በእንባ የታጀበው እንሾሽላ | ሶሊያና ማይክል | Soliyana Michael | 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Місяць тому +345

    የኔ ወርቅ ❤ ብርክ የምትይበት የምትበዥበት የምትደሰችበች እሰይ እንኳንም አገባሁ የምትይበት የበረከት የደስታ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ አይክፍሽ 😢

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ Місяць тому

      Amen Amen 🙏

    • @raheldebebe872
      @raheldebebe872 Місяць тому +1

      አንቼ የኔ ወርቅ ጌታ እየሱስ ይትባረክ ህይወት ያርግልሽ እንባሽ የሜታበስበት ያርግሽ❤❤❤❤❤

    • @Marcy-77999
      @Marcy-77999 Місяць тому

      አሜን!🥰

    • @kidist1955
      @kidist1955 Місяць тому

      ኣሜን 🙏

    • @MemeNegashe
      @MemeNegashe Місяць тому +1

      አንዳንዶች ታድላችሁ ምርቃት ስትችሉበት❤❤❤❤ማር ነሽ አንቺ ራስሽ❤❤❤

  • @amelewerkgetahun7964
    @amelewerkgetahun7964 Місяць тому +261

    ሀዘንሽ ውስጤ ገብቶ ነበር መሠለኝ ደስታሽን ሳይ በቃ ደስ ብሎኝ በእንባ ነው ያየሁት እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ አበቃሽ ሶሊዬ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 Місяць тому

      @@amelewerkgetahun7964 አሜን

    • @isaiassemeew
      @isaiassemeew Місяць тому +2

      ❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @narditube4378
      @narditube4378 Місяць тому

      እኔም ያ ቀለቶችዋ ናቸው ትዝ ያለኝ 😢😢

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 Місяць тому +1

      ምን ሁና ነበር

  • @EsoNuri
    @EsoNuri Місяць тому +242

    "በርግጥም ከችግር በኃላ ደስታ አለ" ይላል የአላህ ቃል መደሰቻ ማማሪያ መድመቂያ ይሁንልሽ ቆንጂት😊😊

    • @aserlopwle
      @aserlopwle Місяць тому

      betekekel kehazen jerba desta ale salakachew yemiyasazenugn demosalakachew destachew yemiyasedestegn sentochi nachew yebetesbe akal yemimeslugn ❤❤❤🎉🎉🎉 besdet alem hogne🎉🎉🎉🎉🎉😢😢

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Місяць тому +1

      ሀቅ ነው ማሬ

    • @aidasaid6604
      @aidasaid6604 Місяць тому +1

      ስህ

  • @wengelhiwot5301ማር
    @wengelhiwot5301ማር Місяць тому +91

    ማነው እንደኔ ይህን ደስታዋን እናትዋ አልጋም ላይ ሆናም ቢሆን ብታይ ኖሮ ብሎ የተመኝ ሶሊ የተባረከ የተቀደሰ የትዳር ዘመን ይሁንልሽ🎉❤

    • @wengelhiwot5301ማር
      @wengelhiwot5301ማር Місяць тому +4

      ማነው እንደኔ በማልቀስ ጀምሮ በማልቀስ የጨረሰ እያነቡ እስክስክስታ ነው የሆነብኝ 😢😢

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Місяць тому +5

      እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እናትና አባት የሌለው ሰው የደረሰበት ነው የሚያውቀው ጠንክረሽ እዚህ በመድረስሽ ደስታዬ ወደር የለውም❤! እንኳን ደስ አላቹ የአብርሀም የሳራ ያድርግላቹ!

    • @FadelaAg-je3vk
      @FadelaAg-je3vk Місяць тому +1

      ወላሂ እኔም ብዬ ታማኛው

    • @hewanayalew973
      @hewanayalew973 Місяць тому +1

      በጣም ኖራላት ቢሆን😢

    • @Summer-wr3lf
      @Summer-wr3lf 21 день тому

      እግዚያብሄር የፈቀደው ነው የሆነው እንደእናት ሆነው የዳሯት ብዙ እናቶች እንዳሉ ይሰማኛል እንኳን ደስ ያለሽ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Місяць тому +18

    I LOVE GURAGHE .. BEST PEOPLE… ጉራጌ የሰው ምርጥ ❤❤❤❤❤

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret7140 Місяць тому +45

    የእኔ ቆንጆ የምትወጃት እመቤቴ ማርያም በትዳርሽ በህይወትሽ ትጠብቅ ከነዘላለምሽ በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ከክፉ ነገር ትከልልሽ ኪዳነምህረት ከአንቺ ጋር ትሁን

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx Місяць тому +9

    ጉራጌ ወርቅ የሆነ ህዝብ ክፋት፣ ተንኮል፣ ምቀኝነት የማያውቀው፡፡
    I’m a proud Gurage!!

    • @selamgetu-x7e
      @selamgetu-x7e Місяць тому

      ግን ከራሳቸዉ ዉጪ ሆነዉን ሰዉ አይፈልጉም ለጋብቻ እንኳን ተፈላልገዉ አይደል?

