የህይወት እንጀራ!! EEBENEZER TAGESSE NEW SONG YE HEYEWET ENEJERA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лис 2023

КОМЕНТАРІ • 213

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  8 місяців тому +59

    ኢየሱስ
    የኔ ሰላም የኔ ደስታ
    የኔ ክብር የኔ እርካታ
    የኔ ሰላም የኔ ደስታ
    የኔ ሞገስ የኔ እፎይታ
    (1)
    ከጉድጓዱ አጠገብ ምንጭ ለመቅዳት
    ካጠገቤ አንድ ሰው ቢጠራኝ ድንገት
    ውሃ ለመጠጣት ከጄ ቢጠይቀኝ
    የኔን ትንሽ ወስዶ ዘላለም ሊሰጠኝ!!
    ታሪኬን በሙሉ ቢነግረኝ በድንገት
    አዳኙ ነው አልኩኝ ይሄማ በእውነት
    የጠጣሁት ውሃ ሲጠማኝ ደጋግሞ
    ዳግም እንዳይጠማኝ ተሟገተኝ ቆሞ
    አንተ የህይወት እንጀራ
    አንተ ይህወት እራስ
    አንተ የዘላለም ደስታ
    አንተ ለነብሴ ምትደርስ
    አንተ ከፊቴ የቀደምክ
    አንተ ሞት እንዳያገኘኝ
    አንተ ለነብሴ ተሟግተህ
    አንተ የራስህ ያረከኝ
    ኢየሱስ
    የሃጥያቴ ብዛት በሰው ሲያስገፋኝ
    የከበደኝ ሸክም አንገቴን ሲያስደፋኝ
    በሰራሁት በደል በቅጣት ልወሳ
    አለም ሊፈርድብኝ ድንጋዩን ሲያነሳ
    የአንተ ምላሽ ግን ህይወቴን ቀየረው
    እንደፈራጆቼ መች ተጥዬ ቀረው
    በድንጋይ ልወገር ለሞት የቀረብኩኝ
    እንደገና ባንተ በፍቅርህ ሰው ሆንኩኝ
    አንተ ያለምክክኒያት ወዳጅ
    አንተ እንዲሁ አፍቃሪ
    አንተ የምረት ባለቤት
    አንተ እሩሩ መሃሪ
    አንተ የተገፋው አባት
    አንተ የወደቀ አክባሪ
    አንተ በዘላለም ፍቅርህ
    አንተ ሳትለወጥ ነዋሪ!!
    ልቤን
    ነብሴን
    መላ ማንነቴን
    ፍቅሬን
    ለሌላው እንዳልሆን የፍቅሩ ጥልቀት
    የራሱ አረገኝ በራሱ ማንነት
    የስሙ ዘይት በልቤ ፈሰሰ
    የኢየሱሴ መንፈስ ህይወቴን ወረሰ!!
    ኢየሱስ!

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 8 місяців тому +2

      አሜንንንን አሜን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አረ እግዚአብሔር በቤትህ በሕይወት ህ በመንገድ ህ ይክብር እንኳን ይህ ፍቅር ይሆነን ኢየሱስን መረጥክ ክብር ክብር ቀጥልበት ፀጋወንም ይብዛልህ ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤❤

    • @birhanetesfaye2464
      @birhanetesfaye2464 8 місяців тому

      አሜንንንን

    • @freeberhe5374
      @freeberhe5374 8 місяців тому

      Wow 😢😢😢

    • @user-jw1yp9zu3b
      @user-jw1yp9zu3b 4 місяці тому

      Ameen Ameen

    • @user-ww1dw6zv3h
      @user-ww1dw6zv3h 3 місяці тому

      ❤አቤኑ ወንድሜ ተባረክ❤

  • @rozarozae5435
    @rozarozae5435 8 місяців тому +49

    ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ክርስቲያን ከዚህ ሌላ የሚለው የለውም ❤❤❤ ያባቴ ብሩክ ወድሀለው ባንተ መዝሙር እግዚአብሔር እየተናገረኝ ከሄድኩበት ኮብልዬ መለስኝ ብቻ ብዙ ሆነ በህይወቴ ባይገርምህ ለኔ ነው የምትዘምረው እግዚአብሔርን የማልስማ ስለሆንኩኝ በመዝሙር ነው የሚናገረኝ ስንቴ እራሴን ከማጥፍት ተመለስኩ ስንቴ ተስፍ ከቆረጥኩበት ተመለድኩኝ የኔ ዘመን ነው በሚለው መዝሙር ነው በቃ እግዚአብሔር ተናግሮኝ ፀንቼ የተመለስኩት አሁንም ስራ የለኝ በብዙ ችግር ውስጥ ለዛውም በባእድ አገር ሆኔኜ ችግር እራሴን ለገበያ እስከ ቅርብ አንድ እርምጃ ሲቀር ዛሬም ይሄ ሰላም ፣ደስታ፣እፎይታ የሆነው አፍቃሪዬ የህይወት ውሀ ነኝ አለኝ እርቦኝ እራበኝ ብዬ ስጠይቅ ሴትነቴን ነበር የጠየቁኝ እና ዛሬም ህይወቴን ነግሮኝ ከፍቴ ቀደመ ሀሌሉያ 😢 ለነፍሴ ተሟግተህ የራስህ ያረከኝ ከፍቴ እየቀደምክ የኔ ደስታ የኔ እርካታ 😢 ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በማፍቀር አለም ውስጥ የማትስለች አምላክ በትክክል ስይጣን እርሀቤን ተጠቅሞ ሊያቆሽሸኝ ብቻ አቤኔዘርዬ ዘርህ ይባረክ በትክክለኛው ስአት ጌታ ደረስልኝ

    • @yonatanendashaw3865
      @yonatanendashaw3865 8 місяців тому +4

      አይዞሽ እህቴ... ትክክል ነሽ ጌታ ሁል ጊዜ ካንቺ ጋር ነው በርቺ እግዚአብሔር መልካም ቀን ያመጣል አኔም እፀልይልሻለሁ ተባረኪ❤

    • @genet1009
      @genet1009 8 місяців тому +3

      Yena wde yalfal anchi ko mekidesu nesh lmiyalif nger zelalmeshen atabelashi adera😢😢😢 geta tamagn new yasibeshal

    • @rozarozae5435
      @rozarozae5435 8 місяців тому

      ​@@yonatanendashaw3865 የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን በዚህ እናውቃለን ፀልይልኝ እድሜን በሙሉ ከፈተና ወደፍተና ነው ምሽጋገረው

    • @rozarozae5435
      @rozarozae5435 8 місяців тому

      ​@@genet1009 እግዚአብሔር ዘመን ዘላለምሽን ይባርከው ያ ቀን መቼ እንደሆነ ባላውቅም እግዚአብሔር እጠብዋለሁ

    • @genet1009
      @genet1009 8 місяців тому +1

      @@rozarozae5435 ፀንተሽ ቁሚ የምር ያስደንቅሻል ጌታን ታምኖ ያፈረ አላቅም ።

  • @AkeMule-jp9xx
    @AkeMule-jp9xx 2 місяці тому +3

    አቢ የጸጋ በለቤት እዬሱሲ ይበራክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ በጌታ ተበረክ ጸገ ይበዚሊ❤

  • @lemlemdesalegn83
    @lemlemdesalegn83 8 місяців тому +6

    እንደዚህ የለጋጋት የእግ/ርን ቃል ስዘመርም ስንሰመም የውስጥ መንናት የኢየሱስን እርካታ ይናፈቀል አቤ ፈጣሪ ይባርክህ ሰው ሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤😭መልክቴ ነው አሜን 100%❤

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn1540 7 місяців тому +3

    በመጀመሪያ የዝማሬው ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ አንተ ብላቴና ግን አሁንም የዝማሬ ቅባት ይብዛልህ ይጨመርልህ ጌታ በዘመናት መካከል ቅሬታዎች አለው በደሙ ሸፈንኩህ ለዘመኑ ክፋት አትገኝ፡

