Ethiopia - የቤተመንግስቱ አማካሪ ያወጡት…“አፒስ” የግብፅን ጦር የሚመራው ጣዖት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 146

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 Місяць тому +16

    እግዚአብሔር ሆይ የሀገራችንን ጥፋት አታሳየን። ሰላሙን ይመልስልን😢

  • @legessedike2
    @legessedike2 Місяць тому +17

    “የሐሰተኞችን ምልክት ከንቱ አደርጋለሁ፥ ምዋርተኞችንም አሳብዳለሁ፥ ጥበበኞቹንም ወደ ኋላ እመልሳለሁ እውቀታቸውንም ስንፍና አደርጋለሁ፤”
    - ኢሳይያስ 44፥25

  • @giftbukargarsho2687
    @giftbukargarsho2687 Місяць тому +3

    እኛ ግን አምላካችን እግዚአብሔር የተባለ ዘላለማዊ ልዑል አምላክ አለን ።

  • @netsanetbekele4862
    @netsanetbekele4862 Місяць тому +2

    ኢትዮጵያዬ ክፉ አይንኳሽ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Місяць тому +16

    በጣም በሳል ኣርኪ ምርጥ ጋዜጠኛ ❤

  • @saimonRobot
    @saimonRobot Місяць тому +7

    ድል ላኢትዮጵያ ላእናት ሀገር 🇪🇹❤️🙏

  • @aii1223
    @aii1223 Місяць тому +1

    አላሕ ነጅ ይበለን ከቶር ጥም ነፀ ይበለን አለሕ ይጠብቅ ወድመችን ድንቅ ዘጋቢ በአከል በነቅሕ በድንቁ ድምፅሕ መሻለሕ አቀረራብሕ ❤❤

  • @kaltube1282
    @kaltube1282 Місяць тому +1

    አሜንንንንንንን

  • @hanunatesfaye1870
    @hanunatesfaye1870 Місяць тому +10

    God bless you my Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤

  • @AbramFire
    @AbramFire Місяць тому +9

    Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤

  • @kaltube1282
    @kaltube1282 Місяць тому +2

    ጠላተ ሆይ ብወርቅ እነሳለሁ

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Місяць тому +7

    ትንቢቱ ሊፈፀም ግጅ ነው ኢትዮጵያ በውሃወቿ በወንዞቿ ትጠቀማለች ትበለፅጋለች ይሄንን የእግዚአብሔርን ቃል ትቢት የሚያስፈፅ በጎ ባለስልጣናት እና እድለኛ ሰው ነው ግድቡን ከሚሰሩት ከሚገነቡት ግለሰቦች ጀምሮ እድለኛ ናቸው እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ።

  • @kassahunnegash9941
    @kassahunnegash9941 Місяць тому +1

    ምሁሩ መሪያችን ለዘላለም ኑርልን ጌታን ይባርክህ

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l Місяць тому +1

    ምርጥና ጠቃሚ አስተማሪ ዘገባ!

  • @Giraffetube
    @Giraffetube Місяць тому +13

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Місяць тому

    የሰማይና የምድር ፈጣሪ ሀገሬን ከጨካኞች ከባእድ አምላኪዎች አድናት

    • @محمودالشرقاوي-ق8ي
      @محمودالشرقاوي-ق8ي Місяць тому

      خالق السماء والأرض هو من خلق الانهار وجعلها تجري لعباده في الأرض انتم ضد اردة الله يجب عقابكم بقسوه

