Soliyana show
Soliyana show
  • 16
  • 2 993 513
ፍቅር ደስታ ብቻ አይደለም | ከኤባ ቲ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | ሶሊያና ሾው | Soliyana Show
ሰላም ውድ የሶሊያና ሾው ተከታታዮች እንዴት ናችሁ? ሶሊያና ሾው ከአዲስ እንግዳ ጋር ተመልሷል:: የዛሬ እንግዳችን የህይወት ክህሎት አስተማሪ ኤባ ተስፋዬ ነው:: ይህ የመጀመሪያ ክፍል ቆይታችን ሲሆን በዚህም ክፍል ስለ ኤባ ማንነት ስለ ፍቅር ህይወቱ እና ስላጋጠመው የፍቅር ውጣውረድ በደንብ ተጨዋውተናል:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁን ቆዩ::
በሶሊያና ሾው ላይ ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ እንዲሁም Review የመደረግ ምርት እና አገልግሎት ካላችሁ ደውላችሁ አግኙን
📞 0978272938
Переглядів: 73 712

Відео

ለወላጆችም ለተማሪዎችም ትልቅ የምስራች | በአዲስ ነገር ለትውልዱ ደርሰንለታል | Tute App | Soliyana Show
Переглядів 22 тис.14 годин тому
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ “Tute App” የተሰኘ የወላጆችን እንዲሁም የተማሪዎችን ህይወት ያቀለለ ድንቅ አፕሊኬሽን አሳያችዋለው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት ተከታተሉኝ:: በአፕሊኬሽኑ ላይ ለመመዝገብ ወይም መረጃ ለማግኘት 0911795175 0944094900 ቢደውሉ እነሱን ማግኘት ትችላላችሁ አፕሊኬሽኑን ለማውረድ linktr.ee/tuteapp iOS:apps.apple.com/app/tuteapp/id6504408987 Android Phone : play.google.com/store/apps/details?id=com.vintechplc.tuteapp&pcampaignid=web_share
ሁሉም ሴት የሚመኛት "ልባም ሴት" ትዳር | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Soliyana Michael | Pastor Chere
Переглядів 81 тис.День тому
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ ነው:: በዚህ ክፍል ከባለፈው የቀጠለውን ከምንወደው እና ከምናከብረው ፓስተር ቸሬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
Переглядів 421 тис.14 днів тому
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ የመጀመሪያ ክፍል ነው:: በዚህ ክፍል ብዙዎቻችን የምንወደው እና የምናከብረው ፓስተር ቸሬን እንግዳ አድርገን አቅርበነዋል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
Переглядів 85 тис.Місяць тому
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
የህልሜን ቤት አገኘሁት | መሀል ከተማ ላይ | Soliyana Michael | Temer Real Estate
Переглядів 129 тис.Місяць тому
ሰላም ሶሊያና ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ ብዙዎች ከደማቁ ሰርጌ በዋላ ሲያገኙኝ ቤት አትገዢም ወይ እያሉ ሲጠይቁኝ የነበረውን የኔንም ስጋት ያቀለለውን የምስራች አሳያችዋለሁ:: በመሀል ከተማ በ10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በጥራት የተሰራ ቤት ማግኘት እንደምችል አውቄ ተገርሜአለሁ:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት የሰማሁትን ሁሉ ተጋሩኝ:: ለበለጠ መረጃ 📱0968696920 📱0939551900 ይደውሉ Telegram : @Adinas962 e-mail:- adinas962@gmail.com
ሙሽሪት በሉኝ | የሶሊያና ማይክል ሰርግ | Soliyana Michael | Wedding
Переглядів 136 тис.Місяць тому
በዚህ ቪዲዮ ለሰርጌ በቬሎ ስሽቀረቀር አሳያችኃለሁ እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ ቆዩ:: ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- joy_films_etprofilecard/?igsh=NzZxZXRhMzZoMGJh Track: Sleepy - ChillD'em & KODOMOi [Audio Library Release] Music provided by Audio Library Plus Watch: bi...
በእንባ የታጀበው እንሾሽላ | ሶሊያና ማይክል | Soliyana Michael | 2024
Переглядів 281 тис.Місяць тому
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ በጉራጌ ባህል በሰርግ ጊዜ የሚከናወናውን ባህላዊ ፕሮግራም የማሳያችሁ ይሆናል:: ይህ ባህላዊ የእንሾሽላ ስነስርዓት በሶዶ ጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት በሳቅ በእንባ በደስታና በጭፈራ የታጀበውን በባህላዊ ውበት የደመቀውን እንሽሽላዬን እንድትመለከት ጋበዝኳችሁ መልካም ቆይታ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- insta...
የምስራች በአዲስ ነገር መጥቻለው | Soliyana Michael
Переглядів 194 тис.Місяць тому
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪድዮ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቼ ትልቅ የምስራችን ይዤላችሁ መጥቻለው:: እስከ ፍፃሜው ተከታትላችሁ የደስታዬ ተካፋይ ሀኑልኝ:: 🙏🏾🙏🏾
ሰለሰጣችሁኝ አሰተያየት አመሰግናለሁ !!
Переглядів 109 тис.6 місяців тому
ሰለሰጣችሁኝ አሰተያየት አመሰግናለሁ !!

