Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምር የሀዋዝ መመለስ ደስስ ብሎኝ ብቻየን እየሳቅሁ አለቅሳለሁ❤❤❤❤
ክብርህ ይስፋ መዳኒዓለም🤲🙏 ሌሎቹንም ልባቸውን ክፈይ🤲 ወንድማችንሐዋዝ በቤቱ ያፅናህ🙏🥰
ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሀዋዝ ወንድማችን❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
😢😢ክብር ለመዳኒሐለም ወንድማችን እንኳን መጣክ
በጣም ሃዋዝ የተናገረው መልዕክት ለሌሎችም ቫኪውም ውስጥ ላሉ ትልቅ ማንቂያ ነው።
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን❤❤
ሀዋዝዬ እንኳን በደህና መጣክ ወደ ቤትክ
እልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
ሃዋዝ ደስ ብሎናል ወንድሜ
የእውነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ በጣም ደሰ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
MEDHANEALEM ABBATE KIBIRE LE ANTE YIHUN wendemoche ewunet new ufffffffffff AMILAKA EGZIABHER TEMESGEN 😭😭😭
ደምረነ ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ ፈቃደከ🥰 እልልልልልልልልልልልል🙏
ያነበበና ያስተዋለ ከቤተክርስቲያን አይወጣም!!! አለምን የናቀ ይመለሳል! ኑ ተመለሱ
እልልልልልልልልልልልል❤
ክርሰቲያን ተርጋግቶ ይመረምራል እንጂ በስሜት ደስ ብሎናል በተመለሰ በወጣ ቁጥር ማግነን ያሳፍራል መንፈስን ሁሉ መርምሩ የተባለው የህፃናት ጫወታ አይደለም ከዚህ በፊት ያደጉበትንቤተክርስትያን ምን ሲያሴሩባት እንደነበር የሆላ ታሪካቸውን መርምሩ መድረኩን ነው የሜፈልጉት
ለምንድ ነው ይህን ያህል የእየሱስን እናት የጠሏት ? እኔ ከዼንጤ የወጣሁበት ትልቁ ምክንያት አንዱ ይሄ ነው ! ብዙ ጊዜ ሕሊናዬን እረፈት የሚነሳኝ ነገር ቢኖር የማሪያም ነገርና እየሱስን ወደውና አምነው ሕይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ቅዱሳንን አጥብቀው መጥላታቸው ነው ። ምክናያቱም ሰይጣን ለእግዛቢሄር የታመኑትን ይጠላል ፣ ይፈትናል ወደ ሞትም ይወስዳል የሚለውን ስመለከት እውነትም ዼንጤዎች የእየሱስን ስም አብዝቶ በመጥራት የተደራጁ ነገር ግን ሰዎችን ወደ ጥልቁ ለመውሰድ የሰይጣን የበኩር ልጆች እንደሆኑ ተገለፀልኝ ። እግዛቢሄር ይመስገን አሁን ያለሁበት ኦርቶዶክስ እውነትም የእየሱስ ቤተክርስቲያን ናት !!!!
