Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የአለም ሰገድ አድናቂዎች 🥰
ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲
አሚን ያረብ
አሜን አሜን
Amin yareb
Amen ❤🥰🙏
Amennnnn😍😍😍😍
ልጅ ለቤተሰብ ትቶ ከወለዱ ብሀላ መሰደድ ከባድ ነው😭ካለፈ ብሀላ ቆጨኝ ተቃጠልኩ ልጄን ድንገት በሞት አጣው😭መቅበር እንኳን አልቻልኩም:ልጆች ትታቹ የተሰደዳቹ እግዚአብሔር ልጆቻቹን የሳድግላቹ:በሰው ሀገር ልባቹ አይሰበር😭
ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ ያሳዝናል😭😭 ምን ይደረግ ለም አገር ይዘን ደሀ ሆንን ። ወደሽ አይደለም አትጸጸቺ ። ፈጣሪ ነፍሱን በአዐደገነት ያኑረው። ሌሎች ልጆች ካሉሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ🙏🙏❤
ፈጣሪ ያፅናሽ ማርየ ከባድ ነዊ😢😢
ወዶ ልጅ ጥሎ የሚሰደድ የለም ከጓደኞቹ እኩል እንዲማር እንዲለብስ እንዲበላ ነው የእናት አንጀት ችግር እንጂህ ማን ከጎኑ ይለያል እህቴዋ ጌታ የፈቀደው ሆነ አንቺም ከጎኑ ብትሆኚ ሞትን አትከለክይም ቢሆንም ማገላበጥ እና ከሰው ጋር አልቅሶ መቅበር መታደል ነው እንግዲህ አልተፃፈልሽም ፈጣሪ ለልብሽ መፅናናትን ይስጥሽ አይዞሽ ፈጣሪ መልካሙን ያድርግልሽ❤
አላህ ሰብሩን ይስጥሺ ማማየ ታሞ ነው አይይይ😢😢😢😢😢 እኔም ልጆቸን ጥየ ስንት አመቴ አባታቸው ገብቷል እኔ ገና ነኝ ይከው ዛሬ ነገ ስል አለሁ አላህ ይጠብቅልን በሰው ሀገር የቤተሰብ ክፉ እዳታሰማኝ
ኡፍፍፍከባድነው አሏህ ያሶብርሽ
መጀመሪያ የተናገረችዉ መልካም ነበር ከዛን በሀላ ያለዉ በሽማግሌ መፍታት የሚቻል ነገር ነዉ ሚድያ የሚያመጣ አደለም መኪና እዲገዛላት ለማስተዋወቅ ነዉ የመጣችዉ በመኪና ካልሆነ መርዳት የምትችይዉ ተይዉ ብዙ የተቸገሩ የሚረዱ አሉ እንደ መቅዶንያ እዳች አይነቶቹ በደሀዉ ስም የራሣቹሁን ሀብት ነዉ ምታካብቱት
@@Liya-gt2ds I agree 100%
Koshasha
Yewenet tekekl betam yegeremegn tekelala weshet bacheru mekina gezulegn new😂😂😂
ለራሳችሁ ገቢ መፍጠሪያ እርዳታ ምናምን እያላችሁ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ደም አትምጠጡ አብዛኛው ሶሻል ሚድያ ላይ እርዳታ እረዳለሁ የሚሉ ሰዎች ለራሳቸው በቂ ገቢ የላቸውም። መጀመሪያ ሰርታችሁ ለራሳችሁ በቂ ገቢ ኖራችሁ ከኪሳችሁ እያወጣችሁ ርዳታ አድርጉ ይሄ ነው ትክክለኛው የርዳታ ፕሮሲጀር ምነው ባለሀብት የርዳታ ስራ አይሰራ😅 ሁሉም ለጥቅም ነው የሚሯሯጠው መኪና ቶሎ ግዙላት የማዳም ቅመሞች 😅 እናትሽ ዶሮ የላት አንች ለመኪና አዋጭ😢
እኔም ሱዳኖችን በጣም እወዳቸዋለው በጣም እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ወደ ድሮዋ እንድትመለሰ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን🙏🙏🙏
አሚን አላህ ሰላሙን ይመልሰላቸዉ🤲🤲🤲🤲🥰😭😭😭
እኔኮ ኩኩ የት ጠፋች ብዬ የእናቶች ግሩፕ ላይ ፃፍኩኝ ምንም መልስ እላገኘሁም::ኩኩዬ እንኳን ሰላም ሆንሽ የድሆች ሀራስ ጠያቂ ቅቤ ቀቢ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ችግራችሁን ፍቱት ፀብ ጥሩ አይደልም::
ወዬኔ የእውነቴ fb እናቶች ግሩፕ ላይ ነው የእውነት ራስ ስትጠይቅ ሀዘንተኛ ስታፅናና ነው የማቃት ጠፍታ ነበር ተባረኪ እህታችን❤❤
ኩኩዬ የሁሉ እናት አመመው ቆሰለ ቆሸሸ ሳትይ የታመመን ያለአንዳች ምክንያት የምታስታምሚ ፣ የጎዳና ልጆች በየቀኑ ከደጅሽ ሳይጠፉ የምታጎርሺ ቤተሰብ አጠገባቸው ለሌለ በአምሮት ለተቸገሩ እርጉዞች ሳይቀር ፈጥነሽ የምትደርሺ ለሐዘንተኞች አፅናኝ ደግነትሽ ከአእምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ሴት መልካምነትሽ አይወሰድብሽ የኔ ምስኪን አንድ ሆነሽ ብዙ ኢትዮጵያንን የምትወክይ የደግ ምሳሌ የወርቅ ልብ ባለቤት ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
Betikikle!! kukuyee betam yemtdenkegn set nech ❤❤❤
@@hannasisay3944 ሀኒቾ 😘
@@ኢሩትዞረህ ዞረህ ለአብይ ያለህን ጥላቻ ለመግለፅ የውሸት ዝባዝንኬህን ትዘበዝባለህ ዘረኛ ወሬ አታብዛ
@@ኢሩትሰው በገንዘብ ምክንያት አግታ እስከማስደብደብ የምትደርስ ሴት ከሆነች ችግር አለባት በአጭር ቃል።
እንች የመኪና መግዣ መለመንየለብሽም እግር እጅ ጤናእለሽ ስርተሽ ለመግዛት ሞክሪ
Ewenet nw yehen yahle lemagn mehon Simatifi balege sid nat chirach sew debedeba ensuwan nitsuh tadergalech
ለብዙ ሰው ለመድረስ ያስፈልጋታል በዛላይ ሰርታ ደክማ ደግሞ ታክሲ ጠብቃ አምሽታ ቤቷ ስትገባ አታሳዝንም እንደሰው ስናስብ በድካም ላይ ድካም ሲደራረብ ታማ አልጋ ላይ ልትዉድቅ ትችላለች እስክትታመም ለምን እንጠብቃለን መደረግ ባለበት ሰአት ማድረግ ፅድቅ ነው መጽሀፉም በቁም ተረዳዱ ነው የሚለው
@@FirezerHailesilassieFirezerHaiየግድ ከአቅምሽ በላይ ስር እስክትታመሚ እስክትወድቂ እርጅና ብሎ ምንም አላስገደዳትም አቅሟ የሚፈቅደውን ያህል መርዳት ነው ያለባት እንጂ የግድ መኪና ግዙልኝ ምልክት አያስፈልግም ።ለመግዛት ከፈለገችም። በጣም ስር አለኝ ብላለች 2 ሚላየን ብታወጣ መግዛት ትችላለች ። ይህ ደግ ስር እኮ ጥሩ መለመኛ ሆነ ።በጣም ያሳፍራል ።
ኧረ ባክሸ አትርዳ ይቅር ሲጀመር መርዳት ካሰበች እሩቅ ሳትሄድ ባቅራቢያዋ ብዙ ድሀወች አሉ ለምን እነሱን አትረዳም መነሻዋ ቢዝነሰ ነዉ ሰርታ ትግዛ እዚህም የመጣችዉ መኪና ይገዛልኝ ነዉ እንጂ ይሄ ለሚዲያ የሚቀርብም አልነበረም ድሮም ሰራሸ የታይታ ነበር
እኔ የሚገርመኝ ለምንድነዉ ሰዎች ለተቸገሩቱ በቀጥታ እራሳቸዉ የማይረዱት 😒 ችግረኛ ከሆነ በየቦታዉ ሞልቶል በየጎረቤታች እንኮን ያሉቱን ብንረዳ በቀጥታ ለተቸገሩት እንደርሳለን ። እናግዛለን ብለዉ የሚለምኑትስ ለምንድነዉ መረዳት ያለበትን ኣድራሻ በቀጥታ የማያስቀምጡት ለምን ለነሱ ተሰጥቶ እራሳቻዉ እንዲሰጡ ያደርጋሉ ? ይሄኮ ሌብነት ነዉ ማርያምን ሰጭዎቹም ተቀባዮቹም ሃጥያት ነዉ የምትገቡት እራሳችሁ እርዱ
❤❤❤ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ ምድረ ሌባ ብቻ ነው ያለው በጣም ያሳዝናል
ትክክል የእኔም ሀሳብ ነዉ !!አንዳንዱ እኮ የቅርብ ቤተሠቡ የሚበላዉ ሳይኖረዉ ሁሉ ነዉ በሚዲያ የሚረዳዉ የማያዉቁትን ሰዉ ለአላህ ብሎ መርዳቱ በጣም ተወዳጅ ቢሆንም ሰደቃ ከቤት ቢጀመር ይመረጣል
ደሃ እንረዳለን የሚሉ በዝትዋል አዲስ የመጣ ቢዝነስ ነው በደሃው ህዝብ ስም መነገድ በጣም ያሳዝናል
ኩኩ ልርዳ ብላ ለምና አታዉቅም አገልግል ሸጣ በትርፉ ነዉ ደሀ የምትረዳዉ ማንም ያዉቃታል
@@Dj_Epra እየሰማናት እኮ ነው ይሄው ቁጭ ብለን በመኪና እና በሌሎች ጥቃማጥቅሞች ስትባላ እያየናት እኮ ነው ከዚህ በላይ ልመና አለ እንዴ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
ጠብ ለሴጣንነው የሰው ልጅ በፍቅር መኖር ይሽለናል❤❤ወደ ቀልባችሁ እግዚአብሔር ይመልሰን❤ሰውአምኖዋችሁ አለ መታመን ያሳፍራል⁉️⁉️
ኩኩዬ ስወዳት fb ላይ እናቶች ግሩፕ ላይ ነው የማያት በጣም ነው የምወዳት መልካም ሰው ❤❤
አለም ሰገድ በቴሌፎን መጠየቅ በቂ አይደለም በሜድያ ጠርተህ ጠይቃቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Werega
ለ 4000ሺ ብር ሚዲያ ላይ መወጣት አስፈላጊ አይመስለኝም እዛው መፍታት ትችሉ ነበር
ሌባ ነት ሱዳን አወቃተሀለወ የሰው ደምሀለባት
ለዚህ ነው
ሱዳን ኢትዮጵያ ለሱዳኔ መሸጥ ነበረ ሰርዎ
እኔ እራሴ እፈልገሸሀለወ
ሱዳን ማጨሰ መቃም መጥጣት ሴቶችን መደለል ነው ሰረዎ
ኩኩ ዝም ብለሽ መልካምነትሽን ብትቀጥይ ይሻል ነበር ዛሬ የቀረበው የአንቺን ክብር በጣም ያወረደ ነው ደስ አይልም አንቺ በሚዲያ ሳይሆን በራስሽ ችግሩን ብትፈቱ ጥሩ ነበር
ድሮም አበላሁ አጠጣሁ ስትል አትመቸኝም ነበረ።ለ4500 ብር ሰው እንዲ ይንገበገባል? እስቶፍረላ🤔!🤔!🤔!
