Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰለምቴወችን የሚወድ በላይክ አሳዩኝኝኝኝ😍
ደሞኮ በምነታቸዉ ጎበዝ ናቸዉ
እኔ እኔም ሰለምቴ በሆክ እስክል ድረስ ውድድድድ
ውድድድናዎ
እኔም 🤗
አላህ ያፅናቹ ዉዶቼ
ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቻችን በተለይ ለእናታችን ያረብ ወፍቅልን
አሚን ያረቢለአለሚን
አላህ ይወፍቃቸው እህቴ
አሚንንንን ያረብ እኔም ምኞቴነው ለእናቴ ኢሥላምን እድወፍቅልኝኝኝ
Amin yareb
አሚን ኢንሻአላህ
ያሰላም እርጋታዋ አለባበሳ ሰለምቶውች እኮ ልዩ ❤ናቸው I love you all❤
በጣም አላህ ያጠክራት
❤
ኑ ድናችንሸ እንማር አውቀን የማያቁትን ወገኖቻችንን እናሳውቅ ኢስላም ሠላም
መሸለህ
ኧረ ለአላህ ብላቹ በጉራጌ በእኖር ወረዳ ለሚገኙ ሙስሊም ተመሪዎች ትኩረት እንስጣቸው
@@meryemethiopia6112 ደምሪኛ
@@sirgotakedir47 ደምሪኛ
ማሻአላህ በየሰአቱ በየቀኑ በየወራቱ በየአመቱ ህዝቡ ወደ እስልምና እየጎረፈነው አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን በሉ እስኪ ሙስሊም የሆናቹ🌹🌹🌹🌺🌺🌺
አልሃምዱሊላህ ረብል አለሚን
الحمدلله رب العالمين
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላህ
@@amriaamri8494 ደምሪኛ
@@fozeyamohamed4473 ደምሪኛ
እናትዋ ልሰጣት ከነበረው በበለጠ ሰጥተን ስራ እናስጀምራትና አይሻ ያገኘችውን ደስታ እኛም እናግኝ። ሁላችንም የአይሻን ስልክ ከሶፊ በመውሰድ የአቅማችን በመስጠት ከጎንዋ እንቁም።
Tiru hasab new sofu endet new yeminagegnat ?
Arif hasab newu eht kutran edet newu yemnagegewu
Tekekel
አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ሀሳብ ብቻ እንዳይሆን
ደምሪኛ
የልጂቷ ጥንካሬ ድንቅ ነው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳት የኔ ልዩ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናሽእኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ያገኘሁት በስደት ነው በአንድ ጓደኛዬ ሰበብ ይሄን ውብ ዲን ተቀላቅያለሁ ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር።
ደምሪኛዋው
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ ፈተናዎችሽን ያቅልልሽ
ያኔ ማንገድን ያምትወዱ በለይክ አሰዩኝ ♥️♥️
የኔ መንገድ የሁላችንም መንገድ ዞር ብለን እንድናስብ ያለንበት ሁኔታ ምን እንደሆነ እንድናስተውል የሚያደርግ ምርጥ ፕሮግራም ነው።አላህ እኛንም ወደ እስልምና የመጡትንም ምርጥ ወንድሞች እና እህቶች በጀነት ይሰብስበን።ሶፍዬ የኛ ምርጥ በርቺ ቀጥይ።
አሚን ያረብ
የኔ መንገድ በየቀኑ ራሴን እንደመረምር የሚያደርገኝ ኘሮግራም ነው አሏህ ወደ እስልምና የመጡትንም ፅናቱን ይወፈቃቹ ሶፊ❤✌️
ሳህ
አቦ ሰለመቴዋች እኮ ማር ናችሁ አለባበሳችሁ አዳባችሁ ደሰ ይላል ሁሌም አላህ ካንች ጋ ይሁን እህቴ
በጣም በድናቸው ጠንካራ ናቸው
ማሻአላህ ናቸው ወላሂ
ከባድ ነው 😥😥 አሳዳጊቱን ግን አመሥግኑልኝ አብሽሪ እህቴ
ሰለምቴዎች ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደወል ናቼው እንዴት እስልምናንእድሚጠሉ ተመልከቱ 😢ይህም ሆኖ በአሏህ ፍቃድ የአለም ካፊሮች እየሰለሙ ነው😊
በተለይ፣ለኔ፣እነሱ፣ባየሁ፣ቁጥረ፣ኢማኒ ይጨምራል፣ለዲኔ ቦታ፣እሰጣለሁ አመስጋኝ እሆናለሁ አልሀምዱሊላ😥😥😥😥
ወሬ
@@መሃመድሸሁ ተው ከድፋባቼው😁ውዴ ሙሀመድ አይከብድም🤣
@@susutube360 ደምሬኝ ሱሱየ
@@sn-jn3eg ደምሪኛ
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህን ጌታ አላህ ሆይ ቤተሠቦቸንም ምራልኝ