КОМЕНТАРІ

  • @Ethio20245
    @Ethio20245 Годину тому

    ነፍሰ ጡር ናት ምናምን የምትሉ እባካችሁ በፈጠራችኩ ከዚህ እርእስ ውጡ! አስተያየት መስጠት የግድ መስሎ ከተሰማችሁ ሌላ ነገር በሉ! ከሆነች ነች ! ካልሆነች አይደለችም! እንዲህ አይነት ርእስ የሚነገር የማይነገርበት ወቅት አለ: ይህን ስል ግን ላትረዱኝ የምትችሉ እንዳላችሁ ጠፍቶኝ አይደለም ግን በቃ የግል ህይወት ውስጥ ሰርስራችሁ መግባት ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን ይፃረራል ወገኖቼ!😮

  • @wondimusebhattebebu1640
    @wondimusebhattebebu1640 Годину тому

    How is the show business? ?

  • @kalkidanteklemryam9554
    @kalkidanteklemryam9554 Годину тому

    በጣም ማች ታደርጋላችሁ

  • @abebaalle6516
    @abebaalle6516 Годину тому

    Hormone disorder

  • @FrihewotFre
    @FrihewotFre 2 години тому

    ኮሜንት ላይ ልብስ ሻጯ አስቸገረችን

  • @fatimaguli
    @fatimaguli 4 години тому

    Habesha Wedding dress beautiful 😍❤️

  • @hannatesfaye8401
    @hannatesfaye8401 4 години тому

    ሶሊ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ keep it up!

  • @NetsanetMekuria-pe1pe
    @NetsanetMekuria-pe1pe 4 години тому

    ሀስብሽ ተመችቶኝል እውነትሽነው የፍቅርሽውን ማግባት አዛማ ኢሉታ ሆነ ማለትነው

  • @HelfiGirmay
    @HelfiGirmay 6 годин тому

    ❤❤❤😍😘

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    ሶልየ አለባስ ይለያል ❤ ኤቫየ የኔ ወንድም ❤

  • @YetAlene
    @YetAlene 7 годин тому

    ኤባ የኔ ልጅ እጅግ በጣም ነው የምወድህ ከመጀመራያ እስከ አሁን በምትሰራውና በምታደርገው ሁሉ እከታተልሃለሁ ጎበዝ ነህ ትሁት ነህ ለወደፊትም በዚሁ ቀጥል።

  • @sifenabebe4859
    @sifenabebe4859 7 годин тому

    ደምሩኝ እባካችሁ ውዶችዬ

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers 8 годин тому

    My comment is DONT EXPOSE YOURE PERSONAL LIFE TO SOCIAL MIDEA.

  • @radidkonjo5622
    @radidkonjo5622 10 годин тому

    ሞት ባይኖር እንዴት ጥሩ ነበር

  • @SameraRose
    @SameraRose 10 годин тому

    ማሻ አላህ እዴት እዳማረብሽ ውቢት ይእ ልጅ ይመቸኛል በርቱ

  • @ትግሥትጌታቸው
    @ትግሥትጌታቸው 10 годин тому

    ❤❤❤❤❤

  • @zufangebrekidan220
    @zufangebrekidan220 10 годин тому

    ENAT Bematat lezawum 7 amet mulu yalayehuat Enatie Lemebertat simokuir, ayehush/awekushi, Bedenib Endibereta Aregishign 🙏 demo you look so 💯% pretty❣

  • @rediateshiferaw7233
    @rediateshiferaw7233 11 годин тому

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሚነሱት ሃሳቦችና ውይይቶች በቤተሰባዊ ስሜት የቀረቡ ቁምነገሮች በመሆናቸው አስተማሪነታቸው የላቀ ነው፡፡ ግን ብዙ ስለራስሽ ስታወሪ ከእንግዳሽ ይልቅ ፕሮግራሙ አንችን ተኮር ያደረገ እንዳይሆን ያሳስበኛል ሌላው ይህ ያወራችሁት የፍቅር (የመውደድ) ስሜት በጓደኛሞች ( በተመሳሳይ ፆታ) መካከል ሊኖር አይችልም ?የምታቀብጪያት፣ የምትወደድ…….አይነት ለወደፊቱ በአዳዲስ ሀሳቦችና እንግዶች እጠብቅሻለሁ መልካም እድል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 12 годин тому

