Forgive me my people! For several years I pray God to make me like Joseph! I mean to feed & help my people financially! I have been living over 30 years in one of G7 countries! I am jealous, why we are poor while we have resources & beautiful weather??? Why we live in War???
ነብይ ጥሌ አንተ ለእኛ ልዩ በረከታችን ነህ እንደ አንተ አይነት ጤናማ አስተማሪዎችን ያብዛልን በብዙ ለምልምልኝ ዘርህ የጠላቶችን ደጅ ይውረስ እንወድሃለን በጣም❤🙏
እኔኮ ነፍስም አይቀርልኝ መንፈስ ቅዱስን በነብይ ጥሌ ውስጥ ስሰማው፡ ሳላውቀው ስብከቱ ያልቅብኛል፡ ከድካሜ እበረታለው፡ ጌታን በይበልጥ ተስፋ አደርገዋለው፡ በእምነቴም እበረታለው፡ የጌታ ባሪያ ፀጋው ይብዛልህ፡ ዘርህ ይባረክ፡ እንወድሃለን❤🎉
🥺😍♥️
በጣም።
ክብር ለኢየሱስ ይሁን ድንቅ ስብከት ነብይ ጥሌ ለምልም የቃል ጥበብና ግልጣት በጣም ልዩ ነህ አንደንድ ቦታ ላይ በእንባ ነው የሰማሁት
የምወደው ታሪክ በምወደው አስተማሪ እግዚአብሄር በአቋምህ እንድትቀጥል ሁሌም ከ ጎንህ ይሁን አሜን!!!!
ነብይ ጥሌ ለሀገራችን እንደ አንተ ያለ የዘመናችን ጻውሎስ ቀብቶ ያስነሳ ኢዬሱስ ይባረክ ፡፡ ደሞ በጣም ነው የምወድህ
ትናንት ከሆነ ጓደኛዬ ጋር ስለእግዚአብሔር ፕሮግራም እያወራን ነበረ በእውነት በእንባ ነው ያየሁት ይህንን ትምህርት ምክንያቱም የእግዚአብሔር አጀንዳ ብቻ በኛ ላይ ይኑር እንጂ ለምን ድብን ብለን አንሞትም አስክሬናችን ራሱ ታሪክ ይሰራል እኛ የእግዚአብሔር የእጅይ ሥራዎች ነን ብዬ በእጄ የውኃ ፕላስትክ (ሃይላንድ) ነበረና እሱን ምሳሌ አርጌ ይህንን ሃይላንድ እኔ አሁን ስፈልግ እንቁ እቃ ማስቀመጫም ስፈልግ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ላደርገው እችላለሁ አልኩት፣ ሶ ጌታን በኛ ላይ እንደፈለገ የማድረግ ሥልጣን ስላለው በምንም መንገድ እንደፈለገ ያሳልፈን እያልኩ ነበረና ዛሬ ይህንን ስሰማ ደስ ብሎኛል ጥሌ ተባረክልኝ
Amen ❤
ኡኡኡ መስማት ነው ያቃተኝ በእንባ ነው የጨረስኩኝ
ነብይ ጥሌ ተባረክልኝ ዘመን ይባረክ ቤት ይባረኩ ልጆችህ ባለቤት ትባረክ❤❤❤🔥🔥🔥💯💯💯✅✅✅💎💎💎
ተባረክ ጥሌ ወንድሜ ያለመታከት የእግዚአብሔር ቃል ስለምትመግበን የፀጋው ባለቤት የጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ
ጥልዬ የጌታ መልእክተኛ ቀኑን ሙሉ ብሰማህ እኮ አይሰለቸኝም:: ትምህርትህ የህይወት ቃል እኮነው 🙌🔥🔥🔥🔥 ተባረክ: ሞገሱ ሁሌም ካንተጋር ይሁን: የረገጥከውን ሁሉ ውረስ🙏🏼 ለኛም የተማርነውን ለመኖር የጌታ መንፈስ ይርዳን🙏🏼 much love and respect ✊🏽🥰❤️
😍🙌
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ :: ዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር ኑር :: አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን .........................................................
እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለ ጥሌ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን❤
ዘመንህ ይባረክ!!! በእድሜ ዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማር በመግለጥ ኑር!!!
ነቢዩ ዕለት በዕለት ኢየሱስ ክርስቶስ ከበራለክ በላይ ይብራልክ ፀጋዉ ይትረፍረፍልክ እወድሀለው ❤❤❤ተባረክልኝ !!
አሜን... ጸጋና ምህረት ይብዛልህ...❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ በብዙ ፀጋ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ
የእግዚአብሔር ሰወ ነብይ ጥሌ ዘመንን ጌታ ይጠብቅ ይበረክ በእወነት በንቴ ወስጥ የለ ቃል ወደ ሰመይ ቀና የደርገል❤❤
Why am I crying !!! Tebarek Pastor and Praise the almighty Jesus for the grace upon you !!!
