ዓለም ምንድነው?! Alem mindnew 2020 Ebenezer Tadesse New Song

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 тра 2020
  • ደሞ ነጋ ይኸው መሸ አዲስ ነገር አይገኝም
    ላይ ቢወጣ እታች ቢወርድ ልቤ ምንም አይመኝም!!
    መንፈስህ ግን የኖረበት አለም ማለት ለኔ እሱ ነው
    ህልውና መገኘትህ የዘላለም ደስታዬ ነው!!

КОМЕНТАРІ • 440

  • @EbenezerTagesseofficial
    @EbenezerTagesseofficial  4 роки тому +168

    በዚህ መዝሙር ውስጥ የጌታ መንፈስ ያግኛችሁ።

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 3 роки тому +21

    ይህንን መዝሙር ከመስማት ማቆም አልቻልኩም የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ በብዙ!!!!!

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 4 роки тому +15

    እውነት ነው ኢየሱስ የልቤ ደስታ ነው
    ከአለም ያልተቀዳ ፍፁም ሰላሜ ነው
    🙌😥😥

  • @reduinchrist7510
    @reduinchrist7510 4 роки тому +16

    ኢየሱስ የልቤ ጌታ ነው
    ከአለም ያልተቀዳ ፍፁም ሰላሜ ነው !
    ማለዳ አዲስ የእኔ ጌታ

    • @AbamelaTube
      @AbamelaTube 4 роки тому +1

      ረድኤት የክርስቶስ ባሪያ ua-cam.com/video/orMt7Y0dSM8/v-deo.html

    • @themaster_voice3035
      @themaster_voice3035 3 роки тому +1

      ua-cam.com/video/LMLwURIM1xw/v-deo.html

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      ተባረክ ደሥ የሚል መዚሙር

  • @mesilegese6777
    @mesilegese6777 4 роки тому +3

    Ene orthodox negne yehen mezmur ke 10 gize belay semahut gin alitegebkutem Awo geta eyesus ke alem yaltekeda selame new amen 🙏🙏tebark ❤️❤️

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 4 роки тому +4

    እወነት ነወ ሁሉም ጠፊ ነወ ከጌታ ወጪ ጌታ የህይወታችን ደሰታ ምንጭ ነወ ማንም የማይሰጠንን ህይወት ጌታ ይሰጥናል ተባረክ ክብሩ ለጌታ ይወን አሜን

  • @user-ng7yd7ow8p
    @user-ng7yd7ow8p Рік тому +1

    አሜንንንንንንንንን የሕይወት ሰላም ኢየሱስ ነው አሜንንን ኡነት ጌታ ጸጋው ያብዛልህ እኔ ራሴን ተመልክቻለሁ በዚህ መዝሙር 😭😭🙏🙏❤❤

  • @user-uw4lw6zu7t
    @user-uw4lw6zu7t 4 роки тому +7

    very true we are lucky to know who Jesus is specially now a days ድካም ብቻ ነው ሌላው ነገር ሁሉ አይተናል ጧት ደስ ብሎን ከሰአት ሲከፋን ተመስገን ጌታ እየሱስ የሁኔታወች ሁሉ ብቸኛ መርሻ