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Місяць тому +67

    እንሾሽላ መከበሩ ደስ የሚለዉ ከአባትና እናት ጀምሮ ቤተዘመድ ሁሉ ስሙ ይጠራል በእንሾሽላ እለት ስሙ ይወሳል የሞተዉንም ነፍስ ይማር ብለን የእንሾሽላ እለት አስበነዉ አልቅሰን በእንሾሽላ እለት ይወጣልናል ከዛ የሰርጉ እለት ሰርግ በማልቀስ አይበላሸም ሰርግም ሞትንም አስተናግዶ ሰርጉ ፈገግ በማለት በደስታ ያልፋል

    • @foziyamohammed4218
      @foziyamohammed4218 Місяць тому +1

      soli betam new des yalegn salasebaw eylkesku new yayehut

    • @gelilagamlak1562
      @gelilagamlak1562 Місяць тому +1

      😢ቋንቋውን ባልሰማም እናቶች እያለቀሱ ያዜሙት አስለቀሰኝ።ምናል እናትና አባት ደክሞ አሳድጎ ይህን ደስታ ሳያዩ ባያልፉ😢

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Місяць тому +3

      ​​@@gelilagamlak1562 አዎ ያስለቅሳል በተለይ በህይወት የሌለ ቤተሰብ ዘመድ ካለ እሱም ስሙ ይጠራል የዘመድአዝማድ ስም እየተጠራ ነዉ ሚለፈፈዉ የሚዜመዉ"እንሾሽላ ሲታሰርልሽ የአባቴነዉ በይ፣የእናቴ ነዉ በይ የወንድሜ እህት....እየተባለ የቤተዘመድ አዝማድ ስማቸዉ በዝግታ ይጠራል ሙሽሪት ነጠላዉስጥ የምትሸፈንበት ዋና ምክንያት በህይወት የሌለ ዘመድ ካለ ስሙ ሲጠራ አስታዉሳ ካለቀሰች ስታለቅስ እንዳትታይ ነዉ። በህይወት የሌለ ዘመድ እንኳ ባይኖራት የራሷ ህይወት ዉጣዉረዶች ሊኖራት ይችላል ያዘነችበት ያለቀሰችበት ቀን ሊኖር ይችላል እነዛ እስትረሶች ጭምር በዚህ ቀን አልቅሳ ይወጣላታል። አምላክንም ቸርነቱን የምታመሰግንበት የምታስብበትም ሰአት ነዉ። ብዙ ጊዜ እናት አባት አክስቶችም ከበሮዉን እየከረቡ እንሾሽላ እያሉ እንባቸዉ ሊቀድማቸዉ ይችላል እናት አባት እራሱ የራሳቸዉን እናትና አባት አያቶቻቸዉን በህይወት ከሌሉ ልጃቸዉን ሲድሩ በእንሾሽላ ቀን እንባቸዉ ይቀድማል ከከረቦዉ ጋር። እንሾሽላ ሲባል ዜማዉም እስሎዉ ቀስ የሚልበት ምክንያቱ ይሀ ነዉ።🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by Місяць тому +15

    ጉራጌ አደለሁም ግን በህሎቻችን ባጠቃላይ ቱባ ደስ የሚሉ ናቸው ሙሉ ❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ

  • @haregfasil2703
    @haregfasil2703 Місяць тому +111

    የእውነት ሶሊግን ሜካፕ ብዙም አይቀበልሽም በቃ በራስሽ ውበትሽ ምንብዬ ልንገርሽ ስታለቅሺ እንኳን ታምሪያለሽ ለሁሉም የዓለም ያድርግላቹ❤

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Місяць тому +2

      በጣም በስሱ ነው ያረገችው በጣም አምሮባታል

    • @haregfasil2703
      @haregfasil2703 Місяць тому +7

      እወነትነው ግን እሷ መሆኗን ያወኩት በጭፈራዋናበጣቷ ነው እኔ የራሷን ውበት ስለምወድላት ነው አመሰግናለሁ ስለጨዋ መልስ🙏

    • @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ
      @እምዬሀገሬኢትዮጵያዬ Місяць тому

      ኧረ በራሷ ዉበት ነው የምታምረዉ​@@haregfasil2703

    • @TakeLeahabebe
      @TakeLeahabebe Місяць тому

      አንቺ ቆንጆ በሀልቨን አክበሪ የተበረከ ትዶር ይሁንልቨ//

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 Місяць тому +25

    Thank you ቤቢሻዎር ዌዲንግ ሻዎር የሚባል ነገረ ባንሰማንበት ዘመን ጉራጌ ግን ቀድሞ በራሱ ባህል ያከብር ነበር"እንሾሽላ"

    • @BornTowin-j7r
      @BornTowin-j7r Місяць тому

      be Tigraym “Geat “ ale kedrom

  • @Fatimaፋጢማወላጋ
    @Fatimaፋጢማወላጋ Місяць тому +62

    አቦ ኢች ልጅ ወስጤናት ሰወደት ከልቤ እንኳን ደሰ አለሽ እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WeynituYeheyes-k2c
    @WeynituYeheyes-k2c Місяць тому +77

    ሶልዬ የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንልሽ።

  • @ميروميرو-ز5ن5و
    @ميروميرو-ز5ن5و Місяць тому +24

    ማዓረይ እንካዓ ደስ ማርያምን ብጣዕሚ ደስ ኢልኒ 💊💊ሁሌም ደስታ በቤትሽ ይሙላ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💞

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Місяць тому +107

    ሞት እና ስርግ አንዴ ነው!
    ሁሉ ቤተስብ ይቅር ተባብሎ እሄን!
    የሶሊና, የአለም ደስታ!
    ቤተስብ አዝማድ ቢካፈሉ ብለን ተመኘን!🙏🏾👍🏾✌🏽

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t Місяць тому +47

    የኔ እናት ሶሊየ የኔ ቆንጆ የኣብራሃምና የሳራ ያድርግላቹ

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 Місяць тому

      የኔ ቆጆ ሶሊየ. እንኩዋን ደስ አለሽ. ደስታሽ ደስ ታች ነው መልካሙን ሁለ ይግጠመሽ የኔ ልዩ እህት ሁሌም ተደስች.

