ሚስጥር ብለን ይዘነው ነበር ልጅ ማጣታችን አሳዝኖናል | seifu on ebs | እረኛዬ | eregnaye | ነጃህ ሚዲያ nejah media | minber tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 129

  • @hawamohammed185
    @hawamohammed185 2 роки тому +30

    አላህ ወልዳችሁ የምስሙ ያርጋችሁ አቺም እስከመቸረሻው አፍያ ያርግሽ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ

    • @lifesgood9077
      @lifesgood9077 2 роки тому

      አሚን

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 роки тому +40

    አላህ ይሥጥሸ ሷልሂ ልጆች !ክብደት ብትቀንሸ አሪፍነው በክብደት ምክነያት ብዙ በሸታ ይከሰታል !!

    • @user-fq6ug7vt8m
      @user-fq6ug7vt8m Рік тому +2

      የበሽታ ይመሥለኛል

    • @zinatawol775
      @zinatawol775 Рік тому

      @@user-fq6ug7vt8m የይመስለኛል ወሬ ብንጠነቀቅ ከይር ነዉ ማማየ ይቅርታ ዝምታን እንምረጥ

    • @hayatemohammede8723
      @hayatemohammede8723 Рік тому

      Edazye ateballote amote nwe

  • @semiraali4281
    @semiraali4281 2 роки тому +14

    አይዞሽ እህቴ አሏህ በሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 роки тому +5

    ጎበዝ ነሽ ሳይሽ እውቀት የተሞላብሽ ይመስለኛል አላህ ጤናሺን ይመልስልሽ ልጂም ወልዳችሁ ሳሙ ❤❤❤

  • @user-hk3gt5lf5k
    @user-hk3gt5lf5k 2 роки тому +9

    እንኳንም አንቺ ተረፍሽ እህቴ አላህ ለእናተ የሚበጀውን ሷሊህ ልጂ አሏህ ይወፍቃችሁ

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 Рік тому +2

    አብሽሪ ማማየ አላህ አፍያ ያድርግሽ ልጃችሁም የጀነት በርከፋች ይሁናችሁ አላህ የፈቀደው ሆነ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃችሁ

  • @Tube-mh4ey
    @Tube-mh4ey 2 роки тому +11

    አይዞኝ ሀያቲ ደሞ እስፖርት ስሪ ኡፍረትሽን ቀንሽ ኡፍረት ረሱ በሽታ ነው

    • @user-sv1he2zi3c
      @user-sv1he2zi3c 2 роки тому +6

      ውፍረት አዴለም መዴሀኒቱ ኬዝ ነው ትንሽ ሰውነትዋ የወፈረች ያስመሰላት ኢሻአላህ ይሻላታል አላህ ጨርሶ ሀያትዋን አፊያዋን ይመልስላት በዱአ አንርሳት

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 2 роки тому +7

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ አቢሽሩ ያለህ ረህመት ሰፊ ነው አለህ ሰልህ ልጂ ይወፊቀቹ ኢሸ አለህ ☝🌹🌹🌹😍

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y 2 роки тому +12

    የኔ ውድ አላህ ምኞትሽን ያሳካልሽ አላህ ሳሊህ ልጆችን ይወፍቃቹ ዘቡዬ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 2 роки тому +5

    አላህ የሚድገውን ልጂ ይተካችሁ ማማዬ

  • @rueu7090
    @rueu7090 2 роки тому +4

    አብሽሩ ሁሉም ለከይር ነው አሁንም በመልከም ልጆች አለህ ያበሺርቹ ያርቢ

  • @faridatube1121
    @faridatube1121 2 роки тому +6

    ሀየቲ ሁሉም ለኸይር ናው ወናው አንቺ ሰለም መሆንሽ ናው እንሽ አለህ አለህ ሰሊ የሆኑ ልጆች የወፍቁሽ የረቢ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 роки тому +5