  • @om-mubark
    @om-mubark Місяць тому +3

    .ለአገራችን በዱአ እንበርታ ከዚህ ውጭ እደው.ከአላህ በታችኳ እባካችሁ አንዲ እንሁን

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed Місяць тому +1

    Ethiopian ❤❤

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje Місяць тому +5

    ሀገራችን አሸናፊ ነች ፈጣሪዋ አለላት

    • @samiras2322
      @samiras2322 Місяць тому

      ለነሱስ ፈጣሪ የላቸውም ወይ😂😂😂

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Місяць тому +1

      ​@@samiras2322የግብፆች አምላክ ጣኦታቸው እንደሆነ ይናገራሉ ።አንቺ የምን ቤት ነሽ ታዲያ

    • @samiras2322
      @samiras2322 Місяць тому

      @@belaynegash6550 እቤትሽ ይፈረስ ሀይማኖት አለችው ኦርቶዶክስ በብዛት አሉ ሙስሊም አሉ የወጌል አማኛች አሉ ልክ እደኛ አገር ነው እኛ አገር ጋዜጠኛ የሚያወራው ወሬ የካድሬ ወሬ ነው እነሱ ለማወቅ ቅድሜያ እነሱ አገር ሄዱ መየት ነው አንቺ ምን አናደደሽ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Місяць тому +1

      @@samiras2322 አንቺው እንደለመድሽ ኤደሽ ሽንት ቤታቸውን እጠቢ ገርዳሜ ።የአንቺ እና የዘርማንዘርሽ ቤት ይፍረስ ማንነትሽ ስለማያውቁ ግብፆች ጠበቃ ትሆኛለሽ ዘመዶችሽ እዚህ ተርበው የሆንሽ መሀይም

    • @samiras2322
      @samiras2322 Місяць тому

      @@belaynegash6550 እቤትሽ አብይ ያፈረስው አሜን ያረብ ለማንኛውም ተረጋጊ ፍሳም

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo Місяць тому

    አዲስ አማት እትዮጲያዊሀን ሁሉ የምስማሙባት አመት ይሁንልን❤❤❤❤

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 Місяць тому +2

    አኡዙቢላህ ከተኮላቸው ይጠብቀን 🇪🇹🇪🇹

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i Місяць тому +38

    ጥላቶቻችንን ለመከላከል ቅድሚያ የውስጥ ችግራችንን መፍታት አልብን

    • @mastewalize
      @mastewalize Місяць тому

      የውስጥ ችግር የለብንም የውስጥ አረሞች ውቃቢ ዛር ዘንዶ ደብተራ ምናምንቴ አምላኪ ገና ያልተገደሉ ሰይጣናሞች በዙብን እንጂ።

    • @HanaKasaye-r5j
      @HanaKasaye-r5j Місяць тому

      ​@@mastewalize✅

    • @saaaffx
      @saaaffx Місяць тому

      የሞተ አስተሳሰብ

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +2

    የነሱ ጣሆት ድግምት አስማት በኢትዮጵያ ላይ አይሰራም የሚጠብቃት አይተኛም የእመብርሃን የአስራት አገር ናት እርስ በእርሳችን ሰላም ብናጣም በኢትዮጵያ ግን ድርድር የለም ግብጽ እንደፈለገች ትዝለል ትፍረጥ ማንም አይሰማትም።ፍቅር አንድነት ለሃገሬ ኢትዮጵያ ምት ውድቀቷን ለሚሹ ጠላቶቿ 💪🇲🇱💚💛❤ምንግዜም ኢትዮጵያ ትቅደም 🇲🇱💚💛❤

  • @abusaad823
    @abusaad823 Місяць тому +1

    ድል ለጥላታችን ጠላቶች እና ለጀግኖች ለነስመ ጥሩዎች ለነፍጠኛ

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 Місяць тому +2

    ግብፅ ሆይ የኢትዮጵያ እምላክ እግዚአብሔር ተይ ወደልቦናሽ ተመለሽ እያለሽ ነው

  • @user-tamrattafera123
    @user-tamrattafera123 Місяць тому +20

    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹 ለሞት ለግብፅ

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j Місяць тому +4

    ድል ለሀገራችን
    ሽንፈት ለጠላታችን

  • @om-mubark
    @om-mubark Місяць тому +2

    .አረ እባካችሁ ለሀገራችን ስንል አንድ እንሁን
    .በአሁኑ ሰአት እነሱ አንድ ሁነዋል ኢትዩጲያን ለመውጋት እኛሥ እስገመቸ እንናቆር እስከመቸ እንጋደል በአሁኑ.ስአትበጣም ፈርቻለሁ.ምክንያቱም ይህ መከፍፈል ዋጋ ያስከፍለናን

  • @BedluTuniso
    @BedluTuniso Місяць тому +2

    እንዴት ጣእት አምላኪ ሐገር ቃልከ኱ዳን ካላት ሐገርጋር ልትዋጋ ታስባለች?

