ወንድሞቼን ከስራ አሶጥቼ ምሳ ጋበዝኳቸው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Рік тому +112

    ለፋሲካ ከወዲሁ የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

    • @zeremuhe1736
      @zeremuhe1736 Рік тому

      ከሚሴ ያደርስልኛል እዴ እዮብ ልብሱን እኔ የምኖረዉ አረብ አገርነው

    • @ghwsjet5100
      @ghwsjet5100 Рік тому

      Eat peanut 🥜 to grow back your hair,

    • @fikertebirhanetadesse8086
      @fikertebirhanetadesse8086 Рік тому

      እግዚአብሔር ይመሰገን ።በጣም ደሰ ይላል

    • @elsayimenu5512
      @elsayimenu5512 Рік тому

      ሰላም እዴት ነህ ?እሄ የምጠይቅህ እዴት ነው በስንት ግዜ ይደርሳል ?ሌሎች አይነት በራሳችን መምረጥ እንችላለን?ይቅርታ ጥያቄ አበዛሁብህ አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@zeremuhe1736 ደምሪኛዋ❤❤❤

  • @bettykoste183
    @bettykoste183 Рік тому +127

    እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤትሰብ ደስ ሲሉ ፈጣር ይጠብቃችሁ 💗

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ

    የእዮባ ገድናቂዎችና ወዳጆች እስኪ ልያችሁ👍👍👍

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Рік тому +106

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ❤ደሞ በጣም ክፍት ብሎኛል ፀሎታችሁ አይለየኝ የመዳም ቅመሞች 🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +45

    እውነት እነዚህ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ሰወዳቸው
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Рік тому +33

    ውብ የሆነ ቤተሰብ ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @toyba-ko2cx
    @toyba-ko2cx Рік тому +38

    ጊዜ ሞት ሳይደርስ እንድህ ነው ከቤተተብ ጋ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ቤተሰባችሁን ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    *_ደስ የምትሉ ወንድማማቾች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ😍😍_*

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኀ5ተ

    ፍትህ ሩዝ ለምንበላ ሰዎች😂አስኪ እንጀራ የናፈቀው ሰው አንደኔ ማን አለ😢

    • @tesgeredakansas8227
      @tesgeredakansas8227 Рік тому +1

      አይዞሽ ማሬዋ ሁሉም ያልፍል

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@tesgeredakansas8227 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤🎉

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      የት ነው ያለሺው ውድ ቤት ማዘጋጀትኮ ትችያለሺ

    • @Hawa-g6z
      @Hawa-g6z 9 місяців тому

      እዉነት ተናገርሽሽሽ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +6

    አቤት ደስ ስትሉ እናንተን የወለደች እናት ለዘላለም ትኑር በጣም ነው ምታሳሱ ግን ሁላችሁ አንድላይ ባንድ መኪና ባትሄዱ ደስ ይለኛን

  • @arsamarsam2222
    @arsamarsam2222 Рік тому +12

    ሄኖክ እና ሐዲስ ይመሳሰላሉ አቤል እና እዮብ እደዛዉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ሁሉ ይጠብቃቹ እመ አምላክ ትባርካቹሁ❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ Рік тому +21

    ሲያምሩ በፈጣሪ እፍ አይለያችሁ ፈጣሪ🎉❤❤❤❤

  • @umukalid292
    @umukalid292 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ፍቅራቹ ደሰ ይላል ጥሩ መልእክት ነው ሰንት የወጭ አልጋ የቤት ቀጋ አለ ሁሉም አላህ ያሰማማቸው

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Рік тому +46

    እዮባ ማሚንና አባቢን እና ሴቶቹንም ጋብዝ አደራ መልካም ጊዜ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Рік тому +6

    እኔመቼም በቃ ቃላትም የለኝም ጌታ ሲባርክ እንዲህ ንው በዚህላይ ደሞ ደስስስስስ የምትሉኝኦርቶዶክስ በመሆናችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ 🙏🏻👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙂🙂🙂🙂❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ Рік тому +9

