Yeras Ashker (የራስ አሽከር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 бер 2015
  • Yeras Ashker (የራስ አሽከር) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 330

  • @sima7475
    @sima7475 7 років тому +10

    እንዲህ ነው ሀገር መውደድ ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት ማለት ነው ክብር ለሀገራቸው ብለው ለተሰውት ይሁን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +28

    ያሁኖቹ ጭምልቆች አርቲስት ከነዚህ ተማሩ ስለ ሴት ና ወንድ ፍቅር ብቻ ሳይሆን ስለ ሀገር ፍቅር ስሩ ከንቱ ትውልድ ነን ያሁኑ

    • @mesihaile5782
      @mesihaile5782 Рік тому +1

      YE hunochuma Mach ka set chin Dale lela nager yitayachewuna

  • @user-uz1wg7tv2y
    @user-uz1wg7tv2y 8 років тому +37

    ክብር ለኢትዮጲያ ክብር ለእናት ሀገር ዋው በጣም ያምራል አይ ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ

  • @nemaahmed7735
    @nemaahmed7735 8 років тому +12

    ወይኔ ሀገር እንደነዝህ አይነት እራስ ወዳዶች ናቸዉ እንደይልፍልሽ የሚያደርጉት ሰላም እና ፍቅር ለኢትዬጵያ ሀገር በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ በርቱ

  • @eyasugensa4674
    @eyasugensa4674 3 роки тому +2

    እንደዚህ ፊልም ምርጥ ፊልም በኢትዮያ ውስጦ ስለመሰራቱ እጠራጠራለሁ ።ምርጥ ትወና ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ታሪክ።

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 4 роки тому +4

    አርቲስቶቻችን ከልብ ሳላደንቃቹ ባልፍ እራስ ወዳድነት ተሰማኝ ጀግኖች ናቹ የሚገም ፊልም ነው ክብር ለእናት ሀገሬ ክፉዋን ያርቅልን ሰላሙን ያብዛልን

  • @seadi536
    @seadi536 6 років тому +5

    😢😢😢😢😭😭😭ክብር ለኢትዮጵያ 💚💛❤🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገሬ እወድሻለሁ!! ሀገራቸዉን የሚክዱ አይለፍላቸዉ ዜጎቿንም የሚያሰቃዩ።

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +7

    የጴጥሮስ አባት ተመቹኝ የምር በጭድ ውስት ልጆቹን አዳነ

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 5 місяців тому

    እውነት እውቀት ጥበብ ሀገር መታመን ትጋት እና መሰዋትነት የታየበት ምርጥ ፊልም። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን

  • @user-zm5yy4ll2y
    @user-zm5yy4ll2y 7 років тому +2

    የኢትዮ ልጅ ብቻ በመሆኔ እኮራለው የምር እራሲን ዛሬ እንደእድለኛ ቆጠርኩኝ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር አሜን!!!!!

  • @user-fn3hp4jk9n
    @user-fn3hp4jk9n 8 років тому +7

    ምን ብየእደምናገር አላውቅም በጣም ነው የሚስደስተው Ethiopia wy በመሆኔ እኮራለሁ

  • @user-jg4nx7tv9j
    @user-jg4nx7tv9j 8 років тому +3

    የመጨርሻእና የእውነተኛ ፊልም ነው የመሰለኝ ዋው ዋው ዋው ተብሎ አያልቅም በጣም ከልብ እናመሰግናለን ኢትዬ ለዘላለም ትኑርርርርርር

  • @fycy4550
    @fycy4550 5 місяців тому

    ክብር ለሀገሬ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 5 років тому +4

    ኢትዮጵያ ትቅደም😭😭😭😭😭 ትቅደም እወድሻለው ኢትዮጵያ ዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @alikire8049
    @alikire8049 8 років тому +4

    ኢትዮጰያ ለዘላለም ኑሪልኝ!! ሀገሪ እናቴ ዋው

  • @ammaumma4310
    @ammaumma4310 8 років тому +2

    ሀጌሬ ሁሌም ሰለም ሁኚ ክብር ለጀግኖች እና ሀገር ለሚወዱ ለተሰዉ

  • @user-ci8ju8rg6b
    @user-ci8ju8rg6b 7 років тому +2

    በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያን እግዝያብሄር ይባርክ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ch2mn1vu4j
    @user-ch2mn1vu4j 8 років тому +5