አምላኬ ሆይ እንደሰለምቴወች ፈተና የሚቀበል አቅም ባይኖረኝ ግን ለነሱ የሰጠሀቸው ፅናይን ወፍቀኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ለአንተ ሱጅድ ባደረኩበት ውሰደኝ ከዛም ነፍሴን እዘንላት ያረብ
አሚን
enem selamta neg sesemaw lakesyn makom alechalm
@@yeneneshtsegaye9102 አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛዋ
አሚንንንን ያረብ😢😢
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ኮሜንት አላህ ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ
አሚንያረብ
አሚን፣ያረብብብብብብ
አሚንንን
Ameeen
አልሃምዱሊላህ እኔም እስልምናን ስለተቀበልኩ ከወላጅ ቤተሰቦቼ ተለየሁት። በነገር ሁሉ አላህ አዋቂ ነው። ዱዓይ እድርጉልኝ !! አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረከቱ ።
ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ ያላህ
አባትሽ አላህ ያገናኝሽ በድንሽ ያፅናሽ እድለኛ ነሽ ሳያሰቃዩሽአላህ ሂዳያ ይስጠን
ሠለምቴዉች አቤት ጥንካሪያቸዉ ከልቤ ነዉ የምወዳቸዉ
የኔ ውድ እህት እንኳን የእስልምና ብርሀንን ወፈቀሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በድኑ ጠንካራ መልካም የትዳር አጋ አላህ ይወፍቅሽ
ልጅታን ያማገኝበት ምንገድ ጠቁሙኝ የኔ ውድ እህት ❤እርጋታዋ ለእስለምና ያላት አቃም ውዴታ በቻ ምን ልበላቹህ
ያአላህ እናቷ ሙሉ መረጃ ብሰጣት እኛ ወሎየወች እናፈላልግላት ነበር ወይም ኢቢኤስ ላይ ትህድ
የአባቷ ፎቶ ቢኖር ነበራ
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ችግር የለውም የእናቷን ሙሉ ስም ከተናገረች እናቷም ደግሞ የአባቷን የተወሰነ መረጃ ብሰጣት ሊገኝ ይችል ነበር
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ደምሪኛ
@@كونفيكون-م1ل ደምሪኛ
ያማማ ይሄ ታሪክ የዘመዴ ታሪክ መሰለኝ የእናቴ ዘመድ ከወደ ትግራይ ልጅ እዳለው ይነግረን ነበር እናቴን ጠይቄ እመለሳለሁ
አጠያይቂ እስኪ
እውነት ያድርግላት ያረብ አስለቀሰችኝ
ጠይቃ እስክ እህት አጀር ታገኛለሺ እህት
እስኪ ጠይቂ እህቴዋ አንጄቴን በላችኝ
Mashaallah esik teykilat Allah kebetesebiwa yagenajat
ማሻአላህ እኛ ሙስሊሞች የግድ የልጅትዋን ህይወት ማስተካከል አለብን ... ግዴታ አለብን
አላህ ይጨምርልሽ ሶፍያን ማነው ግን እንደኔ ደስ የምትለው የሚወዳት
Ineee
አባትሽን አላህ አስገኝቶልሽ ደስታሽን የምናይ ያድርገን ያረብ
ማሸአለህ የኔ እህት አለህ የፅነሽ ከአባትሽ አለህ በሰለም የጋነኛቹ ሰለምቴዎች በጠም ነው ምወደቹ
ሶፊዬ ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ደርባባ ፕሮግራምሽን በደንብ ነው የምከታተለው በዚሁ ቀጥይበት አላህ ለሁላችንም በዲናቼን ፅናቱን ይስጠን ነገር ግን ጠረጴዛው ላይ ሶፍት ቢኖር ጥሩ ነው
ስታምር ደሞ ማሻአላህ ❤️ሀቅ ነው አላህ ለፈለገው ነው እስልምናን የሚሰጠው አልሀምዱሊላህ 🤲
የኔ መንገድ ለእኔ አንደኛ ፕሮግራምየሰለምቴውችጥንካሬ ሱብሀንአላህ አላህይጠብቃቹህ በጣም ነው እማደቃቸው
የኔመገድ ዉስጤነዉ እየጠበኩ ነበር ልተኛነበር እኳን መጣችሁ ጨርሸ እተኛለሁ
ማሻኣላህ አላህ መርጦ ወደ ራሱ መንገድ መጠራትን የመሰለ በዱንያ ላይ መታደል የለም አላህ እስከ መጨረሻው ይውደድሽ ።
የላህ እኔንም እርዳኝ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጄ እኔ ስደት ስመጣ አባቷ ጋር ወደ ክርስትና ሄደዋል ልጄ ወዴ እድትመጣ ዱኣ አድርጉልኝ ያረብ ልጄ ወደተፈጠረችበት እ ድትመጣልኝ
አላህ ያምጣልሽ ውዴ ከባድ ነው
አሚንን
አባቷ ካፊር ከነበረ ለምን አገባሸዉ እህቴ ????
አብሽር አለህ የወደደውን ነዉ የምመልሰዉ
Allah. Yemeleselesh.
