bermel Georgis እኔ አምላክ ነኝ ብሎ ሲለኝ ተንቀጠቀጥኩ ከፀበሉ እስከ ሰማይ መሰላል ተተክሎ አሳየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 152

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Рік тому +51

    ,ሰማህቷ ቅድስት አርሴማ ከብዙ ፈተና አወታኛለች ክብር ምስጋና ይግባት ሰማህቱ ለቦታህ አብቃን

    • @almaztube1097
      @almaztube1097 Рік тому +3

      Enem sematu qidist Arsemaa temri sertalnyale

    • @hsgfshwhsbsvsfv9988
      @hsgfshwhsbsvsfv9988 Рік тому

      አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልል፫ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Рік тому +2

      ሰማእቱ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

    • @eeisaytadal4011
      @eeisaytadal4011 9 місяців тому

      እናቴ አርሴምየ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ምኞታችን አሳካልን😢😢

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Рік тому +6

    የአገልጋዮቹን ትህትና መግለጽ ይከብዳል አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ብርታቱን ይስጣቸዉ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትመስገን ሊቀ ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን።

  • @hsgfshwhsbsvsfv9988
    @hsgfshwhsbsvsfv9988 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሆይ ማረኝ ፫ይቅር በለኝ😭😭😭😭 ለሁላችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህቶቼ ና ወንድሞች ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ና አለሙ ብላችሁ🕯🕯🕯❤❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Рік тому +4

    በእውነት ፈረስ እየሄዴ ነው የሚመስለው በሥላሴ ስም ኡፍ በጣም ነው የጓጓሁት ለደጁ እንድያበቃን ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ

  • @tgtube845
    @tgtube845 Рік тому +3

    ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥራኝ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Рік тому +12

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልል በረከቱ ይድረሰን ቅዱስ ጌዎርጊስ ❤❤❤❤

  • @mikafikadu7968
    @mikafikadu7968 Рік тому +2

    ክብር ምስጋና ለሰማአቷ አምላክ ለእግዝብሕር ይሁን ወለደ ለጊዮርጊስ ነኝ ለበቱ እንዳበቃኝ በፀሎት አስብኝ

  • @liyuasefa
    @liyuasefa Рік тому +1

    በእውነት ድንቅ የእግዚአብሄር ታአምር በዘመናችን ማየታችን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ፀበሉ ወደላይ ሲወጣ ነጫጭ ፈረሶች እግራቸውን ወደላይ የሚጋልቡ ይመስላል አባታችን ሰምአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያብቃን🙏🙏🙏

  • @SebleManche
    @SebleManche Рік тому +2

    ሁላችንም ለሰመአቱ ቅዱስጊዮርጊስ ደጅለመርገጥያብቃን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Рік тому +7

    ,ምስክርነት ለመስማት እርጫየ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +4

    አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ ለፀበሉ አብቃን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @workiyekebede5293
    @workiyekebede5293 Рік тому +1

    አላዬ እና ዘማሪ ዳዊት እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ። አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸጋና በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Рік тому +3

    በጉጉት ለሞት ነው ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤

  • @hirut1807
    @hirut1807 Рік тому +7

    ወይኔ ሰማእቱ በጉጉት ሞትኩኝ እባክ ለደጅክ አብቃኝ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Рік тому +4

    እእእእእእእእእልልልልልልልልል ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @AtedeTebkie
    @AtedeTebkie Рік тому +2

    ሠማአቱ ሀያሉ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ፈውሠኝ አባቴ 😢😢😢😢😢😢

  • @Abrilala
    @Abrilala Рік тому +45

    የዘወትር ስራዬ አድርጌዋለሁ እናንተን መከታል አዲስ ምስክርነት ፍለጋ አዲስ የመዳን ተስፍ ሰማቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ክበርልን ልልልል በሉ።🙏🙏🙏🙏እንደ ሁሌው ወለተ ማርያም ብላቹ አስብኝ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 Рік тому +2

