ለነጭ ፈረስ አትሁን - ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ እያለቀሰ ያስተላለፈው መልዕክት -ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 961

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 3 роки тому +268

    አቡሽ ዘለቀ ምን አይነት ልጅ ነው በናታችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዘመንህ ይባረክ

    • @kuriftubahirdar5185
      @kuriftubahirdar5185 3 роки тому +1

      tamir nw yehonebgn le hagerh yaleh fikir

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      amen nnn amennn

    • @azebabebe6985
      @azebabebe6985 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 3 роки тому

      ሁናትህናዉ፡ሌላ፡አጋራ፡ዬላንሚ😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤☝️☝️☝️👍👍👍👍

    • @dhhdhxhxhhd5009
      @dhhdhxhxhhd5009 3 роки тому +1

      Ye Ethiopia Ye kurt ken lje enwodhalen💚💛❤️

  • @Efrugaming
    @Efrugaming 3 роки тому +432

    በራሡ የሚተማመን፤ ሐገሩን የሚወድ: በባህሉ የሚኮራ: ሁሉንም የሚያከብር ምርጥ ልጅ።

    • @wodeineshjimma6661
      @wodeineshjimma6661 3 роки тому +6

      Absolutely like him so much 👍👍👍👍👍

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 3 роки тому +3

      አቡሹ እኮ ይለያል ስለ ሀገሩ ሲናገር የሚያልቀሰው ነገር ስሜቱ

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      betam gerami sew new fetarei yitebkih

    • @ansedanu6997
      @ansedanu6997 3 роки тому

      @@hanahosaye9480 f

    • @woineshetamare9336
      @woineshetamare9336 2 роки тому

      እውነተኛ ኢትዮጵያዊ

  • @mariz5053
    @mariz5053 3 роки тому +140

    አብሽዬ ዘርክ ይባረክ አተውስጥ ነው ሁሌም ኢትዮጵያ የማያት 💚💛❤️🥺🥺🥺

    • @sishawnagashe5955
      @sishawnagashe5955 3 роки тому +2

      አቡሽ ትልቅ ሰው እዴሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ እመኛለው

  • @hailem9116
    @hailem9116 3 роки тому +172

    ጅግና ጅግና ሰው አንተን የወለደች እናት እድሜዋ እንደ ማቱሳላ ይሁን የተባርክች እናት ነች እድሜ ይስጥህ

  • @ተዋበችወርቁ
    @ተዋበችወርቁ 3 роки тому +91

    አቡሼ ዪህንን ኩታ ደርበህ ትመጣና አያት ቅድማያቶቻችንን እነኛን ደጋጎች ታስመለክተናለህ እንደገና እንደገና፡ አሜን ፍቅር ስጠን

  • @andruyirgu3658
    @andruyirgu3658 3 роки тому +170

    በራሴ እና ኢትዮጲያዬን በሚወዱ ሁሉ ስም አመሰግንሀለሁ ! የምንኮራብህ ወንድማችን አንደበታችን!

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 роки тому +3

      ኢትዮጵያ💪💪💪💛💪🥰💚💛❤️💚💛💪🥰💪💛🥰💪

    • @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
      @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 3 роки тому +1

      የኔ ጌታ አይዞህ ያልፈል

  • @bilugebreab1899
    @bilugebreab1899 3 роки тому +86

    የኔ ጀግና ተባረክ💚💛❤ በኢትዬጵያ ተስፋ አንቆርጥም🙌

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 3 роки тому +62

    ከእኔ ዘመን ጀግኖች ውስጥ አቡሽ እና ሔርሜላ እጅግ የተለዮ ናቸው ...አቡሽየ አንተን ሳይ ጀግና ወላጆችህንአመሰግናቸዋለሁ

  • @abdi_tube3646
    @abdi_tube3646 3 роки тому +45

    አቡሽ ዘለቀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለጅ ነህ ምኞትህ ሁሉ ይሳካልህ ኢትዮጵያ ነፃ ነች። 💚💛♥

  • @dilbetiglewerkenh3858
    @dilbetiglewerkenh3858 3 роки тому +31

    አቡሼ እወድሀለሁ። አታልቅስ። እናት ኢትዮጵያን ሞተንም ቢሆን እናኖራታለን። ያለ እሷ ሌላ እናት የለንም።

  • @meseretteshome3468
    @meseretteshome3468 3 роки тому +24

    ወንድሜ ድንግል ዘመንህን ከነ መላው ቤተሰብህን አብዝታ ትባርከው የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤ አንተ የቤተሰብህ ውጤት ነህ ሊመሰገኑ ይገባል🙏 ዘረኝነትን ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን ነው ያስተማሩክ
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @woldebade1884
    @woldebade1884 3 роки тому +16