    ሶሊያና አለባበሰሺ እንዴት እንደሚምር የሴት ደርባባናሺ ወያየታቹህ በጣም ጥሩ ናበር

  • @NebiatTesfamariam-mz4xz
    @NebiatTesfamariam-mz4xz 12 годин тому

    ❤❤❤❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍

  • @MakidaMizbahu
    @MakidaMizbahu 12 годин тому

    EBT. ETHIOPIA 🇪🇹 ❤

  • @SashaAbdallah-hv7gs
    @SashaAbdallah-hv7gs 12 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🥰🥰

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 12 годин тому

    waw, keep it up solyee Gorgeous wededede you are strong may God bless you more much love and respect 🙏🏻 ❤❤❤❤❤

  • @Selam-gg3df
    @Selam-gg3df 16 годин тому

    So Leye konjo yeset Mert sewdesh

  • @Selam-gg3df
    @Selam-gg3df 16 годин тому

    Eba betam true lej sew akbari

  • @genetasfaw1386
    @genetasfaw1386 18 годин тому

    መቸስ የአንተን ትምህርት እንደመስማት የሚያስደስት ነገር የለም እግዚአብሔር ስራህን ሁሉ ይባርክልህ❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 23 години тому

    እግዚአብሔርትርዳሪሸንይባርክልሸሶሊደሰትይኛለሸ

  • @fatimaguli
    @fatimaguli День тому

    Wow habesha wedding dress 🥰🥰🥰

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 День тому

    የኔወርቅአለምአርሴምዬመጨረሻሽንታሳምርልኝ♥♥👏👏👌👌♥♥

  • @AbdulwhabAbdutalib
    @AbdulwhabAbdutalib День тому

    የኤባ voice Is Normal ያንቺ ግን እህህህህህህ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 День тому

    እሺ♥😘😘👍👍

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse День тому

    ነፍሰጡር ነች የምትሉ❤❤

  • @DechasaLeta
    @DechasaLeta День тому

    አለባበስ ። ልብን #ያሳሪፋል ። ቀጥይበት ...

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 День тому

    ሁለታችሁም ውሸታሞች እና አስመሳዮች ናችሁ።!!! ወይም ቅዠታሞች!!!

  • @NatenaelFeten
    @NatenaelFeten День тому

    በእውነት ሀሳቡን አላገኘውትም የውይታችሁን(ቃለመጥይቃችሁን) ።

  • @FsFaseka
    @FsFaseka День тому

    ሶሊና ስወድሽ❤❤

  • @kumnegerkebede
    @kumnegerkebede День тому

    Eba T

  • @SelamMeles-lt8lz
    @SelamMeles-lt8lz День тому

    😢😢😢🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j День тому

    ሶሊያና አለባበስሽ ሲያምር በዚሁ ቀጥይበት ድምፃችሁም ያምራል

  • @MoriumMorium-f3c
    @MoriumMorium-f3c День тому

    የኔ ወርቅ አለም አርሴምዬ መጨረሻሽን ታሳምርልኝ❤❤❤❤❤

    • @serkalemkinfe
      @serkalemkinfe 10 годин тому

      Arsema behywet alech ? amlak nech?

  • @martadandana2780
    @martadandana2780 День тому

    Ebaa❤❤❤

  • @Desta-c3y
    @Desta-c3y День тому

    Setameree❤❤❤

  • @FtMo-i4d
    @FtMo-i4d День тому

    ሰላም ይበዛ ላችሁ

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ День тому

    ሶሊዬ&ኢባዬ ስወዳችሁ ሁለት ምርጥዬ ልጆች❤❤❤❤

  • @MekdelawitAsefa-k2b
    @MekdelawitAsefa-k2b День тому

    SOLE MENEW SEW GABZESH MADAMET YEMEBALE NEGER ALE

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk День тому

    በጣም አመስግናለው ከልብን መውደድ አስተምራኝቻል ድግሞ እግዚአብሔር ከባለቤትክ ጋር አንድ ቤት ያኑራቹ በጣም እርዳካለው የርቅት ጉዳት ❤

  • @helenberta2012
    @helenberta2012 День тому

    ትራሱን እስከመቼ ልታቅፊው ነው? እርግዝና ያምርብሻል😊😊

  • @HanaBerta-mp4mj
    @HanaBerta-mp4mj День тому

    እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @HeniHeni-r5v
    @HeniHeni-r5v День тому

    ያስቃል ወሯቹሁ😂😂😂

  • @emebetcheru8291
    @emebetcheru8291 День тому

    ይቅርታ ትራስ ማቀፉን ትተሽ በኮንፊደንስ ብትቀመጪ በጣም ደስ ይላል