የኔ ውዲ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው ሰለምቴወች አላህ በዕምነታችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
እሄቴ። እካን ወደ ተፈጥራዊ የብርሀን መገድ እካን በሰላም መጣሽ ።አልሀምዱሪላህ ትልቅ ስጦታነዉ የተሰጠሽ ።እናም አላህ በጥበቡ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ። ደሞ አልጠራጠርም በርግጠኝነት ያገናኝሻል ሰበብ አመቻችቶልሻል ኢሻአላህ ትገናኛላቹ
❤❤❤❤jezakallha my Muslim brother ❤❤ I feel what you feel brother
@@masterkerookkmenur5420 ደምሪኛ
አላህ አድሏችሁ ከቢሊዮኖች ኩፋር እናንተን መርጦ አመጣችሁ ለእኛም ለእናንተም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
አላህ በሰላም ከሙሉ ቤተሰብሽ ያገናኝሽ ያረብ
እኔ ግን😭😭😭😭😭😭😭😭 እስልምናዬን ደብቄ ነው ምኖረው ይገሉኝ ይሆን ልጆቼን ይቀሙኝ ይሆን በማለት እየተብሰለሰልኩ ነው ምኖረው ሰላቴንና ፃሜን ግን ተደብቄ እያደረኩ ነው በዚ አመት በተለይ ረመዳንን እየፆምኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም ይጠብቅልህ ምድር የአላህ ናት አላህ ምድርን ለኛ እደዘረጋልን አላህ ያመቻችልህ አብሸር☝☝☝☝☝☝
ተስፋ እንዳትቆርጥ💝 አሏህ አመሻሹ ላይ እርዳታውን መለገሱ አይቀርምና ጥቅጥቅ ካለችዋ ጥቁር ዳመና ከባድ ዝናብ እንደሚፈልቅም አትዘንጋ🖤
ንግግር ብጥም ልብ ይሞላል
ماشاء الله تبارك الرحيم جزاكم الله خير الله يحفظك يارب
@@amrankn ደምሪኛ
@@اللهميامقلبالقلوبثبتقلبيعل-ف6ض ደምሪኛ
ተው ልጄ ወልዳችሁ እናንተ ሌላ ሀገር አትሄዱ ልጄ የዘላለም ቁስል በውስጡ ይኖራል ይቺ እህታችንን ውስዋ ብዙ ቁስል አለ ግን ፈግግ ብላ ለማቻል ትሞክራለች
ብዙ ክፋ ብኖሩም ብዙ ደጎች ስላሉ አልሀምዱሊላህ
ሰለመቴዎች እኮ ጥንካሬቸው ማሻአላህ ጀግኖች ናቹ
*የኔ ማር አስለቀሽኝ አይ እዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ካንች ጋር ነዉ በድንሽ ላይ አላህ ያጠንክርሽ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን*
ደምሪኛዋ
ለካ ዛሬ ቅዳሜነው ረሰቸውነበር ሰለምቴወቺ ውሰጤናቸው ሰወዳቸው ጥንካ ሪያቸው ማሻአላህ
ሱብሀነላህ ያንን ቀን እናትም ብትሆን ከቅጣት አታስጥልም አላህን ያመፀ ቅጣቱ ከባድ ነው ሰለምቴወች ውስጤ ናችሁ አላህ ያፅናችሁ
huka new ketwladbat enbltalen
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛ
ኢንሻአላህ አላህ እናትሽን ያምጣልሽ አባትሽንም በሒወት ኖሮ ያገናኝሽ አብሽሪ እህታችን ጠንካራ ነሽ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ
ega selmetwech betseb yelenm betsbachen yebad moslemoch nachew enem endas bezo tekrtchalhu allhumdllu
ያረብ አላህ አባትሺ ጋ ያገናኚልን የአላህ የናቷን ስም ጠቅሳቢሆን ጥሩ ነበር አላህ ይጠብቅሺ
ያረብ አላህ አባትሽንም ያገናኝሽእስልምናን ያገናኘሽ ጌታ ያአረህማን
አላህ ይርዳሽ አባትሽሽ በአካል ለማየት ያብቃሽ
የደገችበትንም ያሳደጋትንም ቤተሰብ ማለትም አድራሻውን ግልፅ ብታደርገው ጥሩ ነበርአላህ ከአባቷ ያገናኛት።
በእውነት ልጅቷ ጀግና ነች አለህ በእስልምና የጠንክረት ❤☝🙏ሶፊ የሚወድሽ የመንገደኞች ሹፌር ❤👌
የመዳም ቅምሞችዩ 😍 እሰኪ በላይክ አለን በሉኝ 🥰
አለን የት እነዳለን😂😂😂😂 ወገቤን አሞኛል በዱአቺሁ አትር ሱኝ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አላህ አፊያ የድርግሽ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አብሸሪ አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ☺️
@@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ አሚን🌹🌹🌹
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ አሚን🌹🌹🌹🌹
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የኔ እህት አብሽሪ ውዴ
የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል በጣም ከባድ ህይወት ነዉ ያሳለፍሽዉ ከምንም በላይ ደስ የሚለዉ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣትሽ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላ አላኒአመተል ኢስላም
