Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንቅ ጥበብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በምትወደው ሀገርህ ላይ ከፍ በል
አሜን አሜን አሜን !!!
ውይ ተስፍይዬ ተስፋሁን !!እግዚአብሔር አምላክ ዕውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ 🥰🙏🆒ምን አይነት ተሰጥዎ ነው ተባረክ ❤️🇪🇹 በጣም መሳጭ ነው የኔ ተስፋሁን!!አቤት አቤት አቤት አስደመምከኝ ለየት ያለ ኪነታዊ ታምር ተሰምቶ የማይታወቅ ፣ኢትዮጵያ ልጆችሽን ጠብቂ 🥰❤️🇪🇹🍁
ግን ምን አለበት ባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር ቢሾሙህ ቦታህ እሱ ነው
አቤት አቤት አቤት አቤት ጥበብ እንደ ውሀ ሲፈስ አሳየኸኝ ! የሚገርም ተሰጥዎ ነው ተባረክ ❤️🇪🇹🙏ተስፍዬ ተስፋሁን አንተ በጣም ትለያለህ!!በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ በልጆችሽ ኩሪ እማማዬ እናቴ ይኼ ሁሉ "ደፋ ቀና" ለአንቺ ነው እናቴ ልጆችሽን ታደጊያቸው !!ዘራፍ ተስፍይዬ ተስፋሁን ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹
አሸወይና ነው ተስፍሽ የናዝሬቱ ጥርሰ ብልዙ ጥበብ ባንተ ላይ ፈሷል ተባረክ።እስክስታ የሚለው ልጅም በጣም ገራሚ ነው ።በርቱ በጣም ትችላላችሁ
አንተ እኮ ጥበብ መርቃ ያደለችክ ድንቅ ሰው ነክ በቃ በጣም ትችላለህ በእውነት ደስ ስትል እንዲ ጥበብን ከሚችል ሰው መስማት ደሞ እንዲት ደስ ይላል አቦ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ።
መገን ተስፍዬ ትችላለህ !!!!! ምን አለው ካሉ አንተ እንዳልከው ዝብርቅርቅ ያለ ከለር ውብ ለም ሀገር አለን ግን ያለመግባባት መንፈስ ተነዝቶብን እንባላለን እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣል🙏🏾❤️
Thank you Best
ምርጥ የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ ምን ብዬ እንደምገልፅህ እራሱ ይጠፋብኛል ብቻ ፈጣሪ ጠብቆ ጥበብህን ሁሉ ለኛ ጥርት እንዳለ የምጭ ውሀ ኩልል እያደረክ እንደምታጠጣን ላንተም ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
የልዩወች ሁሉ ልዩ ጥበብን ስትፈልግ በቅኔ ስተፈልግ እነደ ምርጥ የጎጃም ማር ህዝብ ለይ መጋት የምትችሉ ጥበበኛ ጤና እድሜ እደገትን ኣላህ ይለገስቹህ
ፐ=
Amen 🤲
ድንቅ ተስጦ ለአሁን ወጣቶች ተምሳሌት😘😘🙏💚💛❤
በጣም የማከብረው ወጣት ልጅ ለኔ ጀግና ነህ ተስፊሽ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
ምርጦችዬ ተባረኩልን ኡፍፍፍ ብቃት
እቺ ሚስኪን አገር በየዘመኗ ጀግና ማፍራት ታቅበታለች በቅኔ አዋዝቶ ጥበብን የተቸረ ድንቅ ልጅ ሠላምህ ይብዛልኝ ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያርግልን ኢትዮጵያ እናቴ ክብሬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
ተስፍሽ በዘመንህ መወለዴ እድለኛ ነኝ። ተባረክ አቦ በርታልን።
እናተ የናዝሪት ልጆች እንዴት እንደምወዳቹ ላገራቹ ያላችሁ ፍቅር ሰው አክባሪነታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ኑሩልኝ😘
ኧረ የደሴ ልጅ ነው😊
የወለደችህ እናት ትባረክ !!!
