Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሩታን ከሜሪ ቤት አስወጫት የምትሉ❤❤
ትክክል ዋናዉ እሱ ነዉ ይች ሴትዮ ነች አላገናኝ ያለችዉ ምንም እድል አልሰጥ አለች እኮ ጨራሸ ንብረት እካፈላለሁ ትላለች ወገቧ ይከፈል እነሱን ለመበተን የምታደርገዉ ሰራ ነዉ
አወን ትውጣ
ሜሪ የምትባል አሮጊትናት ሩታን የምታጠማት
ተስወጠት
አወ ትውጣ
አዎ በትዳር ላይ 3ኛ አካል መግባት የለበትም የምትሉ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
ትክክል ብለሻል ሁለቱም አጥፍተዋል እህት ማለት እንደዚህ ነዉ
Yes
አዎ በትዳር ላይ 3ኛ አካል መግባት የለበትም የምትሉ 👍👍👍👍👍ሜሉዬ ተባረኪ ግን ሩታዬ ከዛ ቤት አሶጫት በእናትሽ👍👍👍
ከሜሪ በት መዉጣት አለባት ሩታ የምትሉ👍
@@zuzumama-y2d ❤❤❤❤
የኔ ማር ሂጂበት የኔ ዉዲ የጀግና ልጆች ናችሁ እኮ💪💪💪
የኔ❤❤❤
@Jdurkr ሰአዲነቴ የኔ ማር ሳላወራሽ ዛሬ ጠፋሁ ወላሂ ኢሞ እቢ አለኝ ተናፍቀሻል ዉዴ💋💋
የኔዉዲ እህት እኔም ናፍቀሺኛል ሸበካሺ ምቀኛሁነብንኮ❤❤❤
ግን እውነት ድራማ ይሆን
Melat dhuguma obboleetti ke jalatta tanan demi mana sani basi ykn ofitti fudhu amma taragagatutti 💯 warri kana gochu qabdi jettan 👍
Iraa kanan booda moo🤭😅
Dhugadha wly😢😢🤙🤙🤙🤙🤙
ተባረኪ አሁን ገና እውነት ነገር ተነገርሸ 🎉❤❤❤❤
ገና ዛሬ በደንብ ሰማሑሽ ጎበዝ እሩታና አብርሽ መቸም አይለያዩም አብርሽ ምስኪን ነውኮ ጌታን እሩታም ተረጋጊ ነገሮችን አታጋኝ ቤሪ የምትባለውን በሬ ከህይወትሽ አስወጭ
ፕርንክ ነው ግራአ ጋባይ እኮ በአ ማርያም
ሜለት ልክ ናት የምትሉ በለይክ አሰዩን
❤❤❤❤❤
🇻🇳👌🥰ትክክል ናሽ ሁለቱም አጥፍተዋል እህት ማለት እንደዚ ነዉ ጀግና ሜለተይ ተባረክ❤❤🎉🎉🙏🙏🤲🙏🙏A&R🥰🥰🙏🙏😢
ሜሉ ጎበዝ እዲህ ሚዛናዊ መሆንሽን ወድጀዋለሁ በርች❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ ተቡታጂራ ወደ አድስ አብባ ስመለስ ከቤቷዋ ወጥታ አገኛት እነዳኒጋ ሄዳ አብርሽ ሄዶ ነይ እቤት እንሂድ እና እንፍተው ቢላት እቢ አለች ሩታ ነገሩን ያረዘመችው ሩታ ናት እናትሽ ጀግና ነች ትሂድና ከዳኒና ከዝሆኖ ሜሪ ታወጣት ሜላት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
አደል ዝበይ ቀዳዳ
እናተ ድራማ የማያልቅባችሁ የሌባ ስብስቦች የመዳምን ቅመሞች የመዳም በጎች አድጋችሁ አስቀራችኋቼው
ትክክልእሕቴ አፌይቆረጥልሽ ያሉዝሖንናት😂😂😂😂
ዝበይ ወሬኛ ቀዳዳ ለራስሽ እማታረጊውን ሩታ ሩታ ትያለሽ
@@KasaneshAsmareየእውነት ይቆረጥልሽ
የኔ ዉድ ማርያም ትቅረብሽ እና እዉነትሽ ነዉ ትዳር ላይ ሰሱተኛ ማግባት የለበትም😍
ገና አሁን ወደዱኩሽ በርቺ እመብርሃን ትርዳን ተባረኪ❤
ትክክል ሚሉዬ ተባረኪ አስታሪቂቸዉ😢😢😢😢
ድራማ ነው እሚል ብቻ👍😂😂😂
አዎድራማነው
እውነት የሚመስለው ሰው እኮአይጠፋም😂