      እልልልልልልል

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Рік тому +1

      በጣም ጉጉት አለኝ ቅዱስ ጌወርጊስ ለቦታው እንዲያበቃኝ በፀሎት አስቡኝ ወልደ ስላሴ ብላችሁ

  • @HhhhJhh-s3e
    @HhhhJhh-s3e Рік тому +2

    አሜንአሜንአሜን❤

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Рік тому +3

    እግዚአብሔር:ለደጁ :ያብቃን::❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    ግሩም ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Рік тому +2

    እግዚኣብሔር ሰራ ድንቅ ነዉ ሰማእቱ ቅድሰ ጊዯርግሰ ለኔም ይድረሰልኝ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому +1

    እባክክ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስስስስ ለደጅክ አብቃኝ ስደት ሰልችቶኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Рік тому +2

    የሁላችሁም በረከታችሁ ይደርብን ። ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃኝ ፈቃዱ ይሁን።

  • @EMUkIFLU
    @EMUkIFLU Рік тому +2

    ጉጉቱ ገደለኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልክብር ተመስገን ጌታየ

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Рік тому +1

    ሁላችንም እንደጀ ይብቃ በእውነት እኔ በቤተች

  • @TiregoMolla
    @TiregoMolla 11 місяців тому

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም ለደጂህ አብቃኝ😢😢

  • @thehaytesfaye9674
    @thehaytesfaye9674 11 місяців тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቋራ አሸዋ ማዶ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቃኝ ብዩ ደጅ ጠንቼ ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኃላ ፈቅደህልኝ ለደጁም አበቃህኝ በአንተ ፍቃድ በሠማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት እና ፀሎት ብዙ ነገር ተደረገልኝ አምላኬም አደረክልኝ ተመስገን!!! የሠማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እያደረክልኝ ስላለው ሁሉ አመሰግናለሁ ወደፊትም ስለምታደርግልኝ ሁሉ አመሰግናለሁ አሜን ፡፡ አምላከ ጊዮርጊስ ማረኝ! አምላከ ጊዮርጊስ ራራልኝ! አምላከ ጊዮርጊስ እዘንልኝ አሜን!!!

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 Рік тому +5

    በርሚል ትአምረኛ ፀበል ለሁላችንን ይፈውሰንን

  • @almazkebede5176
    @almazkebede5176 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል
    ሰማእቱ በሆነ ተአምር ለድጅ አብቃኚ አባቴ❤❤❤

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f Рік тому +2

    እግዚአብሔር ያያቹህ ትክክል እኔ አምናለሁ ስላሴን እውነታቹህን ነው በአካል ይታያል ማለት በራይ ተግታቹህ ፀልዩ ብቻ❤❤😭😭😭😭💗💗✝️🤲

  • @R_a_c_h_e_l12
    @R_a_c_h_e_l12 Рік тому

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን🙏🙏🙏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Рік тому

    አቤት መታደል እረ ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @lemlemberhane6767
    @lemlemberhane6767 6 місяців тому

    ለቤቱ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰመአቱ

  • @ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ

    እልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ ስማቱየ ለኛም ይድርስልን

  • @mesekytesfy2031
    @mesekytesfy2031 Рік тому +1

    ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኞ

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 Рік тому +1

    ምርትገለጎ ኪዳነምህረት ፀበልንም አስጎብኙን ከበርሜል ጊዮርጊስ ጋር ተመሳሳይ ፀበል ነው።

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam Рік тому

    በርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስለደጅህ አብቃኝ::

  • @Tiruneshwale
    @Tiruneshwale Рік тому +1

    ሰማዕቱ በምህረትህ ጎብኘኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @TijistBeqele-uq5bz
    @TijistBeqele-uq5bz Рік тому +1

