Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንተ የሃገሬ ውሃ አርንጓዴ አትልበስ ፣እጠጣው ይሆናል በሰላም ብመለስ፣😢😢
ደሜዋ ደምሬኝ በቅንነት❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እሺ@@-againyoutube5771
ትዝታ ቀሰቅሰሽ አስከፍሽኝ 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
አተያገሬ ውሀ አርጓዴ አትልበስ እጠጣው ይሆናል በሰላም ብመለስስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😊😊❤❤🥰🥰😍😍🤩🤩😘😘😊😊😇😇😘😘😗😗
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😊😊😊😊😊😊😊
አይዞን እንገባለን እኔ በ 13 አመቴ ልገባ ነው አሁን ይቅናሸ ያሳካልሸ በሉኝ ሁላችንንም በስደት ያለን ለ አገራችን መሬት ያብቃን❤❤❤❤
አ@@AminatMogesአሚን አሚን አችም በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ
አቤት አያታደ ገምቸነበር ገናሲጀምር አብጠው አብጠው ሲመጡ😂😂😂 አስተማሪነው ስት ሰው አለ እደ ታደያለ ደራሲውን ሳላደቅ አላልፍም ❤❤❤❤
የኔ እንቁወች ትለያላችሁእኮ ማናው እደኔ የገጠር ልጅ ትዝታ ያለበት ❤❤❤
ማሪያምን አማራ ሆኖ መወለድ መታደል ነው የፍቅር ሰዎች በአላቸውን የማይረሱ 🎉❤❤❤እግዚአብሔር ዘራቹን ያብዛላቹ
ውይ አታጓጅዬ ስወዳት በጣም ነው ደስ የምትለኝ❤❤❤❤ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ድብድቡ በቀር
አሁንስ ሀገሬናፈቀኝ ኡፍስደት ማነወእደኔ የመረረዉ ሰላምሽይመለስ ሀገራ😢😢😢😢
የኔውድ እህት ደምሬኝ ❤
እኔም ምርር ነው ያለኝ እፍፍፍ😢😢😢😢
ለምንድን ነው ላይክ የማታደርጉት? 😡😡😡😡
አይ ታዴ እደወጣሁበት አላቀውም 😂😂😂 ላይከ አርጉላቸው ✅
ምነው እረጉዙ በዛ 😂መቼም የታዴ ስራ ይሆናል የእሱ ጉድ መቸም አያልቅ😂❤❤❤❤
አማራ እንቁ ነገድ 😍😍
ዋው ፈጣሪን ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች
አላህ ሀገራችን ንሠላም ያድርግልን ያረብ 😢😢
አንተ የአገሬ ውሃ አረንጓዴ አትልበስ እጠጣው ይሆናል በደና ብመለስ😢😢
የኔውድ እህት ደምሬኝ
አያ ታደሰ የፊልሙ ድመቀት እፉ ሰወዳቺሁ በረቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤💚💛❤
❤❤❤
ያለምወርቅ ውስጤ ነች
አማራየ❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብዙ ሰው ያየዋል ግን subscride ያላረገው ይበዛል🤔
አያ ታዴ አያልቅብክ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
እኳንደና መጣችው ዛሪ ሁላችውም አርግዛችዋል የምር ሲአምር እባቸው ለሚገባው ጥሩ ትምርት 💚💛❤
ደሜዋ ደምሬኝ ❤
@@-againyoutube5771 እሽ ውዴ
የታዴ ልጅመሆን አለበት ሁሉም አርግዘዉለታል ጥጥ ልሰጥያለ ይሄዳል😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
😁😁😁
😃😃😃😃
😂😂😂😂😂😂
ታሪክስታወሱ,እስቲ,አንድናንድቀን,የማዳምን,ባጃጂን,አስታውሱ❤❤❤❤❤❤አንተየአገሬውሃአረንጓዴአትለበስ,እጠጣህ,ይሆናል,ከስዴትስመለስ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀገራቺንን,ሰላምያርግልን❤❤❤
በውንት በጣም ነዉ ያዝናናቸሁን በጣም ነዉ የተመቸቸሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ ታዴ
አያ ታዴ ጎበዝ ሁለ ገቡ
የኔዎቹ አቤት ዉበት ሠላምሽ ይመለስ ሀገሬ😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
የዛሬዉ ይለያል ይመቻችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤የኔውድ እህት ደምሬኝ
ያየሽ ድንቀ!!!!
