Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሎሚ ህይወት ተቀይሮ ማየት የሚፈልግ👍
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
እኔ
ዬፊቂር፡አባቲዳሣያሚሉ፡አባቲናቾዉ።ፊቂር፡ፊቲሺን፡ትዛፋዚፍይላሽ🙏🙏❤❤
የፀጋም
ፀጋን እንደኔ የሚወዳት ማነው 💋🥰🥰
በጣም ነው የምወዳት
በጣም ነዉ የምወዳት
በጣም ነው እምወዳት
እኔሁሉም ዴሠ ይሉኛል
ድራማው ቆንጆ ሆኖ ደቂቃዋ ግን በጣም ቲንሽ ናት አስተካክሉ እውነት
ደቂቃውን ቀሸቡት 😂😂😂😂
እነመሠግነለን ደቂቃው አጥሮአል
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች በቅንነት
ባለብዙ ምህረት ቸሩ እግዛብሔር ከሞት አፋፍ ነጥቆ ስላወጣኝ አመስግኑልኝ ይህን ምታነቡ በሙሉ ቸሩ እግዛብሔር ሳታመሰግኑልኝ አትለፉ💖
@@sebleadanetube4330 እግዚአብሄር ይመስገን
ሰአት ጨምሩ ኸረ አጠረ ወይ በሳምንት ሁለቴ አድርጉት🙄🙄
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
በህግ አምላክ ደቂቃ ጨምሩበት😁
ክክክክክክ
እውነት ያስብላል
@@Atwima hi
ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉ ከክፊነገር አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍
አሚን ያረብ
4 ሁሉም መልስ ናቸው👌👏👏 ምርጥ ድራማ ነው በረቱ ግን ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው ደቂቃውን ጨመረ አድረጉ በተረፈ በረቱ❤😘
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ የሚያምርና አስተማሪ ድራማ አይቼ አላውቅም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ለሠውልጅ ዋናው ጤና ነው ጤናውን ይሰጠን🤲🤲🤲💒
የኛዎቹ እኳን ደህና መጣችው ማነው እደኔ የኛወቹን የሚወዳቸዉ 👍❤❤❤
ደስ ይላን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
እሁድን ሲጠባበቅ የነበር ማን ነው የኛዎችን ለማግኝት ጉጉት ያደርበት እዴኔ ማን ነው 👍👈አሳዩ አለም ሃይሌን በፍቅርሽ አንቀልቅለሽው ነበር አሁን ዋጋሽን አገኝሽ 😂😂😂የፍቅር እናት ስወዳት 😘😘😘
እኒም
J
ሠላም እዴት ናችሁ በስዴት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሜን የኔ ውድ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት
በጣም ደሰ ይመቱሉ ነቸሁ በረታ እደኔ እሚወዳቸዉ በላይክ 👍👌❤❤
በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ቢኖር እሄንና የእግር እሳት ነዉ 😘
@@mariyamenatetube1081 ❤️ wedddddddddd 😭😭 rrrrrrtrrrrrtrr
@@mariyamenatetube1081 ማማ እኔ ፍቃደኛ ነኝ ፕሮፍይሌን ተጭነሽ ሰብ አድርጊኝ እኔም አደርግሻለዉ
@@miftahMekonen እኮ ቅንነት ከራስ ነዉ ሚጀምረዉ ወደኔ ጎራ በልና የደዉልንም ምልክት ተጭነክ መልክት አስቀምጥ
ዓለምዬ አይዞሽ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤
Mee kan akka koo dirama kana jaalatuu like godha 😃😍😍
👍👍👍👍👍👍👍
Afan issaa wolalulee nii jaladhaa
@@oromotiiarsii9115 abshiir afaanicha sin barsiisaa dammaa tiyyaa 😍
የዛሬ ልጆች የነገ አበቦወች መጣችሁ ማነዉ እንደ እኔ የልጅነቱን ትዝታ የሚያሰታዉሰ እኔ ብዙ ነገር ነዉ ያስታወሰኝ ታምራላችሁ የኔ ዉቦች ሳብሰክራይብ ለእነሱም ለእኔም አትርሱ እንም አረሳም ❤❤❤
