ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #87-01 አበበ ባልቻ- ያልተሰማ አስገራሚ የህይወት ገጠመኝ [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 116

  • @HabtemariamMussie
    @HabtemariamMussie 4 місяці тому

    ውዱ የኪነጥበብ ሰው
    ጋሽ አበበ ባልቻ
    አድናቂህ ነኝ በተለይ
    ሰው ለሰው ድራማ ላይ አቶ አስናቀ ሆነህ የሰራኸውለየት ይልሀል
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @tsegayedinagde4188
    @tsegayedinagde4188 2 роки тому

    Abbe all the way!!!!!

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 4 роки тому

    በጣም የሚገርመው እነደነጋሽ ፀጋዬ አይነት የኢትዮጵያ ጀግኖች የወለደች ሀገር ሙጃ ትውልድ ማብቀሏ ነወ፣

  • @hanitube8538
    @hanitube8538 5 років тому +39

    የኔ አባት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ!አንጋፋ የአርት አባት በጣም ነው ማከብርህ!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому +1

      አቤት የተፈጥሮ ሥጦታህ ብቻረጅም እድሜይጥህ የኔአባት ውድድድ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому +2

      አቤት ድምፅ ግርማሞገሥ ረጅምእድሜ ይሥጥህ።

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 років тому +1

      Hani tube me2 💝💘

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 5 років тому +1

      Aaa Bbb Amen 🙏🏻🙏🏻

  • @jooethiopia6303
    @jooethiopia6303 5 років тому +1

    እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ምርጥ ሰው

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +17

    ጋሽ አበበ ባልቻ እረጅም እድሜና
    ጤና ይስጥህ

    • @lemeltewelde110
      @lemeltewelde110 5 років тому

      እግዚአብሔር እድሜ እና ጠና ይስጥህ በጣም ነው ዬማከብርህ

  • @እማፍቅርእናቴድንግልማርያ

    የኔ አባት ስወዳቸዉ ቁርጥ የኔን አባት ነዉ የሚመስለኝ እምየን የሚለያቸዉ ድምፃቸዉ ብቻነዉ እጅ አባቴን ይመስኛል እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አባቴ ሺአመት ኑርልን

  • @thestar2137
    @thestar2137 5 років тому +26

    በጣም ይገርማል ሎሬት ፀጋየ ገ/ መድህን በሂወት ኖሮ የሚያነበው ነው የሚመስለው እናመሰግናለን።

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 5 років тому +18

    ዘመን የማይሽርህ ሰው እድሜና ጤና ተመኘዉልህ

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 5 років тому +2

    ዋው የምወድህ አርቲሥት ኑርልን

  • @ethiopiahagere760
    @ethiopiahagere760 5 років тому

    አቤ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 років тому +6

    አርቲስት አበበ ባልቻ በጣም የማደንቅህ ታላቅ ተሰጥኦ ከጥሩ ድምፅ ጋር አጣምሮ የሰጠህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን

  • @nurhussenjibril9036
    @nurhussenjibril9036 5 років тому +14

    በጣም ምወደው አርቲስት በዛላይ የአሰራር ችሎታ ብቃት ጥግ ነው እረጅም እድሜ ተመኝውልክ ጋሽ አቤ

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 5 років тому +1

    Mirt sew Dr Abebe Balcha.....geta yitebkiwot

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +17

    አበባ ባልቻ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ

  • @ashenafinanesa3360
    @ashenafinanesa3360 4 роки тому

    Wow aba

  • @bsprint8299
    @bsprint8299 5 років тому +2

    ደስ ይላል ጋሽ አቤ ይህን ታሪክ 2004 ሀዋሳ
    ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በነበርኩበት ሰዓት እርሶ እንግዳ ሆነው መጥተው ይህን ሙሉ አሁን ያወሩትን የታሪክ ገጠመኝ አውረተውን ነበር ፡፡
    ደግሜ ከ 8 ዓመት ቦኃላ ስሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ አበበ(አስናቀን) በጣም ነው ከበልሁ በላይ ነው መወዳቸው፡፡

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 5 років тому +4

    ጋሼ አቤት ግርማ መጎሶት ደሥ ሢል እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው😍😍😍😍

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +3

    ውይ አበበ ባልቻ ስወድክ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 5 років тому

    Waw Gashe Abebe Balcha wed yehager habte Egzabher amlak ergim edmena tena yestilin our Legenet nurilen abatachin Mirt Ethiopiawe 💚💛❤