አንደ ታዴ አምያዝናናኝ ሰው የለም ይመችክ 😂😂😂😂😂😂
ደምሬሻለው ውዴ ❤️
አረ ሁሉም አረገዙ 😂😂😂❤❤❤❤❤
@@-againyoutube5771 ዉይምቸገረሸ ዉዴ
@@-againyoutube5771እሸ ዉዴ
@@-againyoutube5771ከርግዝናው ነው የምደምርሽ እሜ
እሚዋም አርግዛለይ
አያ ታዴ ጥጥ ሻጭ ሚስቶች ጥጥ ፈታይ ልጆቹ ሸማኔ ሊሆኑ ይችላሉ ያኔ ፋብሪካ ክፈቱ😂😂😂
😂😂😂😂
ያዬሽ የሴት አረቂዋ ኸረ ፍቅርሽ ጠናብኝ😁❤❤
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
እደው ሞቸነው የምወዳቸው ወላሂ ሁሉንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉም አረግዘዋል ያዩሽ ናት ያላረገዘይው😅😅😅
ጧት ጧት ሙቅ እወዳለሁ ኣይ ታደ 😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂❤
ጌታ ኢየሱስ ተመስገን የምንለብሰዉ እኮን ሰጠሕን ሑሉ ባተ ሖነ❤
አቤ ትወና ታደማ መራሹ ትውለዱን በጥፍ የሚያባዛ ልማታዋ ሰው ታደ ❤❤❤😂😂😂😂
የታዴ መጨረሻ😅 ግንከጋብቻ በፊት በሀገር ቤት ነዉር ይመሥለኝ ነበር
የኔውድ ጓደኞቼ ደስ ብሎኛል በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤
የት አገረ ነው ያሉት ወላሂ ሀገረ ስገባ ባገኛቸው ደስ ይለኝ ነበረ ❤❤❤
ጎጃም
አይይይ ታድዮ ጎበዝ ይችልበታል እኮ በቃ ትወናው ሴቶች ስር ሁኖ ቀረ
ምርጦቸ እንኳን መጣችሁ!
ኧረ የዛሬዉ ይለያል ገደላችሁኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ሞሳ ነኝ አላለም አያ ታዴ 😂😂😂😂😂😂😂
ያየሽየኔ ቅመም❤❤❤
የታዴ ቦርጭ 😂😂 ታዴ ዉስልታ አይወድም እረ ኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂
jegnoch bertulgn ❤❤❤
በጣም ሴቶች ቆጃ ቆጃ ናቸው የሚሰሩትም ጥሩ ነው ባህላቸው ያለቀቁ ደስይላል
ትልቅ ትምህርት አለው ሴቶች ተማሩ 😂እርስ በእርስ ተነጋገሩ😂😂😮
እሯ አያ ታዴ እርግዝና መተላለፍ ጀመረ እንዴ
ያይኔ አባን ስወዳት ውይይይ ባገኛት 🎉🎉🎉
ወየው መጨረሻ ላይ በሳቅ ሆደ ቆሰለ😂😂😂😂😂😂
ታድየ ኑርልኝ❤❤❤❤
የታዴ፣ችሎታ፣ይገርማል
ማነው እደኔ ስደት ስልችት ድክም ያለው ከተሰደድኩ 11ማለኛ ዘድሮ ግን ድክም ስልችት አለኝ የቤተሰብ ናፍቆት የሀገር ናፍቆት በቃ ክፍት ብሎኛል
እኔም ስልችት ድክም ብሎኛል ለካ ሁሉም ደክሞታል😢😢😢
@@AsnakGebeyehu በጣም እደኔግን ያለ አይመስለኝም ድካም ተስፋመቁረጥ ደስታማጣት እፍፍፍ ብቻ አይዞን