ዘመንህ ሁሉ ኢየሱስን እያወራህ ይለቅ ከነዘርማንዘርህ
ነብሴ ደስስስስ አሰኘሀት የተባረክ ሰው ነህ መቼ እንማይህ አላውቅም
ዮሴፍ ብንያምን አቅፎ አለቀሰ የሚል ቦታ ሳነበዉ እኔን ራሱ ያስለቅሰኛል።
Inem bizu gize alkishalew yanin bota sanabew
Tebareki nebiy tile ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብይ ጥሌ ዘመንህ ይለምልም🙏 አንተ አስተምረን እኛ እንሰማዋለን❤🥰
አሜን አቤት ጥሪ በጥሪው የቆመ
የእውነት እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ የብሉኪዳንን መፀሀፍ አብቤያለሁ ሳነበው ልክ ታሪክን እደማነብ ነበር ዛሬ ግን እደዚህ ሲተረክ ስስማው ይነዝረኛል ጌታ ኢየሱስን ስለማይበት ሁሌም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ በጣም ተጠቅሜያለሁ ፀጋ በክርስቶስ ይብዛልህ ወድሜ
ጥር 17/2017
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
አሜን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ።
Amenn Amenn.betewatu ereseresku geta yibarek sitafit begeta aba ameseginhalehu neby tile tebarek betifu
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቼኝ የእግዚአብሔር ፀጋ ኦኦኦኦኦ ደንቅ ነው ምን ልበል ቃላት አጣውት ፖ/ጥለ...❤ፀጋ ይብዛልክ።
ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልህ ነብይ ጥሌ ያባቴ ልጅ ❤🙏
Amen Amen Amen .
የመጀመሪያው በረከት የእግዚአብሔር አብሮነት ነው❤
እንኩዋን በደና መጣ የጌታ ሰው 🙏❤️❤️❤️❤️
ጌታ.ዘመንህ.ይባርክህ
Amen hallelujah
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏽🙏🏽💕
ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebarekkkkkk
Wow የምገርም መገለጥ 🎉
Amen 🙏
አሜን
ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
ጥልዬ ታባራክ ደስ ስትል ❤ ጌታ ፀጋ ይጨምርልክ❤
ዘመንህ ይባረክ
የእግዚአብሔር ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ነብይ ጥላዉን ተባርክ 🙌
Tile, zemenih yibarek iniwodihalen inakebrihalen, gin egna ye endalkachewun misikirinet msemat inifeligalen mikiniyat geta isun bante silagegne betam des bilonal. ante tilik tsega alebih.
please endalkachew yimeskir medirek sitew.
Amen
Waw igzabiher yibareki ❤❤❤
Mine haneti agalaltse new prophet Til geta abezto yebark.
Amen!! 🥰🥰🥰 Wow! Egziabher yimesgen!!!
ጌታ ይባርክ ።
ተባረኪ❤❤
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ❤❤❤
fetari zemenihn yibarkew ..kabir le egzabiher yihun
ድንቅ ነው ትምህርቱ።Much more grace real servant of GOD!!!
የእግዚአብሔር ዓላማ ሲኖርብህ የጠላት ዒላማ ትሆናለህ😮 💯
IDEME BEMIDIR LAYI INDE MATOSALA YIBEZA
ተባረክ ❤️❤️❤️
Hallelujah.
Woooo.betam.new.desmlew.❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Tebarek
❤❤❤ tebareklgin neby tela
የዘመኑ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ።
😢😢😢 bless you 🙏
God bless you 🙏🙏
Geta yibarek ❤❤❤
Geta Yibarkeh nebiy tele
Amen amen
Tebarek bebzu tile ❤❤❤❤
God bless you man of God !!!
Tebareki amen😢😢😢
egizabher amelaki zemnhen yebarekew selate hule geza egizabhern amesegenewalew
Min ayneti megeleti new chemiro chemamro ybarkh !!❤❤❤❤❤
Amen ❤❤I❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
Amennnnnn
tebariku
Hallelujah. Praise God. God bless you all 🙏
My God bless u😢
Tebarek
Nabeye Tele hule anta ya Egziabeherne kale setnager nabsi telamlemlache thnks
God bless you
wow እንዴት ደስ ይላል😍 ተባረክ ጥሌ
Amen! Kale hiwot yasemalen
ድንቅ እኮ ነው የኔ ጌታ
Pure bread of soul, God bless you 🙏
Wendim tile eko ስታስተምር እኮ be tariku lay yalew yemeslegnal be Kiristos siwedh
Tebark God bless❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
be blessed +stay blessed in Jesus Name dear my brother.
Wow
❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉
ቀለም ሻሎም ቅዱሳን
🙏
❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
Forgive me my people! For several years I pray God to make me like Joseph! I mean to feed & help my people financially! I have been living over 30 years in one of G7 countries! I am jealous, why we are poor while we have resources & beautiful weather??? Why we live in War???
Be Joseph u reach man
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