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 8 місяців тому +5

    እየሱስ እየሱስ ስምህ አይጠገብም ወንድሜ ትክክለኛ ዝማሬ ❤❤❤ ተባርከሀል

  • @user-wo4ef5no4x
    @user-wo4ef5no4x 8 місяців тому +4

    ኢየሱስ የኔ ሰላም የኔ ደስታ
    የኔ ክብር የኔ እርካታ 😭😭😭😭😭

  • @nardosmobae6700
    @nardosmobae6700 7 місяців тому +2

    መዝሙሮችክ እንዲት አንደ ምወደው ....ዘመንህ ለ ኢየሱስ እንደ ዘመርክ ይለቅ... ኣንተ የተባረክ ወንድማችን

  • @user-us5co8mn1v
    @user-us5co8mn1v 2 місяці тому +1

    የሕይወት እንጀራ እየሱስ 🙏🙏🙏ሃሌሉያ ሃሌሉያ እዴት ደስ ይላል እየሱስ ❤️❤️❤️🙏🙏
    ተባረክ ወድሜ 🙏

  • @yohannesterfe2532
    @yohannesterfe2532 2 місяці тому +1

    ዘመንህ በበረከት ይልቅ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 8 місяців тому +1

    ኤቢ ምለወ የለኝም ኢየሱስ ይባርክህ ለምልም ስፋ እየሱስን ዓለምን ሁሉ ህድና መስክርለት ብሩክ ነህ

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 6 місяців тому +1

    በየቀኑ ሳልሰማ አልውም ይሄን መዝሙር ኡፍፍ ተባረክ

  • @tsigemengiste6108
    @tsigemengiste6108 Місяць тому

    በብዙ ተባረክ🙏🙏 መዝሙሮችህ አይጠገቡም❤❤❤

  • @eyualDemeke
    @eyualDemeke 5 місяців тому +1

    ምን አይነት መንፈሳዊ ከፍታ ውስጥ ነው መንፈስ ቅዱስ ያሰገባህ ።ጌታ ሰለበዛልህ ፀጋ ክሩን የውሰድ።አንተ ብሩክ ነህ!!

  • @voiceofmountzion2012
    @voiceofmountzion2012 7 місяців тому +1

    አሜን። ክብር ለኢየሱስ ይሁን። ተባረክ ኤቢ።

  • @degudawit
    @degudawit 8 місяців тому +1

    ምርጥ መዝሙር ነዉ ተባረክ🥰🥰🥰

  • @user-go3su2ji1v
    @user-go3su2ji1v 4 місяці тому +1

    አቤኒ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ❤❤❤

  • @user-no2ln5kn4m
    @user-no2ln5kn4m 2 місяці тому +1

    ወንድሜ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 6 місяців тому +1

    የማለዳ መዝሙሬ ተባረክ

  • @adanechayesse9033
    @adanechayesse9033 7 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ!! ድንቅ ዝማሬ

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 8 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከብር ይሁን ለጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ednaletsworshipourlord6481
    @ednaletsworshipourlord6481 8 місяців тому +2

    😭😭Eyesus eyesus yene selam yene efoyeta no words just Woww ebeye lemezemer tefeterehal barko yebsrkih❤❤❤❤❤❤

  • @mare3909
    @mare3909 2 місяці тому +1

    አየሱስ አየሱስ አየሱስ አየሱስ የኔ ሰላም የኔ ደስታ የኔ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ በብዙ ይባረክ ተበርክ ተበርክ ተበርክ 🤲🤲🤲🎶🎶🎶💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @samrikoki6158
    @samrikoki6158 8 місяців тому +1

    እግዛብሄር ከዚህ መንፈስ አያውጣህ ይልቅኑ ይጨምርልህ

  • @ruthjesus5624
    @ruthjesus5624 8 місяців тому +1

    አንተ ወንድሜ አቤኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ታጠጋጋናለህ ወደ ሰማይ ሰማያት ነፍሴ ኢየሱስን ትናፍቃለች😢

  • @grace3563
    @grace3563 8 місяців тому +1

    Amen amen esye eyesuse abate. Abnuye zemenehe yebark.