ምላስ አላት ቀፍላ ትኖራለች. ባይሆንማ አይጣሉም ነበር
እኔ ያለዛሬም አላየኃት ግን ለ4ሺ ብር እንዲህ መካሰስ ጥሩ አይደለም
ኩኩ እኔ በጣም መልካም በሆነ ሥራ ነው የማቃት 🥹ለምን ከግሩፕ እራሱ እንዴት እንደወጣች ስትጠፋ ሰው ስንጠይቅ ለብቻዋ ወጣለች አሉ ::::
የእኔም ጥያቄ ነው በጣም መልካም ሰው ነች
የኔም ጥያቄ ነበር
ጉሩፑ ነው ያገዳት የእናቶች ላይ ኩኩ አገልግል ብለሽ ሰርች አድርጊ ውዴ ትመጣልሻለቾ
ይች ሰው አግታ በግሩፕ የምትደበድብ ናት ጥሩ? 😂እ? እስኪ መልሱልኝ?
ስትደበድብ አይተሻ?ለጥሩነቷማ ድፍን የፌስቡክ ህዝብ ምስክር ነዉ
የኩኩዬን መኪና የማግኘት ፍላጎት የሚደነቅ ቢሆንም በችግረኞች ስም መሆኑን አልወደድኩላትም። ችግረኞችን መርዳቷን እኛም ምስክር ነን። ነገር ግን ከጀርባ የመኪና ማግኘት ታርጌት መሰነቋን አሁን ነው የገባን ። እዚህ ኢንተርቪው ላይ መቅረብ የፈለገችበት ምክንያት ሚዲያው ብዙ ተከታይ ስላለውና የልመናውን ፕሮሰስ እየተካሄደ መሆኑን ለሕዝቡ በአቋራጭ ለማሣወቅ ጥሩ ቤተሰብ ሆናኝ ነበር ያለቻትን ሴት ለ4000 ብር ስሟን የማጥፋት መንገድን መጠቀሟ በጣም አሣዛኝ ነው።
ቲጂ እገልግልም የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
ትክክል
ኩኩዬ ለሁሉም ደራሽ አጉራሽ ነሽ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ዉዴ በእናቶችና በህፃናት ግሩፕ ነዉ የማዉቅሽ የሀገሬ ልጅ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ኩኩዬ ከእናቶች ፔጅ ጠፍተሽብኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አንስታችሃል ስለልጆች የተናገራችሁት ስለትዳሯ የተናገረችው በሙሉ ለሚስማ ስው ትልቅ ትምህርት ያለው ነገር ነው ።
በእውነት ጕበዝ ነሽ ልጅን የሚያክል ነገር ተሽ መሰደድሽ እግዚአብሔር እንኳን ያሰንሽውን አሳካልሽ ጀግና ብዬሻለው
የእነ ሎሚ ቤተሰብን መጨረሻቸውን አሳውቁን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሌክሶ 😢
🤮ወረኛ ነገር አይበቃሽም እንዴ ጆሮሽ እስኪደማ ሰምተሽ🤷🏽♀️
😂😂
@@friyeamen9579 መጨረሻው ማወቅ እፈልጋለሁ ታዳ አንቺ ምንሽ ተነካ ሆ ስድቡንስ ምን አመጣው ገለቱ 🙄🙄
😂😂😂😂😂😂🎉@@friyeamen9579
😂😂😂😂@@friyeamen9579
ለቅዱስ ገብርኤል ኢዮህ አሚዲያ በጣም ነው የምወደው የማከብረው ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በቃ ሰው መጣላት መጋጨት ስለዚህ ለአጭር እድሜያችን በጣም ይገርማል
ይህችን ልጅ ፌስቡክ አይቻት ነበር አሁን ተጠቅሜ ባላውቅም ።በሽተኞችን ፣አራሶችን በተለይ ጠያቂ የሌላቸውን ምግብ እየሰራች ትጠይቃለች ።የጎዳና ልጆችንም ታበላለች ፣ልቅሶ ትደርሳለች ።ስትፓስት አያታለሁ ጎበዝ ናት።እያዳመጥሁ ነው ጨርሼ እመለሳለሁ
እንደው በጎ አድራጊ ብሎ ለራስም መጠቀም የማይሮጥ ሰው እስካውን የመቆኒያ ቢኒያም በለጠን አበበች ጎበናን ብቻ አየሁ ምነው በጎ ስራ ካላችሁ በደሃጉሮሮ ስም ለመጠቀም መጣሩ ቢቀር
በትክክል ማንም እየተነስ እርዳታ እናሰባስባለን የሚሉት ውሸት ነው አዲስ የመጣ ቢዝነስ ነው
(ቲጂ እገልግልም) የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
ትክክል ነሽ እበበች ጎበና ነብሳን በገነት ያኑርልን 👏🏽👏🏽👏🏽
እዉነት ብለሻል ኩኩዬ እኔም ከልጄ መግባባት አቅቶኛል እየሄድኩ እየመጣሁ ጭራሽ እናቱ አልመስለዉም ስልክ እንኳ ሳዉራዉ ማዉራት አይፈልግም እነሱም አጠገባችን ሆነህ አዉራት ይሉታል በሰዉ ካስደወልኩ አለቀልኝ የስድብ የቁጣ መአት ይወረወርብኛል አሁንማ ጭራሽ እሳትና ጭድ ሆነናል 💔💔💔😴😴😴 እግዚአብሔር ይጠብቀዉ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ አትጨነቂ
የስንት አመት ነው
Ayzosh hulum naw.banasum ayfaradan kawalada yalaq yasadaga yabalxal inyam wadan aydalam machem
ኩኩዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የሰራሽው ይባረክ
አለምዬ እኔ ደስ ከምለኝ ባህርህ አንዱ ተጎጂዎችን ደውለህ የምታገናኜው ነገር እጅግ አድርጌ አመስግንሀለው ለምን ብትል የአንድ ወገን ስምቶ መፍረድ ከባድ ነው ደሞ ሚድያ ከመቅረብ በሽማግሌ መነጋገር ይቻል ነበር
ማርያምን እናቶች ጉሩብ ለይ ጠፋች እያልኩ እያሰብኩ ሚዲያ ለይ ቀረበች ጥሩ እናት ነሽ አራስ ጠያቂ ነች❤❤❤ ደግሞ አንድ እናት ነበረች ሁሌም ቡና የምታፈላ እናት እሱም ከእናቶች ጉርፕ ለይ ጠፍታለች❤❤❤ ደስ ይሉኝ ነበር ከፀብ ግን ፍቅር ይበልጣል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይስጣቸው❤❤❤
ቡና የምታፈላው ቲጅ ሀሰን ናት
@@ZeheraJemalምነው ጠፋች?
@@emmitube1931 አለች እንደ በፊቱ አትፖስትም እንጅ ስለ ትዳራችን እንመካከር ግሩፕ አያታለሁ
❤❤❤❤ወይ ኩኩዬ ጠፍተሻል የኔ መልካም ሁሌም በድሜ በጤና ፈጣሪ ያኑርሽ ስወድሽ
ሆናልያት በጣም ታሳዝናለች😭ለ4ሺ ብር ተብሎ እከመደብደብ ድረስ መድረሷ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል💔 ባለ አገልግሏ ብልጣ ብልጥ ትመስላለች😆ሰውን ከመርዳት በፊት እራሷን ትጠብቅ በጤናዋ ላይ ልቧ ነገ የሚቆም ይመስላል🤔
ኩኩ በራስሽ ላይ መዘዝ አመጣሽ ብዙ ያደረግሻቸው ሰዎች ይነሡብሻል የሚሰማቸው ያጡ ነበሩ ተደብቀሽ ነበር የሠራሽው ስራ አደባባይ አውጥቶሻል እንግዲህ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው እውነቱ ሲወጣ ማንነትሽ ይጋለጣል🙏
ወይ ጉድ በግልፅ ችግር ካለ በገሀድ ግልፅ ይውጣ ምክንያቱም ሰው ሾው የሚያበዛ ከሆነ ማህበረሰቡ የሚያወጣው ገንዘብ የሚጠቀመው በቀኝ አዙር የብልጣብልጦች መጠቀሚያ እንዳይሆን
በውሸት ስራ ደፍራ ሚድያ ላይ አትወጣም ግን የሚወዳት እንዳለ የሚጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ ስሟን የሚያጠፋ ይኖራል
@@MeskeremMeta-oq2if ሚዲያው እኮ ለአንድ ወገን ብቻ አይደለም የሚያደላው ነገ ሌላዋ ተበዳይ ከነማስረጃዋ ስትቀርብ የሚፈጠረውን ታያለሽ እውነቱ ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው ውዷ ሰው ስራው እንጂ የሚያወጣው የስም መጥፋት እኮ ነገ የሚረሳ ነው በቅርቡ ጠብቂ 👍
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በኢትዮጵያወያን መካከል በቤተሰብ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት የሚያፈርስ ጠብንና ጥላቻን የሚፈጥር ክፉ መንፈስ አስወግድልን🙏🙏🙏
ከእናቶች ፔጅ ስትጠፊ እያሰብኩሽ ነበር ኩኩሻ❤❤❤
እውነት ነው ልጅ ከተወለድእ በምንም መልኩ ጥላችህ አትሂድ ከባድ ነው ከባድ ከምላችህ በላይ እንደው እውነትሽን ነው የተነገርሽው
ጸብ እንጅ ፍቅር ጠፋ በቃ ? በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዘቅዛለች ያለው የ አምላክ ቃል እየተፈጸመብን ነው ስናሳዝን😢
መንግስተ ሠማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ
ገናመችተለቀቀመቸስቸርመስማት ቀርቷንና
@@ምረትአለምከ ርዕሱ ነው እንጅ ታሪኩን አልሰማንም
@@ዘ-ታቦር😅😅😅😅😅
@@ምረትአለም😁😁😁😁😁
ብዙ መልካም ስራ እየሰራሽ ለ4000.ብር ብለሽ እዮሀ ድረስ መምጣትሽ አይመጥንም
Ene eko kelel metaderegut neger 100 shi man yesetal defar
ሰላም ያገር ሰው ልጂ ውልዶ መሰደድ ስለፈራሁ ነው እስካሁን ሳልውልድ በስደት እየተገላታሁ ትዳርም ልጂም ትተን ስንሰደደ ስንመለስ እደ ነበረ አናገኝም በቡዙ ሰዎች ስላየሁ ነበር ግን እድሜ ደግሞ ካመለጠ አመለጠ ነው አሁንም አግብቼ ለመውለድ በጣም ጉጉት አለኝ ህይውት ምንም አይሞላም ስልችት ብሎኛል😢😢
እረ ጎበዝ 😮 ሰርተን እንብላ ባካችሁን 😊
እናቶች ግሩብ ላይ አራስ ጠያቂ ሀዘንተኛን ጠያቂ ነች በናቶች ግሩብ ላይ አቃታለሁ ኩኩ ምርጥ ሰው ነች
አለም ሰገድ እዳህ ፣ ስንት ትርኪ ምርኪ ነው የምትሰማውሰው የወሬ ሱስ ያዘው ስንት መታለፍ ያለበትን ነገር ለ ገንዘብ ፣ ለ መኪና ለምናምን ብለው እየመጡ ይቀባጥራሉሁለቱም ለጥቅም ነው
አዝነው የረዱ ይመስላሉ ከህብረተሰቡ ገንዘብ ለመሰብሰብ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አለምዬ እንደዚህ አይነቶቹን የመንደር ወሬ የሚያወሩ አታቅርባቸው ለፕሮግራሙ አይመጥንም ፋታ የላትም ዝም ብላ መለፍለፍ 😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ኩኩዋ ዛሬ ገና ነው የማውቃቶ በዚች በሠማሁት ግን በደሃ ስም መጠቀም በበሽተኛ ስም መኪና ግዙ ብዙም አላሰመነኝም
