በአንድ ልጄ መጣ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Band Lije Meta New Ethiopian Dirama ) 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 кві 2024

КОМЕНТАРІ • 256

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 3 місяці тому +19

    የድራማው ነፍስ ታዴ😂Welcome our beloveds❤ሲሳይና ገረመው ግን ለምን ሥነ ሥርዓት አትይዙም ቆይ😁 "እሱቤ ግን ሁሉ ነገር ነው የሚያምርበት❤❤

  • @Ayal19
    @Ayal19 3 місяці тому +15

    ታዴ ውሸት አያጣም 😂😂😂😂😂 እናንተስ ትለያላችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @digital0016
    @digital0016 3 місяці тому +26

    ታዴ ታዴ በፍቅር ነው የምከታተላቹህ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 3 місяці тому +6

    ወይኔ ዛሬ ምነው አብጣቹሀን😂😂😂 ያየሽ ስወፍር ያምርባታን

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 3 місяці тому +6

    በሠላም ነው አብጣቹም መጣቹህ

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 3 місяці тому +14

    ወይኔ ይቺ ያየሺ የምተባለዉ ደሰ ሰተለኝ የኔዉደደደደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💞💞💞💞🥀🥀🥀🥀🥀❤❤❤❤❤❤

    • @tsega9830
      @tsega9830 17 днів тому

      በዚህዮኒየ ዮኒየ ጆሮየን ጆሮየንየለምኤምዮኒየ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንዮኒየ ቤት ልላክልህ ዮኒየ ጆሮየን ኦርቶዶክስ ቤተኤሌክትሪክ ኤጀንሲኤም ኤስጆሮየንሆኖብኝምዮኒየኤምኤምዮኒየ ሆኖ ቆየ ያንጊዜ ዮኒየ ጆሮየን ሆኖኤም ኤስ ኤም ኤስ ኤምሆኖተስፋ ይኖራቸዋል ጆሮየንኤም ኤስኤም ኤስዮኒየ ጆሮየን ዮኒየ ኤም ሬድዮ ፕሮግራሞችኦሮሞ ኔትዎርክ ጆሮየን ዮኒየኤምየለም ኖሮም ኤም ኤስዮኒየ ቤትኤም ኤስኤም ኤስ ኤም ሬድዮ ፕሮግራሞች ዴስክቶፕ ኦርቶዶክስ ቤተሆኖ ኖርዌይሆኖሆኘኤም ኤስሆኖ ሆኖ ኦሮሞ ኦሮሞ ኦሮሞተስፋቤት ውስጥ ያሉ ሌሎች ዮኒየጆሮየን ኤም ኤስ ኤምዮኒየኤም ኤስዮኒየ ጆሮየንዮኒየሆኖ ኖረ ኮኔክሺኑ ተስፋ ያላቸው

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 3 місяці тому +9

    ሁሉም ነገር ያምርባችኃልኮ😂❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 3 місяці тому +15

    ያየሽ እንዴት ደስ እንደምትለኝ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 3 місяці тому +10

    እዉነቴን ነው የምጠላችሁ እንደነዚህ ሰዎች የሚያስቀኝ የለም በተለይ ታዴ ዘመዶቼን እያስረሱኝ ነው

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z 3 місяці тому +10

    የባሠ አለ ዛሬ ደሞ ቦርጪ ዳሌ ቦርድ ጋርድ መሥላችሁ መጣችሁ 😂😂😂😂

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 3 місяці тому +5

    ያለምወርቅ ሻሽ በጣም ያምርብሻል ፀጉርሽም በጣም ቆንጆ ነው

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 3 місяці тому +15

    ምናለ በት ቀኑን ሙሉ ብለቁ ተቁም ነገርጋ ፈታ ነው የምታረጉኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg 3 місяці тому +13

    ዛሬአደኛነኝላይክግጩኝ

  • @zeintyimam2341
    @zeintyimam2341 3 місяці тому +8

    ወየው ሞኩ በሳቅ ወዱም ማረገዝ ጀመረ እደ😂😂😂😂😂

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 3 місяці тому +4

    ካሜራ አማኑን አላማድነቅ አይቻልም ይህን ዉርጅብኝ ችለህ መቀረፅህ😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 3 місяці тому +9

    አቤት የዛሬው ደግሞ ልዩነው😂😂😂😂ቂጥ እና ቦርጭ የታደሰ ቦርጭማ አሁን አሁን ወደቀ እያልኩኝ ተሳቅቄ ነበር 😂😂😂😂😂እረ ኦኦኦኦ 😂😂😂😂😂😂እደዛሬ ስቄአላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመቻችው ሁላችውም በጣምነው ደስ ይምትሎት በጣምነው የምወዳችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bhhhh8094
      @bhhhh8094 3 місяці тому