    የንጹህ ኢትዮጵያዊ ሀሣብ በመግለጽህ አንተን አለማድነቅ ባንዳነት ነው እናመሠግናለን ።
    አጋጣሚው የምታገኙ ወንድም እህቶቻችን ቃላችን ለአለም አሠሙልን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +83

    አቡሽዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ😘💚💛❤ ውድድድድድድድድድ ጥግ ድረስ😘💚💛❤

  • @solomonlegesse2572
    @solomonlegesse2572 3 роки тому +34

    ኢትዮጵያ ሰንቱን የሠው ሠው ወልድሽ
    አሜኬላው ሊያፈርስሽ ሲጥር?
    ሀገሬ ለዘላለም በጀግኖች ልጆቾሽ
    ለዘላለም ኑረ!

  • @beletetimerga2381
    @beletetimerga2381 3 роки тому +25

    I couldn't control my emotion, you make me cry. You are real Ethiopian. I am proud of you.

    • @tinarcc
      @tinarcc 3 роки тому +1

      Me too late cry from the beginning to the end

  • @kedirgo
    @kedirgo 2 роки тому +15

    አቡሽ ልንገርህ የቸሰማኝን ስሜት በማያቋርጥ በእንባዬ ገልፀልሃሁ ። በቃ ተባረክልን ። ኢትዮጲያ አገራችንን እግዝአብሔር ይጠብቃት በፍቅር ከፍፍፍፍ ያርጋት ።

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 3 роки тому +18

    አቡሺ ምሪጥ የኢትዮጵያ ልጅ! እምዬ ኢትዮጵያ እንደ አቡሺ ያሉትን መልካም ልጆችሺን ያብዛልሺ!! ደጉን የአባቶቻችንን ዘመንን ያምጣልን!!

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 3 роки тому +16

    አቡሽዬ ውድድድድ ኢትዮጵያዬ ሁሌም ልጆች አሉሽ ማህፀንሽ ይባረክ !

  • @abby8182
    @abby8182 3 роки тому +21

    አቡሽ አቦ. ሽአመት ኑር እዳተያለውን ፈጣሪ ያብዛልን

  • @fozealiy9477
    @fozealiy9477 3 роки тому +45

    የኔ
    የዋህ በጣም ነዉ የማከብርህ ምናለሁሉም እንዳተ አገሩን ቢወድ

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 3 роки тому +32

    አቡሽዬ የኔ መልካም ዉንድሜ

  • @haregeweyntarekegn2679
    @haregeweyntarekegn2679 3 роки тому +1

    አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ እናመሰግናለን አቡሼ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому +13

    ኢትዮጵያውያ ማለት ከቃል በላይ ናት ፍቅራን ለመግለፅ እንኳን እንባችን ይቀድመናል😰💚💛❤️
    አቡሽ ዘለቀ እናመስግናለን🙏🏾

  • @ቡናገበያአደገኛ
    @ቡናገበያአደገኛ 3 роки тому +19

    አቡሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው
    @እግዚአብሄርፉቅርነው 3 роки тому +22

    ምርጥ ሰው እዳተአይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን🌹🌹🌹🌹

  • @buildingfuture9797
    @buildingfuture9797 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ይሁን ተባረክ አቡሻ

  • @lusisisi7912
    @lusisisi7912 3 роки тому +23

    እድሜ ከጤና ይሥጥ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ
    ዘፈኖችክንም በጣም ነው የምወደው 👏

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 3 роки тому +11

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሐገሩን የሚዎድ ሙዚቀኛ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @fayojaldi4341
    @fayojaldi4341 3 роки тому +12

    You have so much love so much compassion for you country for you people always bless you and your family keep up the great work thank you for your unconditional love

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 3 роки тому +14

    Abushachin jegnaa hunduu ni darbaa jabadhuu wolii hojii dhabachun 💓💓💓🇪🇹💪👍👌🙏Faxari laa widii agarachin Ethiopian salamu ya mxalin