    ኡፍፍፍ ደስ ሲል ፅበሉ ምናለ ምንዮቴ ተስክቶ ቁጭ ብል ፅበሉ ስር 🥺🥺🥰

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 Рік тому +1

    ተመስገን መድሃኒያለም ለደጁ ያብቃን ❤❤❤

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 Рік тому

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔንም እንዳትረሳኝ ኣደራህን

  • @gir9108
    @gir9108 Рік тому

    የሰመዓቱን ፀበል ማየት የዚህች አለም ከንቱነነት ያየሁበት ሰለሆነ ደስተኛ ነኝ❤ አላየ ደግሞ ❤❤❤❤

  • @temesgenfetari7680
    @temesgenfetari7680 10 місяців тому

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ይመስገን ተመስገን 💐🌹🌹💐💐💐🌹🌹🌹💐💐💐🌹🌹❤️💒🌹💒💒💒💒💒💒❤️✝️✝️❤️❤️💒🌹🌹🌹❤️💒

  • @Keyehulum
    @Keyehulum Рік тому

    የክርስትና አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በድንግል ማርያም ስም ልለምንህ በታምርህ ለቦታህ አብቃኝ አንተ አጥምቀኝ ሰማዕቱ 25/05/2016ዓ.ም

  • @waggiwaggi4869
    @waggiwaggi4869 7 місяців тому

    ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችው አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 11 місяців тому

    እንደው አኤልሻዳይ ማህበር እግዚአብሔር ይባርካቹ በረከቱ ይሙላላቹ እኛንም ለደጁ ያብቃን

  • @ዝናሽየድንግልማርያምልጅ

    AMEN AMEN AMEN

  • @birhanetigabu4940
    @birhanetigabu4940 11 місяців тому

    ታድላችሁ እኔማ በጉጉት ልሞት ነው ሠማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @workeworke180
    @workeworke180 7 місяців тому

    ወይኔ ከ2007 ጀምሮ ነበረ እያሉ የሰማሁ መሠለኝ እስከ ዛሬ ግን የት ነበርኩ😢😢😢 ወንድማችን አላዬ ምን ልበልህ ቃል አጣሁልህ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ቤተሰብህ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Рік тому +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Рік тому +1

    ቅዱስጊወርጊስ ሀጣተኘዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልስ❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Рік тому

    አንድቀን ለደጁ እንደምበቃ አምናለው ሰማዕቱ ወንድሜን በለተቀኑ የተወለደበት የናቴ የሀገራ ታቦት ነው። ከአንደበቴ በፀሎት ሰአት ድረስልኝ ብዬ እለምነዋለው ለደጁ ያብቃኝ ከስደት ለምስክርነት ያብቃን

  • @kytyirgu7920
    @kytyirgu7920 4 місяці тому

    እሰይ ይህን አባት የኔ ማዕረግ ለቤትህ እብቃን

  • @gir9108
    @gir9108 Рік тому

    ይህን ምስክርነት ሰላየሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ።ኤልሻዳዮች በርቱ 🙏❤

  • @MeseretJeme
    @MeseretJeme Рік тому

    Amen.amen.amen

  • @GebeyehuAyalew
    @GebeyehuAyalew 11 місяців тому

    አላየ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ፈተና ሁሉ ይጠብቅህ !
    ሼር ሼር ላይክ ላይክ አድርጉ
    በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪህን አስብ
    አንተ ነህ ምሳሌያችን
    ዶርቃ ሚዲያ 100k በቅርብ ቀን .....
    ቅዱስ ጊወርጊስ ለቦታው ያብቃህ በሉኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ! ወልደ ሰንበት

  • @waggiwaggi4869
    @waggiwaggi4869 7 місяців тому

    .ሰመአቱ አባቴ እንደበደሌ ሳትመለከት በቸርነትህ በምህረትህ ለተቀደሰ ለቤትህ አብቃኝ

  • @tsegeradasisay9707
    @tsegeradasisay9707 Рік тому

    የውስጤን ምነግረው ብዙ ነበረ ለሰማቱ ግን ደጅ መርገጥ አልችልም የመክፈል አቅም የለኝም በቸርነቱ ለደጁ እስቂያበቃኝ ፅበል ያላቹ እባካቹ ስጡኝ

  • @teebh7448
    @teebh7448 Рік тому +1

    እውነት የኔ ቤተስብች እደሂዱ እፈልጋለሁ በፀሎት አስቡልኝ 😢

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj Рік тому

    እልልልልልልልልአባቴ ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Рік тому +1

    ሎቱ ስበእት ይሂ የክርስቶስን ኃይል አለመቀብል ቃሉ ጠማማ ትውልድ ይል እይደል እኔ በሪሴ 100% አምናለው ባልመጣም መድህን አለም እኪፊቅድ የማያምኑ ብፅሀን ናችው

