Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሙዚቃው ቢቀር ጥሩ ነበር
Doketer selam late yune 8 samentega kene laye nege Ena betam debzeze Yale deme ayeu Gen betam teneshe
በርታ ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ሠላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሡም እኔ ያለሁት አረብ ሀገር ነው 2ወር ከሣምንት እርጉዝ ነኝ ግን ምንም አይነት ክትትል አላደረኩም ምክንያቱም ኮንትራት ቤት ነው ምሠራው ሀኪም ቤት አልወስድሽም ብለውኛል ዶክተር እባክህ መልሥልኝ ከወር በኋላ ሀገር ልገባ ነው እሥከ ዛ ድረሥ ምን ልውሠድ 😢😢😢እዳታልፈኝ እባክህ ጨንቆኛል
ዶክተር እኔ 8 ይሁነኛል እራሴን ውፍረት እዳልጨም መከላከል እችላለሁ ማለቴ ብዙ ምግብ ሳልበላ ብጠነቀቅ. ፅንሱ ላይ ጉዳት ያመጣል?በፈጠረህ እዳታልፈኝ መልስልኝ
ዶክተር እኳን በሰላም መጣህ. ጥያቄ ነበረኝ. የሶስት ወር መርፌ. ተጠቅሜ ነበር. እና ጡቴ ያብጣል ጫፉ ጠቆረ ምንድነው ነገሩ😊
ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? እንደየሰው የወሊድ መከላከያውም ይለያያል ምናልባት መርፌው ላንቺ ተስማሚ ላይሆን ይችላል የህክምና ቦታ ሄደሽ ላንቺ የሚስማማውን ብትመርጭ መልካም ነው
@@Yetena_kal እሺ አመሰግናለሁ
klasikalu mn ydergal mesmat alchalnem
ይስተካከላል
ሰላምዶክተር እኔ ዘጠነኛየ ገባ ግን በጣም ወገቤን ያመኛል ሲቀሳቀስ ሁለተኛ ደሞ ቀኝ እግሬን ድገት በጣም ያመኛል መራመድ እኳ ያቅተኛል እልጁላይ ችግርአለይሆን ጨነቀኝ
ልጁ ላይ ምንም ችግር የለውም ። የወገብ ህመም 9 ወር ሲገባ ህመም ይኖራል። የእግር ህመሙ ደግሞ ክትትል የምታደርጊበት ቦታ ታይው ። ሌላው ቢያንስ በቀን ከ 30 ደቂቃ በላይ ወክ ብታደርጊ መልካም ነው
good job
Thank you! Cheers!
@@Yetena_kal cheers
የዘጠኝ ሳምት የስንት ወር ይሆናል
2
@@Yetena_kal አመሠግናለሁ
2 ወር ከ 1 ሳምንት
3 wer mibalew mech nw
ሰላም ለናተ ይሁን፣ልኝ
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ?
እኔዘጠነኛየንጨርሸ፣አስርወሬከገባ፣ሶስትቀኔ፣ፈሳሽይፈሰኛል፣ሽታውበጣምይሸታል፣እቅስቃሴውማሻአላህ፣ቸክመደረግይኖርብኝይሆን?
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ፈሳሹ የሚጠበቅ ነው ፈሳሽ ነገሮችን በደንብ ውሰጂ ቫይታሚኖችንም በደንብ ውሰጂ ክትትል አድርጊ አይዞሽ!