ኑሩልኝ አገርችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!!!!💚💛❤️🙏
Peace & Love for alls people for world forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ብርክ በሉልኝ 🙏💐💞
አቦ ወንድሜ ትለያለህተስፋ ነህ ለጥበብ ተስፋ ነህ ለሀገር ነገር በ ሶስት ይጸናል ይላሉ አባቶችተዉ አትዝረፍ አላህ ይስጥህየተመኘኸዉ ይሁንልኝ ያልከዉንአላህ ያርግልህ አሚን
ተሰፍሸ ለሀገሪ ያብቃኝ አንተን ለማድነቅ ያብቃኝ ተሰፋ አደርጋለው የዘወትር አድናቂ ሰላም አባላለው
እቤት ፡ ልዩ ፡ ነህ። አሸወይና ፡ ነው ፡ በሀገርና ፡ በሚስት ፡ ይፀናል ፡ ቃሉ። ክበርልኝ
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
ምርጥ ልጆች ምርጥ ፕሮግራም።
የድሮውን በሰለጠነ መንገድ ተባረክ አቦ!
ዘንድሮ ጉድ አደረከን ገራሚ💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🌸🌸🌸
ፍራሽ አዳሽ ወድማችን እግዚአብሂር ይጠብቅልን እማማን በአንተነው የምናያት❤❤❤❤❤❤❤
The AMAZING Tesfahun Kebede, along with His Team; what a Poet With a TITILLATING Prose Poem!!! What a DANCE/ESKISTA!!! What a MUSICAL ORCHESTRA, as the back up!!!GOD BLESS YOU guys!!!GOD BLESS ETHIOPIA and ETHIOPIANS!!!ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
እውነት ተስፍዬ ትችላለህ ጀግና የፈዘዘውን ጥበብ አነቃህው ተስፍዬ ያምርብሃልኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ......አሳበድከኝ😘😘😘😂😂😂❤❤❤❤🙏😍😍
የዚህ ልጅ የጥበብ ፈጠራ ለእሱ ብቻ የተሰጠው በል በለው ተባረክ
ተባረክ አሸወይና አገራች ሰላም የርግልን
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አዎ ባለብዙ ቀለም ሰላም ስጠን እግዝያብሔር አምላክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሉሽ እደዚህ ሂወታቸውን ሳይሳሱ የሜወድሽ እማማ ሃገሪ ትሳየሽን ያሳየን
ቀላል ትጠበበዋለህ❤
Dr tesfa. I will listen thanks I will agree
wow ምርጥ አቀራረብ
ትለያላችሁ ምርጦች ኑሩልኝ ዘላለም
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በየሔድክበት ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ እልሀለሁ ወንድም
ተስፍሽ ስወድሕ ከአረመኔዎች አይን ይሠውርሕ
አይተስፋሁን ያተ ይለያል ድቅ ችሎታ አይጠገቤ የሆንክ ልጅ ይታደሉታል እጂ አይታገሉቴ ስጦታህ ከላይ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ደፋር የኢትዮጵያ ልጅ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ይገርማል ተሰጥኦህ ይገርማል
ጉሩም ነእው ወንድማችን ጥብቡን ያብዛልህ. እንዴት መታደል ነእው አይዞን
ለየት ያልክ ፍራሽ አዳሽ እድሜውን ከጤና ጋር አብሮህ ለሚክድመው ኤፍሬምም ይስጣችሁ።
ተስፋሁን ጥበብን ስልቅጥ አድርገህ ዋጥካት! ውይ ድንቅ ነህ ወንድሜ
ምልእክቱ ግሩም የሆነ የሚደነቅ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
Wow grum new.
ግሩም ድንቅ ጥበብ ጥንታዊውን ባሕል ከዘመናዊው ያጣመረ አምላክ ይባርካችሁ !!!
አሜን
በዝ ሰው ውስጥ ሁሉም ነገር አለው ሀገር ወዳድነት የማያልቅ ተስጦ በለቤት ነው በጣም አብረሀሎ የንቴ አይነቶችን የብዘልን ፈጣሪ 🙏🙏
Long live for You ....you are my hero
ብርክ በል
ዋዉዉዉ፣ደስ፣ሳል።
ዋዉ እውነትም "ዘራፍ ተስፍዬ"👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
እባካችሁ የውዝዋዜ መምህር አድራሻ
ተባረክልኝ 💚💛❤
አባ ትችላለህ ቃላት የለኝም ተስፍሽ
"ዘራፍ ተስፍዬ ጥርሰብልዙ ÷ከፈገግታው ላይ ደስታ ሚገዚ!!!"
ፈጣሪ፣አንድ፣ያርገን
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር
An amazing performance that have ever seen.
ድንቅ ጥበብ እ/ር ያበርታክ
Great
💪 ብድጋግመው እይስልችም 👏
U r supper!!! I love watching you. I really enjoyed all ur work.
