በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ በ ህፃን ሄቨን እናት አበቄለሽ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 583

  • @Tezekerene_media
    @Tezekerene_media  4 місяці тому +44

    😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 4 місяці тому +2

      💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲

    • @MehratMeme
      @MehratMeme 4 місяці тому

      ​@@RahmaSuleman-z4w😢😢😢😢

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 4 місяці тому +3

      እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
      እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
      በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
      እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 4 місяці тому

      እህቴ ሲስተር አበቅየለሽ ከመጀመሪያው ኢንተርቪው ጋር እየተጋጨሽ መጣሽ???
      እዉነት እኮ አንድ ናት; እዉነትን የያዘ ሰው አይቀበጣጥርም;
      በርግጥ የደረሰብሽ ሀዘን እጅግ ከባድ ነው;
      እመብርሀን የልብን ሀዘን ታቀላለችና ሀዘንሽን ታቅልልሽ! ወዥንብሩን ትተሽ ለልጅሽ ትክክለኛ ፍትህ ተግተሽ ፀልይ፣ እርሱ ፈጣሪ አይሳሳትም!!!!!!!!

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 4 місяці тому +114

    ጀግና ሴት ነሽ። ሁሉም ሴት የአንች ጀግንነት ይኑራችሁ። አውሬውን አሳዳ ነው ጉሮሮው ላይ የቆመች። መቸም ልጁ ምንም ቢደረግ እንባን አያብስብም

    • @محمدسيد-ك3ح8ض
      @محمدسيد-ك3ح8ض 4 місяці тому +1

      በትክክል ከልቧ ጀግና ናት።❤ፈጣሪ የቁም ስቃይ ይጣልበት።

    • @dannyberedede2899
      @dannyberedede2899 3 місяці тому

      እነጎርፉ ካድሬ ሌባን አትመኑ

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ 4 місяці тому +102

    ጀግና እናት ነሽ ለኛም እናቶች ጀግንነት እናትነት አሳይተሽናል

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 4 місяці тому +49

    እውነት አምላኬ ሆይ አተ ፍረድ ።ከሰው ፍርድ የለም በጣም ዘግናኝ ድርጊት ነው ።በጣም ያማል እህታችን መፅናናትን ፈጣሪ ያድልሽ

  • @Mulugatewubalem
    @Mulugatewubalem 4 місяці тому +6

    አይዞሽ በርቼ አንቺ ጠንካራ እና ልበ ሙሉ እናት ነሽ የህፃን አምላክ ይፋረዳቸዋል ልቤ በጣም ተነክቷል ድንግል ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን🙏

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 4 місяці тому +2

    ምን አይነት ጂግና ሲያንስሺ ነው የኔ እናት ክፊ ሰዋች በሞልበት እግዛብሄር ያያል ፍትህ እንፈልጋለን አሁንም የእናቶች እንባ ማየት አንፈልግም

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    አታልቅሺ የኔ እናት እኛ ነን ከዚህ በኃላ የምናለቅሠው። እኔ ወንዱ እራሱ ተንሠቅስቄያለሁ። አመት ሙሉ አልቅሠሻል አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ልጃችን ሔቨን ባትመለስም እንባሽ የሚታበስበት ጊዜ ነው።

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 4 місяці тому +61

    አጠር ያለ ግጥም ላሁኗ ኢትዩጲያ
    ዱሮላይ የማውቀው ሰው ለሰው ሲያዝን ነው
    የዛሬ ኢትዩጲያ ግን እደት ያለ ጉድ ነው
    አባት ለልጁ ጭራሽ የማያዝንበት
    የሴት ልጅ መብት የጎደለበት
    የህፃናት መብት የተተወበት
    እናቶቻችን የተጨቆኑበት
    እኛ ሴቶች ተጥሶ ክብራችን
    ብንጮህ ብንጮህ የሚሰማን አተን
    ዛሬም ትላንትናም አረንደፈራለን
    ሴት ልጅ ትከበር ሄሌ እያላችሁን
    እስኪ አደ ንገሩኝ የታለ ክብራችን
    በየሄድንበት እየተደፈርን እየተገደልን
    ሁሌ በእንባችን ፍትህ ፍትህ እያልን
    እስኪ የት አለ ፍትህ የተሰጠን
    ዛሬማ ጭራሽ የ7 አት ልጅ ተደፈረችብን
    ኸረ መደፈር ቀላል ነው አሰቃይቶ ገደለብን
    አሻዋ ጨምሮ አሳጣት ሂወቷን
    እደው ዝም ብየ አርዶ ገደለብን
    ህይወት ቀላል የሆነበት ዘመን
    እደትስ አግብተን እደትስ እኖልዳል
    ሁሌም በሰቀቀን ልባችን ተጨንቋል
    ለእኛ ለሴቶች ዶክተር ያስፈልገናል
    ወላሂ አሁን ላይ ጤናችን ተጎሏል
    ብቻ ብቻ ብቻ ብቻ ብቻ ያሳዝናል
    ለዝች እናት ፍትሁን አላህ ይስጣትፍትህ እንፈልጋለን ፍትህ ፍትህ