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 років тому +4

    ጋሸ አቤ ሰወዶት።ባለ ግርማ ሞገስ ጨዋታ ወሬዎ። ሁሉም አስተማሪ እድሜ ይሰጦት።

  • @furtunawithjesuslovejesus5429
    @furtunawithjesuslovejesus5429 5 років тому +5

    አበበ በልቻ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 5 років тому +1

    አቤ በጣም ነው የምውድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @seyefedinayato8581
    @seyefedinayato8581 5 років тому +4

    ጋሽ አበበ ባልቻ በሁሉም ነገር ሙሉ አርጎ የፈጠረህ ድንቅ የእግዚያብሄር ስጦታችን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን::

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o 4 роки тому

    ሰው ለሰው ተከታታይ ድራማን ሲሰራ ከምር በጣም ጨካኝ ይመስለኝ ነበር አሁን ዘመንን ሲሰራ ሳይ ደግሞ ለካ ምርጥ አባት ነው ግን አሁንም ተሳስቼ ይሆናል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому +1

    እድሜና ጤናውን ያድልህ አርቲስት አበባ ባልቻ ግርማ ሞገስህ ብቻ በቂ ነው።

  • @monaderes4318
    @monaderes4318 5 років тому +3

    ጋሽ አቤ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘውልህ

  • @fathiyafathiya3563
    @fathiyafathiya3563 5 років тому +5

    ጋሽ አቤ አድናቂህ ነኝ በተለይ ድምፅህና ትወናክ ዋው ነው
    ረጅምእድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ

  • @fantuabebefa1911
    @fantuabebefa1911 5 років тому +4

    ረጅም እድሜ ተማኛዉ አቤ 😍

  • @wagayekabthi5286
    @wagayekabthi5286 5 років тому +2

    ከስንት ዘመን በኌላ እንድዚህ ለዛ ጣዕም ያለው ብቃትህን በመድረክ ላይ ሳይ በወጣትነትህ ልክ መድረክ ላይ ያየሁህ መስለኝ እንዴ አቤ ብዙም አልተለወጥክም ተመስገን ረጅም ዕድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ

  • @yemitsega1533
    @yemitsega1533 5 років тому

    O thank u
    Ato Ferede and Ato Biranu zerihun the great brothers selastawosekachew betam ameseginalehu
    Agotoche neberu!!!!

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 5 років тому +1

    እምንወደው ከድምፁ ጀምሮ የአርት ስው ደስስስስ ሲል ጉደኛ አባት አርቲስት እድሜ ይስጥልን

  • @tsedaletsedale4297
    @tsedaletsedale4297 5 років тому

    ዋውው ደስ ሲል

  • @መኖርክያኖረኛል
    @መኖርክያኖረኛል 5 років тому +4

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @gatutesfay4103
    @gatutesfay4103 5 років тому

    እውነት ነወ ምርጥ አቀራረብ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች ጋሽ አበበ ባልቻ (አስናቀ )ብሎት ቅር አይሎትም ሰው ለሰው ድንቅ ትዋኔ መቼም ከህዝብ ልብ አይወጡም በብዙ ስራዎት ይታወቃሉ እድሜና ጤና ይብዛሎት

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ምርጥ ስው

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 років тому +2

    ዘመን የማይስርህ የምንወድህ፡ ድቅ፡፡ አርቲስት ኑርልን፡

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 5 років тому +6

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ አቤ
    ድምፅህ እራሱ አርት ነው‼️‼️‼️

  • @Londoners-e8l
    @Londoners-e8l 5 років тому +2

    He is good. I like him.

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +63

    የዛሬ 41 አመት ለማለት ያብቃን እስኪ
    አቤ እድሜ ይስጥክ

  • @amelekebebewu8039
    @amelekebebewu8039 5 років тому +3

    Abo siwediwuu God bless you

  • @nazarethketema4220
    @nazarethketema4220 5 років тому

    ጠገራ ባለጌ፤፤እኛን የሚያሳፍረን መዓዛን የምታህል ትልቅ ዜጋ አንተን ስጋ የሚበላ ከብት ማግባትዋ ነው፤፤የወያኔ ወኪል፤ ጸረ ኢትዮጵያዊ በተግባር፤የሎስ ያንሳህ፤፤ደንቆሮ፤፤ለዚህ ነው ጠበቃ ሆነህ የቀረህ፤፤ ለሃገር ክህደት ህ በምድር ሚስት ህ እና ልጆች ህ በድንቁርናህ ክደውህ ያሳይህ፤፤ ብሄርዊ ባለጌ፤፤ብሄራዊ ከሃዲ፤፤የዘራፊዎች ጠበቃ፤፤

  • @senimengstu3304
    @senimengstu3304 5 років тому +2

    Yena abate Erjem edama ktena gare yesth

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 5 років тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @beteltewolde399
    @beteltewolde399 5 років тому +1

    The best Person!

