Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሃና ይችን ልጅ እንግዳ አድርጋ በማቅረባ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🙌🙌እመቤትን ትልቅ ደረጃ አደረሻት አሁንም ይችን ልጅ ከዝህ ስላመጣሻት ደስ ብሎናል ❤
❤❤❤
😊😊😊😊@@zainabmohammed1961
❤️❤️❤️❤️
ውይ እኔ በጣም እመቤቴን❤❤❤❤❤❤
ሃኒዬ ስወድሽ ተባረኪ ይችን ልጅ ስወዳት በጣም❤❤❤❤❤
ፈገግታዋ ከእንጀራ በላይ ያጠግባል ሐኒ ከማደንቅሽ ድንቅ ተዋንያን መሀል አንዷ ነሽ ደግ እናመሰግናለን ሐኒቾ።
ደምሬኝ😊
ሀኒ ቆንጆ ይችን ልጅ ልታፈምሻት ግድ ይላል። እንግዳ አርገሽ ስላቀረብሻት በጣም ደስ ብሎናል።
ደምሪኝ ውዴ
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
መጨረሻ ላይ የመከርሻት ምክር በጣም ጥሩ ምክር ነው! "ኣሰራሻለው ያለሽ ሁሉ ኣያሰራሽም፥ ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ ተጠንቀቂ ያልሻት ትልቅ ምክር ነው!
ማሬደምሬኝ😊
yes
ወይኔ ቁንጅና እና አለባበስ ፀጉር አሰራር በጣም ልዩ ተፈጥሮአዊይ ውበት❤❤❤❤❤❤።
😊ደምሬኝ ውዴ
ሃኒየ በጣም ነው የሚወዲሽ እንግዳዋን ደግሞ ደስ የምትል ልጅ ናት ክስክስታዋ ደግሞ መልከዋን ኤርትራዊ ነኝ ሃኒቾ thank u
እኛምእንወዲባለንአብሽሪ
ስታምር አለባበሷ እራሱ ሲያምር
ሀንዬ በጣም እወድሻለሁ። ይቺን ምርጥ ንፁህ ቆንጆ ወጣት ታዳጊ ልጅ በምክርም በሚያስፈልገው ሁሉ እርጂያት። እኔም በሚያስፈልጋት ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ። እድሉ ገጥሟት ያለንበት አገር ከመጣች ከልጄ ጋ የጎጃም እንቅጥቅጥ ትገጥማለች ልጄም እንደሷ አንደኛ ጎበዝ ናት። 👍👍👍Good luck 🙏
ደምሪኝ ውዴ❤
WOW እስክስታዋ ልዩ ነው ከሜካኘ ነፃ የሆነች በጣም ቆንጆ ወጣት ነች ❤❤❤
ሐና ይቺን ልጅ ፈልገሽ በማቀረብሽ በጣም ደሰ ይላል በጣም ደሰ የምትል ጉጃሜ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክልላት ጉበዘ ነች
ሀንየ ምርጥ ሰው ነሽ በአንች ሚዲያ ስላቀረብሻት እውነት ደስ ብሎኛል
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አውቃለሁ
😊ደምሬኝማሬ
ደጋግሜ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት እስክስታዋን👌🏾በሚገርም ሁኔታ ማኃል ላይ አንድ ቦታ ዓይኑአን ብልጭ የምታደርጋት ነገር አለች ቆንጆ ውብ አይናማ እንደሆነች ያየሁበት ብልጭታ❤️🔥መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ🙏🏾
ደምሬኝ ውዴ😊
እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማህ እኔም እጋራሐለው ሀሳብህን@@HulegebRadio
ውይ ስታምር የኔ ቆንጆ ደሜ አማራይቱ ጎጅዬ የኔ ማር ወለላ❤❤❤❤
Ewunte new ❤❤
ሀኒቾ የኔ ማር ልጅቷን የመከርሻት ነገር በጣም ገዝቶኛል ስለ ትወናና ስለ መጥፎ ፊልም ዳይሬክተሮች Big respect hanicho ሳይሽ መነን ት/ቤትን ታስታዉሺኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሬኝ ውዴ
@@astertube5406 Astuye ere keflen memarim emnchilbet menged endet new Ke A.A wuchi...?
ሀኒቾ እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ማህሌት በጣም እማከብራት ጀግና ደግ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባት ሴት ናት የሆነ ስዓት ለእኔም እድል ሰታኝ ነበረ ግን ሳልጠቀምበት ከ ሀገር ዎጣሁ መልካም እድል እህታችን በረችልን❤❤
የኔ ቆንጅዬ ጎጄ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ተመልሰሽ ወደ ገጠር እንዳገቢ እግዚአብሄር ምክንያት አለው የሚያደርገው ነገር ያቺ ትንሽ ቪዲይ ተለቆ ሂወትሽን ለመቀየር ነው ግን ከተማ ስገቢ ወይ ትንሽ ለውጥ ሲመጣ እንዳትለወጪ አብረሽ ብዙዎች የሚወድቁበት ነው እላፊ ነገር በፊትም በፀጉርም በእለባበት አትቀይሪ ከባህል የወጣ ይሄ የገጠር ማንነትሽ ስርአትሽ ቁጥብነት ትህትናናን እንዳለዉጪ ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ አማራዊት ቆንጆ ጎጂዬ❤
ውዴ ደምሬኝ😊
እግዚአብሔር አይርፋድበት ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ሁሌ በጣም ይገርማል በውነቱ እደቀልድ ተቀርፆ በተለቀቀ ከዚህ ደርሰች❤ ደሞ አለባበሷ ሲያምር ፋፆሜሽን ያሣምርው
❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ጉድ😅@@mimikebede4456
እግዘብሔርን እየጠሩ ዘፈንን ማድነቅ አይከብድም 😂😂😂😂
❤❤
በርች ማኂ እግዚአብሔር ይርዳሽ እውቅና ሲመጣ በአጉል ስልጣሌ ተብየ ነገር የተወደድሽበትን ማንነት ውብ የተፈጥሮ ውበትሽን እንዳትለውጭው አደራ
ወይኔ ውበት ስታምሪ ከዱቄት ነፃ ምርጥ ተፈጥሮ ሀኒቾ አገሮንባህሎን ወዳድምርጥሰው❤❤❤❤❤
ሐና በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው አቀራረብሽ ስረዕትሽ ንግግርሽ በጣምደስ ይለኛል በርችልኝ ይቺም ታዳጊ እግዚአብሔር ይርዳት
ማህሌት ሰሎሞን እግዚያብሄር ይስጥሺ እምቶጃት እመብርሀን በስራሺ በዘመንሺ ሁሉ ታስደስትሺ በጣም ነው ምወድሺ ማሂ ❤ሀኒ❤
ማሬ እህቴ የአዲሳባ ሰው ጥቅም መጥቀም አያውቁም አደራ በምላስ እንዳይጎድሽ ጠካራ ሴት ሁኝ ወንዶችን ተጠቀቂ መሀሌት ካንች ብዙ እንጠብቃለን እንደ ወርቁ አይተነው ከፍታላይ እንጠብቃለን በትምህርት በርች ቃለመጠየቅ ላይ በራሱ ጎበዝ ነሽ የመጄመሪያሽ አይመስልም❤
