ፀሎት አስተምረን | መምህር በጋሻው ደሳለኝ |Memihr Begashaw Desalegn |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 197

  • @AtakaltMandafro
    @AtakaltMandafro 21 день тому +1

    Ameen tebarek

  • @Eyasu.tariku-i8q
    @Eyasu.tariku-i8q 17 днів тому

    amen amen tabark abat baxami iwodalw ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏geta tsagani yabiza amen

  • @Mekdes-sb5cv
    @Mekdes-sb5cv 2 місяці тому +3

    የኔ፣አባት፣የተቀባ፣የተለየሠዉ!ያሏእርጅና፣ያለድካም፣ለዘለአለም፣እስከ፣አባታችን፣ምፅአት፣ድረስ፣እንድታገለግል፣ምኞቴነዉ፣የጌታ፣ፈቃድ፣ይሁን፣አሜን

  • @EyerusalemArega-v9y
    @EyerusalemArega-v9y 3 місяці тому +2

    Slante egziabher yimesgen moges testohal

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 6 місяців тому +9

    በጌታ በየሱስም ፀሎታችን እንዳይሰማ የሚያደርግ የደብሎ መንፈስ ክፉ መንፈስ በየሱስም የፈረሰ ይሁን ።
    የእግዚአብሔር ሴው መምህር በጋሹ ጌታ እየሱስ ፀጋ ያብዛልህ እድመህ ስጨምር እንድሁ የጌታ ፀጋና ሀይል ይጨምርህ።

  • @abekindie8378
    @abekindie8378 2 місяці тому +1

    እግዚእብሔር ይመስግን።

  • @solomonkebede7748
    @solomonkebede7748 6 місяців тому +11

    ፀሎትን አስተምረኝ ጌታ ሆይ❤❤ አሜን አሜን ተባረክ መጋቢ🙏🙏🙏🙏

  • @TesfayemekonnenMosha
    @TesfayemekonnenMosha 5 місяців тому +10

    ወገኖቸ አነም የማውቀው ኦሪቶክስ ሆኘእያለው ነበሪ አሁን ግነ ጰጠነኝ እዛኛበት የምወደውን ወንድመን እግዝሐብሪ አስቀድሞ እዝኛው በት አመጣልኝ የእግዝሐብሪ ስም ይባረክ ወንድመ በጋሻው አንተ ትልቅ የእግዝሐበሪ ሰውነህ ፀጋውን አብዝቶ ይጨምረልህ እየሱስ ያድል

    • @masaratmasarat9380
      @masaratmasarat9380 26 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤ amennnnnn amennnnnnn tebareki tebarkiiiiamennn be buzu tebareki 📖📖📖📖📖📖📖

  • @AlmasElingo
    @AlmasElingo 6 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በኢየሱስም ተባረክ ዘመንህ ሁሉ እየለመለመ ይለቅ የአምላክ ስጦታ ነህ አንተ ለእኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 5 місяців тому +3

    ከድሮ ባንተ ቢማር ምናለበት 😭😭🙏🙏🙏

  • @sabakassa2363
    @sabakassa2363 5 місяців тому +6

    መም/ር በጋሻው እ/ር አምላክ ስለሚጠቀምብህ ስሙ ይባረክ ዱሮም አውቅሀለሁ ዘንድሮም አውቅሀለሁ ሁሌምቢሆን ሞገሳምነህ የእ/ር መንፈስ ያረጋጋህ ሰውነህ የምትወልዳቸው ልጆቺህ ታድለው ተባረክ

  • @gediongonfa6992
    @gediongonfa6992 5 місяців тому +5

    ለእኔ ሁሌም ማን ይሁን ምን አይመለከተኝም :: የህይወት ውሃ የሚያጠጣኝ .የሚያስትምረኝ ለኔ ፀሎቴ ተሰምቶልኛል ማለት ነው :: ሁሌም የሚጠማኝ የእግ/ር ቃል ስለሆነ ::

  • @ZeenaZeena-e8w
    @ZeenaZeena-e8w Місяць тому

    Tabrki mamiri ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anany298
    @Anany298 2 місяці тому

    ❤❤❤❤Tebarek

  • @Meklityared8486
    @Meklityared8486 6 місяців тому +7

    “በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።”
    - ማቴዎስ 10፥22
    GOD bless you

  • @abebewondimeneh3590
    @abebewondimeneh3590 5 місяців тому +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤

  • @lastversion250
    @lastversion250 6 місяців тому +6

    ❤❤❤❤❤😢 አሜን ተባረኩልን አሜንተባረኩልንአባታችን ❤❤❤❤❤❤

  • @maledaaddis6499
    @maledaaddis6499 5 місяців тому +3

    May God give you more wisdom and knowledge!!!🙏🙏🙏😍

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 5 місяців тому +4

    አሜን ኢየሱሲ ያድናል።

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 6 місяців тому +3

    አሜን እንደተማርኩት እውቀት እንድገለጥ እርዳኝ ምራኝ አስተምረኝ በህልውና ውስጥ መሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤

  • @hailumesert
    @hailumesert 5 місяців тому +2

    Amen Amen

  • @AliDiba-oy2kn
    @AliDiba-oy2kn 2 місяці тому

    ተባረክ የጌታ ሰው 🎉🎉

  • @learningfromyoutube7781
    @learningfromyoutube7781 6 місяців тому +2

    wawo abatachin memihr begashaw ke diro jemiro nwu miwodiki tebarekilign

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 6 місяців тому +4

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
    GOD bless you and your family 🙏❤❤❤

  • @habtamumalkamu9418
    @habtamumalkamu9418 5 місяців тому

    የሁሉ ባለበት እየሱስ ክብር ላንተ አሜንንንንን❤❤❤❤❤እየሱስ ያድናል

  • @MestawetMamo-g7d
    @MestawetMamo-g7d 6 місяців тому +25

    መምህር ተባረክ ድሮ እዛኛው ቤት እያለህ እኔና ባለቤቴ ፕሮቴስታንት ነን የአንተንካሴቶች ገዝተን በቤታችን እናዳምጥ ነበር አሁን በግልፅ አገኘንህ ዘመንህን ሁሉ እርሱን በማገልገል ነፍሳትን ተናጠቅ ጌታ ይርዳህ አሜን!!!!

    • @haimanothailu8692
      @haimanothailu8692 5 місяців тому

      እዛ ቤት እያለህ አይባልም። ሁላችንም አንድ ክርስቶስ ነው የምናመልከው። አለቀ። እኔ በጣም ምወደው የመም/ር በጋሻው ትምህርት ኦርቶዶክስ እያለ አሁንም የሚያስተምረው የክርስቶስ ከሆነ እማራለሁ የኛ የናንተ የሚባል የለም።

    • @abekindie8378
      @abekindie8378 2 місяці тому

      ይህ ድርቀት ነው ከዛ ቤት ከዚህ ቤት ትላለህ ዝምም ብለህ የሚጠቅምህን ትምህርት ወደ ህይወትህ አትወሥድም???

  • @gelanadesalegn9820
    @gelanadesalegn9820 2 місяці тому

    Haleluyaa

  • @mekidesmengistu7178
    @mekidesmengistu7178 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤

  • @AmarechWondemu
    @AmarechWondemu 6 місяців тому +3

    አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ መልዕክት ነው. በዚህ ዘመን በዋናነት የወንጌል አማኙን ጉልበት የበላው አለመፀለይ ነው . እግዚአብሔር ጌታ መንፈሰ ቅዱስ ይርዳን ።

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 5 місяців тому +3

    አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RajuSharma-u5b
    @RajuSharma-u5b 5 місяців тому +2

    ዐጋው የተገፈፈ ሰባኪ እንደ አንተ አላየሁም። ጠፍቶብሃል

  • @AsnakechTeshome-z8x
    @AsnakechTeshome-z8x 5 місяців тому

    ጌታ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ

  • @lilytufa1172
    @lilytufa1172 5 місяців тому

    God bless you God is with your our family
    Amen Amen Amen amen amen

  • @AstuTesfu-l5t
    @AstuTesfu-l5t 5 місяців тому

    Wendeme begashwey zemenehe ybarek y geta tsega ybzalh tebarek❤

  • @botin6076
    @botin6076 6 місяців тому +3

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @GezagneWsenbate
    @GezagneWsenbate 6 місяців тому +3

    እድሜህና ጤነህ ይጨምሪልህ❤

  • @olmaZerihun-u1i
    @olmaZerihun-u1i 5 місяців тому +1

    Inwedhalen tebarek❤❤❤❤❤

  • @lastversion250
    @lastversion250 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢አሜን

  • @SurafelSolomon-ef7yo
    @SurafelSolomon-ef7yo 5 місяців тому +1

    የተባረክ አምላኬ መንፈስ ቅድስ ባንተ ምሪት ይን ቃልህን አንዳይ ስለረዳህኝ በየሱስ ስም አመሰግንሀለው ታድዬ🙏

  • @AlemTolesa
    @AlemTolesa 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta,yesus yebarikachuu

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 6 місяців тому

    Amenn Amenn aba ameseginhalehu 🙏🙏🙏 tebarek betifu begashaw tselutunim.batkortut

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 5 місяців тому

    Amen----amazing gospel teaching God bless your vision.