      የታዴ፡ቦርጭ፡ተጣሟል፡አር፡ኡኡኡኡ፡የተመታ፡እንዴት፡ደስእንደሚሉኝ

  • @JCBlove-nv5mc
    @JCBlove-nv5mc 3 місяці тому +14

    አይ ታዴ ከምር ትመቸኛለህ አድራሻህን ባቀው አሪፍ ስልክ እልክልህ ነበር

    • @mahiesubalew8274
      @mahiesubalew8274 3 місяці тому +1

      ማርቆስ አካባቢ አታጠውም የምር ላክለት

    • @JCBlove-nv5mc
      @JCBlove-nv5mc 3 місяці тому

      @@mahiesubalew8274 እኔ ውጭ ነው እምኖረው አድራሻውን ወይም ስልኩን ባገኘው ደስ ይለኛል

    • @user-jn1uc1oh1s
      @user-jn1uc1oh1s 2 місяці тому +1

      ጎጃም ደብረ ማርቆስ ነው

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 місяці тому +4

    እረ እረ እህቶቻችን አተቻሎም ዛሬ እንደ ዛሬ ሰቂም አላውቅ በሰደት የኔ አበሶች ዝቅብለው ዘረጠጧቸው

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 2 місяці тому +1

    😂😂😂ኧረ በሳቅ ልሞት ነው የታዴ ፕሮ ፓጋንዳ እኔ ፊልም መሆኑ ትዝ የሚለኝ ኮሜንት ልፅፍ ስል ብቻ ነው በጣም ነው ተመስጨ የማያችሁ❤❤❤❤❤❤❤ እዚህ ፕራንክ ምናምን እያሉ ከሚንበጫበጩብን እናንተን እያየሁ ፈታ ነው ማሪያምን ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ::

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537 3 місяці тому +7

    ታዲ ሆዱ ያርገዉ የሳጥኑን ልቤስነዉ አርግዟል😂😂😂

    • @user-gx7nk4yu3q
      @user-gx7nk4yu3q 3 місяці тому +2

      ሚስቶች ከመብዛታቸው የተነሳ አዷ አስርገዘችው መሰል😂😂😂😂😂😂

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂ይለያል እደዚህ ሁኖቦርጭ ምኑን ጠቀጠቀዉአለመፈታቱ😂😂😂

  • @mesiwendemu2967
    @mesiwendemu2967 3 місяці тому +4

    መገን እኔ ዛሬ ደሞ በቦርጭ አለቁ እኮ ሴቶቹ በዳሌ ክክክክክክክ ኸረ በሳቅ ሞትኩ ተባረኩ

  • @KENZI___2
    @KENZI___2 3 місяці тому +5

    አያ ታዴ (ጋሽ ድስኩር😂)

  • @hailutefera4623
    @hailutefera4623 3 місяці тому +1

    ታዴ በጣም ነዉ የተመችኝ በርታ

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 3 місяці тому +6

    እዴ ሊጥ ነውዴ የሚጠጣው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zmd901
      @Zmd901 2 місяці тому

      ሃሃሃገብስ ነዉ ወዴ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому +1

    ወይ ዛሬ ውዶቼ ግማሹ ቦርጭ ግማሹጡንቻ ያየሽዬ ታኒእር ዛሬ ብዙ ለውጥ አለ😂😂😂😂😂😂ታዝናኑናላችሁ በስንቱ እንከፍ ንፍሶቼ

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 3 місяці тому +1

    የአይኔ አባ ስወድሺ ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 3 місяці тому +1

    ደሞ በዉፍረት ተዝረጥረጠዋል ዋዉ😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 3 місяці тому +5

    የያየሽ መቀመጫ

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 місяці тому

      አረየዛሬውልዪነው የ ያየሽ መቀመጫና የታዴቦርጭ😂😂😂❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 місяці тому +4

    ዛሬ ደሞ ምኑነው የወጣጠራቹህ😂😂😂😂

  • @rokiahr4600
    @rokiahr4600 3 місяці тому +2

    የዛሬው ልዩ ነዉ😮😅😅😅😅

  • @AseaHbfatuma-hl4cw
    @AseaHbfatuma-hl4cw 3 місяці тому +3

    ውየው፡የዛሬደሞ፡ጨርሠውእርግዘዋ❤❤❤❤አቤትሥውዳችሁእኮ❤❤❤❤❤ሠላማችሁይብዛልኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 3 місяці тому +5

