Ethiopia - ግፍ የተሰራባት አትሌት ድል አመጣች የጉዳፍመጠለፍና የገጠማት አሳዛኝ ሁኔታ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 120

  • @masarat2998
    @masarat2998 Місяць тому +12

    ዘድሮ ውርደትን ተከናነብን ጉድነው እርስበርሳቸው እየተባሉ ባዷችንአስቀሩን😢😢😢😢😢😢

  • @knowthyself9028
    @knowthyself9028 Місяць тому +14

    አይዞን ወገን። የሀገራችንን ብሄራዊ ምስቅልቅል ነፀብራቅ በአለም የስፖርት መድረክ መመልከት ቢያምም፣ የችግራችንን ጥልቀት እንድንረዳ ዕድል ይሆን ዘንድ ፣ ለተሸረሸሩት ውድ እሴቶቻችን መዳበር ጠንክረን ከሰራን፣ በሁሉም መድረክ የታላቁዋን ኢትዮጵያ ክብር ለማስመልስ እንችል ዘንድ አምላክ ይርዳን።

  • @tseguyegecho4140
    @tseguyegecho4140 Місяць тому +11

    አሸብር ዕድሜ ልኩን እንዳሸበረ የኖረ።

  • @tedirosgebremeskel865
    @tedirosgebremeskel865 Місяць тому +9

    ፀጌ ዶጉም ጅግና ሴት ኢትጵያዊት

  • @WazemaW
    @WazemaW Місяць тому +4

    Yes Jesus is Lord ❤❤❤❤

  • @Fitsum-el6kq
    @Fitsum-el6kq 29 днів тому

    ፅጌ ዱጉማ
    በአለም መድረክ እየሱስ ጌታ ነዉ ብላ መመስከርዋ ደስ ብሎናል ጌታ ይባርክሽ አሜን ።

  • @user-sl1jt2oc8o
    @user-sl1jt2oc8o Місяць тому +6

    እግዚአብሔር በነብይ እንደተናገረው ሆነ። ጽጌ ለኢትዮጵያ ድል አመጣች።በከሀዲዎች አገር የኢየሱስን ጌትነት ተናገረች

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Місяць тому +9

    ፍርደ ገምድል አንሁን መስመር የቀየረዉ ነዉ መጠንቀቅ ያለበት.

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 Місяць тому +6

    ገና ከአገርቤት ሳሉ ሁሉን ነገር ተነጋግረው መስማማት እየቻሉ ተሸክፈው ሄዱና እገሌ ውጣ እገሌ ተመለስ ማለት

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Місяць тому +3

    አሸብር የተባለ አሸባሪ ዋጋ መክፈል አለበት ፀረ ሀገር ነው ደራርቱም ጠልፎ ወደሱ አመለካከት መውሰዱ ያሳዝናል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🦁

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 Місяць тому +6

    እኘዚህን መንቀል ነው ወይደራርቱ አሳፋሪ ዘረኝነት የት ድረስ እደደረሰ ወይ ሀገሬ መብረቅ ይውረድባችሁ

  • @Gjgj-vu4kf
    @Gjgj-vu4kf Місяць тому +7

    ሀበሻ ይህው ነው ትንሽ ሞያ ሲያገኙ አገርንም ህዝብንም አያከብሩም

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Місяць тому +6

    ኣዝነናል በጣም ባለጌዋች ናቸው አሰልጣኛ አጠገባ ቢሆን አንደኛ ትወጣለች መድሃኒያለምን ገዛሃኝን አባረውታል ባለጊዎች አፈር ይብሉ ደነዞች

  • @mamok3479
    @mamok3479 Місяць тому +2

    ደራርቱ ከኦሎምፒክ ሀላፊነት ብትነሳ ይሻላል፣ከጥቅሟ ጉዳቱ በዛ፣ ውጤት ማጣት ብቻ በቂ ምክንያት ነው።

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx Місяць тому +6

    ወይ ጉድ ኢሄ ዘረኝነት ወደ ሩጫ ማጣ........

