people are wick that‘s ehy they hate you because they love thd darkness than ghe light Jesus don‘t be surprised they also hate Jesus for tellinc them the truth but God is with you❤
I am daughter of Ethiopian (my mother Hirut) and a Mozambican (my father) am remembering my mother how she loved to sing praising God…🙏 hope one day can I meet again my family in Adiss! Lord shall be praised today and forever!
Congratulation! we are not only partially family in the line of your mother as Ethiopian ,but also we are all one full-family in in the line of heavenly father Jesus Christ. I wish to you to well come to your country Ethiopia.
I'm from Kenya, I do not understand any of the words but my spirit is quickened into a state of worship with full reverence to the Almighty God who reigns forever on high. Thank you Tibebu. I shall visit.
Yes dear brother in Christ, that is true which happened in all of us. I think even though we didn't understand the language since the source of the song, Holly sprit know it, our sprit starts to awake and inspire for worship.
When a person pray and come out, there’s a lot of blessing that’s why this guy is blessed so much. He comes out with a fool knowledge of the word of God God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤❤
When a person close his door and meditate for a long time this is what happened, he got disappeared for a long time reading the word of God meditating on the word God now he comes out with a lot of power from God . brotherI am so blessed with your song. God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤
ጌታን ከተቅበልቁ 6 ወር ሆኖኛል በነዚህ ስድስት ወራቶች ግን ከጓደኞቼ መገለልን፣ ከሰዎች መጠላትን አጋጥሞኛል አይገርምም እኛ ግን በሰዎች ጥላቻ ሳይሆን በእየሱስ ፍቅር ስለምንኖር ጌታ የተመሰገነ ይሁን!
መንገዱ ነው የጽድቅ ፍሬ የምናፈራበት
ወዳጄ የመንገዱ ባህርይ ነው
አንተ ግን እስከ ፍጻሜው ድረስ ሂድ
ዳንኤል 12፥13
የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይሸከም ተብለናል።መስቀል የስቃይ መንገድ ነው።የሚቆም ሳይሆን የሚቀጥል ነው።ስለዚህ ይህ ሲሆን ራስን መርምሮ ጥፋት እንደሌለብን በዕውነት ማረጋገጥ ። ጥፋት ከሌለብን መንገዱ ነውና መቀበል።ያሳዘኑንን መውደድ ለእነሱ መፀለይ።ከተቻለ በግልጽ መወያየት እንደምንወዳቸው መግለፅ።ካዘኑብንም ማስረዳቱ እንዳለ ሆኖ🎉 ይቅርታ መጠየቅ አእምሮአችንን ያነጻዋል!!!!
people are wick that‘s ehy they hate you because they love thd darkness than ghe light Jesus don‘t be surprised they also hate Jesus for tellinc them the truth but God is with you❤
የሚጠሉንን መውደድ የክርስትና ድምዳሜ ነው .እነሱም ይጥሉን እኛም እንዉዳቸው ❤
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁላቸውም በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ። ተባረኩ
አሜን🙏🙌
Amen
Amen!
Amen! God bless you too!
አሜን
ጥበቡ ወርቅዬ እንዲህ ብዬ ልባርክህ እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ ያገለገላቸው የምተን ያስነሳበት እውርን ያበራበት ሽባን የተረተረበት ብዙ ድንቆችን ያደረገበት ቅባት በእጥፍ ቅባቱን ጌታ እየሱስ ይጨምርልህ ደግም ለትልቁ እግዚሐብሄር 24 ስዓት ዘምርለት እፀልይልአለሁ ተባረክልኝ ።
አንቺንም ጌታ እየሱስ ይባርክሽ አንደበትሽን ከዚህ የበለጠ ያጣፍጥልሽ ባርኮትሽ ምርቃትሽ ሁሉ ፈጥኖ ይፈፀምልሽ የአፍሽ ቃል ሳይሰራ አይመለስ ጌታ እየሱስ ከአፍሽ ቃል ጋር ይውጣ ይስራም!