  • @Redmi-h5e9y
    @Redmi-h5e9y Місяць тому +1

    ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DautEbrahim
    @DautEbrahim Місяць тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶች

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n Місяць тому +2

    እኔ ሀገሬን እወዳለሁ ግን ግብፅ ማለት የኢትዬጵያን ውድቀት የምትመኝ ናት ሆኖም ህዝባቺን በጎጥ ተጓድኖ ሳለ መጀመሪያ ህዝቡን አንድ ማረግ ሲገባዉ ብልፅግና ተብየው በሶማሊያ የውስጥ ጉዳይለምን ገባ ነገ በኔ አይልም

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d Місяць тому +2

    በዓባይ ብቻ የሚትተማመን ግብጽ መሬት ተሰንጥቆ ዓባይ ሰምጦ ቢቀር ምን ይውጣት ነበር?

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Місяць тому +1

    ግብፅ በታሪክ የጣኦት አምላኪ ናቸው መቼም ለተወሰኑ ኦርቶዶክሳዊያን ብሎ አኑሮዋቸው ነው እንጂ …

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule Місяць тому +1

    የድሮ የግብፅ እምነት ነበረ አሁን ያለም።ኢትዮጵያ ስንት እምነቶች አሏት።? ዛፍ መምላክ ክሉሚነት....

  • @Zemugebre
    @Zemugebre Місяць тому +1

    ፈታደሊበጣምነዉየምንወድህለሀገርየቆምክ

  • @berketdereje1381
    @berketdereje1381 Місяць тому +5

    ድል ለኢትዮጱያ ሞት ለግብፅ

  • @KalabNaol
    @KalabNaol Місяць тому +2

    ጠላትማ ምንግዜም ጠላትነው አስቀድሞ መምታት አሾክሿኪውን ነው።

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Місяць тому +8

    እኔ እርግጠኛ ሁኜ እናገራለሁ ግብፅ ኢትዮጵያ ላይ አንድ ጥይት አትተኩስም የሚቦካ ካለ ለማስቦካት ነው ሶማሊያ የመጣችው ግብፅ ሶማሊያ እንድትገባ ያደረጋት ደሞ የአብይ አህመድ ስህተት ነው አብይ አህመድ የሶማሊያን ሉዓላዊ ግዛት ደፍሯል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና ሰጥቷል ተገንጣዮችን ደግፎ እዚህ ጋር ነው ጥፋቱ