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሄር ሆይ አገራችንን ጠብቅልን

  • @semirahsalih963
    @semirahsalih963 8 років тому +6

    ምርጥ ኢቶጵያዊ ፊልም ያሁኑ ትውልድ ከዚ ብንማር ጥሩ፡ነው

  • @selinamitiku350
    @selinamitiku350 8 років тому +1

    በጣም ነው ምን ብየ እንደምናገር አላውቅም ብቻ በኢትዬጵያዊ ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @firefire458
    @firefire458 8 років тому +2

    ዋው በጣም ምርጥ ፍልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @bddgd9921
    @bddgd9921 8 років тому +11

    ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @halemaahmdeahmad2016
    @halemaahmdeahmad2016 7 років тому +2

    ውይ ምንም ግዜው ታለፈ ባየው እጅግ ደስ የሚል ምርጦች እናተው ኑሩበት እድህ ያለ አልተሰራም

  • @birhantadess8630
    @birhantadess8630 8 років тому +5

    ክብር ለጀግኖቻችን
    ♥♥♥♥♥♥

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Рік тому +1

    😭😭😭እማማ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ልጆች አሉሽ መሰዋት የሚከፍሉልሽ ልክ እንደ ማርሳሞ ጴጥሮስ ሰይድ አንደኛ የሆነ እውነተኛ ፊልም

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 років тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሃገሬ ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልይ አልስማ ትንሳኤሽንም ያሳይፕኝ ምርጥ ፊልም ነው በርቱ

  • @user-ql2gy6of7x
    @user-ql2gy6of7x 8 років тому +3

    በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @neimaneima1719
    @neimaneima1719 7 років тому +3

    ክብር ለኢትዮጵያ እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hananberhe9601
    @hananberhe9601 8 років тому +1

    እንደነዚህ አይነት አጋሰሶች ናቸው አገራችን እንዳታድግ ወደኋላ የሚጓትቶት በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እውነት እባዬን የጨርስኩት መጨርሻ ላይ ክብር ለኢትዮ

  • @user-vb3sl5gu7p
    @user-vb3sl5gu7p 8 років тому +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ አምላክሽ ከባንዳ ይጠብቅሽ አሁንም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @yerubera6347
    @yerubera6347 9 років тому +5

    Amazing story.. for few that truly love Ethiopia♥♡

  • @arsemaenaty9251
    @arsemaenaty9251 8 років тому +3

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው።እናመሰግናለን♥♥♥

    • @rahelorkido7262
      @rahelorkido7262 8 років тому +1

      betam arif new gin bahunu menigisit bitiserubet arif new

  • @RahelDemre
    @RahelDemre 8 років тому +1

    በጣም ነው ደስ የሚለው ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች በስሟ ለተሰው

  • @nardoslove9418
    @nardoslove9418 8 років тому +1

    ዋው እንዴት ደስ ይላል ክብር ለእናት ሀገሬ ይሁን ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ct8wq3eg5p
    @user-ct8wq3eg5p 5 років тому +1

    ዋው ሹሜ ሰላምክን ይብዛ ድራማው ድራማ ሳይሆን እውን ነው የመሰለኝ መጨረሻ ላይ ደስታውን እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ

  • @hiwetbrhanu4027
    @hiwetbrhanu4027 8 років тому +1

    wowwwwwwwwwwwww
    በእውነት በጦም ድስ ይላል
    ኢትዩጽያ ለዘልአልም ትኑሮ
    ሲመልሽ እጅግ በጦም አድንቅሀለሆኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁልም የንተ ፊልም እካ በጦም በጦም ያስዝኖሉ ቀጥልበት

  • @negus372
    @negus372 5 років тому +1

    ክብር ለእናት ኢትዮጵያ ይሁን ሰላምሽ ይብዛ

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 8 років тому

    ለደርሰው ለተዋንያውያን በጣም አሪፍ ነው ት.ት ነው ቀጥልበት እውዳችዋለው አክብራችዋለው ኢ.ያ ለዘለአለም ትኑር ከነ ልጅችዋ አሜን አሜን አሜንንን

  • @asni1311
    @asni1311 8 років тому +1

    ዋው ምርጥ ኢትዮጵያ ፊልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +3

    ይገርማል በጭዱ ውስጥ እዴት እደተደበቁ ገርመኝ ሽሜ ስወድህ

  • @mihretabandualem178
    @mihretabandualem178 8 років тому +2

    this is the century end good good film. that I thought it is the most interesting movie.... in the industry....

