Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን በጣም የምወደው ምግብ ንው በቀላሉ የሚስራ ንው ያሳየሽን እንዴት ያምራል 👍ከዚህ የተለየ ያየሁት ስስራ የንበርው መጀመሪያ ድንቹን ለብቻው ጠብሼ ከዛ ደሞ ሽንኩርቱን ቲማቲሙን በአንድ ላይ አቁላልቼ ከዛ የተጠበስውን ድንች ጨምሬ ያው ቃሪያ ቁንዶበርበሬ ንበር ግን አሁን ያንቺ በእውንት ንው የምልሽ በጣም ቀላል ንው ያው ስራ ማርዘም ንው እንዳንቺ ድንቹን ቀቅሎ በቃ ያንቺው ንው የመርጥኩት ይቀላል
ስለወደድሽው ደስ በሎኛል በጣም አመሰግናለሁ ቹቹዬ ♥♥♥♥
Wooow
የንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር
እሺ አስተካክላለሁ 🙏
wow ገራሚ ምግብ
በዘይት ሳይጠበስ ተቀቅሎ ብቻ ደስ ይላል በርቼ ሞያ ተማርኩኝ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ሙና ❤️
የእንጨት ማማሰያ መጠቀም ይሻላል.
ምርጥ ነው❤❤❤👍👍👍
በጣሞ አመሰግናለሁ መአዚ
ጥሩ
ምርጥ ነው
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ የባረክ
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🥰
አቀራረብሽ አሰራርሽ ደስ ይላል በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ ለሚያበረታታው አስተያየትሽ የኔ ቆንጆ
ምርጥ ነው❤❤
አሪፍ አገላለፅ እና ምራቅ የሚያስውጥ እርጥብ... ቀምሼው ባላውቅም አማረኝ
አመሰግናለሁ 🙏
ባለሙያነሽ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በጣም ጠቅመሽኛል❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Amezing Naw Msha"allah
Arefi asrari nw Gina inqlali bichmeri demo waw
አመሰግናለሁ በእንቁላልም ሌላ ቪድዮ ሰርቻለሁ የኔ ውድ ❤️❤️
ያምራል
Aseraru betam des yilal berchi. Be'mankiya mamaselish gin betam eyerebeshegn new yayehut. Tikikilegna mamaseya bititekemi tiru new.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ የማንኪያዋን ነገር ተቀብያለሁ 😀
Wow
ጎበዝ ባለሞያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
wow 👌👌👌
Thanks dear
Thank you for sharing your video
🎉ምርፕ አሰራር
በጣም አሪፈ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ
ጎበዝ❤❤❤በርችልን
wow wow ❤❤❤❤❤
ጎበዝ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ቁርሴን እሰራለሁ ጎበዝ ነሽ በርች
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
በርታ
Wendata😊😊😊
አመሰግናለው
በርች
Wowwww❤❤❤
Thanks my dear
WOW
🙏
It's very sweet 🎉🎉🎉❤
Thanks a lot my dear ❤️
ሞያ ከጎረቤት አይደለ የሚባለው ሰርቼው በጣም ተመችቶናል በርቼ ፍቃድሽ ከሆኘ የኔንም ዩቱብ እይልኝ
Good
የማንኪያው ድምጽ ይረብሻል
ሰላም ሰላም እህትበርችልኝ ስብመልሽ
Thank you for sharing this amazing recipe. 👏 I am about to make this.
