Hamliye I can't remember how many times God spoke to me through your songs. They are like reading Bible with melody. Hamilye God bless u 🙌 with everything. We expect another amazing album and more songs. Bzw i heard all of ur vol 1 album songs and they are amazing 😍😍😍😍😍 much love and respect ✌🏿
ካወኩህ ጀምሮ ከተጠጋሁህ
በጥላህ ስር ሳድር አንተን ካመንኩህ
የማውቀው እኔ ይሄን ነው ስለአንተ ማንነት
ተረትም አይደለም በአይኔ ያየሁት እውነት
አይሰለህችም ስትወደኝ አይሰለህችም ስትመራኝ
አይሰለህችም ለኔ መራራት አልታከተህም እኔን ለመርዳት
አይሰለህችም ከኔ ጋር መሆን አይሰለህችም ማድመጥ ውስጠቴን
አይሰለህችም ስትመራኝ አልታከተህም ስትሸከመኝ
ምን እላለሁ ቃሌ ደካማ ነው
አውጥቼ አውርጄ ምለው አጣሁኝ ብቻ እወድሀለሁ x2
አኔ አወድሀለሁ x2
ውስጤ ያለው ብዙ ነው ቃሌ ግን ውስን ነው
እውነጥ ሲፈርድ ሀጥያት በደሌን ገልጦ
ምህረጥ ከደነው እኔን መውደድህ በልጦ
ፋቅር ምክኒያት ሆኖ ፊትህ አቀረበኝ
አንተ ጋር የሚያስጠጋኝ ሌላማ ምን ድፋረት ነበረኝ
የፀጋህ ጉልበት ወዳንተ አቀረበኝ
አንተ ጋር የሚያስጠጋኝ ሌላማ ምን ድፋረት ነበረኝ
ምን እላለሁ ቃሌ ደካማ ነው.....
እራርተህልኝ እየታገስከኝ ይቅር እያልከኝ
ብዙ ምረኸኝ ዛሬ አደረስከኝ እየመከርከኝ
እየገፀፅከኝበክንፍህ ሸፍነህ እጄን ይዘከኝ
ዛሬ አደረስከኝ ምን እልሀለሁ…..
ትላንት ያለፍኩት በበጎነትህ
አምና ካችአምና ቢያወሩ ምህረት ቸርነትህ
አሁንም ምኖረው አንተን ተማምኜ
ማይንሸራተተው ፍቅርህ ነው ዋስትና ማህተሜ
አትለወጥም ለዘለዐለም አትቀየርም ስለዚህ ነገን አልፈራም
አትለወጥም ለዘለዐለም አትቀየርም እኔም ደሞ ነገን አልፈራም
ምን እልሀለሁ……………….
አይቀልብኝም……………..
❤
ሀምሉዬ የኔ ጣፋጭ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም እወድሻለሁ ደስ የሚል እርጋታ እና ልዩ ሞገስ አለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሐምሊ በጣም ነው በመዝሙርሽ የምባረከው! እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለሁ። "እለምንሃለሁ" የዝማሬ ሰንዱቅ ደጋግሜ የምሰማው ነው !
እግዚአብሔር የሰጠሽን ይህንን ትልቅ ጸጋ በጥንቃቄ እና በጸሎት ትጋት ያዢው ተባረኪ !
ሃምልዬ በጣም ነው የምወድሽ መዝሙሮችሽን ሁሉም ይነኩኛል❤❤ከአንደበትሽ ሁሌም መዝሙር አይታጣ ተባረኪ❤❤
አይቀልብኝ ምህረተህ ሀምሉዬ በብዙ ተባረኪልኝ!!!!❤❤❤
አምላክ እኔ ወድሀለወኝ ዉስጥ የለዉ ብዙ ነው ቃል ግን ዉስነው ሀምለስትዬ ብሩክ ሴት ነሺ እግዚአብሐር አሁንም አብዝቶ ይበርክሺ በመዝሙሮችሽ ሁሌም ነው የምበረከዉ በተለይ ተዞዬ እና አይቀልብኝም 🥰🥰💯💯🙏
አይቀልብኝም
ፍቅርህ
መውደድህ
ጥበቃህ
ርህራሄ
ትግስት
ከምንም ከማንም ትበልጥብኛለህ
ወደ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቀልህም
ተባረኪልን ሀምልዬ። እግዚአብሔር በውስጥሽ ዘመን የማይሽራቸው ቅኔዎችን አትሞብሻል ተባረኪልኝ፤ ለምልሚልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
#እወድሃለው my favorite song from your album be blessed yene konjo❤ the love i have for you❤❤❤ ብርክ beyilgn bzu entebkalen!