ፈጣሪን የፀጋ ነገር ገጥሞኝ ያውቃል ክክክክክ አይ የገጠር ልጅ መሆን ያስቃልም ያስደስታልም አይ ፀጋየ😂😂😂😂😂
በለው
@@Atwima እሜን
በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን
ይሄን ድራማ ሳየው ሀገሬንና ያደኩበትን ህይወት የትምህርት ቤት life አስትውሳለው ያንን ወርቅ የሆነ ጊዜ እንዴት እንደሚናፍቅ
በጣም እንጅ ናፍቆት አይገልፀውም
ማነው የዳዊት አድናቂ 💞❤
ጸጋዬ ስወድሽ እርጋታሽ ከቁጅናሽ ጋርበዚሁ ቀጥይበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁል እስኪ ማነው የኛወችን የሚወዳቸው እስኪ እንቁጠራችሁ
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ቆይ ሀይሌ ከመቼ ጀምሮ ነው አለም ላይ እንዲህ የተቀየረው መጀመሪያ ላይ ፎንቃ ገብቶለት አልነበር🤔🤔ውይ ወንዶች🙉🤣🤣
ወንዶች እኮ ጠግበዋል
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ክክክክክክክ
የወንዶች ነገር እኮ ዊዊዊዊዊ
ወንዶች ባሉበት አይገኙም
Ende mn areg esaw yan gize eko setentebararebat
የፀጋ፣አክስት፣የፍቅረ፣እናት፣በጣም፣ጥሩ፣ሰው፣ነች፣ልክ፣እደልጂዋ፣ነው፣ምታያት፣እኔ፣ባክስቴ፣ስቶ፣ተበደልኩ፣አልሀምዱሊላ
ምነው የነጠላ ሰረዝ ጋጋታ
ክክ
😤ደቂቃዉን አርዝሙልን ስንል ጭራሽ አሳጠራቹት ይመቻቹ😏😏
😄😄😄😄እኮ
ሲያናድዱ ፊልሙ ይጥማል ግን ያሳጥሩብናል ልባችንን አንጠልጥለዉ ልብ አንጠልጣይ ነዉ ለማለት እኮ ነዉ 😠😳😏😏😏😏🙄🙄🙄🙄🙄🙄
36ተኛ ነኝ☺️☺️☺️የማዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንየውሰላማችሁ ይብዛልኝ😘🇪🇹
እሽ እማ
የፀጋ ሂወት ከኔ ሂወት በጣም ይመሳሰላል እኔም በኣለባበሴ የተነሳ ማለቴ እንደ ጓዶኛቼ ኣለመልበሴ በተነሳ በትርፍ ግዜ ትምህርትቤት ስንጠራ መሄድ እየፈለኩኝ እቀር ነበር እና በድህነት የተነሳ በራስመተማመኔ ወርዶ መፈጠሬን ያስጠላኝ የትምህርት ላይፌ ነው ያስታወሰኝ ለማንኛውም የትምህርት ላይፌ ብቻ ሳይሆን የሚወደው ትምህርቴን እና ተዋናይ የመሆን ፍላጎቴ ወደውስጢ ውጬ ስደት እንድወጣም ኣድርጎኛል ኡነትም ድራማው የኛ የሁላችን ታሪክ የምያንፀባርቕ ነው ቀጡሉበት
ደስ የሚል አስተማሪ ነው በጣም አጠረ ደይቀው😘
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የምጠብቃቸዉ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
ኸነኘነኸገገኸጀከገኸከነ
ቁላ ራስ ነሽ
ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው ይጨመር የምትሉ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
ይሄን ድራማ ግን ሀይሌ ነው የሚያደምክው የሚይስማማ አለ
አይ ፀጋ አበጥረው ላኳት😂😂😂የኢትዮጲያ ቶክስ በዓል ሲደርስ ለመተኮስ እምሰለፈውን ነው ያስታወሽኝ ፀጋ ዛሬ ላይ ያሁሉ ቀረና😂😁
ምርጥድራማነበር ግንደቂቃቸምሩልን እኡበህግአምላክ
Yegnawoch betam konjo sera new bertu,lomeya yena konjo setamere gobaze betarafa egizabher amlak yexabeqachu,😍😍😍😍❤❤❤❤❤👈Ethiopian egizabher yasebate
ይሄን ድራማ የማየው የሀይሌን እና የሰላምን የሚያሳልፉትን ጊዜ ለማየት ነው😊😊😊
ዳቴል የምሰራው ታባዬ እወድሻለሁ 😍😍😍😁😘
የእውነት ተበለሁ እስከዛሬ በለማየቴ በጣም ደስ የምል ድራማ ነው በርቱ💓💓😍
ምርጦች ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን እረ ግን ደቂቃውን????
