Ethiopia - እነ ደብረፅዮን ሊለይላቸው ነው ( የሚገርም ሽወዳ)
Вставка
- Опубліковано 3 лис 2024
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
አይ ጊዜ ደጉ ሁሉን ያሳያል ሀወሃትም ስላማዊ ሰልፍ ጠያቂና ተከልካይ ሆነ ? ጌታ ያተን ስራ ዝም ብሎ ማየት እኮ ነው
@@ayelebekalucherie4680 🙏🏾✌🏾
ደብረፅዮንን እናመሠግናለን።አማራንና ትግሬ ኤሪትራን ጭምር ሊያቀራርብ ነው።ከኮንደሙ ጌታቸው ይሻላል❤❤❤
ህውሀት የሀሰት ትርክት መርዙን በኢትዮጵያ ማህበረሰብ ውስጥ ረጭቶ አገርን ከመረዘ በኋላ፣እንዴት አርጎ ነው ከኤርትራና ፋኖ ጋር ዝምድና የሚፈጥረው???
አውቀው ነው ብልጥግና ለማወናበድ ነው እነሱ ለሌላ ዞር እየተዘጋጁ ቢሆን ነው ።
የፌደራል መንግስቱ አላፊነቱ በትግራይ እስከምን ድረስ ነው ወይ እንደኤርትራ
በደብረፅዮን በምንጀርኖ ወዘተ ማውገዝ መኮነን የትግራይ ህዝብ አላማና ፍላጎት ማስቀየር አይቻልም ምርጫ ቦርድ ከለከለ ኮነነ ትርጉም የለውም ቀይ መስመሩ የህዝብ ነው ።
እረባካችሁ፣ ፓለቲካ ይብቃ። ሃያ ሰባት አመት ሙሉ በኢትዮጵያ ፓለቲካ ሚና ይዛችሁ ለትግራይ ህዝብ ለወራት የሚበቃ ቀለብ እንኳ አላያዛችሁለትም። ስለ ማትረቡ መለስ ከሞተ በኋላ ብትንትናችሁ ወጣ።ተመልሳችሁ ወደ ለመዳችሁት መንደረተኛነታችሁ ገባችሁ። በታሪክ ዝንተ አለም በጦርነት የተጐዳ ህዝብ አሁንም ልጆቹ ሌላ ጦርነት ያዘጋጁለታል።
ጌች አይዞህ
አይ እግዚአብሒር
ትግሬዎች ሲበላሉ አሳየኸን?
ወፍ የለም ወጣቱ ወሳኝ ሃይል ነው ይስተካከላል አቱም ሳሕሳሓት ኢትዮጵያዊያን ግን መዓልትኹም ሓልዩ
ሁለቱም ቡድን ሣታልቅ ልቅ
ጦርነት ናፋቂ ሚዲያ😈😈😈😈😈😈😈😈😈
ለማን ነውጦርነቱ ለአማራ ወይስ ለፌደራል?
Getachew and D/Tsion's fight is a tactical drama created in the face of the Ethiopian people by TPLF to divert the war crimes they committed on Ethiopian people and the treason against the Ethiopian Defense Forces. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
I stand with dr d
Offfffffffff I’m not gonna. Believe I say that 😅
ሕዎት ሰላማዌ። ሰልፍ። ጠየቀ ተከለከለ ነው። ስትል የሰማውት። እሱም ሰላማዌ ሰልፍ ጠያቄ። ሆነ። አይ። የጊዜ ዝሪሚቤጥ። ወይ ሕዎት እንዲ። ሆኖ። ቀረ። የውርደት። አይነት። ይሉካል። ይሔ። ነው። ምናለ። እንደተከበረ። እራሱን። ቢያከስም።
አየ የቆምጬው ምንደኞችና ዘረኞች ትምኒታችሁ መቸም በትግራይ ምድር አይሰካምና ወደ ዉርደት አትዉረዱ ? የትግራይ ህዝብ እኮ የመጠቀ የፖሎቲካ ህብረተ ሰብ ነውና ምንም ነገር የለም!!