በደሀ ስም የሚነግዱ በዝተዋላ እንዳ ደግሞ መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ....😷
እውነተ ። ሁሉ ለግዝያዊ ጥቅም እንደት እንደ ምትለፈልፍ ራሱ ያስጠላል
ዘመኑ በዚህን ያህል ፍጥነት በዚህ መልኩ መቀየሩ ይግርማል ጌታሆይ እርዳን 😔😔😔
በተለይ ባለፉት 6 አመታት የሰማነው ያየነው ጉድ ለጆሮ የሚዘገንን ነው
አገልግሎቱ በጎ አድራጎት እስከሆነ ድረስ ሁሉንም ችላችው ስሩ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ስለሆነ ፈተና ይበዛዋል ስራችውን ሳታቆርጡ ስሩ አይዞችው በርቱ❤
እውነት ብለሻል ልጂ፡ጥሎ መሰደድ፡ጡሩ፡አይደለም እኔም ከልጆቼጋር፡እንደዛነኝ፡ምንም፡አልተጣጣምንም ግን፡የሚፈልጉትን፡እኔነኝ፡የምሞላላችው፡ግን፡አይረዱም
አይ መልካም የሚሰራን ሰው እንዲህ ማሳዘን አይዞሽ ኩክዬ ብድርሽን አምላክ ይመልስልኝ
ማንም ይሁን ማ ጥፋተኛ ግን ይህን ጉዳይ ይዘሸ መምጣትሸ ኩኩ ክብርሸን ዝቅ አረግሸ በሚሰኪኖች ሰም ተደብቃቹህ የምትበሉት ግን ለልጆቻቹህ አታብሉ የእውነት ካንሰር ነው የሚያመጣባቹህ የእውነት
ለሶ የመን መኬናንው መሰጠት ካለባችሁ ሰት ቤት ንብርታቸውን ጥለው ተፈናቀለው እየተሰቃዩ ለብዙ አመት እሚከረተቱ ሞልተው ለነዛ እረዱም ትፀድቁበት አላቸሁ
በሰው ገንዘብ መባላት ሁለታችሁም በላባቹ የሰራችሁት የለም አንቺም እሷም በሰው ብር ለምን ቀረብኝ ነው ብቻ እኔ ከዚህ የተማርኩት ማንም ሰው እርዳታ ሲስጥ በሰው መስጠት የለበትም ቀጥታ ለባለቤቱ ማድረስ ነው መልእክተኛ አያስፈልግም አንቺም ሰውን መርዳት ከፈለግሽ በግልሽ ረድተሽ ፅድቅን መፈለግ ነው ከእግዚአብሔር አሁን ለምን ቀረብኝ አስመሰላችሁት ይደብራል
እኔም ልጆቸን ጥየ 10 አመቴ አላህ ይጠብቅልኝ ባለቤቴ ከገባ 6 አመቱ ልጆቸ እናትና አባቴ በጣም ናፍቀዋል ግቢ ግቢ ይላሉ ፍቅር አጡ ትንሿማ 8 ወር ሆና ትቻች የመጣሁት አይይይ አላህ ሆይ አተው ጠብቅልኝ
አገራችን ከጦርነት እስከሚለቀቅ ተረጋጊ አገራችን ሰላም ከሆነ እንገባለን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን😢😢😢
እባካችሁ ምንም ቢሆን ልጆችን ከወላጅ ጋር ነው ማሳደግ ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ እንጂ ብዙዎች ፍቅር ሳያዩ ስለሚያድጉ ጥሩ አስተሳሰብ አይኖራቸውም:: የልጆችን ፀባያቸውን ፍላጎታቸውን የምናውቀው አብረናቸው ስንኖር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Ende ke 10 amet belay minim atserim gibi.
እባክሽ እህቴ ለልጆችሽ ተመለሽ በሁዋላ ምነው ሁሉም ቀርቶብኝ ልጆቼን በድህነትም ቢሆን ባሳደኩ ብለሽ የማይወጣ ፀፀት ይሆንብሻል ልጆቻችን እኛ አረብ አገር ሆነን የምንልክላቸውን ሳይሆን የኛን አብሮነትና ፍቅር ነው የሚፈልጉት እኔ ይኽው የማይወጣ ፀፀት ሆኖብኝ አሁን ልጄ ካደገ በሁዋላ አለቅሳለሁ እሱም በስደት ሆኜ በገፍ ስልከ ከነበረው ልብስም ገንዘብም ይልቅ በድህነት ቁራሽ እንጀራ በልተን ባሳደግሽኝ ይላል እህቴ ሁሉም ነገር ቀሪ ጠፊ ነው ተመለሽ ወደ ልጆችሽ ወደ ትዳርሽ
Iwunetinewu ene Sira iseralewubiye matiche bizuneger honikunghe laza gibi yikiribishi
አለምሰገድዬ አዘንኩልህ። ሁለም የራሱን እውነት ይዞ ሲመጣ የትኛውን ማመን እንዳለብህ ግራ ነው።
ይቅርታና ኩኩ የታይታ ሰው ነው የምትመስለኝ። ለቅሶ ላይ ፎቶ መነሳት....ደሞ ብታጠፋ እነኳን(እሱንም ፈጣሪ ነው የሚያውቀው)በሰው ማስመከር እንጂ ለ3800 ብር አደባባይ ማስጣት ነውር ነው። ግን eyoha ላይ ወጥቼ እንዲህ ባወራ ሰው አይጨክንም የመኪናው ብር ይሞላልኛል ብላ ነው። አጥመኝም ብቻ
እረ ሁሉን እንደ እራሳችን ሀሳብ አንተርጉም ምን ችግር አለው ቢሳካላትስ እንካን የሚስራ ስንት ጎረምሳ ይጠቀም የለ ቅን እናስብ
የሰጡት ሰዎች ቴንኪው በይን ብለው ሰገጡ ኮ ያልተሰጣትን ኬት አምታ ቴንኪው ትበል እውነቷን ነው እኔም በስሜ ተሰብስቦ ካልተሰጠኝ 😁ዝም ነው ምለው ቢሰጠኝ መኪናም ቢሆን እየነዳው ሹክረን እላለው በሌለበት ቦታ ምን ትበል
Tenesh ke hon beru lemen atesechatem
አለምዬ እንዲህ አይነት ጥቃቅን የጥቅም ግጭቶችን አታስተናግድ ባክህ እዮሃ ሚዲያን አይመጥንም
ተይ እንጂ
ችግር ሲፈጠር ሁለቱም የራሳቸውን ጉዳይ ይናገሩና መተማመም የለም ሁለቱም ወገን ልክ ነኝ ስለሚሉ እርቅ አይኖርም አንደኛው ወገን እውነቱን መናገርና መሽነፍ አንወድም ይቅርታ እራስን ነጻ ያወጣልና ለይቅርታ ልባችንን እናዘጋጅ እግዚአብሔርንም ደስ እናስኘው እነዚህ ስዎችንም እግዚአብሔር ይርዳቸው🙏🏾
Aye kuku bezi dereja weredesh mewared betam yasaferal becha anchinem esunm awekalew gn betam shem new
ኩኩ ለማይረባ ብር ሚዲያ ላይ መውጣት አስፈላጊ አልነበረም ሲቀጥል ለግል ጥቅምሽ ብለሽ በልቶ ካልጠገበ ማህበረሰብ መኪና ካልገዛቹ ደስአይልም
ማጅራት መቺ ነው እምትመስለው ራስሽ ነው እንዴ አገልግሉ እምትበይው 😂😂😂....ሰው አይደበደብም by the way በውጭ መልካም እየመሰሉ ውስጥ ለውስጥ ሰው የሚጎዱ በጣም በጣም ባለጌዎች ናቸው። specifically ረጂ ነን እሚሉ እንደ ቢዝነስ ቆጥሮው ነው የሚንቀሳቀሱ 90% እንደዛ ናቸው። ጉዳቸው ያወቀ የመሰላቸው እንጀራ ገመዳቸው እንደበጠሱ ስለሚቆጥሩት ያንን ሰው ለመግደል ወደ ኃላ አይሉም።
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 I can't
@@mahihefanya7142 😂😂😂...ምን ልበል ታድያ
ችግረኞችን እንረዳለን የሚሉ በዝተዋል ግን ዳሩ ሌላ ነው በድሀወች ስም ትቀፍላላችሁ ለህሊናቸው ሲሉ መልካም ልብ ያላቸውን በጎ አድራጊወች ለእይታ ሳይሆን ህሊናቸው አዟቸው የሚረዱ አሉና በእናንተ ምክንያት እንዲወቀሱ አታድርጉ
😢😢በዚህ ዘምን. አበሻ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ ከምር. ሀብሻኮ. በእሬሳ የመደራደር ሰው እኮ ሆነናል
ታሪክ ሁሌም 2 እይታ አለው
እኔም እናቴ አላሰደገችኝም ብዙም አንግባባም 24አመቴ ነው 7አመት አረበገር ሆነኝ ናፋቀሸኛል ሰትለኝ አላምናትም ብር ከሌለኝ አታወራኝም በሰልክ ራሱ😮 ታናሽ ወንድም አለኝ 9አመት ብዙም አላቆውም እሱን ለሰው አለሰጥም ትላለች ታዲያ እኔን ለምን ለአያቶቼ ሰጠች ብዬ😢 ይከፋኛልበዛላይ እንደናት የነገርካትን አደባባይ ታወራለች😮 ግራ ገባኝ
ገንዘብሽን ያዢ
ያንቺ እናት ደግሞ የተለዩ ናቸው ብርሽን ያና ሀግርሽ ገብተሽ ዘርሽን ተኪ
ኩኩየ ይገባሻል እኳንመኪና ሌላ ም ይገባሻ በጣ ጀግናነሺ አሏህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ስንት ከባድ ችግር ባለበት ሀገር ላይ ለሁሉ ነገር ልመና ያም የሚረዳ ሰው እኮ ቀን ከሌት ሰርቶ ነው የሚልክላችሁ የሰውን ላብ መብላት አግባብ አይመስለኝም ውጪ የምትኖሩ ኢትዮጲያውያንም ብትሆኑ በብልጣብልጥነት ለሚወጡ ሁሉ አትላኩ ይሄው በናንተ ገንዘብ ነው የሚባሉት የተቸገረን ለዩ እባካችሁ
ምናልባት እንዳልሽዉ አለመታመኗ ከልሆነ በስተቀር ለ4.000 ብር ሚዲያ ላይ መዉጣቱ ተገቢ አይመስለኝም ነገር ግን በይቅር ባይነትሽ እስማማለሁኝ
የተቸገረ ሰው መርዳት የምትፈልጉ በቀጥታ እነሱን ነው መርዳት ያለባችሁ ሁሉም ሰው ያንን የተቸገረ ሰው ነው መጠቀሚያ የሚያደርገው መጨረሻ ደግሞ ሳይስማሙ ሲቀሩ ሚዲያ ላይ ይወጣሉ
Leke new
ሳህ 😊
በትክክል የራሳቸው ጥቅም ሲቀርባቸው ለድሃው ያዘኑ መስለው ይባላሉ ሁለቱም ሌቦች ናቸው
በትክክል,በርዳታ ብር መባላት. ገራሚው የሚዋጣው
ለታይታ ካልሆነ በስተቀር መርዳት ከልብ ከፈለግን በያለንበት በኣቅማችን መርዳት ይቻላል ግድ መኪና በት አስፈላጊ ነው ሰው የሚበላውን አቶ እናንተ ቀልደኞች
ሰዎች መርዳት ያለባቸውን ራሱ አያውቁም ስንት ደካማ እናቶች አካል ጉዳተኞች አሉ ።የምን መኪና ነው
የምትሰራውን የበጎነት ስራ እሷ የምትሰራውን እሩቡን አትሰሪውም እህቴ፣ እሷ በነፃ ስንት ቦታ እየገባች ለሷ ብዙ መሆኑ ነው??? ስራዎቿን መርምሪ መጀመሪያ 🙏
ባክሽ አውቃታለሁ ጎረቤት ነበርን ሱዳን ላይ @@hiwottilahunofficial
ውይ ኣለምየ ጆሮህ ኣፍ ቢኖረው በቃኝ ይልህ ነበር😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነት ነው ለልጆቻችን ደም ተፈተን ትልቅ ቦታ አድርስን እነሱ ግን አይይዬዬ
ፍቅርይፈልጋሉ ከልምዷ አካፍላለች እውነት ነው መች ያሳደግሽኝን ነው ማለታቸው አይቀርም
ኣለምዬ, በጣም ሲበዛ ሚዛናዊ ነህ ተባረክ🙏🏿
አይይይ😢 ! ሰው ከንቱ😮 መዘራረፍ መሸዋወድ መገዳደል ሆነ ውሎኣችን። መጨረሻው ደርሶ ይሆን?