  • @brktihagos1925
    @brktihagos1925 Рік тому

    ሰማእቱ የጠየቅኩሁን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ደርሰህ ረድተሀኛል እንድያው ፍቃድህ ሁኖ ለደጅህ ኣብቃኝ ኣብቴ😢😢

  • @manuel2445
    @manuel2445 Рік тому

    Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 Amen Amen Amen 💚 💛 ❤ Amen Amen Amen 💚 💛 ❤

  • @ufhhrb4025
    @ufhhrb4025 Рік тому

    በእውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጉጉት ለሞት ነው ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቅኝ እግዚአብሔር ሆይ ወንድሜ እኔ እህቴ 25 አመት ሙሉ ሰይጣን አስሩታል እባክህ ወስድልኝ እኔ ውጭ ነኝ ያለሁት ነገርኝ

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 8 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN lanit ydarasaw lagam based at lalanu yedareselen AMEN AMEN AMEN

  • @UaeDxb-wj8px
    @UaeDxb-wj8px Рік тому

    ሰማአቱለደጂህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏❤🙏

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Рік тому

    Ameen Ameen Ameen
    Elelelelelelee
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele
    Elelelelelele mezigan laamilake kidus giyorgise yihun lanate yedarase lenyam yedarase ameen

  • @gelilamussie7856
    @gelilamussie7856 Рік тому

    ሠማህቱ ለደጅህ አብቃን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Рік тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @TigistTolcha
    @TigistTolcha Рік тому

    Inyanim leza yabkan ❤amen

  • @meseretabraham8687
    @meseretabraham8687 Рік тому

    Amen 🙏

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Рік тому

    Degemeke terane amen elllllllll

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Рік тому

    ሰማዕቱሆይ እኔንምአስበኝ

  • @hailemariamsintayehu1872
    @hailemariamsintayehu1872 11 місяців тому

    ገና ሳይናገር ፀበሎ በፈረስ ቅርፅ ይፈሳል ሳይል ነበረ የሰማአይቱን ነጭ ፈረስ ምስሉን በእስክሬን ያየሁት ኸያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ጉጉትና በደስታ ነበረ ታምሩን ሲናገሩ የምሰማው የነበረው እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ለደጁ አብቃኘ።

  • @Alem23-n
    @Alem23-n Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ታምር ነው

  • @gezetekle
    @gezetekle Рік тому

    እኔም ለዚህ ያብቃሽ በሉኝ

  • @kebededawit108
    @kebededawit108 Рік тому +2

    እግዛቤር ሁሉንም በቋንቋውነው የሚያናግረው. የሚጠየቀው ሠውዬ. መጣም ይገርማል. በእንግሊዝኛ. Do you know me, I'm god , ብሎ በእንግሊዝኛ አናገረኝ ብሎ ሢናገር. በጣምነው የደነገጥኩት. ጠያቂውም እንደቀላልነው ያሥተናገደው. በጣም ይገርማል.

    • @sindiusindiu
      @sindiusindiu Рік тому +4

      ምን ያስገርማል በእንግዚለኛ ሰለ መለሰለት ሁሉን የፈጠረ ሁሉን ያዘጋጀ አምላክ ስለሆነ ያለ እርሱ ምንም የሆነ ነገር ስለሌለ😊😊😊😊

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому

      God endih new mitsafew god kehone letaot new wendem

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @FerewoniAsheber
    @FerewoniAsheber Рік тому

    Ezabhre ymasgn plc praying for me❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲💐💐

  • @Orthodox72122
    @Orthodox72122 Рік тому

    አሜን

  • @SelamBd
    @SelamBd 9 місяців тому

    ጊዬርጊስ ጥራኝ እኔንም ሀጢይተኛዋን

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 Рік тому +1

    ሰማዕቱ አባክህ ልምጣ ፍቀድልኝ ???