  • @bartanakiyya1122
    @bartanakiyya1122 Місяць тому +13

    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊታችን ድል ለጀግናው አብቹ

    • @Kal_sport
      @Kal_sport Місяць тому

      አንተ ቅማላም ጀግና ካላወክ ጠይቅ አብይ ነው ጀግና 😂ና ጀግና ላሳይህ

    • @BereketHag
      @BereketHag Місяць тому

      ጀግና 😂😂😂😂 ማነዉ እሱ

  • @MaxamuudMaxamed-sm3ub
    @MaxamuudMaxamed-sm3ub Місяць тому +1

    Itopiya somaliland for life ❤❤❤

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 Місяць тому +1

    አኡዙቢላህ

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 Місяць тому

    🕊🇪🇷💙❤️🧡💛💚🕊🙏እኔ ምሎው የሰው ልጅ ጭካነ በጣም ይገርመኛል ዓለም በምሉ የእግዛኣብሔር ነው በሱ ንኖራለን በርሱ ንጠፋለን 🕊እስኪ ለራሳችን ንሰብ እግዛኣብሔር ምን እደምያ ድርገን ኣናውቅም ያችች ግብጽ ምትባለው ኣገር በውስጥዋ የተመረጡ ጻድቃን ያሉባት ለእምነታቸው ኣንገታቸው ለስለት የምሰጡ ለነሱ ብሎ ጣኣቶች ኣፍርሶ ለኣገር ዝነብ በዝናብ ከደረቀ መሪት ውሃ ኣፍልቆ የምያጠጣ ኣምላክ አሰስኪ ይህንን ቦለቲካ ትተን እነሱም ጣኦት ንያመልኩም ቢሆኑ እደኛ እስትንፉስ ይዘዋል እና ርሃቡ ጥሙ በሀሽታ ከግብጽም ከለሌዎች እድያርቅልን ኣመተፍዳ ኣልፈን ኣመተ ምህረት ነን ያለን እና እነዛ ተራኮያን የነ ሃይለስላሰና የነመለስ ያደረ ጨካን መንፈስ ትተን ነገ ምን እደምትሆን ኣናውቅምና ሰለዛሪ ዕለት እናውራ 🕊በነሱ ኣገር ያህል በሂወት እያሉ የሞት ድነ ሲከባቸው እድዴት በቆሞ ያሉ በጭንቀት ላይ ስወድቁ የከፉ ደግሞ እራብ ነው እና ምን ያድርጉ ኣሁን በጭቅላታቸው ተርበሀን ከመሞት ኣጥፍተን መጥፉት ነው ነገሩ እና በራችን ዘግተን እዝግዮ ንበል🕊🙏እኛ ኣበሻ የተፈጥሮ ሃብት ኣለን ተማለን ወደ እግዛኣብሔር ጸልየን የሰማይ ኣምላክ ዝናቡ ያወርደልናል ግእንግዲህ ግድቡ ከመላ ደግሞ ጠራርጎ እዳይወስደን ኣዎ ከውስጥ ውስጥ መሪቱ ስርስ የተሰሩ ትላልቅ ህጻዎች በዘመነ ወያነ የታነጹ ትላልቅ ፎቋች በኢትዮጵያ ስት ግፍ ተሰርቱዋል እና ለራሳችን ንፍራ 🕊🙏

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 Місяць тому +2

    Dili la emiyeee ethiopha

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 Місяць тому

    አይ አገር የፈርኦ ትክ አልሲሲ ዛሬወደኢትዮጵያ የጦር መማዘዣው ግዜ አልፋል

  • @hayemuleta9224
    @hayemuleta9224 Місяць тому +2

    ኢትዮ ጵ ያን ፣ አጠፋለሁ ፣ ያሉ ፣ ሁሉ ተከት ነዋል ፣ መቃብራቸውም አይታወቅም = ዓመድ : ሁነዋል፡ መብተ ንዋን = የተመኙ አመድ ይሆናሉ = ዘር ማንዘራቸው : ብኩኖች = ይሆናሉ ==