    አቤላ አዝግ የሆንክ ልጂ😂😂ስወደው❤❤ ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayutihim5384
    @hayutihim5384 Рік тому +2

    እውነት ለመናገር በናቱ ሁሌ እቀናለሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @destadesta64
    @destadesta64 Рік тому +6

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉም እንደናተ አይነት ፍቅር ቢኖረዉ ኢትዮጵያ ምንኛ ታድላ ነበር 🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 Рік тому +2

    የተባርከ ይሁን በጣምምምም ደስ የምትሉ ቤተሠብ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Рік тому +10

    ነገ እኮ ቀኑ 19 ነው ቅዱስ ገብርኤል አባታችን ከክፉ ይጠብቀን ውድ የአገሬ ልጆች ቅዱስ ገብርኤል ያሰባቹትን ያሳካላቹ🙏🙏🙏❤

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +1

    አቤት መታደል ስታምሩ ከክፍአይን ያውጣችሁ. በፍቅር እደኔ እሚወዳቸው

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +11

    _በፈጣሪ የኔ መቅናትስ😢 ቤተሰብ በተለይ ወንድማማች እህትማማች አብረው ሲሆኑ በጣም ነው የምቀናው። በፊት እኛም እንዲህ ነበር አይ ስደት😢 ፈጣሪ ይመስገን እህቶቼም ወንድሞቼም በተለይ ወንድሞቼ እኛ እንኳን አንዱን ማንሳት እንክንፈራ ነው የሚጠባበቁት በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ባለ ማዕተቦች🥰🥰🥰_

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @tube8181
      @tube8181 Рік тому

      እነዝህ፣ብዙያሰተምራሉ

    • @tube8181
      @tube8181 Рік тому

      የበተሰብፍቅር

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому +2

    ስታምሩ በውነት አንድነታችሁ አስኪ ምራቶችህን አቅርባቸው ባንድ ላይ eyoba

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 Рік тому +1

    ወኔ እድለኛናቹ እግዚአብሔር የባረከው ቤተሰብ ወንድም አማቾቹ ይመቻቹ ወንድሞቸ❤❤❤❤

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 Рік тому +2

    እዮባ ቀለበት አየው ልበል ፍቅራችሁ ደስ ሲል

  • @helenamman3474
    @helenamman3474 Рік тому +4

    ውቦች ስታምሩ😂 እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 Рік тому +3

    አላህ ይጨምርላቹ ደስ ምትሉ ውንድማሞች አቤላ የቪድዮ ድምቀት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ

    እኔኮ በናተ ፍቅር ድፍት ልልነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ብርቅዬዎች

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    በጣም ደስትላላችሁ ሺአመት ተፋቅራችሁ ኑሩ ፈጣሪ የባረከው ቤተሰብ ነው እድሜና ጤና ይስጣችሁ መላው ቤትሰብ

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 Рік тому +9

    እለተ ሰንበትን ወንድማማቾች ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ።እመብርሀን ከክፉ አይን ትጠብቃችሁ።

  • @nardos55
    @nardos55 Рік тому

    ❤❤❤❤❤በጣም ደስስስስስ የምትልሉ ቤተሠቦች ናችው ታስቀናላችው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው ቆንጆ ደሞ ሄኒ ነው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +27

    ፍቅር በጠፋበት ሰአት እንደዚህ ፍቅር መሆናችሁ ደስሰል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ደስ የምትሉ ቤተሰቦች እኮ ናችሁ ስርአት ከቤት ይጀምራል የእናንተ ቤተሰቤች የተባረኩ ማርያምን ዛሬ ለሀገር ሸክም የሆኑት ቤተሰብ በፍሬሀ እግዚአብሔር ያላሳደጋቸው ስድ አደግ የሆኑት ናቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

  • @ekramaberar1432
    @ekramaberar1432 Рік тому

    በጣም ደሥ የምትሉ ቤተ ሠቦች ናቹ ለብዙ ቤተሠብ አራዐያ ምትሆኑ ናቹ ፍቅራቹ ጨማምሮ ያብዛላቹ ኡነት ታሥቀናላቹ መከባበራቹ ደሞ ሚደነቅ ነገር ነው ከዛም አልፎ ቅርርባቹ ብቻ የናተ ነገር ተዘርዝሮ አያልቅም ምርጦች፡ናቹ ኦዳቹሀለሁ!!"

