በስመአብ ጎበዝ ሴት ናት! ጥሩ አስተሳሰብ አላት፡፡ አንተም ይህችን ጀግና የሀገራችንን ጌጥ በማቅረብህ አመሰግናለሁ!! My sister go ahead on your thought and introducing of our country! God bless your family. And I want to thank your PARENTS!
Kanessa thank you for your honest opinions about life you're such inspirational I'm a mother like yourself and I learned a lot from you today thank you🙏
She’s so smart and knows what exactly she’s talking and knows what she’s doing.She is so inspiring to many women out there.The religion question is not bad to ask in Europe,USA and other western countries,So that’s fine. In fact,he supposed to skip to ask her some private questions.
You are well mannered and intellectually by nature. I am so amazed by how you respond. I am sure this kind of intellectuality is not earned by going school.
Diro Ethiopia eyalehu ሰመመን or ፍቅር እሰከ መቃብር yetut abate(the god father ) llemanbeb or movie lemaye neber yemchekulew after all gin yichi gegna , tiru libe yalat lij i wiil show her interview everyday like my favorite movie She has brilliant and pure mind
Egzihabiher Yibarkish ! Lijochishinina Balebetishin Selam ina Tena Yistachew ! Nitsuh hilina norosh inditadigi yaderegush Enatina Abatishim Rejim Edimena tena yistachew ! Sile Kin Amelekaketish ina Ye Ethiopia Fikirsh Misgana yigebashal. Selam hugni !
gofundme.com/6bcg2
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰
አሚን ለሁላችንም 🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
በጣም ደስ የምትልና ለብዙ ኢትዬጵያኖች በተለይ ውጪ ለሚያድጉ ትልቅ ትምህርት ነው በመጀመርያ ግን ወላጇቾ ናቸው የሚመሰገኑት በአስተዳደጋቸው በስነስርአት በፍቅር ምስደጋቸው ነው ለዛሬ ማንነቶ በራሷ መመካቶ:: እግዚአብሔር ኢትዬጵያን አይተዋትም የሚባለው ይህ ነው እንደአይሁዷች በይሐገሩ ብንበተንም ሐገራችንን አንረሳም መጨረሻችንንም ያሳምርልን ህዝቡን ይጠብቅልን ሐገራችንን ሰላሟን ይስጥልን ዘረኚነትን ጥላቻን ያጥፋልን🙏
ድንቅ ሴት ጥበበኛም መለኛ ውስጥሽም ደጅሽም ውብ ቆንጆ ነሽ ተክልየ ግን የዛሬው አጠያየቅህ ትንሽ ጋጥ ቢወጣም እሷ ግን መለኛ ሴት በመሆኗ በስነስርአት አንተንም ሳትጎዳ ሳታስቀይም እራሷንም አክብራ በትዕግስት ነው የመለሰችልህ ልዩ አስተማሪ ሰው ነሽ ውቢት ኢትዩጵያ ነሽ ብየሻለው ዕድሜ ከጤና ከነ መላው ቤተሰቦችሽ እመኛለሁ ያሳደጉሽም ያባረኹ .❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
በስመአብ ጎበዝ ሴት ናት! ጥሩ አስተሳሰብ አላት፡፡ አንተም ይህችን ጀግና የሀገራችንን ጌጥ በማቅረብህ አመሰግናለሁ!! My sister go ahead on your thought and introducing of our country! God bless your family. And I want to thank your PARENTS!
