ዛህራ || ልብ የሚነካ ታሪክ || ከመጀመሪያ ወደ ሁለተኛ ሚስትነት || ELAF TUBE || ላይክ ሼር ያድርጉ || አባ ኢያድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 572

  • @abuselim5994
    @abuselim5994 3 роки тому +453

    ኢላፍን እምትወዱ በላይክ አሳዩኝ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 роки тому +206

    የወገኖቻችን ደሥታ እንደኔ ያሥደሠተዉ 👍🇪🇹💗

  • @sadaisulyman6948
    @sadaisulyman6948 3 роки тому +45

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና ወሏሂ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ባዳምጠው ባዳምጠው የማይጠገብ

  • @ዘምዘምደሊል
    @ዘምዘምደሊል 3 роки тому +29

    ሹክረን ወድሜ የምትናገራቸዉ ታሪክ በጣም ትምህረት ነዉ ደስ ይላል በረታ

  • @libtism9232
    @libtism9232 3 роки тому +49

    አጂብ ነዉ ያረቢ የተቃናዉን ትዳር ለኔም ለእህቶቼ ወፍቀን። ጀዛከላህ ኸይር

    • @abduseid5903
      @abduseid5903 Рік тому +1

      ♥️♥️♥️🤲🤲

    • @SaraNasir-y1r
      @SaraNasir-y1r 5 місяців тому

      امين الهم امين يارب🎉🎉❤❤❤❤

    • @SmeraAhemd
      @SmeraAhemd 4 місяці тому

      አሚን🎉🎉🎉🎉🎉

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 4 місяці тому

      امين،اللهم،امين،يارب،الله

  • @MaramMubarak-c8s
    @MaramMubarak-c8s Рік тому +2

    እኒሊላሂ አለህ ሀይ መጨረሻዬን አሳምርለኝ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 роки тому +68

    ያረብብ ከስዴት የተሻለ ሀያት ስጠን።በሀገራችን አስደስተን።ኢላሂ።
    ባረከሏሁ ፊክ።ወንድሜ።።

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 3 роки тому +31

    ሁሌ ነው የምከታተልህ ትምርትህ በጣም ጠቃሚ ነው በጣም ነው የሚመቸኝ አላህ ይጨምርልህ

  • @maryamlolo3372
    @maryamlolo3372 2 роки тому +1

    thank you🌹

  • @zedtube2269
    @zedtube2269 3 роки тому +51

    እስቲ ላዳምጠው ሞክሸ ምን አጋጥሞሽ ይሆን
    ጀዛከላህ
    ለእኔም ዱአ አድርጉልኝ አላህ የሚጠቅመኝን እንድያቀርብልኝ መጥፎውን እንድያርቅልኝ

  • @hawaebrahim3720
    @hawaebrahim3720 2 роки тому +3

    የዚህ አይነት ትረካ የሂወት ታሪክ ማዳመጥ ደስ ይለኛል ጀዛከላህ ቀጥሉበት

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 3 роки тому +10

    ዉዲ የኢሥላም ጀግና ጀዛከላሕ ኸይር ኡሥታዜ

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 3 роки тому +73

    አሏህ ሆይ የሚሆነኝን አንተ ምረጥልኝ።
    እኔ አቅም አጣሁ።።ያረብብብብ

  • @tesnimyube2605
    @tesnimyube2605 3 роки тому +47

    አቡበክር ሲዲቅ (ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛን (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አላቸው፡- ‹‹በሶላቴ ውስጥ ሳለሁ የማደርገው ፀሎት ያስተምሩኝ፡፡›› (እርሳቸውም) እንዲህ በል አሉት፡- ‹‹አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ፡፡ ወንጀልን የሚምር የለም፤ ከአንተ በቀር፡፡ ማረኝ ካንተ የሆነን ምህረት፡፡››
    (ቡኻሪ ዘግበውታል)

  • @mahbubanuru5611
    @mahbubanuru5611 3 роки тому +8

    ወንዶች ሲያገኙ ሁሌም ክፉ ናቸው። አይዞሽ በልጆችሽ ያልፍልሻል

  • @ዩስራ-ተ3ዸ
    @ዩስራ-ተ3ዸ 3 роки тому +18

    አላህ ወይ እኔ የመረጥኩትን ሳይሆን አንተ የመረጥክልኝ ባሪያህን ወፍቀኝ

    • @tube620
      @tube620 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @حليمهابراهيم-ر4ك
    @حليمهابراهيم-ر4ك 3 роки тому +12