    • @cgf8399
      @cgf8399 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FafiFafi-n8q
      @FafiFafi-n8q 4 місяці тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SarySary-e9r
    @SarySary-e9r 4 місяці тому +2

    ወይኔኔኔወይኔኔኔኔ ቆመሽ መሄድሽ የኔ እናት እንኳን አንቺ የወለድሻት እኔ የሰማሁት እሳት ነው የለቀቀብኝ ያማልልል ደጋግሜ እየሰማሁሽ አልቅሼ አልወጣ ብሎኛልአሁንም እንደ ብረት ያጠንክርሽ የዘለዓለም እሳት በዘሩ ይግባ የፈረዱብሽ ሁሉ ይፈረድባቸው ይህ አረመኔ ስጋው ተዘልዝሎ ይሰቀል ፍትሕ ለምስኪኗ እናት ፍትሕ ለሔቨን

  • @hanna4751
    @hanna4751 4 місяці тому +50

    ሔቨን ገነት ነች ይብላኝ ለገዳይ።

    • @eveali6794
      @eveali6794 4 місяці тому

      @@hanna4751 በጣም ወላሂ እናትቱ እራሱ ወድድ

  • @asnibirhanu232
    @asnibirhanu232 4 місяці тому +43

    ትክክል ናት አዲስ አበባ በየጤና ጣቢያው ዳታ ብትሰበስቡ ብዙ ወንድ ህፃናት እየተደፈሩ ነው በየወሩ ለሚመለከተው ሪፖርት ይደረጋል ግን ምንም ምላሽ የለም ጤና ባለሙያዎች ሁሉም ያውቃሉ በፌቨን ምክንያት አሁን መናገር ነበረባቸው በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @sina-1701
    @sina-1701 4 місяці тому +17

    አንቺ በጣም ጥሩ እና ጅግና እናት ነሽ.
    የህፃን ሀሴት ወላጆች እባካችሁ የሷ ድምፅ ሁኑ ፍትህም ትፈልጋለች እባካችሁ በዚህ ሚድያ ውጡና ተናገሩ
    ህጻና ሀሴት ተደፍራለች እና ዝም አትበሉ ሀሴት በህይወት አለች እና ፍትህ ለእሷ ይቅረብላት
    ፍትህ ለሄቨን እና ሀሴት እንፈልጋለን😢😢😢😢😢😢😢

  • @dawitgirma5866
    @dawitgirma5866 4 місяці тому +25

    እባካችሁ አሁን ተዋት እባካችሁ ስንቴ ትናገር ቆማ መሄዷ የእግዚአብሔርፈቃድ ነውእባካችሁ እግዚአብሔር ይፈርዳል የእኔእናት

  • @CopraCopra-g3j
    @CopraCopra-g3j 4 місяці тому +2

    አናቴ አኔቺ ጀግና አይገልፅሽም አይዞሽ አታልቅሽ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 4 місяці тому +8

    አሜን አሜን አሜን ክብርምስጋና ለእግዚአብሄር🙏አይዞሽ በቅርብ ያሳይሻል ታምርታያለሽ ቢዘገይም የልጅሽ ደምእና ያችንእባ ይጠርግልሻል😢😢😢😢😢😢😢 እኔም በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢

  • @saragabri-w4w
    @saragabri-w4w 4 місяці тому +38

    በናትህ ከባልዋ ኣስታርቁዋቸው የሁለቱም ህዝብ ተመሳሌት ይሆነናል

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 4 місяці тому +2

    ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ሰቶሻል አይዞሽ በርች። ፍትህ ፍትህ ፍትህ!!!ለሔቨን!!!!
    የሐገራችን ፍትህ ሚኒስተር ግን አለ? በጣም ያሳዝናል ከበደል ላይ በደል በደል ተፈጽሞብሻል አይዞሽ በርች ከጎንሽ ነን በርች ዓመት ሙሉ ተሰቃየሽ ልጅሽን ከማጣትሽ በላይ ፍትህ ማጣት በጣም ያማል ያማል ያማልልልልልልልልልልል!