ይህን ፅሁፍ ለሚያነብ ሰው በሙሉ!! የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ምህረት በህይወቱ ይብዛለት❤።
ወንድሜ በምታቀርባቸው ትምህርት ሰጭ ዝግጅቶች እጅግ አክባሪህ ነኝ። ከልብም ላመሰግንህ እወዳለሁ፣ ብዙ ጊዜ የምታቀርባቸው ዝግጅቶች ባብላጫው የማንቂያ ደውል ነው።
ወንድሜ፣ እስቲ ፍቃድህ ቢሆንና ብትችል፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠ፣ ከአንገቱ በላይ የውሻ መልክ ያለው፣ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው የሚመስለውን፣ "የሞት ዓምላክ/ ኑቢስ" እየተባለ ስለሚጠራው የግብፅ ጣዖትና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን ደግሞ ሚያዝያ ሁለት ቀን ስለሚከበረው 'ቅዱስ ቀን' ከግብፁ ጣዖት ጋር በተመሳሳይ መልኩ "ፊቱ ከአንገት በላይ የውሻ ከአንገት በታች ደግሞ የሰው" ስለሆነው፣ በአንድ እጁ የቶ መስቀልን፣ በሌላኛው እጁ ደግሞ የብረት ዘንግ የጨበጠውን በቤተ ክርስቲያኒቱ አገላለፅ ስለዚህ "ቅዱስ ክርስቶፎረስ" ስለ ተባለው "ሰው?" መመሳሰል፣ አንድነትና ልዩነት እንዲሁም ጠቅላላ ታሪካቸውን በመረጃና ማስረጃ በመደገፍ (መፅሃፍ ቅዱሳዊ) ቢሆን ደግሞ እጅግ መልካም ይሆናል። ምክንያቱም መንፈሳዊ የሆኑትን ነገሮች እኛ ክርስቲያኖች/ የጌታ የክርስቶስ ኢየሱስ ተከታዮች የምንመረምርበት ብቸኛው መንገድ የእግዚአብሔር ቃል ነውና።
ክርስቲያን የሆነ የየትኛውም ቤተ-ዕምነት ተከታይ ይህን ቢረዳው። በተለይ ግን ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመን በሙሉ ይህ የእኔ የግል ጥያቄን በቅንነት በመረዳት፣ ይህን ቀን ስታከብሩት ግን አንድም በማወቅ ወይንም ባለማወቅ "ሰኔ ሁለት ቀን ላይ የአባታችን በረከት በላያችን ይደር !" ብለን የምንለው የማንን ነው!? እንዴትና ለምን? በማለት አንድም እንዲጠይቁ፣ ሁለት ደግሞ ይህ ዓምልኮ መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው ወይ? "የእግዚአብሔር ቃልስ" ይህን በእውነቱ ይደግፋል? ወይስ ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ይጋጫል! ብሎ እንዲመረምርና ወደ እውነቱ እንዲመለስ በማሰብ ነው። ❤❤❤
#የነበረ፣ ያለና ለዘላለም ህያው ሆኖ የሚኖር፣ (አልፋና ዖሜጋ) ሁሉን ቻይ የሆነ ዓምላክ፣ የእስራኤል ልዑል፣ ሰማይ፣ ምድርንና ባህር እንዲሁም በውስጣቸው ያሉትን በሙሉ ያለረዳት ብቻውን የፈጠረ ዘላለማዊ ዓምላክ፣
#የሠራዊት ጌታ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክን መፍራት፣ ለእርሱ ቃል ብቻ መታዘዝ፣ መስገድና እርሱን ብቻ ማምለክ ከማስተዋል ጋር አብዝቶ ለሁላችንም ይስጠን። ብሩክ ሁኑ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናል። መዳን በሌላ በማንም የለምና ከዘላለም ሞት ማምለጥ የፈለገ ሰው ሁሉ ወደዚህ የህይወት ውሃ ምንጭ ይምጣ። ንስሐ ይግባና ኢየሱስን በማመን በሚገኝ ፀጋ "የዘላለም ህይወት" የእግዚአብሔርን መንግስት ወራሽ ይሁን። ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ❤❤❤ የመዳን ቀን ዛሬ ነውና ኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ከእግዚአብሔር ቅዱሳን ጋር ስማችሁን በህይወት መዝገብ ላይ አኑሩ። #ጆሮ ያለው ይስማ! ልብ ያለውም ልብ ይበል። ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ማንም አያድንም። ሞትንና መውጊያውን ድል ነስቶ፣ በቅዱስ እግዚአብሔር ቀኝ በክብር፣ በግርማው በዙፋኑ ላይ የተቀመጠ፣ ዳግም በደመና ከእልፍ አህላፍ መላዕክቱ ጋር የሚታይ፣ ወደዚህ ምድር ዳግም የሚመጣና በህያዋንና በሙታን ላይ የሚፈርደው! የእርሱ የሆኑትን ማለትም የቅዱስ እግዚአብሔር መንግስትን ወራሾች ወዳዘጋጀላቸው ዘላለማዊ ቦታ (አዲሲቷ ኢየሩሳሌም) ከእርሱ ጋር ይዞ የሚሄድ፣ ለዘላለምም ዓምላካቸው የሚሆን። ሙታንን ደግሞ ከጠላታችን ከዲያቢሎስ፣ ከቀደመው እባብ/ሰይጣን፣ ሐሰተኛው ነቢይና ከአውሬው ጋር ሞትና ሲዖልን ጨምሮ ወደተዘጋጀላቸው የእሳት ባህር ውስጥ (ዘላለማዊ ሞት) "ሁሉተኛው ሞት ነው" ይጥላቸዋል። ለዘላለምም ይቃጠላሉ።
አዎን ጌታ በቅርቡ ይመጣል። አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና። ❤❤❤ #ዳግማዊ ሳምሶን
ጥሩ ትምህርቶች የወሰድኩበት ኢተርቪ ነው
ኬኔሳ ስለሰጠሽን መረጃ እናመሰግናለን
እኔ በሷ ውስጥ እናቷን ስመለከት እጅግ አገራቸውን የሚወዱ ባህላቸውን የምወዱ ጨዋ ኢትዮጵያዊ እናት ኩሩ ልጆቿን የምትቆጣጠር ጠንካራ እናት የማታዳላ በዘር የማታምን ድንቅ እናት እናዳላት ያሳያል ይሁን እንጂ ልጅቷ በጣም የተበረከች ጎበዝ የእውቀት ምንጯ እራሱ ችግር ፈቺ ነው እና ምርጥ እንተርቪው
በጣም የማከብራት የምውዳት የማከበራት ከነ ቤተስብቧ መልካም ሴት ናት ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነቤተስብሽ
WOW she is Beautiful the way she talk I love it. ❤
ተክለ ሃይማኖት ምነው ዛሬ እንዲህ ቀበጥክ ኬኔሳ ግን በጣም ጎበዝ ሰው ናት ለእሰልቺ ጥያቄህ አንድም ፀያፍ መልስ አልስጠችህም እንደ አጠያየቅህ።
Kebete bicha,
Temuwazeze enji.....
Siyalik ayamir hone eko!
😡🤔🤔
The smartest girl in the world working hard 💪 good job 💪
Thanks sis ur very very brilliant from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
What a nice interview. May God bless smart and model sister.
የሚገርም ቃለ መጠይቅ። ጠያቂውም challenged የሆነበት። ምርጥ ሴት!
Mrs Kenesa God bless you. You are so amazing.
We are very proud of you, sis. Keep going!!
Kanessa thank you for your honest opinions about life you're such inspirational I'm a mother like yourself and I learned a lot from you today thank you🙏
ጣፋጭ አንደበት 😍👍💐💐💐🇪🇹
I always learn from any body else in your interview thanks brother
She is very smart. I like this girl a lot .thank you for interviewing her.
She is very open
Butiful mind ❤
She's so beautiful and very intelligent
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። በር(ቺ) ካኔሳ።
She's brilliant and so sweet with her funny accent too .Great interviewer !
አይ እህቴ ከጌሙ ይልቅ ፋብሪካዉን ብከትከፍችልን ይጠቅም ነበር
እርጋታሽ ንግግርሽ ኢትዮጵያዊ ጨዋነትሽን ያሳየናል እናመሰግንሻለን ።
She is talking right and honest
Thank you for this interview ❤
ከኒሳ ምርጥ
Really great program, lesson, indeed great model with life changing wisdom. Great journalist!!!