  • @MerryZeray
    @MerryZeray Місяць тому +25

    የኔ ውድ እናትሽ በመንፈስ ሆና ታይሻለች ምንያህል እንደ ምትደሠት እግዛአብሔር ኑሮሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Місяць тому

      😭😭😭😭😭 ❤❤❤❤❤❤ ሶልዬ የኔ ውድ

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 Місяць тому +19

    ❤❤❤❤❤❤እኛ ኢትዮጵያኖች 82+ ነገዶች እያሉን
    የምዕራባውያን ዘፈን ለኛ ምናችን ነው ?
    ይኸው የጉራጌ ክስታኔ ወገኖቻችን የእንሾሽላ ስነስርአት እንዴት ውብ እንደሆነ። መልካም ጋብቻ ሶልያና
    ከሁሉም ነገዶች ውብ ነገር እናገኛለን
    የውጭ አንቀላውጥ።

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 Місяць тому +15

    የኔ ፀባይ ሰናይ ❤የኔ አስተዋይ ❤የኔ ቆንጆ❤እመብርሀን ወላዲት አምላክ የጌታዬ እናት ደስታሽን ሙሉ ታድርገው ቤትሽን በልጅ ትሙላው በበረከት ትሙላው እድሜሽን በሙሉ እደሳቅሽ ኑሪ የኔ ሙሉ ሰው ከባልሽጋ እስከ ሽምግልና ህይወታቹ በፍቅር ኑሩ ተባረኪ ❤እኔ በአካል የማላቅሽ ስደተኛው የሀገርሽ ልጅ እንዲህ የተደሰትኩ የሚያውቁሽ ምን ያህል እደሚደሰቱ እንጃ የኔ ውብ ስወድሽ ❤❤❤❤

  • @addishiwotmessele5787
    @addishiwotmessele5787 Місяць тому +191

    ጉራጌ የባህል እንቁ የኢትዮጵያ ኩራት

    • @user-daisytamrat
      @user-daisytamrat Місяць тому +1

      🙏

    • @almenaassefa8240
      @almenaassefa8240 Місяць тому +2

      Awo betikikil neni gurage

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 Місяць тому +1

      ከጋላ አስር እጅ ይሻላል ❤❤❤

    • @Brikti
      @Brikti Місяць тому

      @@gabreelgabre6813ante shabiya!!! Get out of our lives!!!!!! Jibbb.

    • @solyanadeaalegn38
      @solyanadeaalegn38 Місяць тому +3

      በእውነት እንኳን ሰርጋቸው ለቅሷቸው ይደምቃል:: እንዴት እንደምወዳቸው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Місяць тому +27

    Wow Soliy,በጣም ደስ የሚል🫶🏽!
    የሶሊናን,ታሪክ ከስማን ጀምሮ እንደ Fiction ቀጣዩን chapter ... እየጠበቅን ነው !
    የተባረከ ይሁን!🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽

  • @samrawitbedada3051
    @samrawitbedada3051 Місяць тому +9

    Me too😭🎉ለራሴ እንሾሽላ እንኳን እንደዚ አላነባሁም
    የተባረከ ትዳር ያድርግለሽ
    ምርቃቲ በሰማይ የውጣ በምድር የውርድ ❤❤🎉🎉

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Місяць тому +19

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ስለ እናት ስትናገሪ በፈጣሪ ላይ ያለሽ እምነት እስካሁን ውስጤ ነው ያለው አሁን ደግሞ እንደዚህ ሆነሽ ወይም ለዚህ መድረስሽ ባንቺ እመቤቴን ሁሌም አመሰግናታለው ብርክርክክክ ያለ ትዳር ያድርግልሽ ❤❤❤❤

  • @MahletAssefa-cl4dx
    @MahletAssefa-cl4dx Місяць тому +7

    ሶልዬ ለዚህ ሰልበቃሽ ደስ ብሎኛል አግዚአብሔር ትዳርሽን የ አብርሃም እና የ ሳራ ያርግልሽ 🥰🤭🥰🥰

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Місяць тому +18

    ቆንጅዬ እንኳን ለዚህ በቃሽ የዘላለም ያድርግልሽ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው:: እናትሽ ያዩሻል እሺ ደስ ይበልሽ አኮራሻቸው:: ለቅሶሽን አቁሚ እሺ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 Місяць тому +4

    ሀዘንሽ ውስጤ ገብቶ ነበር መሠለኝ ደስታሽን ሳይ።በቃ ደስ ብሎኝ በእንባ ነው ያየሁት አንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ አበቃሽ ሶሊዬ❤❤❤❤❤❤👑👑👑💕💕💕🙏🙏
    ሶልዬ የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንልሽ🎉