    • @AbamelaTube
      @AbamelaTube 4 роки тому +1

      ደምሩኝ ልደምራችሁ ua-cam.com/video/orMt7Y0dSM8/v-deo.html

    • @user-uw4lw6zu7t
      @user-uw4lw6zu7t 4 роки тому

      Abamela Tube 👍👍👍i am in keep it up

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 2 роки тому +1

    አለም ምንድነዉ ካንዱ በቀር
    ይቀር የለም ወይ ሁሉም ነገር /2
    ደስታ ምንድነው ከጌታ ሌላ
    ሁሉም ጠፍ ነው ደግሞም ገለባ አፈር ገለባ
    እኔ ግን ነቃዉ በጊዜ እሱን አልኩኝ ዋናዉን የህይወትን ሰላም የሚሰጠውን
    አረ እኔስ ገባኝ በቶሎ እሱን አልኩኝ ዋናውን የህይወትን ሰላም የሚሰጠውን
    ታዲያ ምንድነው /2 ሚያስፈልገኝ
    ያለም እርካታ መድሐኒት እየሱስ አለኝ
    የወደድኩትን ባገኘው ልቤን አይሞላ
    በመገኘትህ በአንተ ህይወቴ ሞላ
    አንዴ ነው ህይወቴ በፍቅሩ ይዞታል
    ለሌላ አልኖም ፍቅር ልቤን ወርሷል
    እየሱስ /2 የልቤ ጌታ ነው
    ካለም ያልተቀዳ ፍፁም ሰላሜ ነው
    ደግሞ ነጋ ይሀው መሸ አዲስ ነገር አይገኝም
    ላይ ቢወጡ እታች ቢወርድ ልቤ ምንም አይመኝም መንፈስህ የኖረበት አለም ማለት ለኔ እሱ ነው ህልውና መገኘት የዘላለም ደስታዬ ነው
    ፍቅርህ ልቤን አሸንፏል ማንነቴ ያንተ ሆኗል
    ሌላ የለም የሚያስመካኝ ሙሉ ልቤን የሚያረካኝ እንደውሃ እንደ አየር የመኖሬ ምክኒያት ነህ ከምንም ከማንም በላይ መጀመሪያ የረኩህ
    ታዲያ ምንድነው /2 ሚያስፈልገኝ
    ያለም እርካታ መድሐኒት እየሱስ አለኝ
    የወደድኩትን ባገኘው ልቤን አይሞላ
    በመገኘትህ በአንተ ህይወቴ ሞላ

  • @birhanunegalign6169
    @birhanunegalign6169 4 роки тому +2

    የልቤ ደስታ ኢየሱስ ነው ልዩ የጌታ መንፈስ ያለበት ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ

    • @AbamelaTube
      @AbamelaTube 4 роки тому +1

      birhanu negalign ua-cam.com/video/orMt7Y0dSM8/v-deo.html

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 4 роки тому +7

    የኔ ወንድም ጌታ ይባረክ ስላንተ

  • @fixsell1224
    @fixsell1224 3 роки тому

    Amen Amen eyesuse bechawune beke naw ke bekeme belaye naw yene eyesuse eyesuse eyesuse tebreki

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 Рік тому +1

    በእዉነት ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር በስመአብ 💔😥

  • @ganetganet2411
    @ganetganet2411 4 роки тому +1

    ዳስታ ኢየሱስ ብቻኖ ሁሉም ጠፍነው ❣️💘❤️❤️

  • @user-zs4yb6xz7p
    @user-zs4yb6xz7p 4 роки тому +3

    መክብብ 12/1 ጉብዝና ወራት ጌታ ኢየሱስ ማመን መታደል ነው ሃሌሉያ😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምድርና ሰማይ በረከት ተባረኩ ዋዉ አሜን😭😭😭😭😭😭

  • @tseyenegaye8680
    @tseyenegaye8680 4 роки тому +1

    ሁሌም እደተደነኩኝ ነው በአንተ ፀጋ ተባረክ

  • @kalkidanermi2346
    @kalkidanermi2346 2 роки тому +2

    አቤኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውነት እጅግ የተባረኩበት እና ወደ ጌታ የቀረብኩበት መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ ያባቴ ልጅ

  • @user-kk6vf5oq3x
    @user-kk6vf5oq3x 4 роки тому +1

    ሃሌሉያ ኢየሱሴ የልቤ ደስታ ነው
    ኢየሱስ አለኝ ከሁሉም የምበልጥ
    አብ እግዚአብሔር ይባረክህ 😍

  • @seblemita367
    @seblemita367 2 роки тому

    ሀሌሉያ እየሱስ ብቻ በቂ ነው

  • @dubai1053
    @dubai1053 3 роки тому

    Amen amen amen amen 🌹🙌🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭Geta abizito yibarki

  • @elenemoges7768
    @elenemoges7768 3 роки тому +1

    አሜን አሜን እውነት ነው ከሁሉ ይበልጣል ኢየሱስ ህልውናው ሰላምጌታ ይበልጣል ጌታ ይባርክ ወንድሜ ፀጋይብዛልክ መዝሙሮችክሁሉ ይባርከኛል ጌታ ይባርክ

  • @derejedegu4554
    @derejedegu4554 4 роки тому +2

    ሰምቼ የማልጠገብ መዝሙር ነዉ
    ጌታ ይባርክ ወንድሜ. ተባረክ

  • @makdyetube4751
    @makdyetube4751 Рік тому

    ኡፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ✝️🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 4 роки тому