Now he did good job good interview. I learned many things from her thank you.
Beauty idea, speaking, practical activities and beautiful educated happy lady .
Thank you for sharing your experiences Sister.
You are smart, beautiful, and talented. may God bless you more
She has very beautiful and brilliant mind and she is genuine and and and ......
She is super, smart and beautiful 👏👏👏
Ohhh Gash she's so amazing especially her perspective is different and i like it
What an elegant woman … her Answers were brave and articulate
I am proud of you. Our Ethiopian sister 🎉🎉🎉🎉
ይሄ ነው አስተማሪ ቃለ መጠየቅ የጭዋነት ጥግ ስራሽ ሁሉ ይባረክ
She’s so right!!! When we value their time then we respect their information too.
my sister u are very smart !!!
She is so super cool❤
ለመጀመርያ ግዜ እንተርቤ ስጨርስ በጣም ቁም ነገር አዘል ብዙ ተማርኩበት እናመሰግናለን
So amazing woman! Let God give you all the best ❤❤❤
She is so kind a person I love her ❤❤❤
She is a worthy woman.
እንዲህ በተፈጥሮዋ የምታምር ሴት አላየሁም ታኮራለች በስራዋ በትምህርዋ ተባረኪ
She’s so smart and knows what exactly she’s talking and knows what she’s doing.She is so inspiring to many women out there.The religion question is not bad to ask in Europe,USA and other western countries,So that’s fine.
In fact,he supposed to skip to ask her some private questions.
ሃገር የጋራ እምነት የግል ነው :: እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወላጆችህን አክብር እድሜህ እንዲረዝም ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ የወላጆችሽ ምርቃት እዚህ አድርሶሻል ዘርሽ ይባረክ እንደ አንቺ ያሉትን ያብዛልን ለምልሚ
ይህን ባለጌ ደፋር ተክሌ ጋዜጠኛ ተብየ unsubscribe አደረኩት
*እንዳገባች አውቆ እንኳን አፉን ቢዘጋ ምን ነበረበት
You are so amazing woman 🎉
አለማድነቅ አልቻልኩም ጀግና ሴት💪
Wow best interview ever
You are well mannered and intellectually by nature. I am so amazed by how you respond. I am sure this kind of intellectuality is not earned by going school.
ስለ ሃይማኖት የመለሰችው መልስ ተመችቶኛል።👏👏👏👏
Ertrea 1993 ya naxnet rekiba
@@user-orthodox.mkghaa ጸላእትና ቁንቁል ኣፌም ተኽልና ዝኣተናላ ግን 1991 እዩ 93 🇪🇷 ዝሰቀልናላ እዩ 💪
አደ ሰው በሀይማኖቱ አለምኩራቱ እና አለማመኑ ምኑ ነው የሚመቸው
@@tenaberihun7379 እምነት አለኝ በእግዚአብሔር አምናለሁ አለች ሃይማኖት የለኝም የማለት መብት አላት
@@user-orthodox.mkghaa ጸላእትና ቁንቁል ኣፌም ተኽልና ዝኣተናላ ግን 1991 እያ 1993 ረፈረንደም 🇪🇷 ዝተሰቀለላ እዩ ።
❤እራስ እግሩ ቁምነገር የሆነ ቃለ ምልልስ። ጥበብ። በማይጠገብ አንደበት❤❤❤ስንት ነገር ተማርኩበት። ደግሜ አዳምጠዋለሁ። ቅኔ❤❤❤ እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤
Different mentality. I learn a lot from you. Thank you so much.
Really she’s sweet I’m proud of you my dear sister 😍😍🥰
ተክልዬ ጀግና ነህ የምታቀርባቸው ሰዎች ትምህርት ሰጭ ናቸው በርታልኝ
Smart lady 👏🏽
Bravo Sister ❤🎉
You are positive. Respect 🙏 ❤
ምርጥ አስተዋይ የሆነች ሴት ናት እወድሻለሁ
She is really great!