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Місяць тому +2

    Somaliya 30 bota betatsen entilatalen dill Le emama ethiopia

  • @MaxamuudMaxamed-sm3ub
    @MaxamuudMaxamed-sm3ub Місяць тому +2

    Somalia egypt down

  • @ommiommi8263
    @ommiommi8263 Місяць тому +2

    ሀገራችንን አላህ ሰላም ይርግልን እኛንም ልቦና ይስጠን ከመጠላላት እና ተመገፉፉት አላህ ያውጣን

  • @kadirawano8908
    @kadirawano8908 Місяць тому

    Yetyopys. Amelake. Yetabekehi. Ainetane tabarake

  • @tsegaaraya5672
    @tsegaaraya5672 Місяць тому

    🇪🇷💙❤️💛💚🕊🙏 ብኤርትራ ክፍት እድታገኝ ያደረጋቹ ራሳቹ ኢትዮጵያዉያን ናቹ ኣዎ ትምክህት ኣለ ኢትዮጵያ በጠላት ኣትበገርም የሚለው ንግግር ለትንሽ መሪት ስት ምርጥ የእግዛኣብሔር ልጆች እድናጣ ያደረጋቹ መሪዎች የናንተ ፍሬ ናቸው በተለይ ከንጉሳቹ ሃይለ ስላሴ ያለ ጀምሮ የኤርትራ ህዝብ የምስሊም ሕብረተሰብ ሓመድ እድሪስ ዓዋተ ወደ ጫካ ገብቶ ከንጉሱ ወታደሮች መዋጋት ጀመረ ከዛ ጀምሮ ስት ኣለቀ ኣሁን በተለይ እኛ ክርስትያኖች በህግ ኣምላክ ኣንድ ለኣንድ በቃል ኪዳን ታቅበን እንድንኖሮ ያዝዘናል ከነዛ የማይመሱልና ዘራቸዉ ተቆጠርው የማያልቅ ዓረብ ምስሊም ሕብረተሰብ እደ ኣመድ ትብያ ቢሰው ቁጥራቸው ኣያልቅም ከነሱ ፍከራ ኣያዋጣም ክርስትያኖች ይህንን ማሰብ ኣለብን 🕊እኔ ምለው በተለይ የሃይማኖት ኣዋቂ ባዮች ያለፉ ኣመትት ኤርትራ ናጽነት ከተኣወጀ ጀምሮ ዓለም በማእቀብ ስያስጨንቃት የናተ መሪዎች በዳር ድምበር ኬላው ዘግቶ በጉረራችን ስይዙን መሪዎች ኣራት ኪሎ ቁጭ ብሎ ህዝቡ ተባባሪ ሆኖ ጸጥ ብሎ ስመለከት ንሮዋል ኣዳኣንዱ ትምቢት ተናጋር ካርታው ሳይቀር ለይተዎ ባንዴራው በካርታ ለጥፎ ኢትዮጵያ ይላል ኢትዮጵያ ስትባል በውስጥዋ ብዙ ኮተት ሃላፍነት የሌላቸወ ለሰው ልጅ የማይራሩ ተራግሞ መርገም የምያመጡ ኣምልኮ ጣኦት ያላት ገና በኦሪት ምያምኑ ገና ምመጣ የነሱ መሲሕ ለሱ የሚተ ገብሩ እረ ስትነገር ኣለ እነዛ የሃይማኖት መሪዎች ስለኛ ኣድባርና ገዳማት ያላት ኣገራችን ኤርትራ የኣገር መሪዎች ብለያዩ ብሎ እኛ በተለይ የተዋህዶ ተከታዮች በታድሶና መናፍቃን ተወርረን እርስ በርሳችን ስንጣላ እናንተ እዳገርም ኤርትራ ምትባል ስትነሳ ለመጥራት ይከብዳቸዋል እኛ ግን ኤርትራ የሚለው እዲጠራ ምገድን ዋጋ መስዋእት ስለ ተከፈላት ነው🕊🙏

  • @selamwolde2945
    @selamwolde2945 Місяць тому

    ማዳን የእግዚአብሔር ነው

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd Місяць тому +1

    ቤተ መቅደስ የሚለው በቤተ ጣዖት ይስተካከል

  • @melakuterefe2204
    @melakuterefe2204 Місяць тому +1

    senafkat yeker

  • @esimekuluhalafi
    @esimekuluhalafi Місяць тому

    Ethiopia hagera emtelaw lej Gen dena nahe

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +5

    ጣዖታቸውም ጥንቆላቸውም አያስጥላቸውም ግብፅና ረዳቶችዋ ተሰባብረው ይወድቃሉ።

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r Місяць тому

    Seke tawetocha Gedling tegebalich engna ye haberam amleke nw yalhu

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy Місяць тому

    ብርድም አይሞቅም
    በጋም አይበርድም
    ማንነትም ያው ነው አይለወጥም

  • @DinkinehChala
    @DinkinehChala Місяць тому +1

    ወገኔ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ብለህ ተኩስ አዉሬዉ ይወድቃል ሀይል የእግዚያብሔር ነዉ ።

  • @wendimubenti7098
    @wendimubenti7098 Місяць тому

    You luck dee0 knowledge of history

  • @nuramana.y.n4822
    @nuramana.y.n4822 Місяць тому

    አሙን😂😂😂😂😂 ፈታወች

  • @tadelegeremew8534
    @tadelegeremew8534 Місяць тому +7

    ድል ለኢትዮፒያ ዉድቀቷን የሚመኙ ሁሉ መቃብር ይግቡ።

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 Місяць тому

    ግብፅ በእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ስም ጣዖት አምላኪነቱን እስካሁን ስለቀጠለችበት ምንጊዜም አይቀናትም ምክንያቱም እግዚአብሔር ርቅዋታል ሥራዋ ሁሉ መሰሪና ተንኮል የተሞላበት በመሆኑ።

