የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ኮሜዲ ሾው|ድንቄም ፖለቲከኛ|አንድ ዶላር ክፍል 5|
Вставка
- Опубліковано 18 січ 2025
- One Dollar,
A Brand New Stand up Comedy WRITTEN , PERFORMED AND PRODUCED By Comedian Eshetu Melese.
The content of the comedy talks about the importance of free fair and periodic election for a democratic government to happen. the comedy criticizes African leader and government medias for denying equal opportunities for all opposition parties and their candidates.
This show also reminds the importance of diaspora participation in the economic growth of a country.
In this show, the comedian criticizes the use of excessive force and police brutality on innocent citizens.
In this show, the comedian presents many social critics in the most positive and constructive way
#standupcomedy
#comedyshow
#mostviewedcomedies
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other UA-cam Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " መልእክት አለኝ አድምጡኝ" | ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
ወይ ዛሬ ቀን ወላሂ በዚ ቀልድ ውሰጥ ያለውን መልክት ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ ሰው በሀገሩ ሀገርን ናፈቀውውው
በዚ ቀልድ ውስጥ ያለዉን መልክት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ጎበዝ 👈
በጣም😍
ትክክለኛ ውን ነገር ነው የሚናገረው
ምን መልክት ኣለው ይሄ
የደመቀ መኮንን አድር ባይነት ይገልፃል !!
Yenuro wedenet bandea endeat endashakeb Teff 36 geba belo huhu sil yeneber ahun 160 ,zeyet 450 yeneber ahun 1100,shenkurt 30 yeneber ahun 110....etc
ይህ ልጅ በጣም ነው የሚመቸኝ እግዚአብሄር አገራችን ሠላም ያድርግልን
ጥሩ ሰውይመቺህ
እረ በሣቅ ምትኩ
የሚገርም ብቃት ነው ያለህ👏👏👏 ወይ ሀገራችን እረ የኑሮ ውድነት😭😭 የድሀ አምላክ ይፍረድ😌😌
ቀልድ ብቻ አደለም ብዙ መልክት አለው በርታልን 👍🏻🌷🌷
እሼ ሻመት ኑር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅ በሁሉም ቦታ
ክክክክክክክ እግዚአብሔር ይስጥህ በፖለቲካ ጭንቅላቴ ዞሮ ነበር በሳቅ ገደለከኝ አይ የኛ ነገር ቀልብ ይሰጠን 😆😆😆
አይ ጭንቅላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማር የሆንክ ልጂ
💜💜💜eshetu ante asteway, betam beleh ena gobez kesew gar megbabiya egzibhare leyu tesete oo setohal. Feker neh💜💜💜
"እምንኖርለት እና እምንሞትለት አቋም ያሰረፈልጋል!!!"👍♥
Eshe successful entertainer along with sessetionist stars abiy,abebaw,tefera,Bach's& meles zenawi.
አልሑዱሊላ ዘመን ጥሩ ነው በመሪዎች ቀልድ ተጀመረ ደስ ይላል
አንተ እክካም አቶ መለስ ባንተ አፍ የምንሶ አይደለም
@@djdjkriri4o367 @
@@djdjkriri4o367 you are stupid who is meles stupid corraption. good thank god dead go to a hell with him part of his pleas we never forget him what he did for ethiopia evil man
እከካምስ እናተ ሌቦች መለስ ነፍሱን አይማረዉ የሱ ጦስ ነዉ አሁን
እሼ በጣም የልብ ነገርልኝ እግዚአብሔር አተንም ይጠብቅህ ወድሜ
እሼ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜድያን እምትወዱት
True
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
👏👏👏👏👏
ወይኔ አንተ ልጅ ስወድክ አንተ ብቻ ነክ ምታዝናናኝ
በኡነት ደስ የሚል፡ ቀልድ እየመሰለ ፡መልእክት መስተላለፍ እነተኛ ኮመድያን፡
ይመችህ ፈታ የሚያደርጉ ቁም ነገር የተጨመረበት ዋውውው
በኢትዮጵያ አንደኛ ኮሜዲ ብዬህ አለው በጣም ትምርት አለው
እሼ እናቴ ትሙት ጀግና ነህ አንደኛ
ምርጥ ነው ስራህ ይባረከረ
When I am in bad mood I open your channel And can’t stop lough 😆😆😆😆.. miyaslkes bebzabet zemn miyask maggnet metaldel now ... long life bro
Wow!!!! You are gifted!! Your materials are on point, teaching, mainly funny till peeing on myself 🤫. 🤣🤣🤣😂😂. You are a 🌟. I wish you to shine more!!
በጣም ነው ምወድክ ቢቻል በአካል ባገኝክ ውስጤ ነው
Ere ante leji tefatagn beka 100 geze degagemkuh. Beka keahun behuwala le 100 geze becha new yemedegmew!!! Eyandandun vidio. Your stocker 🤩
ጅግና ነህ ወንድማችን ልብ ያለዉ ልብ ይበል
ትክክል የኑሮ ውድነት ትክክል ነህ እሱ ተተስተካከለና የስራ አጥ ሰዎች መፊትሄ ተተቀረፈ ሀገርሰላም ይሆናል ብየ እገምታለሁ
you are better than 107 political parties. you raise our problems than they do.
