ቀጣይ አገልግሎት የፊታችን ቅዳሜና እሁድ/ ኅዳር 28 እና-29/2017ዓ.ም) አያት ቅዱስ ፋኑኤልና መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይሰጣል አድራሽ:

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 269

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 23 години тому +103

    ጠላት እርርርርር ይበል ደብተራ ጠንቋይ ይቃጠል እኛ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 21 годину тому

      Abatahn❤❤❤samtynrln❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 21 годину тому

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 21 годину тому +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsteTesfazge
      @AsteTesfazge 20 годин тому

      Amennnn❤❤❤

    • @AsefuMeseleui9no
      @AsefuMeseleui9no 19 годин тому

      ❤❤❤❤❤

  • @mekalawe-xs3tl
    @mekalawe-xs3tl 22 години тому +62

    መጡ መጡ መጡ ጠላት ተቃጠል መጥተውልናል ደብተራ ተቃጠል❤❤❤❤❤

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 20 годин тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 20 годин тому +1

      ተመስገን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 20 годин тому +1

      ተመስገን እልልልልልልልልልል❤❤❤

    • @manofzmatch4318
      @manofzmatch4318 17 годин тому +1

      ኃይለ አጋንንትን እግዚአብሔር ይገስፃቸው...!!!

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 11 годин тому

      Min debtera debtera tilaleh-tirgumun tawuqewaleh-tinib ansa galla ye waqa guracha fiyel

  • @AlemayewGetachew-j7t
    @AlemayewGetachew-j7t 23 години тому +34

    እግዚያብሔር ይመስገን ጥላት እርር ይበል ዉዱ አባታችን ሺ አመት ነሩ አሜን /3/

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 20 годин тому +16

    እሰይ ለካ ተቋዋሚ የበዛው ለፀጋ ነው አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት❤

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ День тому +45

    የተዋሕዶ እንቁ አባታችን መጡልን የተዋሕዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ጸሎትዎ አይለየን አሜን🙏✝️💒ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ይሁንልን አሜን🙏

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv 23 години тому +31

    የኔ ውድ አባት እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ ታድለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻መምህር እግዚአብሔር ያግለገሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን

  • @Serkalemtube-n8x
    @Serkalemtube-n8x 4 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜና በጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    አሜን አሜን አሜን አለን ጌታ በዙፋኖ የሚኖር ሥሉስ ቅዱስ ክብር ይክበር ይመስገን እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ ዉድ አባት ስዎድዎ በምክነያት ነዉ እርስዎን የሸለምን ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመስገን እእእልል❤❤❤❤❤❤

  • @ethio_explorer
    @ethio_explorer 20 годин тому +10

    መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @fyry8481
    @fyry8481 День тому +24

    ✅መምህር ግርማ የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን🌿🌾

  • @kidistadmasu7100
    @kidistadmasu7100 20 годин тому +14

    እግዝአብሔር አምላክ ለ አባታችን ሐ መ ምህር ግርማ ረጀም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @tezuየእመብርሃንልጅ
    @tezuየእመብርሃንልጅ 3 години тому

    አባታችን እድሜናጤናን ይስጥልን እሰይ ጠላት ዲያቢሎስ ይዉደቅ🙏

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 7 годин тому

    ተመስገን በዚህ በሀጢያተኛው ዘመን እግዚአብሔር ለድህነታችን የሰጠን አባት

  • @FevenMaryam
    @FevenMaryam 7 годин тому

    እንኳን መጡልን አባ እግዚአብሔር ይመስገን የጠላትን ጫጫታ ያልተመለከተ ወደ በጎ የለወጠልን አባ የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 8 годин тому

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ዳቢሎስ ይቃጠል

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 7 годин тому

    አባታችን እሺ አመት ኑሩልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md День тому +18

    መምህርዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ለዚህ አበቃዎት እንወዶታለን

  • @AmenRoee
    @AmenRoee 8 годин тому

    የተዋህዶ እንቁ አባታች የኔ ንጉስ ሺ አመት ኑሩልን እንግዲ ጠላት እርር ይበል ጠንቋይ አስጠንቋይ ደብተራ መታች አስመታች እኛ ያባታችንን ትምርት እየሰማን ወደፊት እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት እወዶታለው