እውነት ነው 😢 በልጅ ጉዳይ
በዚች ምድር ማነዉ ሚታአነዉ ለሁሉም ጌታ ይግባ
እኔ በቀጥታ ነው የምረዳው እነዚህ ለራሳቸው ነው ስራ የፈጠሩት
4 ልጆቼን ጥዬ ልሄድ ነበረ ትቼዋለሁ
እረ አትሂጂ አንጀትሽን አስረሽ አሳድጊ ልጆች የወላጅን ፍቅር ነው የሚፈልጉት ያለብሽን የኑሮ ችግር አስረጃቸው ትልልቆች ከሆኑ እንኳን እርቀሽ በአሜሪካ ኑሮን ትሰማላችሁ እናትና አባት የሥራ ሰዓታቸው ይለያያል እናት ስትገባ አባት ይወጣል ወይም ደግሞ እናት ቁጭ ብላ ስታሳድግ አባት ይሰራል እናም በዛ መሀል አባት የልጆቹን ፍቅርና እንዲሁም ፀባያቸውን ፍላጎታቸውን ሳያውቅ ያድጋሉ አንዳንዴ መጣጣም አይኖርም ግን ጭራሽ እርቀው ከሚኖሩት ግን ይሻላል የቤታቸውን ጏዳ እያወቁ ካደጉ ምንም አይሆኑም እና እባክሽ በሃሳብሽ ፅኚ አራቱንም ልጆችሽን እንዳታጫቸው ተጠንቀቂ::
አለምዬ በስልክ ያናገርካት የድምፅ ጥራት ስለሌለው ምንም አይሰማም/ አይገባም::
እኔ ሱዳን 3አመት ከ4ወር ሰርችያለሁ ሰዎቹ ጥሩ ናቸው ግን ስራ የለም ቢኖርም ገንዘባቸው ትንሽ ነው
ሱዳንን አስታወስሽኝ ሶስት አመት ኑሬበታለሁ ሱዳን ምርጥ አገር ናት ሰው በሰውነት እሚወደድበት አገር
ሱዳን መሄድ እፈልጋለዉ ሰዉ ለመፈለግ ሰላም ሲሆን እንዴት መሄድ ይቻላል
3ሰው ሆኖ መስራት ከባድ ነው ፍቅር እንዳለ መጣላት አለ ስለዚህ ስራ የራስ ሙያ ያለው ሰው ብቻ መስራት
ገና መግባቴ ነው ሙሉውን ልስማው እስኪ እናቶች ጉርፕ ላይ ኩኩ ነው የምትባይው ምን ገጠመሽ😊
Jazeba nesh majmreya semtash chershe waregna
አለም ሰገድ መቻሉን ይሰጥክ እኛ እራሳችን አመመን
Take paracetamol 😂
Eraseshen kamemeshe man asero asekmeteshe eye belo
@@rahelrahel3587ትክክል
lefeded seraw nw
የት ጠፋሽ እያልን ነበር የኔ እናት ኩኩዬ እናቶች ወግ ላይ አውቅሽ ነበር የኔ ቆንጆ እውይ ምን ገጠመሽ እያልኩ ነበር
ያችኛዋ ስቲድዎ ነበር መጋበዝ የነበረባት ስልኩ ጥራት አልነበርም
I hope people recognize your genuine intentions to everyone, you are a true connector to everyone. Alemseged Thank you from the bottom of my heart❤
እርግጠኛ ነኝ የእናቶች ወግ ላይ ነው የሚታቅያት ኩኩ ኩኩ አሁን ላይ የእናቶች ወግ ላይ ጠፍታለች አይዞሽ ኩኩዬ አንቺ በመልካም ነገር ነው የምትታወቅው በክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላችሁ አንቺ ግን ወደፊት
እንዴ ይች እናት ቆይ እናቶች ወግ ላይ አዘንተኛን የምትጠይቀው እናት አደለች በየቦታው ምግብ እየያዘች የምትሄደዋ ደግ ሴትዮ ከእናቶች ወግ ላይ ስትጠፋ ማርያምን የት ገባች እያልሁ ነበር
የእኔም ጥያቄ ነው
ኩኩ አገልግል የሚል የራሷን የፌስቡክ ገፅ ከፍታለች
የራሷ ግሩፕ ከፍታ ነው ኩኩ አገልግል ብለሽ ሰርች አድርጊ
@@MedanitMelkamu እሺ
@@nolawimilael6981 እሺ
ልክነሽ የኔዉድ እኔም ልጄ ከአምስት አመት ቦሀላ ስሄድ አልጠጋ አለኝ ጠላኝ ከባድ ነዉ ልጅ ጥሎ መሰደድ
አሜን ሱዳንይን ጌታ ወደባታዋ ይመልሳት ኩኩዬ
kuku 4000 ተቸግራ ቢሆንስ ብትበላው እንኳን እራሷ ፈጣሪ ይጠይቃት ወርደሽ ሚዲያ ላይ በዚን ያክል እርዳታሽን ደግሞ ፈጣሪ እንጂ ሰው ይወቅልኝ አይባልም😢😢
ያለም ሠገድ ትግሥት ሥብእናው ብቻ ደሥ የሚል" ፀባይ
እህት ስወድሽ ከሚዲያ ጠፍተሻል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ብመጣ ያንችን ጉርሻ እጎርሳለሁ ብየ ሳስብሽ ግን አትጥፊ እንወድሻለን ከusa
አለች የራሷን ግሩፕ ከፍታ ነው ኩኩ አገልግል የሚል
ሰት፡የተራበየተጠማ፡አለ፡አንቺ፡ደግሞ፡ለመኪና፡ፔጄ፡መመከፈት፡፡ሁላችውም፡ለራሳችው፡ጥቅም፡ነው፡የምትሮጡት፡፡ሰው፡በቀጥታ፡ለተቸገረ፡መርዳ፡ትአለበት፡፡
ኩክዬ የኔ ጀግና የዋህ ሁሉን አጉራሽ ሺ አመት ኑሪልን
እኔ ገና 16 አመቴ ነው ሳድግ ጠበቃና ልክ እንዳለም ሰገድ ጥሩ ጋዜጠኛ ለመሆን ነው ህልሜ አንድ ቀን ባገኝህና ፎቶ ብንነሳ ምንኛ ደስ ባለኝ
በ16 አመትህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተቀምጦ የመንደር ወሬ በመለቃቀም ያሰብከው ቦታ ላይ መድረስ አትችልም ። ዳይ ስልኩን ጣልና ወደጥናት ግባ ።
እኔ ከልጆቼ መራቄ በጣም ነው የጎዳኝ ማርያም እንቅልፍ የለኝም ውስጤ አለቀ ምንም አልሞላልኝ አለ
የት ነበርሽ ከተባሉት አንዷ ናት የኔን አይነት ህይወት እንዳይኖሩ ጥሩ ትምህርት ቢማሩ ብዬ እራሴን ተክጃለሁ ግን እግዚአብሔር አልተወኘም እግዚአብሔር ይመስገን ።
አይይይይ የልጅን ነገር ተውት እኔ ለልጄ ብዬ ተሰድጄ በስድስት አመቴ ሄጄ አብረኸኝ ሁን ስለው እራሴን አጠፋለው ካንቺ ጋር አልኖርም አለኝ በሶስት አመቱ ነበር እናቴ ጋር ትቼ የሄድኩት እንደዛ ሲለኝ ተስፋ ቆርጬ ድጋሜ ስደትን መረጥኩኝ አሁን 14አመቴ ብቻ ተቃጠልኩ ምነው ባለኝ ነገር እዛው ልጄን ባሳደኩኝ ምን ዋጋ አለው ልጅነት አይመለስ ወይ ገንዘቤ አላረፈ ወይ ከልጄ አልሆንኩ ማልቀስ ብቻ
ወይይይ ጉዴ😢😢😢እኔ ከተሰድኩ 6አመቴ በ2አመቱ ጥዬው የመጣሁት ሚገርመው በስልክ አየናገረኘም ለምን አትመጪም አየለ አይይይ😢😢ተስፋ ቁረጪ በይኛ😅😅
አልሀምዱሊላህ በይ እናትሽጋ አይደል ሆ
😢😢😢😢
@@MeryTdeyብትችይ ተመለሽ እስከዛው በቪዲዮ አውሯቸው
በልጅ መመካት ቀረ የዘንድሮ ልጅ እብረሽ ብትኖሬም ብታሳድጊውም ያው ነው ፍቅር የላቸውም የራስሽን መጦሬያ ባል ኑሮ መስርቺ ምንም ግራ እይግባሽ
የአለም ሰገድ አድናቂዎች 🥰
ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲
አሚን ያረብ
አሜን አሜን
Amin yareb
Amen ❤🥰🙏
Amennnnn😍😍😍😍
ልጅ ለቤተሰብ ትቶ ከወለዱ ብሀላ መሰደድ ከባድ ነው😭ካለፈ ብሀላ ቆጨኝ ተቃጠልኩ ልጄን ድንገት በሞት አጣው😭መቅበር እንኳን አልቻልኩም:ልጆች ትታቹ የተሰደዳቹ እግዚአብሔር ልጆቻቹን የሳድግላቹ:በሰው ሀገር ልባቹ አይሰበር😭
ፈጣሪ ያጽናሽ እህቴ ያሳዝናል😭😭 ምን ይደረግ ለም አገር ይዘን ደሀ ሆንን ። ወደሽ አይደለም አትጸጸቺ ። ፈጣሪ ነፍሱን በአዐደገነት ያኑረው። ሌሎች ልጆች ካሉሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ🙏🙏❤
ፈጣሪ ያፅናሽ ማርየ ከባድ ነዊ😢😢
ወዶ ልጅ ጥሎ የሚሰደድ የለም ከጓደኞቹ እኩል እንዲማር እንዲለብስ እንዲበላ ነው የእናት አንጀት ችግር እንጂህ ማን ከጎኑ ይለያል እህቴዋ ጌታ የፈቀደው ሆነ አንቺም ከጎኑ ብትሆኚ ሞትን አትከለክይም ቢሆንም ማገላበጥ እና ከሰው ጋር አልቅሶ መቅበር መታደል ነው እንግዲህ አልተፃፈልሽም ፈጣሪ ለልብሽ መፅናናትን ይስጥሽ አይዞሽ ፈጣሪ መልካሙን ያድርግልሽ❤