😂😂😂😂ትወናው ቀጥሏል እርእስ ቢኖረው
ኣዎ
ቀላል ድራማ
እሰይ የኔ ጅግና ብጣም ወድድኩሽ የኔ ማር ድራማ ሆኑ ኣወቀናል ግን ኣነጋግረሽ ደስስስ ብሎኛል 🥀😂💪💪 ጥፉት ብዛቱ የኣብሩሽ ነዉ ግን ኣስታርቃቹ ድራማ ይብቃ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ያችነገር😂😂😂😂
ለዚህ ሁሉ ሜሪ ና ዳኒ ፅጌ ናቸው ከህይወታቸው ይውጡ የምትሉ በላይክ ግጩኝ❤❤
Demii,maloo kodee too,tokkoo, waqayaa si ebisuu
ፅጌን ተረዶት ምንም አላጠፈችብ ድሮም አብረው ነበሩ አሁንም አብረው ናቸው የበደሎት ሜሮንና ዳንኤል ጅብ ፊት ናቸው ፅጌን ለማበሳጨት ብሎው ነው ያውሻ ዳንኤል እሩታንና አብርሸን የረበሸው ሜሮንም በፀጌ ትቀናለች
ፅጌ ምን ታርግ 😢😢😢😢😢😢
ሩት ከሜሪ ቤት ኣስወጭያት ከኣብርሽ ጋ ይጋናኙ የምትሉ 👍👍
Kan hudumaa merii waqayoon hojii ishii haa kenufii atii yoo nagumaa obolletii rutaa tatee mana meritii basii 💪💪💪💪💪
Dhugaa ketii bareduu koo ❤❤❤
Uuuusssii boo
Saaaaaaah dhugaketii akaa merin baaleessiitee bekuu hundii saniyuu walaa merii dani Abishirii ina RutaaJarii oromefaa bekum Yoo dubisaanifoo Rabin hararaa Abusuu inshaa alhaa ❤️❤️😭😭😭
በእውነት፡ጥሩሰዉነሽ፡እስታርቃቸዉ፡በናትሽ፡የነሱ፡መጣላት፡ሰላምነዉየሚነሳዉ፡ታረቁልን፡ማሪያም፡ትግባላችሑ፡ያፋቅራችሑ
አወ ትክክል ሁሉቱም ላይነው ጥፋት ያለው ልክነሸ ሜሉ❤❤❤❤😢😢
😅😅😅😅😅😅😅
ድራማኮነዉ አነቁም ትንሽ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ አዳሜላይከለቅማላይነት
አዎ
ሜሉዬ ተባረኪ ግን ሩታን ከዛ ቤት አሶጫት በናትሽ ህይወቷን እያበላሹት ነው በናትሽ ሜሉዬ ደና መሆን አለባት😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ዳኒና ሜሪ አፈኗት ባለጌ ናቸው
አወ መውጣት አለባት ተጫወቱባት እሩታንማ
❤❤
አዎ ትወጣ😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ሜሉ ትክክል ነሽ ግን እሩታ ከዛ ቤት ትውጣ የምትሉ❤
እሩታ በጣም ነው የምታሳዝነው የኔ ቆጆ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሜሉዬ እባክሽ አስታርቂያቸው ጊዜ አትስጡት እኔ ጨነቀኝ ለማዘር ንገሪያቸ አደራ ጊዜ መስጠት ጥሩ አይደለም እየከረረ ነው የሚሔደው ወይኔ እሩታዬ ምናለ እዛ ሆኜ ብሆን 😢😢😢😢😢😢 በጣም ተናድጃለው
እግዚአብሔር ይባርኪሽ ሩታ ምከር በእግዚአብሔር 🥰🥰ይታረቁ 🥰🥰🥰
ስጠብቅነበር ሩታዩ የኔ ጀግና💪💪💪💪💪
😂😂😂😊
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ትክክል ነሽ ሜሉዬ ሁለታቸው ጥፍተኛ ናቸው ፈጣሪ ወደ ራሳቸው ይመልሳቸው ሁለቱ ታርቀው ማየት እንዴት እንደናፈቀኝ የኔ ምርጦች ሁለቱም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