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 роки тому +28

    ኡፍፍፍፍ አንተ ሳታወራ እኔ አለቀስኩኝ😭😭😭😭😭 ኢትዮጵያ ዬ አይዞን ልጆች አሉሽ 💚💛❤

  • @lucy_love4113
    @lucy_love4113 3 роки тому +10

    You are truly wonderful and selfless human beings. Who loves his country and his people! God bless you my brother. 💚💛❤🙏💚💛❤

  • @Simo-q6j
    @Simo-q6j 3 роки тому +15

    አቡሽ ዘርህ ይባረክ የኔ ወንድም

  • @abdiabdallahwaji5437
    @abdiabdallahwaji5437 3 роки тому +24

    በእውነት አቡሸ ዬኔ ጀግና አሰለቀሰከኝ በሰው ሀገር ባይተዋርነት እያሰቃዬኝ የሀገሬ በጋጡዋት ካህዲዮች ሰላሟን አጥታ በኑሮ ውድነት ወገኖቼ በረሃብ ቸነፈር በየቦታው ሰሰቃዩ መሰማት በጣም አሰለቀሰኝ በእውነት የሀገር የወገን ሰቃይ መብዛት! አላህ ሰላሙን ያውርድል ካህዲ ጁንታዎችንና ጀሌዎቻቸውን ያዋርድልን!!

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 3 роки тому +16

    Proud Oromo, proud Ethiopian. God bless you Abush

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 роки тому +3

      በነገራችን ላይ፤ ብዙዎቹ እንደሚያስቡት አቡሽ ዘለቀ 'ኦሮሞ' ሳይሆን የወላይታ+የቡርጂ ጎሳ አባል ነው። በያቤሎ ከተማ (ቦረና) ያደገ በመሆኑ ብቻ ነው ኦሮምኛ የቻለዉና በኦሮምኛ ሊዘፍን የመረጠው። ሲጀመር፣ ቦረና-ኦሮሞዎች የራሳቸውን ስሞች በኩራት ለልጆቻቸው ይሰጣሉ [eg: ጋልጋሎ፣ ቦሩ፣ ዋሪዮ፣ ሶራ፣ ዳባሶ፣ ጉፉ፣ ወዘተ።]. 'አቡሽ ዘለቀ' ብሎ የቦረና-ኦሮሞ ሰው የለም! ABUSH: THAT WAS DISAPPOINTING. SORRY. Nagaatti.

    • @1hagerachin
      @1hagerachin 3 роки тому

      @@yaballo1 oh really, thanks for the clarification. I am not disappointed at all. What matters is that he loves his country.

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 роки тому

      @@yaballo1 are you okay?? He is proud Oromo Ethiopian. Who are you?spoke person for who? This show the hate you have for other races. Learn from how proud Ethiopian he is and love his oromo culture.

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 роки тому

      @@lucy_love4113 - no, he is a Wolamo+Burji [a Bantu-gudeela], not an Oromo - much-less a "proud Oromo". He is from my hometown [see my profile/name] & we went to the same school. He is just being used by the haters of the Oromo & regime cadres to do anti-Oromo propaganda. He is a disgrace at least for having let himself being used as a tool to degrade & destroy the Oromo identity & people. Do you know him? No you don't. Are you an Oromo? Very unlikely. So, stick to things you know [eg: begging ferenjis for food, etc]. Bye

    • @lucy_love4113
      @lucy_love4113 3 роки тому

      @@yaballo1 I disagree with you. He himself stated in the past he is a proud Oromo Ethiopian. I can only believe what I heard from the source. I careless what is on your profile or title. Either way he is a positive light. Why do you worry and concerted so much about Oromo Ethiopian. I am proud Ethiopian. Ethiopian visionary prime Minister is proud Oromo!! Weather you like it or not take it!! You are one of it making your bitter and anti Oromo propaganda.

  • @tomalextil3298
    @tomalextil3298 3 роки тому +15

    A special person during this difficult time. God bless you, Abush. Jegenenat yehaim naw. This is even stronger than breaking the fortresses of our enemies.

    • @Ethopia22
      @Ethopia22 3 роки тому +1

      አሜን🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @deborahzeritu263
    @deborahzeritu263 3 роки тому +5

    Ur blessed my brother what a powerful messages of love and unity. Love u

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe 3 роки тому +6

    አቡሽ እኮ በጣም ልዮ ሰው ነው!!!!!!! በሀሉን አክብሮ የሚያስከብር!! ከምንም በላይ ደግሞ ሀገሩን ወዳድ የሆነ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው!!!!! ትልቅ ክብር ይገባሀል!!!