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 4 місяці тому +42

    ሄቨን ሰማዕት ነች ከነ ህፃን ቅዱስ ቂርቆስ ጋራ ነች አምላከ ቅዱሳን በእውነተኞች ሰዎች ላይ እድሮ ይፈርዳል ከእውነት ጎን ለምትቆሙ የህግ ባለሙያዎች ክብር ይስጥልን እደናተ ያሉትን ያብዛልን

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 4 місяці тому +14

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ፌቨን ለሁሉም ህፃናት ነው የሞተችው:: እግዚአብሔር የድንግል ልጂ ፍርዱን ያሳየን:: ዘሩ የተረገመ ይሁን::

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 4 місяці тому +16

    እናቴ ዘግናኝ የሆነ ነገር ልጅሽ ላይ ተፈፅሟል ሀዘንሽ መሪር ነው ያንቺ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ሀዘን ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ
    አንድ ነገር አሳዝኖኛል የመጀመሪያሽ ኢንተርቪው ላይ በመልካም አንደበት ቅንነት ባለው ልቦና ሁሉንም ተናግረሻል
    የዛሬው ግን ትንሽ ሀይማኖት አገር እየጠቀሽ መናገርሽ ትንሽ ማስተዋል ያንሰዋል የፌቨንን ነገር ያዘነው ከዳር ርስከዳር ዘር ሀይማኖት ሌላም ሌላም ሳይል ነው
    መደፈር ያለው ሁሉም አገር ከተማ ወረዳ ነው ያለው
    አንድ ሀይማኖትን በመጥቀስ ደጋገምሽ
    የኔ እህት አንቺ ሀዘን የጎዳሽ ሴት ነሽ
    ሚዲያ አለን ብለው እየተቀባበሉ መጠቀሚያ አያድርጉሽ የራሳቹውን ቅንነትና ማስተዋል የጎደለውን አስተሳሰባቸውን እንድታፅባርቂላቸው እየተጠቀሙብሽ ነው
    እባክሽን ለራስሽ ጊዜ ውሰጂ ቴራፒ ያስፈልግሻል ይብቃሽ ኢንተርቪው
    ይህንን ስል በትህትናና በቅነት ላንቺ በማሰብ ነው

    • @ninigetaneh2634
      @ninigetaneh2634 4 місяці тому

      የቋንቋ አጠቃቀሟ በጣም ችግር አለበት😢

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc 4 місяці тому

      ምነው ኦርቶዶክስ ተባለ??? እሣም ኦርቶዶክስ ናት። ሀሀሀሀ እውነት ነው ደፋሪዎች ሀይማኖት አይገድባቸውም።

  • @jdcell63
    @jdcell63 4 місяці тому +134

    ቆመሽ መሄድሽ የእግዚአብሔር ታምር ነው😭😭😭😭😭😭😭እኔ ታምሔአለሁ መተኛት አቃጠኝ

    • @899-r9n
      @899-r9n 4 місяці тому +1

      እኔም

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 4 місяці тому +3

      በጣም ላያስችል አይሰጥም😢😢😢

    • @serawitdesalgen-yb7mk
      @serawitdesalgen-yb7mk 4 місяці тому +3

      እህቴ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የደፈረ ይገደል

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 4 місяці тому

      በጣም የሠው ልጂ እረጥብ ነው የማይሠበር ይበላል

    • @aass5403
      @aass5403 4 місяці тому

      በውስጥች ችላችህ ዝም በል

  • @astu-B
    @astu-B 4 місяці тому +2

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ እንዳታለቅሸ

  • @kbe7628
    @kbe7628 4 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው እማምላክ እንባሽን ታብስልሽ የኔ እናት ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 4 місяці тому +27

    እግዚኦ እረ በቃ በለን በኢትዮጲያ የሚደረግ ግፍ ህጉ እንደነዚህ አይነቶችን በአደባባይ ላይ የማይደጋም መቀጣጫ መቀጣት አለባቸው።

  • @feyseljemal6307
    @feyseljemal6307 4 місяці тому +19

    ያሳዝናል በጣም አይዞሽ የኔ እህት

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 4 місяці тому +3

    ,አላህእጅነውእውነቱ,አላህያውጣው😢😢😢ያረቢ

  • @UfG-p1s
    @UfG-p1s 4 місяці тому +2

    ፍጣሪ ያፅናሽእህቴ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይካስሽፈጣሪ ፅናቱንይስጥሽ የሷን ምትክ ይስጥሽ ምትኬ ትያታለሽ