  • @mesilove768
    @mesilove768 8 років тому +1

    ዋውዋው ደስ ይላል እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጣቸው የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-jp8cz3jl2y
    @user-jp8cz3jl2y 3 роки тому +1

    ቅድማዪ ለሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @simerthone8442
    @simerthone8442 7 років тому +1

    hager manenet nat yale manenet ayenorm!!! i love you Ethiopia emeya weba hagera nuri lezelalem ............♥♥♥♥

  • @sarahjamila5700
    @sarahjamila5700 8 років тому +2

    በጣም ደስ ይላል የሀገር ስሜትን የሀገር ፍቅር ምን እንደሆነ አጉልቶ ያሳያል እናመሰግናለን

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 роки тому +1

    ዋውውውው በጣም ያምራል ፊልም እንደዚ ነው እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን እንጠልይ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሰላማችሁ ይብዛ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለገና ባአል !!

  • @mhalatgobaza8592
    @mhalatgobaza8592 8 років тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም
    very Nice .....

  • @mohamedtemam3977
    @mohamedtemam3977 8 років тому +1

    wowwwww filkmun yederesew sew indihum tewaniyanoch indetnet indasdesetachugn ke kalat belay new lemeglets betaaaam emotional neber fitsamewn lemawek yemotew guadegnaw besikayu anjeten bibelagnim lekefelew meswait jegininetun wedijewalew ።።።።

  • @mariamnurein1298
    @mariamnurein1298 8 років тому +1

    always love for ethiopia and ethiopians, no matter where i live, my ethiopia in my heart keep it up with the same faith n love for ur mother land

  • @kal5287
    @kal5287 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያዬ ከፍ ከፍ በይልን ድመቂልን
    ልጆችሽ ሰላም ይሁኑልን
    አርማሽ ከፍ ብሎ ይታይልልን
    ክፉ ሁሉ ይራቅልሽ
    ጋራው ሽንተረቱ ሜዳው ዳገቱ አበባው ወንዙ ዋፉ አራውቱ ሁሉ ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር እመቤቴ ትጠብቅሽ ኢትዮጵያዬ ❤😘🙏🏽🙏🏽 ጀግኖችሽ ውለው ይግቡ ስላቺ ክፉ እሚያሰቡ ሁሉ ይወደቁ ይጥፋ 🙏🏽😘

  • @user-wu4kv3eu1c
    @user-wu4kv3eu1c 7 років тому

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለሃገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለጀግና አባት አርበኞቻችን♥♥♥♦♦♦

  • @lailalaila732
    @lailalaila732 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Eyob797
    @Eyob797 8 років тому +1

    Liyu film new. Petros ena Marsamo tebareku. Banda min gizem le ager tenk new.

  • @glorygod74
    @glorygod74 8 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል ቅድስት ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ!!!!!

  • @zenatabdo8816
    @zenatabdo8816 8 років тому +1

    ዋው.በጣም.በጣም.ደስ.ይላል.የሀገር.ፍቅርን.ያሳያል.ልዩ.ነው.ይመስጣል
    ዋውውውውውውውውው
    ውድድድድድድድድድድድ

  • @mbelay5802
    @mbelay5802 7 років тому +2

    ኢትዮጲያለዘላለምትኑርበጣምአሪፍነው

  • @getahunlanduber2496
    @getahunlanduber2496 Рік тому +1

    ክብር ለሀገራችን ዋጋ ተከፍሎበታል !!!

  • @kaleefahayathayat8989
    @kaleefahayathayat8989 7 років тому +3

    😍😍😍😍ኢትዮ ,,,,,ለዘላለም ትኑር በጣም አሪፈ ነው በርቱ

  • @esuyaqaleesuyaqale8652
    @esuyaqaleesuyaqale8652 7 років тому +1

    ዋው ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር!!