    ጀዛከላህ ወንድማችን ከንደዚህ አይነት አላህ ይጠብቀን

  • @ኢላፍዩቲብምርጫዬነው
    @ኢላፍዩቲብምርጫዬነው 3 роки тому +25

    አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞች

  • @nahanana812
    @nahanana812 2 роки тому

    ጀዛከላህ ህይረን ጀዛ ፊዱነያ ወል አህራ

  • @toybabintabdu1644
    @toybabintabdu1644 3 роки тому +2

    ጀዛ ከላህ ከይረ ኡስታዝ አሜን አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @jameelaimam9088
    @jameelaimam9088 2 роки тому +19

    እስኪ ዱአ አረጉልኝ እህት ወዲሞቸ ሀሳብሽ ይቃለል ብላችሁ አላህ ሀክፉ ሰውነ ሀክፉነገረ ይጠብቃችሁ 😢😢

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 3 роки тому +9

    አህለን ኡስታዙና እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን በአፊያ ኡስታዞቻችን በሙሉ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ እቁዎች አድናቂህነኝ በርታልን

  • @emufebiha5511
    @emufebiha5511 3 роки тому +9

    የኔም ታሪክ ነዉ የኔ ከጅምሩ ቀረ እደሷ ብዙ ሳልጓዝ አላህ ደረሰልኝ ልቤ ቢሰበር ብከፋም ትቸ ወጣሁ አብሬ ያካበትኩት ሀብት የለም ወዶቸ እባብ ናቸዉ የምጠላቸዉም የምፈራቸዉም ሲሳቡ ሳይ ነዉ አኡዙቢላ ዉለታ ቢስ ክሀዲ ሁላ👊

  • @hikmahikma5791
    @hikmahikma5791 3 роки тому +8

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته سبحان الله اجيب جزاكم الله خيرا في الدنيا والاخره

  • @sofiyaali2679
    @sofiyaali2679 3 роки тому +6

    ሱብሀን አሏህ ሱብሀን አሏህ ሱብሀን አሏህ አጅብ

  • @JemllaBialhBealah-mk1qu
    @JemllaBialhBealah-mk1qu 11 місяців тому +2

    ማነው እደ እኔ ኢላፍ ኢቱብን የሚወድ??

  • @lulubintaragaw8413
    @lulubintaragaw8413 3 роки тому +21

    ሱበሀን አሏህ የዛሬው ደግሞ የተለየ ታሪክ ነው አሏህ ይስቱር አለይና

  • @ኢክራምነኝወለየዋ
    @ኢክራምነኝወለየዋ 3 роки тому +11

    ወአለይኩም ሠላም
    ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማነው እዴኔ ኢላፍ ቲዮብ ትምርቶች ደግሞ ቢሠማ የማይሠለቸው አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥህ ኡሥታዜ?::

  • @አስያነኝየጎንደሯ
    @አስያነኝየጎንደሯ 3 роки тому +9

    ዲስ ላይክ ምታደርጉ ሠዎች ግን ጤንነታችሁ ያሰጋኛል ሱባህንአሏህ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Рік тому

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበሰካቱ ሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @الاالهالاالله-ي3ش
    @الاالهالاالله-ي3ش 3 роки тому +9

    ወሌኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ssuw5688
    @ssuw5688 Рік тому

    እሚገርምም እሚያሳዝንም ታሪክ ነው ሱባሀን አላህ

  • @طيبابنتمحمدحسن
    @طيبابنتمحمدحسن 3 роки тому +9

    ሱብሀን አላህ ያስለቀሰኚ ታርክ

  • @الحمداللهربالعالمين-ف6ع

    ጀዛክላህኸይር አላህ ይጠብቅ ህ በርታ አሊሐምዱለላ

  • @Nasrimustefa
    @Nasrimustefa 2 роки тому

    Masha Allah
    Jzkr ☝

  • @ኡመርየበረሀው
    @ኡመርየበረሀው 3 роки тому +3

    ወላሂ በጣም በጣም የምወደው ቻናል ይሄ ነው አላህ አፊያ ያርግህ ኡሥታዝ ጀዛከላህ ኸይሪ

  • @ወሎየዋየመርሳልጂ
    @ወሎየዋየመርሳልጂ 3 роки тому +10

    ውአለይኩምሰላም ወላሂ የሚገርም ታሪክ አላህ አፈጣጠራችንን እዳሳመረልን መጨረሻችንም ያሳምርልን

  • @فاطمهفاطمة-ع8خ
    @فاطمهفاطمة-ع8خ 3 роки тому +11

    ሱበሀን አላህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ

  • @sititube7697
    @sititube7697 3 роки тому +76

    አይ አንዳንድ ወንዶች ውለታ ቢስ ናቸው😢😢

  • @zahraidris9435
    @zahraidris9435 3 роки тому +5

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ስብሀናላህ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ

  • @selamselam8936
    @selamselam8936 3 роки тому +1

    ሱባንአላህ በጣም አስትማረ ነው ጀዛክ አላህ 🙏🙏

  • @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ
    @ሱሱነኝ-ዸ9ጀ 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @utube3907
    @utube3907 3 роки тому +7

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኸመአላህ ኸይር በርታ ወንድም

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 роки тому +16

    አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ህይወት ያረብ

  • @اللهموغفرنورحمنيالله

    ጀዛከአላህኸይሪንአላህይዘንልን

  • @rabiaalli6397
    @rabiaalli6397 3 роки тому +51

    wealykum Selam ያረብብ ከስደት መልስ ሞቅ ያለ ትዳር ይስጠን ያላገባችሁ ፍቅር የተሞላበት እስኪ ዱአ አርጉልኝ

  • @KenzaAhmed-wq5ll
    @KenzaAhmed-wq5ll Рік тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ወላሂ

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 роки тому

    አህለን ውድ ወድማችን ማሻ አሏህ ምክሮችህን ሳዳምጥ ውስጤ ይደሰታል

  • @sabiyaladj5764
    @sabiyaladj5764 2 роки тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @kkww6619
    @kkww6619 3 роки тому

    ጃዛከለ ኻይረን

  • @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube
    @ኡሙሀያት-lb1xcxcTube 16 днів тому

    ሱብሀንአላህበጣምየሚገርምታሪክነው

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 3 роки тому +5

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🌹ጀዛከላህኸር

  • @ዜድብንትኑርዬ
    @ዜድብንትኑርዬ 3 роки тому +8

    ሱበሀን አላህ የሚገርም ታሪክ ነው

  • @jdhdjudhshu990
    @jdhdjudhshu990 2 роки тому

    ጀዝሁምአለህ ህይር

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ተመስጬ ነው የምሰማህ

  • @HayathHi
    @HayathHi 3 місяці тому

    አላህ ይጨምርልህ እማይጠገብ ምንግዜም ብሰማዉ ብሰማዉ

  • @sarahphone6531
    @sarahphone6531 Рік тому

    جزك الله خيرا 😥

  • @amehustube6357
    @amehustube6357 3 роки тому +2

    በጣም የሚገርም አስተማሪ ታሪክ። ጀዛከላሁ ሀይረን አስተያየቲ አልጽፍም ውስጥ ያሳምማል

  • @hane4012
    @hane4012 3 роки тому +2

    سبحان الله جزاك الله خير

  • @zedtube2269
    @zedtube2269 3 роки тому +12

    አላህ ይጠብቀን መልካምን ትዳር ይወፍቀን ለአዱኒያ ለአሄራም ጠቃሚ መልካም ዝርዮችንም ይስጠን

  • @አልሃምዱሊላህአልኩሊሃል

    ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጨመረለህ ጠቃሚ ተመህርት ነው

  • @lubaba5643
    @lubaba5643 3 роки тому +35

    ወላሂ ግማሹ የኔሂውት መሰለኝ 5ባለትዳር ነበኩ እናም ተራርቀንነው እምንኑረው አሁን ሊላ ሚስት ስያገባ ልፍታሽ አለኝ ወላሂ አላህ ብችአይክዳ እጅ ሰው ቢከዳምንምአይደል

    • @سعادة-ج6ط
      @سعادة-ج6ط 3 роки тому +1

      አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይወፍቅሽ እህት አሏህ ሂደያ ይስጣቸው ወንዶች

    • @lubaba5643
      @lubaba5643 3 роки тому

      አሚን ውዴ በዱአችህ አትርሱኝ ውዱች በጣም ከባድነው እኔ ያልጠበኩትምነበር ግን ግራው ገባኝ መችም የሳውዲ ሴትች አላህ ሂዳውን ይስጣችህ የማያቁትን ሰው ማግባት እኔን እህቱን ያገሩልጅ የከዳይሁነኝል በልው ማሰባችውነው እሚገርመኝ ያድ መደርልጅችነበርን ግን ማራራቅ ችግርነው