    Ewenet yeha mizmur alemn yetlwebet geta berkri yrgi chgawen yabzlki

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 роки тому +1

    አባት ሆይ ስምህ ይባረክ በአንተ ሂወተ ሂወቴ ሞላ ተባረክ የተሰጠን ሂወት ትልቅ ነዉ

  • @tesefanshwedagenw3877
    @tesefanshwedagenw3877 4 роки тому +1

    አሜን የልቤ ደስታ እየሱስ ነው ሊላው ሁሎ አላፌ ነው ሁሎ ከንቱ እየሱስ ብቻ የዘላለም ነው ብርቱ ስሞ ይባረክ ተባረክ ወንድሜ ያስመለጠህ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @nahomabrham5004
    @nahomabrham5004 4 роки тому

    Ewenet new ke geta wechi menem binor menm betagegn bado new

  • @degefechtedewos5155
    @degefechtedewos5155 3 роки тому

    tabarak tabarak wud yegetah lij damom mazmuruk baxam yibarikal tabarak 🙏🙏❤️ tabaraku 😭😭😭

  • @sweet8326
    @sweet8326 4 роки тому +1

    Wow wow amen amen amen
    እንደ ውሀ እንደ አየር
    የመኖሬ ምክንያት ነህ
    ከምንም ከማንም በላይ
    መጀመሪያ ያረኩህ
    AB&AD tebareku tsegawen yabzalachu
    Betam des yemel zemara nw Betam tebarkebetalwe wow

  • @user-uc3cv3lq8s
    @user-uc3cv3lq8s 4 роки тому +3

    ፀጋ ይብዘለችሁ ውድሆች ዕድል እግዚአብሔር አምላክ ይበርካች!📚😍❤🙏🎸📖🎻🙌💟

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አቢኒበጌታበእየሱስስምተባረክ

  • @alexsodagne4313
    @alexsodagne4313 4 роки тому +2

    አቤንዬ በጣም እኮ ነው ዳስ የምትለኝ የኔ ልዩ ወንድም ታባረክልኝ በርታ ብዙ እንጣብቃሌን ከአንቴ ።

  • @hiwot3828
    @hiwot3828 Рік тому

    Geta eyesus zimenen yibarekew

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 3 роки тому

    Absha bexami new bezi mezmur yetebarekt tebarekiln bereketachin

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 4 роки тому +1

    Amen Amen ..Yesus fistum selame new!!.Betam des yemil menfesawi mezmur new, wondime tebarek, tsegawu yibzalih

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 3 роки тому

    አሜንንንን ያግኘኝ ተባረክልኝ

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 3 місяці тому

    ደስታ ምንድነው ከየሱስ ሌላ አሜን

  • @workiyelema2761
    @workiyelema2761 4 роки тому +2

    Ammmmeeeeennnnneeeee tebreku haleluya🙏🙏🙏🙏🙏📚📚📚🙌🙌🙏🙏🙏❤❤❤tebreku bemulu eeeeeeellleee

  • @rahelliza6321
    @rahelliza6321 2 роки тому +1

    እረ ኡኡኡ እየሱስዬ እኔ አልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍ አንተ ስላለከኝ ምንኛ ታደልኩ እየሱስዬ ኤቢዬ ዘመናችሁ ይለምልምልኝ ተባርኬበታለው ልጅክን ደሞ በማስተዋልና በጥበብ እግዚአብሔር ያሳድግልክ
    አለም ምንድነው ከአንዱ በቀር
    ይቀር የለም ወይ ሁሉ ነገር