  • @AlemazGemechu
    @AlemazGemechu Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @ፍቅርየማሪምልጅ

    ሰማእቱ፡ቅዱስ፡ገወርጊ፡ለቦታው፡እስተምታበቃስ፡በፀሎታችሁ፡አስቡኝ፡ፀዳለ፡ማሪያም፡ብላችሁ፡በስደት፡ነው፡የምኖረው

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Рік тому

    AMEN amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tsion-yilma721
    @tsion-yilma721 Рік тому

    Semeatu ledejih abkagn 😢

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Рік тому

    በጣም ጥሩ ነገር ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን !!! ነገር ግን አድማጭ ጆሮ ከመድረሱ በፊት አድምጣችሁ edit አድርጋችሁ አውጡ። ለምን ቢባል አላዬም ዲያቆን ደረጀም በእኩል እያወራችሁ ነበርና አስተካክሉ። ይህንን ቅዱስ ቦታ እንድንረግጥ እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @YaredAlemu-n1z
    @YaredAlemu-n1z Рік тому +2

    ምን ማለቱ ነው እግዚያብሄርን እንግሊዛዊ ሊያረገው ነው ወይስ ቋንቋ ማወቁን ሊነግረን፡ በቅድስናው ስፍራ የዚያን ቦታ ተአምር የራሱም ቋንቋ አይችለውም እንኳን የራሱ ባልሆነ ቋንቋ።እባካችሁ ይህን እንዴት ኤዲት ሳታደርጉት አቀረባችሁት ለሰሚ እንኳን እግዚአብሄርን ያህል አምላክ ይቅርና ትልቅ ባለስልጣን የሚያገኝ እንዲህ...ስለዚህ ሚዲያውን አታስገምቱ እንዲህ አይነቱን ኤዲት አድርጉ።አንዳንድ ቃላቶች የራስህ የቋንቋ መግለፅ ሲያቅተው ተናግረህው ተቀራራቢ ትርጉሙ ትገልፃለህ እንጂ እንዴት...

  • @MercyNatey-nz7sx
    @MercyNatey-nz7sx Рік тому

    ምነው ሚጠመቅ ሰው የለም እንዴ ፧ አምላከ ቅዱስ ጊርጊስ ለደጅ አብቃኝ

  • @heremalabeza5239
    @heremalabeza5239 Рік тому

    ስው የሚፈልገውሳይሁንእግዝያቡሄርየሚወደውንአድርጉ

  • @searklemhilae8925
    @searklemhilae8925 Рік тому

    ቅባቅድስ ግን በተማርነው መሰርት ካህን ብቻ ነው መንካት የሚችለው እና እንደው ሊቃውቱን መጠየቅ ምህልካምም ነው እንደው በሰባት ጳጳሳት ተፀልዮበት ለፈውስ የምንጠቀምበት ነው መሸጫ አታርርጉ ቀንዲል ዘይቱ በፀሎት ይለወጣል ለፈውስ ካለዚያ ግን ችግሩ ይከብዳል

  • @HareguEmam
    @HareguEmam Рік тому

    Semaetu.ledegih abkagn.

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 6 місяців тому

    ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የነገርኩህን ሰምተህኝ እግሬ ስቆም እያበጠ ያቃጥለኝ ነበር ወይኔ በሰው ሀገር ብዬ ከፍቶኝ ነገርኩት አሁንግን እግሬ ትቶኛል ይክበር ይመስገን

  • @KalitaKalu
    @KalitaKalu Рік тому

    ወገኖቼ እኔም ልቤ ሀሴትን አድርጓል መሔድ ፈልጌ ብር አጣሁ ተማሪ ነኝ የምትችሉ በእግዚአብሔር ስም ስፖንሰር ብትሆኑኝ እላለሁ አመሰግናለሁ

  • @GetayeWassihun
    @GetayeWassihun 7 місяців тому

    ftari abztu yebarkachehu semaetu gewrges ledeju yabkagn selkebakeds babatuch becha endmnkba yabatuch astemheru yelal endew telut argulgn yemjemri guzu endsatf lebechkulol enena betsbuch deju endnrget