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Місяць тому +15

    ሶልዬ እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት የእኔ እናት ጀግና ነሽ አንቺ ስሜቱን በደንብ አውቀዋለው እናት ሞታ በቤተሰብ መከዳት ውይ ከባድ ነው ደርሶብኛል ያውም በእህታችን ነው እኛ የተከዳነው እናትም ሞታ ሁለት አዘን የኬር ሸባል ባኩም እማዬ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ነሽ እኔ እንደአንቺ ጎበዝ አይደለውም አላይም አልሰማም ብዬ ይኸው 8 ወሬ ቱርክ ገብቼ አድራሻዬን ካጠፋው እመሙ ከባድ ነው በርቺ አይዞሽ😢

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Місяць тому +7

    እንድህ እምነት እና ባህልን ጠብቆ መጋባት ዴሥ ይላል እንኳን ዴሥ አለሽ ቀዴም ብሎ ብሆን ብየ ተመኜሁ ግን አላህ የወሠነው ሆነ

  • @mimishu690
    @mimishu690 Місяць тому +8

    ሶሊዬ ደስታሽ የዘላለም ያርግልሽ ተዋዳችሁ ተከባብራችሁ በፍቅር ያኑራችሁ ታናሾችሽን ለዚ ክብር ሲያብቃልሽ እናት ሆነሽ ለማስመረቅ ለመዳር ለመኳል ያብቃሽ አቦ ጀግና ጀግና ዋጥ አርገሻት ጎብዘሽ አጎበዝሻቸው ድመቂ ሁሌም ❤❤❤❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 Місяць тому +12

    ዝ አቦ ጉራጌ ❤መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ ከፍ በይ 👏👏👏

  • @tegistwolde6223
    @tegistwolde6223 Місяць тому +14

    የኔ ውድ ቆንጆ ሙሽራ ትዳርሽ የተባረክ ይሁን በዚህ ቀን ምን እንደሚሰማሽ ይገባኛል እኔም ሰርጌን ለማየት የምትጏጏ እናቴ በሌለችበት ነው ያገባሁት ግን ሶሊዬ አንድ ነገር ልምከርሽ በተቻለሽ መጠን ይሄንን ደስታሽን ብቻ አስቢ ይሄንን ያደረገውን አምላክ አመስግኚ እንዲህ ስታደርጊ ሰይጣንን ትቀጪዋለሽ የዚህ ታሪካዊ ቀን ፎቶዎችሽ ምርጥ ይሆናሉ ኢትዮጵያ ብሆን ያንቺን ሰርግ አልቀርም ነበር እዚህ መልስ እጠራሻለሁኝ🥰❤️here in US
    Congratulations 🎁😍🌺

  • @HaimanotFeyissa
    @HaimanotFeyissa Місяць тому +9

    እንክዋን ደስስ 🎉 አለሽ የኔቆንጆ የአብርሃም እና ሳራ ጋብቻ ያርግልሽ 🎉 ጉራግዬ መልካም ህዝብ ❤

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen Місяць тому +11

    ሶልያና እንኳን ደሰ ያለሽ ቆጆ የአብርሀም እና የሣራ ጋብቻ ይሁንልሽ ወስጥ ነው ያለሽው

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Місяць тому +8

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ደስተኛ ሁኚበት 🎉🎉🎉

  • @kidestmisganaw9567
    @kidestmisganaw9567 Місяць тому +10

    ቆንጆ ልጅ ደስ እሚል ባህል ማማሩ እግዚአብሔር ይባርከው ጋብቻውን ውለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @beteharegewoin
    @beteharegewoin Місяць тому +2

    ሶሊዬ የእንጦጦዋ ኪዳነምህረት ምስጋና ይግባት እንባሽን በደስታ የቀየረች 🎉❤

  • @user-daisytamrat
    @user-daisytamrat Місяць тому +15

    እንሾሽላ ላይ እንኳን አንቺ እምዬን ያጣሽ ሌላውንም ያስለቅሳል የሞተሰው ስም ሲጠራ የእኔ እናት አይዞሽ በርቺ አንቺ ጠንካራ ነሽ የክስቶ ባይ ሶልዬ 😢

  • @birukaga8260
    @birukaga8260 Місяць тому +38

    ወይኔ ጉራጌን በጣም ነው የምወደው የኔታታሪ ህዝብ

  • @lidiyafikru
    @lidiyafikru Місяць тому

    የአብረሐም የሳራ ጋብቻ ይሁን ሶሊ አጠገብሸ ስላልተገኙት ሰዎች አይክፋሽ አጠገብሽ ስላለዉ ሰለ እግዚ አብሔር ከሁሉ ከሚበልጠው ደስ ይበልሽ🎉❤

  • @Marone-i5v
    @Marone-i5v Місяць тому +8

    አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ የፈቀደው ኦነ ይሄ ዘፈን እንኳን እናቱን ላጣ እምዲሁም እንባ እንባ ይላል