  • @zafuzafu1721
    @zafuzafu1721 4 роки тому +1

    Amennnnnn wow hulualafinow tebarek wondeme☝🌷🌷🙌🙌🙌👏👏👏👏

  • @user-ru6my2lo4t
    @user-ru6my2lo4t 11 місяців тому

    Nice song and welcome Kenya 🇰🇪

  • @nejulove659
    @nejulove659 4 роки тому +2

    Ameeeee eyasusi fitsumi selame neki Tebareki bebizu Ab🙏🙏🙏🙏

  • @natialemayehuofficial9482
    @natialemayehuofficial9482 4 роки тому

    አሜን ተባሪክ እየሱስ ብቻ ነው የሕይወትን ሰላም ሚሰጠው።

  • @DagiAsefa
    @DagiAsefa 4 місяці тому

    Wendeme ante teleyalek mezmurik yimarikal 😍😍😍😍

  • @user-ri2yl2xx7v
    @user-ri2yl2xx7v 10 місяців тому

    እጂግ የሚገርም ነው ዘመንህ ይባረክክ

  • @hanadawit5986
    @hanadawit5986 4 роки тому +1

    i can't stop listening

  • @samuelsimon5492
    @samuelsimon5492 2 роки тому

    Zemanachiwun Getaa yibark

  • @getegete1858
    @getegete1858 4 роки тому

    Wowww Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen yadinaliiiiii eyesuuuuussss geta yibariki tsagaa yibizaliki tebarakiiiii Nurilgneeee yicamarliki wodajeeee yelibii rikata eyesus newwww

  • @mercym1733
    @mercym1733 4 роки тому +3

    It’s true we only need Jesus....
    your blessed Abenzer

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 роки тому

    አሜን ኢየሱስ አለኝ አሜን አሜን ዘማሪ አቤኒ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mesertacmesert2582
    @mesertacmesert2582 4 роки тому

    ይህንንመዝሙር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል

  • @demekechnaba1644
    @demekechnaba1644 3 роки тому

    Tebareu. Getahyebarekachu😢😢😢💜💓💜❣️💓💜💓❣️💞👏👏👏🍇🍇

  • @mihretsheleme6826
    @mihretsheleme6826 3 роки тому

    mnm kal yelegnem geta abzto yebarkeh

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 2 роки тому

    Amen amen amen tebareku🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @mesertacmesert2582
    @mesertacmesert2582 4 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ

  • @wotah23gg50
    @wotah23gg50 4 роки тому +3

    U blessing as with wonderful songs God blessed u

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 роки тому

    አሜን አሜን መገኘትህ ህልዉናዉ የኛ ደስታ ክብር ለጌታ ይሁን ሰለረዳሀኝ አባትዬ

  • @tshayiyegetaliji3264
    @tshayiyegetaliji3264 4 роки тому

    Tebarek bebizu geta yibarek wondime bezi zimare ye gata hliwnuaw tesemagn

  • @isrelalakew10
    @isrelalakew10 4 роки тому

    አሜን አሜን ተባረክልኝ

  • @mabimarkos5119
    @mabimarkos5119 Рік тому

    Amen Amen God bless you

  • @tennatesna1239
    @tennatesna1239 4 роки тому

    አሜን አሜን አየሱስ ነው ያልብ ደስቴ ተባራክ አብኔዝርይ

  • @etho3733
    @etho3733 4 роки тому +1

    በጣም መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 роки тому

    Egezabeher ybarekachew tebareku

  • @alemitugebre2852
    @alemitugebre2852 3 роки тому

    አሜን አሜን ተባረኩ ስወዳቹ

  • @abinaa9041
    @abinaa9041 4 роки тому

    Abeni tebarkehal
    Lemlimilgn

  • @kasahundaniel4074
    @kasahundaniel4074 4 роки тому

    አሜንንን አሜንንን ታባረክ

  • @mekdes.ashenafi6457
    @mekdes.ashenafi6457 3 роки тому

    Ameeeen geta yibarkiwodeme😥🔥🔥🔥🙏🙏😍😍😍😍

  • @mimimalasachtemesgnmalaseg4702
    @mimimalasachtemesgnmalaseg4702 3 роки тому

    GATA YEBAREKACHUU TABARAKHUU

  • @user-le9pg4pr5u
    @user-le9pg4pr5u 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ተባርክልኝ በጣም ተባርኪልው 📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤

  • @abigiyayedemufireajesus3915
    @abigiyayedemufireajesus3915 4 роки тому

    Amen amen hallelujah amen eyesu eyesus fisum selam new amen tsrgaw ybzalk zemenk ybarek

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 4 роки тому +1

    Amen amen amen
    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    More

  • @mesikonjo8400
    @mesikonjo8400 4 роки тому

    ዘመንህ ይባረክ እዉነት ልብ የሚነካ ዝማሬ

  • @hiwotgebremedhin8851
    @hiwotgebremedhin8851 4 роки тому +1

    Wowwww what a blessing song, I can’t stop listening to it God blessed u

  • @zamefekensa7927
    @zamefekensa7927 4 роки тому +2

    Really, i have enjoyed the holy sprit presence hearing this song. God bless you my beloved bro in christ!