  • @addisuabebe7162
    @addisuabebe7162 4 роки тому

    long life for Abe

  • @ethiopiafirst1934
    @ethiopiafirst1934 5 років тому +2

    አቤ እኔም ከሚያደንቁህ ስዎች አንዱ ነኝ።ታየዋለህ ሕዝቡን አይኑን አፍጦ ጆሮውን ስጥቶህ ያዳምጥሃል ። ይወድሃል:እድሜና ጤናም ይመኝልሃል። ወይ ምንም አልያም በቀን አንዴ ብቻ የሚበላ ሕዝብ ያለባት ሀገር ብትሆንም ሽራተን መመገብህን ደግ አይደለም ባልልም ፣"ያለውን የቸረ ንፉግ አይባልም " እንዲሉ የቤትህን የምግብ ወጪ ወደሌላው ብታደርገው መልካም ነበር።ምንም እንኩዋን መልካም ነገር ለመስማት ጉልበት ይፈልጋል።ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት ከታገሉ የኪነ-ጥበብ ስዎች ተርታ አልታየህም። የሽራተንን የምግብ ፊርማ ለማስመለስ ትግል አድርገህ እንደነበር በዚያን ስሞን ዜና አስደምጦናል።ብዙ ሆነን ተወያዪተንበታል።'የህግ ባለሙያ እንደመሆኑ መጠን ዕግ ሲጣስ የበኩሉን ማድረግ ነበረበት'የሚሉም ነበሩ ።ሌላው ደግሞ 'ሥርዓቱ ይደግፍ እንደሆን'የሚሉም አልጠፉም። ከብዙ ውይይታችን ሁለቱን ብቻ ነው ነቅሼ ያወጣሁት ። አቤ ህዝብህን ካስ ።ዝም ያለ ሕዝብ ውስጡ ነገር አለው ። ነገሩን ንቀልና መልካም ነገር ትከል። እኔም እ/ሔር እንደ ጋራ ከተቆለለው ዕድሜ አይንፈግህ እላለሁ አበቃው አቤ።

  • @ayelealem9335
    @ayelealem9335 5 років тому +1

    When I see him on stag he is always amazing me, he is so big and he didn't let me to think anything else except listening him I like him.
    ABE YOU ARE EXCELLENT

  • @dildilaethiopia5759
    @dildilaethiopia5759 3 роки тому

    ደደደደ

  • @semiarmesfin6785
    @semiarmesfin6785 5 років тому

    የምወድህ ትልቅ ሰው በጣም ደስ የሚለው አውቀህ
    ስታነበውና ስትናገረው በስሜት ወሰድከኝ ክበርልኝ🙏🙏

  • @jerusalem8478
    @jerusalem8478 5 років тому

    እኒህን ሰዉየ ስወዳቸዉ

  • @mesfinkenedeabebe3909
    @mesfinkenedeabebe3909 4 роки тому

    አበበ ባልቻ ሌላም ስራ አለሕ ለካ የጀርመን ጠበቃ ነኘ ለካ ኢትዮጵያንወችን ወደ አገር የምታስመልስው አንተ ነእ ለካ ያለ በፍላጎታቸው የፓስፖርት አሰርተእ አታስገባቸው

  • @richodanny8826
    @richodanny8826 5 років тому

    Thank you . Long lives for you

  • @jordanpeele6457
    @jordanpeele6457 5 років тому +2

    አቦ ወዳጄን ጋሽ ፅጋዬን ስለእስታወስከው አመስግንሀለው፣ ያ "አንተ ጉርባ ጎረምሳ"እያለ የሚጠራኝ ሁሉ ትዝ አስኝኽኝ። nostalgia!!!ይባርክህ።

  • @hanihabeshawit8114
    @hanihabeshawit8114 5 років тому +3

    ጋሽ አቤ እወድሃለን

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    ትልልቆችን አምላክ ያቆይልን
    ትልቅ ሰው ውበት ነው ለሰፈሩ ለሀገር መካሪ ነው

  • @almaz1219
    @almaz1219 5 років тому +2

    You are so blessed.