  • @zertihungezahegn5273
    @zertihungezahegn5273 7 місяців тому +1

    Hule silante Eyesusin Ameseginalew 🙏🙏🙏anten yeseten Geta yibarek🙏🙏

  • @fekadumarkos6871
    @fekadumarkos6871 8 місяців тому +5

    አቤን ❤ ተባራክ እንዳልልህ በቃ ተባርከኃል ምለው ብኖር ቀር ዘመንክን ለእርሱ ብቻ እየዘመርክ ጨርስ 😍❤️❤️🙏

  • @msrachtadele6441
    @msrachtadele6441 7 місяців тому +1

    ዋው እንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ኡፉፉፉፉ ❤❤

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 2 місяці тому +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤😍😍😍😍

  • @Aynalem-ml3bc
    @Aynalem-ml3bc 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አብ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ የተባረክ የፀጋዉ በለቤት መንፈስ ቅዱስ ይባርክ❤❤

  • @dassalechdassalech1910
    @dassalechdassalech1910 2 місяці тому +1

    Amen amen amen amen 😢😢🤲🤲✝️🛐Eeysus ❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-yg2nu6qm3p
    @user-yg2nu6qm3p 8 місяців тому +1

    እየሱስ የኔ ደስታ አሜን የኔ ሰላም ኧረ አሜን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @EyobaTigistu-du9ze
    @EyobaTigistu-du9ze 7 місяців тому +1

    አቤኒ በብዙ ተባረክልን❤

  • @ZinashZewde
    @ZinashZewde 3 місяці тому +1

    ዘመንሕሁሉ፣አምላክሕን፣በብማክበር፣ይለቅ

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 8 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ ኢየሱስ ይ የሕይወት እራስ የሕይወት ምንጭ ኢየሱስ😢🙏🙏🙏

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 8 місяців тому +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ የኔ ስላም የኔ ደስታ የኔ ሁሉ ነገር ኢየሱስ እሴይይይይይይይ አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teditessema-qg3cx
    @teditessema-qg3cx 2 місяці тому

    አቤነዘር በመረጋጋት የምትለቃቸው መዝሙሮች ልብን ሰርስረው ይገባሉ። ተባረክ በመቀጠል የዳንኤል አምደሚካኤል መዝሙር የህይወት ሚስጥር ሳይገባቸው ሲከተሉህ የሚለው ቁ.1 ካሴት ላይ ያለውን ብትዘምረው ለብዙዎች በረከት ይሆናል

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 8 місяців тому +2

    Abet eyesus yene abat anite eko fikr neh😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 simh yibarek aba ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏🙏 abeniye wede semay wede abate bemenfes yemiwesd mezmur new ke 5 gize belay adametkut tsega yibzalik tebarek

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 2 місяці тому +1

    እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 8 місяців тому +2

    ይመችህ አባቴ

  • @user-xt6ux5zp7m
    @user-xt6ux5zp7m 8 місяців тому +1

    E, r yebarekiki bireki yaregeki tsaga yabezhalki❤❤❤❤

  • @selamselam5844
    @selamselam5844 8 місяців тому +1

    Amen amen gata eyasusi yebereki zamani bagata yetabereka yewni❤❤❤❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን ተበረክ ጸጋው ይብዛልህ

  • @freebythebloodofjesus8373
    @freebythebloodofjesus8373 28 днів тому

    Glory be to God
    I thank God for the Great GRACE upon your life, all your songs are filled with the Spirit ❤❤❤