ክክክክ አረ ጴንጤ ነበርኩ ጴንጤዎች እንደ እናንተ ለስዕል እና ለፍጡራን አይሰግዱም ለአንዱ ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ
ከክርስቶስ ውጪ እንደኔ ካፈር ለተሰሩት አልሰግድም
ተመሰገን እሰዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል
ወደ እመቤታችን በቀረባችሁ ቁጥር እርሱን ስሙት የምትል(ወደ እግዚአብሔር ወደ ልጇ) እናት ናት።🙏🙏🙏
ያዳነኝ አውቀዋለው የሞተልኝ እየሱስ ነው። ሌላው ቢሞት ለራሱ ቢኖር ለራሱ ነው።
ዼንጤዎች ገድል እያላችሁ ተንጨርጨሩ እኛ የተወደደ ቀን እያልን እየዘመርን ፣- ሁሉም ሰው ወደ እግዛቢሄር ቤት ኦርቶዶክስ እየጎረፈ ነው ።
መምጣታቸውን እልል ብለንም ነቃ ብለንም ነው የምንቀበለው ብዙ እቅድ ያላቸው ሰዎች ስላሉ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🙏
ገብቶ ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣል ወንጌል ይቀጥላል❤❤❤❤
Weyne yohadeye
አኬ ነፍስ የሆነ ሰው😂😂😂😂😂ክርስትናን አኬጋ መጥተህ መተቸት አይቻልም💪💪💪💪
መቸም አይመለስም አትድከም
የተናገረዉ ሀዋዝ አይሰማም? ተመለሰ ምንም ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ በትክክል የሚሰበክባት ናት❤❤❤❤❤
የሰውየው ፓለቲካ በእመቤታችን ጉዳይ ጥያቄ ስለበዛባቸው በዚ ዶክተር ተብዬ ዘለፍ ፕሮቴስታንቶችን እዚው የመፅሀፉ ቅዱስ ክፍል ላይ ብቻ ተቸንክረው እንዳቀሩ ነው የሚፈልጉት ለምን ይህ ሰው በነሱ ዘንድ ሊቅ የተባለ ግን በኛ በኦርቶዶክሳውያን ሚዛን ሲታይ ምንም የማያውቅ ደነዝ መሆኑን ነው ያሳየን።
በጣም የሚገርመኝ ነገር ዼንጤዎች :- መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ ዝም እንላለን ይላሉ ። ነገር ግን ማሪያም ልጅ አላት ለማለት ይቻላቸዋል ! መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ ዝም እንላላ እዚህጋ አየሰራም ፣ በርግጥም የእየሱስ እናት ይጠላሉ እየሱስን አይወዱትም ?
ማርያምን እኖዳታለን ጌታዋን ያከበረች ናት። አታማልድም አይሰገድላትም አይዘመርላትም። ከሐዋርያት ጋር ተንበርክካ የፅለየች ቅድስት ናት እናከብራታለን❤❤❤
ዳኒዬ መዋረድ ማይሰለቸው ነገርስ ቤተሰቦች 😂
አይ እናንተ ናቹሁ አሁን ዶር ተስፋዬ ሮበልን የምትናገሩት ምን ያድርግ የተፃፈውን ከማንበብ በስተቀር እንደ እናንተ ያልተፃፈውን ከሞት ተነሳች ይበል በስዕሏ ፍት ስገዱ ይበል አልተፃፈም እስክ ጥቀስ የትኛው ሐዋርያ ነዉ ከክርስቶስ ለላ የሰበከ ወዮላቹሁ የዘመኑ ፈሪሳውያን ጌታ ይግለፅላቹሁ ልክህ እንደ ቅዱስ ጳዉሎስ
ሉቃስ 15¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤⁶ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል።⁷ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።⁸ ወይም አሥር ድሪም ያላት አንድ ድሪም ቢጠፋባት፥ መብራት አብርታ ቤትዋንም ጠርጋ እስክታገኘው ድረስ አጥብቃ የማትፈልግ ሴት ማን ናት?