እንዴት ጓግተን እኮ ነው ምንጠብቃችሁ አረ ደቂቃ ጨምሩልን 🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ተበራቱ
ፀጋ ተተኩሰሽ ስትመለሽ አሳቅሽኝ 😂🥰🤗
ፀጋዬ sewdesh eko Dawite sewdekiFekir yene tatabis telyalsheAleme yene tenshgyaHana yene awakiHayele fker nkLome yene miskinI'm so proud of you 🤗
ዛሬም አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
👊👊👊👊
@@ወይዘንድሮ-ዐ2የ 😘😘😘😘
ፀጋና ሎሚ ስወዳችሁ የሀይሌናየሀንዬፍቅር ደስሲል
ተው ግን ደቂቃ ጨምሩ ስወዳችሁ💘💘💘
እኔ ይህን ድራማ ሳይ የትምርት ቤቱ ትዝታየ የልጂነት ፍቅሬ ደስ እሚለዉ ነገር አሁንም ባሌ መሆኑ ነዉ
በጣም
የኛዎቹ አንካን በሰላም መጣችሁ በሳምት ሁለቴ ቢሆን
አይ ፀጋ እራስሽ ብታስተካክይው ይሻል ነበር ይሄ የሁላችንም ችግር ነበር ግን አሁን መፍተሄው በእጃችን ነው እራስሽን ስትሆኘ የበለትጠ ታምሪያለሽ አሪፍ ነው ቀጥሉበት እናመስግናለን
የኔ እናት እንዴ አኔ ፀገን የምወድ Like
Eney
Enee
የኛ የሁላችንም ታሪክ እንኳን ደህና መጣችሁ❤💛💚🙏
ኧረ ደቂቃዉ አጠረ ግን አሪፍ ድራማ ነው ሎሚ❤በጣምእወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውይ ስወዳቹ እኮ 🤗
የኛዎቹ ደስ ትላላችሁ በርቱ ግን ለምንድ ነው ማህተብ የማታደርጉ???