  • @NADC2024
    @NADC2024 3 роки тому +11

    Abush may Allah protect you 🙏 Ethiopia 🇪🇹 will prevail 💪💪💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ያከበራት ይክበር💚💛❤ የጠላት ይጠላ!!!

    • @gabanishayalo7337
      @gabanishayalo7337 3 роки тому

      🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙊🤲🙏🤲🤲🙏🌹🇪🇹

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 роки тому

    ይገርማል እንዲህም አይነት ስብእና አለ ተባረክ የኔ ጌታ የሚስማህ ካገኘህ::

  • @nardoyohanes7380
    @nardoyohanes7380 3 роки тому +8

    አቡሽዬ የምር ምርጥ ሀበሻዊ ነህ በጣም እንኮራብሃለን

  • @lideyayosef8216
    @lideyayosef8216 3 роки тому +1

    Amen God Bless you

  • @serkalemtube6048
    @serkalemtube6048 3 роки тому +34

    አቡሺየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ 😭😭😭😭😭ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @danielasfaw6427
    @danielasfaw6427 3 роки тому +11

    አቡሽ ዘለቀ ! ምን እናርግህ ፍቅር እድሜና ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመን ላንተ ለውዱ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ። ታላቁ ሠው !!!

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 3 роки тому +7

    ጅግና ሰው አንተን የወለደች እናት እድሜዋ እንደ ማቱሳላ ይሁን

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 3 роки тому +13

    አቡሽዬ አዎ ሌላ አገር የለንም💪💪🇪🙏🙏🇪🇹

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 3 роки тому +4

    አቡሸ ዘለቀ አንተኮ ልዮ ድንቅ አገርህን የምትወድ አሳዳጊወችህን ብሔርህን የመታከብር በዘፈኖችህ ያደክበትን የገለፀክ የኢትዮጵያን ብልፅግና በየዘፈኖችህ የምታሳውቅ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl 3 роки тому +7

    You are one of a kind my brother true Ethiopian patriot!!! 👏👏👏✊✊✊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 3 роки тому +3

    ዘር ውስጥ ሊከቱት ብዙ ሚፈልጉ ቢኖሩም ልጅ ግን አቡሽ ነው። የሚያረገውን የሚያቅ ፣ ለነገ ትውልድ ከተጠያቂነት ራሱን ነፃ ያወጣ ምርጥ ያገሬ ኢትዮጲያዊ ልጅ አቡሽ ዘለቅ አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ

    • @muke614
      @muke614 2 роки тому

      Zer wost ye teketete Oromo yelem aynorim zeregna inate nachu

  • @azemutegen3212
    @azemutegen3212 3 роки тому +19

    አቡሽ ጀግና የአባቱ ልጅ

  • @Yewellowa
    @Yewellowa 3 роки тому +5

    I watched it again and again...thank you Abushe. Amen💚💛❤

  • @mezanmulat2109
    @mezanmulat2109 3 роки тому +4

    Amen amen amen abish

  • @emuyedereje3213
    @emuyedereje3213 3 роки тому +20

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያዬ💚💛❤

  • @አሜንበርሱፍቃድ
    @አሜንበርሱፍቃድ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @senaitbennett9226
    @senaitbennett9226 3 роки тому +7

    የኔ ጌታ!! የተከፈለውን ልቤን የምንትጠግኑ ብጱሀን ሁኑ💚💛❤️

  • @berukitawetazene7762
    @berukitawetazene7762 3 роки тому +2

    የኔ የዋህ የኔ መልካም መልካምነትን ሰዎች ፈልገው አያገኙትም ትልቅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አቡሽዬ የኛ ልዩ ልዩ በምን ትገለጣለህ

  • @aaee157
    @aaee157 3 роки тому +6

    Waqayoo waqaraa waga1000 jiradhuu umurii dheradhuu hadhokoo jabadhuu Lecaa ETHiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣❣💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🤲

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 роки тому

    Wow. I cried when I heard this poem.
    Long life for mama Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians. God bless you Abushe.

  • @ማንደፍሮ
    @ማንደፍሮ 3 роки тому +6

    መልካምነት አይከፈልበት ምን አለበት ሁሉም የአንተ አይነት ልቦና ቢኖረው ???????

