bermel Georgis እመቤታችን ተገልፃ አዲስ ፀበል ይፈልቃል ተናገሪ ተብዬ የቦታውንም ትልቅነት አሳይታኝ... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ስቡሀ ሚዲያን ለጉዞ ወይም ለአስተያየት እና ሚድያውን ለተሻለ ካሜራና ማይክ ጥራቱን የጠበቀ video ወደናንተ ለማድረስ እንዲረዳን የተቻላቹን እንድታረጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን +251922472864 ይደውሉ።Accunt 1000304264792" ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
እመብረሃን እናቴ ክብር ምስጋና ይድረስሽ ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን አሜን አሜን አሜን ዝናሽ ግሩም ነዉግሩም ነዉ እመብረሃን የሚመስልሽ ማነዉ እመቤቴ የሚመስልሽ ማነዉ እልልልልልልልል💚💛❤
እባክህ ወንድማችን ምስክርነት የሚሰጡት ሰዎችን አታቆርጣቸው ጥያቄ ከጨረሱ በኋላ ጠይቃቸው
እሽ
ሠላም ወድሜ ስልክ ቁጥር ከተቻለ
በጣም እኔም ታዝቤዋለው
ኦውነት ነው አዲስ ፀበል እንደሚፈልቅ ከሳምንት በፊት ተነግሮኛል
ቁዱስ ጀወርግሽ ኣባቴ ለደጅህ ኣብቃኚ
እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ሐይለማርያም። እግዚአብሔር ይማራተው ፀበል ላይ ያሉትን።
አሜን።
እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ሊያድነን ፈቅዶልን ነው ሰባት ፀበል ይፈልቃል ሲባል ሰምቻለሁ ክብር ለመድሃኒያለም
ወንድሜ አይዞህ እናቃምስሃለን እኔን ይራበኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይስማን
እግዝአብሐር ይማርህ አደገኛ ለሰማእቱ አገልጋይ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክብሪ ሚስጋና ይሑን ለቅዱስ ጊወርግስ አምላክ
እእእእ አሜን እመቤቴ ጤናሽን ትመልስልሽ
እግዜህበርአምላክ ሀገራችንሰላም ባደርገልንና በተመጣጣኝ አቅማችን በሚፈቅደው ዋጋሂደን እንደሱፍቃድ በተፈወስንበትእፍፍፍፍ ሰማዕቱሆይ ከነቤተሰቦቸ አስበኝ ለምስክርነት አብቃኝ ወድማችንደሞ በርታ
Ldju yabaagne yze emtalhu
ወድሜ አድራሻ ህን
0922472864
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይማራችሁ!
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ! የተጎዱትን እያቀረብክ እንዲረዱ ማድረግህ ትልቅ ስራ ነው
አሜን።
@@endaleabayenew ወድማችን ሠላም ስልክ ቁጥር ተዉልን
@@fikrtealemu7661 0922472864
@@endaleabayenew አመሰግናለሁ
ብር ስትሰጡ አታሳዩ ቀኝህ ሲሰጥ ግራ 😕 አይይ ይላል አይዞህ እንልካለን ለመምጣት ያብቃን
እልልልልልልል ለደጂህ አብቃኝ ሰማእቱ
Yene eht ayzosh
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን የእማሆይን እንረዳለን እንደውም ልጁን አሳድጋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕተ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለየን
በጣም እግዚአብሔር ዬስጥልን
እግዝያብሄር ይመስገን እልልልል
ለደጅህ አብቃን ስማእቱ
አሜን እልልልልል❤
Elele elele elele
Bertu sibuha
Abetu getahoy ledejih Abkan.
Ameeeeeeeeeen
❤🤲🥰🥰🥰🥰
Pls Asirte bstlot Asibuu😢
Amlke hoo bagare basalem Abaqnye✝️
እእ
ለምን እንደሚያቋርጧቸው ይገርመኛል
ሰማእቱእባክህበጣምጨቆኛልየማዋየዉየምነግረዉዘመድየለኝምስደተኛነይፈጥነህድረስልኝ
ምን ልርዳሽ የኔ እህት እኔ ወንድምሽ አለውልሽ ድንግልን አውሪኝ
የሌቦች ቅንብር ነው፤
ፀበል ፈለቀ እያሉ የመሬት ወረራ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ ልብህን ይመልስ
ልቦና ይስጥህ።የተያዘ ያውቀዋል።
ግን ለምን ነው የምትቅለበለቡት እስኪ እስኪጨርሱ አዳምጧቸው አው ርተው ሳየሰጨርሱ ሌላ ጥያቄ ለምን ትጠይቃለህ
Kiduse georges ledgehiyabekag
ስልካችሁን አስቀምጡልን
0922472864
ስልክቁጥር
0922472864
ወይ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
0922472864
ልጁ ስልክ ቁጥር የለም ኤች ኣይቪ ቲቢ የነበረው ስልኩ ኣስቀምጠው
የለውም እኛ ቀለብ የዘን ስለምንሄድ የኔ ስልክ 0922472864 ለመርዳት
ከየት ነው ጉዞ አላችሁ ወንድም ?
ከአዲስ አበባ
Kedus Giorgis ledejeh abkagn
መርዳት የሚችል ሰው እንድረዳ ስልክ ቁጥር እና የአካውንት ቁጥር አስቀምጡ😢
Teqemtuwal ale eko akawntu screan lay ale
ቪዶ ላይ አለ 1000304264792 0922472864
@@endaleabayenew እሽ አላየሁትም ነበር
ስልክ ቁጥራቹን ብትፅፋልን 🙏
0922472864
Ledejih abikagn
Ere mngdu kft nwe erdun
ክፍት ነው ግን ከአዲስ አበባ የለም በብሌን ነው
የመኪና የለም እስከጎንደር በአየር ከጎንደር በኃላ በመኪና
አሁን ፀበሉ ክፍት ነው እንዴ??
ቆዬ
@@endaleabayenew ለምን
Kids gyoregs na befers hagrchin tebikln