  • @redietmamo7549
    @redietmamo7549 8 місяців тому +1

    መዝሙርህ ዉስጥን በቅባት መንፈስ የሚያረሰርስ ነው ዘመንህ ይባረክ አየሱስ ከፊትህ ይቅደም

  • @user-uc2ej2ix5e
    @user-uc2ej2ix5e 7 місяців тому +1

    በጌታ ብሩክ ነህ

  • @yordanoskebede5581
    @yordanoskebede5581 3 місяці тому +1

    አቤኑ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከማለት ውጪ ምን ይባላል ❤🙏

  • @helinaasrat7253
    @helinaasrat7253 8 місяців тому +1

    ብሩክ ነህ አቤኑዬ ወንድሜ ፍሬህን ያብዛዉ ለምልም!❤

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 8 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ ይብዛልህ

  • @enukadesta1441
    @enukadesta1441 8 місяців тому +1

    Beyesusem ewnet ene Kal yeleghem Abeni anth tebarekilgh beka betam nw mebarekew be mezemouroche be ewnet le ene nw mimeseligh anth beka grace yebezaleh❤❤😭😭😭

  • @Maskarem
    @Maskarem 6 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭

  • @user-rv5zs9sg5x
    @user-rv5zs9sg5x 8 місяців тому +1

    እዪሱስ ይባሪክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihtinakassu9260
    @tihtinakassu9260 7 місяців тому +2

    Amazing song God bless your family

  • @bekawakjira
    @bekawakjira 8 місяців тому +1

    መዝሙር እንዲ በክብር ሲዘመር ህይወትን ይነካል! ከፍ በል አትቀንስ መንፈስ ቅዱስ አሁንም አብዝቶ ይሙላክ 🙏

  • @elfineshlohauben-et2qf
    @elfineshlohauben-et2qf 7 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይባርክህ ያብረታክ

  • @user-bm8ol1th3t
    @user-bm8ol1th3t 4 місяці тому +1

    Yihen mezemure enidet ligelatsewu bewunet aben tebarekeligne yewusete new bewunet

  • @user-ys8ly3fx4u
    @user-ys8ly3fx4u 4 місяці тому +1

    Ye egziabheir bereket bante lay yhun zemenh ybarek abi ❤❤❤❤❤

  • @jewaherseraj7390
    @jewaherseraj7390 8 місяців тому +1

    አሜን አሜን እግዛብሔር ይባርክሕ

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r 6 місяців тому +1

    ኡፉፉ ስደክም የሚያበርቱኝ መዝሙሮችህ ወደጌታ የሚያስጠጉኝ ተባረክልኝ

  • @hawinefuad5976
    @hawinefuad5976 8 місяців тому +2

    "Yerasu aregegn berasu maninet!"😢😢❤❤

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw6589 8 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 7 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ!! ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ!

  • @ZinashZewde
    @ZinashZewde 3 місяці тому +1

    እግአብሔር፣ይባርክህ

  • @gemechugelgelo2645
    @gemechugelgelo2645 8 місяців тому +2

    Your slow sound coupled with holy spirit Penetrate....Heart and mind....shower of blessing.

  • @CourageDearHeart316
    @CourageDearHeart316 8 місяців тому +3

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ!!! ፍቅሩ ይለያል!! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በነገር ሁሉ መለምለም ይሁንልህ ላንተም ለቤተሰብህም!!

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 8 місяців тому

      Good bless you tebarek bbiz 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤💞💞💞

    • @danatomso6651
      @danatomso6651 8 місяців тому

      አሜንንንንንንንን

  • @salmal-si2kf
    @salmal-si2kf 8 місяців тому +1

    Amen♥️💯
    Ante yhiwoti injra
    🙌

  • @elsaelsa9526
    @elsaelsa9526 7 місяців тому +1

    አሜን ታባረክ♥️🙏

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 8 місяців тому +1

    በኢየሱስ ስም ዘመን ዘላለምህ ይባርክ ጸጋው ይብዛልህ ❤ አሜንንንንንንንንንንን

  • @user-go5oo8kj4v
    @user-go5oo8kj4v 2 місяці тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @amanzghighebre365
    @amanzghighebre365 8 місяців тому +3