አላህ ሰብሩን ይስጥሺ ማማየ ታሞ ነው አይይይ😢😢😢😢😢 እኔም ልጆቸን ጥየ ስንት አመቴ አባታቸው ገብቷል እኔ ገና ነኝ ይከው ዛሬ ነገ ስል አለሁ አላህ ይጠብቅልን በሰው ሀገር የቤተሰብ ክፉ እዳታሰማኝ
ኡፍፍፍከባድነው አሏህ ያሶብርሽ
መጀመሪያ የተናገረችዉ መልካም ነበር ከዛን በሀላ ያለዉ በሽማግሌ መፍታት የሚቻል ነገር ነዉ ሚድያ የሚያመጣ አደለም መኪና እዲገዛላት ለማስተዋወቅ ነዉ የመጣችዉ በመኪና ካልሆነ መርዳት የምትችይዉ ተይዉ ብዙ የተቸገሩ የሚረዱ አሉ እንደ መቅዶንያ እዳች አይነቶቹ በደሀዉ ስም የራሣቹሁን ሀብት ነዉ ምታካብቱት
@@Liya-gt2ds I agree 100%
Koshasha
Yewenet tekekl betam yegeremegn tekelala weshet bacheru mekina gezulegn new😂😂😂
ለራሳችሁ ገቢ መፍጠሪያ እርዳታ ምናምን እያላችሁ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችንን ደም አትምጠጡ አብዛኛው ሶሻል ሚድያ ላይ እርዳታ እረዳለሁ የሚሉ ሰዎች ለራሳቸው በቂ ገቢ የላቸውም። መጀመሪያ ሰርታችሁ ለራሳችሁ በቂ ገቢ ኖራችሁ ከኪሳችሁ እያወጣችሁ ርዳታ አድርጉ ይሄ ነው ትክክለኛው የርዳታ ፕሮሲጀር ምነው ባለሀብት የርዳታ ስራ አይሰራ😅 ሁሉም ለጥቅም ነው የሚሯሯጠው መኪና ቶሎ ግዙላት የማዳም ቅመሞች 😅 እናትሽ ዶሮ የላት አንች ለመኪና አዋጭ😢
እኔም ሱዳኖችን በጣም እወዳቸዋለው በጣም እንደ ፈጣሪ ፈቃድ ወደ ድሮዋ እንድትመለሰ ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን🙏🙏🙏
አሚን አላህ ሰላሙን ይመልሰላቸዉ🤲🤲🤲🤲🥰😭😭😭
እኔኮ ኩኩ የት ጠፋች ብዬ የእናቶች ግሩፕ ላይ ፃፍኩኝ ምንም መልስ እላገኘሁም::ኩኩዬ እንኳን ሰላም ሆንሽ የድሆች ሀራስ ጠያቂ ቅቤ ቀቢ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ችግራችሁን ፍቱት ፀብ ጥሩ አይደልም::
ወዬኔ የእውነቴ fb እናቶች ግሩፕ ላይ ነው የእውነት ራስ ስትጠይቅ ሀዘንተኛ ስታፅናና ነው የማቃት ጠፍታ ነበር ተባረኪ እህታችን❤❤
ኩኩዬ የሁሉ እናት አመመው ቆሰለ ቆሸሸ ሳትይ የታመመን ያለአንዳች ምክንያት የምታስታምሚ ፣ የጎዳና ልጆች በየቀኑ ከደጅሽ ሳይጠፉ የምታጎርሺ ቤተሰብ አጠገባቸው ለሌለ በአምሮት ለተቸገሩ እርጉዞች ሳይቀር ፈጥነሽ የምትደርሺ ለሐዘንተኞች አፅናኝ ደግነትሽ ከአእምሮ በላይ የሆነ ድንቅ ሴት መልካምነትሽ አይወሰድብሽ የኔ ምስኪን አንድ ሆነሽ ብዙ ኢትዮጵያንን የምትወክይ የደግ ምሳሌ የወርቅ ልብ ባለቤት ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢
Betikikle!! kukuyee betam yemtdenkegn set nech ❤❤❤
@@hannasisay3944 ሀኒቾ 😘
@@ኢሩትዞረህ ዞረህ ለአብይ ያለህን ጥላቻ ለመግለፅ የውሸት ዝባዝንኬህን ትዘበዝባለህ ዘረኛ ወሬ አታብዛ
@@ኢሩትሰው በገንዘብ ምክንያት አግታ እስከማስደብደብ የምትደርስ ሴት ከሆነች ችግር አለባት በአጭር ቃል።
እንች የመኪና መግዣ መለመንየለብሽም እግር እጅ ጤናእለሽ ስርተሽ ለመግዛት ሞክሪ
Ewenet nw yehen yahle lemagn mehon
Simatifi balege sid nat chirach sew debedeba ensuwan nitsuh tadergalech
ለብዙ ሰው ለመድረስ ያስፈልጋታል በዛላይ ሰርታ ደክማ ደግሞ ታክሲ ጠብቃ አምሽታ ቤቷ ስትገባ አታሳዝንም እንደሰው ስናስብ በድካም ላይ ድካም ሲደራረብ ታማ አልጋ ላይ ልትዉድቅ ትችላለች እስክትታመም ለምን እንጠብቃለን መደረግ ባለበት ሰአት ማድረግ ፅድቅ ነው መጽሀፉም በቁም ተረዳዱ ነው የሚለው
@@FirezerHailesilassieFirezerHaiየግድ ከአቅምሽ በላይ ስር እስክትታመሚ እስክትወድቂ እርጅና ብሎ ምንም አላስገደዳትም አቅሟ የሚፈቅደውን ያህል መርዳት ነው ያለባት እንጂ የግድ መኪና ግዙልኝ ምልክት አያስፈልግም ።ለመግዛት ከፈለገችም። በጣም ስር አለኝ ብላለች 2 ሚላየን ብታወጣ መግዛት ትችላለች ። ይህ ደግ ስር እኮ ጥሩ መለመኛ ሆነ ።በጣም ያሳፍራል ።
ኧረ ባክሸ አትርዳ ይቅር ሲጀመር መርዳት ካሰበች እሩቅ ሳትሄድ ባቅራቢያዋ ብዙ ድሀወች አሉ ለምን እነሱን አትረዳም መነሻዋ ቢዝነሰ ነዉ ሰርታ ትግዛ እዚህም የመጣችዉ መኪና ይገዛልኝ ነዉ እንጂ ይሄ ለሚዲያ የሚቀርብም አልነበረም ድሮም ሰራሸ የታይታ ነበር
እኔ የሚገርመኝ ለምንድነዉ ሰዎች ለተቸገሩቱ በቀጥታ እራሳቸዉ የማይረዱት 😒 ችግረኛ ከሆነ በየቦታዉ ሞልቶል በየጎረቤታች እንኮን ያሉቱን ብንረዳ በቀጥታ ለተቸገሩት እንደርሳለን ። እናግዛለን ብለዉ የሚለምኑትስ ለምንድነዉ መረዳት ያለበትን ኣድራሻ በቀጥታ የማያስቀምጡት ለምን ለነሱ ተሰጥቶ እራሳቻዉ እንዲሰጡ ያደርጋሉ ?
ይሄኮ ሌብነት ነዉ ማርያምን ሰጭዎቹም ተቀባዮቹም ሃጥያት ነዉ የምትገቡት እራሳችሁ እርዱ
❤❤❤ እጅግ በጣም ትክክል ነሽ ምድረ ሌባ ብቻ ነው ያለው በጣም ያሳዝናል
ትክክል የእኔም ሀሳብ ነዉ !!አንዳንዱ እኮ የቅርብ ቤተሠቡ የሚበላዉ ሳይኖረዉ ሁሉ ነዉ በሚዲያ የሚረዳዉ የማያዉቁትን ሰዉ ለአላህ ብሎ መርዳቱ በጣም ተወዳጅ ቢሆንም ሰደቃ ከቤት ቢጀመር ይመረጣል
ደሃ እንረዳለን የሚሉ በዝትዋል አዲስ የመጣ ቢዝነስ ነው በደሃው ህዝብ ስም መነገድ በጣም ያሳዝናል
ኩኩ ልርዳ ብላ ለምና አታዉቅም አገልግል ሸጣ በትርፉ ነዉ ደሀ የምትረዳዉ ማንም ያዉቃታል
@@Dj_Epra እየሰማናት እኮ ነው ይሄው ቁጭ ብለን በመኪና እና በሌሎች ጥቃማጥቅሞች ስትባላ እያየናት እኮ ነው ከዚህ በላይ ልመና አለ እንዴ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
ጠብ ለሴጣንነው የሰው ልጅ በፍቅር መኖር ይሽለናል❤❤ወደ ቀልባችሁ እግዚአብሔር ይመልሰን❤ሰውአምኖዋችሁ አለ መታመን ያሳፍራል⁉️⁉️
ኩኩዬ ስወዳት fb ላይ እናቶች ግሩፕ ላይ ነው የማያት በጣም ነው የምወዳት መልካም ሰው ❤❤
አለም ሰገድ በቴሌፎን መጠየቅ በቂ አይደለም በሜድያ ጠርተህ ጠይቃቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Werega
ለ 4000ሺ ብር ሚዲያ ላይ መወጣት አስፈላጊ አይመስለኝም እዛው መፍታት ትችሉ ነበር
ሌባ ነት ሱዳን አወቃተሀለወ የሰው ደምሀለባት
ለዚህ ነው
ሱዳን ኢትዮጵያ ለሱዳኔ መሸጥ ነበረ ሰርዎ
እኔ እራሴ እፈልገሸሀለወ
ሱዳን ማጨሰ መቃም መጥጣት ሴቶችን መደለል ነው ሰረዎ
ኩኩ ዝም ብለሽ መልካምነትሽን ብትቀጥይ ይሻል ነበር ዛሬ የቀረበው የአንቺን ክብር በጣም ያወረደ ነው ደስ አይልም አንቺ በሚዲያ ሳይሆን በራስሽ ችግሩን ብትፈቱ ጥሩ ነበር
ድሮም አበላሁ አጠጣሁ ስትል አትመቸኝም ነበረ።ለ4500 ብር ሰው እንዲ ይንገበገባል? እስቶፍረላ🤔!🤔!🤔!