በጣም ነው የምወዳት ጎበዝ ሴት❤
Sinit birr Silat...
Yihe betam yemiyasik new...... bila jemerech....
Gobez lij nech....
Ere tiyakehin endegena eyew, minew weredik bezih interview...
በጣም ብልህ ና ጥበበኛ ስው ነች መልሷ oh
የቃላት ጥንቃቄዋ ገራሚ ነው😊😊❤❤
ሰዉ የወደደዉን አፍቅሬሽ ነበር ብሎ መጠየቅ እና መናገር ነዉር የለዉም እኮ አፋትቼ ልዉሰድሽ አላለ? ልጅቷ ግን የምታምር ጀግኒት ናት 🥰
Lady you’re so smart and brilliant 👌 the way you answer the questions…👌👍👏🏽 Really I’m proud of you 👍…. የኛ ሰው ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ዛፍ ላይመውጣት አይቻልም ማለት መንገዶችን ዝግት ያደርጋል ... እሷ የመለሰችበት መንገድ ሮም በብዙ መንገድ መድረስ እንደሚቻል ግን ቻሌንጅ እንዳለው … 😳👌…. በእውነት ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነውና ላንተ ደጋግሜ አጨብጭቤአለሁ በጣም እምትደነቅ ሰው ነህ ... ብዙዎች ቪዲዮችህን አይቻለሁና wooo … 👏🏽👌
Tow lovely person's God 🙌🏾 you keep your positives girl Teklino amazing 👏🏾 brother💐🙏🏾🇪🇷
Thankyou u are best ❤❤❤
Woww bawnat echen sete alemadinaqi ayechalim qalatocha hulu end qibat axit wesx new yemgabut egzihabr yexabiqishe ❤❤❤
ሚሊውን ቪዲዮ በደንብ ነው ያየሁት በጣም ጎበዝ አስተዋይ ደስ የሚል ስብእና ነው ያላት አንተም በርታልን❤❤❤
በጣም በጣም ጀግና ሴት ዛሮ ዲርግትና ሀሳብ ለይት ያለ ሀሳብና እዉቀት በጣም አዲናቅ ነኘ ደስብሎኘ አዳመጥኩት ደስየሚለ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
A brriliant sister! Am proud of you! Energy ሽን ከሚነቅሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!
Amen may God protect her from Amhara eyes…
@nunu7353 Nobody want negative mind here please go somewhere else anyway God bless you to think positively.
She was smart Ethiopia
ተባረኪ.ዘመንሽ.ይባረክ
ትክክል ነሽ የተሟላ ሳይኖርህ በር መክፈት ለሁሉም አይጠቅምም
ድንቅ.አእምሮ.ነው.ያለሽ
You are hero butifulle in side and out side ❤
Diro Ethiopia eyalehu ሰመመን or ፍቅር እሰከ መቃብር yetut abate(the god father ) llemanbeb or movie lemaye neber yemchekulew after all gin yichi gegna , tiru libe yalat lij i wiil show her interview everyday like my favorite movie
She has brilliant and pure mind
Loved the interview so cool may God bless you all
ስለ ሀይማኖት ዝም ማለትዋ እራሱ መልስ ነው ።
Wow መልሶችሽ ግሩም ናቸው