የኔ ቆጆ ጪቀቶዋ እየበዛ ብታስጨንቀኚም ግን እምትናገራቸው ነገሮች ደስይሉኛል ሁሉም ታምራላችሁ
ስወዳቸው ማነው እደኔ እሚወዳቸው ያለፍኩበትን ያስታውሱኛል
betam arif dama new
ሎሚ የኔን ታሪክ ነው የምትተውነው አያቴ አሳድጋኝ እየተማርኩ ሞተችብኝ ከዛ ብሓላ ህይወት ከባድ ነበረች ከዛም አሁን ሁሉም አለፈ አይዞሽ ሎሚየ ፀጋም ሀረካቶ ተቀይራል አሁን ሁሉም ፍንዳታ ሰአት ላይ ናቸው በርቱ የፍቅር አባት ፍቅር ነው ደስ ሲል እናቶም እደዘው ግን ምነው ደቂቃይቱን ቸር አደርጋችሗት 🙄🙄
እንኳን በሰላም መጡ ወዶችዬ
እዳሀይሌ መብላት አይደለም ሰወዳችሁ አይዞችሁ በርቱ
እስቲ ፍቅርን የምትወዱዋት 👍
እሲ በቀን ሁለት ይለቀቅ የምትሉ እና ደቂቃ ይጨመር የምትሉ
ደምሪኝ አህት
ሎሚ ንግግሯ እርጋታዋ አያቷን እየመሰለችኝ ነውፍቅር እልኸኝነቷ ፍላጎቷ ሳቋ ቀልዷ ምናምን አብዛኛውን የጉርምስና እድሜ ላይ ያሉ ልጆች ባህሪ ይመስለኛልባጠቃላይ ደስ ትላላቹ
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
ወይኔ ይህ ድራማ በጣም ብዙ ት/ት አለው በርቱ
Thank you for your work Yegna, such a great show. Do you have any plans to add Amharic or English captions?
ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው
Yenga yenga new machm kifu ankchu widoche🇪🇹❤😍😘
ፍቅር እና ፀጋን በጣም ነው የምወዳቸው
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ
ወይኔ የፍቅር አባት ልዩ ነህ አባቴ💝💪 ሐይሌ በቃ ትርፌ ሆነክ አረፍከዉ😂😂
አይሌነ ፋቅር ቢፈቀራ በጠም ደስ እለን
minutes yechamar betam short eyaragachew nw
እንኳን ደና መጣችሁ 🙏💚💚💛💛❤❤
በሳምንት አነድጌዜ ሰአቱ በጣም ያጥራል ብቻ በርቱ ደስይላል
Thanks every very.much our best
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርቶቼ እኔ ዳዊት ሎምን ምወዳት ይመስለንያል ለማንንያዉም ይመቻችሁ ግን ደቂቃዉ ላይ ቅሬታ አለንይ ትንሽ ቢረዝም
የኛወችእኳን ደህናመጣችሁ ኑ የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ እንይ በህብረት
ደቂቃ ጨምሩልን ብለን ማስታወቂያ መረቃቹልን...።
ፀጋ ቁጂና እየጀመረሽ ነው 🤣በጣም መጨነቅ ጀመርሽ ሀይሌ በጣም አቧካህ የፀጋ እህት ስታሳዝን
አረ ደቂቃ ጨምሩበት በጣም አነሰ ደቂቃው ።። በተረፈ በጣም ምርጥ ነው ድራማው
ፀጋ 60 ብር ወጣበት ሁለት ሰምንት ይቆያል ክክክክ
Ene dero be 10 ber hulet wer yekoyelegnal
🤣🤣🤣
@@jerytube5481 🤣🤣
Gin ewnet new 60 birr geba wey Ethiopia niro
አሁን ግን 60 ብር አለ ወይ ክክክክ እኔ 15 ብርም አላገኛም ነበር ሰው ሁላ ፀጉሩን ሲሰራ እኔ ተጨባርሬየ
ምርጦቼ ስወዳቹ ስጠብቃቹ መጣችሁልኝ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ
በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማቹ ማስተወቂያ አረጋቹት ደቂቃ ይጨመር ምትሉ እጃቹን
በጣምደሥትላላችሁፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሀይሌ በሳቅ 😂😂ሎሚዬ አይዞሽ