ምላስ አላት ቀፍላ ትኖራለች. ባይሆንማ አይጣሉም ነበር
እኔ ያለዛሬም አላየኃት ግን ለ4ሺ ብር እንዲህ መካሰስ ጥሩ አይደለም
ኩኩ እኔ በጣም መልካም በሆነ ሥራ ነው የማቃት 🥹ለምን ከግሩፕ እራሱ እንዴት እንደወጣች ስትጠፋ ሰው ስንጠይቅ ለብቻዋ ወጣለች አሉ ::::
የእኔም ጥያቄ ነው በጣም መልካም ሰው ነች
የኔም ጥያቄ ነበር
ጉሩፑ ነው ያገዳት የእናቶች ላይ ኩኩ አገልግል ብለሽ ሰርች አድርጊ ውዴ ትመጣልሻለቾ
ይች ሰው አግታ በግሩፕ የምትደበድብ ናት ጥሩ? 😂እ? እስኪ መልሱልኝ?
ስትደበድብ አይተሻ?ለጥሩነቷማ ድፍን የፌስቡክ ህዝብ ምስክር ነዉ
የኩኩዬን መኪና የማግኘት ፍላጎት የሚደነቅ ቢሆንም በችግረኞች ስም መሆኑን አልወደድኩላትም። ችግረኞችን መርዳቷን እኛም ምስክር ነን። ነገር ግን ከጀርባ የመኪና ማግኘት ታርጌት መሰነቋን አሁን ነው የገባን ። እዚህ ኢንተርቪው ላይ መቅረብ የፈለገችበት ምክንያት ሚዲያው ብዙ ተከታይ ስላለውና የልመናውን ፕሮሰስ እየተካሄደ መሆኑን ለሕዝቡ በአቋራጭ ለማሣወቅ ጥሩ ቤተሰብ ሆናኝ ነበር ያለቻትን ሴት ለ4000 ብር ስሟን የማጥፋት መንገድን መጠቀሟ በጣም አሣዛኝ ነው።
ቲጂ እገልግልም የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
ትክክል
ኩኩዬ ለሁሉም ደራሽ አጉራሽ ነሽ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ዉዴ በእናቶችና በህፃናት ግሩፕ ነዉ የማዉቅሽ የሀገሬ ልጅ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር እስከነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
ኩኩዬ ከእናቶች ፔጅ ጠፍተሽብኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን አንስታችሃል ስለልጆች የተናገራችሁት ስለትዳሯ የተናገረችው በሙሉ ለሚስማ ስው ትልቅ ትምህርት ያለው ነገር ነው ።
በእውነት ጕበዝ ነሽ ልጅን የሚያክል ነገር ተሽ መሰደድሽ እግዚአብሔር እንኳን ያሰንሽውን አሳካልሽ ጀግና ብዬሻለው
የእነ ሎሚ ቤተሰብን መጨረሻቸውን አሳውቁን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሌክሶ 😢
🤮ወረኛ ነገር አይበቃሽም እንዴ ጆሮሽ እስኪደማ ሰምተሽ🤷🏽♀️
😂😂
@@friyeamen9579 መጨረሻው ማወቅ እፈልጋለሁ ታዳ አንቺ ምንሽ ተነካ ሆ ስድቡንስ ምን አመጣው ገለቱ 🙄🙄
😂😂😂😂😂😂🎉@@friyeamen9579
😂😂😂😂@@friyeamen9579
ለቅዱስ ገብርኤል ኢዮህ አሚዲያ በጣም ነው የምወደው የማከብረው ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር በቃ ሰው መጣላት መጋጨት ስለዚህ ለአጭር እድሜያችን በጣም ይገርማል
ይህችን ልጅ ፌስቡክ አይቻት ነበር አሁን ተጠቅሜ ባላውቅም ።
በሽተኞችን ፣አራሶችን በተለይ ጠያቂ የሌላቸውን ምግብ እየሰራች ትጠይቃለች ።የጎዳና ልጆችንም ታበላለች ፣ልቅሶ ትደርሳለች ።ስትፓስት አያታለሁ ጎበዝ ናት።
እያዳመጥሁ ነው ጨርሼ እመለሳለሁ
እንደው በጎ አድራጊ ብሎ ለራስም መጠቀም የማይሮጥ ሰው እስካውን የመቆኒያ ቢኒያም በለጠን አበበች ጎበናን ብቻ አየሁ ምነው በጎ ስራ ካላችሁ በደሃጉሮሮ ስም ለመጠቀም መጣሩ ቢቀር
በትክክል ማንም እየተነስ እርዳታ እናሰባስባለን የሚሉት ውሸት ነው አዲስ የመጣ ቢዝነስ ነው
(ቲጂ እገልግልም) የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
ትክክል ነሽ እበበች ጎበና ነብሳን በገነት ያኑርልን 👏🏽👏🏽👏🏽
እዉነት ብለሻል ኩኩዬ እኔም ከልጄ መግባባት አቅቶኛል እየሄድኩ እየመጣሁ ጭራሽ እናቱ አልመስለዉም ስልክ እንኳ ሳዉራዉ ማዉራት አይፈልግም እነሱም አጠገባችን ሆነህ አዉራት ይሉታል በሰዉ ካስደወልኩ አለቀልኝ የስድብ የቁጣ መአት ይወረወርብኛል አሁንማ ጭራሽ እሳትና ጭድ ሆነናል 💔💔💔😴😴😴 እግዚአብሔር ይጠብቀዉ 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ የእኔ እናት እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ብዙ አትጨነቂ
የስንት አመት ነው
Ayzosh hulum naw.banasum ayfaradan kawalada yalaq yasadaga yabalxal inyam wadan aydalam machem
ኩኩዬ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የሰራሽው ይባረክ
አለምዬ እኔ ደስ ከምለኝ ባህርህ አንዱ ተጎጂዎችን ደውለህ የምታገናኜው ነገር እጅግ አድርጌ አመስግንሀለው ለምን ብትል የአንድ ወገን ስምቶ መፍረድ ከባድ ነው ደሞ ሚድያ ከመቅረብ በሽማግሌ መነጋገር ይቻል ነበር
ማርያምን እናቶች ጉሩብ ለይ ጠፋች እያልኩ እያሰብኩ ሚዲያ ለይ ቀረበች ጥሩ እናት ነሽ አራስ ጠያቂ ነች❤❤❤ ደግሞ አንድ እናት ነበረች ሁሌም ቡና የምታፈላ እናት እሱም ከእናቶች ጉርፕ ለይ ጠፍታለች❤❤❤ ደስ ይሉኝ ነበር ከፀብ ግን ፍቅር ይበልጣል እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይስጣቸው❤❤❤
ቡና የምታፈላው ቲጅ ሀሰን ናት
@@ZeheraJemalምነው ጠፋች?
@@emmitube1931 አለች እንደ በፊቱ አትፖስትም እንጅ
ስለ ትዳራችን እንመካከር ግሩፕ አያታለሁ
❤❤❤❤ወይ ኩኩዬ ጠፍተሻል የኔ መልካም ሁሌም በድሜ በጤና ፈጣሪ ያኑርሽ ስወድሽ
ሆናልያት በጣም ታሳዝናለች😭
ለ4ሺ ብር ተብሎ እከመደብደብ ድረስ መድረሷ በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል💔
ባለ አገልግሏ ብልጣ ብልጥ ትመስላለች😆
ሰውን ከመርዳት በፊት እራሷን ትጠብቅ በጤናዋ ላይ ልቧ ነገ የሚቆም ይመስላል🤔
ኩኩ በራስሽ ላይ መዘዝ አመጣሽ ብዙ ያደረግሻቸው ሰዎች ይነሡብሻል የሚሰማቸው ያጡ ነበሩ ተደብቀሽ ነበር የሠራሽው ስራ አደባባይ አውጥቶሻል እንግዲህ ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው እውነቱ ሲወጣ ማንነትሽ ይጋለጣል🙏
ወይ ጉድ በግልፅ ችግር ካለ በገሀድ ግልፅ ይውጣ ምክንያቱም ሰው ሾው የሚያበዛ ከሆነ ማህበረሰቡ የሚያወጣው ገንዘብ የሚጠቀመው በቀኝ አዙር የብልጣብልጦች መጠቀሚያ እንዳይሆን
በውሸት ስራ ደፍራ ሚድያ ላይ አትወጣም ግን የሚወዳት እንዳለ የሚጠላት ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ ስሟን የሚያጠፋ ይኖራል
@@MeskeremMeta-oq2if ሚዲያው እኮ ለአንድ ወገን ብቻ አይደለም የሚያደላው ነገ ሌላዋ ተበዳይ ከነማስረጃዋ ስትቀርብ የሚፈጠረውን ታያለሽ እውነቱ ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው ውዷ ሰው ስራው እንጂ የሚያወጣው የስም መጥፋት እኮ ነገ የሚረሳ ነው በቅርቡ ጠብቂ 👍
ቲጂ እገልግልም የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በኢትዮጵያወያን መካከል በቤተሰብ መካከል ያለውን መልካም ግንኙነት የሚያፈርስ ጠብንና ጥላቻን የሚፈጥር ክፉ መንፈስ አስወግድልን🙏🙏🙏
ከእናቶች ፔጅ ስትጠፊ እያሰብኩሽ ነበር ኩኩሻ❤❤❤
እውነት ነው ልጅ ከተወለድእ በምንም መልኩ ጥላችህ አትሂድ ከባድ ነው ከባድ ከምላችህ በላይ እንደው እውነትሽን ነው የተነገርሽው
ጸብ እንጅ ፍቅር ጠፋ በቃ ? በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዘቅዛለች ያለው የ አምላክ ቃል እየተፈጸመብን ነው ስናሳዝን😢
መንግስተ ሠማያት ቀርባለች እና ንስሀ ግቡ
ገናመችተለቀቀመቸስቸርመስማት ቀርቷንና
@@ምረትአለምከ ርዕሱ ነው እንጅ ታሪኩን አልሰማንም
@@ዘ-ታቦር😅😅😅😅😅
@@ምረትአለም😁😁😁😁😁
ብዙ መልካም ስራ እየሰራሽ ለ4000.ብር ብለሽ እዮሀ ድረስ መምጣትሽ አይመጥንም
Ene eko kelel metaderegut neger 100 shi man yesetal defar
ሰላም ያገር ሰው ልጂ ውልዶ መሰደድ ስለፈራሁ ነው እስካሁን ሳልውልድ በስደት እየተገላታሁ ትዳርም ልጂም ትተን ስንሰደደ ስንመለስ እደ ነበረ አናገኝም በቡዙ ሰዎች ስላየሁ ነበር ግን እድሜ ደግሞ ካመለጠ አመለጠ ነው አሁንም አግብቼ ለመውለድ በጣም ጉጉት አለኝ ህይውት ምንም አይሞላም ስልችት ብሎኛል😢😢
እረ ጎበዝ 😮 ሰርተን እንብላ ባካችሁን 😊
ቲጂ እገልግልም የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
እናቶች ግሩብ ላይ አራስ ጠያቂ ሀዘንተኛን ጠያቂ ነች በናቶች ግሩብ ላይ አቃታለሁ ኩኩ ምርጥ ሰው ነች
አለም ሰገድ እዳህ ፣ ስንት ትርኪ ምርኪ ነው የምትሰማው
ሰው የወሬ ሱስ ያዘው
ስንት መታለፍ ያለበትን ነገር ለ ገንዘብ ፣ ለ መኪና ለምናምን ብለው እየመጡ ይቀባጥራሉ
ሁለቱም ለጥቅም ነው
ቲጂ እገልግልም የለየላት ሞላጫ ጥቅመኛ እስመሳይ ሌባ ነች ....😷🤛🏾 ከ2-3 ወር በፌት ሜዲያ መጥታ በየወሩ የ100 ሺህ ብር እበሻ ቀሚስ እየገዛሁ እለብሳለሁ እያለች ስትበጠረቅ ነበር ...በቅርቡ ደግሞ ሌላ ሜዲያ ላይ 200 ስው ልቀልብ ቃል እገባለሁ መንግስት መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ........🙄እሳን ቁጭ ብሎ የሚጠብቅ የሚመፀወት ስው ስም በጣም በብዙ በሚሊዮኖች የሚቆጠር መሬት በነፃ መንግስት ይስጠኝ ማለት ፈጣጣ ብልግና ነው... 🤐 ሲጀመር መንግስት ለሳ ከሚስጣት እሳ እቀልባቸዋለሁ ላለቻቸው ለድሆቹ መንግስት ስርተው የሚከፍሉበትን መንገድ ከፍቶ ከወለድ ውጭ የሆነ ገንዘብ እበድሮ ስርተው ለመንግስት ብሩን ቢከፍሉ ስዎቹም ቁጭ ብለው ከሳ ከመጠበቅ ይገላገላሉ የስውን እጅ ቁጭ ብሎ ከማየት እነሱም ለሌላው ለቤተስቦቻቸው ይተርፋሉ እረረረረረ በደሀ በለማኝ ስም መነገድ ያሳፍራልልልል 😷😷😷....!!