  • @saronyosef8181
    @saronyosef8181 3 роки тому

    i listened it ........betam bezu gize....ena God bless u more and more

  • @tesfutojesustesfutojesus2965
    @tesfutojesustesfutojesus2965 4 роки тому

    Amen amen amen amen ጌታ ኢየሱስ በመጋኘት ሙላን ተበርክልኝ አቤ 🙏❤❤

  • @metecmetec7378
    @metecmetec7378 4 роки тому

    ዘመናቹ ይባረክ ጸጋ ውይብዛላቹ🙌🙌🙏🙏😍😍😘😘

  • @lamlamlamlam2183
    @lamlamlamlam2183 4 роки тому

    ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩልኝ

  • @user-rs7em8no9p
    @user-rs7em8no9p 4 роки тому

    አሜን ተባረክ

  • @dejenehabtamu2446
    @dejenehabtamu2446 4 роки тому +1

    Great soul touching song...God bless you.

  • @yoditalemayehu6213
    @yoditalemayehu6213 Рік тому

    semonun yihe mezmur hulentenayen tekotaterotal zemeneh yibarek wondeme.

  • @azebayele672
    @azebayele672 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን ሁሉም ጠፊ ነው እየሱስ አለ አሜንንን ተባረኪ እግዚአብሔር ይባረክ ፀጋ ያብዛልህ ተባረኪ ተባረኪ 😍😍🙇🙇🎶🎶🎶🎶🙏🙏🙏

  • @zeryhunbegizew276
    @zeryhunbegizew276 4 роки тому

    ከፍበልልኝ ኤቢየ ሁሌም ኢየሱስን ስለምትዘምረዉ

  • @hulubegetaabinet
    @hulubegetaabinet 4 роки тому +1

    Blessed #1

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 4 роки тому

    አሜን አሜን ሁሉም ቀሪ ነዉ 🙏🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ጠዋትና ማታ ነዉ የምሰማዉ በጣም መንፈስን የሚነካ ነዉ። ተባረክ

  • @happylona1082
    @happylona1082 3 роки тому

    Wow its amazing message i like it

  • @hirutdadirobe5031
    @hirutdadirobe5031 4 роки тому +1

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ God bless you

  • @ganetganet2411
    @ganetganet2411 4 роки тому

    አሜንንንን አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንን አሜንንንንንን
    እግዚአብሔር ፀጋዑን ያብዝልክ

  • @kebebusheliyaseliyas7205
    @kebebusheliyaseliyas7205 4 роки тому

    Amen amen zamanhi yibarek wondime tsaga yicamirlk

  • @holyjusus7653
    @holyjusus7653 2 роки тому

    i am in love your song....blessd abin

  • @jesusiskingofking106
    @jesusiskingofking106 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዎድሜ ጌታ እየሱስ ይባረክ ታባረክ

  • @joelleberberi9587
    @joelleberberi9587 4 роки тому

    Uuuuuufffffff.. yesssssss🔥🔥✅️
    ጌታ ይባረክ ታባረክ 👍🍒🍒🍒🍒
    አሜንንን ንንንንን ንንን 😭😭✅️🤲🤲💯💯

  • @ahshgshshsb2456
    @ahshgshshsb2456 4 роки тому

    Wawuuuuuuu god bless you more

  • @munajatube6506
    @munajatube6506 4 роки тому +1

    God bless you more Abe🙋🙋🙋🙋👏👏👏👏✊✊🙋🙋🙋

  • @seereliast
    @seereliast 4 роки тому +2

    ab you are astonishing,i think it is your time!keep on shining

  • @tedybacha1532
    @tedybacha1532 4 роки тому

    ዓቢዬ በጣም ቴባሬኪሊኚ ,,,,,the most blessed songer ever ever ,God bless you💚❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eliasbekele6105
    @eliasbekele6105 11 місяців тому

    ጌታ በመንፈሱ በርግጥም አገኘኝ እሰይ🙏🙏

  • @adiyesegrowalijj3379
    @adiyesegrowalijj3379 4 роки тому

    Amen amen amen tbark geta eyesus yebarekik🙏🙏🙏🙇‍♀️📖👏👏👏🙌🙌

  • @haileberhanu3169
    @haileberhanu3169 4 роки тому +1

    Abeny stay blessed and from glory to glory In jesus name

  • @museishalom4958
    @museishalom4958 4 роки тому

    Amennn Amenn God blessed u
    🙏🙏