ደስ የሚል ኮሜንት እውነት ነው የአዲስ አበባ ወንዶች ከባድ ናቸው ጠንካራ መሆን አለባት
በትክክል
ፈጣሪ ይጠብቃት እምታሳሳ ልጅ ናት
@@Yhunnn435 አሜን
ሀንየን አለማድነቅ ግን አይቻልም❤❤❤ ሃንቾ በጣም እወድሻለው
በሆዳምነትዋንና በሹርሙጥናዋ አለማድነቅ አይቻልም
Yete ayachu eche@@MashoAli-tr4gf
@@MashoAli-tr4gfአንተ ቆሻሻ የምድር መሀይም ሸክም ወንዳገረድ ነህ ምነው ቁምላቸው ሞያክ ነው አይደል ሴታሴት
ምነው ከስድብ ምን ይገኛል ካልወደድሻት ለምን ገብተሽ ትከታተያታለሽ @@MashoAli-tr4gf
ሃኒ ምርጥ ባለ ልዩ ስጦታ ባለቤት ሁሌም አድናቂሽ ነኝ! እንዲህ አዳዲስ ሰዎችን እየፈለክሽ ማቅረብሽ ይበል ያሰኛል ! ብቃት እያላቸው የጋን ውስጥ መብራት ሁነው የቀሩትን ጋንኑን ሰብረው እንዲወጡና ሰገነት ላይ በሙያቸው እንዲያበሩ እያደረክሽ ነው
የፈገግታ ስታይል እንዲህ ሲሆን ነው ብዙወችን የሚስበው በስነ ሥርዓት ያደገ ሰው አነጋሩ አስተያየቱ ሁሉ ነገሩ ያስታውቃልየኔ ቆንጆ ለወደፊቱም መልካም ዕድል ተመኘሁልሽ 🙏
ሙዚቃን ስሰማ እራሱ እሷ ናት ትዝ የምትለኝ, የኔ ቆንጆ እስኪ ትልቅ ቦታ እናድርሳት
እኔም
አማኑኔልን ስላስተዋወቅሽልን አኮራሽን!እራሽን ጠብቀሽ በርትተሽ ስሪ!you show there is much talent and beuity there🙏
ሃኒየ! የእውነት ነው የምልሽ ይቺን ልጅ ስላቀረብሻት ከምልሽ በላይ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው ደስስስስስስ ያለኝ። የእውነት ይቺስ ሚስቴ ብትሆን ኖሮ ብየ ነው የተመኘሁት። ደግሞ እኮ ስታምር።
😊ደምሬኝውዴ
በጣም ነው የምወዳት ሲበዛ በጣም በጣም ጎበዝ ነች ማህሌታችን በዚው ቀጥይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን 🇪🇷❤️🇪🇹
ዋው ደስ ሲል መጨረሻሽን ያሳምረው። ሀና ልጅቱን የመከርሻት ያስጠነቀቅሻት ነገር ጥሩ ነው ተባረኪ አንችም ስራሽን የምታከብሪ የሚድያ ስነምግባር የሰው ክብር ያለሽ ስለሆንሽ አንችን ማግኘቷ ደስ ሎኛል። ለወደፊቱም ብዙ የህይወት ወሳኔወች ስለሚኖሯት አትጥፊባት
ሀኒጎበዝነች
የወዜዋ ቆንጆ ጎጃም ሰላምሽን ይመልስልን ፈጣሪ🙏
ሁለት ጎጃመኞች ትችላላችሁ ሀንኞ የኔ ሀቀኛ ስውዲሽ ዲቡሺቡሺየ ስላቀርብሺልን ደስ ብሎናል
ወላሂ እንለያለን ስልሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤እውነት ነው እንለያለን
@@HdHd-ym4il ewnet nw
😊ውዴ ደምሬኝ
ሃኒዬ አመሰግናለሁ ይችን ግሩም የሆነ የጎጃም እስክስታዋን አድናቂዋ ነበርኩ እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሻት በጣም አመሰግናለሁ
ውይ ሀኒዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወዳት የሆነች ነብስ ነገር ናት ደግሞ ስታምር !!!
የኔ ቆንጆ ስታምር የንግግር ለዛዋ እውነተኛዋ ሰው፡፡ ቲክቶክ ላይ እስክስታዋን አይቸ በጣም እየገረመችኝ ነበር፡፡ ሀና የኔ ቆንጆ እንኳን ፍልገሽ አቀረብሻት ፣ መልካም እድል ለጋዋ ወጣት፡፡
😊ማሬ ደምሬኝ
ሀኒቾ እራሱ ቆንጆ እኮ ናት ወላሂ ታምሪያለሽ እህትአማቾች ትመስላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀ ኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ይችን የወንዜ የሃገሬ ልጅ እንኳንም አቀረብሻት ብዙ የስራ ዕድል እንድታገኝ ስሟን ቁጥሯን አፈላለጌ አግኝቼ ነበር ግን ለማን ላቅርባት ብየ አስብ ነበር ተመስገን ባንች ሚዲያ ስላየሗት ደስ ብሎኛል❤
ጎጃም አማራ የፍቅር ሀገር የቆንጆዎች ሀገር ከዚ ዘር ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ሀኒዬ ደሜ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤በጣም
Betammm....am damn proud of being gojame
Hanyaaa betam new.... mewidachu 😍😍😍..... Medhaneyalm yetbikachu.... Thank you 🙏🙏🙏
እኔም ጭፈራውን ባልችል የአባቴ ሀገር ጎጃም መርጦ ለማሪያም ነው
@@סמארט-ש2גእኔም ከቢቸና አለሁልሽ❤
ወይኔ፦ ሀኒዬ ቆንጆ ይህቺን ውብ ባለተሰጥኦ ልጅ ፈልገሽ አስፈልገሽ ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ። ደግሞም፦ ሁሌም በአስተሳሰቧ በአመለካከቷ በጠንካራ ስራዋ እና በ ፅኑ እምነቷ የምወዳት እና የማከብራት የማለዳ ኮከቦች እንቁ ዳኛ የነበረችዋን (ማሂ ቆንጆን) እጅግ በጣም ልናመሰግናት ይገባል።የንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ረድኤቱን አና በረከቱን ምህረቱንና ይቅርታውን ያፍስስብሽ።
ሀኒ ምርጧ ጎጃሜ ሺ አመት ኑሪልን !! እንወድሻለን ምርጧ አማራዊት😍
ከሳያት ደምሴ ጋር ብታገናኟት።ሃኒቾ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ። በተለይ የምትጫወቻቸው ስራዎችሽን ሁሉንም ተከታትቻቸዋለሁ። ለዝች ልጅም ለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ።
የሚገርም ጭፈራ አቤት ውበት ከአለባበስ ጋር ፈጣሪ የደሰብሽውን ያሳካልሽ በርግጥ ወደትወናው አለም ብትቀላቀሊ የምትጠቀሚው ገፀባህሪ የሚገርም ነው ሚሆነው💚💛❤ሀኒ በሾውሽ ላይ አተሪቪው አድርገሽ ማስተዋወቅሽና በህዝብ ተቀባይነት አኝዲኖራት ማድረግሽ በጣም ደስ የሚል ድጋፍ ነው።
ውዴ ደምሬኝ