አዝነው የረዱ ይመስላሉ ከህብረተሰቡ ገንዘብ ለመሰብሰብ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አለምዬ እንደዚህ አይነቶቹን የመንደር ወሬ የሚያወሩ አታቅርባቸው ለፕሮግራሙ አይመጥንም ፋታ የላትም ዝም ብላ መለፍለፍ 😊
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ኩኩዋ ዛሬ ገና ነው የማውቃቶ በዚች በሠማሁት ግን በደሃ ስም መጠቀም በበሽተኛ ስም መኪና ግዙ ብዙም አላሰመነኝም
በደሀ ስም የሚነግዱ በዝተዋላ እንዳ ደግሞ መሬት ይስጠኝ እያለች ነው ....😷
እውነተ ። ሁሉ ለግዝያዊ ጥቅም እንደት እንደ ምትለፈልፍ ራሱ ያስጠላል
ዘመኑ በዚህን ያህል ፍጥነት በዚህ መልኩ መቀየሩ ይግርማል ጌታሆይ እርዳን 😔😔😔
በተለይ ባለፉት 6 አመታት የሰማነው ያየነው ጉድ ለጆሮ የሚዘገንን ነው
አገልግሎቱ በጎ አድራጎት እስከሆነ ድረስ ሁሉንም ችላችው ስሩ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚወደው ስራ ስለሆነ ፈተና ይበዛዋል ስራችውን ሳታቆርጡ ስሩ አይዞችው በርቱ❤
እውነት ብለሻል ልጂ፡ጥሎ መሰደድ፡ጡሩ፡አይደለም እኔም ከልጆቼጋር፡እንደዛነኝ፡ምንም፡አልተጣጣምንም ግን፡የሚፈልጉትን፡እኔነኝ፡የምሞላላችው፡ግን፡አይረዱም
አይ መልካም የሚሰራን ሰው እንዲህ ማሳዘን አይዞሽ ኩክዬ ብድርሽን አምላክ ይመልስልኝ
ማንም ይሁን ማ ጥፋተኛ ግን ይህን ጉዳይ ይዘሸ መምጣትሸ ኩኩ ክብርሸን ዝቅ አረግሸ በሚሰኪኖች ሰም ተደብቃቹህ የምትበሉት ግን ለልጆቻቹህ አታብሉ የእውነት ካንሰር ነው የሚያመጣባቹህ የእውነት
ለሶ የመን መኬናንው መሰጠት ካለባችሁ ሰት ቤት ንብርታቸውን ጥለው ተፈናቀለው እየተሰቃዩ ለብዙ አመት እሚከረተቱ ሞልተው ለነዛ እረዱም ትፀድቁበት አላቸሁ
በሰው ገንዘብ መባላት ሁለታችሁም በላባቹ የሰራችሁት የለም አንቺም እሷም በሰው ብር ለምን ቀረብኝ ነው ብቻ እኔ ከዚህ የተማርኩት ማንም ሰው እርዳታ ሲስጥ በሰው መስጠት የለበትም ቀጥታ ለባለቤቱ ማድረስ ነው መልእክተኛ አያስፈልግም አንቺም ሰውን መርዳት ከፈለግሽ በግልሽ ረድተሽ ፅድቅን መፈለግ ነው ከእግዚአብሔር አሁን ለምን ቀረብኝ አስመሰላችሁት ይደብራል
እኔም ልጆቸን ጥየ 10 አመቴ አላህ ይጠብቅልኝ ባለቤቴ ከገባ 6 አመቱ ልጆቸ እናትና አባቴ በጣም ናፍቀዋል ግቢ ግቢ ይላሉ ፍቅር አጡ ትንሿማ 8 ወር ሆና ትቻች የመጣሁት አይይይ አላህ ሆይ አተው ጠብቅልኝ
አገራችን ከጦርነት እስከሚለቀቅ ተረጋጊ አገራችን ሰላም ከሆነ እንገባለን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኘን😢😢😢
እባካችሁ ምንም ቢሆን ልጆችን ከወላጅ ጋር ነው ማሳደግ ልጆች ፍቅር ይፈልጋሉ እግዚአብሔር ይጠብቅ እንጂ ብዙዎች ፍቅር ሳያዩ ስለሚያድጉ ጥሩ አስተሳሰብ አይኖራቸውም:: የልጆችን ፀባያቸውን ፍላጎታቸውን የምናውቀው አብረናቸው ስንኖር ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
Ende ke 10 amet belay minim atserim gibi.
እባክሽ እህቴ ለልጆችሽ ተመለሽ በሁዋላ ምነው ሁሉም ቀርቶብኝ ልጆቼን በድህነትም ቢሆን ባሳደኩ ብለሽ የማይወጣ ፀፀት ይሆንብሻል ልጆቻችን እኛ አረብ አገር ሆነን የምንልክላቸውን ሳይሆን የኛን አብሮነትና ፍቅር ነው የሚፈልጉት እኔ ይኽው የማይወጣ ፀፀት ሆኖብኝ አሁን ልጄ ካደገ በሁዋላ አለቅሳለሁ እሱም በስደት ሆኜ በገፍ ስልከ ከነበረው ልብስም ገንዘብም ይልቅ በድህነት ቁራሽ እንጀራ በልተን ባሳደግሽኝ ይላል እህቴ ሁሉም ነገር ቀሪ ጠፊ ነው ተመለሽ ወደ ልጆችሽ ወደ ትዳርሽ
Iwunetinewu ene Sira iseralewubiye matiche bizuneger honikunghe laza gibi yikiribishi
አለምሰገድዬ አዘንኩልህ። ሁለም የራሱን እውነት ይዞ ሲመጣ የትኛውን ማመን እንዳለብህ ግራ ነው።
ይቅርታና ኩኩ የታይታ ሰው ነው የምትመስለኝ። ለቅሶ ላይ ፎቶ መነሳት....ደሞ ብታጠፋ እነኳን(እሱንም ፈጣሪ ነው የሚያውቀው)በሰው ማስመከር እንጂ ለ3800 ብር አደባባይ ማስጣት ነውር ነው። ግን eyoha ላይ ወጥቼ እንዲህ ባወራ ሰው አይጨክንም የመኪናው ብር ይሞላልኛል ብላ ነው። አጥመኝም ብቻ
እረ ሁሉን እንደ እራሳችን ሀሳብ አንተርጉም ምን ችግር አለው ቢሳካላትስ እንካን የሚስራ ስንት ጎረምሳ ይጠቀም የለ ቅን እናስብ
የሰጡት ሰዎች ቴንኪው በይን ብለው ሰገጡ ኮ ያልተሰጣትን ኬት አምታ ቴንኪው ትበል እውነቷን ነው እኔም በስሜ ተሰብስቦ ካልተሰጠኝ 😁ዝም ነው ምለው ቢሰጠኝ መኪናም ቢሆን እየነዳው ሹክረን እላለው በሌለበት ቦታ ምን ትበል
Tenesh ke hon beru lemen atesechatem
አለምዬ እንዲህ አይነት ጥቃቅን የጥቅም ግጭቶችን አታስተናግድ ባክህ እዮሃ ሚዲያን አይመጥንም
ተይ እንጂ
ችግር ሲፈጠር ሁለቱም የራሳቸውን ጉዳይ ይናገሩና መተማመም የለም ሁለቱም ወገን ልክ ነኝ ስለሚሉ እርቅ አይኖርም አንደኛው ወገን እውነቱን መናገርና መሽነፍ አንወድም ይቅርታ እራስን ነጻ ያወጣልና ለይቅርታ ልባችንን እናዘጋጅ እግዚአብሔርንም ደስ እናስኘው እነዚህ ስዎችንም እግዚአብሔር ይርዳቸው🙏🏾
Aye kuku bezi dereja weredesh mewared betam yasaferal becha anchinem esunm awekalew gn betam shem new
ኩኩ ለማይረባ ብር ሚዲያ ላይ መውጣት አስፈላጊ አልነበረም ሲቀጥል ለግል ጥቅምሽ ብለሽ በልቶ ካልጠገበ ማህበረሰብ መኪና ካልገዛቹ ደስአይልም
ማጅራት መቺ ነው እምትመስለው ራስሽ ነው እንዴ አገልግሉ እምትበይው 😂😂😂....ሰው አይደበደብም by the way በውጭ መልካም እየመሰሉ ውስጥ ለውስጥ ሰው የሚጎዱ በጣም በጣም ባለጌዎች ናቸው። specifically ረጂ ነን እሚሉ እንደ ቢዝነስ ቆጥሮው ነው የሚንቀሳቀሱ 90% እንደዛ ናቸው። ጉዳቸው ያወቀ የመሰላቸው እንጀራ ገመዳቸው እንደበጠሱ ስለሚቆጥሩት ያንን ሰው ለመግደል ወደ ኃላ አይሉም።
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂 I can't
@@mahihefanya7142 😂😂😂...ምን ልበል ታድያ
ችግረኞችን እንረዳለን የሚሉ በዝተዋል ግን ዳሩ ሌላ ነው በድሀወች ስም ትቀፍላላችሁ ለህሊናቸው ሲሉ መልካም ልብ ያላቸውን በጎ አድራጊወች ለእይታ ሳይሆን ህሊናቸው አዟቸው የሚረዱ አሉና በእናንተ ምክንያት እንዲወቀሱ አታድርጉ
😢😢በዚህ ዘምን. አበሻ ሆኜ መፈጠሬን ጠላሁ ከምር. ሀብሻኮ. በእሬሳ የመደራደር ሰው እኮ ሆነናል
ታሪክ ሁሌም 2 እይታ አለው
እኔም እናቴ አላሰደገችኝም ብዙም አንግባባም 24አመቴ ነው 7አመት አረበገር ሆነኝ ናፋቀሸኛል ሰትለኝ አላምናትም ብር ከሌለኝ አታወራኝም በሰልክ ራሱ😮 ታናሽ ወንድም አለኝ 9አመት ብዙም አላቆውም እሱን ለሰው አለሰጥም ትላለች ታዲያ እኔን ለምን ለአያቶቼ ሰጠች ብዬ😢 ይከፋኛል