ስወደቹ ኡፍፍፍፍ
ወይኔ ይሄ ልጅ ግን ምን አይነት ስጦታ ነው ከአምላክ የተሰጠው ??ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለቸው መድሀኔአለም ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ
ምርጥ እና ልዩ ጥበብ በተለይ እስክስታ የሚለው ገራሚ ነው :: ቃል አይገልፃችሁም
Its looks like Amhara rapper.
ደስ ሲል 🔥🔥🔥
ልዩ ሠው ነህ bro
I love it!
ድንቅ ነው
ለዘመኑ የሚስፈልግ የተኛን የሚያነቀ ምርጥ ባለሙኛዋች ስብስብ ኢትዩጵያዊ ለዘ ያለው ከማይረቡ ጉሰኛ አስተሳሰብ የፀደ እባካቹ በርቱ ለትውልዱ ስትሉ
አይ የጥበብ ሰዉ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በርታልን።
Thanks 🙏🙏🙏 Man
የቅኔው አባት ተስፍሽ ፍራሽ አደሽ በቃ ትችላለህ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ተስፍሽ እውቀቱን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ውዴ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እናመሰግናለን በጣም ትችላለ 100% እውነት ነው.!!!!
ዘራፍ ተስፋዬ ምርጥ ሠው
ሀገር አለችው ...እምዬ አለችው
Wow👌👌👌❤
ያምራል ጀግኖች
ዋዉዉዉ ተስፍዬ ይመችህ አቦ
ደስ ይላል አንተ ያቀረብከው ኢትዬጲያዊነትን አንዲነትን ነው በጣም ጥሩ ነው ደስ ይላል እስከመጨረሻው ሰምቼዋለሁ ነገር ግን በአዳራሹ ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩት ኢትዬጲያዊ ናቸው እርግጠኛ ንሕነ ? ካልሆኑ ይከፋቸዋል
This guys talent is on another level bertulen
አቤት ተሰጥኦ 😍
Aseweyena. New. Eleeeeeeeee
ምን ጉድ እንደሆንክ ፈጣሪ ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን 🤩🤩
😍😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሃገር በፖለቲከኞች ከምትመራ ይልቅ በጥበበኞች ቢሆን የት በደረስን ነበር፡፡ ኢትጵያ ብዙ የጥበብ ጀግኖች አሏት፡፡ ልብ ላለው ይማርበታል ልብ ለሌለው ይሰናከልበታል ፤ያሰናክልበታልም፡፡
ይህንን ፕሮግራም መካፈል እፈልጋለሁ በምን አገኛችኋለሁ ፤ ምንስ ያስፈልገኛል?
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ወንድሞቼ
አቦ እድሜህ ይርዘም ።
Wooow
Ufff hunebete 💚💛❤
great!!!
ምርጦች🙏🙏🙏
እናት አምስት በወለደችህ
Wow
እስክስታ መቺውን አለማድነቅ አይቻልም
tebeb ede wuhe ate laye yefesesechi alah kekefu meger yetebkh❤❤
ድንቅ ጥበብ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በምትወደው ሀገርህ ላይ ከፍ በል
አሜን አሜን አሜን !!!
ውይ ተስፍይዬ ተስፋሁን !!
እግዚአብሔር አምላክ ዕውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ 🥰🙏🆒
ምን አይነት ተሰጥዎ ነው ተባረክ ❤️🇪🇹 በጣም መሳጭ ነው የኔ ተስፋሁን!!
አቤት አቤት አቤት አስደመምከኝ ለየት ያለ ኪነታዊ ታምር ተሰምቶ የማይታወቅ ፣ኢትዮጵያ ልጆችሽን ጠብቂ 🥰❤️🇪🇹🍁
ግን ምን አለበት ባህልና ቱሪዝም ሚኒስተር ቢሾሙህ ቦታህ እሱ ነው
አቤት አቤት አቤት አቤት ጥበብ እንደ ውሀ ሲፈስ አሳየኸኝ ! የሚገርም ተሰጥዎ ነው ተባረክ ❤️🇪🇹🙏
ተስፍዬ ተስፋሁን አንተ በጣም ትለያለህ!!
በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹
ኢትዮጵያ ሀገሬ በልጆችሽ ኩሪ እማማዬ እናቴ ይኼ ሁሉ "ደፋ ቀና" ለአንቺ ነው እናቴ ልጆችሽን ታደጊያቸው !!