ሀንቾ ሎጅቱ በተፈጥሮ የተሰጣት ታለንት አላት በበቻልሽው ሁሉ ምክርሽና ክትትልሽ ባይለያት የድካምሽን ፍሬ ታይባታለሽ ብየ አስባለሁ ሌላው በተቻለ አቅም ከ ቲክቶከሮች እና ዩቲበሮች ብታርቂያት አዲስ እንደመሆኗ መጠን ሁሉም ለማግኘት ይፈልጋል አንቺ ግን ላደረግሽው ሁሉ እናመሰግናለን ክበሪልኝ
በጣም ደሥ የሚል ነው ግን ያችንም እርዳታ ይጨመር እዳሁኑ እዳልሽው እኔም እዳሠብኩት ነውና አሠራሻለሁ ያለው ሁሉ ን እዳታምን ጨላጣ ብቻ ነው ሤትነትዋን ሊጠቀሙባት ነው ብዙ ልክሥክሦች አሉና ሁሌም ከጎንዋ ሁኝላት።እንወድሻለን ሀንየ የኛ ጎጅየ ኑሪልን።
ሀናዬ በጣም ነው ምናመሠግነው የኔ አስተዋይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለች የኔ ሳቂታ ስታምር
በርች ሀንቶ የኔፍቡሽቡሽ ❤❤❤❤እህቶቼ በርቱ አይዞን አማራየ ያልፍል❤❤❤ይነሃል እንተጋገዝእድህ አንቾማሬ ከሽግራችንግዜደራሽነሽ አንረሳሽም❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በቅንነት እህቴ❤
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ነች ሀንቾ ጥሩ ሰው!! እናመሰግናለን 🙏
@@AyatMensur እሺ
ሀንቾ ጀግኒት ተባረኪ ከጎኗ ሁኔ ይችን ብርቅየ ተወዳጂ የማትጠገብ ቆጆ
ውብ ኢትዮጵያዊ እንዲ አይነት ጨዋነት የተላበሱ ልጆች ያብዛልን አለባበስሽ ያምራል
ሀና እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ አይነት የተደበቁ እንስቶችን ወደ ፊት በማወጣትሽ ልጅቷ ያገሬ ልጅ ነች።
ሃንዬ ኑሪልኝ የኛ ቆንጆ ውብ ወደፊት በትላልቅ ስራ እንደምመጪ አልጠራጠርም ❤❤❤❤
ሀኒቾዬ ክበሪልን ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንግዳ አድርገሽ ማህሌትን ስላቀረብሽልን❤❤❤
ተባረጊ ሀኒዬ ብዙ የተደበቁ አሉ ሚድያ ያሎጡ እና እድህ ሲወጡ ማስተዋወቁ ለናተትልቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤
በጣም ታምራላችዉ ሃንዬ አድናቂሸ ነኝ በአንች ሚድያ ስላየዋት ደሰ ብሎኛል ደግሞ በጣም ትመሳሰላችሁ::
ሀና እግዚያብሄር ያክብርሽ!! ትልቅ ሥራ ነው የሰራሽው፡፡ ልጀቷን በተመለከተ ሁሌም አንድ ነገር ብታስታውስ ደስ ይለኛል፡፡ እሱም አመጣጧ የፈጣሪ ጥሪ ያለበት ይመስላል፡፡ ይህን ጥሪ ከረሳች መቼም አትነሳም፡፡ ከአያያዝ ይቀደዳል እንዳሉ አበው ባግባቡ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
ስታምር የኔ ቆንጆ በርቺ ሃኒንም እንደምታኮርያት ተስፋ አደርጋለሁ🙏
ሀንየ❤❤🙏🙏😘ፈገግታችሁ ደስ ይላል የሁለታችሁም❤
😊ደምሬኝ ማሬ
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሺ ይብዛ ወዳጂሺ ነኚ ከ ሳውድ አረቢያ 😍❤🎉
ሴትነትሽን ለመጠቀም ብዙዎች ብዙ ይላሉ እና ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል, ገና ልጅ ነሽ በርቺ
ሐና-እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ሁልጊዜ ጥላዋን ትጣልብሽ በቃ አንች ቅን ነሽ እመብርሃን ሁሌም ትጠብቅሽ
ሃኒቾ እናመሰግናለን 🙏እመቤት ካሳ አሁን ላለችበት ሞራል ሰጥተሽ ለዚህ አብቅተሻታል መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ🙏
ሀኒዬ የኔ ጀግና ሰወድሽ እኮ ትለያለሽ ❤❤❤
ሀና በጣም አደንቅሻለሁ ወገኖችሽን ስለምተግዡ ተባረኪ እህቴ
ሀኒ የኔ ማር በጣም ነወ የምወድሽ ❤ሲቀጥል ደግሞ የእውነት ይች ልጀ ፍልገሽ አፍላልገሽ እንዲህ ሚዲያ ላይ ሰላቀርብሻት እግዚአብሄር ይስጥሽ እሺ ጎጃም ሀገሬ አማሓራየ ❤❤በዛላይ ያለምንም ሚካፕ ቁንጅና ሲለካ በአማሓራ ነወ ለካ👈
እኔን የሚገርመኝ ነገር ምንድን ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ እንዳላት የምታቀው ነገር ሌላ ጭፈራ ትሽያለሽ ስትላት አልችልም አላለችም በስልጠና አዳብራ እንደምትጨፍር መለሰች።ጥሩ ነው አስተሳሰብ ሰፋ ሲል ቆንጆ ነው ።
የኔ ወርቅ የኔ ማር የኔ አማራ ደሜ በርች ሀንየ እናመሠግናለን ይችን ወርቅ ሥላቀረብሺልን
ሀኒ. የኔፍልቅልቅ. ሁሉያምርብሻል. በጣምነዉ. የምወድሸ. ፈጣሪይጠብቅሸ
ማህሌትን ፡ጠበቅ፡ አድርገሽ፡ ያዢ መልካም ፡እድል❤❤ ሃኒ፡ የመከረችሽን፡ ስሚ፡ ሁሉም፡ እንፈልግሻለን ፡የሚሉት ፡ለራሳቸዉ፡ እዉቅና፡ ለማግኘት ፡ነዉ ፡ሚዲያዉ፡ ላይ ስላዩሸ ፦ሃኒና ማህሌት ❤🙏
በጣም ስጠብቅ ነበር አንቺ ሾላይ አንድ ቀን እንደማያት እርገጠኝነበርኩኝ ሃንዬ እኮ የሰውን ፍላጎትጠንቅቃ ታውቃለች 😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘
የሚገርም ብቃት ነው በጣም ኮርተንብሻል ያገራችን ልጅ፤ ሃናንም እጅግ እናመሰግ ናለን፤አንዴ ለታወቁ ሰዎች ከማጨብጨብ ይልቅ እንደዚህ የተደበቁ ልጆችን ማውጣት ትልቅ ስራ ነው፡፡ጎጃሜ ለዛውም ማቻክል አማኑኤል መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል
ሐኒቾ እንዴትኮ እንደምወድሽ!ስራዎች አሪፍ ናቸው።😍
ዋው ሀንዬ ❤አክባሪሽ❤አድናቂሽ ነኝ እዲሕነው❤ወገን❤እንዲህ ነው መረዳዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ጥሩ ቦታ ላይ ዲረሽ😊😊😊
She is so cute and talented but ያልገባኝ ነገር ሌላም ልጅ እኔ ነኝ ብላ ስትቀርብ ነበር ምታቁት ነገር ካለ please ብትነግሩኝ ደግሞ ይመሳሰላሉ ሀኒም ብትነግሪን ደስ ይለናል በተረፈ ሀኒዬ በጣም ነው ምንወድሽ
You are right! I just recalled that and wondered about the other girl who claimed to perform in the same video!