  • @senasafikre
    @senasafikre Місяць тому

    Pyramidu rasu awurew new

  • @bekam_4688
    @bekam_4688 Місяць тому

    Egypt ብርቱ ናት

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp Місяць тому

    😂😂😂

  • @ZelalemTen
    @ZelalemTen Місяць тому

    Ashish123

  • @ontheboard1157
    @ontheboard1157 Місяць тому

    Ya yetent gebesoch tarik nw. Ahun gebsoch bezu muslimna yetwesene Christianoch yeminorubat ager nat. Amarebegn beleh ateqebater.

    • @ontheboard1157
      @ontheboard1157 Місяць тому

      Ehen sel gn gebesen eyedegefku adelem

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 Місяць тому

    ግብፅ ሀይማኖት የለሽ ናቸው እንዴ

  • @KamilKamil-h9f
    @KamilKamil-h9f Місяць тому

    ካሑን በሐላ አያንዳንዱ ኢትብያ ክልሎች በጠቅላላ የመሥኖልማት አርበኛ መሖን አለባቸው ግብጽ ከይትዮጵያ ተጣልታ ከመሥኖ ያለፈ አምልጦ የሚወጣ ውሐ በመበረዝ ግብጽን አናመረክካታል

  • @روزامحمد-ح7م
    @روزامحمد-ح7م Місяць тому

    Bagat.byasuisa.sem.yagabasa.tawat.yafarasa.yuin.bayasuis.sem

  • @HawiHassenmo
    @HawiHassenmo Місяць тому

    Eyehone yalew negem yemihonew Allah yalew becha nw .ye sew lej mut betebalebet ken becha nw mimotew manm manem lay selzate yemimeta ngr yelm .

  • @adgolignfanta7289
    @adgolignfanta7289 Місяць тому

    እስኪ ለአዲስ አመት መዋያ ለቤት አስቤዛ የሆነ ነገር ጣል ጣል አርጉልኝ ማርያምን ቸግሮናል ።

    • @firaolmengistu12
      @firaolmengistu12 Місяць тому

      Accout

    • @ezrasamson-ez2mv
      @ezrasamson-ez2mv Місяць тому

      Account

    • @adgolignfanta7289
      @adgolignfanta7289 Місяць тому

      አስር ሺ አስራ ሰባት ሰላሳ ዘጠኝ አርባ ስድስት ሰላሳ አራት ነው ። ስፅፍላችሁ እያጠፉብኝ ነው

    • @adgolignfanta7289
      @adgolignfanta7289 Місяць тому

      @@firaolmengistu12 አስር ሺ አስራ ሰባት ሰላሳ ዘጠኝ አርባ ስድስት ሰላሳ አራት ነው ። ስፅፍላችሁ እያጠፉብኝ ነው

    • @adgolignfanta7289
      @adgolignfanta7289 Місяць тому

      @@firaolmengistu12 አስር ሺ አስራ ሰባት ሰላሳ ዘጠኝ አርባ ስድስት ሰላሳ አራት ነው ። ስፅፍላችሁ እያጠፉብኝ ነው

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa Місяць тому

    Ahunis abazachu ware hula how u judge all Egyptian that they worship idols ware and and ande ka tsinfanya gar makom yihew naw tirfu tultula

  • @QananiJaletaa
    @QananiJaletaa Місяць тому

    በእሥራኤል ላይ ሟርት እና ድግምት አይሠራም

  • @muhammedabdi2516
    @muhammedabdi2516 Місяць тому

    ቁምነገሩ እሱ አደለም የአረቡ አለም እስራኢል ጋርየሚደረገው ጦርነት ሚናዋ እዳይታወቅ በግሌ ጦርነት ገጥሞኛል ብላ ለማውራት ነው የፍልስጤምን መውጫመግቢያ ዘግታ
    ፍልስጤሞችን ለማዘናጋት ነወ ድሮም አተባበሩት መንግስታቱትን ሲመሩ የአረብ ሊግ ሲመሩ ሁሉ ለፍልስጤም መቅሰፍት መሪወችነበሩ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Місяць тому