ዘራፍ ተስፍይዬ ተስፋሁን ተባረኩ ❤️🙏🇪🇹
አሸወይና ነው ተስፍሽ የናዝሬቱ ጥርሰ ብልዙ ጥበብ ባንተ ላይ ፈሷል ተባረክ።እስክስታ የሚለው ልጅም በጣም ገራሚ ነው ።በርቱ በጣም ትችላላችሁ
አንተ እኮ ጥበብ መርቃ ያደለችክ ድንቅ ሰው ነክ በቃ በጣም ትችላለህ በእውነት ደስ ስትል እንዲ ጥበብን ከሚችል ሰው መስማት ደሞ እንዲት ደስ ይላል አቦ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ ።
መገን ተስፍዬ ትችላለህ !!!!! ምን አለው ካሉ አንተ እንዳልከው ዝብርቅርቅ ያለ ከለር ውብ ለም ሀገር አለን ግን ያለመግባባት መንፈስ ተነዝቶብን እንባላለን እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣል🙏🏾❤️
Thank you Best
ምርጥ የኢትዮጲያ ድንቅ ልጅ ምን ብዬ እንደምገልፅህ እራሱ ይጠፋብኛል ብቻ ፈጣሪ ጠብቆ ጥበብህን ሁሉ ለኛ ጥርት እንዳለ የምጭ ውሀ ኩልል እያደረክ እንደምታጠጣን ላንተም ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
የልዩወች ሁሉ ልዩ ጥበብን ስትፈልግ በቅኔ ስተፈልግ እነደ ምርጥ የጎጃም ማር ህዝብ ለይ መጋት የምትችሉ ጥበበኛ ጤና እድሜ እደገትን ኣላህ ይለገስቹህ
ፐ=
Amen 🤲
ድንቅ ተስጦ ለአሁን ወጣቶች ተምሳሌት😘😘🙏💚💛❤
በጣም የማከብረው ወጣት ልጅ ለኔ ጀግና ነህ ተስፊሽ 😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️
ምርጦችዬ ተባረኩልን ኡፍፍፍ ብቃት
እቺ ሚስኪን አገር በየዘመኗ ጀግና ማፍራት ታቅበታለች በቅኔ አዋዝቶ ጥበብን የተቸረ ድንቅ ልጅ ሠላምህ ይብዛልኝ ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያርግልን ኢትዮጵያ እናቴ ክብሬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
ተስፍሽ በዘመንህ መወለዴ እድለኛ ነኝ። ተባረክ አቦ በርታልን።
እናተ የናዝሪት ልጆች እንዴት እንደምወዳቹ ላገራቹ ያላችሁ ፍቅር ሰው አክባሪነታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አቦ ኑሩልኝ😘
ኧረ የደሴ ልጅ ነው😊
የወለደችህ እናት ትባረክ !!!
ኑሩልኝ አገርችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!!!!!💚💛❤️🙏
Peace & Love for alls people for world forever 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ፍቅር የሆናችሁ ልጆች ብርክ በሉልኝ 🙏💐💞
አቦ ወንድሜ ትለያለህ
ተስፋ ነህ ለጥበብ ተስፋ ነህ ለሀገር
ነገር በ ሶስት ይጸናል ይላሉ አባቶች
ተዉ አትዝረፍ አላህ ይስጥህ
የተመኘኸዉ ይሁንልኝ ያልከዉን
አላህ ያርግልህ አሚን
ተሰፍሸ ለሀገሪ ያብቃኝ አንተን ለማድነቅ ያብቃኝ ተሰፋ አደርጋለው የዘወትር አድናቂ ሰላም አባላለው
እቤት ፡ ልዩ ፡ ነህ። አሸወይና ፡ ነው ፡ በሀገርና ፡ በሚስት ፡ ይፀናል ፡ ቃሉ።
ክበርልኝ
Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
ምርጥ ልጆች ምርጥ ፕሮግራም።
የድሮውን በሰለጠነ መንገድ ተባረክ አቦ!
ዘንድሮ ጉድ አደረከን ገራሚ💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🌸🌸🌸
ፍራሽ አዳሽ ወድማችን እግዚአብሂር ይጠብቅልን እማማን በአንተነው የምናያት❤❤❤❤❤❤❤
The AMAZING Tesfahun Kebede, along with His Team; what a Poet With a TITILLATING Prose Poem!!! What a DANCE/ESKISTA!!! What a MUSICAL ORCHESTRA, as the back up!!!
GOD BLESS YOU guys!!!
GOD BLESS ETHIOPIA and ETHIOPIANS!!!
ETHIOPIA TIKDEM!!!!!!!!!!