    • @z.bintislam7920
      @z.bintislam7920 3 роки тому

      @@lubaba5643 ayzoshi lakeyr naw

    • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
      @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 3 роки тому

      ለከይር ነው ላች ስለማይበጅ ይሆናል ሊርቅሽ የቻለው ቀደር አሏህ ሆነ የተሻለውን አሏህ ይወፍቅሽ

    • @ኢስላምውስጤነው
      @ኢስላምውስጤነው 2 роки тому

      አብሽሪ😭😭

  • @sofiyaali2679
    @sofiyaali2679 3 роки тому +5

    ጀዛከሏህ ኸይር ማሻአሏህ ወንድም ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ

    • @tube620
      @tube620 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @fatyakider4177
    @fatyakider4177 Рік тому

    ሀሥቡንአላህወኒእመልወኪል
    እነላሀኸረመአለዒባዲሂዙልም
    ላሀዉለዉላቁወቱኢላህቢላህ
    ፈረጃንቀሪበያረብ

  • @amsaadaa724
    @amsaadaa724 Рік тому +3

    ከፈቶኛል አብሽርበሉኛ የሰደትህቶቸ ደክሞኛል ሁሉምነገር😢😢😢

    • @The-lj7yh
      @The-lj7yh 9 місяців тому +1

      አይዞሽ አብሽሪ ያኡኽቲ🎉

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +7

    ያረብ የሚጠቅመንን አቅርብልን የማይጠቅመንን አርቅልን ቀጥተኛዉ መንገድ ምራን መጨረሻችን አሳምርልን 🤲🤲

    • @tube620
      @tube620 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @hayat.712
    @hayat.712 3 роки тому +4

    አህለን ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @temeretemre5252
    @temeretemre5252 3 роки тому +4

    የኛም ታሪክ ነዉ አላህ ይሥትር ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @جمالاثيوبيا-ق3ت
    @جمالاثيوبيا-ق3ت 3 роки тому +2

    መሸአለህ አለህ ይጨምርልክ የረብ አለህ ይጠብቅህ

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    ሱብሀን አላህ
    አላህ መልካሞች ያድርገን ከመልካሞቹም ያጋጥመን ያረብ
    ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 3 роки тому +1

    ሱብህነ አለህ

  • @ኢላፍዩቲብምርጫዬነው
    @ኢላፍዩቲብምርጫዬነው 3 роки тому +10

    ዋዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን በርታልን አሏህ ይጠብቅህ

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 2 роки тому

    ያሳዝናል ወላሂ ያረብ ያአላህ አተን የሚፈራ አተወፍቀን ጀዛከላህ ኸይረ ወድሜዋ አላህ ኦድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ

  • @jamalahmed9860
    @jamalahmed9860 3 роки тому +2

    ደስ ስል

  • @edunitessleman8120
    @edunitessleman8120 3 роки тому +4

    አላህ ይጠብቀን 😥😥
    የሄን ታሪክ የፍቅር በረከት የሚል የመሀመድ ሰዒድ መፅሐፍ ላይ ያነበብኩት መሰለኝ መፅሀፉ ብዙ እውነተኛና አስተማሪ የሆኑ ብዙ ታሪኮችን የያዘ ነው እህቶች ብታነቡት በጣም ትጠቀማላችሁ።
    ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @leylaali488
    @leylaali488 3 роки тому +4

    ውዝታዜ ሥትቆይብኝ አሥጨነከኝ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይርር

    • @bintaby1099
      @bintaby1099 3 роки тому

      ቀስ ክክክክ አነጋገርሽን አስተካክሊ

    • @ዘይባቢትይቱብ
      @ዘይባቢትይቱብ 3 роки тому

      @@bintaby1099 እኮ ኡስታዝ ይላሉ ነው እዴ ኡዝታዝ እሚሉት

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@bintaby1099 ኑ ቁርዓንን እንኻድም
      #አል_ኢምን ቁርዓንን ማንበብ ለማይችሉ በሙሉ በቀላሉ እንዲያነቡ የተከፈተ የዩቱብ ኦላይን መማሪ ቻናል ነው። ከ200 በላይ ቪድዮ ያገኛሉ።
      ለማታውቁኝ #ማሜ ነኝ።
      ኑ ቁርዓንን በማሰራጨት ሀይማኖታዊ ግዴታዎን ይወጡ።