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 5 років тому

    Abate selamh ybzalgn gen andit nger langerh Zemen drama lay gonbes gonbes stilana stnaded hulem betam asbalehu beza endatarjibn adera 💝💘

  • @yemitsega1533
    @yemitsega1533 5 років тому

    Ato abebe edemena tena yestewot tilksewun yemiyastawus rasu tilek yehonenewun tilk yadergewot!!!

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 5 років тому +1

    Edme Matusala! Good old days! Kibur Gash Abbe Tadilachu bedenb norachu alefachut Dehenawen gize. Egna gin!

  • @tesfalemdemissie5135
    @tesfalemdemissie5135 5 років тому +1

    Wow that was so powerful. Gashe Tsegay. Gashe Abe ameseginalewu

  • @IbrahimAli-pw8gj
    @IbrahimAli-pw8gj 5 років тому +1

    አበበ ባልቻ ለኔ ልዬ አርቲስት ነው አድናቂው ነኘ!!!!

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 років тому

    ጋሽ አቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u 5 років тому

    የዮሐንስ ወንጌል 1:3
    1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
    ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
    አቤ እናመሰግናለን ::

  • @solomonmama5096
    @solomonmama5096 5 років тому

    wow wow

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 2 роки тому

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @onedaa1478
    @onedaa1478 3 роки тому

    Yalurin abatachn

  • @yihunieasmie9048
    @yihunieasmie9048 5 років тому +1

    Wow

  • @ዓለምበር
    @ዓለምበር 5 років тому +1

    ግጥም ነው

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 5 років тому

    Wow wow

  • @samrihebeshawit6358
    @samrihebeshawit6358 5 років тому

    Enamesgenalen

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    አቤት ስወደው ሳከብሮው .
    ግን ጋሽ በልሁ ሰሞኑን ጠፍተዋል ።

  • @mulukenasratie3865
    @mulukenasratie3865 5 років тому

    ስወድህ አቤ: )

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 5 років тому +1

    Abe betam adnakih negn .hule yemaresaw sew le sew drama lay Ato Aschenaki mirt Ethiopiawi nachu Edme ke tenawot gar temegnew

  • @entertainmentshishayna
    @entertainmentshishayna 5 років тому +2

    yefilm abat edmena tiena yistih

  • @desalsisay587
    @desalsisay587 5 років тому +1

    ይሄን ሰው ሳይ የሰው ለሰው ድራማውን አስታውስ እና በጣም እፈራው አለሁ

  • @abiyutamirat8187
    @abiyutamirat8187 5 років тому +16

    መቸም ለኔ፤ እንደ አበበ ባልቻ አንጀቴን የሚያርስልኝ አርቲስት የለም በትወና፣ በትረካ፣ በግጥም ንባብ... በተለይ በዛ ነጎድጓዳማ ድምጹ ትረካ ሲያነብ።

  • @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
    @ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ 5 років тому

    ጀግናው እድሚና ጤና ይስጡት 💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 2 роки тому

    አበበ ባልቻ ጠበቃ የሆንክለት ለወያኔ ነበር ወይ ለ ሼክ አሊ አላሙዲን? በሁለቱም ያስጠይቅሀል ጠብቅ በህይወት እያለህ ?

  • @Fano44
    @Fano44 5 років тому

    Yegna abat siwodek

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 5 років тому +26

    ድምፁ እኮ የሌለ ሲመቸኝ አቦ
    የወድ ድምፅ እደዚህ ጉርምምም ሲል ነው
    ሌላው ደሞ የሳምሶም ሲመቸኝ
    ደሞ ሌላው ጨምሩበት

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 5 років тому

    ❤❤❤❤

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 4 роки тому

    የተከበረሩ አቶ አበበ ባልቻ ግጥሞት ራሱ ሸገር ጣቢያ የሚያቀርቡት ለየት ያለ ትምህርት ያዘለ ነው በትወናው አይቻለው ከሚሉ ሲሰሩ ተክነው የሚሰሩት አጋፋ ቢባሉ አያንሶትም

  • @yenenhemisganaw3877
    @yenenhemisganaw3877 5 років тому

    መቼ መቼ እንደሚዘጋጅ የሚነግረኝ ሰው አለ

  • @aishsaisha3450
    @aishsaisha3450 5 років тому

    ክፉ ስው ይመስለኛል

    • @ethiolady9855
      @ethiolady9855 5 років тому

      Endet? kufukalat min yitekmal???