@@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ አይዞህ እኅት ተስፋ አትቁረጭ ይሄ ስሜት እኔም ጋር አለ ግን መቻል ነው
ለምን አገቢም አይሞላ
7 ተግማሽ ሆነኚ ግን ልገባነው አይሞላ የራሡጉዳይ
ተዋነይ ትዩብ ሀሉም እርጉዝ አረገኝ😅 ደስ ይላል
ስታምሩ ❤❤
ስታምሩ
ክክክክክ❤❤❤❤ እዴት አይቼ ማልጠግባችሁ ስወዳችሁ አያ ታዴ ግን ተው በልክ አድርገው 😂😂😂😂😂
እኔም አርግዣለሁ 7 ሰባተኛ ነኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🏼♀️🙆🏼♀️🙆🏼♀️🙆🏼♀️🙆🏼♀️
አይ ታዴ ከሴቶቹ እኩል አርግዘ የለም እዴ 😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
ይከ ሁሉ እርጉዝ የማ የሆን መጨረሻውን ለማዪት ጉጉቴ ታዲ ይከ ሁሉ ያንተ እንዳይሆን ብቻ
ሁላችሁም ባንድ ማን ያረሳል ቆይ እረግዝና ያምርባችሁሀል
ወይኔ ዛሬ ደግሜ ባዪው ራሱ አይበቃኚም ወይ ታዲ ያንተን አይደለም 😃😃😃 ያዝናናል እንጄ አያሰተምርም
ገበሬ (አርሶ አደር እንደዚህ ቦርጭ የለውም )እና አስተካክሉ
ትክክል❤
እናታደ እኮገበሬ አይደለም ነጋደነው😂😂😂
እና ታደ እኮ ነጋደነው ገበሬ አይደለም😂😂😂
ጥጥ ነጋዴ ነው ነፍዝ አትሰማም
@@ሶስናበላይ እባካችሁ አትሳደቡ ልጅቷ የተናገረችው በትህትና ነው ከተሳሳተች ማረም እንጂ ስድብን ምን አመጣው ደሞቼ በፍቅር ብቻ እንተሳሰብ
ዉቢቱ ገጠር የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤😂😂ታዴ አንበሳው
ያየሽየ 😢ሆደን አባባሽዉ 😢😢😢
አይይይይ ምነው እርግዝና አበዛችሁ😢😢😢
የዘመኑ ሴት ሳይጋቡ ካገኙት ለሚያርግዙ ትምርት ነው ከጋብቻበፊት ለሚልከሰከሱ ጋጠወጦች ትምርት ነው እሽ ምንም አላበዙትም
የዛሬው ይለያል 👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😅😅😅😅😅😂
ደሞቼ በርቱ አማራ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
😂😂😂😂አያ ታዴ ልጅ በልጅ ሆነሀል ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹
wudoch inkuan dena metachuh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጨርሳችሁ ኣርግዛችሁ መጣችሁ ሁሉም ከታደሰ ነው😂😂😂😂😂😂😂
ዛሬስ ደግሞ ለጠያቂ አስቸግረዋል ሁሉም ያዘውሳ
ወይኔ ታደ እደው ሁሉንም ባደየ😂ደሞ እሱማ አርግዞል😅😅😅😅😅😅😅
እንካን ደህናመጣቹህልን የኔምርጦች ❤❤❤❤❤