True
አሹዬ እግዚያቢሔር አምላክ እድሜናጤና ይስጥክ ልብ ያለዉ ልብ ያድርግልን እናመሠግናለን ተባሩክ በእዉነት💕💕💕♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ በርታልን እሸ እያዝናና የሚናገራቸው መሬት ጠብ አይሉም
አቦ እሼ የስራህን ይስጥህ ገደልከኝ እኮ ከመዳም ጩቅጩቅ በኋላ ፈታ ምታረገኝ አንተነህ ሰላምህን ያብዛልኝ አላህ ይጠብቅህ
ጎበዝ እሼ ትችላለህ
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
"አንድ ዶላር"አንዳንድ ስራዎች የሚቀመሱ ናቸው። አንዳንዶቹ የሚታኘኩ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የሚዋጡ::
"እሸታችን" የኛ የሁላችን::👌 ስራ ስልቅጥ ተደርጎ የሚታይ እኔ ለመደመም ተፈጥሬያለሁና ሁሌም በምርጥ ቁም ነገር ስራዎችህ ሳልደመም ሳልስቅ ሳልፈነድቅ አልፌ አላውቅም:: ይህው ይህንን ድንቅ የኮሜዲ ስራ እነ አርቲስት ደረጄ እና አርቲስት አስረስ እስኪደመሙብህ ባማረ እና በተዋዛ መልኩ አሳምረህ አቅርበህልናል::የ ኢትዮጵያን ኮሜዲ በትልቁ እንደምትቀይረው ትልቅ ተስፋ አለኝ::
ምን ይባላል እግዝሀብሄር እንደ አንተ ያለ ጠቢባንን ያብዛልን ነው የምለው::
በእውነት *Big Big Respect and*🅛🅘🅚🅔
🅨🅞🅤 🅐🅡🅔 🅐🅜🅐🅩🅘🅝🅖 🅐🅡🅣🅘🅢🅣
ይህ በ ፋና *TV* ✅ ሊተላለፍ ብሎ ለምን እንደቀር አሁን በደንብ ተረድቼሀለሁ:: ሳትፈራ ሳታፍር ትክክል የመሰለህን ጥራት ያለው ምርጥ ኮሜዲ ስራ ስለምትሰራ እጅግ በጣም አከብርሀለሁ:: *EBS* ላይም "የቤተሰብ ጨዋታ" በተሰኘው ፕሮግራምም እንደምትመጣ ስሰማ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ በርታልኝ::
በተረፈ ውድ ወንድሜ ህንዶች ምን ይላሉ መሰለህ የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለ እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ ወዳጄ የዛሬን አበቃሁ::
ከሰላምታ ጋር.....
አምባው ደሳለኝ!
እሼ እጅግ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ኮሜዲ ነው!!!
Antoine. Ye. Weledehe. Enate. Tadelalehe 😍😍😍😍👍👍👍👍
You are wonderful I wish you long live!!!!
ኡፍ እንደው ስወድህ እኮ። ምንም ክፉ አይንካህ። እውነት የሚናገር አይወደድም።
Wow 👍100% my best of best comedy
ክክክክክክክ እያሳክ ቁብነገር የምታስተምር በርታ
እውነት እውነት አንተ ልጅ የልቤን ነው ፍርጥ ፍርጥርጥ የምታደርገው ተባረክ እውነትን የሚያናገር ነው የጠፋው በዚህ ዘመን አንተ ግን ብዕርሕ ይባርክ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ እሼ ውድድድ ነው የማረግህ ስራዎችህንም በጉጉት ነው የምጠብቀው
Meret lej sewedek eko 👌👌♥️♥️🇧🇴
This is a scientific stand up comedy,it's like beating three birds with one stone and very unique.... I have no words....i like it....
I'm Eritrean but I love you&your comedy
በጣም ይገርማል በአንዱ ስቄ ሳልጨርስ ሌላኛው ቀልድ ይመጣል በሳቅ ልሞት ነው የምር እግዚአብሔር ይስጥህ ብያለው
በቃ እኮ አንተ ነገርክልን በበቂ ሁኔታ ባይሆንም እነሱ ደሞ ይጨምሩበት የኑሮው ውድነት ግን ልቤን ሰብሮታል በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁምነገር አለ በርታ ወንድም
You are so hilarious ,and lovely,
It's a great comedy show, you're a truly Ethiopian👌😍
True
I can’t stop laughing 😂 u make ma day great performance 👌👌👌
እሼ ዋዉ!!!! አንዳኛ ነህ ምን ልባልህ? ቃላት የለኝም ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ዕንቁ ልጅ ነህ
♥WOW WOW BETAM ARIF NEW ESHI
እሸቱ በጣም አሪፍ ኮሜዲያን በርታ
Egziabher yitebik Betam nw mwedh
Eshetuye sewadik iko keep it up bro love you
እቋም ያስፈልገናል ❤👊...😄😄😂😂😂😂😂😂😂አረ ውውውውውውው በሳቅ ሆዴን አመመኝ😄😄😄😄😀😀.... እሽዬ 😍😍😍
U made my night Eshe, hahahahahaha thanks a lot 😂
Número uno !!! Number one comedian in Ethiopia!!! አንደኛ ....