    አረ የዛሬው ይለያል ቦርጭም ቂጥም ተጨመረ 😂😂😂

  • @Ggg-wb4yf
    @Ggg-wb4yf Місяць тому

    እናተን አያየሁ የምኝታ ሰአት ያልፍል 😂❤❤❤

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 3 місяці тому +2

    ወይኔ እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 3 місяці тому +5

    ወይ ጭጥ

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 3 місяці тому

    አቤት ይለያል ትብብርና ምክር ወትሮም ከቤተሰብ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vu1cq5
    @user-vu1cq5 3 місяці тому +5

    የሲሳይ ጡት ነው
    ደረት እመዋ ድረሽ😂😂😂😂😂😂

  • @user-ch1fr8sf1o
    @user-ch1fr8sf1o 3 місяці тому +5

    የዛሬውስ ተለየ ቦርጭና ቂጥ 😂😂😂 🤣🤣🤣🤣

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n 3 місяці тому

    ግን በናታቹ በጣም እወዳቹሀለ ሁ ግን በየሰውነታቹ የምትከቱት ነገር በጣም ያስጠላል እባካችሁ በተረፈ 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @user-dr4lq4ih7j
    @user-dr4lq4ih7j 3 місяці тому +2

    የዛሬው ይለያል😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 3 місяці тому +2

    ወይ ደረት ይለያል

  • @Mesert196
    @Mesert196 3 місяці тому +3

    እምዋ አድባሌሊጥ ሊጠጣዉነዉደ😮

  • @makyaomar
    @makyaomar 3 місяці тому +1

    ወይኔ ታዴ ቁርጥ አሠሪየይን😂😂😂😂

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 3 місяці тому +1

    ስታምሩ ወይ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alainfef176
    @alainfef176 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂ወይኔ ደረት ቸስት. ኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂አትወጣጠርብኝ

  • @user-re6yw4ol8j
    @user-re6yw4ol8j 2 місяці тому

    እረ በሳቅ ገደላችሁኝ ዉዉ ደስ ስትሉ❤❤❤

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 3 місяці тому +7

    ታዴ ና ያየሽ 🔥

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k 3 місяці тому +1

    ልዩዎች❤❤❤❤

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 3 місяці тому +2

    ወይኔ ዛሬ ቦርጭ ቦርጭ ሆናችሁ መጣችሁ 😂😂😂😂

  • @rwtfydteggg8551
    @rwtfydteggg8551 3 місяці тому +1

    ታዴ ሰወድክ

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t 2 місяці тому

    የዛሬውማ ጀበናው ሳይቀር ነው ያበጠው 😂😂😂😂💖💖💖💖

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 3 місяці тому +12

    😂😂😂😂😂😂😂😂ታዴ😊😊😊😊 ና ያየሽ ቂጥ ና ሆድ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 3 місяці тому +1

      የዛሬው ቦርጭና ቂጥነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 місяці тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️ወይ. ቦርጭ.

  • @yalem2598
    @yalem2598 3 місяці тому

    ሁላቹህን እንዴት እንደምወዳቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeazaDejene-dh7dd
    @MeazaDejene-dh7dd 2 місяці тому

    ወይኔ ታድየ እረ በስማም እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @user-mn5mi5zs8q
    @user-mn5mi5zs8q 2 місяці тому

    😂😂😂😂ውይ ታዴ መንገድ አትቀይሪም እኔን ለማጋጨት እውነትክን ነው ኑሮ በዘዴ ነው😂😂😂

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q 3 місяці тому +2

    it was so funny አይ ታዴ

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 3 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ትለያላችሁ❤❤❤❤ለሲሳይ መልክት ይድረስልኝ ❤ፍቅር ይዞኛል

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 3 місяці тому +2

    ወይ ታደ😂😂

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 3 місяці тому +3

    ታዴ 🤣 ምን ምን ከታችሁ ነው ዋይ 🤣🤣

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel214 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ወይ ሰወዳቸሁ❤❤❤

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 2 місяці тому

    አያ ታዴ ወይ ጉዴ 🤗😂😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 3 місяці тому

    ምርጦች ናቹ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 2 місяці тому

    😅😅😅😅እህህህ በሳቅ ሞትኩ ጅግና ወጦሀል ታድሻ 😂😂አበረከካቸው. እኮ ታዳ ቂጥ ላይ አደኛ ነው ለመሾፍ 😂😂😂😂ቦርጩስ የልብስ መአት ስታስቁ ዘና ሁሌም ኑልንን