  • @himealemu8313
    @himealemu8313 Місяць тому +7

    እንኳን ለዚህ የተባረከ ቀን አደረሰሽ የአብርሀም የሳራ ያርግልሽ

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 Місяць тому +10

    አይዞሽ የኔ ውብ ይሄ ሁሉ ዘመድ አዝማድ ካንቺ ጋር ነው ከፈጣሪ በታች አኔም የጉራጌ ልጅ ነኝ በእንሾሽላ ቀን የሁሉም ስም ሲነሳ ይገባኛል ስሜቱ ግን በርቺ ጠንክሪ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላቹ ❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp Місяць тому +22

    መስቀልሽን ውበትሽ ጌጥሽ ነው አታውልቂ እህቴ
    የአብርሐም ና የሳራ ትዳር እደባረከ የአብርሐሙ ስላሴ ትዳርሽን ይባርኩልሽ 😍

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +4

      እኔም በጣም እያሰብኩት ነበር፣ ክራን መስቀልዋን ለምን አወለቀች ብዬ እያሰብኩትና ልፃፍላት? ብዬ አይ የደስታዋ ቀን ነው አልረብሻትም ለአንድ ጊዜ ይሆናል ብዬ ዝም አልኩኝ፣

    • @Meron-pd5jp
      @Meron-pd5jp Місяць тому +4

      @@ሐገሬሰላምሽይብዛ ለአንድም ቀን ቢሆን እደውም የበለጠ ውበት ይኖራታለል መስቀል ሀይል ነው መድሐኒት ነው .ያው ካለኝ መውደድ ነው የፃፍኩት ገብርኤልን .

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ Місяць тому +3

      @@Meron-pd5jp ልክ ነው መስቀልና ማህተባችን መውለቅ የለበትም ምንም ይፈልግ ፕሮግራም ቢኖርብን መለያችን ነውና፣ ግን እኔ ያሰኩት ምን አልባት በሆነ ኬዝYou know.

  • @AmiraSara-z6p
    @AmiraSara-z6p Місяць тому +6

    እድሜ ልክ በፍቅርና በደስታ ያኑራችሁ ትዳርሽን ፈጣሪ ይባርከው ሜካፕ አትቀቢ ትልቅ ሴት ነው ያስመሰለሽ ያልምንም ሜካፕ በጣም ነው የምታምሪው❤❤❤

  • @CcBb-z7x
    @CcBb-z7x Місяць тому +2

    እውነት በእባ ማየት አቃተኝ ማርቲ እንኳን ለልጇ የሰው ሰርግ እንኳን የምታደምቅ ነበረች ይሁን እንኳን አንቺ ለዚህ በቃሸላት አምላክ የወደደውን አደረገ

  • @asmarino1520
    @asmarino1520 Місяць тому +15

    The most adorable pre wedding ceremony in my Entire lifetime. Congratulations

  • @selamGUalAgame
    @selamGUalAgame Місяць тому +5

    ሳልናየ የኔ ቆንጆ እንኳዕ ደስ በለኪ ማዓረይ ናይኣብራሃም ናይ ሳራ ይግበረልኪ ማዓረይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ Місяць тому +6

    ሶሊዬ ቆንጆ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንልሽ የኔ ጀግና እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ጋብቻቹ ብሩክ ይሁን አብራቹ አርጁ ከውዱ ባለቤትሽ ጋር እመብርሃን ከልጇ ከመድሐኒያለም ጋር የከበረችበት ጋብቻ ይሁን የኔ ውብ በርታ በይ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ የእናትሽ ነብስ ደስ ነው የሚላት ለዚህ ቁም ነገር ስትበቂላት ደስ ይበልሽ የኔ ቆንጆ በፀሎት ካንቺጋር ነን እሺ የኔ ውድ እንወድሻለን የበለጠ እመሪ ድመቂ ክቡር ቅዱስ ጋብቻ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካቹ ።

  • @kiyaadamasie188
    @kiyaadamasie188 Місяць тому +3

    ሶልዬ የኔ ቆጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ጠካራ ገና ሳይሽ ነው እምባዬ የመጣው ጥንካሬሽ ለኛ ትምህርት ነዉ
    በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ❤🎉❤

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому +8

    ደስ ብሎሽ የምትኖሪበት ትዳር ይሁንልሽ ::🙏🙏🙏🙏

  • @ZerfinsheAnshabo-m4g
    @ZerfinsheAnshabo-m4g Місяць тому +12

    ማነዉ እንደኔ በስታ የተሞላዉ ሶልዬ ስላንቺ ደስብሎኛል መልካም ትዳር የኔዉድ

  • @sofiakassa7376
    @sofiakassa7376 Місяць тому +14

    ሶሊ እንኳን ደስ ያለሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ይገባሻል ❤❤❤❤❤

  • @retibeta
    @retibeta Місяць тому +6

    እንሾሽላ ያግድልች ጎይ የአቦ አዬ በሌ መልካም ሸባል ሶልዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ Місяць тому +6

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ የተባረከ ትዳር ያልግልሽ ውለጂ ክበጂ እድሜሽን ሁሉ በደስታ ያኑርሽ❤❤❤❤

  • @addisalemmeliss8095
    @addisalemmeliss8095 Місяць тому +4

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ሶሊ ቆንጆ የተባረከ ይሁን ❤❤❤

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Місяць тому +7

    መልካም ልጅ ነሽ እግዝያቡሄር በረከቱን ያብዛልሽ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj Місяць тому