    ከዘመን በኋላ አባይ የፍሰቱን አቅጣጫ ይቀርራል ፣ ይላሉ አባቶች

  • @AbedulmalukMaleuk
    @AbedulmalukMaleuk Місяць тому

    የአትዮጵያ ልጅ አይፎክርም ቆራጥ ነው

  • @AhmeYenealem
    @AhmeYenealem Місяць тому

    Ante sew degemo mekeded jemerek afer bila

  • @WendeAmare
    @WendeAmare Місяць тому

    ወግድ እባክህ ፈሳም።

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ በመደመር ገብቶ አማራን የሚያርድ ብልፅግና ይውደም

  • @biruk2112
    @biruk2112 Місяць тому

    የምር ግን ታውቃለህ ፈታን የተቀላቀልኩት የአንተን ዘገባዎች ለማዳመጥ ነው።

  • @yekeberadmassu
    @yekeberadmassu Місяць тому

    ቆይ ኢትዮጵያን ለመበተን ከራሱ ከኢትዮጵያ መንግሰት እና ከግብፅ በተግባር ኢትዮጵያን እየበተናት ያለው ብልፅግና የሚባለው የኦሮሙማ ኦነግ ሰብሰብ ነው የግብፁ ስጋት ከምናብ ከይሆናል የዘለለ አንዳች ነገር የለም እናም የኢትዮጵያን መንግሰት ኢትዮጵያን የመበተኑን ተጠያቂነት ወደ ግብፅ መግፋት ነው እንጂ ሀገር እያፈረሰ ያለው መንግሰት ነው

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 Місяць тому

    ​THE land is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
    aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
    during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
    everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo Місяць тому

    ኣብይ እንደ ሚኪኤል ጎርቫቾ ኢ/ያን ለመበታተን ቆርጦ ተነስቷል ኣይ ብልፅግና ንብረት ተሸላሚ

  • @Agape7491
    @Agape7491 Місяць тому

    የተጨበጨበለት ትንተና ነው።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @alemgilaw7596
      @alemgilaw7596 Місяць тому

      በጣም ልክ ነው የራሳችን ችግር መፈታት አስፈላጊ ነው ግን የኢትዮጵያ ምሁራን በሕዝባቸው መነገድ ነው የተማሩት ቋንቋችን መጠቀም የሚፀየፍ ደደቦች ናቸው።

  • @hi-techhd2357
    @hi-techhd2357 Місяць тому

    አንተኮ ድንቁርናህን በጣፋጭ ቋንቋ ከሽነህ የምታቀርብ ሮቦት ነክ

  • @leoulmekonnen8927
    @leoulmekonnen8927 Місяць тому +1

    አሁን በግብፅ የሚኖሩት aren't Egyptian. አትቀደድ ፤ ወራሪዎች ናቸው ።

  • @jonejo8648
    @jonejo8648 Місяць тому

    ምድረ ጣኦታም ትጠፋላችሁ

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 Місяць тому

    ኢትዮፅውያን ማፍር ብቻ ኖው ያለን፡ ግብፅ አይቻት አሎሁ ትልቅ አገር 120 ምልየን ህዝብ አላት ። ደዘርት ናት ግን ከተማቻቾው እና መገደቻው ኢሮፓ ይመስላል። ዋሃ ይሁን ኤለትርክ ከኢሮፓ ይበልጣን። የኛ ኢትዮፅያ አባይ የሚመጣትስ ትጋዳደል አለች፡ ትወራለች ለወንድም ህዝብ ሶማል ኤረትራ

  • @hayubintbaba568
    @hayubintbaba568 Місяць тому

    ኢትዮጵያ የሚመለኩት ስላሴዎችስ???
    አላህ ሰላሙን ያስፍንልን

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Місяць тому +1

      ቲሽ ሳይገባሽ አታውሪ

    • @hayubintbaba568
      @hayubintbaba568 Місяць тому

      @@belaynegash6550 ምኑ ነው የማይገባኝ አብ_ወልድ_መንፈስ ቅዱስ"