  • @EsraelTseggaa
    @EsraelTseggaa 4 місяці тому +2

    እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ አይዞሽ በርቺ ለልጅሽ ስትይ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ አይዞሽ የአንቺ አዘን የሁላችን ልጅ ናት

  • @ወሎየዋ-ጘ6ቸ
    @ወሎየዋ-ጘ6ቸ 4 місяці тому +16

    የኔናት አይዞሽ ለብዙ ተምሳሌት ሁነሻል😢😢😢😢😊

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 4 місяці тому +2

    የእኔእናት አይዞሽ ይፈርዳንእግዛብሔር ትግስትይፈልጋን እሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽሽ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 4 місяці тому +2

    እንደእነዚህ ያሉ አውሬ ወንጀለኞች ቀርቶ ተራ ደፋሪዎች/ እንስሣ ወንዶች አንገታቸው ብቻ ሳይሆን የሚደፍሩበት እቃቸው ጭምር ይቆረጥልን ፍትህ ይስፈን የሀገራችን ህግ እና ፍርድ ወንጀለኞችን የሚያበረታታ መሆን የለበትም ሀገራችን የምትኮራበት መልካም ባህል የምትመካበት ተቻችለው የሚኖሩ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ሀይማኖቶችን የምትከበር አገር ናት

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 4 місяці тому +3

    የኔ እህት ፈጣሪ ያዕናሽ በጣም ያማል ኡፍፍፍ ልጅሽ በሞተችላየ ደሞ ማላደድ ምንየሉታል አሁንም ፍትህ ፍትህ ለህበን😢😢😢😢😢

  • @AminaAmina-f6z
    @AminaAmina-f6z 4 місяці тому +7

    አወ እሰይ እዳታለቅሽ ከአሁን ቡሀላ አታልቅሽ ጥላት እርርር ይበል አይዞሽ ለሠሩት ግፍ ዋጋቸውን ከአላህ ያገኙታል ኢንሻአላህ ከአሁን ቡሀላ ሳቂ እዳታለቅሽ ስታለቅሽ እኛም እያለቀስን ነው

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 4 місяці тому +2

    የኔ እናት ፅንዓት ይሃብኪ😢😢😢እህህ ፈጣሪ ይፍረዶ

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 4 місяці тому +7

    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ
    እግዝዮ ማህረነ በክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MesertWalo
    @MesertWalo 4 місяці тому +3

    እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ ለሰው በላው አውሬው በአደባባይ እየተገረፈ ይረሸንልን ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ለሚጣ ለሄቨን!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤

  • @saberjasim6987
    @saberjasim6987 4 місяці тому +23

    አጋንት ያለበት ነው ቢወጣ እራሱ አገረ ያጠፍል ይግደል

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 4 місяці тому +3

    አይዞሽእህቴ ጀግና ነሽ እስከዳሪ ሂደሻል እውነትን ከከትለሽ ፊትሁን ለህዝብ ተይው

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 4 місяці тому +2

    By the way I want to support women and children minstry.!!! I am so proud of you 👍

  • @OlPl-gy4gi
    @OlPl-gy4gi 4 місяці тому +2

    የኔእህትእንኮንአችእኔተቃጠልሁኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዕሴተገብርኤል
    @ዕሴተገብርኤል 4 місяці тому +13

    መድኃኔዓለም አንተ ፍረድ እህታችን እመአምላክ ታፅናሽ ለሰሚም ይከብዳል እግዚአብሔር ልጆቻችንን ይጠብቅልን

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig 4 місяці тому +5

    አይዞሺ የኔ ወድ አታልቅሺ ልጅሺን ባታገኝም ግን ፍትህ ያፀናናሻል ይህ አወሬ ተሠቅሉ ሲታረድ ማየት አለብን ወይም ወደ ሳወዲ ይላክ እና የሳወዲ መንግሰት ይሰይፍዉ አንዳንዲ የሳወዲን ህግ ወደድሁት በእወነት ❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 4 місяці тому +4

    እግዚሃብሄር እንኳንም እንባሽን አባሽ አላሳጣሽ የኔ እህት ሀዘንሽ ሃዘኔ ነው እንወድሻለን እግዚአብሔር የ ሔቨንን ነብስ ይማርልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 місяці тому +7