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Місяць тому +8

    ደራርቱ ዕዉቀት ሳይሆን እንባ ሰንቃ ነዉ የተጓዘችዉ

    • @Dena.E
      @Dena.E Місяць тому +1

      🤣🤣🤣👍

    • @efratajo434
      @efratajo434 Місяць тому +2

      Bikat yelatim haile bihon smart new

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому +4

    ደራርቱምንሆናነው😢😢😢

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 29 днів тому

    ውይ ጉድ ይገርማል

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 Місяць тому +6

    ለምን አይባረሩም አሸብርም ደራርቱም ምቀኞች

    • @efratajo434
      @efratajo434 Місяць тому

      5000 lay Lela gobez lij neberech esua aleke seat serezuat tiru seat yeneberat lij tenikol alebachew

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 Місяць тому +9

    የወርቁ ባሮ ተተኪ ሆናለች ከቤንሻንጉል ጉምዝ የተገኘች ነች ፅጌ ዱጉማ ገና ከዚህ በላይ ታሳዬን ይሆናል

  • @tesfalemyohannes6091
    @tesfalemyohannes6091 Місяць тому

    👍 Yes Jesus is Lord 🎉congratulations Tsege , wish the best of success on future’s Life 🎉

  • @mezgebukinfe2836
    @mezgebukinfe2836 Місяць тому +38

    በብቃት የተወዳደሩት አትሌቶች አሸንፈዋል የእናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ አይሰራም ሽንፈትህን ተቀብለህ ለሚቀጥለው ስህተትህን አርመህ መዘጋጀት ነው እጅግ መጥፎ ባህላችን በትንሽ ድል እጅግ ኮርተንና አብጠን እንቀመጣለን ያቺ የለመድናት ሁለትና ሶስት አምስት ሜዳልያ ሲመጣ በሽንፈትህ ማመን ሳይሆን አበበ ከበደ እንላለን ጣት እንቀሳሰረን ክፉ አመል ነው።

    • @efratajo434
      @efratajo434 Місяць тому +4

      Esu Endale hono amerarochu chigir alebachew chikechik neterik Yalebet dil yelem ser tenikol shatir Ethiopiawinet yemayitayibet minem alimeselegnim

    • @shumagizawderessatube4356
      @shumagizawderessatube4356 Місяць тому

      ሁሌ አልጋው በአልጋው የለም

    • @Sami_tube
      @Sami_tube Місяць тому

      😂

  • @legessedebele936
    @legessedebele936 Місяць тому +1

    ዘገባው ትንሽ የፈጠነ ይመስለኛል!!

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Місяць тому +2

    ድሮ አንድ ኮሰትትሬ አሰልጣኝ ነበር አሁን ስንት አሰልጣኝ ነው ያለው? ግራ አጋባችሁን አንድ ወጥ አድርጉት ፤መዚቃ ውድድር አደረጋችሁት

  • @user-yu2hw1bz5u
    @user-yu2hw1bz5u Місяць тому +3

    አሸባሪው አሸብር እግርኳሱን ሲያምሠው ባስኬት ቦሉን ሲገድለው አሁን ደግሞ አትሌቲክሱን ገደለው ይሔንን የስልጣን ጥመኛ ሽማግሌ ከስፖርቱ ዘርፍ ካላባረርነው ነገ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ ማለቱ አይቀርም። ፃ እርኩስ መንፈስ።

  • @MekdemeMekonnen
    @MekdemeMekonnen Місяць тому

    ዘንድሮ እንዴት ይሆን ቶሉ የሚያልፍልን😊

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 29 днів тому

    የተጠለፈችው በ10000 ነው ለሌላው ምክንያት አይሆንም።ድክመት አለ።

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 Місяць тому +1

    አቶ ኣሸብር ያለመከስ መብቱ ተነስቶ
    ኦሎምፒክ ኮሚቴ ኦዲት ይደረግ ።
    የቅሬታ ፊርማ ይሰባሰብ።
    ለክስ ይቅረብ የምትሉ
    ላይክ ሼር ኣድርጉ ።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Місяць тому +1