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n Місяць тому

    እመኑኝ ኢትዮጽያ ዋጋ ትከፍላለቺ

  • @teshaleashbre8508
    @teshaleashbre8508 Місяць тому +1

    የብልፅግናው ማን ነው የሚመራው ድራጎኑ ነው
    እስቲ እሱንም ዘግብ

  • @mikkimi7453
    @mikkimi7453 Місяць тому +2

    የራስዋ ህዝብ የምትገድል ኢትዮጵያ ሞት ይገባታል ወደ ኣፈር ትቀየራለህ ገና

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Місяць тому +1

      እእእእእእ ወደአፈርእማ ሁላቺንም እንመለሳታለን ለመሆኑ እርሰዎ በደ አልማስ ወይስ ወደ ዳይመንድ የሚቀየሩት እሂን ያልኩት መቸስ ሁሉም ሟቺነው በሙሞቱጊዜ😂

    • @MubarekYusuf-y1s
      @MubarekYusuf-y1s Місяць тому

      @@mikkimi7453 አንተ ደንቆሮ ኢትዮጽያ እንዲ ሰው እንዲገዳደል ምታደርጉት አረመኔዎች ለፗሎቲካ የተፈጠራቹ ለሰው ማታዝኑ ጦርነት ናፍቂዎች ችግሪ አትስማሙም

    • @ms-yh1nc
      @ms-yh1nc Місяць тому

      Al-Sisi is the one who killed and is killing his people, and there are 100,000 prisoners in prison. 😂

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому

    ኢትዮጵያ አሁን ላይ የወል ስም(ሰም) ብቻ ነች፤በተጨባጭ አሁን ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ናት ማለት ወርቁ ማለቴ ነው፤አማራ ለሺህ አመታት በደምና አጥንቱ የሰራት ኢትዮጵያ አሁን ለምን ሰራኸኝ ብላ በአምስት አመት ውስጥ አሳሩን እያበላች ፈራርሳው አርፋለች፤ነፍስ ይማር ኢትዮጵያ!!!!😂😂😂😂😂😂

  • @logout1224
    @logout1224 Місяць тому +1

    ግብፅዎች ሙስሊሞች ናቸዉ አንተ ግን ለሙስሊም ያለህን ጥላቻ ነዉ የተረዳሁት ከዚ በኋላ የሚሰማህን ፈልግ ደነዝ ሚዲያ

    • @mahaalsunna1214
      @mahaalsunna1214 Місяць тому +1

      ሙስሊም ብቻ አይደለሁም ሙስሊሞች አሉ ብዙ መከራን ተቋቁመው የሚኖሩ ጣንካራ ኦርቶዶክሳዊ አሉ ከሁለቱም ውጭ የሆኑ አሉ

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +1

      ለምን ተጠራርጋችሁ ወደ ግብፅ አትሄዱም ጂኒ ወንድማችሁ እየጠበቃችሁ ነው።

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Місяць тому

      ይገርማል በጂምላ ግብፆች ጣዎት ያመልካሉ አለ 110ሚሊየን ሙስሊሞችበአንድላይ አንድንሰው ስለጠላሀውብቻ በዙሪያውያሉተን አብረህአትወነጂልም
      ለማንኛውም ግብፅ እንኳን መሳሪያ ልትተኩስ ጠጠር አትወረውርም ወደኢትዮ በተለይበአሁኑስአት

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Місяць тому

      ​@@mahaalsunna1214 ታዳኮ እሱያለው ግብፆች ጣኡት አምላኪዎችናቸው ነው ያለው😢

    • @logout1224
      @logout1224 Місяць тому

      @@GOVERNORKINGPAUL አንተ አረቄህን ጠጣ

  • @BereketWgebriel
    @BereketWgebriel Місяць тому

    የትግራይ ግፍ ገና ብዙ ታያላቹ ቻሉት የምን መቀዘን ነው ጦብያ መጥፍያዋ ቀን ደርሰዋል ድል ለኣልሲሲ።

  • @mikkimi7453
    @mikkimi7453 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ከጠፋች
    ትግራይ ሃገር ትሆናለች