  • @merongm5989
    @merongm5989 Рік тому

    ወይኔ በማርያም ደስ ስትሉ እውነት እንዲህ ያለህ የወንድማማቾች ፍቅር መታደል ነው ፈጣሪ ሁላችንንም ያድለን እናንተንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላችሁም የፍቅር ቤተሰብ

  • @Mነኝየሶሊናፋቂ
    @Mነኝየሶሊናፋቂ Рік тому

    ፍኡኡኡኡኡኡኡኡአኡኡ እረ ማርያምን ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዜብሄር ይባርካችሁ ታስቀናላችሁ ማርያምን ደሞ ቆጆዎ ትልቅ ወንድማችሁ ነው ግን እዩብን ውድድድ ሳላረገው አልቀርም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 Рік тому +1

    አቤት ስታምሩ በ እግዚአብሔር ካይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @NhumeHiwet
    @NhumeHiwet Рік тому

    እውነት ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Рік тому +2

    ምርጥ ፋሞች ናቹ ስታምሩ ፍቅራቹን ያብዛው አይለያቹ

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 Рік тому +1

    ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ

  • @serkalemserkalem2760
    @serkalemserkalem2760 Рік тому

    በጣም ነዉ ደስ እምትሉት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ፍቅሩንም ያብዛላችሁ

  • @elinademesee
    @elinademesee Рік тому

    እዮባ አስተዋይ ልጂ ነህ እግዛብሆር ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @abebaaboye4168
    @abebaaboye4168 Рік тому

    Wowww desetagna mandema machwochi Fatar fikirachun yabiza lachu

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 9 місяців тому

    ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ❤❤የኔ ወድሞች ምነው እናተን እያዮ ሁሉበተማረ

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Рік тому +3

    ስታምሪ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጭምርላችሁ ስንት በየ ቤቱ የማይወራሩ አሉ መሰላችሁ ❤

  • @halemagermw4202
    @halemagermw4202 Рік тому

    ኡፍ ስታምሩ አላህ ያዋዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ከክፍነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +9

    ልዩ ወድም አማቾች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤😍😍😍😘😘😘

  • @mercyalemu2287
    @mercyalemu2287 Рік тому +1

    Abeet fikr!!! Amlak ahunim yecamirilachihu des sitilu

  • @ganatganat9388
    @ganatganat9388 Рік тому

    እደዚህያለ ቤተሰብ በጣም ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Рік тому +1

    ዉይ በጣምነዉ ደስስየምትሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤❤

  • @የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅቹ አይለያቹ❤❤

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 Рік тому +8

    ወይኔ ፍቅራችሁ ደሰ ሲል ❤❤ ብቸኝነት ግን በጣም ካባድ ነው አሰቀናችሁኝ😥😥

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +2

    ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰቦች ሔኒ የሖንክ አዝግ መላጣ🤣🤣

  • @kingaser4303
    @kingaser4303 Рік тому +1

    አገባህ እንዴ በጣም ደስ ይላል

  • @superhero3455
    @superhero3455 Рік тому +2

    አድስ ምግብ ስትበለ እንዴታጎደህ ታየኝ👍👍👍

  • @astiasti8995
    @astiasti8995 Рік тому +2

    እንደዚህ ፍቅር በፍቅር እንድትሆኑ አድርገው ያሳደጓችሁ ወላጆቻችሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 Рік тому +1

    አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወላሂ ስወዳችሁ❤ደስየሚል ቤተሰብ❤

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye1476 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍቅራቸው ይብዛ