ለ 30 አመት ስልጣን ይዞ ሲያበቃ በትእቢት ተወጥሮ ሁለት ሚሊዮን ህዝብ አስጨርሶ እየፈራረሰ ያለ የአለም ብቸኛ ምርጥ ፓርታ😀🥱
ወያኔ የዘራውን ያጭዳል
ሰንቴ ነው ሚለይላቸው? እረ ፈታ ወሬ ደጋገማቹ በጣም፣ ፍቱ ፍቱ ፈታዎች።
⚠️ Leka:
" Doro ina Tigre beqen Hulet gize yabdalu " Yemibalew Iwnet nw ‼️
😁😁😁🤣
ዏ
እነጌታቸው ፡ በራሳቸው ፡ ከተማመኑ ፡ ለምን ፡ ሰልፍ ፡ ከለከሉ?እነሱ ፡ አዲግራት ፡ ላይ ፡ የነሱ ፡ ደጋፊ ፡ ድጋፍ ፡ ብሎ ፡ አደባባይ ፡ ሲወጣ ፡ ለምን ፡ ዝም ፡ አሉ?ይሄ ፡ የሚነግረን ፡ ነገር ፡ አለ። ስለዚህ ፡ እነደብረፅዮንም ፡ የህዝብ ፡ አቀባበል ፡ ተደረገልን ፡ በሚል ፡ ዘዴ ፡ ያላቸውን ፡ ቲቮዞ ፡ እንደነጌታቸው ፡ ማሳየት ፡ አለባቸው። ያኔ ፡ ለመፍረድ ፡ ያመቻል።
የመጀመሪያ ነኝ
ሰበር ዜና ጀነራል ጻድቃን በ ብልሽውና ተከሶ በ ህውሓት ገቢ ሆነዋል ::
ሕልሚ ምሩኸኛ 😂😂😂
@@SwingTrader-d4h አዎ ያው ታስረዋል ተማርኮ ሳይሆን ዉህን ቤት
@@samsonmehari7013 ታይ እዩ ብምሓርኛ ናብ መን ኢኻ ዘየለ ሓሶት ትሕሱ ዘለኻ 😂😂 ዓቢድካ ድኻ
@@SwingTrader-d4h አዎ ብርሃኑ ጁላ በ ሻብያ 2 ጊዜ ተማርኮ ሰወስተኛ ሊማረክ ሄዶ አባረሩት ከዚህ ብሁላ አዳትመጣ አሉት!👌
@@samsonmehari7013 ኣሁን እኔ ሰለ ብርሃኑ ጁሉ ምን ኣገባኝ 😂😂
ህውሀትን ጨርስልን በኋላ አታገኛቸውም!!!
ቆዬ ሳይለዩ አንተ ግን ከበፊቱ ከደረጃህ እየወረድክ ነው
አይ እሄ መከረኛ ህዝብ ደሞ ሊያስበሉት ነው
ደብረፅዮን vs ጌቾ ሊለይላቸው ነው ? ይለይላቸው ።።።።።።።።።።።።።። የሚያሳዝነኝ የድሀ ልጅ ነው እነሱ እኮ ቢዋጣላቸው ዉስኪ ጠግበው ሴት አገላብጠው ነው
ትግራይን ማን የስተዳድራት ጨርሳ በጦርነት ትኖር ይሆን
ትግራይ ኮ ኣሁን በኢትዮጵያ ውሰጥ ዲሞክራቲክ የምትባል ናት ።ነፃ ሚድያ መሪ የሚወቅሰ , ጠንካራና ገለልተኛ የፀጥታ ተቋም ያላት ናት ዪሄ ሁሉ የፓለቲካ ልዩነት የሃሳብ እንጂ ምንም የሃይል ሆነ የማሰር የሌለበት ትግራይ ውሰጥ ብቻ ነው ።ሌላ ክልል ቢሆን ንሮ ተገደዳድለው ፀጥታው ፈርሶ በኖረ ። ኣሁን ትግራይ ወደ ጦርነት ሳይሆን ወደ ሰላምና ዲሞክራሲ እየተጓዘች ነው❤❤❤ ።
ጦርነት ናፋቂሚዲያ 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
እነ ደብረፂዪን ብቻ አይደሉም ኢትዮጵያም ልትፈርስ ጫፍ ደርሳለች።
ማን ወንድ የሆነ ነው የሚያፈርሳት ቆሮቆሮ እንዳንተ አይነቱ ከፈለገ ከነምንምንህ ጉድጓድ መግባት ትችላለህ
የግል እምነትህ መፍረስ ከሆነ እራስህ ትፈርሳለህ
ወይ። አብቹ። እነዚሕን። ደደቦች። ጌች የአራዳ። ልጅ አስቀምጦባችው። ቀለደባችው። ደደቦች። መሆናችውን። ስላወቀ። የተማረ። የአራዳ ልጅ ጌችን ዱቅ አድርጎ። ጡባ ጡቤ። 100ግዜ አንጠባጠባችው አይ አብቹ። የአራዳ። ልጅ
THE land is for GOD poeple can shar and live together without ethnicity
look big country india more than 200 ethniciti live together
RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
amara and tigray are brother
living together shearing love
the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir
during meles government very good economy 1 dollar 20 birr
everything sheaper 1birr u can take bus or buy bread
የውሸት ጦርነት
ሥራ ተሠራ
ወራዳ ምናገባህ ግም
አሽቃባጭ ሚዲያ
ጌች ዝም ብለህ ወደ ዘርህ ተመለስ የራያ ነፁህ አማራ ነህ በድርቅና የግድ ትግሬ ልሁን ደፂ ደህና አድርገህ አባርልኝ ማንነቱን የከዳ ከሀዲ😂😂😂😂😂😂
ጌች እኮ የራያ ልጅ ነው ገለቱ አማራ አይደለም እሺ ጌች የኣለማጣው ልጅ ጀነራል ፃድቃን የራያ ጨርጨር ልጅ የራያዎች መብሮቆች
Bull leaders
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ሠላም ለሀገራችን የፈታ ቤተሠቦች በቅንነት አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
የፌደራል መንግስቱ አላፊነቱ በትግራይ እስከምን ድረስ ነው ወይ እንደኤርትራ
ህወሓት ለትግራይ ህዝብ ሊጠቅም ቀርቶ ወደስልጣን ከመጣ በኋላ የተፈጠረውን ትውልድ እምሽክ አርጎነው የበላው። ስለዚህ ህወሓት ለትግራይ ህዝብ የማይጠቅም ነብሰ በል ነው ህዝቡ መንቃት አለበት።