📌📌ይመችሽ ያራድዬ ልጅ ሀይማኖትሽን ለማንም እዳትናገሪ ምንም ያህል መናገር አልፈልግም እያልሽ እድትናገሪ ቢወሰዉስሽም አልተናገርሺም ጀግና ሌሎችም ካንቺ ይማራሉ እሱም ሆን ብሎ ነዉ የጠየቀሽ አሁን ላይ ጭዌዉ ግልፁ ነዉ ተነቃቅተናል ማን ማንን እደሚጠላ ይታወቃል ፣ ሀይማኖተኛ እምነታቸዉን ወዳድ ይመስላሉ ግን የሌላ ሀይማኖት ተከታይ መሆንሽን/ህን ሲያዉቁ ጥላቻቸዉ ፊታቸዉ ላይ ይታያል የትኛዉም የእምነት መፃፍ ላይ ሰዉን ጥላ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጥላ የሚል የሚያስተምር የለም አሁላይ ግን ሳይኖር አይቀርም😂 ...ያለኛ ሰዉ የለም እገሌ ስለኛ ሀይማኖት ተናገረ ተብሎ አንድ ወር ሙሉ ግርርር ይላሉ በየ ሶሻል ሚዲያዉ የስድብ መአት ወከባ ጭራሽ ብለዉ ብለዉ ሰዉ እንዲ ነዉ ማዘን መደሰት ያለበት እያሉ በሰዉ ግላዊ ሂወት መዘላበድም ይፈልጋሉ ብቻ ..ኬኔሳዬ አቺነሽ ያወቅሽበት እዲ ቆፍጠን ያለ መልስ ነዉ ሚያፈልገዉ እንደ ድሮ የመቅበሪያ ቦታ እየከለከሉ ማስፈራራት ላይደገም ስለቀረ ያዉ ለደንቡ 😅ሀይማኖትሽን ሚያዉቀዉ ያዉቀዋል ጠያቂዉም ጠንቅቆ ያዉቃል 😂😂😂😂
ተክለሃይማኖት ብዙ የተን interview semchalew this is the best interview and interview of the year and interview of እግረኛው ሚዲያ
አንተን የማደንቅህ አንዱና ዋነኛው ምክንያት የምታቀርባቸው እንግዶች ጥራት:: በሳሎች ስለሚጠየቁት ጉዳይ ማብራራት የሚችሉ በህይወት ውስጥ አንድ ጉዳይ ያላቸውና የሆኑ ናቸው:: በዚያ ላይ ቃለ መጠይቁን እንዴት ፍሰቱን እንደምትቆጣጠረው ያለህ ችሎታ ነው::
አሪፍ እንግዳ ናት::
እጅጋየሁ በየነንም አትርሳ ነብስ ገዳይ ሴት
@@emaleyjored7043እከካም ቂጥህ እያከክ ግማታም
ግሩም አስተሳሰብ አስደማሚ ውበት ❤❤❤❤❤
Egzihabiher Yibarkish ! Lijochishinina Balebetishin Selam ina Tena Yistachew ! Nitsuh hilina norosh inditadigi yaderegush Enatina Abatishim Rejim Edimena tena yistachew !
Sile Kin Amelekaketish ina Ye Ethiopia Fikirsh Misgana yigebashal. Selam hugni !
Oh beautiful and brilliant girl Thank you and God bless you more ❤
God bless you two!!!
Betam des yemil interview new, 👍🏼👍🏼
እሚገርም አማርኛ ነው እምታወራው ደስትላለች ፈጣሪ ይጠብቃት ❤❤❤
የኢትዮጵያ ሚድያ እንዲህ የወረደ መሆኑ የሚገርም ነው። ከተጠየቀችው ጥያቄዎች መካከል ዘጠና በመቶዎቹ irrelevant ናቸው። ብዙ ልምድ ያላትን ሴት ለመጠየቅ እድል አግኝተህ ስለውበቷ እያወራህ የምትለፋደድ ከሆነ በእውነት ችግር አለብህ። ጥሩነቱ ተመልካቾችህ እጅግ አነስተኛ IQ ያላቸው መሆኑ ነው።
you are a good teacher ❤
Amazing lady.i apliciet
I ❤ this Episode learnt a lot
እዉነት ተባረኪ አማረኛ በ ፈረንሰኛ ነዉ የሰማሁግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ❤ 🎉🎉
Betam astemari neshi ❤❤❤
My dear God bless you all your family ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