    እንደው ያረቢ ባደባባይ ተሰቅሎ ሳይቀበር አሞራ በልቶይጨርሰው መቀጣጫ አላህ ያርገው አሞናል

  • @eveali6794
    @eveali6794 4 місяці тому +15

    የሴት ውድ አች እራሡ ጀግና 😭😭😭

  • @KdistEndale
    @KdistEndale 4 місяці тому +1

    ስለማይነገር ሥጦታው በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቴ የኔ ጀግና ጠንክሪ እውነት ነው የኔ ቆንጆ አበባዬ ባባቷ እቅፍ ናት አሁንም የሷ ደም ማንም ያላወቀላቼው ተሸፋፍኖ የቀረውን የሌሎቹንም ህጻናት እህቶቿን ደም ፍትህ ታስገኛለች ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይቅደምልሽ በርች በጣም ይከብዳል ግን እመቤቴ ማርያም ሀዘኑን ታቅልልሽ በርች

  • @Gugu-ti6xo
    @Gugu-ti6xo 4 місяці тому +3

    በጣም ልብ ይሰብራል💔💔💔😭😭😭

  • @LidiyaTesfaye-n5x
    @LidiyaTesfaye-n5x 4 місяці тому +7

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሺ ፈጣሪ ያፅናሺ

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 4 місяці тому +2

    መድሀኔአለም ፅናቱን ይስጥሸ አህቴ እግዚኦ መሀረነ!!! ክርስቶስ አይንሽ በጣም ሟምቷል መግለጥ እያቃተሽ ነው ሀዘንሽን በልክ አድርጊው ለዚችኛዋ ልጅሽ ኑሪላት እህቴ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +11

    የኔ ውዲ እዲህ ስቃይ መከራ እየወረዴባትኳ ቆጆናት የኔእናች እፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +2

    አይዝሺ አብሽር የኔጀግነ በርች የኔቆጅ ከባድነው አልችልኩም መፅናናትን ይሥጥሺ ያችብች አይድለችም የኝም ልጅናት እህህህህት 😢😢😢😢😢

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 4 місяці тому +12

    የኔናት እዮሀ ሚድያላይ እንተርቢዉን ልጨርስ አልቻልኩም እናቴ ጥንካሬሽ መላኩ ደግፎሽ እ እ እንኳን አንኳን አንች እኔ ታሚሜአለሁ ጸሎት ለማድረግ ተስኖኛል አቅም አጥቻለሁ😢😢😢እራሄል የኛንም እንባ አሳስቢ እእእ

  • @Hay-bv4dp
    @Hay-bv4dp 4 місяці тому +7

    አላህ ብርታቱን ይስጥሺ የልጂ ቁሥል አይጠፍም የሠዉ አዉሬ በላብሺ ብርታቱን💔💔💔💔ሁሉም እዝብነዉ ልባቺን የተሠበረዉ በሄቨን💔💔💔ፍትህ

  • @SpaceMobile-d2u
    @SpaceMobile-d2u 4 місяці тому +31

    እኝ በራሳችን እርምጃ ካልወሰድንበት በመንግስት ምንምምምም ነገር አጠብቁ እኝ ኢትዮጲያዊያን አንድ ሆነን እንርዳት

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie 4 місяці тому +11

    ይህ ነገር የወላጆች ስቃይ ብቻ አይደለም እንደሃገር ተዋርደናል እንደስው ቆስለናል አረናል እባክህ አምላኬ ፍትህ ካንተ ነው እንደእናት በምን ቃል ላፅናናሽ እሱ ያበርታሽ አሁንወገን አብሮሽ ነው ብቻሽን ሀዘን አይለበልብሽም 😭😭😭

  • @RahbotNhzbey
    @RahbotNhzbey 4 місяці тому +3

    😢😢😢ወይ እህቴ አይዞሽ ራስሽን ጠብቂ ፍትህ በለሌበት ዘመን። እግዚኣብሔር ኣምላኽ ዝም ያለ ይመስላል ግን ይፈርዳል። ለኔ ተውልኝ ይላል እሱ ከ አረሜኑ ሳይሆን ከተጎዳ ሰው ነኝ ይላል አይዞሽ እግዚኣብሔር አለ🙏

  • @mekonnen-mi8wj
    @mekonnen-mi8wj 3 місяці тому +2

    ሄቨንን ተከትሎ አለመሄዱ ከመንቀጥቀጡም በላይ ሄቨንን ላይ የሰራው ስራ ይመሰክራል።

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 4 місяці тому +2

    እኔን የገረመኝ የደፋሪውና ጉዳዩንሳይሆን መላ ቤተሰቦቹ በመንጋ ተሰባስበው ህፃን ሄቨን ወድቃ ነው የሞተችውንጂ ወንድማችን አልደፈራትም ብለው ሲላላጡ ነው እንዴት እንዴትንደሚያደርጋቸው ሰይጣኑ