    እግዚህ አብሔር ትዳርሽን ይባርከዉ ጠንካራ ወግና ስርአቷን የጠበቀች እራሷን ሆና የተገኘች ያመቱ ምርጥ ሙሽራ ሶልያና ነች አልልልልልልልልል ዉለዱ ክበዱ ፍቅርን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT Місяць тому +8

    ደስ ብሎሽ ስላየው ደስ ብሎኛል ሶሊ💞

  • @Zumrajemal-v9q
    @Zumrajemal-v9q Місяць тому +2

    ከችግር በዋላ ምቾት አለ ብቻ እስከ ህይወት ፍፃሜሽ የምትደሰችበት ህይወት ያድርግልሽ ወልደሽ እናት ለመሆንም ያድልሽ አላህየ ይርዳሽ❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Місяць тому +15

    ሶልዬ እንሾሽላ ያግድልች ጎይ የአቦ አዬ ቤለ ሶልዬ የወሬና ገረድ ኽኽ የወሬና ገረድ መልካም ሸባል የሁልሽ የዲ መልካማ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @marmar803
      @marmar803 Місяць тому

      ባይገባኝም የተፃፈዉ ጥሩ ነገር እንደሆነ ገምቻለሁ , ሁሉም ነገር መልካም ይሁንልሽ ,የእናትና አባትሸ አምላክ ቀሪ ሒወትሽን , ዘመንሽን ይባርክልሽ አሜን🙏

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 Місяць тому

      ሶልዬ ወልደሽ በልጅ ተባርከሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ በትዳርሽ ደሞ ደስ ብሎሽ ኑሪበት እግዛቤር በቤትሽ ይግባልሽ ያስደስትሽ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው የተሰማኝ አንዴ እዘፍንልሻለሁ አንዴ አልቅሳለሁ ሰርግሽን ደሞ ልቀቃልን የካሳ ዘመንሽ ነው ከፈተና በሃላ ድል አለ ደግሜ ደጋግሜ እያየሁት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናትን ሞት ስለደረስብኝ በጣም ነበር ያሳዘንሽኝ ደስታሽ ደሞ የበለጠ አስደስተኝ የኔ እመቤት ሁል ጌዜም ደስ ይበልሽ ያለም ያድርገው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Місяць тому +3

    ዋዉ እንኳን ደስ አለሽ ባህላችንን እንደዚህ ጎልቶ እንዲታይ ስላደረክሽ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @zabilon100
    @zabilon100 Місяць тому +1

    የተባረከ የደስታ ዘመንሽን እሺ ይሁን የሚል ትዳር ያርግልሽ የእናትሽ ቆንጆ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @MoriumMorium-f3c
    @MoriumMorium-f3c Місяць тому +3

    የኔ አርሴማ እስከመጨረሻዉ ፍፃሜ ድረስ ዘመንሽን በደስታ ትሙላልሽ የኔጀግና ሴት❤❤❤❤

  • @tenawazene928
    @tenawazene928 Місяць тому

    ልብን ከሚሰብር ሀዘን እንዲህ ወዳለው ደስታ ያሸጋገረሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ስለሆነ የተመሰገነ ይሁን፡፡ አሜን፡፡ እናትሽ በስጋ ቢለዮሽም የልባቸውን መሻት በወጉ ስለፈፀምሽ በመንፈሽ ደስታኛ እንደሚሆኑ አትጠራጠሪ፡፡ በጥቅሉ የልብሽን መሻት የሞላልሽ ፈጣሪ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ይከተልሽ፡፡

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq Місяць тому +2

    ሶሊ ከምትመኝውም በላይ ሕይወትሽ ይመር ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያርግሽ

  • @MisMiss-yi8km
    @MisMiss-yi8km Місяць тому +2

    የኔ ውድ. ደስ ብሎኛል ከብዙ ስብራት በዋላ ደስታም ይመጣል. ዘመንሽ በደስታ ይለቅ

  • @Ruti439
    @Ruti439 Місяць тому +6

    I was moved to tears watching the entire video. Solyaa, you are such a beautiful soul, both inside and out. I am beyond happy for you. Your life is a witness that at the end of the tunnel, there is always light. May God bless you with endless comfort and joy in your new chapter of marriage.
    To Soliana’s husband, I kindly ask you to take good care of her. I have no doubt that you are a good, God-fearing man, but please remember to cherish and nurture Solyyaa’s mental, physical, and emotional well being. She’s a rare gem. I love you, Solyyaa! May you both enjoy every step of this new and wonderful journey together. May God’s grace and blessings overflow in your marriage. 💕

  • @blensolomon6442
    @blensolomon6442 Місяць тому +4

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ጠንካርነትሽ ታታሪነትሽ በጣም አስተማሪ ነው!!!! ሜካፑን ግን አልወደድኩትም መልክሽን አጠፉት ለሰርግሽ ጥሩ ቦታ ተሰሪ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግልሽ

  • @misrakjemaneh8569
    @misrakjemaneh8569 Місяць тому +3

    ውቢቷ ሀዘንሽ ልቤ ዘልቆ አሳዝኖኝ ነበር የምትወጃት እናትሽ ነፍሷ
    የምትደሰትበትን መልካም ነገር አደረግሽ ጋብቻሽን እግዚአብሔር ያባርክልሽ ከወላጆቹ አልፎ ለሀገር ለወገን የሚጠቅም ፍሬ ይስጥሽ።
    እልልልልልልልልልል