የስኳር በሽታና ውፍረት ናግባ በሞቴ ማለት ነው
በየቀኑ ቁርስ ምሳ እራት ይኼን አንበላም 🤣🤣 ውፍረትና ስኳር አመጋገብን በማመጣጠንና እንቅስቃሴ በማድረግ መቆጣጠር የሚቻል ነገር ነው እኮ
Barbara aderge 😮
🤣🤣🤣🤣 ያቃጥላል ግን ደስ ይላል በዚ ክረምት ሙቀት በሙቀት ነው የሚያደርገው
ግበዝ በርች ቁርስ ሠርቸ እሙክረዋለሁ
እሩዝሜሪ እኳ አላገኝም ዝብየ እሙክረዋለሁ
የኔ ውድ ጣዕሙን ስለሚያጣፍጠው ነው እንጂ ባለሽ ነገር ብቻ መስራት ትችያለሽ ዋናው አንቺን ይመችሽ ይጣፍጥሽ እንጂ ችግር የለውም
አቦካዶ ብትጨምሪ
Gobaz barchi
እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት
❤❤
ሽንኩርቱለምን አልተጠበስም
የኔ ውድ መጥበስ ይቻላል ከላይ ሳይጠበስ ሲጨመር ደግሞ ኮሽ ኮሽ የሚልና ደስ የሚል ጣዕም ስለሚሰጠው ነው
👌
በእንጨት ማማሠያ ተጠቀሚ
እሺ የኔ ውድ
የማንኪያው ድምፅ ይከብዳል ብትቀይሪ
Amesgnalehu
አላህ ከአሳብ ይገላግልሽ ዛሬ እቤት ነን ለባለቤቴ ቁርስ ምርምር እያልኩ ነበር አመሰግናለው በርቺ🌹🌹
አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️❤️
ምርጥ አሰራር ምክንያቱም ድንቹን በዘይት መጥበሱን አልፈልገውም ነበር
@@skettube4149 ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል ለሚያበረታታ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ
እኔኮ እርጥብ አላውቅም ነበር
ሱስ የሚያስይዝ ምግብ ነው
😮😮😮
አታፍሪም፣ድንች፣ቀቅለሽ፣እርጥብ፣ስትይ
ለምን አፍራለሁ አንቺ የምታውቂውን ማሳየት እኔን ለማሸማቀቅ ከመጣር። እኔ በቀላሉ ተስፋ አልቆርጥም ከዚ የበለጠ ብዙ ነገሮች አሳልፌ ነው እዚ የተገኘሁት በከንቱ አትልፊ ከቻልሽ አንቺም የራስሽን ነገር ሰርተሽ አሳዪየኔ እህት
pis naw 🎉🎉🎉🎉🎉
ቅርፌ፣ሰርቱሽው፣መተሻል
🤣🤣 ተስፋ የምቆርጥ ከሠሰለሽ ተሳስተሻል ወደፊት ነው ጉዞዬI'm not interested in engaging with people bringing negativity
ቅመሙ ከሌለነስ
ሌላ ያለውን ቅመም መጨመር ይቻላል
❤️❤️❤️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሄ ስራ ምንያክል አዋጭነዉ አረብ ሀገር ከምሄድ የሄንን ብሰራ ያዋጣል ወይ ምንስያክል ብር ይፈጃል የሄንን ለመስራት ሹክበሉኝ እስኪ
በተለይ ሰው የሚበዛበት አካባቢ የመሸጫ ትንሽ ቦታ ካገኘሽ እርጥቡን በንፅህና መስራትና መሸጥ ትችያለሽ ጥሩ ስራ ነው ደንበኛ በጥሩ ሁኔታ ከያዝሽ ስራው ያድጋልትልቁ ወጪ የቦታ ኪራይና የመስሪያ እቃዎች ነው አነስ ባለ ገንዘብ መጀመር ትችያለሽ
ከቻፕ ማድራግ እችላላው
አዎ ውዴ ካቻፕ መጨመር ይቻላል
ሳይጠበስ አችይም
ትንሽ መጠበስ ያስፈልገዋል የኔ ውድ
B@@birabiro1626❤yikrta dnichon lemantefitefi new weyis esat layi tdeshiw new tnshi slalgebagn new🙏
@@birabiro1626hulet bredst ayiche new eko heyekekelshiw new.?
አዎ የኔ ውድ ትንሽ ቀቅዬዋለሁ ለዛ ነው 2 ድስት ስጥድ ያየሽኝብዙ ሳይበስል ቀቅዬው ከዛ ውሃውን አጠንፍፌ ሁለተኛው ድስት ላይ አደባለቅኩት
ድንቹን በዘይት መጥበስ አይቻልም እንዴ
ይቻላል
ጥጋብ።ዘይት የለኝም
ዘይት መወደዱን አልሠማሽም መሠል
እርጥብ ነው ግን😂😂😂😂😂😂
Ye "zenb" photo ye megeb aserar west men yeseral ? ke anchi sera ga ayidem eko yene becha abeba!!!