@@romtezera8727
አሜን
እንደዚህ የተመረቀ አገልጋይ አላየሁም ጣፋጭ ሁኚ አንቺም
አሜንንንንንንንን
My Sweet thanks
ገና መምጣትክን ሳይ መንፈስ ቅዱስ ያበረታኛ አይለኛ መንፈስ ቅዱስ አለ እርቀትን ማይገድበው የኔ አባት እየሱስ ጌታ ነው
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
የኢየሱስ የሆንኩት በምን ጊዜ እንደሆነ ሳስበው የወጣልኝ እጣ ከምንም በላይ እንደሆነ በመረዳት ምስጋናዬን ለአምላኬ ከልቤ አቀርባለው። የአበቴ ብሩካን እንደ እኛ ያለ እድለኛኮ የለም። እግዚአብሔር ሆይ ተመስጌን!!
እውነት ነው ወንድሜ። አንዳንዴ ሲሰድቡን እንዳልሰማን የምንሆነው ፈርተን ሳይሆን እንደኛ እድለኛ ስላልሆኑ አዝነንላቸው ነው።
Ewnet new ,
True❤
እውነት ነው
I am daughter of Ethiopian (my mother Hirut) and a Mozambican (my father) am remembering my mother how she loved to sing praising God…🙏 hope one day can I meet again my family in Adiss! Lord shall be praised today and forever!
Congratulation! we are not only partially family in the line of your mother as Ethiopian ,but also we are all one full-family in in the line of heavenly father Jesus Christ. I wish to you to well come to your country Ethiopia.
መዝ18:-3: ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፥
ከጠላቶቼም እድናለሁ።
Amen Amen Hallelujah 🙏 ❤❤
Tebark wendeme ❤❤❤❤❤
I'm from Kenya, I do not understand any of the words but my spirit is quickened into a state of worship with full reverence to the Almighty God who reigns forever on high. Thank you Tibebu. I shall visit.
It's the presence of the Holy Spirit.
Yes dear brother in Christ, that is true which happened in all of us. I think even though we didn't understand the language since the source of the song, Holly sprit know it, our sprit starts to awake and inspire for worship.
እሚገርመው እዚ ማምለክ የጀመርኩት ከ covid-በሁላ ነው ሁሉ ነገር ግራግብት ብሎኝ church መሄድ አቁሜ የትም አልሄድም ብዬ ተስፋ ቆርጬ በነበረበት ጌዜ ነበር አንድ ቀ እህቴ እንድ ቀን ብቻ ነይ ትለኝ ነበር እሱዋ ታምልክ ነበር ከዛ ለማየት ነበር የመጣውት ግን ልክ እንደገባው እዛው ቀረው የሂወቴ ነገር ሙሉ ለሙሉ ተቀየረ በመንፈሳዊ በምድራዊም በረከት እግዚአብሔር ባረከኝ እናም ወገኖቼ አንድ ቀን ኑ እጋብዛችዋለው ተባረኩልኝ
Ende ene aynet new ametatesh❤❤❤
Weyi dase yelale betam ☺️☺️☺️geta eko melekam nw beka endawem ande Kane ezaw engababezalen yehe ema misekirent eko nw betam nw dase yalegn
Praise God 👏 🙌 👏
geta yemsegen enemetalen endhi ewnetagn menfes yalebet gubaye dse yelale zemenhin geta yebark
geta yekiber
ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣው
አንተን የሚመስል አጣው ......ኢየሱስ 🔥🔥🔥
ይህንን አምልኮ ስመማ 360% ወደ ኢየሱስ ዞርኩ። እንደገና በገናዬን አነሳሁ። ኢየሱስ ጌታ ነው። ጌታሆይ ዳግም አቆምከኝ።❤🎉🎉❤❤❤
ሲሲቲዬ ማር እኔም እንዳንቺ 🙏🙏🙏❤
If it is 360 degree, then you are in the same place. Because you are making a circle. God bless you.
