ተባበሩ ወይ አትተባበሩ | መምህር በጋሻው ደሳለኝ | Memihr Begashaw Desalegn |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • 2ቆሮ 2:15፤ በሚድኑቱና በሚጠፉቱ ዘንድ ለእግዚአብሔር የክርስቶስ መዓዛ ነንና፤
    ይህ የመምህር በጋሻው ትክክለኛው (ኦፊሻል) ዩትዩብ ገፅ ነው
    አድራሻችን - መገናኛ 24 ኤርትራ ኤምባሲ(ኤል ኤ ሆቴል) ፊት ለፊት
    ________________________________________
    የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
    UA-cam: / @begashawdesalegn_
    Telegram: t.me/Aroma0ffi...
    Tiktok: / aroma0fficial
    Facebook: www.facebook.c...
    Mobile- 0903-20-21-15
    የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
    ➡️እሁድ ከጠዋት 3፡00-7፡00
    ➡️ሐሙስ ማታ 11፡00- 2፡00
    #begashaw #worship #protestant_mezmur #protestantchurch #protestantsongs #liveworshipsongs #aroma #liveworshipsong #gospel #sibket #amharicbibleteaching #sibket #wengel #memihir_begashaw #habesha #amharic_mezmur #protestant #ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ቤተክርስቲያን #ethiopian #Church #viral #viralvideo

КОМЕНТАРІ • 62

  • @KassahunKebede-ol1us
    @KassahunKebede-ol1us 9 днів тому +3

    ራእይ 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² በብርቱም ድምፅ፦ ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤
    ³ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።
    ⁴ ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤
    ⁵ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።

  • @YakMms
    @YakMms 9 днів тому +4

    በጌታ በእየሱስስስስ ስምምም ተባረክህ 😢😢ፀጋ ይብዛልህ ምን አይንተ ፀጋነዉ የምር ከአፍ የምወጣዉ ቃል ሰጣፍጥ በጣም ተባርክያሎ😢😢😢😢😢 ተባረክህ ባጋሻዉ😢

  • @FikaduBayisa-l4f
    @FikaduBayisa-l4f 9 днів тому +3

    ግዛዊ መልእክት ነው ተባረክ መጋቢ በጋሻው ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ! እግዚአብሔር መስተዋሉን ይስጠን! 💖💖

  • @xtx2795
    @xtx2795 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር አባት ሆይ ስም ይባረክ ለወንድማችን ፀጋህን አብዛለት አሜን ።

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 9 днів тому +2

    እውነት ነው ከበጉ ነገር ጋር እንተባበር ጌታ ሆይ አይኖቻችንን አብራ የቃልህን አውነት መኖር እንድንችል እርዳን ቸልተኛ እንዳንሆን እባክህ አምላክ ሆይ እርዳን የልብ አይኖቻችን ይብሩ መንፈስ ቅዱሰ መአዛችን ክርስቶስ ኢንዲመስል እርዳን ተባረክ ወንድሜ ጌታ በቃሉ ተናግሮኛል

  • @SodaSoda-l9h
    @SodaSoda-l9h 9 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም በጋሻው ደሳለኝ።

  • @GirmaLire-j7h
    @GirmaLire-j7h 9 днів тому +3

    በእውነት ልዩ ነህክ ተባረክ!!!❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለም👍👍👍👍👍👍

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 9 днів тому +2

    You are wise I have been praying for you Honestly,While you are there !!!!

  • @GirmaLire-j7h
    @GirmaLire-j7h 9 днів тому +2

    ዳንኤል በአምላኩ ፊት ሲጸልይና ሲለምን አገኙት።ዳን(6:11)🙏🙏🙏🙏

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis 8 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ክበር ለ እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 2 дні тому

    አቤት ሞገስ አቤት የእግዚአብሔር አብሮነት እንዴት ይታያል በላይህ ላይ

  • @Wassie12
    @Wassie12 9 днів тому +1

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ! ይኼ መልእክት please ሼር ይደረግ! የጊዜው መልእክት ነው! መጋቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ!