የታደሰ ሆድ እንደ ሴቶቹ እርጉዝ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂የምትሉ ላይክ
አይታዴ እደወጣሁበት አላውቅም 😂😂😂ላይከ አርጉላቸው
ልሞትልሺ😂😂😂
ተናበጀሺቤት መጣሁ😂🎉ሰትመችኝእኮ
ዛራስ ጨርሳችሁ እርጉዝ ናቼሁ ተመካክራችሁ በአኔድ ቀን ነውደ የሰራችሁት በሰላም ተገላገሉ😂😂😅😅
😂😂😂😂 አይ አያ ታዴ እኔ እኮ ገና ስጀምረዉ እዋ ዛሬስ ሴቱ ሁሉ አርግዟል መጨረሻህን ሳላይማ አልኮምትም ብዬ ነዉ እሰከመጨረሻዉ ያየሁት አይ 😂😂😂😂
ግን የእቅርታ አርጉልኝና አንድ ነገር ያየሁት ነገር የጐጃም ሰዋች ወንዶቹም ሴቶቹም በተለይ ወንዶቹ ገንዘብ ላይ ቆንቋኖች ናቸው።❤❤😂
ባንዴ 6 ልጅ😮😮😮
😅😅ወይ አያ ታዴይ
ወይ ጉድ ዛሬ ደሞ ጨርሰው ነው ያረገዙት መቼም የታደሠ ይሆናል ያረገዙት
አር አገሬ ማማሯ አር ትሬኝ ወይኒ 😢
ሲያረግዙ አንደዬ ሲቀኑ አንደይ😂😂😂😂😂😂😂መገን ተጫወቱብን እኮ
Ye zarew betam yaselehal eskezare betam dese yel neber❤❤❤❤
ያየሽየ. እዳትስድቡኝ ኮሜቶች ዝም ብየ ሳያት የማሀን ሽቅርቅር ትመስለኛለች 😂😂😂😂😂😂
😢😢😢
ምንም መጥፎእኮ አልፃፍሽም ሽቅርቅር ማለት እኮ ጡሩ ንገር ንው🙂🙂
ምንም ኩፉአልተናገርሽእኮእማ❤❤
ሀገርስ ሀገሬ😢😢😢
ታዴ እኮ ጀግና ነው
እዉይይይይ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤
All , love u!❤
ኧረ በሳቅ ጭራሽ ጨርሳችሁ አርግዛችሁ መጣችሁ😂😂😂
የዛሬውስጫንያለሁነው😂😂😂😂😂❤
ታዴ ታዴ ታዴ ❤❤❤
ሰላም ወገኖቼ ትንሽ ሰአቱን ወደ አምስት ወይም ስድስት ሰአት ብተቀርቡ ጡሩ ነበር የክረምት እንቅልፍ
ሃገሬ እናቴ ናፋቆቴ ዞሮ መግቢያየ ስለ አሳያችሁኝ ደስብሎኛል❤🎉የዛሬዋ ድግል ማሪያም ሰላም ለሃገራችን💚💛❤ ከልጅሽ ለምኝልን በሰቀቃን እሚኖሩ ቤተሰቦታችን ወገኖቻችን የኔ የዋሁ ደጉ እሩህሩሁ ሃገር ባቆመ ባይተዋር ለሆነ አማራየ👈 አስቢልን በቃ በይን 🙏🙏👏👏😢😢
ወዪ ታዴ ቁንጣና ቦርጬ የለለነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wow ❤❤❤
አንተ የሃገሬ ውሃ አርንጓዴ አትልበስ ፣
እጠጣው ይሆናል በሰላም ብመለስ፣😢😢

ሃገሬ እናቴ ናፋቆቴ ዞሮ መግቢያየ ስለ አሳያችሁኝ ደስብሎኛል❤🎉
የዛሬዋ ድግል ማሪያም ሰላም ለሃገራችን💚💛❤ ከልጅሽ ለምኝልን በሰቀቃን እሚኖሩ ቤተሰቦታችን ወገኖቻችን የኔ የዋሁ ደጉ እሩህሩሁ ሃገር ባቆመ ባይተዋር ለሆነ አማራየ👈 አስቢልን በቃ በይን 🙏🙏👏👏😢😢
ወዪ ታዴ ቁንጣና ቦርጬ የለለነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wow ❤❤❤