ዘመናችሁ ልክ እንደ መዝሙረኛው ዳዊት የምስጋናና የዝማሬ ይሁን ፣ ትንፋሻችሁ ሁሉ የብሶት ሳይሆን የምስጋና ይሁን
I like your message❤
@@temesgenmulatu7440 😍❤❤
የተረጋጋ ኣምልኮ ጩኸት ዝላይ የሌለበት መንፈስን የሚያረስርስ እግዚአብሔር ይክበር ጌታ ሆይ ክበር!!🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🥰🎉
Amenamen ❤❤❤❤❤❤
ስጠብቀው ነበር፣ እገልግሎትህን ተባረክ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን። 'እኔ መኖር የማልችለው ያላንተ ነው" እየሱስ ጌታዬ።
በጨለማላይ እንደጨክንበት ጀግና ያረገህ የጀግኑቹ ሁሉ መጀመሪያ የሁነዉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ጥቤ አዎ በጌታ ኢየሱስ ያገኘነዉ ሰላም፣ ደስታ፣ ከዘላለም ሞት መምለጣችን ብንዘምር ብንዘምር ያንሳል እንጅ አይበዛም ተባረክ በብዙ
እግዚአብሔር ያዉቅበታል ያችን ዉሀ ለመቅዳት የመጣችን ሴት ተጠቅሞ ብዙዎችን ለራሱ እንዳደረገ እንድሁ የዓለም ትርፏ ኪሳራ መሆኑን ህያዉ ምስክር ሆነህ ለብዙዎች ወደ ጌታ መመለስ ምክንያት ስላደረገ÷ በጌታ ቤት ያሉትንም ጌታ አንተን ተጠቅሞ ስላነሳሳ ጌታዬን አመሰግናለሁ :: የጌታ ስም የተመሠገነ ይሁን ::እንወድሀለን ፀጋዉን ያብዛልህ ::
סב
በእንባ ነው የሰማሁት ወንድሜ ጥበቡ ዘመንህን እግዚእብሔር ይባርከው ክክብሩ መገለጫ እድርጎ ለቤቱ ስላቆመክ ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ
በእውነት ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያብዛልህ 🙆♀️❤❤❤
Amen❤
መዝሙር 89
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት።
²¹ እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች።❤❤❤❤❤
ብርክ በሉልን ፀጋውን ያብዛልህ ጥቤ ስፋ አትያዝ እየሱስ ጌታ ነወ::
The best mezmur by far. And i am muslim. Well done, Tebebu. We love you. Keep going.
የእግዚአብሔር ባሪያ ጥበብ ወርቅ ፣ዘመንህ ይለምልም
ወደ እግዚአብሔር ማደሪያ በመንፈስ ይዘኸን ገስገስህ ተባረክልኝ ቤተስብህ ይባረክ ፣ ፀጋ ይብዛልህ።
ጥበቡ ወርቅዬ ዘመን ይባረከ💛💛💛💛💛👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻💜💜💜💜💜አሜን አሜንቅባቱን ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ 👏👏👏👏👏💛💛💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን እፈልገሀለዎ ኢየሱስ ወደአንተ እገባሀለዎ ኢየሱስ እእእእእልልልልልልልልልልል 😭😭😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍
ድምፅህ እንደኣዲስ እየታደስ እግዚአብሔር እየባረክን ነው ባንተ ውስጥ🙏🙏🙏🙏
አቤት ውበት እንዴት እንደሚያምርብህ ጀግና ያደረገህ የጌቶች ጌታ ክብር ይሁንለት ቀጥል ጨምር ገና ገና ብዙ ብዙ ድንቃድንቅ ያላየነው በሰው ልብ ያልታሰበ በአይናችን ያልታየ በጆሮ ያልሰማነው ለልጆቹ ያዘጋጀው ክብር ይጠብቀናል ወደእርሱ በሙላት ለመድረስ ጨምር ጨምር ላለው ይጨመርለታል እና ትጋት ይብዛልህ አንተ የጌታ ታማኝ ባሪያ ሁን።
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ መከናወንንም ይስጥህ እንወድሃለን ወንድማችን ጥቤ😍🙏
አሜን ተበረክ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ የበረከት ስው ሁን በጸጋ ላይ ጸጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም አሜን