የኔ ወድ በሁለቱ ጥፉት ኣለ ግን ብዛቱ ኣብሩሽ ነዉ ድራማ ቢሆን ለሩታ የጎዳታል😢😢😢
ሩታ የጣፍችው ሜር እና ዳኒ ጋር መሄደ ነው የኔ ሩታ ቡታጀረ ሄደ ስታለቅስ አፍቅሬ ሃለው ስትል ሜር እና ዳኒ ዬት ነበሩ😢😢😢😢 እኛ አብርሽ ሩታን ታቃበል የናው እኛ ነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አብርሽር የጋሺዬ የጀግነው ልጂ❤❤❤❤
ሲጀመር ድራማ ነው የምትሉ 😂❤
❤❤❤ድራማነውያስታቃል
ትክክል😢😢
@@AmeryaMohammed 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል😢😢😢ሩታዬ የኔሰሰት❤❤
@@ShewitAlem-s7u 😂😂😂😂😂😂
Namni yaada. Bilchaata qabu akkasii kuno ❤
Manaa mertii basii abrishi rutaa hin jalata isif jedhee waan bayee ta'ee amasii yoo dani xigee merii kasaa basin rutaan rakoo gudaa kessaa sentii garuu atii birraa dhabachu qabdaa❤❤❤❤❤❤
ሜሉዬ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የምር እውነትሽን ነው የነሱ ፍቅር ለሰውን ሂወት የቀየረ ነበረ ይታረቁ ሁለታቸውም እነወዳቸዋለን
አብርሽ እሩትየን ይወዳታን የምትሉ
አይወዳትም እሱ የፍቅር ነው😂
የፍቅር ነው አብርሽ
😂😂😂
ቢወዳት ያለቅሳት ነበር 😅😅
አይወዳትም አብርሽ የፍቅር ነው
Wowo ❤❤ oboletii tiya jete wan bada dubanee wanumaa jiruu dubatee Rutaan ofumaaf xiqi kesaa galachitee abirshi nama obisa qabuu bayyee obisee dhuga dubachuf meriin famil kesan mo???
ፈጣሪ ይስጥሽ የኔ ዉድ ልክ ነሽ ሁለቱም አጥፈተዋል ሶስተኛ ወገን አስገቡ ሩታ እነ ዳኔ ቤት መኤድ አልነበረባትም
👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ኧረ,አስታረቂቸዉ,የኔዉድ,እህቴ,,ተባረኪ,ልጅ,ይዉጣልሽ❤❤❤❤❤❤
ልክነሽ ❤❤❤❤❤
ልክ ነሽ ሜሉ ሁለቱም ጥፈተኛ ናቸዉ በትዳራቸዉ መነገድ የለባቸዉ ትዳር መጫወቻ አደለም አሁንም በትዳር ላይ ጫወታ ጥሩ አደለም አብርሽና ሩታ ወደራሣቸዉ ይመለሡ እባካችሁ።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ትክክል ነሽ ረታን ከዛ ቤት አስወጪልን እባክሽን
አወ ታሶጣት ተቃጥለንኮ😂
ኧረ ማዘርሽ ሁለቱንም እያጋጩ ያስታርቁልን 😢😢😢😢 ልጆቹ ህፃን ህፃን እያጫወታቸው ነው ምንም ፀብ የለም መካከላቸው ላይ ሰው ነው
ሠህ
😢😢unti new
የኔ,ቆጆ,እባክሽ,እደምንም,ብለሽ,አስታርቂልን,🙏
Please my dear , can I ask you ? Merry yemetebalew setyo zemedachu nat weys mindenew ??????????
