ፋኖ ከጋሳይ እስከ ጋሸና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @tube1433
    @tube1433 2 роки тому +18

    ጀግናው ፋኖ የቁርጥ ቀን ልጆች ኑሩልን አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን

    የኞ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ

  • @halewyaabdurohman9077
    @halewyaabdurohman9077 2 роки тому +7

    ፋኖ ለአማራ ህዝብ ኩራታችን ነው ስለዚህ ማንም ሰው ዝሙን እንድያጠፋ አትፍቀዱ አሚኮ ዛሬ አስደስታችሁኛል ስለሱ ጀግንነት ስትዘግቡ !!ፍኖየ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️🙏🔐

    • @mkki9066
      @mkki9066 2 роки тому +1

      wenet new teletem yeketel

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 роки тому +6

    ፍኖ ጀግና ናቸው💪🇪🇹እውቅና እና ድጋፍ መንግስት ሊሰጠው ይገባል ፋኖ❤

  • @ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ሀያትመሀመድ-ዸ4ኘ 2 роки тому +1

    የፋኖን ውለታና ጀግንነት በደንብ ዘግቡ ለምን ይፈራል ፋኖ ለማለት ጀግኖች ናቸው

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 роки тому +5

    ፋኖ እንኳን ተግባሩ ስሙ ያሸብራል
    አንድ ጠላትን በአንድ ጥይት በአንድ ምት ያስቀራል
    ምግባሩ፣ ተግባሩ፣... አስተሳሰብ.. ስራው
    አምላክ አስቦበት በአድሎ የፈጠረው
    በምእራብ ማይጠብሪ በምስራቅ ራያ
    ሁሉም ነጻ ሳይሆን አትሆንም ኢትዮጵያ
    ተከዜ ነው አጥር ማይጨው ነው ድንበሩ
    የኢትዮጵያ ሀይሎች በዚህ ተባበሩ፡፡

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 2 роки тому +3

    ፋኖ ጀግኖቻችን ለህዝባቹ እያዴረጋቹ ያላችሁትን ዋጋ መቼም አንረሳውም አላህ ይጠብቃቹ የአማራ ብሎም የኢትዮጲያ ኩራቶች 💚💛❤️

  • @hawaa112
    @hawaa112 2 роки тому +4

    ፍኖ በጣም በጣም በጣም ጀግና ህዝብ ነው. ፍኖ ማለት ለሀገሩ ክብር የሚሞት ነው ፍኖ ማለት እሽ. ወንድሞቸ እህቶቸ በርቱ አላህ ይጠብቃችሁ በላችሁበት

  • @bf7767
    @bf7767 2 роки тому +1

    አማራ ሆይ አሁንም ተደራጅ❗🙏
    ፍኖነት ❤🙏

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 8 днів тому

    አማራ💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fishamelkie8467
    @fishamelkie8467 2 роки тому

    የእእእእእእእእእእእንኔኔኔ ጀግኖች ።በርቱ

  • @maryamemne
    @maryamemne 2 роки тому +1

    ፋኖ ጀግና ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @ፊጡማቢንትሁሴን
    @ፊጡማቢንትሁሴን 2 роки тому

    ፋኖ ፋኖ ጀግና ነው እውነት ለመናገር እንደአማራ ጅግናየለም

  • @selomongezahegn7018
    @selomongezahegn7018 2 роки тому +1

    በርቱ ጀግናቻችን ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው ምክንያቱም ፅዋው ሞልቶ ፈስዋልእና።

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 роки тому +1

    ፋኖ ጀግናችን💚💛❤

  • @emufehad9457
    @emufehad9457 2 роки тому

    💪💪💪💪 ፋኖ የኢትዮጵ የቁርጥ ጀግና💪💪💪 ፋኖን አትኩ!!!!

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 2 роки тому

    Fano fano the winner!

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 2 роки тому +1

    ድልለጀግናዉ ሁሉ ለመጣብንጥላት የምትፋለሙሁሉ አላሕ ይጠብቃቺሁ
    ጥላት በያለበት እየትበትነ ይወደቅ

  • @ያረብ-ጐ2ኀ
    @ያረብ-ጐ2ኀ 2 роки тому

    ፋኖ ጀግናው የኛ መከቶች❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 2 роки тому

    እስኪፈኖን አመሥግኑልን ጀግናውን አመፀኛውን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪 የመግስት ባለሥልጣናት የወበር ጥመኞች ፈኖን አትወዱትም አውቃለሁ ነገየታሪክ ተወቃሽናችሁ። ፈኖየክፉቀን ጀግናችን

  • @ወሎአምባሠል
    @ወሎአምባሠል 2 роки тому

    ፋኖነት ይፋፋም✊💚💛❤️

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +1

    ፋኖ ምን አለ
    መተኮስ ነው እንጅ
    እንድቀር እንድቀር
    በገዛ ዕርስት ላይ
    አንገት ከማቀርቀር አለ❤ ሳተናው ፋኖ አሁንም ተደራጅ ሰልጥን ታጠቅ