    Ewnet beysuse seme tebarak Ebenezer ❤❤

  • @TameneShanko
    @TameneShanko Місяць тому +1

    ameeen biruk hunilign abate

  • @user-ik1bu6sv1w
    @user-ik1bu6sv1w 7 місяців тому +1

    Abenazary Eduyami Tabarku indeti idemiwodachihu mazimurochachiw lane tsinati honawugnali Abeniy Tabarku

  • @buzehailu
    @buzehailu 8 місяців тому +1

    Abenezer you are our blessings...... more blessed in Jesus name! We love U❤ also Ur beloved families

  • @nebinoh
    @nebinoh 2 місяці тому +1

    Zemenh ybarek wendme tebatek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetendryas4020
    @emebetendryas4020 8 місяців тому +1

    አሜንንንን ዘመንክ ብሩክ ነዉ

  • @bezinashgeremew1778
    @bezinashgeremew1778 7 місяців тому +1

    God bless you Ebenezer , your songs are very powerfull which shows your relationship with God and I am always blessed with your song May God bless you!

  • @temesgenshanay9241
    @temesgenshanay9241 7 місяців тому +1

    ኣመንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @HenokTeklay-z7j
    @HenokTeklay-z7j 18 днів тому

    Yetewededk wendm tebarek zemenh ybarek betam ewedhalew..yante mezmur betam now mbarekbet mxnanabet..❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 8 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባሪክህ❤

  • @user-hr2ww5nv4c
    @user-hr2ww5nv4c 8 місяців тому +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንንን ተባረክ ተወዳጂ መዝሙር ነው❤🙏🙏🎸🎶🎺📖❤❤

  • @ZinashZewde
    @ZinashZewde 3 місяці тому

    እየሱስ፣የአለም፣ሁሉስላምነው፣ስለአዋጅህ፣ጌታዘመንሕንይባርከው

  • @DevDev-cg6cl
    @DevDev-cg6cl 7 місяців тому +1

    ተባረክ አቤኒዬ

  • @kidusyoseph6159
    @kidusyoseph6159 8 місяців тому +2

    U r so amazing abeni 😢
    God bless u and ur family 🙏

  • @selamselam5844
    @selamselam5844 8 місяців тому +1

    Abi zamani yebereki ewnati wusetani nakani 😢😢😢😢😢

  • @tsegewirkie4163
    @tsegewirkie4163 7 місяців тому

    Getta Tsega yabzalhi tebarki Abinzer🙏🙏🙏🙏

  • @firye-jl6vh
    @firye-jl6vh 4 місяці тому +1

    Amen amen ❤❤❤

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 8 місяців тому +2

    ❤ይገርማል ምን ዓይነት መንፈስ ነው❤

  • @meseretguluma2574
    @meseretguluma2574 7 місяців тому +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤god bless you sir

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @hiwotzenebe8381
    @hiwotzenebe8381 8 місяців тому +1

    Geta eyesus yefqer minch new kbr hulu leesu yhun!!❤❤❤

  • @FirezerJeylan-xn9de
    @FirezerJeylan-xn9de 19 днів тому +1

    Tebarek wendmachn mzmurochh ybarkalu

  • @zidanwoyisha1612
    @zidanwoyisha1612 8 місяців тому +3

    God bless you and your family ❤❤

  • @user-lf9uq8qk3f
    @user-lf9uq8qk3f 8 місяців тому +1

    Ameeen Tebareki bro💗🙏

  • @user-kt6cn1ws6f
    @user-kt6cn1ws6f 5 місяців тому +1

    Ufff tebark...eyesus ble jemre mechers yhunl

  • @user-ir8om4pq1n
    @user-ir8om4pq1n 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ amen amen amen 🙏🥰🥰🥰

  • @ደሴ
    @ደሴ 8 місяців тому +1

    አሜን ተበረክ

  • @genetchala5419
    @genetchala5419 3 місяці тому +1

    Tebarklgn wandem

  • @MIHIRETAbayine
    @MIHIRETAbayine 8 місяців тому +1

    Tebarek abeni❤

  • @YodiSisay
    @YodiSisay 2 місяці тому +1

    ተባረክ