⁹ ባገኘችውም ጊዜ ወዳጆችዋንና ጐረቤቶችዋን በአንድነት ጠርታ፦ የጠፋውን ድሪሜን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ትላቸዋለች።¹⁰ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል። “ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።” - ሉቃስ 15፥24 እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
😂😂😂😂በገድል እናውራ አላለም 😂😂😂😂ገድልታረክነው ሰው ኢየሱስን በመምሠል ህይወት ውሰጥ እንዴት ማደግ እንዳለበት ሚያይበት ነው።
የአቋም መግለጫ አስመሰለው
የምር የሀዋዝ መመለስ ደስስ ብሎኝ ብቻየን እየሳቅሁ አለቅሳለሁ❤❤❤❤
ክብርህ ይስፋ መዳኒዓለም🤲🙏 ሌሎቹንም ልባቸውን ክፈይ🤲 ወንድማችንሐዋዝ በቤቱ ያፅናህ🙏🥰
ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሀዋዝ ወንድማችን❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን
😢😢ክብር ለመዳኒሐለም ወንድማችን እንኳን መጣክ
በጣም ሃዋዝ የተናገረው መልዕክት ለሌሎችም ቫኪውም ውስጥ ላሉ ትልቅ ማንቂያ ነው።
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ተመስገን❤❤
ሀዋዝዬ እንኳን በደህና መጣክ ወደ ቤትክ
እልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
ሃዋዝ ደስ ብሎናል ወንድሜ
የእውነት ነው እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ በጣም ደሰ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
እልልልልል ተመስገን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
MEDHANEALEM ABBATE KIBIRE LE ANTE YIHUN wendemoche ewunet new ufffffffffff AMILAKA EGZIABHER TEMESGEN 😭😭😭
ደምረነ ምስለ ኩሎሙ ቅዱሳን ምስለ እለ ገብሩ ፈቃደከ🥰 እልልልልልልልልልልልል🙏
ያነበበና ያስተዋለ ከቤተክርስቲያን አይወጣም!!! አለምን የናቀ ይመለሳል! ኑ ተመለሱ
እልልልልልልልልልልልል❤
ክርሰቲያን ተርጋግቶ ይመረምራል እንጂ በስሜት ደስ ብሎናል በተመለሰ በወጣ ቁጥር ማግነን ያሳፍራል መንፈስን ሁሉ መርምሩ የተባለው የህፃናት ጫወታ አይደለም ከዚህ በፊት ያደጉበትንቤተክርስትያን ምን ሲያሴሩባት እንደነበር የሆላ ታሪካቸውን መርምሩ መድረኩን ነው የሜፈልጉት
ለምንድ ነው ይህን ያህል የእየሱስን እናት የጠሏት ? እኔ ከዼንጤ የወጣሁበት ትልቁ ምክንያት አንዱ ይሄ ነው ! ብዙ ጊዜ ሕሊናዬን እረፈት የሚነሳኝ ነገር ቢኖር የማሪያም ነገርና እየሱስን ወደውና አምነው ሕይወታቸውን አሳልፈው የሰጡ ቅዱሳንን አጥብቀው መጥላታቸው ነው ። ምክናያቱም ሰይጣን ለእግዛቢሄር የታመኑትን ይጠላል ፣ ይፈትናል ወደ ሞትም ይወስዳል የሚለውን ስመለከት እውነትም ዼንጤዎች የእየሱስን ስም አብዝቶ በመጥራት የተደራጁ ነገር ግን ሰዎችን ወደ ጥልቁ ለመውሰድ የሰይጣን የበኩር ልጆች እንደሆኑ ተገለፀልኝ ። እግዛቢሄር ይመስገን አሁን ያለሁበት ኦርቶዶክስ እውነትም የእየሱስ ቤተክርስቲያን ናት !!!!