  • @zaannaabufiqade
    @zaannaabufiqade 9 днів тому +2

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤የማይጠገብ ቃል

  • @joeking2028
    @joeking2028 8 днів тому +1

    Amen EYSUS EYSUS EYSUS ❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 9 днів тому +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ
    እወድሀለው❤❤

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 День тому

    ❤❤❤እየሱስ ጌነው❤❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому +1

    አሜንንንንንንንንንን ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @firehiwotatlabachew5198
    @firehiwotatlabachew5198 9 днів тому +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መጋቢ በጋሻው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 9 днів тому +1

    Waaaaaaww Geta yibarek
    Wandimachin tsagaw yibzalik🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤🤲

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 7 днів тому

    አሜን

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መጋቢ

  • @የኔወዳጅኢየሱስነው

    እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤

  • @tenamarsi379
    @tenamarsi379 8 днів тому

    የነ ዘመን ጳውሎስ

  • @bayushgubena5574
    @bayushgubena5574 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @sani7331
    @sani7331 9 днів тому +1

    Amennnn Amennnn

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx 9 днів тому

    በጋሽ ፀጋው ይደግፍህ🙏🙏❤🙏🙏

  • @GenatGenati
    @GenatGenati 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢🎉🎉😢🎉😊😊

  • @eyobfantu7777
    @eyobfantu7777 9 днів тому +1

    አንተን የሰጠን ይባረክ

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 днів тому +1

    Jesus is Lord❤❤❤❤

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 7 днів тому

    Amen 🙏🏻 GOD bless you ❤❤✝️🛐🕎

  • @SaraBeyene-i8p
    @SaraBeyene-i8p 9 днів тому +1

    ተባረክ አይወሠድብሕ

  • @DemekeHaile-v5v
    @DemekeHaile-v5v 6 днів тому

    Amen 🙏🙏

  • @sentapetros
    @sentapetros 3 дні тому

    Amen

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 9 днів тому +1

    ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉

  • @WaaqayyoNidhufaa-h3z
    @WaaqayyoNidhufaa-h3z 20 годин тому

    Waaqayyo dacha dacha sa'a eebbisuu

  • @maremare234
    @maremare234 9 днів тому +1

    Aenmneeeennn❤❤❤❤

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 8 днів тому

    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @EndashawEndu-r9i
    @EndashawEndu-r9i 8 днів тому

    አሜን ተባረክ መጋቢ

  • @berhanuleta5756
    @berhanuleta5756 5 днів тому

    ተባረክ !! ፀጋዉ ይብዛልህ !!

  • @elsaipetros2697
    @elsaipetros2697 8 днів тому

    ❤Amen❤

  • @SelamawitWoldemariam-t6q
    @SelamawitWoldemariam-t6q 9 днів тому +1

    ❤ተባረክ

  • @ErbkaErbka-s2m
    @ErbkaErbka-s2m 9 днів тому +1

    Ameeeen Ameen ❤❤❤❤

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 9 днів тому +1

    Amen God bless🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 8 днів тому

    Ameeeeeeeeen

  • @hananichu77
    @hananichu77 9 днів тому

    ተባረክ ይብዛልህ

  • @FereTesfahun
    @FereTesfahun 9 днів тому

    Wandema zamanih yebarak ♥️🌹🫅🥰🫶

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 9 днів тому +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf 9 днів тому

    God bless you more and more

  • @asmelashasme9973
    @asmelashasme9973 9 днів тому +1

    ሰላም

  • @tenamarsi379
    @tenamarsi379 9 днів тому

    Phaawulos bara keenya

  • @Salam-m6n
    @Salam-m6n 7 днів тому

    tbrke

  • @omg7745
    @omg7745 9 днів тому

    Blessd

  • @LulaLula-i1u
    @LulaLula-i1u 8 днів тому

    Eyesus ledihoch nw yemeta,

  • @AndinetiChaale
    @AndinetiChaale 9 днів тому

    ስልክ፣ላክ፣ላናግር

  • @LulaLula-i1u
    @LulaLula-i1u 8 днів тому

    Betekristian sle nebsat gid lilat ygebal?

  • @SintayehuBihon
    @SintayehuBihon 9 днів тому

    በጋሻው በፊት ዮሴፍ አትረሳም ቀሚሱን አርገ አስተምር

  • @samrisamribg469
    @samrisamribg469 9 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @nadaalhashemi1401
    @nadaalhashemi1401 9 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulaLula-i1u
    @LulaLula-i1u 8 днів тому

    Eyesus ledihoch nw yemeta,

  • @LulaLula-i1u
    @LulaLula-i1u 8 днів тому

    Eyesus ledihoch nw yemeta,

  • @LulaLula-i1u
    @LulaLula-i1u 8 днів тому

    Eyesus ledihoch nw yemeta,