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq 5 місяців тому

    ተበርክ ጌታ በቤቱ ይትከል ከምንም በለይ የእግዚአብሔር ቃል መስመት ይበልጣል

  • @AmarechWondemu
    @AmarechWondemu 6 місяців тому +5

    የሚገርም መልእክት እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በምህረቱ ይጎብኘን ።

  • @desalegnyadeta5060
    @desalegnyadeta5060 5 місяців тому

    Ke celemaa yaawaxaah Iyesus yibaarek

  • @MaryaHailu
    @MaryaHailu 5 місяців тому +2

    የኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ስለመልካም ምክርዕ ያለማመኔን እርዳው ይቅር በለኝ ጸሎቴትን ስማኝ የኔ ጌታ እየሱስ ጸጋዕን አብዛልኝ አሜን ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን አመኔ ወድሜ ተባረክልኝ 🙏🙌🤲🤲❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 4 місяці тому

    አሜንንንንን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 6 місяців тому +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ በሀሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ የአሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ላንቺ ሰላምታ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማህዐንሽ ፍሬ የተባረከ ነው ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችንና ከመድሐኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታን ለምኝልን ሐጢአታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘልዓለሙ አሜን።

    • @ezratechane102
      @ezratechane102 5 місяців тому

      Essa fetur nate essu gen fetari new enastewele geta endayekota tetenkeku

  • @kadosabanti7012
    @kadosabanti7012 4 місяці тому

    ❤❤❤ Eebbifami ❤❤❤

  • @לגילהי
    @לגילהי 6 місяців тому +3

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @yodittezaz1419
    @yodittezaz1419 6 місяців тому +3

    ተባረክ

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis 5 місяців тому

    Eyesus Yadenal yene zemen Hawareyawu Petros keberu hulu leEgeziabeher yehun

  • @Tadelech-hj2nd
    @Tadelech-hj2nd 5 місяців тому

    Yess❤❤❤❤

  • @EliasEsayas-dm2hq
    @EliasEsayas-dm2hq 6 місяців тому +1

    በመንፈስ ቅዱስ የሆነ ስብከት ዋው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 6 місяців тому +2

    አሜን

  • @richm9978
    @richm9978 5 місяців тому +1

    Yes amen🙏🙏

  • @FitsumKassa-g8g
    @FitsumKassa-g8g 5 місяців тому

    Amennnn awon geta eyesus yebarkeh

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 6 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድሜ ግሩም መልዕክት ነው ❤❤❤ ኢየሱስ ይወደናል

  • @TemanuDegefa
    @TemanuDegefa 5 місяців тому +2

    Gata yibarikih m m bagashaw

  • @Muna-c3q
    @Muna-c3q 5 місяців тому

    Egzihaber amulake yibark ❤❤❤❤❤❤ tsegawuni yabizalik

  • @NoorNoor-w9v2o
    @NoorNoor-w9v2o 5 місяців тому

    Amen get hoe Tabrki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲 bagcha Abatachin Tabrklegn

  • @shiferawwondimu
    @shiferawwondimu 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DelShot-c3n
    @DelShot-c3n 5 місяців тому

    Tebareki abtachin

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 5 місяців тому

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብሩኪ ሁን ❤❤
    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነዉ ተባርኪያለሁ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @kerenfktkerenfkl9223
    @kerenfktkerenfkl9223 5 місяців тому

    አሜን መንፈስ ቂዱስ ❤️❤️❤️

  • @FitsumKassa-g8g
    @FitsumKassa-g8g 5 місяців тому

    Geta eyesus yebarkehu wendene

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ መጣዉ ቃል ጌታ ይመስገን ፀሎት በእየስሱ ሰም ነው ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @AberaHelsabo
    @AberaHelsabo 5 місяців тому

    Ameeeeen ❤🙏Ameeeeeen ❤🙏

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 6 місяців тому +2

    Amen Amen blessed 🙏

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 5 місяців тому

    ድንቅ ትምርት ነው ተባረክልኝ ያባቴ ልጄ❤❤❤

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 5 місяців тому

    Tebarekilen segaa yebezaleh ❤🙏

  • @LulaGem2001
    @LulaGem2001 6 місяців тому +2

    Ameen ameen

  • @misrakjemaneh9360
    @misrakjemaneh9360 6 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክለህ ❤❤❤❤

  • @selametyalmanc9949
    @selametyalmanc9949 6 місяців тому

    Amen amen amen Hallelujah🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 6 місяців тому +1

    ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @Seifuኢየሱስ
    @Seifuኢየሱስ 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤tebarek

  • @DelShot-c3n
    @DelShot-c3n 5 місяців тому

    Amen amen geta kefit ywuta❤❤❤❤

  • @MujareGuumaa
    @MujareGuumaa 6 місяців тому +2

    ❤ Amen

  • @omg7745
    @omg7745 6 місяців тому +1

    Amen

  • @derejeyohannes5166
    @derejeyohannes5166 5 місяців тому

    May God bless you !