The other lady was fraudulent...she should have been in jail...but no justice served
በውነት ሀና በጣም እናመሠግናለን የሁላችንም ሀሳብ ነበር ፡፡ የበለጠ አበርችልን ይችን አቁ
ፍልቅልቋ ሃኒ ተባረኪ ስወድሽ ማህደር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ቅ
መህሌት ጀግና ተወዘዋዥ ናች ትልቅ ቦታ እንደ ምደርሺ አልጣራጠርም ይመችሽ❤❤❤❤❤
ሀኒዬ የበለጠ ዛሬ አከበርኩሽ የተደበቁ ልጆች ማቅረብሽ ❤
ሃንየ ይችን ቆንጆ ስላቀረብሽት ፈጣሪ ይባርክሽ የአርቱ አለም ከባድ ነዉና በደንብ ምከሪያት ሲት ስለሆነች
ይህን እድል አግኝታ ዛሬ ድጋሜ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በርቱልን
ዋው ሀንየ ይችን የጎጃም ውብ ሰላቀረብሻት እናመሰግናለን❤
የኛ ውድ ሀኒየ ኑርልን እማ ይህው አንቺ ብትኖር ይህ ያቅምሺን ከሰውጋ አገናኛሻት የኔ ፈድሻ ባለሺበት ፈጥሪ ይጠብቅሺ የኔ ፍቅርሀኒቾ ❤❤❤❤❤❤❤
😊ዉዴ ደምሬኝ
ሃና ጥሩ ሥራ ሰርተሻል እናመሰግናለን ።ለእህታችን እድል እንድመቻችላት የሰርጉን ጭፈራ ቀርፆ ለሚዲያ የለቀቀውን ሰውን እመሰግናለን
ሀንየ የኔአስተዋይ በጣም እወድሻሐሁአደቅሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ እሷን ስላቀረብሽልን
❤❤እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀኒቾ ማህሌት ሰለሞንም በጣም እናመሰግናለን። ነገ የተሻለ ቦታ በእናንተ እገዛና በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የተሻለ ቦታ እንደምናያት እናምናለን።
አይገረምም እኔ ራሱ ብዙ ቦታ ላይ አይቻታለሁ. እንደዋዛ የተቀረፁ ነገር ለትልቅ ነገር ያደርሳል. ሀኑ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤
😊ደምሬኝ
@@HulegebRadio በጣም አመስገነለሁነገሩ አስገረሞኝ ነው እንጅ ዘፈን ላይ ብዙም አይደለሁም እንዲህ አጋጣሚ አያለሁ
ሃና ጎጂዬ ይቺን ምርጥ ጨፋሪ ታዳጊ አፈላልገሽ በማግኘት ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይም እንደ እህትሽ ተንከባክበሽ ትልቅ ደረጃ እንደምታደርሻት ሙሉ ተስፋ አለን። የልጅቷ ብቃት ግሩም ነው
ሀና እጆግ ደግ ሰው ትልቅ ሰው ነሽ እግ/ብሔር ይባርክሽ ከሁሉም በላይ ምክርሽወሳኝ ጉዳይ ልጅቷ የገጠር ልች ማለት ይቻላል የአዲስ አበባ ጩሊሊወች ጉዶእንዳይሰሯት ተከታተያት አመሰግናለሁ ሀኒ
ሃኒቾ ስወድሽ! ይህችን ባለ ብዙ ተስፋ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ስላግናኛት ደስ ብሎኛል። በተለይ መጨረሻ አካባቢ የመከርሻት ከልቤ አውጥተሽ የነገርሻት ያህል ነው የተሰማኝ። ሃኒቾ በሀሳብ፣ በምክር አትለያት። ህልሟን እንድትኖር እንደ ታላቅ እህት መንገዱን ምሪያት።
ሐኒዬ አንችኮ በጣም ትለያለሽ በተለይ እንደዚህ ታዳጊዎችን የምታበረታችው ነገር በጣም ነው የምወድሽ ክበሪልኝ ጨደርባባዬ🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማማርሽ የኔ ሸጋ የጎጃሟ ጠንበለል ደብረወርቅና ❤አማኑኤል ❤ ተገናኝታችኋል ሀንዬ የዲማውን በጣም ነው ምወድሽ የኔ ውድ !!!😍😍❤😘😘
😊ዉዴ ደምሬኝ😊
Thank you so much Hani, ልክ ሳያት ትንሽ እህቴን ነው የምትመስለኝ ሁሌ ነው የማያት
ሃኒቾ እንግዳ አርገሽ ሳላቀረብሻት በጣም ደስ ይላል ዝግጅትሽም ምርጥ ነው እንደዚህ ያሉትን ስታግዙ በጣም ጥሩ ነው በርቱ ሃኒቾ
ሀኒ መልካም እና ጥሩ ለብዙዎች አርያ መሄን የምትችይ መልካም ሴት ነሽ ስራዎችሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለእዚች ለጅ የምታደርጊው እገዛ እንዳለ ሆኖ ወጣ ያሉ ምክር አዘል ንግግሮችን ከካሜራ ጀርባ ቢሆን ባይ ነኝ
የኔ ቆንጆ😍😍😍😍 ስታምረ😍😍😍
አማራነት ኢትዮጵያዊነት ክርስቲያንነት ሙስሊምነት የአማራ ቱቦው ወጉ ማንነቱ አማራ ሕዝብ ልብ ወስጥ ብቻ ነው ያለው ❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አማራዬ❤❤❤❤
🥰😍😘😘🥰🥰😍
❤❤❤❤🥰🥰🥰
ትክክል አላህሰላሙንይመልስ❤❤❤
ሁለት ቆንጆች ደስ ትላላችሁ
Tineshuha indatalifr 🎉
ሀንየ መልካም ሠው ነሽ በአንች ሚዲያ በማቅረብሽ ግን አንድ ነገር ላሣሥብሽ እወዳለሁ ብዙ ተሥጦ ያላችው እድሉን የማያገኙ አሉ የክፍለ አገር ልጆች እኔም ፍላጎቱ አለኝ
Lovely , calm and wisdomful girl indeed . Keep it up. Hanicho is always there to help. Thanks Sis.