ይህን አይነት ኑሮ አደል አለማችንን የገደላት በሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች የሆናችሁ በዚህ ጊዜ አታባክኑ የንሰሀ ሞት እንኳ እንድንበቃ በዚህ ግቡና አብረን እንማር እስከመቸ ደግሞ ሳያውቅ በልጅነት የበደልነው ይብቃን ኑ ኑ ኑ አብረን እንማር
ማን ነዉ የኛወችን ከልቡ የሚወድ like
ስላም የሁሉ መስርት ነዉእና ስላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜንየመዳም ቅመምች ኑ እስኪ ድካማችንን ትንሽ ፈታ በማለት እነርሳዉ
ልክ ነሽ ሲስቱ ሠላም ይስጠን
የኔምርጦች እንኳን በሰላምመጣችሁ😘😘😘
ፀጋየ የኔ ውብ አሳዛኝና ደስ የምትል😊
በጣም ነዉ 💚💛💓💐💓💐💓💐💓👌👌👌👌😗የምወዳችሁ
Ere Time chemiru betam tinish new dhekikahu 😍😍😍
ሰወዳቸሁ
ሀይሌ ግን ተዉ አላምን አታአታስከፋት የኔ ቆንጆ አለምዬ ስታኮርፊ የበለጠ ያምርብሻል ሁላቹም ዉድድድድድ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ በርቱልን
እንኳን ደህና መጣቹ ነኛዎች
ሰአት ይጨመር በጣም ቆንጆ ነው
ፍቅር ስወዳት
እኳን ደና መጣቹልኝ
የሎሚ ህይወት ተቀይሮ ማየት የሚፈልግ👍
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
እኔ
ዬፊቂር፡አባቲዳሣያሚሉ፡አባቲናቾዉ።ፊቂር፡ፊቲሺን፡ትዛፋዚፍይላሽ🙏🙏❤❤
እኔ
የፀጋም
ፀጋን እንደኔ የሚወዳት ማነው 💋🥰🥰
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
በጣም ነው የምወዳት
በጣም ነዉ የምወዳት
በጣም ነው እምወዳት
እኔሁሉም ዴሠ ይሉኛል
ድራማው ቆንጆ ሆኖ ደቂቃዋ ግን በጣም ቲንሽ ናት አስተካክሉ እውነት
ደቂቃውን ቀሸቡት 😂😂😂😂
እነመሠግነለን ደቂቃው አጥሮአል
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች በቅንነት
ባለብዙ ምህረት ቸሩ እግዛብሔር ከሞት አፋፍ ነጥቆ ስላወጣኝ አመስግኑልኝ ይህን ምታነቡ በሙሉ ቸሩ እግዛብሔር ሳታመሰግኑልኝ አትለፉ💖
@@sebleadanetube4330 እግዚአብሄር ይመስገን
ሰአት ጨምሩ ኸረ አጠረ ወይ በሳምንት ሁለቴ አድርጉት🙄🙄
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
በህግ አምላክ ደቂቃ ጨምሩበት😁
ክክክክክክ
እውነት ያስብላል
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
@@Atwima hi
ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉ ከክፊነገር አላህ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍
አሚን ያረብ
4 ሁሉም መልስ ናቸው👌👏👏 ምርጥ ድራማ ነው በረቱ ግን ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው ደቂቃውን ጨመረ አድረጉ በተረፈ በረቱ❤😘
በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ የሚያምርና አስተማሪ ድራማ አይቼ አላውቅም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ለሠውልጅ ዋናው ጤና ነው ጤናውን ይሰጠን🤲🤲🤲💒
የኛዎቹ እኳን ደህና መጣችው ማነው እደኔ የኛወቹን የሚወዳቸዉ 👍❤❤❤
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እህቶች በቅንነት
ደስ ይላን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
እሁድን ሲጠባበቅ የነበር ማን ነው የኛዎችን ለማግኝት ጉጉት ያደርበት እዴኔ ማን ነው
👍👈አሳዩ አለም ሃይሌን በፍቅርሽ አንቀልቅለሽው ነበር አሁን ዋጋሽን አገኝሽ 😂😂😂የፍቅር እናት ስወዳት 😘😘😘