እስኪ ዛሬም ልፃፈው ሚበሮች ለምንድነው ሶፍት የማታቀርቡት🙄🙄
እኮ አዋትን እንላክ እዴ😂😂😂 ገዝትን ሳይሁን ከመዳም ቤት
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አረ የመዳሜ ለኔም አልበቃ አብሬ እያለቀስኩ ሆ😂😂
የኔም ጥያቄ ነው
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ከምር ግን ሳንቲም ልከን እዲያቀርቡ እናድርግ
ተናግረናል ብዙ ጊዜ አልፈለግም እናነው
ሰለምቴውችን በጣም ነው የመወዳቸው😍😍😍😍 በዲናቸውም ላይ በጣም ጠንካራወች ናቸው አላህ ያፅናቸው
ሴለምቴዎችኮ ይለያሉ የኛ እንቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
አኢሻዬ አሏህ በድንሽ ላይ ያበርታሽ
የእኔ ዉድ እህት ኡፍፍፍ ታሪክሽ ያስለቅሳል ግን የትናን መሰናክል የዛሬ ደስታ ነዉ አብሽሪ ሀያቲ
ማሻአሏህ ጡሩ ትምርትነዉ የዘዉትር ምኞቴ ቤተሰቦቸሙሰሊም እድሆኑልኝ ነዉ ያረብ በተለይ እናቴ በዱአችሁ አትርሱኝ ከሰወሰት አመት በፊት እከታተል ነበር አገርገብቸ መጣሁ እኳን ሰላም ተገናኝን
የኔ መንግገድን በጉጉት የሚጠብቅ
አላህ ምርጥ ጠንካራ ባል ይስጥሽ የኔውድ
ያረቢ የልጅቱ ታሪክ ያሣዝናል ወላሂ እያለቀሥኩነው የሠማሁት የኔ ውድ እህት አባትሺን ያገናኝሺ እኳንም ወደ እሥልምና መጣሺልን እህት አይዙሺ
አላህ ይጨምርልሸ ጀግና የሚገርም ነው በርቺ ቁርአን ላይ ዱአ አርጊ
የኔ ምስኪን ስታሳዝን አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልልሽ አላህ ያፅናሽ
ጥራት ይጋባክ የኛ ጌታ
አሏህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ🥰🤲🏼🥰حفظك الله 🤲🏼
ሶፊ ለምን ሶፍት አታዘጋጂም ያስፈልጋል
የኔ እህት ያመንሽዉ አላህ ይጠብቅሽ ወኪል ያውጣልሽ።
አላህ ወክበርአላህ ወክበርአላህ ወክበርየኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ አላህ ጀነተ ፍርዶሶን ይወፍቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
አሰላሙ አልኩም ወረህመቱሏህ ማሻአሏህ አላህ በዲንሽ ጠንካራ ኡማዉን የምጠቅሚ ያርግሽ አብሽሪ
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ ውዴ ማነው እንደኔ ሶፊን የሚወዳት ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳት
በጣም የሚገርም ታርክ ነው የኣጋጠመሽ በርቺ ኣይዞሽልቤን በጣም ተስብረዋ በሕጻን ልጅ ኢስላም ናት ብለው ጥላቻ የጋበዙሽ የትግራይ ኣክሪሪዎች ልዑል እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድላቸው
የኔመገደ መጣቹ ማሻአላህ ምረጫችን የኔመገድ
አላህ ከአብችሽ ከዘመድ አዝማድሽ ያገናኝሽ ያረብ የኔ ውድ እህት
አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
ማሻአላህ በጣም ጠንካራልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እህት አባትሽን ዘመዶችሽን አላህ ያስገኝልሽ የእኔ ቆጆ
አይሻን ባገኛት በጣም ደስ ይለኛል የኔ እህት በክፉም በደጉም አብረን ብንሆን ጥንካሬዋ ማሻአላህ በቅርቡ አ.አ እገባለሁ በአካል ባገኛት ደስታዬ አልችልም ልቤን ነካቹ
ሶፊያን ጠይቂያት ቁጥራን ትሰጥሻለች
አላኩልሀል አልሀምዱሊላህ ዋናው እስልምናን መያዝሽ ነው እህታችን አላህ ያሠብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
አይ አብሽሪ አታልቅሽ የኔውዲ መጀመሪያነበር መጠቀቅ ወላጆች😘😘😘😘
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ
ማአሻሏህ አኢሻ ሙሀመድ አሏህ ሀፊዝ ያድርግሽ ከንያሽ ከሙራድሽ በላይ ይስጥሽ ሀቢቢቲ ሶፊ አይኔነው ቀለበት አርገሻል አልፍ መብሩክ አሏህ ሀፊዝ የሆነውን አሏህ ይዘውጅሽ
አላህ ያፅናሽ ሞታችንን ሂወታችንን በኢስላም ላይያድርግልን ወሎዬወች እባካቹ አባቷን አፋልጎት አላህ ያገናኛቹ ያረብ
አበት እንደ እነት 9 ወር በያረግእም መታክያ ዬለውም አበት መከተ ነው አበት ያለችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ ያኔብጤ ያሆነችሁ አላህ ሰብር ይስጠችሁ ለንሱም አላህ ይዘንለቸው
😢😢😢 አይ
ሱባሀን አላህ እኔ አባቴን በሁለት አመቴ ነው የሞተው አላውቀውም ምን እደሚመስል ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለ አባት ፍቅር ምንም አላቅ
ያአላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
ሰለምቴዎች ስወዳችሁ አሏህ ያፅናችሁ የእኛ ፁኑዎች