  • @helensuleyman9186
    @helensuleyman9186 4 місяці тому +7

    እኔም የጠረጠርኩት ይሄን ነበር ቤተሰቡ ሁሉ እንደዚህ የሆኑት ባዕድ አምልኮ ስለሚያመልኩ ነው

    • @RahmaSuleman-z4w
      @RahmaSuleman-z4w 4 місяці тому +2

      Auttttttttt hafteyyyyyyyyyyy💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 4 місяці тому +2

    በጣም አደቅሻለው ጎበዝ እግዛብሄር ያፅናናሽ

  • @ErtTre-gk8ck
    @ErtTre-gk8ck 4 місяці тому +8

    እግዛቤር ያፅናሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 4 місяці тому +2

    ሰዉረን እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GashewZynbe
    @GashewZynbe 4 місяці тому +1

    የኔውድ ፈጣሪ ያፅናሽ ከመበደልሽ በላይ የሰው ፊትመገረፍሽ ጠንካራነሽ ፈጣሪ ይደግፍሽ

  • @selamber5784
    @selamber5784 4 місяці тому +2

    😢😢😢 EGZIABIHER fth ystah

  • @egziabheryimesgen1894
    @egziabheryimesgen1894 4 місяці тому +19

    እሷ ባሕር ዳር መሄድ የለባትም ሕዝቡ በቂ ነዉ ቢቻል ከኢትዮጵያ ወታ በደስታ ሳትሳቀቅ እንድትኖር ቢሰራ ይሻላል

    • @okay5271
      @okay5271 4 місяці тому

      She should get out from that country. It is not safe for her life anymore. The country is failed to protect women and children. How do they raise children that country with safety and dignity? It is a lot of doubts between citizens and the fear of assault and abuse sexual abuse. Women have to protect their own rights and the right of their children. Women have lost their rights and freedoms their own country. This is significant important to give them voice otherwise the country will die.

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 4 місяці тому

      Off course the door 🚪 is open for her USA 🇺🇸 is safe for her we want her to come

    • @ag892
      @ag892 4 місяці тому

      እንኳን ባህርዳር ..አዳስአበባም አያስተማምንም..እግዚአብሔር ይጠብቃት መውጫ ብታገኝ ብትወጣ

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 місяці тому

      @@nonenone3420May God help her 🙌🏾🙌🏾🙌🏾but she need asylum or some kind of invitation paper for her to come to the US …!

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 місяці тому

      @@ag892 ተመስጌን እ:እ ቤት እግኝታለች ባህር ዳርማ በፍፁም መመለስ የለባትም በፍፁም....የልጃም እዛ የነዚህ የስይጣኖች እገር መቀበራ እሳዝኖኛል😢😢😢

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ 4 місяці тому +13

    የኔ እህት አላህ ለልጅሽ ልጃችን ፍትሁን ሀቁንየያዉጣት ነፍስ የገደለ ይገደል መገደል አለበት ምንም ፍርድና እስራት ለንደዚ ግፍ መልስ አይሆነንም አላህ ያቃጥለዉ በላት ኡፍፍፍ

    • @SemiraMudesir-h3v
      @SemiraMudesir-h3v 4 місяці тому +1

      echi balege hayimanotn tegen adrga new mtaweraw

    • @judimisbah9927
      @judimisbah9927 4 місяці тому

      ​@@SemiraMudesir-h3venem betam anadagnalech lemn yeswan lij ortodox deferat atlm yan lij muslim deferew menamn tilalech yegna sihon min emnet astekesat

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 4 місяці тому +2

    Unbelievable this happened
    My sister I cried with you 😢
    Remain fight for faven

  • @SelamSamuel-ku4yr
    @SelamSamuel-ku4yr 4 місяці тому +4

    የደነቀኝ የነሱ ምስክር ለኛ መሰከሩ ስትል ያስታወሰኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የባህራን ደብዳቤ ቅዱስ ሚካኤል የቀየረለት ነው ❤❤❤❤❤ በልዎ ግሩም ግብርከ ለእግዚአብሔር

  • @رحمهالمحمد-ع7ض
    @رحمهالمحمد-ع7ض 4 місяці тому +10

    ጀግና እህቴ በጣም ጀግና እምለው አይገልሺም እህቴ ቆመሺ መሃድሺም የ አላህ ታአመር ነው. አይዞሺ እሻአላህ እስከነ ግብር አበሮቹ ተለቃቅመው መቃጠል አለባቸው ሁላቸውም ይሰቀሉ ይገደሉ ለነሱ አዲስ ቅጣት ይፈጠር ከህዝብ ፊት ተቆማምጠው ይጣሉ