    • @kasahd5271
      @kasahd5271 Рік тому

      እግዚአብሔር ይጠቃችሁ ፍቅራቸዉ ይብዛ

  • @tenate2957
    @tenate2957 Рік тому

    ማሪያምን ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናቹህ በፍቅር ያኑርቹህ እግዚአብሔር አምላክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeafrimenatnegsdetegawa2567
    @yeafrimenatnegsdetegawa2567 Рік тому +2

    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @neuneu-wm4es
    @neuneu-wm4es Рік тому

    ደስ ስትሉ የምር ታስቀናላችሁ ደግሞ የመልካችሁ መመሳሰል ማሻ አላህ

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Рік тому +2

    ስወዳችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቹሁ🙏❤❤😍😍😍😍

  • @meserretliul
    @meserretliul 9 місяців тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki Рік тому +1

    ዋው ❤❤ እ/ር ይባርካችሁ የሚያስቀና ቤተሰብ

  • @rehima4916
    @rehima4916 Рік тому

    ቃል ነው ማጣው ሳያችሁ እድሜና ጤና እመኝላችኋለው

  • @msMekides2215
    @msMekides2215 Рік тому +2

    ደሰሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁንያብዛላችሁ ብዙ ወንድም ያላችሁ እድለኛ ናችሁ እውነት በችግር ጊዜ በደሰታምጊዜ አብሮ ሲተባበሩ ደሰይለኛ አንድ ወንድም ብቻ ነው ግን ያለኝ

  • @SavaSaba-z1c
    @SavaSaba-z1c Рік тому

    Tebareku ketru beteseb mefeter malet yhi new keayn yawtachu.

  • @aboozhiaboozhi-uw4hh
    @aboozhiaboozhi-uw4hh Рік тому +1

    woooow bexam dess telalachihi enede enanet ayinet bateseb egezehabar lehulachinem yisexen feqerachihu bexam yaseqenale❤❤❤❤ fexari feqerachihun yabezalachihu😊

  • @hiruttadelo8260
    @hiruttadelo8260 Рік тому +1

    የኛ መልካሞች በጣም ነው ደስ እምትሉት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ መልካምነታቹ ፍቅራቹ ክብራቹ በጣም ያስቀናል ክፉ አይካቹ ❤ምን ሁሉም ወንድማማች እንዲህ ፍቅር ቢሆን

  • @rozirozina8794
    @rozirozina8794 Рік тому

    Beljinetu siyamr hanok betam new miwodachi fetari yitebkachiu

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому

    ውይኔ አዲስና ትልቁ ውንድማችሁ ትመሳሰላላችሁ የፊታችሁ ክብ ምናምን እር ድስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን

    Abla yemechegnal kelele yale yewent techawach nw

  • @ለሁሉምግዜአለው-ፀ6ቀ

    ማነው እንደኔ የሄኖክን ሚስት እድያስተዋዉቀን የሚፈልግ በላይክ አሳዩኝ

  • @lixmony1698
    @lixmony1698 Рік тому

    ደስ ሰትሉ ፍጣሪ ይጥብቃች ዉንድማማችህ 🥰🥰🥰🥰

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @tegesttegest7695
    @tegesttegest7695 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ የኔ ውዶች ትለያላችሁ እናተን የወለዱ እናት እና አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይስጥልን የፍቅር ተምሳሌቶች ናችሁ ♥♥♥♥♥

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

  • @marcilove1998
    @marcilove1998 Рік тому

    eyoba ayna new wyse kelbet adrgo aychwalem...betrfe telke temsalate nachu❤❤❤

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому

    ባሁን ሰአት ያለሁት በኢሚሬት ዱባይ ነው::ግን ሄኒንና እህቱን ራሄል መስፍን በደንብ አውቃቸዋለሁ::የልጅነት ጏደኞቼ ናቸው:: ከኤለመንተሪ እስከ ሃይስኩል አብረን ነው የጨረስነው:: የሰፈሬ ልጆችም ናችሁ:: ስለእውነት ግን 3 ቱን ወንድሞችህን ግን አላውቃቸውም ነበር😂 እናም ሄኒ ከወንድሞችህ ጋር ስላየውህ ደስ ብሎኛል::ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች በርቱ:: አቤል ግን ትንሽ አይናፋር ነው ልበል??😂