እስልምና ውበታችን፣ ጌጣችን፣ ድምቀታችን፣ ኩራታችን፣ ሁሉ ነገራችን ነውአልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤
ማሻአላህ ሥባቱንይሥጥሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ እድሁምሦፊም
አላህ ያፆናሺ የልብሺን ሰላም ይመልስልሺ እህቴ
My sister, truly your story brought tears in my eyes and it very much relates to mine. Don't ever expect acceptance from the creations of Allah but rather fear the one you created you. Hold on to rope of Allah the rest will follow.
ሚንበር ቲቪ ፕሮግራማቹ በጣምጥሩ ነዉ ነገርግን ለምንድነዉ ሶፍት ፔፐር የማታዘጋጁ ሰዉ ሲያለቅስ እንቧዉ በእጁ ስያብሰዉ ማየት ደስ አይልም።
አልሀምድሊላ አላህ ያጠንክርሽ ጀዛካላህ ያአላህ ይቺን ምርጥና ጠንካራ እህቴን አግዛት አጠንክራት
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ያፅናሽ ማማዬ እኛንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ ግን ክርስቲያን ወገኖች ለኛ ያላቸው ጥላቻ አገራችን ላይ እያንዳንዱ ሰለምቴ እህት ወድሞች ያሰሙት ውቁናል እኛግን የዚህን ያህል ይገርማል
በጣም በተለይ ኢኔ ትግሬ ነኝ ግን ኢንደ ትግሬ በድረቅናና በድረቅና ኢመነት አከራር ነዉ ናም ጨካኝ ነዉ ትግሬ ማለት ከወላድ ጀምሮ የማን ዘር ወላድ አቆ ይነፈግ ብባል የትግሬ ነዉ የመለዉ ብያነሰ ከ100/89
@@ebrahimayoob1029 ደምሪኛ
እዴኔ ቅዳሜን በጉጉት የሚጠብቅ
ሶፊ ምርጥ ሰው በርቺ።👍👍👍👍👍
ሶፌ እህቴ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የምከታተልሽ ስታለቅሽ አልቅሼ ስትስቄ ስቆ ነዉ ሳምንቱን
ሰለምቴወችን የሚወድ በላይክ አሳዩኝኝኝኝ😍
ደሞኮ በምነታቸዉ ጎበዝ ናቸዉ
እኔ እኔም ሰለምቴ በሆክ እስክል ድረስ ውድድድድ
ውድድድናዎ
እኔም 🤗
አላህ ያፅናቹ ዉዶቼ
ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቻችን በተለይ ለእናታችን ያረብ ወፍቅልን
አሚን ያረቢለአለሚን
አላህ ይወፍቃቸው እህቴ
አሚንንንን ያረብ እኔም ምኞቴነው ለእናቴ ኢሥላምን እድወፍቅልኝኝኝ
Amin yareb
አሚን ኢንሻአላህ
ያሰላም እርጋታዋ አለባበሳ ሰለምቶውች እኮ ልዩ ❤ናቸው I love you all❤
በጣም አላህ ያጠክራት
❤
ኑ ድናችንሸ እንማር አውቀን የማያቁትን ወገኖቻችንን እናሳውቅ ኢስላም ሠላም
መሸለህ
ኧረ ለአላህ ብላቹ በጉራጌ በእኖር ወረዳ ለሚገኙ ሙስሊም ተመሪዎች ትኩረት እንስጣቸው
@@meryemethiopia6112 ደምሪኛ
@@sirgotakedir47 ደምሪኛ
ማሻአላህ በየሰአቱ በየቀኑ በየወራቱ በየአመቱ ህዝቡ ወደ እስልምና እየጎረፈነው አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን በሉ እስኪ ሙስሊም የሆናቹ🌹🌹🌹🌺🌺🌺
አልሃምዱሊላህ ረብል አለሚን
الحمدلله رب العالمين
አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመቲል ኢስላም ሱመ አልሀምዱሊላህ
@@amriaamri8494 ደምሪኛ
@@fozeyamohamed4473 ደምሪኛ
እናትዋ ልሰጣት ከነበረው በበለጠ ሰጥተን ስራ እናስጀምራትና አይሻ ያገኘችውን ደስታ እኛም እናግኝ። ሁላችንም የአይሻን ስልክ ከሶፊ በመውሰድ የአቅማችን በመስጠት ከጎንዋ እንቁም።
Tiru hasab new sofu endet new yeminagegnat ?
Arif hasab newu eht kutran edet newu yemnagegewu
Tekekel
አሪፍ ሀሳብ ነው ግን ሀሳብ ብቻ እንዳይሆን
ደምሪኛ
የልጂቷ ጥንካሬ ድንቅ ነው እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳት የኔ ልዩ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ
እኔም ሰለምቴ ነኝ እስልምናን ያገኘሁት በስደት ነው በአንድ ጓደኛዬ ሰበብ ይሄን ውብ ዲን ተቀላቅያለሁ ለከል ሀምድ ወለከል ሽኩር።
ደምሪኛዋው
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናሽ ፈተናዎችሽን ያቅልልሽ
ያኔ ማንገድን ያምትወዱ በለይክ አሰዩኝ ♥️♥️
የኔ መንገድ የሁላችንም መንገድ ዞር ብለን እንድናስብ ያለንበት ሁኔታ ምን እንደሆነ እንድናስተውል የሚያደርግ ምርጥ ፕሮግራም ነው።
አላህ እኛንም ወደ እስልምና የመጡትንም ምርጥ ወንድሞች እና እህቶች በጀነት ይሰብስበን።
ሶፍዬ የኛ ምርጥ በርቺ ቀጥይ።
አሚን ያረብ
ደምሪኛ
የኔ መንገድ በየቀኑ ራሴን እንደመረምር የሚያደርገኝ ኘሮግራም ነው አሏህ ወደ እስልምና የመጡትንም ፅናቱን ይወፈቃቹ ሶፊ❤✌️
ደምሪኛ
ሳህ