ውይ ስታምር ሀንቾ ትለያለሽ❤🎉
ሃና ይችን ልጅ እንግዳ አድርጋ በማቅረባ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 🙌🙌እመቤትን ትልቅ ደረጃ አደረሻት አሁንም ይችን ልጅ ከዝህ ስላመጣሻት ደስ ብሎናል ❤
❤❤❤
😊😊😊😊@@zainabmohammed1961
❤️❤️❤️❤️
ውይ እኔ በጣም እመቤቴን❤❤❤❤❤❤
ሃኒዬ ስወድሽ ተባረኪ ይችን ልጅ ስወዳት በጣም❤❤❤❤❤
ፈገግታዋ ከእንጀራ በላይ ያጠግባል ሐኒ ከማደንቅሽ ድንቅ ተዋንያን መሀል አንዷ ነሽ ደግ እናመሰግናለን ሐኒቾ።
ደምሬኝ😊
ሀኒ ቆንጆ ይችን ልጅ ልታፈምሻት ግድ ይላል። እንግዳ አርገሽ ስላቀረብሻት በጣም ደስ ብሎናል።
ደምሪኝ ውዴ
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
መጨረሻ ላይ የመከርሻት ምክር በጣም ጥሩ ምክር ነው! "ኣሰራሻለው ያለሽ ሁሉ ኣያሰራሽም፥ ሴት ነሽ ቆንጆ ነሽ ተጠንቀቂ ያልሻት ትልቅ ምክር ነው!
ማሬደምሬኝ😊
yes
ወይኔ ቁንጅና እና አለባበስ ፀጉር አሰራር በጣም ልዩ ተፈጥሮአዊይ ውበት❤❤❤❤❤❤።
😊ደምሬኝ ውዴ
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
ሃኒየ በጣም ነው የሚወዲሽ እንግዳዋን ደግሞ ደስ የምትል ልጅ ናት ክስክስታዋ ደግሞ መልከዋን ኤርትራዊ ነኝ ሃኒቾ thank u
እኛምእንወዲባለንአብሽሪ
ስታምር አለባበሷ እራሱ ሲያምር
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
ሀንዬ በጣም እወድሻለሁ። ይቺን ምርጥ ንፁህ ቆንጆ ወጣት ታዳጊ ልጅ በምክርም በሚያስፈልገው ሁሉ እርጂያት። እኔም በሚያስፈልጋት ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ። እድሉ ገጥሟት ያለንበት አገር ከመጣች ከልጄ ጋ የጎጃም እንቅጥቅጥ ትገጥማለች ልጄም እንደሷ አንደኛ ጎበዝ ናት። 👍👍👍Good luck 🙏
ደምሪኝ ውዴ❤
ደምሬኝ😊
WOW እስክስታዋ ልዩ ነው ከሜካኘ ነፃ የሆነች በጣም ቆንጆ ወጣት ነች ❤❤❤
ሐና ይቺን ልጅ ፈልገሽ በማቀረብሽ በጣም ደሰ ይላል በጣም ደሰ የምትል ጉጃሜ ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክልላት ጉበዘ ነች
😊ደምሬኝ ውዴ
ሀንየ ምርጥ ሰው ነሽ በአንች ሚዲያ ስላቀረብሻት እውነት ደስ ብሎኛል
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ አውቃለሁ
😊ደምሬኝማሬ
ደጋግሜ ብዙ ጊዜ ነው ያየሁት እስክስታዋን👌🏾በሚገርም ሁኔታ ማኃል ላይ አንድ ቦታ ዓይኑአን ብልጭ የምታደርጋት ነገር አለች
ቆንጆ ውብ አይናማ እንደሆነች ያየሁበት ብልጭታ❤️🔥
መልካሙን ሁሉ እመኝላታለሁ🙏🏾
ደምሬኝ ውዴ😊
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማህ እኔም እጋራሐለው ሀሳብህን@@HulegebRadio
ውይ ስታምር የኔ ቆንጆ ደሜ አማራይቱ ጎጅዬ የኔ ማር ወለላ❤❤❤❤
😊ደምሬኝ ውዴ
Ewunte new ❤❤
ሀኒቾ የኔ ማር ልጅቷን የመከርሻት ነገር በጣም ገዝቶኛል ስለ ትወናና ስለ መጥፎ ፊልም ዳይሬክተሮች Big respect hanicho ሳይሽ መነን ት/ቤትን ታስታዉሺኛለሽ❤❤❤❤❤❤❤
ደምሬኝ ውዴ
@@astertube5406 Astuye ere keflen memarim emnchilbet menged endet new Ke A.A wuchi...?
ሀኒቾ እግዚአብሔር ይባረክሽ እውነት ማህሌት በጣም እማከብራት ጀግና ደግ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረባት ሴት ናት የሆነ ስዓት ለእኔም እድል ሰታኝ ነበረ ግን ሳልጠቀምበት ከ ሀገር ዎጣሁ መልካም እድል እህታችን በረችልን❤❤
የኔ ቆንጅዬ ጎጄ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ተመልሰሽ ወደ ገጠር እንዳገቢ እግዚአብሄር ምክንያት አለው የሚያደርገው ነገር ያቺ ትንሽ ቪዲይ ተለቆ ሂወትሽን ለመቀየር ነው ግን ከተማ ስገቢ ወይ ትንሽ ለውጥ ሲመጣ እንዳትለወጪ አብረሽ ብዙዎች የሚወድቁበት ነው እላፊ ነገር በፊትም በፀጉርም በእለባበት አትቀይሪ ከባህል የወጣ ይሄ የገጠር ማንነትሽ ስርአትሽ ቁጥብነት ትህትናናን እንዳለዉጪ ሁሉ ነገርሽ ያምራል የኔ አማራዊት ቆንጆ ጎጂዬ❤
ውዴ ደምሬኝ😊