  • @bettytsehaye1669
    @bettytsehaye1669 Рік тому

    ጥሩ ቤተሰብ ማሪያምን ጥሩ አስተማዎች በቃ ለገባው ጥሩ መምህሮች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ቀጥሉበት 🥰🥰🥰

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому +2

    ትልቅ መልእክት ነው 💕👍

  • @salam9960
    @salam9960 Рік тому

    ዛሬ አንድኛ ነኝ የምዉዳችሁስ ነገር እዮባ ምርጥ ወንድማማቾች ፈጣሪ ይጠብቃችኋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretsalhe5542
    @mihretsalhe5542 Рік тому

    Wuyii setameru wuyiii sewdachu koy gen menta nachu enda💞💞💞

  • @martamarta5209
    @martamarta5209 Рік тому

    እንዴት እንደምታምሩ ቆንጆ ወንድማማቾች ፍቅራቹ በጣም ያስቀናል ወላጆቻቹ እድለኞች ናቸው

  • @akmam5900
    @akmam5900 Рік тому

    ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @yashuu3045
    @yashuu3045 Рік тому

    ደስስትሉ መታደል ነዉ አዲስ እደሙጫልጅ ያታልላል አቤልን

  • @anaidesalemuyoutube978
    @anaidesalemuyoutube978 Рік тому +2

    መታደል ነዉ እመቤቴን ወንድም አማ ቾች እንድህ ሁነዉ ሳይ በጣም ደስ ይላል 😢😢❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

  • @sanayetmekonin4883
    @sanayetmekonin4883 Рік тому

    ወይኔ ምራቄን ነውደ የዋጥኩት😅 ደስስትሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችው😘

  • @ኤፍታህ-ሸ5ቀ
    @ኤፍታህ-ሸ5ቀ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Рік тому +1

    እዉነትም የአዲስ አበላል 😂😂እዮባዬ አስለምደዉ😅

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 Рік тому

    ደስ እምትሉ ወድማማቾች እዉነት ግን እዮብ ፍቅረኛክን ሳንተዋወቅ ቀለበት አደረግክ ደስ ይላል በቀጣይ ደሞ እሷን ይዘክልን ትመጣለክ

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    ትልቁ ብሮ ምርጥዬ (ቆንጆ ) ነው

  • @ሰውአርገኝሰውእንድሆን

    Eyoba eychekolshe nw ye ringua ngr?

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Рік тому

    ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ! እኔ ጌታ በ3ት ወንድ ልጆች ባርኮኛል በመጀመሪያ ግን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ ትንሽ ከፍቶኝ ነበር ግን እናንተን ሳይ በስማም በጣም ነው ደስ የሚለኝ እና አድገው እንደእናንተ አንድላይ ሲሆኑ ማየት ይናፍቀኛል ተባረኩ በብዙ እወዳቹዋለው❤❤❤🎉

  • @chaltugetachew765
    @chaltugetachew765 Рік тому

    ande eyoba tatu lay kelbet ayichalew lebel🥰😇

  • @asmerashikor8778
    @asmerashikor8778 Рік тому

    You are lucky family endezih eco bizu yelem egzabher barekachihu des sitelu from Eritrean GBU🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Eyoba degemo des telaleh fekir eco neh ❤❤❤❤❤❤

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Рік тому

    ፈጣይጠብ ቃቺህ ደስትላ ላቺሁ😍😍👍👍👍

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    ወይኔ እንዴት እደምታምሩ ❤❤❤❤እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @abuye-v6n
    @abuye-v6n Рік тому

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ ስትሉ ተባረኩ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ Рік тому

    በጣም ነው የምወዳቺ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +1

    ዋው ደሥትላላችሁ