    እነዚዘረኞች ፈጣሪይምጣባቸው

  • @solomongezachew
    @solomongezachew Місяць тому +12

    ስላልቻልን ተሸነፍን በቃ አለቀ። ሁሉን ፖለቲካ አታድርጉት

    • @AlemtsehayGashaw-le7hs
      @AlemtsehayGashaw-le7hs Місяць тому +1

      አቦ ይመችህ።

    • @yabsiee
      @yabsiee Місяць тому

      ፓለቲካ ነው ልጆቹ አገራችን እንዳያስጠሩ የእነ አሸብር ሴራ መሰናክል ሆኖል ግልፅ ነው

  • @yosephyimam9132
    @yosephyimam9132 Місяць тому

    Don't blame anyone. Learn from your mistakes and move on for the next games.

  • @FactDailyNew
    @FactDailyNew Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Місяць тому +1

    አሸብር.ስም.መላአክ.ያወጣዋል..ፍቅርን.ያድለን

  • @beeo3859
    @beeo3859 Місяць тому

    If the trainer did not have a role, why did he travel in the first place? Something personal must have happened in Paris. Dr. Ashebir, you have huge ears, use them.

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 Місяць тому +2

    የቴክኒክ ስልጠና ችግር የኦሎምፒክ ኮሚቴ በልበ ብርሀን መመራት አሸብር የፈጠረው በደል በአገር ላይ የተፈፀመ ሤራ ጨለምተኝነት ጉድ ነው

  • @akitubeb5203
    @akitubeb5203 Місяць тому

    ደራርቱ ይቡቃታል አሽብርም በቃው

  • @kalabebogala4320
    @kalabebogala4320 Місяць тому

    ሲፈን ሀሰን የወጣችው 3 ነው እያጣራህ ብታወራ ጥሩ ነው 😅😅😅😊

  • @melakunigus1533
    @melakunigus1533 Місяць тому +1

    ሜዳሊያ እንዲመጣ የማይፈልጉት ኣመራሮቹ ብቻ ናቸው

  • @user-mh1ev2hq3t
    @user-mh1ev2hq3t Місяць тому +1

    sifan mnw tegmamach

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 Місяць тому +3

    Black Diamond

  • @eliaszelelew
    @eliaszelelew Місяць тому

    አይ feta daily
    Tabezutalach hu
    Hulum awekn malet tabezalachu
    Yeah there is a mistake but some times post some positive sides.

  • @AlemneshZeleke
    @AlemneshZeleke Місяць тому

    Getan yizo amfer yilem
    Eyesus geta nw

  • @Hyyyy45
    @Hyyyy45 Місяць тому

    Debub kelil lay bisera ba jumping, volleyball ,football basketball na short distance running yahagerachin sim yasteralu😊

  • @WuduNega-fx4vx
    @WuduNega-fx4vx Місяць тому

    bezeregninet layi yetemesretchi hager wedaki nat

  • @musaamsalu824
    @musaamsalu824 Місяць тому

    ደራርቱን በዚህ

  • @zinatrashad-px9ym
    @zinatrashad-px9ym Місяць тому +1

    አይ መከራችን ዶክተር ተብየዎች ጉድ አፈሉ 😂😂😂😂

  • @user-ee5ez7yi6m
    @user-ee5ez7yi6m Місяць тому

    ድምፅህ ያስጠላል

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Місяць тому

    አብሮ ሳይሰሩ ውጤት የለም!!!

  • @habt-tube
    @habt-tube Місяць тому +3

    አሸብር ስሙም ግብሩም ገጠመለት ፤ ለምን እራሱ አይሮጥም?