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 3 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ድንቋ እናት አገራችን ድል ብስራት አላህ በቅርቡ ያሰማን ያ ረብ

  • @wynitaye5377
    @wynitaye5377 3 роки тому +9

    ምርጥ የሀገሬ ልጅ ብሔር እና ሀገር ያልተምታታበት 💚💛❤️

  • @getnetboge3730
    @getnetboge3730 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 3 роки тому +16

    የእኔ ጀግና እውነተኛ የእናት ሀገሬ ልጅ እመቤቴ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን😭😭😭💚💛❤

  • @FIKERish
    @FIKERish 3 роки тому +1

    Ameen 🌹💕

  • @ወርቅነሽዘለቀ
    @ወርቅነሽዘለቀ 3 роки тому +22

    ስላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ💚💛❤

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 роки тому

    ተባረክ። እንዳንተ ንጹህ፣ እውነተኛና ደፋር ልብ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ያብዛልን።

  • @tsegawkoynaofficial
    @tsegawkoynaofficial 3 роки тому +12

    ትዮጲያዬን በሚወዱ ሁሉ ስም አመሰግንሀለሁ ! የምንኮራብህ ወንድማችን አንደበታችን!

  • @tewodrostilahun469
    @tewodrostilahun469 3 роки тому +1

    ጀግኖ የሚያጀግን ጀግና የጀግና ልጅ
    ፍቅር ያሸንፋል !!!

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 3 роки тому +3

    ቃል የለኝም!

  • @mesfinshume8849
    @mesfinshume8849 3 роки тому +1

    ሁሌም ቢቀርብ የማይሠለች ሰው ነው

  • @zizuyoutube2651
    @zizuyoutube2651 3 роки тому +27

    አተ ንፁህ ሰው ሰላምህን ያብዛው አቦ

  • @ኢትዬሀገሬ
    @ኢትዬሀገሬ 3 роки тому +1

    Thank you brother for the message. God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @cheerfuldifferentclassical9172
    @cheerfuldifferentclassical9172 3 роки тому +10

    አይዞሽ ኢትዮጵያ!!

  • @wegayehuwegayehu5565
    @wegayehuwegayehu5565 2 роки тому

    ምርጥ ልጅ ኑርልን ተባረክ። ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ መልካም ነው።

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 3 роки тому +14

    እፍአብሽዬ አስለቀስከኚ ኢትዮጵያዊነት

  • @fasikagebrewold3137
    @fasikagebrewold3137 2 роки тому +1

    Long live Abush Zeleke wise and top thinker we all Ethiopians love you and pray to God to bring plenty of best motherland lovers like you thank you Abush.

  • @derbieayalew5637
    @derbieayalew5637 3 роки тому +7

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @fikermata9872
    @fikermata9872 3 роки тому +1

    Great am proud by u and Ethiopia!!!

  • @meronthomas3842
    @meronthomas3842 3 роки тому +5

    አሜን እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብክልን ።

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye7740 3 роки тому +1

    Wowww that is Amazing massages god bless You bro !!

  • @onlygodcanjudgemehavebless5750
    @onlygodcanjudgemehavebless5750 3 роки тому +10

    ክበር ፈጣሪ ሀገራችንን እዳንተ ለመታደግ ሀላፊነት የሚሰማን ያድርገን 🙏🏾💚💛❤🙏🏾

  • @gelawdiwosteka9439
    @gelawdiwosteka9439 3 роки тому +2

    ኖር ላንተ ፣ ክብር ላንተ አቡሽ ። ያልተበረዘው ኢትዮጵያዊነትህ ለልጆቻችን ቅርስ ነው።የልጅ አዋቂው ። እንወድሃለን ፣ እናከብርሃለን !!!

  • @estifanosekassawmar2556
    @estifanosekassawmar2556 3 роки тому +5

    እድሜህን እንደ ማቱሳላ ጥበብን እንደ ሠለሞን
    ዘመንህን ይባርክልህ በእርግጥ የሚያለቅሱ ብጹአን ናቸው

  • @akeda12as
    @akeda12as 3 роки тому +1

    አቡሽዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ እድሜ ጤና ያድልህ

  • @ፊርዲአወልመሀመድ
    @ፊርዲአወልመሀመድ 3 роки тому +3

    የኔ ውድ ላንተ ምንም ቃል የሚገልፅበት አንደበት አይኖርም ፈጣሪ እረጅም አመት ያኖርልን ከነ ቤተሰብህ መልካም ሁሉ ላንተ ይሁን

  • @DaniaBelle01
    @DaniaBelle01 Рік тому

    Ethiopian legend. The true Ethiopian warrior. Your work stands and fight for your motherland.