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 3 місяці тому

    😂ኦኦኦ የታዴ ውሽት ደስ ይላል😂😂😂

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 місяці тому

    ሴቶቾ ሁሉም ጀግና ናችዉ ወድችን ፈራ ናችዉ😂😂😂😂

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 3 місяці тому +3

    ካሜራ፡ማኑ፡የትነክ፡ሳቁንችለክ፡ቀርጥክ

  • @user-js6rf5qm9z
    @user-js6rf5qm9z 3 місяці тому

    ፈታነዉ ያረገችሁኝ😅😅😅😅😅ሙኩበሣቅ

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ love you guys

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 місяці тому +1

    ፆታህን ቀይር አትበይ ያየሽ ዘመኑ ክፉ ነዉ እያሰብሽ አዉሪ ግብረሰዶም እንዳይሰሙ

  • @hawwa301
    @hawwa301 2 місяці тому

    አለሜ እና አያ ጥላዬስ የት ገቡ😢😢😢😢?

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 місяці тому

    የምረ የዛሬዉ ይያል😂😂

  • @user-ot9cn4xf4p
    @user-ot9cn4xf4p 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድነውየምናረጋችሁ

  • @gufh9364
    @gufh9364 2 місяці тому

    አረ ወይኔ እዴዛሬ ሲቄ አላቀም ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂

  • @gonder12
    @gonder12 3 місяці тому +1

    አያ ታዴ ❤

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d 3 місяці тому

    እሰኪ ክክሜራ ጀረባ ያለዉን አሳየነ ❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 3 місяці тому +1

    የያየሽ አማርኛ ግን ይለያል😂

  • @FantoFardy
    @FantoFardy 3 місяці тому

    የዛሬው ደግሞ ይለያን 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ሰወዳችሁ እኮ

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 3 місяці тому +5

    ወይ እንተ ስወዳቹ😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 місяці тому

    ሲሳይ የስፍሩ ቦዲ ወይ ጉድ ትዝታ መጣ ኪኪኪኪኪ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 3 місяці тому

    አብዋ ጎበዝ አንበረከካቸው 😂😂

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1c 3 місяці тому

    መጥኔ ለአነጀታቹ ባልዲዉ ቢታጠብስ 😢😢😢 ንፅህና ብሎ ዝም አ

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 3 місяці тому

    ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 3 місяці тому

    አረ ወየው የዛሬው የለያል😂😂😂😂😂

  • @rawed498
    @rawed498 2 місяці тому

    ይግጣል 😂😂😂😂 ኧር ጉድ በሳቅ

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 3 місяці тому +1

    አሁን ሲሳይና ያ ሰውዪ እንደ ኮበሌ እስታይል መጠቀም አይደብርም ስንት ኮበሌ በሞላበት ሐገር ፌር አይዱም ታዴ ይሙት😂😂😂😂

  • @user-ko6mg6xv1m
    @user-ko6mg6xv1m 3 місяці тому

    የዛሬዉ ይለያል ❤❤❤😂😂😂

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 місяці тому

    እር ሆዴ ቆሰለ በታደሰ ወሬ የዛሬዉ ይለያል😂😂😂😂😂🎉🎉

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 3 місяці тому +2

    እር ሲሳይ ዛሬ ደግሞ ጉልቤ ሁኗል😂😂😂ያየሽ ህን ሲያምርባት ውፍርት አያ ታደ😅😅😅😅😅

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 3 місяці тому

    ሥወዳችሁ❤❤🎉🎉

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6e 3 місяці тому +1

    ወዮ አያ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @moulencell2294
    @moulencell2294 2 місяці тому

    Ayetadeye😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @user-ic1re8mx1s
    @user-ic1re8mx1s 3 місяці тому +1

    እረ ታዴ ዛሬስ ሰርኬን መስሏል😂😂

    • @semria
      @semria 2 місяці тому

      የወግዲ ልጂ ነሽ ገባኝ

  • @user-xi9it3ym9z
    @user-xi9it3ym9z 3 місяці тому +2

    ታደ ቦርጩ ምድ ነው

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x 3 місяці тому +2

    🤣🤣😜🧐 ቦርጭና ቂጥ ወደየት እየሄዴ ነው 🤣🤣

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 3 місяці тому +1

    አዬ ታዴ ዋሴ😂😂😂😂😂😂

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443 3 місяці тому +1

    ያለምወርቅ ልብስሽን ቀይረሽ እኮ ማናት ብዪ ቁጥርሽን ላኪልኝ
    ይህ ቻናል የሚመቼኝ እኮ ቡና አለበት እህልም ይበላበታል ❤🎉

  • @fentahunbanteamlak4615
    @fentahunbanteamlak4615 3 місяці тому

    ታዴ❤❤❤❤❤

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 місяці тому

    jegena setoche endh new eraswan maskeber

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 місяці тому +1

    አይ እናተ አያልቅባችሁ😂😂😂😂😂