  • @efratajo434
    @efratajo434 Місяць тому +3

    Haile bicha new memirat yemichilew derartu egir alat enji eweket yelatim

  • @super__star6823
    @super__star6823 Місяць тому +4

    Deraretu and Asheber want to make the whole athletic about Oromo and Tigray . They are two racists

    • @mariemuller9904
      @mariemuller9904 Місяць тому +1

      Betam tasaffirallachihu meche new ke mehayiminnet yemmittillakekut ?

  • @zelalemabebe7871
    @zelalemabebe7871 Місяць тому

    Derartun Don't compare to Ashebir Ga Hule Mebetbet yewedal

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li Місяць тому

    ደራርቱ ተደብቆ የነበረዉ ማንነቷ የተገለጠበት ጊዜ ነዉ ከዚህ በፊት አንድን የጉራጌ ተወላጅ አሰወጥታ የራሴ የምትለዉን ሰዉ አስገብታ እሱም ሳያሽንፍ ቀረ

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍😍😍

  • @nati_man1
    @nati_man1 Місяць тому +3

    Sifan hasen balege zerena koshasha bekt hageruan yekedach yeshermuta lij nech demo eko atafrm sle ethiopia stawera🤬👎

    • @efratajo434
      @efratajo434 Місяць тому

      Esua gif derisobat teseda lelela hager yerotech tihonalech bekel mehehonu new

    • @kidistzewdu2200
      @kidistzewdu2200 Місяць тому

      Eko yichi tinb😂😂😂

  • @TeshomeTeka487
    @TeshomeTeka487 Місяць тому

    docter worena newu

  • @user-mr8xj8jq6y
    @user-mr8xj8jq6y Місяць тому

    Your title is totally wrong Kenyan athletes have nothing to blame.

  • @BbBb-ny9sw
    @BbBb-ny9sw Місяць тому

    Ethiopian hulem werq nw yellemedchew😢 gin zar aletesakam egezyabhre yawkl lewdftuu

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Місяць тому

    ይች ፈረስ ደም ያስለቅስሽ

  • @Seble7
    @Seble7 Місяць тому

    ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር እየሞተች ነው እግዚአብሔር ያልያዘ ሰው ይወድቃል ሀገሪቶንም ዋኖቻችንም የገደለው መንግስት ነው ለገሪቶን በደም እያጠበ ድል የለም እንኳን ሰው መሬቱ ጥቁር መልበሰ አለበት

  • @ttlove618
    @ttlove618 Місяць тому +1

    የጌታ እጅ ነው ፕሮፌት ስራፌል ሲፀልይላት ነበር !!

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому

    ደራርቱ ግን ለምን??????😂😂😂😂😂

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Місяць тому

    ፌዴርረሽኑን አባሩልንንንንንንንን

  • @yalemtsehaykebede8178
    @yalemtsehaykebede8178 Місяць тому

    ምን መሰለህ ሐገር በተመቸበት ቢሆንም በ 2023 አ.አ በዛ ከባድ ፍጥነት ውስጥ ጉዳፍ ፀጋዬን በክርንድዋ ደጋግማ እየደቃቻት የሲፋን ሐሰን ምንም እንዳላደረገች ቅሽሽ አለማለት ገርሞኝ ነበር ፣ አሁን ግን በድጋሚ በጉዳፍ ፀጋዬ ላይ በኬንያዊዋ ፌት በተደረገባት ጎንዋ ላይ የምት ጥቃት ላይ ማስተባበሏ አሳፋሪ እና ጎጂ ፀባይ ነው እንዲህ አይነቱን የመምታት ፀባይ ማንኛውም ሩጫ ውድድር አዘጋጅ ወደፊት ከባድ ቅጣት መውሰድ ያለበት ይመስለኛል!