Wowww❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏
በጣም ቆንጆ አስራር ንው ያሳየሽን በጣም የምወደው ምግብ ንው በቀላሉ የሚስራ ንው ያሳየሽን እንዴት ያምራል 👍ከዚህ የተለየ ያየሁት ስስራ የንበርው መጀመሪያ ድንቹን ለብቻው ጠብሼ ከዛ ደሞ ሽንኩርቱን ቲማቲሙን በአንድ ላይ አቁላልቼ ከዛ የተጠበስውን ድንች ጨምሬ ያው ቃሪያ ቁንዶበርበሬ ንበር ግን አሁን ያንቺ በእውንት ንው የምልሽ በጣም ቀላል ንው ያው ስራ ማርዘም ንው እንዳንቺ ድንቹን ቀቅሎ በቃ ያንቺው ንው የመርጥኩት ይቀላል
ስለወደድሽው ደስ በሎኛል በጣም አመሰግናለሁ ቹቹዬ ♥♥♥♥
Wooow
የንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነበር
እሺ አስተካክላለሁ 🙏
wow ገራሚ ምግብ
በዘይት ሳይጠበስ ተቀቅሎ ብቻ ደስ ይላል በርቼ ሞያ ተማርኩኝ እናመሠግናለን
አመሰግናለሁ ሙና ❤️
የእንጨት ማማሰያ መጠቀም ይሻላል.
ምርጥ ነው❤❤❤👍👍👍
በጣሞ አመሰግናለሁ መአዚ
ጥሩ
ምርጥ ነው
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ የባረክ
አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ 🥰
አቀራረብሽ አሰራርሽ ደስ ይላል በርቺ
በጣም አመሰግናለሁ ለሚያበረታታው አስተያየትሽ የኔ ቆንጆ
ምርጥ ነው❤❤
አሪፍ አገላለፅ እና ምራቅ የሚያስውጥ እርጥብ... ቀምሼው ባላውቅም አማረኝ
አመሰግናለሁ 🙏
ባለሙያነሽ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ የኔ እህት
በጣም ጠቅመሽኛል❤❤❤
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
Amezing Naw Msha"allah
Arefi asrari nw Gina inqlali bichmeri demo waw
አመሰግናለሁ
በእንቁላልም ሌላ ቪድዮ ሰርቻለሁ የኔ ውድ ❤️❤️
ያምራል
Aseraru betam des yilal berchi. Be'mankiya mamaselish gin betam eyerebeshegn new yayehut. Tikikilegna mamaseya bititekemi tiru new.
አመሰግናለሁ የኔ ውድ የማንኪያዋን ነገር ተቀብያለሁ 😀
Wow
ጎበዝ ባለሞያ ሴት ነሽ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ 🙏
wow 👌👌👌
Thanks dear
Thank you for sharing your video
🎉ምርፕ አሰራር
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
በጣም አሪፈ
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዋዉ
ጎበዝ❤❤❤በርችልን
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
wow wow ❤❤❤❤❤
ጎበዝ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
ቁርሴን እሰራለሁ ጎበዝ ነሽ በርች
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
በርታ
Wendata😊😊😊
አመሰግናለው
በርች
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
Wowwww❤❤❤
Thanks my dear
WOW
🙏
It's very sweet 🎉🎉🎉❤
Thanks a lot my dear ❤️
ሞያ ከጎረቤት አይደለ የሚባለው ሰርቼው በጣም ተመችቶናል በርቼ ፍቃድሽ ከሆኘ የኔንም ዩቱብ እይልኝ
Good
የማንኪያው ድምጽ ይረብሻል
ሰላም ሰላም እህትበርችልኝ ስብመልሽ
Thank you for sharing this amazing recipe. 👏 I am about to make this.