  • @ሜሮንአቡሌየክስታኔባይ

    የኔ እባ ይፍሰስል እኔም ስለአገሬ ያለኝ ስሜት መግለፅ ስለማልችል በለቅሶ ነው የምገልፃት😢😢😢

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 роки тому +1

      እኔም ☝🏿😘
      የሚገርመው ስለ ኢትዮጵያ ደስ የሚል ዜና ስሰማም ደስታዬን በለቅሶ የምገልፀው ነገር 😢🥰ሀገሬ ስታዝንም ለቅሶዬ እጥፍ 😭

  • @Ethiopia369
    @Ethiopia369 3 роки тому +2

    ሀገሬ Ethiopiaዬ😭 ከአንች በፊት ያድርገኝ
    ለዘላለም ኑሪልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amenassefa
    @amenassefa 3 роки тому +3

    ኑርልን የሀገር ልጅ ፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @አግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ3ቨ

    ilma Abaa gada nufi jiradhuu💕💕🇪🇹🇪🇹

  • @seidseifu2772
    @seidseifu2772 3 роки тому +5

    አቡሼ በጣም አፈፍ ነው በርታ ሀገራችንን እስከ ዘላለም አላህ ይጠብቅልን

  • @workuyetewahidolije6099
    @workuyetewahidolije6099 3 роки тому +1

    አቡሽዬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን። ተስፋ ስቆርጥ ከፈጣሪ ቃል እና ከቅዱሳኑ ትምህርት ቀጥሎ የአንተን ግጥም አዳምጣለሁ!!! እድሜህን ያብዛው!!! ፈጣሪ በበረከት ያትረፍርፍህ!!! ሰው ማለት ሰው ሆኖ የተገኘ ነው ሰው የጠፋ ለት!!!

  • @mastieethiopia9415
    @mastieethiopia9415 3 роки тому +7

    አቡሽየ የኔ ጀግና 💚💛❤️💪

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 3 роки тому

    Amen selam yergelen Ethiopian Abuesh🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏👍

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 роки тому +18

    አቡሽ እውነተኛ አንተ ከኦሮሞ ብሔር ብትወለድም። ከልብህ አገርህ ኢትዮጵያን ስለምትወድ የኢትዮጵያ ዓምላክ እየሱስ ክርስቶስ። እረጅም እድሜ ይስጥህ።።እውነተኛ ኦሮሞ ከሆነ ጀግና አባት ስለተፈጠርክ ነው።

    • @mm6227
      @mm6227 3 роки тому +1

      ምንማለት ነው ከኦሮሞ ብሔር ብትወለድም ?

    • @etetewami9042
      @etetewami9042 3 роки тому +2

      @@mm6227 አቡሽ አገራቸውን ኢትዮጵያን ከሚወጉት የውሸት ኦሮሞ እውነተኛ ከጀግና ኦሮሞ አባት ትውልዱ ኦሮሞ ቢሆንም አገሩ ግን ውዲቷ ኢትዮጵያ እንደሆነች።ካስ።ማሩት ብሔረሰብ የተወለደ ለማለት ነው።።።ምነው ከኦሮሞ ብሔር የተወለደው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ማለቴ ነው።።።የከፋው ሰው አለ ?

    • @hdhhdh1811
      @hdhhdh1811 3 роки тому

      እንድዝ አትበሉ ኦሮሞህዝብ ዉሃ ነቸዉ የሰዉ ጅብ ኦነግነቸዉ ችግሩ

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 3 роки тому +1

    አቡሽ ፡ ተባረክ ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያ ዊ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Adwa_Africa
    @Adwa_Africa 3 роки тому +8

    አቡሽ ኢትዮጵዊ ንፁህ ልጅ!!

  • @youngkingdavid1332
    @youngkingdavid1332 2 роки тому

    Bro love you truly Ethiopian God bless always

  • @kasechetadess1569
    @kasechetadess1569 3 роки тому +3

    ሀገሬ አበቃልሽ ሲሉ ጠላቶችሽ ታምር ነው ኢትዮጵያዬ ጥልቅ ነው ሚስጥር ነው ፍቅርሽ በቃል ለመግለጽ ከባድ ነው ፍቅርሽ በእንባው ይገልጹሻል ልጆዎችሽ💚💛❤ አብሽዬ ወንድሜ ክበርልኝ❤❤

  • @የወሎውኪድ
    @የወሎውኪድ 3 роки тому +1

    አቡሽየ የኛ ምርጥ አይዞህ አላህ መልካምን እደሚመጣልን እርግጠኛ ነኝ