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug 3 години тому

    አባቴ ከእኔእዲሜቀንሶ ለሶወይሁንልን በፀሎትወ ይሰቡን ስደተኛልጆወትነኝ ወለተማርያምብለው❤
    ያገልግሎት ዘመንወንይባርክልን

  • @selamhaddis9099
    @selamhaddis9099 9 годин тому

    እግዚሐብኤር ይመስገን ጠላት ይፈር እግዚሐብኤር ሁሌም አቨናፊ ነዉ። እግዚሐብኤር የርሶ ጉባኤ ለመሳተፍ ያብቃኝ በጠላት ታስረን እንሰቃያለን እህተ ፃዲቅ ብለዉ በፀሎት አስቡኝ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 11 годин тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MeseresSory
    @MeseresSory 4 години тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SelamNegash-xc5te
    @SelamNegash-xc5te 2 години тому

    መምህር ግርማ ፈጣሪ እድሜ በጤና ይሰጥልን አባታችን ,ተመሰግን ❤🙏

  • @ኦርቶዶክስየኔ
    @ኦርቶዶክስየኔ 3 години тому

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 22 години тому +9

    አባቴ እድሜ ይሰጥል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ewnetusimegn9831
    @ewnetusimegn9831 9 годин тому

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @meseretlema588
    @meseretlema588 9 годин тому

    እልልልልልልልልል እንኳን ደስ አለቸው አለን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @Meme-jc9pi
    @Meme-jc9pi 22 години тому +8

    አባታችን እንኳን ለአገልግሎት መጡልን እሴተ ወልድ እና ቤተስቦቾ ብለው በፀሎት አስቡን

  • @brkti2123
    @brkti2123 11 годин тому

    የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 5 годин тому

    እልልልል እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ለመምህራችን ለመምህር ግርማ ወንድሙ

  • @Arsu_2116
    @Arsu_2116 19 годин тому +7

    አልልልልልልል በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EdlawetEdl
    @EdlawetEdl 5 годин тому

    እንዴት ደስ እንዳለኝ አባታችንን በሀገር ውስጥ በማየቴ በረከቶ ይደርብን አባታችን

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 6 годин тому

    ለእጅግ ብዙዎች መድህን ለሆኑት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፤

  • @efrataluel
    @efrataluel 4 години тому

    አሜን አባቴ ይባርኩኝ

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን፡ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ይበርቱ አባ ጉዞ ወደፊት ያልታደለ ጠማማ ትውልድ ሲያማ ይውላል ሰው እዳይድን ያደርጋል፡ ቁስላችንን ግን እኛነን የምናቀው እግዚአብሔር በጉዞአችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 21 годину тому +7

    ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ጉባዬው እንዲጀምር የዘወትር ፀሎቴ ነበር እግዛብሄር ይመሥገን እሰይ እልልልልልል

    • @Samex-j5h
      @Samex-j5h 20 годин тому

      Selam agelglotu beyekenu new aydel ???

  • @tafessekibatu2978
    @tafessekibatu2978 3 години тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 23 години тому +11

    መምህር አባታችን እድሜ ማቱሳላን ይስጦት❤❤❤

  • @MESELUDIRIBA-u2c
    @MESELUDIRIBA-u2c 9 годин тому

    እግዚአብሄር ይመስገን፡፡

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 18 годин тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን ሰላም መጡ❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 16 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ መምህር ለተጨነቁት ሁሉ ድረሱላቸው።

  • @samssung3465k
    @samssung3465k 19 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጠና ይስጥልን ወለተ ገብሪአል በፀሎታቸው አስቡኝ

  • @ZerfeshDereje
    @ZerfeshDereje 22 години тому +4

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ከአእኔ እድሜ ቀንሶ የአእርሶ ይስጥልኝ የአእኛም የወደርስልን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ettbirhanm5193
    @ettbirhanm5193 12 годин тому +1

    መድሀኒአለም መልካምና በደስታ የምትሞላበትን ነገር ያሰማህ 🙏

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 7 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚኣቢሔር ይመስገን ኣባትና ልጅ ጌታ ሓይሉ ያልብሳቹ
    እኔ በደስታ እምባዬ ማቆጣጠር ኣቃተኝ በስደት ያለን ደሞ እግዚኣቢሔር በሰላም ውደ ቅድስት ኣገራችን መልሶ ከታሰርንበት እንድንፈታ ይፍቀድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 23 години тому +4

    እናንተ ባታመሰግኑኝ ድንጋዬች ተነስተው ያመሰግኑኛል አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይድልልኝ አሜን