  • @user-ub3bg9xq1l
    @user-ub3bg9xq1l Місяць тому

    የአገሩስጥ ማፊያዎች ይወገዱ እቦካቹ

  • @mew-z8o
    @mew-z8o Місяць тому +1

    F**k committe

  • @eyemetunw2450
    @eyemetunw2450 Місяць тому

    ድሮስ ከባንዳ ምን ይጠበቃል

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Місяць тому +1

    Attwash minim GIF alteserrabbatim Derartu tullu sew lay GIF yemmitsera sew aydellechim Athletochin mekeyer mekennes inna mechemmer yetim Aalem lay yalle inna hullem yemmidderreg new mikniatun yemiawkut inna yemmiwossinut baalemuyawochu bicha nachew .

  • @TigistTeshoma
    @TigistTeshoma Місяць тому

    Wernya ate doma

  • @addisleta6643
    @addisleta6643 Місяць тому

    This, gossip always!

  • @pelatosrume45
    @pelatosrume45 Місяць тому

    Gudafe was ok..... don't blame other

  • @yesufabamegal6513
    @yesufabamegal6513 Місяць тому

    In1st place gudaf she should be disqualified, because she is the one cuts in front which she's wrong, anyway this is not a good Olympic for Ethiopian.

  • @derem107
    @derem107 Місяць тому

    Hulunim zena ante akirbilin

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 Місяць тому +1

    ውስጥ ችግር አለ ስለዚህ ማሸነፍም አይፈልጉም ኦሮሞዎች ኢትዮጵያን አይፈልጏትም ለዚያ ነው ወደታች የሚቀብሯት

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw Місяць тому

    ይሄ መንግስት ነኝ የሚለው በሁሉም ዘርፍ ሀገርን ወደዝቅጠት አውርዶል ዋናው ነጥብ ወደ ገደለው ሀገር መምራት አይችሉም

  • @solteshe
    @solteshe Місяць тому

    ሁለት ዶማ አስቀምጣቹ

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv Місяць тому

    ደድል ለፋኖ ፋኖዬ ሁሉንም ተቋም እንደ አዲስ ስለሚሰራዉ

  • @samuelwosene
    @samuelwosene Місяць тому +6

    የናቴ መቀነት ጠልፎ ጣለኝ አይሰራም።ሩጫ ላይ ከዚህም በላይ ንክኪ ተፈጥሮ አይተናል።ያን ያክል ሚጋነን አይመስለኝም። ይልቅ ለቀጣይ ምን ይበጀናል?የሚለው ዋና ጉዳይ ነው።ከ አመራሩ ሽኩቻ እስከ አትሌቶቹ።

    • @Dena.E
      @Dena.E Місяць тому +1

      ሀይሌ እን እንደዛ ተደስቆ አሸንፋል😆

    • @debelegonjeba7373
      @debelegonjeba7373 Місяць тому +2

      ምነው ኃይሌ ማጅራቱን እየተመታ አሸንፎ የለም?

    • @samuelwosene
      @samuelwosene Місяць тому

      @@debelegonjeba7373 እሱን እኮ ነው ምለው

  • @seamseam6612
    @seamseam6612 Місяць тому

    እች አሮጊት ጋላ አማራ በጣም ነው የምትጠላው

  • @memenrgitu214
    @memenrgitu214 Місяць тому

    ደራርቱ ከቢልልኝ ፍቅር ስለያዛት እሱ የሚላትን ነው የምታረገው ሰውየው ባለትዳር ነው አፈሪ የእጅ ቦርሳዋ አረገችው አኮይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለመንሳት ነው አሉ የማይታወቅ ከመሰለሽ ተሳስተሻል ሰው ሁሉ የውቃል

  • @FuadMudi
    @FuadMudi Місяць тому

    ስለምን ግፈ ነው የምታወራው እሷ ራሱ ተጋፈታ ነበር ምነው እሱን አላየህውም በቃ ብቃት ይወስናል መሸነፍህን ማመን አለብህ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 Місяць тому