    • @alemantube
      @alemantube 3 роки тому

      @@ዘይባቢትይቱብ ኑ ቁርዓንን እንኻድም
      #አል_ኢምን ቁርዓንን ማንበብ ለማይችሉ በሙሉ በቀላሉ እንዲያነቡ የተከፈተ የዩቱብ ኦላይን መማሪ ቻናል ነው። ከ200 በላይ ቪድዮ ያገኛሉ።
      ለማታውቁኝ #ማሜ ነኝ።
      ኑ ቁርዓንን በማሰራጨት ሀይማኖታዊ ግዴታዎን ይወጡ።

  • @hafizah8495
    @hafizah8495 3 роки тому +1

    ሱብሃን አላህ አላህ ይስቱር አለይና ይህም አለ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 3 роки тому +3

    ያረብ እሰኪ ለኔም ዱአ አዱርጉልኝ ባአላህ አላህ ቀልቤን እንዲሰበስብልኝ የኔ የሆነን ሊያቅርብልኝ የኔ ያለሆነውን ደግሞ ሊያርቅልኝ ያረብ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ ياالله

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 4 місяці тому

      امين،اللهم،امين

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ጀዛ ካላህ ህይር አላህ ይጠብቅህ

  • @zdzd3039
    @zdzd3039 3 роки тому +4

    ሱበሀነሏህ የሚገርም ታሪክ አለህ ሆይ መጀመሪችንን ብቻ ሳይሆን መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @numirshj9517
    @numirshj9517 2 роки тому

    ጀዛክአሏሕኸይርን,አሏሕይሡቱሩና,ከደዚችአይነትትዳር,ያረብ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @بحبكيارسوللله
    @بحبكيارسوللله 3 роки тому +2

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላሂ ጀዛክአላህ ኸይረን ወንድማችን በጣም ደስየሚል ትምህርት ያለው ዳአዋነው አላህ ምዳህን ያብዛልህ የኔ ስምዛህራ ወላሂ ለኔም ዱአ አርጉልኛ ???

  • @zuzu1535
    @zuzu1535 3 роки тому +6

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክሏህ ኸይርን ወንድም አላህ በስማንው የምንጠቀምበት ያድርገን

    • @tube620
      @tube620 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @ሰአድነኝየሀይቋ
    @ሰአድነኝየሀይቋ 3 роки тому +1

    ወላሂ ምስጥ ብየ ሰማሁት ሽኩረን ወድማችን በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን

  • @Sወሎየዋ-q9m
    @Sወሎየዋ-q9m 3 роки тому +1

    ያረቢ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኽይር

  • @ዘቢባየረሡልወዳጅ
    @ዘቢባየረሡልወዳጅ 3 роки тому +4

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱባሀን አሏህ ጀዟኸላሁ ኸይር

    • @tube620
      @tube620 3 роки тому

      ደምሪኝ

  • @زينتتادساممعاذءشاالله

    ያረብ ቀልቤን አተ አረጋጋልኝ ያረብ አተየጣፍክልኝን አተዉ አብጅልኝ አላህ ሆይ

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 3 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ጀዛክአላህ ኸይር 👍👍👍👍

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 роки тому

    Jezakelah des yemil tarik new🙏

  • @rhmetademnur9717
    @rhmetademnur9717 3 роки тому +1

    Masha Allah aqerarebu des yemil satasebw techereswalh 👍

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 роки тому +1

    ሱብሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥልን ያረብ

  • @zakuahmad3357
    @zakuahmad3357 3 роки тому +1

    Lidinachin hullem innilfa jazakumullah keyr

  • @ZumraZumra-lw5ey
    @ZumraZumra-lw5ey 4 місяці тому

    ሱበሀን አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 3 роки тому +6

    ጌታየ አትነጂሰኝ እኔ ደካማ ነኝ መልካሙን ከመጥፎ ለይቸ አላውቅም ።

  • @zuzubintnuru1292
    @zuzubintnuru1292 3 роки тому +1

    ሱብሀን አሏህ

  • @ሡሡየቦሩዋ
    @ሡሡየቦሩዋ 3 роки тому +7

    አሰላሙ አለይኩም ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛል አዳምፁ ጥሩ ትምህርቶች አሉት አልሃምዱሊላህ

  • @ጦይባሉላዩቱብ
    @ጦይባሉላዩቱብ 3 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኽይረን ያውስታዙና

  • @dhhdjcsishfjshvej4429
    @dhhdjcsishfjshvej4429 3 роки тому

    ይሄማ የኔ ታሪክ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ ስሜም ዛህራ