  • @YamiAbagaze
    @YamiAbagaze 15 годин тому

    Egzyabehare yetabikelen mamihrachen abatachne Amen 🙏🙏🙏

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g 11 годин тому

    Telat diyablos tekatel be eyesus krstos sim.amen ❤❤❤

  • @solomongebrehiwot3929
    @solomongebrehiwot3929 19 годин тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdiW-m5j
    @MekdiW-m5j 7 годин тому +2

    ወይኔ ደስ ሲል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት ጠላት እርር ይበል እንግዲህ እልልልልልልልልልልልል

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    የኔውድአባትሺአመት ያኑርልን ልኡልእግዚአብሄር ክብርምስጋናይግባው እርሶዎን የመሰለአባትስለሰጠን❤❤❤❤❤❤

  • @AsterWe-td3cf
    @AsterWe-td3cf 20 годин тому

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 20 годин тому +4

    የኔ ውድ አባት ደግሜ እንዳገኞት እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ

  • @mywifelove-x6n
    @mywifelove-x6n 9 годин тому

    Abatachin erejem ena tenawin yestilen Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏

  • @ElizabethFekade
    @ElizabethFekade 2 години тому

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ለ10 ዓመት በእጆት ለመባረክ ስመኝ ኖሬያለሁ የኔ ውድ መምህር በፀሎት አስቡኝ ያደፈጠው ጠቋር እንዲሽኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ነፃ እንድንወጣ።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 20 годин тому +1

    የናፍቀን ቀን ደርሰው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አልልል ጠላት ዲያብሎስ እርርር የበል. የእግዚአብሔር መዳን ይግልጣል, ተውልድ ይድናል. ዕድምና ጤና ለአባቶቻችን ❤️. በርክታች ይድርብን ❤️

  • @GadiseDenbi
    @GadiseDenbi 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉AMEEN3

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 19 годин тому +1

    በስምአም በወልድ ወመንፈስቅዱስ ፣አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ የሀገራችን ኢትዮጵያ ፈርጦቻችንን ኖት።አባ!!! በቅዱሳት የደረሰባቸው መከራ፣በጌታችን በመድኃኒታችን መድኃኒያለም የደረሰውን ስቃይና መከራ ለእኛ ሲል በደንብ ይገነዙቡታል፣ያውቁታልም።ጸናቱን፣ብርታቱን ይስጦት ይቆዮልን!!!አሜን!!! የጸጋ አባቶች ይብዙልን።አሜን!!! ዓለም ከዳቢሎስ ከ " ጋንጩሩ " ሰንሰለት ነፃ እንውጣ!!!

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 57 хвилин тому

    Abate egzabiher edmen tena yistachu ❤❤❤❤❤

  • @YemBelay
    @YemBelay 16 годин тому

    Amen Amen Amen

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 10 годин тому

    እግዚአብሔር አድሜ ይስጥልኝ
    ❤❤❤እወድዎታለሁ ❤❤❤

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 20 годин тому +5

    አባታችን በረክታቸዉ ይድረብን ❤❤❤ዕድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤❤❤

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 20 годин тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በተሠጠዎት ጸጋ እንደምንድን እናምናለን።

  • @yengazoom
    @yengazoom 10 годин тому +3

    እባካቹ የመምህር ልጆች ክፍለ አገር ነኝ ታማሚም ልጅ አለችኝ ማወቅ ያለብኝን በአቅሜ አውቅያለው አቅም አንሶኛል አባታችን ጋር መምጣት ይህኛው ጉባኤ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም ልታግዙኝ የምትችሉ በእመብርዓ ስም እማጸናቹዋለው!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 23 години тому +4

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት ዳቢሎስ መድረሻው ይጣ

  • @Getemeaza
    @Getemeaza 11 годин тому +3

    እልልልልልልል ተመስገን እሰይ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥዎት❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ያቆይልን❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 23 години тому +3

    እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @EduFekir
    @EduFekir 21 годину тому +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን መዳኛዬ አባቴ እንኴን ደህና መጡልን

  • @SenaiteLakewSeni
    @SenaiteLakewSeni 23 години тому +4

    አባታችን እንኳን ደሀነ መጡልን

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 22 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በርከትን ያስማልን ።አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @MulusawMule
    @MulusawMule 7 годин тому

    ተመስገን ፈጣሪየ እንኳን ደህና መጡ

  • @muluabaye8902
    @muluabaye8902 5 годин тому

    ellllll Abatachen edemina tena yesetlen yagelgelot zemnewot yebarek yebarek yebarek