እግዚአብሔር አይርፋድበት ቀኑን ጠብቆ ይመጣል ሁሌ በጣም ይገርማል በውነቱ እደቀልድ ተቀርፆ በተለቀቀ ከዚህ ደርሰች❤ ደሞ አለባበሷ ሲያምር ፋፆሜሽን ያሣምርው
❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ በቅንነት
ጉድ😅@@mimikebede4456
እግዘብሔርን እየጠሩ ዘፈንን ማድነቅ አይከብድም 😂😂😂😂
❤❤
በርች ማኂ እግዚአብሔር ይርዳሽ እውቅና ሲመጣ በአጉል ስልጣሌ ተብየ ነገር የተወደድሽበትን ማንነት ውብ የተፈጥሮ ውበትሽን እንዳትለውጭው አደራ
ወይኔ ውበት ስታምሪ ከዱቄት ነፃ ምርጥ ተፈጥሮ ሀኒቾ አገሮንባህሎን ወዳድምርጥሰው❤❤❤❤❤
ሐና በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው አቀራረብሽ ስረዕትሽ ንግግርሽ በጣምደስ ይለኛል በርችልኝ ይቺም ታዳጊ እግዚአብሔር ይርዳት
ማህሌት ሰሎሞን እግዚያብሄር ይስጥሺ እምቶጃት እመብርሀን በስራሺ በዘመንሺ ሁሉ ታስደስትሺ በጣም ነው ምወድሺ ማሂ ❤ሀኒ❤
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
ማሬ እህቴ የአዲሳባ ሰው ጥቅም መጥቀም አያውቁም አደራ በምላስ እንዳይጎድሽ ጠካራ ሴት ሁኝ ወንዶችን ተጠቀቂ መሀሌት ካንች ብዙ እንጠብቃለን እንደ ወርቁ አይተነው ከፍታላይ እንጠብቃለን በትምህርት በርች ቃለመጠየቅ ላይ በራሱ ጎበዝ ነሽ የመጄመሪያሽ አይመስልም❤
😊ደምሬኝ ውዴ
ደስ የሚል ኮሜንት እውነት ነው የአዲስ አበባ ወንዶች ከባድ ናቸው ጠንካራ መሆን አለባት
በትክክል
ፈጣሪ ይጠብቃት እምታሳሳ ልጅ ናት
@@Yhunnn435 አሜን
ሀንየን አለማድነቅ ግን አይቻልም❤❤❤ ሃንቾ በጣም እወድሻለው
ደምሪኝ ውዴ❤
በሆዳምነትዋንና በሹርሙጥናዋ አለማድነቅ አይቻልም
Yete ayachu eche@@MashoAli-tr4gf
@@MashoAli-tr4gfአንተ ቆሻሻ የምድር መሀይም ሸክም ወንዳገረድ ነህ ምነው ቁምላቸው ሞያክ ነው አይደል ሴታሴት
ምነው ከስድብ ምን ይገኛል ካልወደድሻት ለምን ገብተሽ ትከታተያታለሽ @@MashoAli-tr4gf
ሃኒ ምርጥ ባለ ልዩ ስጦታ ባለቤት ሁሌም አድናቂሽ ነኝ! እንዲህ አዳዲስ ሰዎችን እየፈለክሽ ማቅረብሽ ይበል ያሰኛል ! ብቃት እያላቸው የጋን ውስጥ መብራት ሁነው የቀሩትን ጋንኑን ሰብረው እንዲወጡና ሰገነት ላይ በሙያቸው እንዲያበሩ እያደረክሽ ነው
የፈገግታ ስታይል እንዲህ ሲሆን ነው ብዙወችን የሚስበው በስነ ሥርዓት ያደገ ሰው አነጋሩ አስተያየቱ ሁሉ ነገሩ ያስታውቃል
የኔ ቆንጆ ለወደፊቱም መልካም ዕድል ተመኘሁልሽ 🙏
ሙዚቃን ስሰማ እራሱ እሷ ናት ትዝ የምትለኝ, የኔ ቆንጆ እስኪ ትልቅ ቦታ እናድርሳት
እኔም
አማኑኔልን ስላስተዋወቅሽልን አኮራሽን!እራሽን ጠብቀሽ በርትተሽ ስሪ!you show there is much talent and beuity there🙏
ሃኒየ! የእውነት ነው የምልሽ ይቺን ልጅ ስላቀረብሻት ከምልሽ በላይ እጅግ እጅግ በጣም በጣም ነው ደስስስስስስ ያለኝ። የእውነት ይቺስ ሚስቴ ብትሆን ኖሮ ብየ ነው የተመኘሁት። ደግሞ እኮ ስታምር።
😊ደምሬኝውዴ
በጣም ነው የምወዳት ሲበዛ በጣም በጣም ጎበዝ ነች ማህሌታችን በዚው ቀጥይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን 🇪🇷❤️🇪🇹
ዋው ደስ ሲል መጨረሻሽን ያሳምረው። ሀና ልጅቱን የመከርሻት ያስጠነቀቅሻት ነገር ጥሩ ነው ተባረኪ አንችም ስራሽን የምታከብሪ የሚድያ ስነምግባር የሰው ክብር ያለሽ ስለሆንሽ አንችን ማግኘቷ ደስ ሎኛል። ለወደፊቱም ብዙ የህይወት ወሳኔወች ስለሚኖሯት አትጥፊባት
ሀኒጎበዝነች
የወዜዋ ቆንጆ ጎጃም ሰላምሽን ይመልስልን ፈጣሪ🙏
ሁለት ጎጃመኞች ትችላላችሁ ሀንኞ የኔ ሀቀኛ ስውዲሽ ዲቡሺቡሺየ ስላቀርብሺልን ደስ ብሎናል
ወላሂ እንለያለን ስልሽ❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤እውነት ነው እንለያለን
@@HdHd-ym4il ewnet nw
😊ውዴ ደምሬኝ
ሃኒዬ አመሰግናለሁ ይችን ግሩም የሆነ የጎጃም እስክስታዋን አድናቂዋ ነበርኩ እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሻት በጣም አመሰግናለሁ
ውይ ሀኒዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወዳት የሆነች ነብስ ነገር ናት ደግሞ ስታምር !!!