    ልጂ የአላህ ስጦታ ነው አይዞሽ

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r 6 місяців тому

    ካአላህ ተሥፋ አይቆረጥም አላህ ይወፍቅሺ ያረቢ ያአላህ አብሺሪ ገልቤ

  • @fatmefatme6543
    @fatmefatme6543 Рік тому

    አይዟቺሁ ሦብሩ ኢሻአላህይሠጣቺኋል የኔእህት በአሥራአንዲአመቷጥሩጥሩልጆቺ ሠጥቷታል ተሥፋአትቁረጡ ኢሻአላህ ይሠጣቺሗል

  • @tofkkadra20
    @tofkkadra20 Рік тому +1

    የኔውድ እኳንም አቺተረፍሽ ኢሻአላህ አሁንም አላህ ሳሊህልጅ ይሰጣቹዋል

  • @ssdfsd2317
    @ssdfsd2317 2 роки тому +1

    አሏህ ሷሊሂ ሊጆቼን ይሰጠቺ የረብ አብሺሩ ለኳይረነው

  • @user-gx9ud9rb7n
    @user-gx9ud9rb7n Рік тому +2

    አላህ ሙሎ ጤናሽ ይመልስልሽ

  • @medinaebrahim9186
    @medinaebrahim9186 Рік тому +1

    አይዞሽ ዳዳዬ አላህ አፊያሽን መልሶልሽ ሷሊህ ልጆችን ይስጣችሁ

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 2 роки тому +14

    ቁራን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴ ሰብስክረይብ አድርጉ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 роки тому

    አብሺሩ ዳዳዬ አላህ የሚያድገዉን ሶሊሁን ልጂ ይስጣቺሁ

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h Рік тому

    አይዞሽ ማሬ አላህ ሶሊህ ልጂ ይስጥሽ ሠብስክራይ ብ አድርጎቸው አይከፈልበት

  • @salihahassen9297
    @salihahassen9297 Рік тому

    አብሽሪ ማሬ አላህ ሷልሂ ልጆች ይስጠሽ😍

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f Рік тому +1

    ምንድነው ቀንሽ ቀንሽ. አሞታልኮ በሷ የሚሆን የለም እህቴ. አብሽሪ. አላህ ላንች ያለውን ይስጥሽ

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 5 місяців тому

    እህቴሁላችንም፡ለገንዘብብለን፡የተወለዱትንእያስለቀስ፡መጣን፡ላይሞላ፡

  • @Mohammed-jn3yl
    @Mohammed-jn3yl 2 роки тому +1

    አብሽር እማ አላህ ሳሊሁን መታ መታ ይወፍቃቹ ጢናሽም ይመልስልሽ

  • @user-mu9xi6gg6r
    @user-mu9xi6gg6r 2 роки тому +1

    ሀቢብቲ አብሺሪ አላህየፈለገዉን ይወስዳል ላቸያለዉን ይሰጥሻል ኢሸአላ

  • @zedtube5077
    @zedtube5077 2 роки тому +2

    አይዞሺማ አላህ ይወፍቅሺ አፊያሺንም ይመልስልሺ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 роки тому +1

    አብሽሪ አላህ ወልዳችሁ የምስሙ ያርጋችሁ አላህ ጤናሽንም ይስጥሽ ውደ

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Рік тому

    ዳዳዬ 😥😥😥እኳንም 😥አንቺ ተረፍሽልን ያረብ አብሽሪ ወደፊት ትወልጂዋለሽ ዋናው ጤናሽ ነው ማርዋዬ😥😥😥😥አላህ ያሽርሽ ያረብ እህትዋዬ ልቤን ነካሽኝ ወላሂ

  • @EMAMAMYouTube
    @EMAMAMYouTube Рік тому

    አብሽሩ አላህ አፊያሽን መልሶልሽ ውልዳሽ ለመሰም የቢቃሽ ባጣም ነው ምውድሽ በጣም ጠንካራ ነቹሁ

  • @seadi5
    @seadi5 2 роки тому +3

    አላህእሚያድገውንልጅይስጣችሁ
    አችንምአላህአፍያሽንይስጥሽ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ

  • @user-bt1vd3fe9d
    @user-bt1vd3fe9d 2 роки тому +2

    አብሺሪ ኡኽታ አላህ መንታ ልጆች ይስጣችሁ ሙሉጤናሽን ይመልስልሽ

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 9 місяців тому

    አብሺሪ አላህይወፈቅሺ

  • @aijit7g355
    @aijit7g355 2 роки тому +3

    አብሽሮ ለከይሩ ነው አላኩሊሀል አልሀምዱሊላህ አላህ የተሻለውን ይወፍቃችሁ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብአድርጊኝ

  • @user-cz4pr1bt9f
    @user-cz4pr1bt9f 2 роки тому +1

    አብሽሩ አላህ ይተካችሁ አብሽሩ የአላህ ምርጫ በላጭ ነው

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Рік тому

    Absheru Allah salih lg ytekalachu anchim Allah afyashen ymelslshe yareb ameen allahuma ameen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 6 місяців тому

    አላህ ይስጣቹ ላላህ ምን ይሳነዋል

  • @mahamdsulaimn
    @mahamdsulaimn 7 місяців тому

    አለህ ይርደሽ

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Рік тому

    አለለ ይሰጠል ይወዝደል የሱ ቲዘዝ ነዉ ወነዉ ጤነ

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 2 роки тому

    አላህ ሶሊህ ልጂ ይወፍቅሺ አብሺሪ ማማየ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 2 роки тому

    አብሽሪ ለኸይር ነው አላህ የተሻለው ይስጣቹ ሲጀመር እሱማ የጀነት ነው

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብእንሁን

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Рік тому

    አብሸር አላህ ሳሊህ ልጀ የተካልሻል ዳዶኤ

  • @user-wg7mn2vd4i
    @user-wg7mn2vd4i Рік тому

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂአብሽሪ

  • @zeinebmohammed490
    @zeinebmohammed490 5 місяців тому

    አቢሺሪ ዉዴ

  • @ameuyoutube9715
    @ameuyoutube9715 2 роки тому

    አላህ ላች የሚበጀውን ልጂ ይወፍቅሺ እህቴ አይዞሺ

  • @user-fu6ju3dz1j
    @user-fu6ju3dz1j Рік тому

    ክብደት ቀናሺ ዉደ አለቅጥ ውፍረት ለብዙ በሽታ ያጋልጣል በተለይ ለኩላሊት

  • @kubraa1038
    @kubraa1038 Рік тому +1

    Amiiiiiiiin🤲🤲🤲🤲

  • @yeallahbareya1608
    @yeallahbareya1608 Рік тому

    abishi ehete Allah yeteshalewun yewofiqachu

  • @munira4456
    @munira4456 2 роки тому +1

    አብሽሪ የኔ ቆጆ አላህ የጀነት ያድገርልሽ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብእንሁን

  • @sitramusema8769
    @sitramusema8769 2 роки тому +4

    ዳዳበጥምይቅርታ//በዛሰሞንይህንችግርመፈጠሩንሳላቅ
    ልጅመቼነዉምታመጡትብዬተናግሬነበር
    ለናተየሆነልጅይስጣቹ

    • @user-xl3fv3vb4x
      @user-xl3fv3vb4x Рік тому

      Mefexerun bitaqes malet yelebishim yihe new iko yhabesha chiger

  • @mekat7003
    @mekat7003 2 роки тому +4

    አረቀነሽ ውፍረት

  • @user-ot3ze2xo6o
    @user-ot3ze2xo6o 2 роки тому

    walikum selam werhmtulah webrkatuh habebey abshry AllAh yewfikachu

  • @mominaibrahime981
    @mominaibrahime981 Рік тому

    አይዛሽ ወዴ ዳዳየ አላህ ይወፉቅሽ

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 2 роки тому +2

    U guys yang u will have more children inshallah

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Рік тому

    Yene konjo enqan terfeshlin anchi wedewa allah lbego neger new yhen yadergew ena enqanm terfesh hulewm neger be allahfikad bigezew yehonal….❤❤❤❤❤

  • @saliha2372
    @saliha2372 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    Allah yetekalachu abshiri lekheyr new hulum

  • @Gggg-qp2bs
    @Gggg-qp2bs Рік тому

    አብሸሪ.ኢነላሀ.አላኩሊ.ሸኢን.ቀዲር

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 роки тому +1

    አላህ ይወፍቅሽ እህቴ

  • @sabrinamasoud3718
    @sabrinamasoud3718 2 роки тому +1

    سبحان الله يارب

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 Рік тому

    Abshery kallh tsfa aykortm
    Allh soalih lije ywafkachehu
    Kahulum blay tna ykadmal afiyashen ysatshe