ታላቅ እህት መከታ ነች ስለዚህ አስታሪቅያቸዉ 🎉🎉🎉🎉የተናግርሽዉ ትክክል ነዉ
ጎበዝ ጀናነ ሴትነሺ በዉናት እግዚአብሔር ያከብረሺ❤❤❤❤❤❤
አወ ትክክልነሽ. ሌላ ሠው ማሥገባት የለባቸውም ማዘር ህደው ያስታርቁልን
የኔ ጃግና እግዝአብሔር አብስቶ ይባርክሽ አንዳኛ ዋዎ አስታርቅያጭሆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጠላት ይለይ በየሱስም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጎበዝ ልክ ነሽ እዉነት ነዉ😢😢
ትክክል የኔ ውድድድ ተባርኪ ማዘርየ ይሂዱና እያጋጩ ይመልሱልን
ከዳኒና ከሜሪ ትራቅእሩታየምትሉ
እሱም ከፅጌ ገለመኔ ከሚለው ይራቅ
@anshaebrahim3901 ሳህ ሚስቱየማትወድውቦታ ለምንይገኛልሲጀመር ጥፋቱማአጥፍቷል ለተመልካችእኳአያስቡም 😥
ትክክክ ል ነሺ እህቴ ተባረኪ ሁለቱንም መቆጣትሺ
🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤ ሰላም ሚላት እንዴት ነሽ ደህና ነሽ ዛሬ ገና ሀቅ ተአወራሽ ማለት ነው አብረሽ ላይ ምንም አይነት ጥፋት የለም አብረሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው
ልክ ነሽ ያኔ የኔ ውድ የእነሱ መለያየት ብዙ ሰው ነው የሚፈልገው ታላቅ ስለሆንሽ አስማሚያቸው ሜሪ ዘመድ አይደለም ሩታን አትጠቅማል እንጀራውን ልዘገባት ነው ስለዚህ ከማዘር ጋር አስማቸው አብርሽ ሮታን በጣም ነው የምወዳት
ትክክል ጥላት በዛባቸው
ጎበዝ እህት ነሽ ጎበዝ እንዲህ ነዉ እህት ማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
አላህ በስላም ሁለት ያድርግሽ ውደ❤❤
ትክክል ነሺ ሜሉ👍👍❤❤
ሜላት ሰምቸሺ አላውቅም ዛሬ ሠማሁሺ ልክ ብለሻል ደውለሺ ማስተካከል ከቻልሺ በደንብ አውሪያት ማለቴ አብርሺ ይወዳታል እሷም እንደዛው ህፃን ልጂ አይደለች የሰው ወሬ መስማት የለባትም ሴት ብልህ ናት ከወንድ በተሻለ ለትዳሯ ዋጋ ትከፉላለች እሷ በግርግር ትዳራቸው እንዳይፈርስ ከእናትሺም ጋ ቢሆን አስተካክሊ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አዉ ትክክል ነሽ ማዘርሽ ያስታርቆቸዉ ሩታ ሜሪተምትባል ሰይጣን ዳኒ የሚባል ሰይጣን መራቅ አለባት አብርሽና ሩታ ይታርቁ❤❤
አወ ትክክል ሁሉቱም ላይነዉ ጥፋት ያለዉ ልክነሽሽ
የኔዋ😮😮
@@TiTiSHu-z3w ወየ መጣሽልኝ የሄሉ ና የሦፉ ወዳጁ
@@RaheemaRaheema-k9d አወ ነገ የሶፊ ተራነዉ ጠብቂ❤️🙏
ትክክል ነሽ ሁለቱጋም ጥፋት አለ😢
እሰይ ሜሉየ ትክክል ሁለቱም ጥፈተኛ ናቸው አንዱ ላይ ብቻ እየፈረዱ ነውእና ሩታ ከዛ ቤት ትወጣ እና እቤቱ ትሂድ እዘው በንገገሪ ይፈቱት ምከሪያት
ሜሉ ልክ ነሽ ሩታ ከዳኒና ከሜሪ ትራቅ እነሱ ናቸው እሚበጠብጡት
Namni yaada bilchaata qabu akkasii gift ko❤❤❤❤
እውነትሺንነው ግን ሁለቱም ተገናኘተው ማውራት አልቻሉም እህት ባንሰአንቸ አገናኘቻው ከሚሬና ከዱኒጋር ለአጫቻው አላሰገባው ብለዋል
ልክ ነሽ 🙏
ልክ ነሸ👍
ትክክል ነውእሰከሁን እደዚ ያውራ የለም❤❤