    • @alo2428
      @alo2428 5 років тому +2

      ማለት አልገባኝም ዝብሎ ክፉ ነው ይባላልደ ።

    • @aishsaisha3450
      @aishsaisha3450 5 років тому +1

      ስው ለስው ላይ ክፉ ሁኖ ስለሰራ በቃ እንደዛው ክፉ ይመስለኛል

    • @danielt4249
      @danielt4249 5 років тому

      Aish aiash ene degemo deg saw naw ymemselghe

    • @danielt4249
      @danielt4249 5 років тому

      Aisah aisis aybalem you don't know him yeker yebelish

  • @KidameTube
    @KidameTube 5 років тому +1

    አስናቀን የምትወዱ እስኪ ማሮች... subscribe አድርጉኝ ።አዝናኝ ቻናል አለኝ ።ይመቻችሁ ።

  • @dho9034
    @dho9034 5 років тому +1

    ይሄን ሰውዬ fb Layi እየተቀባበሉት አላየሁም እዴ

  • @Teddy-dy3mk
    @Teddy-dy3mk 5 років тому

    07458

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 5 років тому

    አድር ባይ ሌባ😂😂😂😂

    • @mehonalemehon3796
      @mehonalemehon3796 5 років тому +1

      ክክክ ምን አጥቶ የሚገርምህ(ሽ) በርካታ ስራዎቹን የሚሰራው ለውጭ ድርጅቶች ነው፣ ከሸገር ሌላ ብዙ ያገር ውስጥ ስራዎች ቢኖሩት አድር ባይ ባይሆንም ትንሽ ውሸትህ ታጠራጥርን በገባች። እውቀትና ችሎታን ያካተተ፣ጥልቅ አንባቢ፣ ሀገሩን የሚወድ ብዙዎችን የሚረዳ ለሚያደርገው ነገር እዩልንኝ እወቁልንኝ የማይወድ ነው አታውቀውም I wish ቴዲ አፍሮ ስለሱ ሲያወራ በሰማህ። ክክክክ አድር ባይ ክክክ ማንንም ለጥቅም ለመኖር ሳያጎበድድ የሚኖር ሰው አበበ ባልቻ ነው። እድሉን አታገንኝም እንጂ ሼክ መሐመድ አልሐሙዲ ባንድ ወቅት የአበበ ባልቻን ኩሩነትና ለክብሩ መሞትን ምሳሌ አድርጎ የተናገረውን ብትሰማ ለዝርጠጣው ባልቸኮልክ። አድሉ ኖሮህ ለአንድ ሰአት ከሱ ጋር ብታወራ ኮሌጅ የመግባት ይህል ነውና ወንድሜ ይህ ሳያጣሩ በቅናት ስለሰው የሚጽፍ ሚድያን አትመን።

    • @mehonalemehon3796
      @mehonalemehon3796 5 років тому

      ክክክ ምን አጥቶ የሚገርምህ(ሽ) በርካታ ስራዎቹን የሚሰራው ለውጭ ድርጅቶች ነው፣ ከሸገር ሌላ ብዙ ያገር ውስጥ ስራዎች ቢኖሩት አድር ባይ ባይሆንም ትንሽ ውሸትህ ታጠራጥርን በገባች። እውቀትና ችሎታን ያካተተ፣ጥልቅ አንባቢ፣ ሀገሩን የሚወድ ብዙዎችን የሚረዳ ለሚያደርገው ነገር እዩልንኝ እወቁልንኝ የማይወድ ነው አታውቀውም I wish ቴዲ አፍሮ ስለሱ ሲያወራ በሰማህ። ክክክክ አድር ባይ ክክክ ማንንም ለጥቅም ለመኖር ሳያጎበድድ የሚኖር ሰው አበበ ባልቻ ነው። እድሉን አታገንኝም እንጂ ሼክ መሐመድ አልሐሙዲ ባንድ ወቅት የአበበ ባልቻን ኩሩነትና ለክብሩ መሞትን ምሳሌ አድርጎ የተናገረውን ብትሰማ ለዝርጠጣው ባልቸኮልክ። አድሉ ኖሮህ ለአንድ ሰአት ከሱ ጋር ብታወራ ኮሌጅ የመግባት ይህል ነውና ወንድሜ ይህ ሳያጣሩ በቅናት ስለሰው የሚጽፍ ሚድያን አትመን።

    • @beteltewolde399
      @beteltewolde399 5 років тому

      ቅናት እብደት ነው‼

  • @zenebenigusie9199
    @zenebenigusie9199 5 років тому +1

    ጋሽ አበበ ባልቻ እረጅም እድሜና
    ጤና ይስጥህ