  • @hawletmohammed3260
    @hawletmohammed3260 Рік тому

    Allah tru lejochen yesetachehu

  • @zainahahmed7051
    @zainahahmed7051 2 роки тому

    አላህ አፊያሽንይመልስልሽ ምኞትሽንምያሳካልሽ

  • @saeedhsan5768
    @saeedhsan5768 Рік тому

    አላህይሥጠን ላልውለደነው

  • @sameralove4172
    @sameralove4172 2 роки тому +1

    አብሽሪ የኔ ዉድ

  • @user-xn3ir6gs3n
    @user-xn3ir6gs3n 2 роки тому

    አይዞሽ ማማ ቤተሰብሆኛለሁ በርች

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Рік тому

    Abishirii okitii Allah afiyashin yimelisilishii

  • @user-ew9hi9ri8p
    @user-ew9hi9ri8p 6 місяців тому

    😢😢😢💔💔♥️♥️

  • @fatumah.a8625
    @fatumah.a8625 2 роки тому

    Allaha tenashinim sahlih lij yistachu

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 роки тому

    Abeshr allah salhei lijochn yeistachu

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Рік тому

    👍👍👍👍👍ትክክል:ብለሻል

  • @nuredinfedlu1828
    @nuredinfedlu1828 2 роки тому

    abeshir Allah lij yestschu

  • @ftfethioe7491
    @ftfethioe7491 Рік тому

    የኔ ውድ

  • @ghfg2761
    @ghfg2761 Рік тому

    አለህ አፍያሽን ይስጥሽ ውድ እህቴ

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 2 роки тому

    የኔማር አብሽሪ

  • @zulfa3507
    @zulfa3507 2 роки тому

    አብሽሪ አላህ ይወፍቅሻል

  • @hanisagirma4887
    @hanisagirma4887 2 роки тому

    abshiri allah nimaw sefi new betshale ytkawal

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 2 роки тому

    አብሽሪ እህቴ

  • @QweQwe-wm2sw
    @QweQwe-wm2sw 2 роки тому

    አለህ ይተካሽ ማር

  • @fatumah.a8625
    @fatumah.a8625 2 роки тому

    Aselamualehkum Worametullahi weberekahtu abshiu

  • @genetadem3198
    @genetadem3198 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @sufiyyaayyob7331
    @sufiyyaayyob7331 2 роки тому +1

    አህለን ዘብ

  • @kedirabdelkadir6014
    @kedirabdelkadir6014 2 роки тому

    አብሺር

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 2 роки тому +1

    1,000,000$ solar kekefelsch asiwelidischalew

  • @ayshetahmed6995
    @ayshetahmed6995 2 роки тому

    አብሽሪ

  • @hayatmuhammad445
    @hayatmuhammad445 2 роки тому

    አላህይስጥሺ

  • @user-bl2xo3jr5n
    @user-bl2xo3jr5n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤hi

  • @sabrinamasoud3718
    @sabrinamasoud3718 2 роки тому +1

    😭😭😭😭

  • @kluisemahussen5622
    @kluisemahussen5622 2 роки тому +1

    አይዞሽ እህት አላህ ይራስቀሸል

  • @sadas5918
    @sadas5918 2 роки тому

    Ine milewu ke yikrtaga anchi betam iyewefersh new balish kesa hhhhh are tenkebakebiwu

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 2 роки тому

    Yemir kene gar yetegu setoch hulu yeweldalu

  • @halimahabdeskure8655
    @halimahabdeskure8655 Рік тому

    Abshere

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 2 роки тому

    አብሽራይ

  • @ferdosekoniahmad6219
    @ferdosekoniahmad6219 Рік тому

    😭😭😭😭😭

  • @rhkrt598
    @rhkrt598 2 роки тому

    አብሸሪ

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Рік тому

    👍🌹

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i 2 роки тому

    👍👍👍

  • @lubabayimam6202
    @lubabayimam6202 2 роки тому

    አላህ ሶሊህ ልጂ ይወፍቅሺ እህቴ አይዞሺ

  • @user-sv1he2zi3c
    @user-sv1he2zi3c 2 роки тому

    አይዞሽ አላህ በሌላ ላች የሆነውን ይስጥሽ የኔ ቆጆ

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 2 роки тому

      አሠላማለይኩም ቤተሠብእንሁን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