  • @workelove2786
    @workelove2786 7 років тому +3

    በጣም ድንቅ ፊልም ነው እናመሠግናለን

  • @tgtg7352
    @tgtg7352 7 років тому +1

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው ለማድነቅ ቃላቶች ያሱኛል

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k 7 років тому +2

    ውይ አቶ ዝናህ ብዙ ፀጋየ እደዝህ አይነት ፊልም መስራት አልነበረብህም ላንተ የሚያምርብህ ስብእና ያለው መልካም ሆነህ ስሰራ ነው በብዙ መልካም ስራህ ስለማቅህ መሰለኝ አዲስ ነገር ሆነብኝ ለማንኛውም ፊልም ነው ግን ይህን የመሰለ እውነታ እዳለ ጥርጥር የለውም እስኪ ደሞ ስጨርሰው እመጣለሁ

  • @buzemasaresha2451
    @buzemasaresha2451 9 місяців тому

    በውነት ይህንን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል ቃላት የለኝም

  • @gudatagutema4395
    @gudatagutema4395 8 років тому +1

    ባጣም እጅግ ባጣም አሳዛኝ እና ትምህርት ሳጭ ድራማ ነው ኣርፍ ነው

  • @jemanigustube4351
    @jemanigustube4351 8 років тому +2

    GREAT!! THANKS A LOT!!

  • @yeshiassmamw1134
    @yeshiassmamw1134 8 років тому +1

    ኢትዮጵይ አገር የዘላለም ኑርልኝ እኛ በስደት አቤት አገራችን ስቱን ጉድ ይዛ ትኖራለች እግዚአብሔር። ኢትዮጵይ የተባርከችይ ናት እና እስከ ለዘላለም የተባርከች ትሁን ባርክልን የቅዱስ አገር ናት ኢትዮጵይ በመንግሥት ሳያሆን የምትኖሩሁ በ እግዚአብሔር ነው

  • @user-ph8eg6ns1l
    @user-ph8eg6ns1l 6 років тому +3

    ዋውውውውው ደስ የሚል ነው ከብር ለማማ የኢትዮጵይ ይሁን

  • @LinaNahom
    @LinaNahom 4 місяці тому

    emeye ethiopia love you so so much ye ahun gize film seriwoch ebakachu endih ayenet film sertachu sew honachu mutu kebere lezi film tewanay producer letesatefut bemulu wow wow

  • @comminstkoysho8744
    @comminstkoysho8744 5 років тому +1

    ያምራል ገላጫና አስተማሪ ነው!!

  • @sima7475
    @sima7475 7 років тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሜን ክብር ለኢትዮጵያ

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 3 роки тому

    ኢትዮጵያ በየዘመናቱ ባንዳ እና ጁንታ የማያጣት አገሬ ዛሬም ድረስ ደማቸውን የሚያፈሱላት ነፍሳቸውን የሚሰጡላት ጀግኖች የማታጣ ማህፀነ ለምለም ናት

  • @kidulove3201
    @kidulove3201 7 років тому +1

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-hp2hu8jg3b
    @user-hp2hu8jg3b 8 років тому +1

    ዋውውውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው ኢትዮጲያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @user-hw6pj4ef8z
    @user-hw6pj4ef8z 8 років тому +1

    እጅግበጣምጥሩትምህርታዊፌልምነውእናመሰግናለን

  • @tsegahailu9
    @tsegahailu9 8 років тому +1

    waw batam arif new ethiopia lezelalem tunr😘😘😘😘😘😘😘

  • @heyattub88
    @heyattub88 2 роки тому +1

    Mnane 1enkuwan heger wedad sew btagnegn ahunlay ay Ethiopia💚💛❤

  • @maryamahmed3672
    @maryamahmed3672 9 років тому +1

    Bravo it is starting long live to shmals and all artistes tanks

  • @eyeruasfaw6466
    @eyeruasfaw6466 2 роки тому +3

    እስካሁን ካየሁት ፊልም በ1ኛ ደረጃ መድቤዋለዉ

  • @abatnehgebeyehu3927
    @abatnehgebeyehu3927 7 років тому +1

    betam des yemil new shime akury sira new yeserahew .
    Tnx alot

  • @mikites944
    @mikites944 7 років тому +3

    wow! it's amazing! it's touching 😥😥

  • @akalumulu2894
    @akalumulu2894 2 роки тому +1

    ክብር ለኢትዮጵያ

  • @unouno2927
    @unouno2927 8 років тому +1

    Wow betam yameral
    Ethiopia wy bemehony korahu 💚💛❤

  • @yalamorayenew3646
    @yalamorayenew3646 7 років тому +1

    እወነት መቸም አታሞትም ዋው ብያለሁ በጣም

  • @naemaahmmed100
    @naemaahmmed100 8 років тому +1

    ክብር ለ እምዬ ሀገሬ

  • @mikites944
    @mikites944 7 років тому +1

    God Bless Ethiopia!!!