ኦ ሜሪ በጣም አድገሻ እግዚአብሔር ይባርክሽ የሰውን ክፋት ሳይሆን ደግነት ያረገሽው ልጅ በሰላም በፍቅር ወርደሽ ምነይሽ ይሁን እንግዲህ በርቺ ሜሪላንድ ዳኒ ሚባሉትን ደግሞ ገደ ክተቷቸው እነሱ ናቸው ትዳሯን ያፈረሱባት እና ቀጥይበት❤❤❤❤❤
ትክክል ሜሉዬ ሁለቱም አጥፍተዋል ችግር ይፍቱ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ጎበዝ ይህነዉ መልሥማለት እሩታንም አብርሽንም ተቆጡት ❤❤❤❤ይመችሽ አሥታ ርቋቸዉ❤❤❤❤
😮ተባርኪ እህቴ የተባረከ ትዳር በዝግአቤሔር የተባረከ ነዉ ሰለዚህ እናታችን እናከብራለን ኩሩ ቤተሰብ ነዉ አመሠግናለሀሐ
ትክክል ነሽ ሜሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ እንድህ ነው እህትነት ጉቦዚ
ጒበዝ የኔ እህት ደሰ ይላል ሳታዳይ መናገርሸ ደሰ ይላል
Merii fi dani bira hafi jedhi goris obboletii tee erigaa isanin walin barani ijoleen bade 😊
ትክክክል የኔ ውድ👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በትክክል እንደሱ እውነቱንተናገሪ አንደኛነሽ❤❤❤❤
Tikikl tebareki goyta ybark
በትክክል ነው መሌዬ እውነቱ እሄ ነው እንዴት በአዴ ህይወተቾን ይበታሉ🤔👍👍👍👍🥰
በትክክል።የኔ።ዉድ
ዳኒ ነዉ ትዳራቸዉን ያፈረሠዉ እራቁ በያቸዉ ከዳኒ ይራቁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልክናሽ👍👍
melat tikikil nesh wude thanks yene asteway❤❤❤
ዘመንሽይባርረክ ።እረጠላት ኣሳፍርን ❤❤❤❤❤🤲🙏🙏❤❤❤🙏
ሜላት አነጋገርሽ ተመችቶኛል አንድ ነገር አስተላልፊልኝ ከዳኒ ,ከፀጌ እና ከሜሪ እራቁ በይልኝ 3 ሰዎች አያስፈልጉም ለሩታና ላብርሽ መጥፎ ሰዎች ናቸው
በትክክል ብለሻል ሶስተኛ ወገን መግባት የለበትም ነበር እሩታም ቤቷን ለቃ መውጣተ አነበረባትም አሁንም ለማሥተረቅ ሞክሩ ሜላት
ሩታየ የኔ ሞደል ❤❤
Wowowowow melu Thank you Dani anda meri Diraamachuu yibeklachuu hushochi
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ከቻልሽ መንፈሳዊ አባቶችን አናግረሽ እዲታረቁ አድርጊ ሁለቱም በጣም ተጎተዋል አቺ እዳልሽው ከመሀላቸው ሶስተኛ ሰው መግባት የለበትም እደግዚያብሔር ፍቃድ መልካም ነገር እንጠብቃለን ሁለቱም አብረው እዲመጡ እፈልጋለን እንጠብቃለን መልካም ነገር ያሰማን
ልክ ነሸ😢😢😢😢
Wollahi dubbinkee dhugadha dhugaa please ruta mana sanaa baasa 😢😢
ልክ ነሽ 😢😢😢😢
እዉነት ብለሻል ሜልዬ ቆንጆ እድሜ ጤና ይስጥሽ እማምላክ በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
ትክክል ሜልየ ይመችሽ 2ቱም አጥፍተዋል❤❤❤
እውነት 🎉🎉🎉😢😢
tarko.pelse.❤❤❤😂❤
ታረቁልን እሩታየ😢😢😢