  • @ZebibaAlemuseybi
    @ZebibaAlemuseybi 4 місяці тому +9

    ያረቢ አሏህ ይገዝሽ ፍትህ ፍትህ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 4 місяці тому +2

    YOU ARE STRONG LADY BECAUSE YOU BRING THE CASE FOR PEOPLE REST IN PEACE FOR FABIEN😭😭😭😭

  • @alexsEtcha-n8x
    @alexsEtcha-n8x 4 місяці тому +3

    የኤቨን መደፈር ብቻ አይመስለኝም ልብ ብላችሁ ቤተሰቡና ገረቤቶቹ የሚናገሩት ነገር ኮፊደንሳቸውን ተመልከቱ አንዳይነት አቋም ያላቸው ይኤ ትልቅ የባህድ አምልኮ በኤቨን ላይ የተካኤደ ነው የተካኤደባት የኢትዬጵያ እዝብ ተቐሞውን ያሰማ

  • @feven1919
    @feven1919 4 місяці тому +1

    የኔ ጀግና አንቺ የኢትዮዽያ ምርጥ እና ጀግና እናት ነሽ እስከመጨረሻው አብረንሽ ነን አሁንም እግዚያብሄር ይፈርዳል ከዚ በዋላ ወደፊት እንጂ ወደዋላ የለም

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 4 місяці тому +8

    መከራ ያጠነክራልማባልእውነትን ከጥንካሬዋ ስታምር በስማም

  • @GantGajt-s8f
    @GantGajt-s8f 4 місяці тому +2

    የእኔ ጀግና ሴት ፍትህ ለሂፍን

  • @hmmn2173
    @hmmn2173 4 місяці тому +3

    አረ ይገደልልልልልልል አፈረ ይቢል

  • @AnnaCharmani
    @AnnaCharmani 3 місяці тому +2

    Justice for Heaven 🥲💔💔💔🥲

  • @liya7521
    @liya7521 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር አፅናኝ መላእኩን ገብርኤልን ይላክልሽ ያማል 😭😭😭

  • @Genet-s9n
    @Genet-s9n 4 місяці тому +1

    አይዞሽ እግዚያብሄር ያጽናሽ እግዚያብሄር ደሟን ይበቀል ይፈርዳል የሱን ቀን ጠብቂ

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 4 місяці тому +2

    ፍትህለሔበንፍትህለሔበን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 місяці тому +2

    😢😢😢😢

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 4 місяці тому +4

    እኛ በሰማነው እርርርርርር ብለን አንቺማ እንዴት አንጀትሽ እንደተቒጠለ ሳስበው ኡፍፍፍፍ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    እግዚአብሔር ይስጥህ ኢንጅነር ዘ-ሚካኤል! በመጨረሻ የሠላማዊ ሠልፍ ዜና ስላሠማኽን ደስ ብሎኛል። ከባህዳር እስከ አዲስ አበባ ነቅለን ወጥተን ሠላማዊ ሠልፍ ልናደርግ ይገባል። የሕፃን ሔቨን ደም ይጮሃል!

    • @Tezekerene_media
      @Tezekerene_media  4 місяці тому

      መልእክቱን ለሌሎች እንዲዳረስ ሼር አድርጉ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 місяці тому +1

    የኔ እናት እግዚያብሔር ያፅናሽ ሀዘንሽ ሀዘናችነዉ ቅዱስ ገብረኤል አሁንም ፈጥኖ ይድረስልሽ አይዞሽ ያማል የማይታከም ህመም ነዉ ብርታቱን ይስጥሽ አረረረረ ስንት ይሰማል

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 4 місяці тому +1

    ጎበዝ እናት።እግዝአብሄር የዝችን ብላቴና ህፃን ደም ይፈርዳል። ፈሶ አይቀርም እንደጠጣው ይተፋታል።

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 4 місяці тому +2

    አሏህ የእጁን ይስጠው ተባባሪወቹንም የኔ እናት አሏህ ሶብር ይስጥሽሽሽ

  • @BirzafGhanis
    @BirzafGhanis 4 місяці тому +3

    እዝግእብሄር ያፅናሽ እናትየ በጣም ታሳዝናለች ንፁሑዋ ግን አንቺ እንዳልሽው በአባትዋ እቅፍ ነው ያለችው አንቺ ግን ተጎዳሽ ወዬለት ለአረማዊው የመሬቱ ብቻ ሳይሆን የሰማዩ ይጠብቀዋል