  • @N33Natty
    @N33Natty Місяць тому +5

    ሶሊዬ እንኳ ለዚ አበቃሽ የኔ ወረቅ፣ከልብነው የምውድሽ እህቴ፣ውልደሽ ክብሪ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕🙏

  • @mastimasti439
    @mastimasti439 Місяць тому +11

    እባካችሁ ሴቶች እናታችሁ ሳትሞት አግቡ ውለዱ ያለእናት ምንም ደስታችሁ ሙሉ አይሆንም እግዚአብሔር በልጅ ይባርክሽ የዛኔ ትንሽ ትፅናኛለሽ እኔ ሴት ልጅ ስወልድ ነው ከናቴ ሀዘን በርንሹ የበረታሁት ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ አፅናኝ ባል ያድርግልሽ

    • @lulemb
      @lulemb Місяць тому

      Exactly 👍🏼

    • @titima142
      @titima142 Місяць тому +1

      ቢቻል

  • @LemlemGhiwot-n4x
    @LemlemGhiwot-n4x Місяць тому +1

    Historical wedding ever. You sre thr symbol of hidden culture.. Thank u so much..... Happy wedding

  • @sorennemire213
    @sorennemire213 Місяць тому +8

    እንካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህቴ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Місяць тому +7

    የዲ መልካማ እግዜር የተባረከ ትዳር የቀናልሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @NitsuhTeku
    @NitsuhTeku Місяць тому +13

    ❤❤❤❤የኔውድ ስወድሽ መልካሙ ሁሉ ይሁንልሽ እናቴ❤ አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝ ❤

  • @NetsanetBerhanu-i3o
    @NetsanetBerhanu-i3o Місяць тому

    እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚያብሄር እንኮን እንባሽን ወደ ሳቅ ቀየረልሽ መልካም የትዳወ ዘመን ይሁንልሽ🥰🥰❤❤

  • @BezayitSamson
    @BezayitSamson Місяць тому +3

    እንሾሽላ ሲባል እንባዬን እያፈሰስኩ ነዉ ያየዉት በተለይ የናትሽ ስም ሲጠራ😢 ሶልዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 Місяць тому +1

    የኔ ቆንጆ መልካም ትዳር ይስሀቅ የናቱን ሞት በእርብቃ እንደተፅናና ያንቺም እንዲሁ ይሁንልሽ እግዚአብሄር በማይቆጠር በረከቱ ይጎብኛችሁ ልጄ ተባረኪልኝ ትዳርሽ ይመችሽ

  • @kedesrzegene1704
    @kedesrzegene1704 Місяць тому +5

    የአብረሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ እመብረሀን ትዳርሽን ትባርክልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 Місяць тому

    ወይኔ ሶልዬ እንዴት ደስ እያለኝ እንዳየሁት ብታቂ እውነት የ ሀዘልሽ ተካፋይ ነበርኩ ደስታሽን በዚ መልኩ በማየቴ እንደ እናቴ ልጅ እህቴ ነው የተደሰትኩት ትዳርሽ ያማረ ይሁን እኔ ቃላት አጣሁ ሁሌም ደስተና ሁኚልኝ ንግስቷ 🎉🎉🎉 ❤❤❤ የኔ መዳኒያሉም ምን ይሳነዋል ታሪክን ቀያሪ እኮ ነህ የኔ አባት ክብር ላንተ ❤❤

  • @Yalfal2009
    @Yalfal2009 Місяць тому +21

    የኔ ቆንጅየ ሴት እንኳን ደስ አለሺ ቀሪ ዘመንሺ ያማረ የሰመረ ያርግልሺ አላህ ይጠብቅሺ ክፉውን ከአንች ይራቅ እሚጠቅምሺን ያቅርብልሺ ስደተኛዋ ነኝ ወላሂ ከልቤ ነው ዱአ ያደርኩልሺ❤❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 Місяць тому

    ሶሊናዬ የኔ ማሬ❤ አንቺ የስነ_ምግባር ባለቤት❤❤❤❤እመብርሀን በኑሮሽ በህይወትሽ በትዳርሽ በልጆችም ሁሉ ትባርክሽ የኔናት በጣም ደስ ብሎኛል ሶሊናዬ ደስታሽን በማየቴ ወልደሽ ሣሚ የኔ ፍቅር ❤U SO MUCHHHHH

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Місяць тому +17

    እመቤቴ ሁሌም የምትደሰችበት ትዳር ታድርግልሽ የተባረከ የተቀደሰ ሰርግ ትዳር ታድርግልሽ አሜንንንንንንን❤❤❤❤❤ 1:32:44

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 Місяць тому

      እንኳን ደስ አለሽ ሶሊዬ ግን የሠርግሽ ቀን ሜካፕ ባትጠቀሚ አሪፍ ነው ቁንጅናሽን አጥፍቶታል መልካም ጋብቻ

  • @TsionRose
    @TsionRose Місяць тому

    የኔ ናት እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሄር አሁንም ደስታ በደስታ ያርግሽ ሺ ሁኚ ከበረከት ሁሉ ይባርክሽ ሶሊዬ ያየ ሁሉ ይቀበልሽ በየሱስ ስም ❤❤❤❤