ክክክክ አረ ጴንጤ ነበርኩ
ጴንጤዎች እንደ እናንተ ለስዕል እና ለፍጡራን አይሰግዱም
ለአንዱ ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ
ከክርስቶስ ውጪ እንደኔ ካፈር ለተሰሩት አልሰግድም
ተመሰገን እሰዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልል
ወደ እመቤታችን በቀረባችሁ ቁጥር እርሱን ስሙት የምትል(ወደ እግዚአብሔር ወደ ልጇ) እናት ናት።🙏🙏🙏
ያዳነኝ አውቀዋለው የሞተልኝ እየሱስ ነው። ሌላው ቢሞት ለራሱ ቢኖር ለራሱ ነው።
ዼንጤዎች ገድል እያላችሁ ተንጨርጨሩ እኛ የተወደደ ቀን እያልን እየዘመርን ፣- ሁሉም ሰው ወደ እግዛቢሄር ቤት ኦርቶዶክስ እየጎረፈ ነው ።
መምጣታቸውን እልል ብለንም ነቃ ብለንም ነው የምንቀበለው ብዙ እቅድ ያላቸው ሰዎች ስላሉ በርቱ የተዋህዶ ልጆች🙏
ገብቶ ብዙዎችን ወደ ጌታ ያመጣል ወንጌል ይቀጥላል❤❤❤❤
Weyne yohadeye
አኬ ነፍስ የሆነ ሰው😂😂😂😂😂ክርስትናን አኬጋ መጥተህ መተቸት አይቻልም💪💪💪💪
መቸም አይመለስም አትድከም
የተናገረዉ ሀዋዝ አይሰማም? ተመለሰ ምንም ይሁን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ በትክክል የሚሰበክባት ናት❤❤❤❤❤
የሰውየው ፓለቲካ በእመቤታችን ጉዳይ ጥያቄ ስለበዛባቸው በዚ ዶክተር ተብዬ ዘለፍ ፕሮቴስታንቶችን እዚው የመፅሀፉ ቅዱስ ክፍል ላይ ብቻ ተቸንክረው እንዳቀሩ ነው የሚፈልጉት ለምን ይህ ሰው በነሱ ዘንድ ሊቅ የተባለ ግን በኛ በኦርቶዶክሳውያን ሚዛን ሲታይ ምንም የማያውቅ ደነዝ መሆኑን ነው ያሳየን።
በጣም የሚገርመኝ ነገር ዼንጤዎች :- መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ ዝም እንላለን ይላሉ ። ነገር ግን ማሪያም ልጅ አላት ለማለት ይቻላቸዋል ! መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ ዝም እንላላ እዚህጋ አየሰራም ፣ በርግጥም የእየሱስ እናት ይጠላሉ እየሱስን አይወዱትም ?
ማርያምን እኖዳታለን ጌታዋን ያከበረች ናት። አታማልድም አይሰገድላትም አይዘመርላትም። ከሐዋርያት ጋር ተንበርክካ የፅለየች ቅድስት ናት እናከብራታለን❤❤❤
ዳኒዬ መዋረድ ማይሰለቸው ነገርስ ቤተሰቦች 😂
አይ እናንተ ናቹሁ አሁን ዶር ተስፋዬ ሮበልን የምትናገሩት
ምን ያድርግ የተፃፈውን ከማንበብ በስተቀር እንደ እናንተ ያልተፃፈውን ከሞት ተነሳች ይበል
በስዕሏ ፍት ስገዱ ይበል አልተፃፈም
እስክ ጥቀስ የትኛው ሐዋርያ ነዉ ከክርስቶስ ለላ የሰበከ
ወዮላቹሁ የዘመኑ
ፈሪሳውያን ጌታ ይግለፅላቹሁ ልክህ እንደ ቅዱስ ጳዉሎስ
ሉቃስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ባገኘውም ጊዜ ደስ ብሎት በጫንቃው ይሸከመዋል፤
⁶ ወደ ቤትም በመጣ ጊዜ ወዳጆቹንና ጐረቤቶቹን በአንድነት ጠርቶ፦ የጠፋውን በጌን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ይላቸዋል።
⁷ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
⁸ ወይም አሥር ድሪም ያላት አንድ ድሪም ቢጠፋባት፥ መብራት አብርታ ቤትዋንም ጠርጋ እስክታገኘው ድረስ አጥብቃ የማትፈልግ ሴት ማን ናት?
⁹ ባገኘችውም ጊዜ ወዳጆችዋንና ጐረቤቶችዋን በአንድነት ጠርታ፦ የጠፋውን ድሪሜን አግኝቼዋለሁና ከእኔ ጋር ደስ ይበላችሁ ትላቸዋለች።
¹⁰ እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል። “ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።”
- ሉቃስ 15፥24
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
😂😂😂😂በገድል እናውራ አላለም 😂😂😂😂ገድልታረክነው ሰው ኢየሱስን በመምሠል ህይወት ውሰጥ እንዴት ማደግ እንዳለበት ሚያይበት ነው።
የአቋም መግለጫ አስመሰለው
ሃዋዝ ደስ ብሎናል ወንድሜ
የአቋም መግለጫ አስመሰለው