አቦ ሰለመቴዋች እኮ ማር ናችሁ አለባበሳችሁ አዳባችሁ ደሰ ይላል ሁሌም አላህ ካንች ጋ ይሁን እህቴ
በጣም በድናቸው ጠንካራ ናቸው
ማሻአላህ ናቸው ወላሂ
ከባድ ነው 😥😥 አሳዳጊቱን ግን አመሥግኑልኝ አብሽሪ እህቴ
ሰለምቴዎች ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደወል ናቼው እንዴት እስልምናንእድሚጠሉ ተመልከቱ 😢ይህም ሆኖ በአሏህ ፍቃድ የአለም ካፊሮች እየሰለሙ ነው😊
በተለይ፣ለኔ፣እነሱ፣ባየሁ፣ቁጥረ፣ኢማኒ ይጨምራል፣ለዲኔ ቦታ፣እሰጣለሁ አመስጋኝ እሆናለሁ አልሀምዱሊላ😥😥😥😥
ወሬ
@@መሃመድሸሁ ተው ከድፋባቼው😁ውዴ ሙሀመድ አይከብድም🤣
@@susutube360 ደምሬኝ ሱሱየ
@@sn-jn3eg ደምሪኛ
አልሀምዱሊላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ያመጣህን ጌታ አላህ ሆይ ቤተሠቦቸንም ምራልኝ
አምላኬ ሆይ እንደሰለምቴወች ፈተና የሚቀበል አቅም ባይኖረኝ ግን ለነሱ የሰጠሀቸው ፅናይን ወፍቀኝ መጨረሻየንም አሳምርልኝ ለአንተ ሱጅድ ባደረኩበት ውሰደኝ ከዛም ነፍሴን እዘንላት ያረብ
አሚን
enem selamta neg sesemaw lakesyn makom alechalm
@@yeneneshtsegaye9102 አላህ ያፅናሽ ያበርታሽ
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛዋ
አሚንንንን ያረብ😢😢
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ኮሜንት አላህ ያልታሰበ ደስታን ይስጣችሁ
አሚንያረብ
አሚን ያረብ
አሚን፣ያረብብብብብብ
አሚንንን
Ameeen
አልሃምዱሊላህ
እኔም እስልምናን ስለተቀበልኩ ከወላጅ ቤተሰቦቼ ተለየሁት። በነገር ሁሉ አላህ አዋቂ ነው።
ዱዓይ እድርጉልኝ !! አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረከቱ ።
ልብ ሰባሪ ታሪክ ነዉ ያላህ
አባትሽ አላህ ያገናኝሽ በድንሽ ያፅናሽ እድለኛ ነሽ ሳያሰቃዩሽአላህ ሂዳያ ይስጠን
ሠለምቴዉች አቤት ጥንካሪያቸዉ ከልቤ ነዉ የምወዳቸዉ
የኔ ውድ እህት እንኳን የእስልምና ብርሀንን ወፈቀሽ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ በድኑ ጠንካራ መልካም የትዳር አጋ አላህ ይወፍቅሽ
ልጅታን ያማገኝበት ምንገድ ጠቁሙኝ የኔ ውድ እህት ❤እርጋታዋ ለእስለምና ያላት አቃም ውዴታ በቻ ምን ልበላቹህ
ደምሪኛዋው
ያአላህ እናቷ ሙሉ መረጃ ብሰጣት እኛ ወሎየወች እናፈላልግላት ነበር ወይም ኢቢኤስ ላይ ትህድ
የአባቷ ፎቶ ቢኖር ነበራ
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ችግር የለውም የእናቷን ሙሉ ስም ከተናገረች እናቷም ደግሞ የአባቷን የተወሰነ መረጃ ብሰጣት ሊገኝ ይችል ነበር
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ደምሪኛ
@@كونفيكون-م1ل ደምሪኛ
ያማማ ይሄ ታሪክ የዘመዴ ታሪክ መሰለኝ የእናቴ ዘመድ ከወደ ትግራይ ልጅ እዳለው ይነግረን ነበር እናቴን ጠይቄ እመለሳለሁ
አጠያይቂ እስኪ
እውነት ያድርግላት ያረብ አስለቀሰችኝ
ጠይቃ እስክ እህት አጀር ታገኛለሺ እህት
እስኪ ጠይቂ እህቴዋ አንጄቴን በላችኝ
Mashaallah esik teykilat Allah kebetesebiwa yagenajat
ማሻአላህ እኛ ሙስሊሞች የግድ የልጅትዋን ህይወት ማስተካከል አለብን ... ግዴታ አለብን
አላህ ይጨምርልሽ ሶፍያን ማነው ግን እንደኔ ደስ የምትለው የሚወዳት
Ineee
አባትሽን አላህ አስገኝቶልሽ ደስታሽን የምናይ ያድርገን ያረብ
ማሸአለህ የኔ እህት አለህ የፅነሽ ከአባትሽ አለህ በሰለም የጋነኛቹ ሰለምቴዎች በጠም ነው ምወደቹ
ሶፊዬ ማሻአላህ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ደርባባ ፕሮግራምሽን በደንብ ነው የምከታተለው በዚሁ ቀጥይበት አላህ ለሁላችንም በዲናቼን ፅናቱን ይስጠን ነገር ግን ጠረጴዛው ላይ ሶፍት ቢኖር ጥሩ ነው
ስታምር ደሞ ማሻአላህ ❤️
ሀቅ ነው አላህ ለፈለገው ነው እስልምናን የሚሰጠው አልሀምዱሊላህ 🤲
የኔ መንገድ ለእኔ አንደኛ ፕሮግራም
የሰለምቴውችጥንካሬ ሱብሀንአላህ አላህይጠብቃቹህ በጣም ነው እማደቃቸው
የኔመገድ ዉስጤነዉ እየጠበኩ ነበር ልተኛነበር እኳን መጣችሁ ጨርሸ እተኛለሁ
ማሻኣላህ አላህ መርጦ ወደ ራሱ መንገድ መጠራትን የመሰለ በዱንያ ላይ መታደል የለም አላህ እስከ መጨረሻው ይውደድሽ ።
የላህ እኔንም እርዳኝ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጄ እኔ ስደት ስመጣ አባቷ ጋር ወደ ክርስትና ሄደዋል ልጄ ወዴ እድትመጣ ዱኣ አድርጉልኝ ያረብ ልጄ ወደተፈጠረችበት እ ድትመጣልኝ
አላህ ያምጣልሽ ውዴ ከባድ ነው
አሚንን
አባቷ ካፊር ከነበረ ለምን አገባሸዉ እህቴ ????
አብሽር አለህ የወደደውን ነዉ የምመልሰዉ
Allah. Yemeleselesh.