  • @KekiyeKekiye
    @KekiyeKekiye Місяць тому +4

    ተመሰግን የኔ ቆንጆ ሳቂልኝ በጣም ደሰ ብሎኝል 🎉🎉🎉🎉

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 Місяць тому +1

    ሁሉም ባህል ውብ ነው❤ እንኳን ደስ አለሽ

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 Місяць тому +5

    ሶልዬ ሁሉም ነገር ፊትሽ ላይ ይታያል የእኔ እንሾሽላ እያስታወስኩ በለቅሶ ነው ያየውት ደስታዬ ባንዴ ነው ወደ ሃዘን የተለውጠው 😭 ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚያብሕር አይሳሳትም ክኛ በላይ ለኛ እሱ ያቅልናል ሶልዬ የኔ ውብ መልካም ትዳርርርርርርርር🎉❤

  • @HanaDerege
    @HanaDerege Місяць тому +10

    የኔ ውድ እህት እንኳን ደስ አለሽ

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 Місяць тому

    እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ጨለማ እንዳለ ሁሉ ብርሀንም አለ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ስለሆንሽ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሰላሙን ይስጥሽ ትዳርሽ የተባርከ የተቀደስ በልጀ የምትባርኪበት ይሁንልሽ ሶሊ❤

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u Місяць тому +3

    እኔ ስላበቦቹ ወይም ስለመብራቱ አይደለም ፊትሽ ላይ ያለው ፈገግታ በአይኖችሽ ውስጥ ስለሚፈጠረው ፍንጭ ነው መልካም ሰርግ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስታሽን ስላየው አብራቹ ብዙ አስደሳች ትዝታዎች እንድታደርጉ ዘላለማዊ ፍቅር ለዘላአለም በናተላይ እንደበራ ይቀጥል መልካም የሰርግ አመት ይሁንላቹ አንድ ደስተኛ ባልና ሚስት አብረው ማየታችን ሁሌም አስደናቂ ነው ስለዚ በዚህ ዘመን እውነተኛ ፍቅር ማግኘት በጣም አልፎ አልፎ ነው አንችን በማግኘቱ ባልሽ እድለኛ ነው መልካም የሰርግ አመታዊ በአል እመኛለው አድናቂሽ ከኤርትራ እኛ እህቶችሽ እንወድሻለን ሶሊያና እናትሽም በሰማይ ቤቴ በመንፈስ ካንቺጋር ናት በጣም ነው ደስ የሚላት ስሙዋን በማስጠራትሽም ልትኮሪ ይገባል የኔም እናት በሂወት የለችም😢 ብቻ ደስታሽን ስላየው ደስ ብሎኛል ዛሬ ማልቀስ የለም የደስታሽ ቀን ነው ውለዱ ክበዱ 🎉🎉🎉🎉መልካም ትዳር ተመኘው

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 Місяць тому

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ሎጋ የኔ መለሎ🥰 ጋብቻችሁ የአብርሐም እና የሳራ ይሁንላችሁ 🙏 አቦ ክስታኔ ውብ ባሕል ጨዋ ሕዝብ🥰🥰🥰

  • @lemlemLem2x
    @lemlemLem2x Місяць тому +3

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደግሞ ሰርግሽን ለማየት ያብቃን❤❤

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 Місяць тому +2

    እግዚአብሔርን የምታመስገኛበት የደስታ የበረከት እርፍ የምትየበት ትዳር ያድርግልሽ

  • @bezawitsiyasb5973
    @bezawitsiyasb5973 Місяць тому +4

    ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ ዉለዱ ክበዱ ❤❤❤

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ

    የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ አታልቅሺ አይዞሽ የእናትሽ አለመኖር እንደሚያም አውቃለው ቢሆንም ግን እሷ በአካል ተለየችሽ እንጂ በመንፍስ አብራሽ ነች የኔ እናት❤❤❤❤

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 Місяць тому +10

    እሰይ ሆነልሽ እሰይ ሀሳብሽ ሞላልሽ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ወደፊትሽን ደሞ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ድንግል ማርያም ዘመንሽን ትገኝልሽ ከባልሽ ጋ አብራቹ አርጁ አሜን🙏 ኡፍፍፍ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ.

  • @ritab316
    @ritab316 Місяць тому

    እግዚአብሄር እንኳን ለዚ አበቃሽ ይሄንን ሳይ ደስ ብሎኝ እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት እኔን መሰልሽኝ እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ያርግልሽ የኔ ቆንጆ I’m so happy for you ❤❤❤

  • @adanechtsegaye-t5q
    @adanechtsegaye-t5q Місяць тому +4

    የክስታኔ ጉራጌዎ ቆንጆ እንኳን ለዚአበቃሽ ❤❤❤

  • @MartaAbay-j8d
    @MartaAbay-j8d Місяць тому

    የኔጀግና,እንኳንለዚህ,ቀን,አበቃሽ,ፅናት,ቢሆን,ስምሽ,ደስይላል,ምክንያቴ,ደግሞ,የሆነ,ጊዜ,ኢንተርቢሽንአይቻለሁጠንካራልጅነሽ,የኔማር