አሜን አዳር ፀሎት ነበረን በዚህ ዝማሬ ተባረክነነበት በእንባ ነው የሠማነው ጌታ ይባርክህ ጌታ ድምፅህን ቀብቶሀል ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን
እድሜህ ሲጨምር ሀይልህ ይጨመር ወንድሜ ጥቤ
በምስጋና ባህር ዉስጥ የሚያስዋኝ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪዉም ሙዚቀኞቹም ሁላችሁም ተባረኩ
ተመስገን ጌታዬ ኢየሱስ
የእግዚአብሔር አገልጋይ ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ።
ምስጋና ኣምልኮ ሒዘ መጺኤ ንዓካ ዝመስል ሲኢነ
ተወደስ ተቀደስ ንዘልኣለም ንዓካ ዝመስል የለን
ንዓካ ዝመስል የለን ንዓካ ዝመስል የለን
ክረምት ሓሊፍ ሓጋይ መጺኡ ሓደ ወሪዱ ካሊእ ወጺኡ
ክሳብ ሕጂ ህያዉ ዝኮነ ግን ናትና ኣማኒኤል ጥራይ እዩ ኣማኒኤል ጥራይ እዮ ኣማኒኤል
ጥራይ እዮ ናትና የሱስ ጥራይ እዩ ናትና ጎይታ ጥራይ እዮ
ኣብ ህላዉነትካ ክአቱየ ክኣቱየ ናባካ ስርዓት ገዲፈ
ክኣቱኤ ክኣቱኤ ናባካ ክብሪ ናብ ዘለዎ ቦታ ናባካ ክኣቱኤ እደልየካ እየ እደልየካ እየ ናብ
ህላዉነትካ ክኣቱኤ ክኣቱኤ ክብሪ ናብ ዘለዎ ናባካ እደልየካ እየ እደልየካ እየ እእዳወይ ዘርጊሔ ናባካ ኣልዕል አቢለ ናባካ
ጽ ምኣተይ ጽጋበይ ንስካ ኢካ ንስካ ኢካ.....
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ንእግዚአብሔር ይባረኽ ሃሌሉያ።
በኢየሱስም ፀጋ ይብዛልክ አትገደብ ዝም ብለክ ፍሰስ ❤❤❤❤❤
አሜሜንንንንን
የለም የለም እረ የለም የጠላታችንን ጉልበት ያደቀቀ እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘላለም ጌታ ነው ሀሌሉያ እረ ሀሌሉያ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ሀሌሉያ ምን ይባላል እልልልል ብቻ ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
በየሳምንቱ በናፍቆት የምጠብቀው ሰማያዊ ቅኔ በአንተውስጥ ስለሚፈሰው መንፈሳዊ ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ይህንን የተቀባ አንደበት በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ የተዋበ መዝሙር እየሰማች ነፍሴ ትረሰርሳለች.... ወንድሜ ጥበበ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልምልን አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን❤
ምስጋና አምልኮ ይዤ መጣው አሜን አሜንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🥁🥁🎻🎻🎻🎸🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹
በአንተ ላይ ሰለፉሰሰው የእግ/ር ክብር አመሰግናለው
😱😱😱😱😱😱ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክብር ክብር ለጌታ❤❤❤❤
እንዴት ያለ መባረክ ነው
እግዚአብሄር ሆይ ተባረክ ስለ ጥበቡ
ውስጤ ረሰረሰ በአምልኮ እሴይ
ተባረክ ለክርስቶስ መኖር ምንኛ መታደል ነው በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
ክብር ለታረደው የ እግዚአብሔር በግ እየሱስ❤❤❤
እፈልጋለሁ እፈልጋለሁ
ወደመገኘት እገባለው እየሱስ እየሱስ ❤❤❤ ።My spritual father ነብስን የሚያረሰርስ የአባቴ መንፈስ ያለበት ሁልም ብዘምር ሁሌም በአዲስ መንፈስ እሰማዋለሁ ስላንተ ጌታን እባርካለሁ ሁሌም እየሱስን የሚያሳይ ጸጋ ይብዛልክ
ሀሌሉያ ምስጋና አምልኮ የሚገባው የነገስታት ንጉስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ለሆነው ክብር ይሁንለት ወንድም ጥበቡዬ ተባረክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
This is Heven on Earth 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼Glory To our Lord Savior Jesus Christ ❤️🙌🏼🙌🏼