በዛላይ እንደናት የነገርካትን አደባባይ ታወራለች😮 ግራ ገባኝ
ገንዘብሽን ያዢ
ያንቺ እናት ደግሞ የተለዩ ናቸው ብርሽን ያና ሀግርሽ ገብተሽ ዘርሽን ተኪ
ኩኩየ ይገባሻል እኳንመኪና ሌላ ም ይገባሻ በጣ ጀግናነሺ አሏህ ይጠብቅሺ❤❤❤❤
😂😂😂😂
ስንት ከባድ ችግር ባለበት ሀገር ላይ ለሁሉ ነገር ልመና ያም የሚረዳ ሰው እኮ ቀን ከሌት ሰርቶ ነው የሚልክላችሁ የሰውን ላብ መብላት አግባብ አይመስለኝም ውጪ የምትኖሩ ኢትዮጲያውያንም ብትሆኑ በብልጣብልጥነት ለሚወጡ ሁሉ አትላኩ ይሄው በናንተ ገንዘብ ነው የሚባሉት የተቸገረን ለዩ እባካችሁ
ትክክል
ምናልባት እንዳልሽዉ አለመታመኗ ከልሆነ በስተቀር ለ4.000 ብር ሚዲያ ላይ መዉጣቱ ተገቢ አይመስለኝም ነገር ግን በይቅር ባይነትሽ እስማማለሁኝ
የተቸገረ ሰው መርዳት የምትፈልጉ በቀጥታ እነሱን ነው መርዳት ያለባችሁ ሁሉም ሰው ያንን የተቸገረ ሰው ነው መጠቀሚያ የሚያደርገው መጨረሻ ደግሞ ሳይስማሙ ሲቀሩ ሚዲያ ላይ ይወጣሉ
Leke new
ሳህ 😊
በትክክል የራሳቸው ጥቅም ሲቀርባቸው ለድሃው ያዘኑ መስለው ይባላሉ ሁለቱም ሌቦች ናቸው
በትክክል,በርዳታ ብር መባላት. ገራሚው የሚዋጣው
ለታይታ ካልሆነ በስተቀር መርዳት ከልብ ከፈለግን በያለንበት በኣቅማችን መርዳት ይቻላል ግድ መኪና በት አስፈላጊ ነው ሰው የሚበላውን አቶ እናንተ ቀልደኞች
ሰዎች መርዳት ያለባቸውን ራሱ አያውቁም ስንት ደካማ እናቶች አካል ጉዳተኞች አሉ ።የምን መኪና ነው
የምትሰራውን የበጎነት ስራ እሷ የምትሰራውን እሩቡን አትሰሪውም እህቴ፣ እሷ በነፃ ስንት ቦታ እየገባች ለሷ ብዙ መሆኑ ነው??? ስራዎቿን መርምሪ መጀመሪያ 🙏
ባክሽ አውቃታለሁ ጎረቤት ነበርን ሱዳን ላይ @@hiwottilahunofficial
ውይ ኣለምየ ጆሮህ ኣፍ ቢኖረው በቃኝ ይልህ ነበር😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እውነት ነው ለልጆቻችን ደም ተፈተን ትልቅ ቦታ አድርስን እነሱ ግን አይይዬዬ
ፍቅርይፈልጋሉ ከልምዷ አካፍላለች እውነት ነው መች ያሳደግሽኝን ነው ማለታቸው አይቀርም
ኣለምዬ, በጣም ሲበዛ ሚዛናዊ ነህ ተባረክ🙏🏿
አይይይ😢 ! ሰው ከንቱ😮 መዘራረፍ መሸዋወድ መገዳደል ሆነ ውሎኣችን። መጨረሻው ደርሶ ይሆን?
እውነት ነው 😢 በልጅ ጉዳይ
በዚች ምድር ማነዉ ሚታአነዉ ለሁሉም ጌታ ይግባ
እኔ በቀጥታ ነው የምረዳው እነዚህ ለራሳቸው ነው ስራ የፈጠሩት
4 ልጆቼን ጥዬ ልሄድ ነበረ ትቼዋለሁ
እረ አትሂጂ አንጀትሽን አስረሽ አሳድጊ ልጆች የወላጅን ፍቅር ነው የሚፈልጉት ያለብሽን የኑሮ ችግር አስረጃቸው ትልልቆች ከሆኑ እንኳን እርቀሽ በአሜሪካ ኑሮን ትሰማላችሁ እናትና አባት የሥራ ሰዓታቸው ይለያያል እናት ስትገባ አባት ይወጣል ወይም ደግሞ እናት ቁጭ ብላ ስታሳድግ አባት ይሰራል እናም በዛ መሀል አባት የልጆቹን ፍቅርና እንዲሁም ፀባያቸውን ፍላጎታቸውን ሳያውቅ ያድጋሉ አንዳንዴ መጣጣም አይኖርም ግን ጭራሽ እርቀው ከሚኖሩት ግን ይሻላል የቤታቸውን ጏዳ እያወቁ ካደጉ ምንም አይሆኑም እና እባክሽ በሃሳብሽ ፅኚ አራቱንም ልጆችሽን እንዳታጫቸው ተጠንቀቂ::
አለምዬ በስልክ ያናገርካት የድምፅ ጥራት ስለሌለው ምንም አይሰማም/ አይገባም::
እኔ ሱዳን 3አመት ከ4ወር ሰርችያለሁ ሰዎቹ ጥሩ ናቸው ግን ስራ የለም ቢኖርም ገንዘባቸው ትንሽ ነው
ሱዳንን አስታወስሽኝ ሶስት አመት ኑሬበታለሁ ሱዳን ምርጥ አገር ናት ሰው በሰውነት እሚወደድበት አገር
ሱዳን መሄድ እፈልጋለዉ ሰዉ ለመፈለግ ሰላም ሲሆን እንዴት መሄድ ይቻላል
3ሰው ሆኖ መስራት ከባድ ነው ፍቅር እንዳለ መጣላት አለ ስለዚህ ስራ የራስ ሙያ ያለው ሰው ብቻ መስራት
ገና መግባቴ ነው ሙሉውን ልስማው እስኪ እናቶች ጉርፕ ላይ ኩኩ ነው የምትባይው ምን ገጠመሽ😊
Jazeba nesh majmreya semtash chershe waregna
አለም ሰገድ መቻሉን ይሰጥክ እኛ እራሳችን አመመን
Take paracetamol 😂
ትክክል
Eraseshen kamemeshe man asero asekmeteshe eye belo
@@rahelrahel3587ትክክል
lefeded seraw nw
የት ጠፋሽ እያልን ነበር የኔ እናት ኩኩዬ እናቶች ወግ ላይ አውቅሽ ነበር የኔ ቆንጆ እውይ ምን ገጠመሽ እያልኩ ነበር
ያችኛዋ ስቲድዎ ነበር መጋበዝ የነበረባት ስልኩ ጥራት አልነበርም
I hope people recognize your genuine intentions to everyone, you are a true connector to everyone. Alemseged Thank you from the bottom of my heart❤
እርግጠኛ ነኝ የእናቶች ወግ ላይ ነው የሚታቅያት ኩኩ ኩኩ አሁን ላይ የእናቶች ወግ ላይ ጠፍታለች አይዞሽ ኩኩዬ አንቺ በመልካም ነገር ነው የምትታወቅው በክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላችሁ አንቺ ግን ወደፊት
እንዴ ይች እናት ቆይ እናቶች ወግ ላይ አዘንተኛን የምትጠይቀው እናት አደለች በየቦታው ምግብ እየያዘች የምትሄደዋ ደግ ሴትዮ ከእናቶች ወግ ላይ ስትጠፋ ማርያምን የት ገባች እያልሁ ነበር
የእኔም ጥያቄ ነው
ኩኩ አገልግል የሚል የራሷን የፌስቡክ ገፅ ከፍታለች
የራሷ ግሩፕ ከፍታ ነው ኩኩ አገልግል ብለሽ ሰርች አድርጊ
@@MedanitMelkamu እሺ
@@nolawimilael6981 እሺ
ልክነሽ የኔዉድ እኔም ልጄ ከአምስት አመት ቦሀላ ስሄድ አልጠጋ አለኝ ጠላኝ ከባድ ነዉ ልጅ ጥሎ መሰደድ
አሜን ሱዳንይን ጌታ ወደባታዋ ይመልሳት ኩኩዬ
kuku 4000 ተቸግራ ቢሆንስ ብትበላው እንኳን እራሷ ፈጣሪ ይጠይቃት ወርደሽ ሚዲያ ላይ በዚን ያክል እርዳታሽን ደግሞ ፈጣሪ እንጂ ሰው ይወቅልኝ አይባልም😢😢
ያለም ሠገድ ትግሥት ሥብእናው ብቻ ደሥ የሚል"
ፀባይ
እህት ስወድሽ ከሚዲያ ጠፍተሻል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ ብመጣ ያንችን ጉርሻ እጎርሳለሁ ብየ ሳስብሽ ግን አትጥፊ እንወድሻለን ከusa
አለች የራሷን ግሩፕ ከፍታ ነው ኩኩ አገልግል የሚል
ሰት፡የተራበየተጠማ፡አለ፡አንቺ፡ደግሞ፡ለመኪና፡ፔጄ፡መመከፈት፡፡ሁላችውም፡ለራሳችው፡ጥቅም፡ነው፡የምትሮጡት፡፡ሰው፡በቀጥታ፡ለተቸገረ፡መርዳ፡ትአለበት፡፡
ኩክዬ የኔ ጀግና የዋህ ሁሉን አጉራሽ ሺ አመት ኑሪልን
እኔ ገና 16 አመቴ ነው ሳድግ ጠበቃና ልክ እንዳለም ሰገድ ጥሩ ጋዜጠኛ ለመሆን ነው ህልሜ አንድ ቀን ባገኝህና ፎቶ ብንነሳ ምንኛ ደስ ባለኝ
በ16 አመትህ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተቀምጦ የመንደር ወሬ በመለቃቀም ያሰብከው ቦታ ላይ መድረስ አትችልም ። ዳይ ስልኩን ጣልና ወደጥናት ግባ ።
እኔ ከልጆቼ መራቄ በጣም ነው የጎዳኝ ማርያም እንቅልፍ የለኝም ውስጤ አለቀ ምንም አልሞላልኝ አለ
የት ነበርሽ ከተባሉት አንዷ ናት
የኔን አይነት ህይወት እንዳይኖሩ ጥሩ ትምህርት ቢማሩ ብዬ እራሴን ተክጃለሁ
ግን እግዚአብሔር አልተወኘም እግዚአብሔር ይመስገን ።