የስኳር በሽታና ውፍረት ናግባ በሞቴ ማለት ነው
በየቀኑ ቁርስ ምሳ እራት ይኼን አንበላም 🤣🤣 ውፍረትና ስኳር አመጋገብን በማመጣጠንና እንቅስቃሴ በማድረግ መቆጣጠር የሚቻል ነገር ነው እኮ
Barbara aderge 😮
🤣🤣🤣🤣 ያቃጥላል ግን ደስ ይላል በዚ ክረምት ሙቀት በሙቀት ነው የሚያደርገው
ግበዝ በርች ቁርስ ሠርቸ እሙክረዋለሁ
እሩዝሜሪ እኳ አላገኝም ዝብየ እሙክረዋለሁ
የኔ ውድ ጣዕሙን ስለሚያጣፍጠው ነው እንጂ ባለሽ ነገር ብቻ መስራት ትችያለሽ
ዋናው አንቺን ይመችሽ ይጣፍጥሽ እንጂ ችግር የለውም
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
አቦካዶ ብትጨምሪ
Gobaz barchi
እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት
❤❤
ሽንኩርቱለምን አልተጠበስም
የኔ ውድ መጥበስ ይቻላል ከላይ ሳይጠበስ ሲጨመር ደግሞ ኮሽ ኮሽ የሚልና ደስ የሚል ጣዕም ስለሚሰጠው ነው
👌
በእንጨት ማማሠያ ተጠቀሚ
እሺ የኔ ውድ
የማንኪያው ድምፅ ይከብዳል ብትቀይሪ
Amesgnalehu
አላህ ከአሳብ ይገላግልሽ ዛሬ እቤት ነን ለባለቤቴ ቁርስ ምርምር እያልኩ ነበር አመሰግናለው በርቺ🌹🌹
አሜን አሜን የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️❤️
ምርጥ አሰራር ምክንያቱም ድንቹን በዘይት መጥበሱን አልፈልገውም ነበር
@@skettube4149 ስለወደድሽው ደስ ብሎኛል
ለሚያበረታታ አስተያየትሽ በጣም አመሰግናለሁ ውዷ እህቴ
እኔኮ እርጥብ አላውቅም ነበር
ሱስ የሚያስይዝ ምግብ ነው
😮😮😮
አታፍሪም፣ድንች፣ቀቅለሽ፣እርጥብ፣ስትይ
ለምን አፍራለሁ አንቺ የምታውቂውን ማሳየት እኔን ለማሸማቀቅ ከመጣር።
እኔ በቀላሉ ተስፋ አልቆርጥም ከዚ የበለጠ ብዙ ነገሮች አሳልፌ ነው እዚ የተገኘሁት በከንቱ
አትልፊ ከቻልሽ አንቺም የራስሽን ነገር ሰርተሽ አሳዪ
የኔ እህት
pis naw 🎉🎉🎉🎉🎉
ቅርፌ፣ሰርቱሽው፣መተሻል
🤣🤣 ተስፋ የምቆርጥ ከሠሰለሽ ተሳስተሻል
ወደፊት ነው ጉዞዬ
I'm not interested in engaging with people bringing negativity
ቅመሙ ከሌለነስ
ሌላ ያለውን ቅመም መጨመር ይቻላል
❤️❤️❤️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሄ ስራ ምንያክል አዋጭነዉ አረብ ሀገር ከምሄድ የሄንን ብሰራ ያዋጣል ወይ ምንስያክል ብር ይፈጃል የሄንን ለመስራት ሹክበሉኝ እስኪ
በተለይ ሰው የሚበዛበት አካባቢ የመሸጫ ትንሽ ቦታ ካገኘሽ እርጥቡን በንፅህና መስራትና መሸጥ ትችያለሽ ጥሩ ስራ ነው ደንበኛ በጥሩ ሁኔታ ከያዝሽ ስራው ያድጋል
ትልቁ ወጪ የቦታ ኪራይና የመስሪያ እቃዎች ነው
አነስ ባለ ገንዘብ መጀመር ትችያለሽ
ከቻፕ ማድራግ እችላላው
አዎ ውዴ ካቻፕ መጨመር ይቻላል
ሳይጠበስ አችይም
ትንሽ መጠበስ ያስፈልገዋል የኔ ውድ
B@@birabiro1626
❤yikrta dnichon lemantefitefi new weyis esat layi tdeshiw new tnshi slalgebagn new🙏
@@birabiro1626hulet bredst ayiche new eko heyekekelshiw new.?
አዎ የኔ ውድ ትንሽ ቀቅዬዋለሁ ለዛ ነው 2 ድስት ስጥድ ያየሽኝ
ብዙ ሳይበስል ቀቅዬው ከዛ ውሃውን አጠንፍፌ ሁለተኛው ድስት ላይ አደባለቅኩት
ድንቹን በዘይት መጥበስ አይቻልም እንዴ
ይቻላል
ጥጋብ።ዘይት የለኝም
ዘይት መወደዱን አልሠማሽም መሠል
እርጥብ ነው ግን😂😂😂😂😂😂
Ye "zenb" photo ye megeb aserar west men yeseral ? ke anchi sera ga ayidem eko yene becha abeba!!!
Wowww❤❤❤❤
Good
❤❤❤
❤❤❤❤
🙏🙏