አሜን ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
ጌታ ክብሩን ይውሰድ አባ ተባረክልኝ እየሱሴ❤❤
በ ጌታ የ ተወደዳቹ ወንድሞቼ like እና share በ ማድረግ ወንጌልን በዝህ መንገድ ማስፋፋት አለብን። ለ ብዙዎች ምስክር ይሆናል
Wow ምን አይነት መንፈስ ነው😊😊😊😊
ጥቤ ጌታን እንድህ ስታገለግል በመያቴ ጌታን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ፡፡
ሀሌ ሉያ ዋው የሚገርም አምልኮ እየሱስ ፍጥረት ሁሉ ላንተ እንዲህ ይሆናል
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
AMEN👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️AMEN❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍
ጥበቡ ወርቅዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ስለአንተ ጌታን እባርከዋለሁ ለብዙዎች በረከት ሰላረገህ ስለሚፈሰው ዝማሬ ሰለጉብኝቱ ስለብዙ ምህረቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ይሁንለት
ነፍስን እርስርስ የሚያደርግ በመንፈስና በእውነት የሆነ አምልኮ ለጌታ እሰይ እሰይ ይገባዋል ለንጉሱ♥️♥️♥️♥️♥️🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
የሰማይ አምላክ ጣቱን ባንተ ላይ ያድርግ
🛐🛐 Wow 😭😭😭😭😭
Amenn Amenn Amenn hallelujah
ዋውው ካንቴ ጋር ማምለክ እንደት 😢😢😢 መታደል ነው
ወንድም ጥበቡ አምልኮ መሰጠት ይብዛልህ ስትዘምረው የመፈንፈስ ቅዱስ አብሮነት አለ
ጥበቡእንደስምህ ሁን ጥበብ ከሌለህ ገንዘብና ዝና እንዳሰከራቸው እንደወንድሞችህ እንዳትሆን ስክንንንን እንዳልክ በትግስት ዝቅቅቅቅቅ ብለህ እግር እያጠብክ መምጣቱን የነገ ተስፋህን እና ሽልማትህን አስብ ሁሌሌሌሌሌ
ታላቁ ጥበብ ይህ ነው በክርስቶስ ፊት ስላለው ፍርድ ማሰብ
ነገ ሞት አሁን ያለህን ነገር ሁሉ እንደሚወስደው ማሰብ የምርርርር ማሰብ
ከሞት ያለፈን ነገር ዛሬ መስራት
ይጠብቅህ ፀጋ
እግዚሃብሄር ለክብሩ የሸሸጋቸው ቅሬታዎች የዜማ ጊዜቸው ደርሶ እንዲህ ጌታን በ እውነትና በትህትና ሲያገለግሉ ማየት መባረክ ነው
...እኔም ከእስራኤል ጕልበታቸውን ለበኣል ያላንበረከኩትን ሁሉ በአፋቸውም ያልሳሙትን ሁሉ፥
ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀራለሁ።
When a person pray and come out, there’s a lot of blessing that’s why this guy is blessed so much. He comes out with a fool knowledge of the word of God God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤❤
አሜን ለአምላካችን ምሰጋና ይገባዋል ❤ ተባረክ ጥበብ ጌታ መንፈሰ ቅድስ ከአንተ ጋር አለ❤
ወንድሜ ልጄ ሳትቀር በጣም ነው በዝማሬክ ምትባረከው በጌታ ቀን መጥተን አብረን ጌታን እናመልካለን ።ተባረክልን
Amen Amen Halleluya Stay Blessed Tibe ጥበቡ ወርቅዬን እስቲ ባርኩት
😮አግዚአብሔር ይብርክ አምሰግናለሁ ጥ በብ ብልሃል ምን ለብልህ wendm🦋
አሜን እኔ መኖር የማልችለዉ ያላንተ ነዉ ጌታ እየሱሰ ተባረክ
ጥቤ ጌታ ይባርክህ እንደዚህ ሰትዘምር ሳይህ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች ጌታ ይባረክ እኔ የማወቅህ አዲሱ ገቢያ ምንሹ ፀጉር ቤት ነው የምንሽ እህት ነኝ አንድ ቀንየማረሳው መሸቶብን ወደ ባሌ መድሀኒያለም እየሸኘህን አንድ ደብተር አገኘየሁ መኪና ውስጥ ሳነበው የክትትል ትምርት የተፃፈበት ነው የማነው ስልህ የወንድሜ ነው ለኔ በጣም የፀልያል አልከኝ እንግዲያውስ የሱ ፀሎት የመጠሀል አልኩህ ጌታይባረክ ወደ ጌታ ስትመጣ በጣም ደሰ አለኝ አሁን ደግሞ ዝማሬን እየሰመሁ በጣም ተባረኩ ጌታ በዝማሬ ቅባት ቀብቶሃል ገና አዳዲስ ዝማሬወች ከአንተ ይፈልቃሉ ለትውልድ በረከት ትሆናለህ በርታ ወንድሜ