እሩታየ እባክሺ እኔ ነፍሰጡር ነኝ ልጅ ሊውርዴ ነው በጭቀት እባክሺ ከዳኒ እና ከሜሩ ቤት ውጪ እና ተናጋራችሁ ፍቱት እዴ በናተ ያለቀኒ ለወልዲ ነው በጪቀት
❤❤❤እ❤እውነት. ነው. ውዴ. ስው. ስያጣን. ገባባቸው. ዲኒ. እና. ሜር. የሚባሉ. ስውች. 😢😢😢😢😢😢😢😢ክፉቱኝል. ውዴዴዴ
Danifi merii jeduudha basaa warrii ketaan like jireenyaa isaaniti inaaffaani😢
Namitii merii mata ishee naga tahuu shakee🤣🤣😁😁😁😁
@kamilajimmaa7972 dhugaa waan isaan caalaanif itti inaaffaani rutaati dhugaa fakkaata
ትክክል ነሽ ሁለቱም ጥፋትኛ ናችው እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሩታን ከሜሪ ቤት አስወጫት የምትሉ❤❤
ትክክል ዋናዉ እሱ ነዉ ይች ሴትዮ ነች አላገናኝ ያለችዉ ምንም እድል አልሰጥ አለች እኮ ጨራሸ ንብረት እካፈላለሁ ትላለች ወገቧ ይከፈል እነሱን ለመበተን የምታደርገዉ ሰራ ነዉ
አወን ትውጣ
ሜሪ የምትባል አሮጊትናት ሩታን የምታጠማት
ተስወጠት
አወ ትውጣ
አዎ በትዳር ላይ 3ኛ አካል መግባት የለበትም የምትሉ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍
ትክክል ብለሻል ሁለቱም አጥፍተዋል እህት ማለት እንደዚህ ነዉ
Yes
አዎ በትዳር ላይ 3ኛ አካል መግባት የለበትም የምትሉ 👍👍👍👍👍ሜሉዬ ተባረኪ ግን ሩታዬ ከዛ ቤት አሶጫት በእናትሽ👍👍👍
ከሜሪ በት መዉጣት አለባት ሩታ የምትሉ👍
@@zuzumama-y2d ❤❤❤❤
የኔ ማር ሂጂበት የኔ ዉዲ የጀግና ልጆች ናችሁ እኮ💪💪💪
የኔ❤❤❤
@Jdurkr ሰአዲነቴ የኔ ማር ሳላወራሽ ዛሬ ጠፋሁ ወላሂ ኢሞ እቢ አለኝ ተናፍቀሻል ዉዴ💋💋
የኔዉዲ እህት እኔም ናፍቀሺኛል ሸበካሺ ምቀኛሁነብንኮ❤❤❤
ግን እውነት ድራማ ይሆን
Melat dhuguma obboleetti ke jalatta tanan demi mana sani basi ykn ofitti fudhu amma taragagatutti 💯 warri kana gochu qabdi jettan 👍
Iraa kanan booda moo🤭😅
Dhugadha wly😢😢🤙🤙🤙🤙🤙
ተባረኪ አሁን ገና እውነት ነገር ተነገርሸ 🎉❤❤❤❤
ገና ዛሬ በደንብ ሰማሑሽ ጎበዝ እሩታና አብርሽ መቸም አይለያዩም አብርሽ ምስኪን ነውኮ ጌታን እሩታም ተረጋጊ ነገሮችን አታጋኝ ቤሪ የምትባለውን በሬ ከህይወትሽ አስወጭ
ፕርንክ ነው ግራአ ጋባይ እኮ በአ ማርያም
ሜለት ልክ ናት የምትሉ በለይክ አሰዩን
❤❤❤❤❤
🇻🇳👌🥰ትክክል ናሽ ሁለቱም አጥፍተዋል እህት ማለት እንደዚ ነዉ ጀግና ሜለተይ ተባረክ❤❤🎉🎉🙏🙏🤲🙏🙏A&R🥰🥰🙏🙏😢
ሜሉ ጎበዝ እዲህ ሚዛናዊ መሆንሽን ወድጀዋለሁ በርች❤❤❤❤❤
ትክክል ነሽ ተቡታጂራ ወደ አድስ አብባ ስመለስ ከቤቷዋ ወጥታ አገኛት እነዳኒጋ ሄዳ አብርሽ ሄዶ ነይ እቤት እንሂድ እና እንፍተው ቢላት እቢ አለች ሩታ ነገሩን ያረዘመችው ሩታ ናት እናትሽ ጀግና ነች ትሂድና ከዳኒና ከዝሆኖ ሜሪ ታወጣት ሜላት የምትሉ በላክ አሳዩኝ
አደል ዝበይ ቀዳዳ
እናተ ድራማ የማያልቅባችሁ የሌባ ስብስቦች የመዳምን ቅመሞች የመዳም በጎች አድጋችሁ አስቀራችኋቼው