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ4ዐ

    ፋኖ።💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤💕💕💕

  • @kdjgdss9778
    @kdjgdss9778 2 роки тому +4

    ፋኖ ንብልባሉ ታስታውቅላችህ ጥቁር ከስት ብላቸህ አላህ ይጥብቅችህ

  • @AbrhamDegu-s2t
    @AbrhamDegu-s2t 2 місяці тому

    አየጀግናዉዉባተአተንትሞትወይኔ❤❤

  • @MoMo-id2ib
    @MoMo-id2ib 2 роки тому

    Fano Jegina

  • @tesfahunlemma6831
    @tesfahunlemma6831 2 роки тому

    ጀግናው ፋኖ

  • @guadietesfawu1516
    @guadietesfawu1516 2 роки тому +1

    ምንዋጋ አለው ቁማረተኞች እያሉ ፋኖ መቸም አሽናፊ

  • @habibatube3955
    @habibatube3955 2 роки тому

    ፋኖ💚💛♥️

  • @egizabhiryemesgen1888
    @egizabhiryemesgen1888 2 роки тому +1

    Fano get that revenge and bring back what tigray took.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 роки тому +1

    መንግስት አሁን ወደ ትግራይ ዘልቆ ቢገበ ዘርፋ ብዙ ጉደት ይማጣል ።
    አንደኛ መሰረተልማት ሟሟላት ፣ የህዝቡን ፍጆታ ማቅራብ ፣ ባንክና ማብራት ፣ እናሱ ያዋደሙትን ሁሉ መልሶ ማገንበት ልማጣ ነው ።
    ይህ ደግሞ እናሱ ከወደሙት ይበልጥ ሀገራችንን ክፉኛ አደጋ ለይ መጣል ይሆናል ።
    ሌላኛው አደጋ ደግሞ ይህንን ሚናውን ያልለያ በስማ ትግሬ ዐይና ልቦናው የተገረደ የትግራይ ህዝብ አብልተሃው አጣጥተሃው ልዋጋህ ከጀርባ ይቆማል !!
    ስለዚህ ሚናውን እስክላይ ዙሪያውን ዘግቶ በርቃት ማጠበቁ አዋጪ ነው ብዬ አምናለሁ ።
    የመንግስትም እርምጀ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ ።
    የፈለገውን ያህል ቢደራጅ
    ወ ያ ኔ ከዚህ ቦኃለ በራሱ ለይ ሞት ማገበዝ ከልሆና በቀር ምንም መምጣት አይችልም ።

  • @burtukantaddele1920
    @burtukantaddele1920 2 роки тому

    የእኔ ኩራቶች

  • @hanafentaw2745
    @hanafentaw2745 2 роки тому

    ተሺ የኔ ናፍቆት

  • @hawaemar8516
    @hawaemar8516 2 роки тому

    👌🙏👍👍👍👍👍👍👍

  • @ድልለአማፋኖኢትዮጲያ

    የኔ ውዶች

  • @نورسراج-غ8ج
    @نورسراج-غ8ج 2 роки тому

    አየ ፋኖ እራሱ ግርማ መጎስ

  • @MosiyeFekadu
    @MosiyeFekadu Місяць тому

    እንዲህም ብላቹህት ነበር ፋኖን ወራዶች

  • @tsehaybeyene8953
    @tsehaybeyene8953 2 роки тому

    💚💛❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @MoMo-id2ib
    @MoMo-id2ib 2 роки тому

    FaNo Jegina Newu

  • @hayatahmad9918
    @hayatahmad9918 2 роки тому

    ድልለሀገሬሬ🇪🇹🇪🇹ድልለፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጀግናነውፋኖ🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LakewLakewfk
    @LakewLakewfk Місяць тому

    ዛሬ ፋኖን ታሳዳላችሁ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 роки тому

    If the government now invades Tigray, the sector will suffer a lot.
    The first is the completion of infrastructure, the provision of public utilities, banking and lighting, and the restoration of all that has been destroyed.
    This would put our country in even greater danger than it did.
    The other danger is that the people of Tigray, who are blinded by Tigray's eyes and heart, will not be able to play this role.
    So, I come up with ideas, and to see them flush it out, it's really fun.
    I believe the government's action is right.
    If it is organized as it pleases
    After all, nothing can come of it unless you invite death on its own.
    From now on, just keeping the TPLF closed for three years will leave its mark forever.
    They begin to feed on each other, and then there is a big result.
    Or they may not be able to measure up to this standard because they's the ones who lived in the Safety Net.
    It's important to let them know themselves.
    What harm do they do to us? What do they do for us?
    In fact, it would be a relief to be able to leave them alone.

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 роки тому

    መንግስት አሁን ወደ ትግራይ ዘልቆ ቢገበ ዘርፋ ብዙ ጉደት ይማጣል ።
    አንደኛ መሰረተልማት ሟሟላት ፣ የህዝቡን ፍጆታ ማቅራብ ፣ ባንክና ማብራት ፣ እናሱ ያዋደሙትን ሁሉ መልሶ ማገንበት ልማጣ ነው ።
    ይህ ደግሞ እናሱ ከወደሙት ይበልጥ ሀገራችንን ክፉኛ አደጋ ለይ መጣል ይሆናል ።
    ሌላኛው አደጋ ደግሞ ይህንን ሚናውን ያልለያ በስማ ትግሬ ዐይና ልቦናው የተገረደ የትግራይ ህዝብ አብልተሃው አጣጥተሃው ልዋጋህ ከጀርባ ይቆማል !!
    ስለዚህ ሚናውን እስክላይ ዙሪያውን ዘግቶ በርቃት ማጠበቁ አዋጪ ነው ብዬ አምናለሁ ።
    የመንግስትም እርምጀ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ ።
    የፈለገውን ያህል ቢደራጅ
    ወ ያ ኔ ከዚህ ቦኃለ በራሷ ለይ ሞት ማገበዝ ከልሆና በቀር ምንም መምጣት አትችልም ።