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 5 місяців тому

    Bleesed. My. Brother

  • @AmanMiki-w1c
    @AmanMiki-w1c 5 місяців тому +1

    Desssss ylallll

  • @HtCustomer
    @HtCustomer 6 місяців тому +6

    በጋሻው አንተ ለኔ ልዩ ነህ አክራሪ ኦርቶዶክስ አድርገህልኛል እንንቅልፍ የሚወስደኝ ያንተን ስብከት ስሰማ ነበር ዛሬ ግን ጥለህን ብትሄድም እኔ ግን አላምንም አሁንም የኔ እምነት ተከታይ ኦርቶክስ እንደሆንክ ነው የሚሰማኝ ምንም ብትሆን በጊዜው ወጣቱን አነቃቅተአልና እድሜ ይስጥ

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 6 місяців тому +5

      ስማ ወይም ስሚ አንድ ቀን ይገባሻል ወይ ይገባሐል የሚያድነው እምነት እንጂ ሐይማኖት እንዳይደለ ቃሉ በድንገት ይበራል ይገልፃል❤ ኢየሱስ እንዲሁ ይወደናል❤❤❤❤❤

    • @ezratechane102
      @ezratechane102 5 місяців тому

      Enkane abarerachehute kerstose neta awetawe kekotet

    • @Yshak-k6d
      @Yshak-k6d 5 місяців тому +2

      ለምን ይመስልሀል/ሻል መ/ር በጋሻው በእግዚአብሔር ቃል እውቀት የተሞላ ሰው ሆኖ ከዚያ የሀይማኖት ስራት የወጣው?
      መልሱ ኢየሱስ በርቶለት ነው ።
      ኢየሱስም የዘላለም ሂወት እንጂ ሀይማኖት አይደለም

    • @SaraKonju-r2h
      @SaraKonju-r2h Місяць тому

      Xiloki Ayidalmi Ya Hedwe Lasu bilo woda motlti ka motimi woda tansalti ahunimi ba Abi kagni takmixo yamimlidwini Eyasuseni agignito kacalma woda zllmi birihni Heda eshi anitmi achimi Eyasuseni bicha Emgni Imani tidinale ka zllmi MOTi woda zllmi hiwoti Na tagabizahli 👂👈

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 5 місяців тому

    ተባረክ ወድሜ አብዝቼ እፀልያለሁ

  • @Sabela-m3o
    @Sabela-m3o 5 місяців тому

    አይ በጋሻዉ አሁን ክብርህ ሞገስህ ሁሉ ተገፈፈ አልተሰካካልህም ቃላቱ ጸጋህ ተገፋል ና ጌታ ቀንአለዉና ቀን ሰጥቶህ ሁሉንምይግለጽልልህ

  • @erbika9657
    @erbika9657 6 місяців тому +2

    Amen Ameeeeeen geta zemenk yibarek ❤❤❤❤🙌🙌

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 5 місяців тому +1

    ሆ ተባረክ እውነት ወንድሜ አይኔን ከፈትከው በቃሉ

  • @MelkamuMamo-j3b
    @MelkamuMamo-j3b 5 місяців тому

    Zemenih yilmlm

  • @Hiyawkal-f3r
    @Hiyawkal-f3r 4 місяці тому

    በጋሽ ጥሩ ነው

  • @heleneshetu2545
    @heleneshetu2545 4 місяці тому

    ተባረክ የተወደድክ

  • @endaleberehe2904
    @endaleberehe2904 5 місяців тому

    ዘመን ይባረክ

  • @LulaGem2001
    @LulaGem2001 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hawweeraaguutaa7466
    @hawweeraaguutaa7466 5 місяців тому

    GOD Blesses your life!

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 6 місяців тому

    ያን የመሠለ ባለ ጸጋ ሰባኪ እንዲህ ይሁን????ሎቱ ስብሀት ሁሌም በጸሎት እናስበው።

    • @wubitteklu815
      @wubitteklu815 6 місяців тому

      መቼም ምንም ሆኖ አያውቅም። ተራ ሰውን ነው ሁሉም በክርስቶስ አንድ ነው። በድምፅና በቃላት ድርደራ የሚሆን ነርር የለም።

  • @endalesisay-bx3ym
    @endalesisay-bx3ym 5 місяців тому

    egziyabher yibarki

  • @TemesgenBezabh-l5v
    @TemesgenBezabh-l5v 5 місяців тому

    Tebarek

  • @AboneshBeyene
    @AboneshBeyene 5 місяців тому

    Ene betam yemifeligewin agignichaleu zemenih yetebareke yihn amen

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v 5 місяців тому

    የትም ይሁን ወንጌሉን እንወቅ ሁሌ እከተተለዋለሁ ።

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 6 місяців тому

    Amrn amen amen❤❤❤

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 5 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ በእውነት