  • @IloveEthiopia-m1u
    @IloveEthiopia-m1u 11 годин тому

    በረከትዎ ይደርብን

  • @bezanehalemayehu7034
    @bezanehalemayehu7034 18 годин тому

    እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለአጋዕዝት ዓለም ስላሴ ይገባል። መንበርከክ ስትጀምር ሞገስ ይሰጥሃል ። አባቴ እድሜ ጤና ይስጥልኝ የእኔ እንቁ መምህር

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 22 години тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ነሩን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw3677 19 годин тому

    አሜን

  • @AssefaAlemayehu-vx1kr
    @AssefaAlemayehu-vx1kr 5 годин тому

    አባታች መ/ር ግርማ ወንድሙ እንኳን ወደ ርስት አገራቸው በሳላም መጥሉን ብዙ መንከራተት : ዘለፋ: ና ችግር እንደ ደረሶት እናውቃለን ቢሆንም ሃወርያት ነብያት ና ቅዱሳን እዮስስ ክርስቶስም ሳይቀር ብዙ ችግርና እንግልት እየተቀበሉ ና እየፈወሱ ኑረዋል ነውና ነገሩ እግዚአቢሔር እረኛየ ነው የሚያሳጣኝም የለም : በጠላቶች መካከል ያኑረኛል እንዳለው ዳዊት እግዚአቢሔር ይጠብቃቹ ለሁሉም ያብቃቹ ክፉ ሚናገረውን ይቅር በማለት ትታቹ እንዳትለዩ ከትውል ደአገራቹ ።

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 23 години тому +7

    የኔ ዉድ አባት መቼ ነዉ በእጆት በያዙት መሥቀል ምባረከዉ😢 በጣም እወዶታለዉ ❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጦት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 22 години тому +1

    መታቾችንና አስመታቾችን እግዚአብሔር ይገስጹልን የመንፈስን ውጊያ መሞህር ባስተማሩን መሸረት መዋጋትና መበርታት አለብን ለምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh 4 години тому

    Amen amen amen
    Elelelelelele
    Elelelelelele

  • @firehiwotbelay6255
    @firehiwotbelay6255 20 годин тому +1

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የነቃሁት በእርሶ ትምህርት ነው የነቃ ይንቃ

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 20 годин тому

    እንካን ደና መጣህ አባታችን❤❤❤😊

  • @nabiotmitiku7100
    @nabiotmitiku7100 20 годин тому

    አቤት አባታችን መጡ አጋንንት ሊጨነቅ መግቢያ ሊያጣ ነው መናፍቅ ሊቃጠል እልልልልልል

  • @ZdKebede
    @ZdKebede 20 годин тому

    አባቴ❤❤❤

  • @Meaza-w7k
    @Meaza-w7k 22 години тому +1

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጦት ፀጋዎትን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 22 години тому +1

    ተመስገን የኔ መድሃኒአለም አምላከ ቅድስ ገብርኤል

  • @SeniHailu
    @SeniHailu 12 годин тому

    Amen

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje 11 годин тому

    እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ወደፌት ጥላት ወደኹላ አባታችን ዘለአለም ያኑርልን በባቴ በፀሎት ያስቦኝ የፍቅር አምላክ በሰወ ያለው የእግዚአቢሔር መንፍስ ይጉብኝኝ አሜን እዎደውት አለሁ❤❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 21 годину тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ዕንደ እርሶ ያሉትን አባቶ'ች' ያብዛልን።

  • @argashsegaye
    @argashsegaye 23 години тому +2

    አባቴ እንኳን ደናመጡልን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 23 години тому +4

    ለአባታችን 🤲አሳስብልን🤲 ባህር ዳር ይምጥልን ጥላት🤲 ይቃጠል !!!

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 23 години тому +3

    የገባው እድህ ይመሰክራል ሌላው ያሾፍል እግዚአብሄር ይማረን አባታችን ኑሩልን የተረዳችሁን እናንተናችሁ🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NatanNati-g8w
    @NatanNati-g8w 8 годин тому

    እልልልልል.. አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩርን❤❤❤

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya 19 годин тому +1

    እግዚሀብሔር ይመስገን!!!

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 15 годин тому

    ለዚህ ላደረሰን የድንግል ማርያም ልጁ መድሀኒአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏..እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ...ደብተራ እርርርር በል .. ቻው ቻው ቻው ...👋👋

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 22 години тому +1

    እሰይይይ,,,,አባታችን ኢትዮጵያ ግሩም ተስፋዋ ታደሰልን::
    ክበሩልኝ!

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 22 години тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 2 години тому

    አባ እንኳን ደህና መጡ