  • @mekdi805
    @mekdi805 6 місяців тому

    አስደምማችሁናል 👏👏👏👏

  • @azifuntube8353
    @azifuntube8353 8 років тому +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @nurhusenyesuf2105
    @nurhusenyesuf2105 2 роки тому +1

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d 3 роки тому

    በእዉነት በጣም አስተማሪና መካሪ ነዉ በርቱልን ሽመልስ አበራ ዉስጤ ነህ!!! ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ በጣም ምርጥ ነዉ ያላያቹ እዩት

  • @shekabala9555
    @shekabala9555 3 роки тому

    ሽሜ አንደኛ ።ትክክለኛ ታሪክ ።

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 9 місяців тому

    Wow mirt sira ethiopia lezelalem tinur🙏🏾

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 років тому +2

    ሽምዬ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት እደተመቸህኝ ያገር ፍቅር እዴህ ነው

  • @ayinyeabera5037
    @ayinyeabera5037 8 років тому

    Wow Betam arifi

  • @user-xj6rs4kb9c
    @user-xj6rs4kb9c 8 років тому +3

    አሁንማ ሀገራችን ትደፈረች ጀግኖች ይሉም እና፡፡
    ያሁኑ መግሰት ለምሁኑ ምደነው ሥራው??
    ልጁችን ለሰድት አደረጉ ሀገሪቱን ለራሀብ ስጥ፡፡
    ሙሰና ትሰፋፋ እኛኮ የሁሉም መሳቂያ ሁን መግሰታችን አላኩራንም፡፡
    ታዝብኩሽ ሀገሪ ልጁችሸን በየሚዳው ጣለሸን፡፡
    ወደማን አቤት እንብል??
    በቁሙ የሞተ መግሰት ነው ያለን ፡፡

    • @hirutmelese2716
      @hirutmelese2716 8 років тому +1

      lahulum giza alew ande ken tekberalech yega enat

    • @user-wu4kv3eu1c
      @user-wu4kv3eu1c 7 років тому +1

      ሀገሪ እናቴ ናት እሰላም ነው ሂወቴ
      ወደ ኢትዮጵያ አምላክ-'"አቤት"እንበል ይች ሃገር እኮ በእግዚአብሔር የተወደደች ከ፵፩ግዜ በላይም በመ ቅዱስ ላይ የተጠራች ብቸኛዋ ሃገራችን ኢትዮጵያ ብቻ ናት በዚህ እንኩራ ሌላው ትርፍ ነገር ነው

  • @user-uq7mt1zr2m
    @user-uq7mt1zr2m 8 років тому

    እንዴት ብዬ ልግለፀው
    አንዱ ራስ ወዳጅ አንዱ
    ራሱን አሰልፎ ምሰጥ
    ሁሉም ሰው ለራሱ ለሃጋሩ ስል ሃለፊናቱን
    በፊትህ በሀቅ ይወጣ!!!!!!

  • @addishiywotlema9440
    @addishiywotlema9440 8 років тому

    ሀገሬ ማን ይሆን የሚበጅሽ ሁሉ ከእጅሽ በልቶ ጠጥቶ መልሶ እጅሽን ነካሽ አምላክ ሆይ እባክህን ኢትዮጵያን አስባት ጠብቃት

  • @hanamohamed6809
    @hanamohamed6809 8 років тому +1

    ዋው ምርጥ ፍልም ነው ።

  • @aminaendris7748
    @aminaendris7748 8 років тому

    ሽሜዬ በጣም የምወድህ የማከብርህ ሰው ነህ ከምር ግሩም የሆነ ፊልም ነው በርቱልን ያ እንዳለ ሁኖ ግን በእናታችሁ አክሽን ፊልሞች ሁሉ ሰለ ኢትዮጵያ ብቻ አታድርጉት እስኪ ወጣ ያለ አክሽን ፊልሞች ስሩ ሁሌም የፍቅር ፊልም ማየት ሰለቸኝ ኧረ ጎበዝ እንቃ እንጂ ምንድነው ሁሌም አንድ አይነት የሆነ ነገር መስራት አክሽን ስሰሩ ሴቶቹም ይስሩ ሰለ ኢትዮጵያ እና ጣሊያን መስራት የኢትዮጵያን ቅርሶችን።ሊዘርፍ በቃ የመሳስሉት ይብቃ ደጋገማችሁት!!!!!!!!!!!

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 років тому

    Betam arif movie new thanks