የኔ ቆንጆ ስታምር የንግግር ለዛዋ እውነተኛዋ ሰው፡፡ ቲክቶክ ላይ እስክስታዋን አይቸ በጣም እየገረመችኝ ነበር፡፡ ሀና የኔ ቆንጆ እንኳን ፍልገሽ አቀረብሻት ፣ መልካም እድል ለጋዋ ወጣት፡፡
😊ማሬ ደምሬኝ
ሀኒቾ እራሱ ቆንጆ እኮ ናት ወላሂ ታምሪያለሽ እህትአማቾች ትመስላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
ሀ ኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ይችን የወንዜ የሃገሬ ልጅ እንኳንም አቀረብሻት ብዙ የስራ ዕድል እንድታገኝ ስሟን ቁጥሯን አፈላለጌ አግኝቼ ነበር ግን ለማን ላቅርባት ብየ አስብ ነበር ተመስገን ባንች ሚዲያ ስላየሗት ደስ ብሎኛል❤
ጎጃም አማራ የፍቅር ሀገር የቆንጆዎች ሀገር ከዚ ዘር ስለሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤ሀኒዬ ደሜ🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤በጣም
Betammm....am damn proud of being gojame
Hanyaaa betam new.... mewidachu 😍😍😍..... Medhaneyalm yetbikachu.... Thank you 🙏🙏🙏
እኔም ጭፈራውን ባልችል የአባቴ ሀገር ጎጃም መርጦ ለማሪያም ነው
@@סמארט-ש2גእኔም ከቢቸና አለሁልሽ❤
ወይኔ፦ ሀኒዬ ቆንጆ ይህቺን ውብ ባለተሰጥኦ ልጅ ፈልገሽ አስፈልገሽ ስላቀረብሽልን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ።
ደግሞም፦ ሁሌም በአስተሳሰቧ በአመለካከቷ በጠንካራ ስራዋ እና በ ፅኑ እምነቷ የምወዳት እና የማከብራት የማለዳ ኮከቦች እንቁ ዳኛ የነበረችዋን (ማሂ ቆንጆን) እጅግ በጣም ልናመሰግናት ይገባል።
የንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ረድኤቱን አና በረከቱን ምህረቱንና ይቅርታውን ያፍስስብሽ።
😊ደምሬኝውዴ
ሀኒ ምርጧ ጎጃሜ ሺ አመት ኑሪልን !! እንወድሻለን ምርጧ አማራዊት😍
ከሳያት ደምሴ ጋር ብታገናኟት።
ሃኒቾ እጅግ በጣም አድናቂሽ ነኝ። በተለይ የምትጫወቻቸው ስራዎችሽን ሁሉንም ተከታትቻቸዋለሁ።
ለዝች ልጅም ለምታደርጊው መልካም ነገር እግዚአብሔር ይባርክሽ።
😊ውዴ ደምሬኝ
የሚገርም ጭፈራ አቤት ውበት ከአለባበስ ጋር ፈጣሪ የደሰብሽውን ያሳካልሽ በርግጥ ወደትወናው አለም ብትቀላቀሊ የምትጠቀሚው ገፀባህሪ የሚገርም ነው ሚሆነው💚💛❤
ሀኒ በሾውሽ ላይ አተሪቪው አድርገሽ ማስተዋወቅሽና በህዝብ ተቀባይነት አኝዲኖራት ማድረግሽ በጣም ደስ የሚል ድጋፍ ነው።
ውዴ ደምሬኝ
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
ሀንቾ ሎጅቱ በተፈጥሮ የተሰጣት ታለንት አላት በበቻልሽው ሁሉ ምክርሽና ክትትልሽ ባይለያት የድካምሽን ፍሬ ታይባታለሽ ብየ አስባለሁ ሌላው በተቻለ አቅም ከ ቲክቶከሮች እና ዩቲበሮች ብታርቂያት አዲስ እንደመሆኗ መጠን ሁሉም ለማግኘት ይፈልጋል አንቺ ግን ላደረግሽው ሁሉ እናመሰግናለን ክበሪልኝ
😊ማሬ ደምሬኝ
በጣም ደሥ የሚል ነው ግን ያችንም እርዳታ ይጨመር እዳሁኑ እዳልሽው እኔም እዳሠብኩት ነውና አሠራሻለሁ ያለው ሁሉ ን እዳታምን ጨላጣ ብቻ ነው ሤትነትዋን ሊጠቀሙባት ነው ብዙ ልክሥክሦች አሉና ሁሌም ከጎንዋ ሁኝላት።እንወድሻለን ሀንየ የኛ ጎጅየ ኑሪልን።
ውዴ ደምሬኝ😊
ሀናዬ በጣም ነው ምናመሠግነው የኔ አስተዋይ ትልቅ ቦታ ትደርሻለች የኔ ሳቂታ ስታምር
በርች ሀንቶ የኔፍቡሽቡሽ ❤❤❤❤እህቶቼ በርቱ አይዞን አማራየ ያልፍል❤❤❤ይነሃል እንተጋገዝእድህ አንቾማሬ ከሽግራችንግዜደራሽነሽ አንረሳሽም❤❤❤❤❤
ደምሪኝ በቅንነት እህቴ❤
ሀደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ልጅ ነች
ሀንቾ ጥሩ ሰው!! እናመሰግናለን 🙏
ደምሪኝ ውዴ
@@AyatMensur እሺ
ሀንቾ ጀግኒት ተባረኪ ከጎኗ ሁኔ ይችን ብርቅየ ተወዳጂ የማትጠገብ ቆጆ
ውዴ ደምሬኝ
ውብ ኢትዮጵያዊ እንዲ አይነት ጨዋነት የተላበሱ ልጆች ያብዛልን አለባበስሽ ያምራል
😊ውዴ ደምሬኝ
ሀና እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደዚህ አይነት የተደበቁ እንስቶችን ወደ ፊት በማወጣትሽ ልጅቷ ያገሬ ልጅ ነች።
ሃንዬ ኑሪልኝ የኛ ቆንጆ ውብ ወደፊት በትላልቅ ስራ እንደምመጪ አልጠራጠርም ❤❤❤❤
ሀኒቾዬ ክበሪልን ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንግዳ አድርገሽ ማህሌትን ስላቀረብሽልን❤❤❤
😊ውዴ ደምሬኝ
ተባረጊ ሀኒዬ ብዙ የተደበቁ አሉ ሚድያ ያሎጡ እና እድህ ሲወጡ ማስተዋወቁ ለናተትልቅ ስራ ነው ❤❤❤❤❤
😊ደምሬኝ ውዴ
በጣም ታምራላችዉ ሃንዬ አድናቂሸ ነኝ በአንች ሚድያ ስላየዋት ደሰ ብሎኛል ደግሞ በጣም ትመሳሰላችሁ::
ሀና እግዚያብሄር ያክብርሽ!! ትልቅ ሥራ ነው የሰራሽው፡፡ ልጀቷን በተመለከተ ሁሌም አንድ ነገር ብታስታውስ ደስ ይለኛል፡፡ እሱም አመጣጧ የፈጣሪ ጥሪ ያለበት ይመስላል፡፡ ይህን ጥሪ ከረሳች መቼም አትነሳም፡፡ ከአያያዝ ይቀደዳል እንዳሉ አበው ባግባቡ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
ስታምር የኔ ቆንጆ በርቺ ሃኒንም እንደምታኮርያት ተስፋ አደርጋለሁ🙏
ሀንየ❤❤🙏🙏😘ፈገግታችሁ ደስ ይላል የሁለታችሁም❤
😊ደምሬኝ ማሬ
ሃንዬ የኔ ፍልቅልቅ ሰላምሺ ይብዛ ወዳጂሺ ነኚ ከ ሳውድ አረቢያ 😍❤🎉
ሴትነትሽን ለመጠቀም ብዙዎች ብዙ ይላሉ እና ትልቅ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል, ገና ልጅ ነሽ በርቺ