እውነት ተስፍዬ ትችላለህ ጀግና የፈዘዘውን ጥበብ አነቃህው ተስፍዬ ያምርብሃልኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ......አሳበድከኝ😘😘😘😂😂😂❤❤❤❤🙏😍😍
የዚህ ልጅ የጥበብ ፈጠራ ለእሱ ብቻ የተሰጠው በል በለው ተባረክ
ተባረክ አሸወይና አገራች ሰላም የርግልን
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አዎ ባለብዙ ቀለም ሰላም ስጠን እግዝያብሔር አምላክ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሉሽ እደዚህ ሂወታቸውን ሳይሳሱ የሜወድሽ እማማ ሃገሪ ትሳየሽን ያሳየን
ቀላል ትጠበበዋለህ❤
Dr tesfa. I will listen thanks I will agree
wow ምርጥ አቀራረብ
ትለያላችሁ ምርጦች ኑሩልኝ ዘላለም
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በየሔድክበት ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ እልሀለሁ ወንድም
ተስፍሽ ስወድሕ ከአረመኔዎች አይን ይሠውርሕ
አይተስፋሁን ያተ ይለያል ድቅ ችሎታ አይጠገቤ የሆንክ ልጅ ይታደሉታል እጂ አይታገሉቴ ስጦታህ ከላይ ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ደፋር የኢትዮጵያ ልጅ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ይገርማል ተሰጥኦህ ይገርማል
ጉሩም ነእው ወንድማችን ጥብቡን ያብዛልህ. እንዴት መታደል ነእው አይዞን
ለየት ያልክ ፍራሽ አዳሽ እድሜውን ከጤና ጋር አብሮህ ለሚክድመው ኤፍሬምም ይስጣችሁ።
ተስፋሁን ጥበብን ስልቅጥ አድርገህ ዋጥካት! ውይ ድንቅ ነህ ወንድሜ
ምልእክቱ ግሩም የሆነ የሚደነቅ ፕሮግራም ነው ተባረኩ
Wow grum new.
ግሩም ድንቅ ጥበብ ጥንታዊውን ባሕል ከዘመናዊው ያጣመረ አምላክ ይባርካችሁ !!!
አሜን
በዝ ሰው ውስጥ ሁሉም ነገር አለው ሀገር ወዳድነት የማያልቅ ተስጦ በለቤት ነው በጣም አብረሀሎ የንቴ አይነቶችን የብዘልን ፈጣሪ 🙏🙏
Long live for You ....you are my hero
ብርክ በል
ዋዉዉዉ፣ደስ፣ሳል።
ዋዉ እውነትም "ዘራፍ ተስፍዬ"👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️
እባካችሁ የውዝዋዜ መምህር አድራሻ
ተባረክልኝ 💚💛❤
አባ ትችላለህ ቃላት የለኝም ተስፍሽ
"ዘራፍ ተስፍዬ ጥርሰብልዙ ÷
ከፈገግታው ላይ ደስታ ሚገዚ!!!"
ፈጣሪ፣አንድ፣ያርገን
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር
An amazing performance that have ever seen.
ድንቅ ጥበብ እ/ር ያበርታክ
Great
💪 ብድጋግመው እይስልችም 👏
U r supper!!! I love watching you. I really enjoyed all ur work.
ስወደቹ ኡፍፍፍፍ
ወይኔ ይሄ ልጅ ግን ምን አይነት ስጦታ ነው ከአምላክ የተሰጠው ??ብትሰማ ብትሰማ የማትሰለቸው መድሀኔአለም ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ይስጥህ
ምርጥ እና ልዩ ጥበብ በተለይ እስክስታ የሚለው ገራሚ ነው :: ቃል አይገልፃችሁም
Its looks like Amhara rapper.
ደስ ሲል 🔥🔥🔥
ልዩ ሠው ነህ bro
I love it!
ድንቅ ነው
ለዘመኑ የሚስፈልግ የተኛን የሚያነቀ ምርጥ ባለሙኛዋች ስብስብ ኢትዩጵያዊ ለዘ ያለው ከማይረቡ ጉሰኛ አስተሳሰብ የፀደ እባካቹ በርቱ ለትውልዱ ስትሉ
አይ የጥበብ ሰዉ ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በርታልን።
Thanks 🙏🙏🙏 Man
የቅኔው አባት ተስፍሽ ፍራሽ አደሽ በቃ ትችላለህ አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ተስፍሽ
እውቀቱን አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ውዴ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️