ስለ ዘማሪ ሐዋዝ ወንድሞች ደስታቸውነ ገለፁ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
Вставка
- Опубліковано 28 лис 2024
- ለጳውሎስ ፍቃዱ የተሰጠ መልስ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
ለጳውሎስ ፍቃዱ የተሰጠ መልስ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
ለጳውሎስ ፍቃዱ የተሰጠ መልስ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, አክሊል አኬ
እኔ እራሴ አኬ እጅግ በጣም ነው ልቤ የሚያዝነው መጨረሻቸው አምሮ ባይ ተመልሰው ባየሁ እነ በጋሻው፡፡ ብቻ መጀመሪያቸውን አይቶ ክፉ ነው የቀናባቸው በእውነት 😢😢 ክርስቶስ ልባቸውን ይመልሰው
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን! የጠፉትን በጎች ድንግል ማርያም ወደ እውነተኛዋና ቀጥተኛዋ ሃይማኖት ትሰብስብልን።
እኔ እራሱ የሱ መዝሙር ስሰማ ይናፍቀኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን መመለሱ ስሰማ ደስታዬ ወደር የለዉም ❤️❤️❤️❤️
ኡፍፍፍፍፍ የኔ መድሀኒአለም ምን ይስነዋል 😥😥😥😢😢😢😍😍ተመስገን
የኔ የብቻዬ መዝሙር በጭራሽ ዉሰጤን እንደወጣ ስለማልቆጥረዉ የፀሎት መዝሙሬ የኔ የግሌ የሃዋዝ ስጦታ ለመቅደሱ የሰጠዉ የንሰሃ መዝሙሬ ጌታሆይ በግዜዉ አበራኸዉ አኪዬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የማነባበት ኡኡኡኡኡ ያለሱ ማን አለን ብቻዬን የምፈወስበት ተጋሩት ይህንን ደስታ እልልል እልልልል እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን
😢ወደር ያጣውለት ደስታ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ዛሬም ልጆቹን ይሰበስባል😊
እንኳደህናመጣህወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤ ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እልልልልል ተመሰገን አንኳን ደናመጣህ ወንድማችን ክብር ልድንል ማርያም ይሁን እግዚቢሔር ይከበር ይመሰገን
ድንቅ ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመገን ሌላ ምን ይባላል
እግዚአብሔር ይመስገን ስላደረገልን ነገር ሁሉ ተመስገን
እግዚያብሔር ይመስገን ሐዋዝ በመመለሱ ደስ ብሎኛል እልልልልልል❤❤❤
Amen amen 🙏🙏🙏
እልልልልልልልል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
Elelelelelelelele zmare melak yasemalin
እልልልልልልል ጌታሆይ ለሁሉም ልቦና ስጥልን
እጀግ እግዚአብሔር ስለ ብላቴናዉ ሃዋዝ አመሰግነዋለዉ እግዚአብሔር አምላክ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስምህ ከፍይበልል አኬ እጅ ልበ ንፁህ ሰዉ ነህ ፣ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ምንም አይንካህ ለመንጋዎቹ በር ያድርግህ ትሁት ሰዉ
ሃዋዝን በደስታ እንባ ነዉ የምቀበልዉ ግን በእኔ ዘንድ አልወጣም ነበር 😭😭😭😭😭😭😭🎁😭😭😭😭
ስለ ሁሉም ነገር አቤቱ እንወድሀለን
Egziabher abat yimesgen
አ ልበረቱልን,❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደና ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ደና መጣልን ወንድማችን በጣም ነዉ ምኖድ
እግዚአብሔር ይመሰገን
እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
እልልልልልል ❤❤❤❤❤❤
Egzihabiher yimesgen
egzihebera ymesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አል በርቱልን
❤
እኔ እመቤታችን ተማጽኜ ነበር ሃዋዝ እንዲ መለስ ደሞ እንደሚመለስ አውቅ ነበር
ELLLLLLLLLLLLLLLLLLL
Hawaz enquan wede kestna metah. Wondmoch demo sle enante egziabher amesegnalew
በቃ የዘበነን ተረት ተረት ጠጣ ከእውነት እዴት ፈጥናችሁ ፈቀቅ አላችሁ
ክእዩ ጩፋ ሶፍት የቀሲስ ዘበነ ትምህርት እውነት ነው ይመረጣል ልቦና ይስጥ🙏🏾
ካራቴ እና ዳንስ ነው እንጂ@@Kuki_Bela
ቀጣፊ! አንሰማችሁም ይልቅስ ሳይመሽ ወደ አንዲቷ ክርስቶስ ወደ መሰረታት ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሱ አሁን ያለላችሁት 30ሺ አይነት ውስጥ ነው!!! ማፈሪያ ንገሩኝ ባይ
ተረቱስ ያንተ ነው፣
በአፍህ እየሱስ አየሱስ በግብርህ እርኩስ እረሰኩስ የምትጫወተው።
እግዚ አብሄር ልቦና ይስጥህ
ካካካ አባቴ የሉተር የካልቪን የዥውንግሊ የአርሜኒስቶቹ (52)ሺ ቦታ የተበጣጠሰው እየሱስ ሀሰተኛ መላው አውሮፖን ሰዶም ያደረገ ከልት የሆነ አስተምሮ ነው ይልቅ አምልጥጥጥጥ😅😅😅
እግዚአብሔር ይመሰገን