የኔ ውዲ እህት አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው ሰለምቴወች አላህ በዕምነታችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
እሄቴ። እካን ወደ ተፈጥራዊ የብርሀን መገድ እካን በሰላም መጣሽ ።አልሀምዱሪላህ ትልቅ ስጦታነዉ የተሰጠሽ ።እናም አላህ በጥበቡ ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ። ደሞ አልጠራጠርም በርግጠኝነት ያገናኝሻል ሰበብ አመቻችቶልሻል ኢሻአላህ ትገናኛላቹ
❤❤❤❤jezakallha my Muslim brother ❤❤ I feel what you feel brother
@@masterkerookkmenur5420 ደምሪኛ
አላህ አድሏችሁ ከቢሊዮኖች ኩፋር እናንተን መርጦ አመጣችሁ ለእኛም ለእናንተም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
አላህ በሰላም ከሙሉ ቤተሰብሽ ያገናኝሽ ያረብ
እኔ ግን😭😭😭😭😭😭😭😭 እስልምናዬን ደብቄ ነው ምኖረው ይገሉኝ ይሆን ልጆቼን ይቀሙኝ ይሆን በማለት እየተብሰለሰልኩ ነው ምኖረው ሰላቴንና ፃሜን ግን ተደብቄ እያደረኩ ነው በዚ አመት በተለይ ረመዳንን እየፆምኩ ነው ዱአ አድርጉልኝ
አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም ይጠብቅልህ ምድር የአላህ ናት አላህ ምድርን ለኛ እደዘረጋልን አላህ ያመቻችልህ አብሸር☝☝☝☝☝☝
ተስፋ እንዳትቆርጥ💝 አሏህ አመሻሹ ላይ እርዳታውን መለገሱ አይቀርምና ጥቅጥቅ ካለችዋ ጥቁር ዳመና ከባድ ዝናብ እንደሚፈልቅም አትዘንጋ🖤
ንግግር ብጥም ልብ ይሞላል
ماشاء الله تبارك الرحيم جزاكم الله خير الله يحفظك يارب
@@amrankn ደምሪኛ
@@اللهميامقلبالقلوبثبتقلبيعل-ف6ض ደምሪኛ
ተው ልጄ ወልዳችሁ እናንተ ሌላ ሀገር አትሄዱ ልጄ የዘላለም ቁስል በውስጡ ይኖራል ይቺ እህታችንን ውስዋ ብዙ ቁስል አለ ግን ፈግግ ብላ ለማቻል ትሞክራለች
ብዙ ክፋ ብኖሩም ብዙ ደጎች ስላሉ አልሀምዱሊላህ
ሰለመቴዎች እኮ ጥንካሬቸው ማሻአላህ ጀግኖች ናቹ
*የኔ ማር አስለቀሽኝ አይ እዱኒያ ፈተናሽ መብዛቱ አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ካንች ጋር ነዉ በድንሽ ላይ አላህ ያጠንክርሽ አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን*
ደምሪኛዋ
ለካ ዛሬ ቅዳሜነው ረሰቸውነበር ሰለምቴወቺ ውሰጤናቸው ሰወዳቸው ጥንካ ሪያቸው ማሻአላህ
ሱብሀነላህ ያንን ቀን እናትም ብትሆን ከቅጣት አታስጥልም አላህን ያመፀ ቅጣቱ ከባድ ነው ሰለምቴወች ውስጤ ናችሁ አላህ ያፅናችሁ
huka new ketwladbat enbltalen
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛ
ኢንሻአላህ አላህ እናትሽን ያምጣልሽ አባትሽንም በሒወት ኖሮ ያገናኝሽ አብሽሪ እህታችን ጠንካራ ነሽ አላህ በሰላም ከቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ
ega selmetwech betseb yelenm betsbachen yebad moslemoch nachew enem endas bezo tekrtchalhu allhumdllu
@@yeneneshtsegaye9102 ደምሪኛ
ያረብ አላህ አባትሺ ጋ ያገናኚልን የአላህ የናቷን ስም ጠቅሳቢሆን ጥሩ ነበር አላህ ይጠብቅሺ
ያረብ አላህ አባትሽንም ያገናኝሽእስልምናን ያገናኘሽ ጌታ ያአረህማን
አላህ ይርዳሽ አባትሽሽ በአካል ለማየት ያብቃሽ
የደገችበትንም ያሳደጋትንም ቤተሰብ ማለትም አድራሻውን ግልፅ ብታደርገው ጥሩ ነበር
አላህ ከአባቷ ያገናኛት።
በእውነት ልጅቷ ጀግና ነች አለህ በእስልምና የጠንክረት ❤☝🙏
ሶፊ የሚወድሽ የመንገደኞች ሹፌር ❤👌
የመዳም ቅምሞችዩ 😍 እሰኪ በላይክ አለን በሉኝ 🥰
አለን የት እነዳለን😂😂😂😂 ወገቤን አሞኛል በዱአቺሁ አትር ሱኝ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አላህ አፊያ የድርግሽ
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አብሸሪ አላህ አፊያሸን ይመልሰልሸ☺️
@@ሉሉቲዩብ-ኸ8ኸ አሚን🌹🌹🌹
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ አሚን🌹🌹🌹🌹
አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቅሽ የኔ እህት አብሽሪ ውዴ
የኔ ቆንጆ አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል በጣም ከባድ ህይወት ነዉ ያሳለፍሽዉ ከምንም በላይ ደስ የሚለዉ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣትሽ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላ አላኒአመተል ኢስላም
እስኪ ዛሬም ልፃፈው ሚበሮች ለምንድነው ሶፍት የማታቀርቡት🙄🙄
እኮ አዋትን እንላክ እዴ😂😂😂 ገዝትን ሳይሁን ከመዳም ቤት
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي አረ የመዳሜ ለኔም አልበቃ አብሬ እያለቀስኩ ሆ😂😂
የኔም ጥያቄ ነው
@@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي ከምር ግን ሳንቲም ልከን እዲያቀርቡ እናድርግ
ተናግረናል ብዙ ጊዜ አልፈለግም እናነው