Hamliye I can't remember how many times God spoke to me through your songs. They are like reading Bible with melody. Hamilye God bless u 🙌 with everything. We expect another amazing album and more songs. Bzw i heard all of ur vol 1 album songs and they are amazing 😍😍😍😍😍 much love and respect ✌🏿
😊àa】!¹+
ኢየሱስ ይባርክሽ እንደባረክሽን ጸጋ ይብዛልሽ
ሐምልዬ ተባረኪልኝ ጌታ በአንቺ ሰላስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ
Tebareki❤❤❤❤❤
ሐምሌትዬ የተባረክሽ ነሽ❤
How I love this song! The entire album is truly a gift. God bless you, my sister!
የኔ ውድ ለምልሚልኝ❤❤❤❤❤
Amennn🙏🏽አቤት ምህረቱ አቤት ርህራሄው !!! God bless you Hamliye !!
ሀምሌት ፀጋ ይብዛልሽ❤
ተባረክ ውስጠ ብዙ ነበኝ ቃለ ውስን ነው
ውስጥ ያለው ብዙ ነው ቃለ ደካማ ነው አይይይይይ ገሬመኝ በእውነት ጸጋ ላ ጸጋ ይብዛልሽ
ሀምሊ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት።
Hamliye yene eht wow
ምን እልሀለሁ ቃሌ ደካማ ነው
በቃ ብቻ። እወድሃለሁ ❤ .
This word is the word of my heart, I cannot say anything. I can only say that I love you
ሀምልዬ አሁን ሃሳቡን በማገልገል ተባረኪ
this is awesome
አሜንንን
አይቀልብኝም ፍቅርህ አይቀልብኝም ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ከምንም ከማንም ትበልጥብናለህ ወደኔ ቀርበህ ስትመጣ ልቤ አያቅልህም
እግዚአብሔር ሆይ ፍቅርህን እንዳ ናቀል እርዳን ምክንያቱም የመስቀሉ ሥራ እጅግ ታላቅ ነው እና ጌታ ይባርክሽ ውድ እህታችን
አቤት እርጋታሽ። ጌታ ይባርክሽ።
Amazing song!! May God bless you!!
9:46 አይቀልብኝም !!!! ❤
hamli tsega yebzalish betam new bezimaresh mibarekew
Indet indemiwedish getan❤❤❤❤❤❤
Hamliye tebarekilen enodeshalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Hamluye❤❤❤
Bless you, Hamliye konjo geta yibarek
9:49
Hameletye swedish eko gets abizito yibarkish zemenish bebethu yili
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ
Hameliye geta zemeneshen yebarekwe
May God bless you more🙌
Geta yibarkish..
❤hmle tbrki
ene ewodehalehu ye meregagate mikenyat
ammen tebareklgn
Keminm kemanim tebeltibignale....... Ham you are already blessed
ተባረኪ❤❤❤
hameliyea Tebarekilgie
Amen, tebareke
amen amen❤❤❤😢😢😢
God bless you 🙏
አሜን ብሩክ ነሽ❤❤❤
Bless you Hamletye❤
GBU My Dear
Bless you
God bless you 🙏🏽🥰
Blessed woman❤
wow amazing song blessed you❤
❤❤
Wow❤❤❤❤❤❤
🙌🏼🙌🏼
Mezmurochish eko lane ke hullum zemari yileyal.
Geta Abiztosh yirbaksh //////////////////////////// Zerish yetelstin Deji Yiwures//////////////////////////////
ምኖ እልሀለሁ ቃሌ ደካማ ነው 🙆🙆
ሐምሊ በጣም ነው በመዝሙርሽ የምባረከው! እግዚአብሔርን ስላንቺ አመሰግናለሁ። "እለምንሃለሁ" የዝማሬ ሰንዱቅ ደጋግሜ የምሰማው ነው !
❤❤❤❤
❤❤❤❤