ጌታ የረዳው ሰዉነህ ታድለህ የከበረውን ይዘሀል ተባረክረ
ጌታ መንፈስቅዱስ እፈልግሀለሁ ጌታ ኢየሱስን በህይወቴ አክብረው እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ እፈልግሀለሁ
አሜን እልልልልልልልል 👏👏👏🥰🥰🥰
What a powerful spirit!!!! Thank you Jesus!! Hallelujah!!
እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው. አንተን የረዳ አምላክ ለዘላለም ይመስገን አሜን🙏🙏🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
ሰላም ለሁላችንም ይሁን አሜን አሜን እልልልልል ተባረኩ 🤲🤲❤️❤️👍
Hallelujah and Hallelujah and Hallelujah and Hallelujah and Hallelujah
እግዛብሔር፡ዘመንህን፡ይባረክ፡፡፡
ጥብዬ፥በዛን በዓለሙ ስዓት በሙዚቃህ እና በድራፉት አሳበደህኝ ነበር።እሁን ዳግም በመዝሙርህ እና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል በሌሊት በሰባት ስዓት አሳበድህኝ።
እየሱስ ይወድሀል።
እኔም በጣም እወድሀለሁ፡ጌታ ቢረዳኝ ችርችህ መጥቸ ባመለኩ ።
እየሱስ ከላይ ነው።ደግሞም አዳኝ ነው።
ወንድምህ ጌታሁን
አሜን አሜንጌታ ይባርክህ ድንቅ አምልኮ እልልልልልልል እሰይ ክብርለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏
አሜን እየሱስ አንተን የሚመስልክ የለም ❤❤❤ዋው
አብ፡ሊሰግዱለት፡እንደዚህ፡የሉትን፡ይሻል፡እግዚአብሔር፡መንስ፡ነው፡የሚሰግዱለትም፡በእዉነትና፡በመንፈስ፡ሊሰግዱለት፡ያስፈልጋቸዋል
ምናለ መሐላቹ ብሆን 😢😢😢
ጥቤ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏 ይብዛልህ አትያዝ ስፋ
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እስይ ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ሃሌ ሉያ❤❤❤ እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ፓሰተር❤❤❤
ወንዴሜ የኤ ፀጋህ ይጨመረልህ ባረከን ሀሊሉያ ዋው መንፈሥ ቅዱሥ ተጠማውክ
When a person close his door and meditate for a long time this is what happened, he got disappeared for a long time reading the word of God meditating on the word God now he comes out with a lot of power from God . brotherI am so blessed with your song. God bless you and your family. Love you, brother.❤❤❤
What a blessed worship time!
አሜን ተባረክ❤❤❤😂🎉🎉🎉
Amennnnnnn Geta yebarek Eysesen Yememsel Yelem !!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመን ሁሉ ይባረክ ለምልምስፍብዛ ፀጋውይብዛልህ ጌታከሀንተጋርይሁን
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
Eyesus yekber
እዉነት,እውነት እውነት ❤❤❤በፍቅሩ የማረከን ኢየሱስ ጌታ ነው....ክብር ይገባዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
🤗🤗🤗🤗🤗🤗 አሜን
ብርክ በል ማምለክ እዳተ ነው ሞቅታ የሌለበት በመንፈሱ ጥልቅብሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