Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንዴት እንወድህ እንጃ አባቴን ማሙሻዬ ደምቀህ ኑር የኛ እንቁ ተባረክል😭🙏
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
በክርስቶስ ድል ነሺነት ላይ የተመሰረተ ነው የተሰጠን የጸጋ ስጦታ(እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን)...እንጂ በእኛ ማንነት ላይ የተመሰረተ አይደለም........ጸጋ ነጻ ስጦታ ብቻ ሳይሆን ....ለማይመጥን ለማይገባ ለማይመካ የተሰጠ ነው......ልንመካ ልንታበይ አይገባም የእኛ ስላልሆነ...
ይሄን ስብከት ቢፈቀድልኝ እሁድ አጥቢያዬ ላይ በቃል ሰአት ከመድረክ ባስተላልፈው ምንኛ ደስ ባለኝ።
Pls do. It is our pleasure.
በማይክ አገጣጥመህ ማሰማት ነው ግዴታ ሰባኪ መቆም የለበትም ።
አሜን አሜን🙏
አሜን
እያንዳንዳችን..
Geta bebzu yibarkh D/r MamushaZemenh hulu yibarek
አሜን !!
አሜን አሜን እውነት ነው የመድረክ ብቻ አይደለም...
አሜን እውነት ነው....ሪቫይቫል ወደቀደመው ግለት አገልግሎት መመለስ ....
አሜን....ሁላችን አገልጋዮች ነን ...ለሁላችን ጸጋ ስለተሰጠ.......አሁላችን መካከል ደግሞ አንዳንዶች አሉ መሪዎች..ሁላችን መሪዎች አይደለንም...እገዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው🙏
የክርስቶስን ባህሪ አንድ ያደረጉንን የጋራ ልምምዶቻችንን ማወቅ መኖርበተሰጠን ጸጋ አንድ ላይ ማገልገልን ይጠይቃል ...የመንፈስን አንድነት መጠበቅ ..በሕብረት ማደግ መጠንከር..
ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር በህይወታችን ያሰበውን አላማ ኖሮ ከማለፍ የሚበልጥ የለም ...ይሁንልን🙏!!
May God bless you🙏
ጌታ ይክበር በህብረት ውስጥ ብሮ መሠራትን ማድረጉ
የጸጋ ስጦታ ያልተሰጠው እውነተኛ አማኝ የለም..እግዚአብሔር ተከታታይ አማኞች የሉትም እየታጠቁ የሚያገለግሉ እንጂ ...አሜን!!!
ዶክተር ፀጋው ይብላህ ስለ ክርስቶስ አካል እና አንድነታችን ሳስብ ሃሴት አደርጋለሁ እኛ ቤተስብ ነን ክብር ለጌታ ይሁን
Geta Abzeto Yebareki!!
አሜን የተወደድህ ወንድማችን ማሙሻ የጸጋ ሁሉ ባለቤት ለአንተም አብረውህ ለሚያገለግሉ ሁሉ ጸጋን አትረፍርፎ ያብዛላችሁ🙏 ይጨምርላችሁ🙏ተባረኩ❤.......እኛም የተሰጠንን ጸጋ ለይተን አውቀን ማገልገል በመክሊታችን ነግደን ማትረፍ ይሁንልን🙏!!!
አሜን ሃሌሉያ ...ህይወት ሰጠን🙏 ህይወት አበዛልን🙏በጸጋው ለዳነው ሁሉ የአገልግሎት ጸጋ ሰጠን...
አሜን ...ለይታችሁ አግኝታችሁ አገልግሉ ....ድል አድርጎ ምርኮ ማርኮ ስጦታ ስለሰጠ...
God bless you doc.mamusha, gn echo alew
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት ነው
ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን🙏
May God bless you more!
በእውነት ተባረክ ወንድሜ
❤❤❤🙏
God bless you and your team for sending alert whenever new lesson comes up
ባህሪ
....ቅዱሳን እንዲያገለግሉ ...ያዘጋጇቸው ያስታጥቁ ዘንድ...የሚያገለግሉት ቅዱሳን ሁሉ....አንዳንዶች የሚያስታጥቁ....
ቅዳሜ ወይም እሁድ ብትለቁልን በጣም በጉጉት ስለምጠብቃቹ
ትጉ
Amen🙏🏾
እንዴት እንወድህ እንጃ አባቴን ማሙሻዬ ደምቀህ ኑር የኛ እንቁ ተባረክል😭🙏
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
በክርስቶስ ድል ነሺነት ላይ የተመሰረተ ነው የተሰጠን የጸጋ ስጦታ(እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን)...እንጂ በእኛ ማንነት ላይ የተመሰረተ አይደለም........ጸጋ ነጻ ስጦታ ብቻ ሳይሆን ....ለማይመጥን ለማይገባ ለማይመካ የተሰጠ ነው......ልንመካ ልንታበይ አይገባም የእኛ ስላልሆነ...
ይሄን ስብከት ቢፈቀድልኝ እሁድ አጥቢያዬ ላይ በቃል ሰአት ከመድረክ ባስተላልፈው ምንኛ ደስ ባለኝ።
Pls do. It is our pleasure.
በማይክ አገጣጥመህ ማሰማት ነው ግዴታ ሰባኪ መቆም የለበትም ።
አሜን አሜን🙏
አሜን
እያንዳንዳችን..
Geta bebzu yibarkh D/r Mamusha
Zemenh hulu yibarek
አሜን !!
አሜን አሜን እውነት ነው የመድረክ ብቻ አይደለም...
አሜን እውነት ነው....ሪቫይቫል ወደቀደመው ግለት አገልግሎት መመለስ ....
አሜን....ሁላችን አገልጋዮች ነን ...ለሁላችን ጸጋ ስለተሰጠ.......
አሁላችን መካከል ደግሞ አንዳንዶች አሉ መሪዎች..ሁላችን መሪዎች አይደለንም...እገዚአብሔር የስርአት አምላክ ነው🙏
የክርስቶስን ባህሪ
አንድ ያደረጉንን የጋራ ልምምዶቻችንን ማወቅ መኖር
በተሰጠን ጸጋ አንድ ላይ ማገልገልን ይጠይቃል ...የመንፈስን አንድነት መጠበቅ ..በሕብረት ማደግ መጠንከር..
ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር በህይወታችን ያሰበውን አላማ ኖሮ ከማለፍ የሚበልጥ የለም ...ይሁንልን🙏!!
May God bless you🙏
ጌታ ይክበር በህብረት ውስጥ ብሮ መሠራትን ማድረጉ
የጸጋ ስጦታ ያልተሰጠው እውነተኛ አማኝ የለም..እግዚአብሔር ተከታታይ አማኞች የሉትም እየታጠቁ የሚያገለግሉ እንጂ ...አሜን!!!
ዶክተር ፀጋው ይብላህ ስለ ክርስቶስ አካል እና አንድነታችን ሳስብ ሃሴት አደርጋለሁ እኛ ቤተስብ ነን ክብር ለጌታ ይሁን
Geta Abzeto Yebareki!!
አሜን የተወደድህ ወንድማችን ማሙሻ የጸጋ ሁሉ ባለቤት ለአንተም አብረውህ ለሚያገለግሉ ሁሉ ጸጋን አትረፍርፎ ያብዛላችሁ🙏 ይጨምርላችሁ🙏
ተባረኩ❤.......እኛም የተሰጠንን ጸጋ ለይተን አውቀን ማገልገል በመክሊታችን ነግደን ማትረፍ ይሁንልን🙏!!!