ሰለምቴውችን በጣም ነው የመወዳቸው😍😍😍😍 በዲናቸውም ላይ በጣም ጠንካራወች ናቸው አላህ ያፅናቸው
ሴለምቴዎችኮ ይለያሉ የኛ እንቁዎች አሏህ ይጠብቃችሁ ያፅናችሁ ያፅናን
አኢሻዬ አሏህ በድንሽ ላይ ያበርታሽ
የእኔ ዉድ እህት ኡፍፍፍ ታሪክሽ ያስለቅሳል ግን የትናን መሰናክል የዛሬ ደስታ ነዉ አብሽሪ ሀያቲ
ማሻአሏህ ጡሩ ትምርትነዉ የዘዉትር ምኞቴ ቤተሰቦቸሙሰሊም እድሆኑልኝ ነዉ ያረብ በተለይ እናቴ በዱአችሁ አትርሱኝ ከሰወሰት አመት በፊት እከታተል ነበር አገርገብቸ መጣሁ እኳን ሰላም ተገናኝን
የኔ መንግገድን በጉጉት የሚጠብቅ
አላህ ምርጥ ጠንካራ ባል ይስጥሽ የኔውድ
ያረቢ የልጅቱ ታሪክ ያሣዝናል ወላሂ እያለቀሥኩነው የሠማሁት የኔ ውድ እህት አባትሺን ያገናኝሺ እኳንም ወደ እሥልምና መጣሺልን እህት አይዙሺ
አላህ ይጨምርልሸ ጀግና
የሚገርም ነው በርቺ ቁርአን ላይ
ዱአ አርጊ
የኔ ምስኪን ስታሳዝን አላህ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልልሽ አላህ ያፅናሽ
ጥራት ይጋባክ የኛ ጌታ
አሏህ ይጨምርልሽ ሀቢብቲ🥰🤲🏼🥰
حفظك الله 🤲🏼
ሶፊ ለምን ሶፍት አታዘጋጂም ያስፈልጋል
የኔ እህት ያመንሽዉ አላህ ይጠብቅሽ ወኪል ያውጣልሽ።
አላህ ወክበር
አላህ ወክበር
አላህ ወክበር
የኔ ማር አላህ ይጠብቅሽ አላህ ጀነተ ፍርዶሶን ይወፍቅሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ማሻ አላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
አሰላሙ አልኩም ወረህመቱሏህ ማሻአሏህ አላህ በዲንሽ ጠንካራ ኡማዉን የምጠቅሚ ያርግሽ አብሽሪ
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ ውዴ ማነው እንደኔ ሶፊን የሚወዳት ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳት
በጣም የሚገርም ታርክ ነው የኣጋጠመሽ በርቺ ኣይዞሽ
ልቤን በጣም ተስብረዋ በሕጻን ልጅ ኢስላም ናት ብለው ጥላቻ የጋበዙሽ የትግራይ ኣክሪሪዎች ልዑል እግዚአብሔር ምሕረት ያውርድላቸው
የኔመገደ መጣቹ ማሻአላህ ምረጫችን የኔመገድ
አላህ ከአብችሽ ከዘመድ አዝማድሽ ያገናኝሽ ያረብ የኔ ውድ እህት
አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
ማሻአላህ በጣም ጠንካራልጅ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ
አይዞሽ እህት አባትሽን ዘመዶችሽን አላህ ያስገኝልሽ የእኔ ቆጆ
አይሻን ባገኛት በጣም ደስ ይለኛል የኔ እህት በክፉም በደጉም አብረን ብንሆን ጥንካሬዋ ማሻአላህ በቅርቡ አ.አ እገባለሁ በአካል ባገኛት ደስታዬ አልችልም ልቤን ነካቹ
ሶፊያን ጠይቂያት ቁጥራን ትሰጥሻለች
አላኩልሀል አልሀምዱሊላህ ዋናው እስልምናን መያዝሽ ነው እህታችን አላህ ያሠብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን
አይ አብሽሪ አታልቅሽ የኔውዲ መጀመሪያነበር መጠቀቅ ወላጆች😘😘😘😘
ሶፊዬ መብሩክ መብሩክ ማሻአላህ ማሻአላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጀግና ምኛትሽን አላህ ያሳካልሽ
ደምሪኛ
ማአሻሏህ አኢሻ ሙሀመድ አሏህ ሀፊዝ ያድርግሽ ከንያሽ ከሙራድሽ በላይ ይስጥሽ ሀቢቢቲ ሶፊ አይኔነው ቀለበት አርገሻል አልፍ መብሩክ አሏህ ሀፊዝ የሆነውን አሏህ ይዘውጅሽ
አላህ ያፅናሽ ሞታችንን ሂወታችንን በኢስላም ላይያድርግልን ወሎዬወች እባካቹ አባቷን አፋልጎት አላህ ያገናኛቹ ያረብ
አበት እንደ እነት 9 ወር በያረግእም መታክያ ዬለውም አበት መከተ ነው አበት ያለችሁ አላህ ይጠብቅላችሁ
ያኔብጤ ያሆነችሁ አላህ ሰብር ይስጠችሁ ለንሱም አላህ ይዘንለቸው
አሚን
አሚን
😢😢😢 አይ
ሱባሀን አላህ እኔ አባቴን በሁለት አመቴ ነው የሞተው አላውቀውም ምን እደሚመስል ብቻ አልሀምዱሊላህ ስለ አባት ፍቅር ምንም አላቅ
ያአላህ ምን አይነት ጥንካሬ ነው ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
ሰለምቴዎች ስወዳችሁ አሏህ ያፅናችሁ የእኛ ፁኑዎች
እስልምና ውበታችን፣ ጌጣችን፣ ድምቀታችን፣ ኩራታችን፣ ሁሉ ነገራችን ነው
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም❤❤❤
ማሻአላህ ሥባቱንይሥጥሽ ጤና እድሜ ይስጥሽ እድሁምሦፊም
አላህ ያፆናሺ የልብሺን ሰላም ይመልስልሺ እህቴ
My sister, truly your story brought tears in my eyes and it very much relates to mine. Don't ever expect acceptance from the creations of Allah but rather fear the one you created you. Hold on to rope of Allah the rest will follow.
ሚንበር ቲቪ ፕሮግራማቹ በጣምጥሩ ነዉ ነገርግን ለምንድነዉ ሶፍት ፔፐር የማታዘጋጁ ሰዉ ሲያለቅስ እንቧዉ በእጁ ስያብሰዉ ማየት ደስ አይልም።
አልሀምድሊላ አላህ ያጠንክርሽ ጀዛካላህ ያአላህ ይቺን ምርጥና ጠንካራ እህቴን አግዛት አጠንክራት
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ያፅናሽ ማማዬ እኛንም ፅናቱን ይስጠን ያረብ
ግን ክርስቲያን ወገኖች ለኛ ያላቸው ጥላቻ አገራችን ላይ እያንዳንዱ ሰለምቴ እህት ወድሞች ያሰሙት ውቁናል እኛግን የዚህን ያህል ይገርማል