  • @maratamer3755
    @maratamer3755 4 місяці тому +11

    እግዚአብሔር
    ይድፋው
    ቀኑንያሳጥረው
    እሄአረመኔ
    ጨካኝይገደል😢😢😢😢

  • @NajatNajat-y1b
    @NajatNajat-y1b 4 місяці тому +6

    የኔውዲ አላህ ብርታቱን ይሥጥሺ ሄቨን እኳን ላች የኛን አጀት በልታለች አላህ ፍርዱን ይሥጥ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ ፍትህ

  • @zineteakele
    @zineteakele 4 місяці тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን የድግል ማሪያም ልጅ ይፍረድ🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔

  • @SelamMekonnen-cb3fg
    @SelamMekonnen-cb3fg 4 місяці тому +1

    አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ለዚህች እናት መፅናኛውን ስጣት የምትረሳበትን ፀጋህን አድላት

  • @SaraAman-o5l
    @SaraAman-o5l 4 місяці тому +1

    የኔ ጠንካሬ ጀግና ሴት ነሽ አቤት ጥንካሬ ኡፍ ምን ልበል እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ ያረብ ብቻ አንተ ፍረድ ሀዘንሽን ሳስበው ከአቅም በላይ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kalkidantube
    @kalkidantube 4 місяці тому +2

    ግን ለምን እሀትሸን ገጠር ላከሻት

  • @ዘመን-ጀ6ቐ
    @ዘመን-ጀ6ቐ 4 місяці тому +2

    የደፍሪ ቤተሰቦች እና ተባባሪዎች እግዛብሄር ይፍረድባቸው ያቺ የደፍሪ ሚስት በጣም ነው ያናደደችኝ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 4 місяці тому

      And when the she come for interview she didn’t even tell about her mother death

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 4 місяці тому

      @@nonenone3420 እውነት ነው እንደዚች ጨካኝ አላየሁም ከነ ቤተሰቧ የእናቷን መሞት የተናገረችው እንደውም ልጅ የተደፈረባት እናት ናት የልጅቿን ተደፍራ መሞት ስትሰማ ሞተች አለች

  • @jemo5716
    @jemo5716 4 місяці тому +4

    ወንድሙ ገቢወች ነዉ አሉ የሚሠራ እሡንም ሥቀሉት ተባባሪ ነዉ

  • @jemo5716
    @jemo5716 4 місяці тому +17

    ይመሥለኛል በልጅሽ ምክንያት ልጁ ብዙ ሕፃናት ደፍሯል የእነዚያ ሕፃናት ደም አለ ይጮኸል የግፍ ጥግ ነዉ ።እቃዉን ቆርጦ ማንጠልጠል። 💔💔💔💔💔💔💔

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 4 місяці тому +1

      እዎን በየቤቱ ብዙ እሉ እሳም ደጋግማ ተናግራለች ግን እህህ ብሎ የሚያዳምጣት እጣች ....ይህንን ወንበዴ ወሽላውን በእፋ ከቶ ቀጥቅጦ መግደል ነው😡👈🏽

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 4 місяці тому +3

    በሰይጣን አምልኮት የተጠመዱ ይገደሉ ህግ ዘር አያውቅም ገዳይና ተባባረዎችም የሰይጣን አምላኪዎች ናቸው አይዞሽ እህቴ እምነትሽ እወነት አውነት ነው ጀግኒት አንች ባለቀስሽ ቁጥር ብዙ አልቅሻለሁ እና አየኔን ልቤ ተሟል በርችና አበርችኝ እባክሽ ፌቨን አልሞተችም ህያው ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 місяці тому +8

    ወይት ሂጀ አዲ ዴቂቃ ወየው ብየ በጮኩኝ 😢😢😢 ታፈኛለሁ ማልቀሻ አጣሁ አሰሪየ ልታስወጣኝነው ተቃጠልኩ

  • @FantuAgegnew
    @FantuAgegnew 4 місяці тому +2

    እህቲ አይዞሽ ያመንሽው፣የጠራሽው መለአክ ቅድስ ገብርኤል ይፈርዳል ይችላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ፍርድ ለህፃናት

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 місяці тому +1

      ከይፈርድም::የምፈርድ እግዝአቢሔርነዉ ወገነ አግዝአቢሔር በጣም ቀናተችአመክነዉ ለፈጥርተዉ ህፂኑያማል ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