ትክክልእሕቴ አፌይቆረጥልሽ ያሉዝሖንናት😂😂😂😂
ዝበይ ወሬኛ ቀዳዳ ለራስሽ እማታረጊውን ሩታ ሩታ ትያለሽ
@@KasaneshAsmareየእውነት ይቆረጥልሽ
የኔ ዉድ ማርያም ትቅረብሽ እና እዉነትሽ ነዉ ትዳር ላይ ሰሱተኛ ማግባት የለበትም😍
ገና አሁን ወደዱኩሽ በርቺ እመብርሃን ትርዳን ተባረኪ❤
ትክክል ሚሉዬ ተባረኪ አስታሪቂቸዉ😢😢😢😢
ድራማ ነው እሚል ብቻ👍😂😂😂
አዎድራማነው
እውነት የሚመስለው ሰው እኮአይጠፋም😂
😂😂😂😂ትወናው ቀጥሏል እርእስ ቢኖረው
ኣዎ
ቀላል ድራማ
እሰይ የኔ ጅግና ብጣም ወድድኩሽ የኔ ማር ድራማ ሆኑ ኣወቀናል ግን ኣነጋግረሽ ደስስስ ብሎኛል 🥀😂💪💪 ጥፉት ብዛቱ የኣብሩሽ ነዉ ግን ኣስታርቃቹ ድራማ ይብቃ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ያችነገር😂😂😂😂
ለዚህ ሁሉ ሜሪ ና ዳኒ ፅጌ ናቸው ከህይወታቸው ይውጡ የምትሉ በላይክ ግጩኝ❤❤
Demii,maloo kodee too,tokkoo, waqayaa si ebisuu
ፅጌን ተረዶት ምንም አላጠፈችብ ድሮም አብረው ነበሩ አሁንም አብረው ናቸው የበደሎት ሜሮንና ዳንኤል ጅብ ፊት ናቸው ፅጌን ለማበሳጨት ብሎው ነው ያውሻ ዳንኤል እሩታንና አብርሸን የረበሸው ሜሮንም በፀጌ ትቀናለች
ፅጌ ምን ታርግ 😢😢😢😢😢😢
ሩት ከሜሪ ቤት ኣስወጭያት ከኣብርሽ ጋ ይጋናኙ የምትሉ 👍👍
Kan hudumaa merii waqayoon hojii ishii haa kenufii atii yoo nagumaa obolletii rutaa tatee mana meritii basii 💪💪💪💪💪
Dhugaa ketii bareduu koo ❤❤❤
Uuuusssii boo
Saaaaaaah dhugaketii akaa merin baaleessiitee bekuu hundii saniyuu walaa merii dani
Abishirii ina Rutaa
Jarii oromefaa bekum Yoo dubisaanifoo Rabin hararaa Abusuu inshaa alhaa ❤️❤️😭😭😭
በእውነት፡ጥሩሰዉነሽ፡እስታርቃቸዉ፡በናትሽ፡የነሱ፡መጣላት፡ሰላምነዉየሚነሳዉ፡ታረቁልን፡ማሪያም፡ትግባላችሑ፡ያፋቅራችሑ
አወ ትክክል ሁሉቱም ላይነው ጥፋት ያለው ልክነሸ ሜሉ❤❤❤❤😢😢
😅😅😅😅😅😅😅
ድራማኮነዉ አነቁም ትንሽ
@ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ አዳሜላይከለቅማላይነት
አዎ
ሜሉዬ ተባረኪ ግን ሩታን ከዛ ቤት አሶጫት በናትሽ ህይወቷን እያበላሹት ነው በናትሽ ሜሉዬ ደና መሆን አለባት😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ዳኒና ሜሪ አፈኗት ባለጌ ናቸው
አወ መውጣት አለባት ተጫወቱባት እሩታንማ
❤❤
አዎ ትወጣ😢
😢😢😢😢😢😢😢😢
ሜሉ ትክክል ነሽ ግን እሩታ ከዛ ቤት ትውጣ የምትሉ❤
እሩታ በጣም ነው የምታሳዝነው የኔ ቆጆ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሜሉዬ እባክሽ አስታርቂያቸው ጊዜ አትስጡት እኔ ጨነቀኝ ለማዘር ንገሪያቸ አደራ ጊዜ መስጠት ጥሩ አይደለም እየከረረ ነው የሚሔደው ወይኔ እሩታዬ ምናለ እዛ ሆኜ ብሆን 😢😢😢😢😢😢 በጣም ተናድጃለው