በትክክል
ሐና-እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን ሁልጊዜ ጥላዋን ትጣልብሽ በቃ አንች ቅን ነሽ እመብርሃን ሁሌም ትጠብቅሽ
ሃኒቾ እናመሰግናለን 🙏እመቤት ካሳ አሁን ላለችበት ሞራል ሰጥተሽ ለዚህ አብቅተሻታል መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ🙏
ደምሪኝ ውዴ
ሀኒዬ የኔ ጀግና ሰወድሽ እኮ ትለያለሽ ❤❤❤
ሀና በጣም አደንቅሻለሁ ወገኖችሽን ስለምተግዡ ተባረኪ እህቴ
ሀኒ የኔ ማር በጣም ነወ የምወድሽ ❤ሲቀጥል ደግሞ የእውነት ይች ልጀ ፍልገሽ አፍላልገሽ እንዲህ ሚዲያ ላይ ሰላቀርብሻት እግዚአብሄር ይስጥሽ እሺ ጎጃም ሀገሬ አማሓራየ ❤❤በዛላይ ያለምንም ሚካፕ ቁንጅና ሲለካ በአማሓራ ነወ ለካ👈
እኔን የሚገርመኝ ነገር ምንድን ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ እንዳላት የምታቀው ነገር ሌላ ጭፈራ ትሽያለሽ ስትላት አልችልም አላለችም በስልጠና አዳብራ እንደምትጨፍር መለሰች።ጥሩ ነው አስተሳሰብ ሰፋ ሲል ቆንጆ ነው ።
የኔ ወርቅ የኔ ማር የኔ አማራ ደሜ በርች ሀንየ እናመሠግናለን ይችን ወርቅ ሥላቀረብሺልን
ሀኒ. የኔፍልቅልቅ. ሁሉያምርብሻል. በጣምነዉ. የምወድሸ. ፈጣሪይጠብቅሸ
ማህሌትን ፡ጠበቅ፡ አድርገሽ፡ ያዢ መልካም ፡እድል❤❤ ሃኒ፡ የመከረችሽን፡ ስሚ፡ ሁሉም፡ እንፈልግሻለን ፡የሚሉት ፡ለራሳቸዉ፡ እዉቅና፡ ለማግኘት ፡ነዉ ፡ሚዲያዉ፡ ላይ ስላዩሸ ፦ሃኒና ማህሌት ❤🙏
😊ማሬ ደምሬኝ
በጣም ስጠብቅ ነበር አንቺ ሾ
ላይ አንድ ቀን እንደማያት እርገጠኝ
ነበርኩኝ ሃንዬ እኮ የሰውን ፍላጎት
ጠንቅቃ ታውቃለች 😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘
የሚገርም ብቃት ነው በጣም ኮርተንብሻል ያገራችን ልጅ፤ ሃናንም እጅግ እናመሰግ ናለን፤አንዴ ለታወቁ ሰዎች ከማጨብጨብ ይልቅ እንደዚህ የተደበቁ ልጆችን ማውጣት ትልቅ ስራ ነው፡፡
ጎጃሜ ለዛውም ማቻክል አማኑኤል መሆኔ ሁሌም ያኮራኛል
ሐኒቾ እንዴትኮ እንደምወድሽ!
ስራዎች አሪፍ ናቸው።😍
ዋው ሀንዬ ❤አክባሪሽ❤አድናቂሽ ነኝ እዲሕነው❤ወገን❤እንዲህ ነው መረዳዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ማር ጥሩ ቦታ ላይ ዲረሽ😊😊😊
She is so cute and talented but ያልገባኝ ነገር ሌላም ልጅ እኔ ነኝ ብላ ስትቀርብ ነበር ምታቁት ነገር ካለ please ብትነግሩኝ ደግሞ ይመሳሰላሉ ሀኒም ብትነግሪን ደስ ይለናል በተረፈ ሀኒዬ በጣም ነው ምንወድሽ
You are right! I just recalled that and wondered about the other girl who claimed to perform in the same video!
The other lady was fraudulent...she should have been in jail...but no justice served
በውነት ሀና በጣም እናመሠግናለን የሁላችንም ሀሳብ ነበር ፡፡ የበለጠ አበርችልን ይችን አቁ
ፍልቅልቋ ሃኒ ተባረኪ ስወድሽ ማህደር ትልቅ ደርጃ ያድርስሽ ቅ
መህሌት ጀግና ተወዘዋዥ ናች ትልቅ ቦታ እንደ ምደርሺ አልጣራጠርም ይመችሽ❤❤❤❤❤
ሀኒዬ የበለጠ ዛሬ አከበርኩሽ የተደበቁ ልጆች ማቅረብሽ ❤
ሃንየ ይችን ቆንጆ ስላቀረብሽት ፈጣሪ ይባርክሽ የአርቱ አለም ከባድ ነዉና በደንብ ምከሪያት ሲት ስለሆነች
ይህን እድል አግኝታ ዛሬ ድጋሜ ስለመጣች ደስ ብሎኛል በርቱልን
😊ደምሬኝ ማሬ
ዋው ሀንየ ይችን የጎጃም ውብ ሰላቀረብሻት እናመሰግናለን❤
የኛ ውድ ሀኒየ ኑርልን እማ ይህው አንቺ ብትኖር ይህ ያቅምሺን ከሰውጋ አገናኛሻት የኔ ፈድሻ ባለሺበት ፈጥሪ ይጠብቅሺ የኔ ፍቅርሀኒቾ ❤❤❤❤❤❤❤
😊ዉዴ ደምሬኝ
ሃና ጥሩ ሥራ ሰርተሻል እናመሰግናለን ።ለእህታችን እድል እንድመቻችላት የሰርጉን ጭፈራ ቀርፆ ለሚዲያ የለቀቀውን ሰውን እመሰግናለን
ሀንየ የኔአስተዋይ በጣም እወድሻሐሁአደቅሻለሁ እግዚአብሔር ያክብርሽ እሷን ስላቀረብሽልን
❤❤እግዚአብሔር ይስጥሽ ሀኒቾ ማህሌት ሰለሞንም በጣም እናመሰግናለን። ነገ የተሻለ ቦታ በእናንተ እገዛና በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ የተሻለ ቦታ እንደምናያት እናምናለን።
አይገረምም እኔ ራሱ ብዙ ቦታ ላይ አይቻታለሁ. እንደዋዛ የተቀረፁ ነገር ለትልቅ ነገር ያደርሳል.
ሀኑ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤
😊ደምሬኝ
እህቴ ሆይ ጭፈራ ሐጢያት ነውና ንስሃ ግቢ፤ለሚበሰብሰው አለም ጨፍረሽ የማያልፈውን ህይወትሽን አታበላሽ፤ለንስሃ አባትሽ ተናዘሽ ቀኖናሽን ተቀብለሽ ፈጽመሽ አዲስ ህይወት ኑሪ፤ይሄ የያሽው መንገድ ግን የሰይጣን ነውና ይቅርብሽ፡፡ ወንድምሽ፡፡
@@HulegebRadio
በጣም አመስገነለሁ
ነገሩ አስገረሞኝ ነው እንጅ ዘፈን ላይ ብዙም አይደለሁም
እንዲህ አጋጣሚ አያለሁ
ሃና ጎጂዬ ይቺን ምርጥ ጨፋሪ ታዳጊ አፈላልገሽ በማግኘት ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን። በቀጣይም እንደ እህትሽ ተንከባክበሽ ትልቅ ደረጃ እንደምታደርሻት ሙሉ ተስፋ አለን።
የልጅቷ ብቃት ግሩም ነው
😊ውዴ ደምሬኝ
ሀና እጆግ ደግ ሰው ትልቅ ሰው ነሽ እግ/ብሔር ይባርክሽ ከሁሉም በላይ ምክርሽ
ወሳኝ ጉዳይ ልጅቷ የገጠር ልች ማለት ይቻላል የአዲስ አበባ ጩሊሊወች ጉዶ
እንዳይሰሯት ተከታተያት አመሰግናለሁ ሀኒ