U r the best for real
Ur amazing, ur making us laugh and teaching us at the same time.
So funny 😂 😂😂with good message!!!
I love the way you you present < pleas don't change !! keep it up
አንደኛ ነህ እመቤቴን በርታ ።
በተለይ የአድር ባዮቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወይኢትዮጵያእንደዝህሆኖልበጣምይገርማልእግዛብሔርእንደአንተአይነትያብዛልንአሁንማአንተንብቻነውየምከታተለውይመችህእሺ
mesmat yetesanachewn wegenoch selasebkachew enamesegnalen. big love and respect eshe
I wish Ethiopia had more good people like you. Good job young man.
ወይ አንተ ገዳይ ነህ በነገርህ ላይ ልክ ልካችንን ነው የነገርከን ልካችንን ባናውቅም አቦ ይመችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Great job keep it up Eshe
Arekulheko yena eshet bexam new yemiwedh😍😚
you are so funny...😂😂😂🤣🤣🤣 temechehegne... edme yisteh.. you are awesome... number 1.
እሼ እንደ ሴት የምትሆነው አክት ብዙም አይመቸኝም ካለሁበ አገር አኳያነው በተረፈ የተዋጣልህ ኮሜዴ ነክ ይመችህ brother .
እኮ ልክ ነሽ እኔም እኮ እዚህ ያሉት እንደሚሉት እየሆነብኝ ግራ ገባኝ ግን እሱ አላወቀውም።
# 1 እግዚአብሔር ዪሪዴሂ ዪጢቢቂሂ
ክክክክክክ አተ እብድ የሆክ ህጅ በሳቅ ሞኩኝ። የሳጥኑ ልብስ አልቀረህምኮ እሼ
እሽትዬ ስወድክ አቦ በክርስቶስ ስላምክ ብዝትትትትትት ይበልልክ ❤❤❤😍😍
ስላሙን ያውርድልን ላገራችን አሁንስ እየሆነ ያለውን ነገር ሳይ ስው በስው ላይ የሚያደርገውን ነገር ሳይ መፍጠሬን ጠላሁት በተለይ በምዬ በተዋህዶ እምነቴ ላይ እጂግ አመመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የልብ አድርስኮነህ እሸ ማኛ❤❤👍👍👍👍
Eshe wise man
እውነት አንተ ሁሊም ብትቀልድ ያምትሰለች ምርጡ ከዘመኖጋር የምትሄድ ሰው ነህ መሳቅ ብቻ ሳይሁን ብዙ ትምህርት ታስተምራለ በርታ ♥
እሂን የዘረኝነት ትውልድ ትቀይረዋለህ ብየ እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏❤።
እሼዬ የምነግርህ ነገር ቢኖር እራስህን እንድትጠብቅ ነው
Kkkkkkkkkkk abo yimechih eshe mirti sew ewenet besak gedelikeng
Yemir desi yemil idea nw Ashu yanasahawu 100%
ይመችህ 👏👏👏👏👏👏ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቅህ😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
Eshe keldegnaw 😂😂😂😂
Esha selame ybeza sewdehe eko 💚💛❤️👍😙
Keep up broo ur talented ❤😂👍🏻
ዋው ወንድሜ ትለያለህ
Atelege zere yebarek sewdeke
ሥወድክኮ በምክኒያት ነዉ 🥰🥰🥰🥰
ክክክክክክ አንተ ባትኖር ይሄ ጊዜ እንዴት በሰቀቀን ነበር .. ....... .....በኮመንቴ እንዳትቀልድ 😡😂😂😀😀😂😂😀😀😘💚💛❤🙏
Ere Betame
እሼ ሙደኛ ደግሞ የእውነት ነው ያራዳ ልጅ
የእሼ ቀልዶች አስተማሪዎች ናቸዉ
ሲጀመር አላማው ምን ሆነና ?
ሀዩ Stiitwt5e8 what??
😁😂🤣😁😂🤣betam yasikal
I think he is from God ... very touching ...
በጣም ጎበዝ
well prepared! great comedian!
ልክነህ ይልቁንስ ወደ ምግቦች የኑሮ ውድነት ፖለቲካኞች ምናለ ወደ መንግስትቢያሳስቡ ባለፈው ከቀረጥ ነፃ ቢያደርግም ነጋዴዎች ወይፍንክች
ምናባቴ ልሁን በሳቅ ሆዴ ቆሰለ! ኡፍፍፍፍፍ
ቀልዱ ምርጥ መልዕክት አለው
Why I should not wonder you? Impossible!!! New style!!! New approach!!!
Wow best የውስጤን silenegerkilign thank you.
እሼ ትለያልህ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ
ምርጥ እኮ ነሕ
ጎበዝጠንክርጥሩነውእሹእየቀለድክ ታዝናናኛለህ
Kkkkkkkkkkk woyi gudi indezi aynti
Great message for our politicians!
bahir dar poly campas bareghew keld betam deberkegn