    DARERTO ENBA BAZTOBSHL LATAN YARGLSH

  • @Abrahamgebre-hq3wd
    @Abrahamgebre-hq3wd Місяць тому

    Ethiopia tewdem aheya

    • @NigusieKebedeMengesha
      @NigusieKebedeMengesha Місяць тому

      በዘረኝነት እጅግ እየጠበባችሁ ክፋታችሁ ግልጥ እየሆነ ከመምጣቱ የተነሳ የሚሊዮኖችን አገር ስታዋርድ ሚሊዮን ሕዝቦችን እያዋረድክ ሲታይ ፣ ባዶ ጭንቅላትህ ባዶ መሆኑን አፍህ ሲከፈት ያስታውቅብሃል ። በሹምባሽነት ያደራችሁለት ፋሺስት ኢጣሊያን ስድብ በመሳደብህ አዋቂነት መሰለህ ? እንደ አንተ አይነቱን ሞኝ ያስያዙትን ወረቀት የተፃፈበትን አይለቅም ማለት እንደ አንተ አይነቱን ነው ።

  • @NebyuEssayas
    @NebyuEssayas Місяць тому

    ጋዜጠኛው ወሬ አለብህ። ከልክ በላይ አጋነንከውሳ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Місяць тому

    ደራርቱ ቱሉ ግን ምን አስባነዉ ምን የመሰለች ኬሻ ዘረኛ ደሞ አለቀሰች ደም አልቅሺ ደራርቱ ቱሉ

  • @523zw910
    @523zw910 Місяць тому

    ያነተ የደከመ ሀሳብ ወሬ ነው

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 Місяць тому

    ኦሮሞ አይደለችማ ይቺ ዘረኛ ደራርቱ ዘረኛ ነች ቆሻሻ ነች ቤንሻንጉል ስለ ሆነች ነው💚💛❤

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Місяць тому

      እናተ እራሱ ዘረኛ ናቸዉ እሱ ዘረኝነት የለባትም ዘረኛ ብትወንማ ገዛህኝ አበራን ትችት አይቀረብባትም ነበር ዝብላችዉ አታዉሩ እስኩ ኤጭ

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv Місяць тому

    እረ ከደራርቱ አናት ወረድ በሉ

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 Місяць тому

    ትግሬ ድራማ ያልሰራበት ግዜ በሂወቴ አይቼ አላቅም።

    • @AbebeMehari-q1i
      @AbebeMehari-q1i Місяць тому

      kkkkk kurrrrrr

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Місяць тому

      እናተ እነማን ናቸዉ በዘረኝነት ታስራችዉ ክልል ትቆጥራላችዉ ኢትዮጵያ ብላ እንጁ ትግሬ ብላ አትሮጥም ወሬኛ ላገራችዉ የማትወዱ ናቸዉ የሰዉ ዉድቀት የምትወዱ

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa Місяць тому

    እንደ ውሻ አትናከሱ

  • @user-tse.2119
    @user-tse.2119 Місяць тому +1

    Place subscibe

  • @ephremzerihun521
    @ephremzerihun521 Місяць тому

    ስላልቻልን ተሸነፍን በቃ አለቀ። ሁሉን ፖለቲካ አታድርጉት

  • @user-sl1jt2oc8o
    @user-sl1jt2oc8o Місяць тому

    እግዚአብሔር በነብይ እንደተናገረው ሆነ። ጽጌ ለኢትዮጵያ ድል አመጣች።በከሀዲዎች አገር የኢየሱስን ጌትነት ተናገረች

  • @user-sl1jt2oc8o
    @user-sl1jt2oc8o Місяць тому

    እግዚአብሔር በነብይ እንደተናገረው ሆነ። ጽጌ ለኢትዮጵያ ድል አመጣች።በከሀዲዎች አገር የኢየሱስን ጌትነት ተናገረች