እኔ
እኒም
J
ሠላም እዴት ናችሁ በስዴት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን
አሚን
አሚን
አሜን የኔ ውድ አላህ ሁላችንንም ይጠብቀን
ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቢድዮየን በማየት
በጣም ደሰ ይመቱሉ ነቸሁ በረታ እደኔ እሚወዳቸዉ በላይክ 👍👌❤❤
በጉጉት የምጠብቀዉ ድራማ ቢኖር እሄንና የእግር እሳት ነዉ 😘
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@@mariyamenatetube1081 ❤️ wedddddddddd 😭😭 rrrrrrtrrrrrtrr
@@mariyamenatetube1081 ማማ እኔ ፍቃደኛ ነኝ ፕሮፍይሌን ተጭነሽ ሰብ አድርጊኝ እኔም አደርግሻለዉ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት
@@miftahMekonen እኮ ቅንነት ከራስ ነዉ ሚጀምረዉ ወደኔ ጎራ በልና የደዉልንም ምልክት ተጭነክ መልክት አስቀምጥ
ዓለምዬ አይዞሽ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤
Mee kan akka koo dirama kana jaalatuu like godha 😃😍😍
👍👍👍👍👍👍👍
Afan issaa wolalulee nii jaladhaa
@@oromotiiarsii9115 abshiir afaanicha sin barsiisaa dammaa tiyyaa 😍
የዛሬ ልጆች የነገ አበቦወች መጣችሁ ማነዉ እንደ እኔ የልጅነቱን ትዝታ የሚያሰታዉሰ እኔ ብዙ ነገር ነዉ ያስታወሰኝ ታምራላችሁ የኔ ዉቦች ሳብሰክራይብ ለእነሱም ለእኔም አትርሱ እንም አረሳም ❤❤❤
ፈጣሪን የፀጋ ነገር ገጥሞኝ ያውቃል ክክክክክ አይ የገጠር ልጅ መሆን ያስቃልም ያስደስታልም አይ ፀጋየ😂😂😂😂😂
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
በለው
@@Atwima እሜን
በሳምንት ሁለት ግዜ ይለቀቅልን
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
ይሄን ድራማ ሳየው ሀገሬንና ያደኩበትን ህይወት የትምህርት ቤት life አስትውሳለው ያንን ወርቅ የሆነ ጊዜ እንዴት እንደሚናፍቅ
በጣም እንጅ ናፍቆት አይገልፀውም
ማነው የዳዊት አድናቂ 💞❤
ጸጋዬ ስወድሽ እርጋታሽ ከቁጅናሽ ጋር
በዚሁ ቀጥይበት
እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችሁል እስኪ ማነው የኛወችን የሚወዳቸው እስኪ እንቁጠራችሁ
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
ቆይ ሀይሌ ከመቼ ጀምሮ ነው አለም ላይ እንዲህ የተቀየረው መጀመሪያ ላይ ፎንቃ ገብቶለት አልነበር🤔🤔ውይ ወንዶች🙉🤣🤣
ወንዶች እኮ ጠግበዋል
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር ክክክክክክክ
የወንዶች ነገር እኮ ዊዊዊዊዊ
ወንዶች ባሉበት አይገኙም
Ende mn areg esaw yan gize eko setentebararebat
የፀጋ፣አክስት፣የፍቅረ፣እናት፣በጣም፣ጥሩ፣ሰው፣ነች፣ልክ፣እደልጂዋ፣ነው፣ምታያት፣እኔ፣ባክስቴ፣ስቶ፣ተበደልኩ፣አልሀምዱሊላ
ምነው የነጠላ ሰረዝ ጋጋታ
ክክ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
😤ደቂቃዉን አርዝሙልን ስንል ጭራሽ አሳጠራቹት ይመቻቹ😏😏
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
😄😄😄😄እኮ
ሲያናድዱ ፊልሙ ይጥማል ግን ያሳጥሩብናል ልባችንን አንጠልጥለዉ ልብ አንጠልጣይ ነዉ ለማለት እኮ ነዉ 😠😳😏😏😏😏🙄🙄🙄🙄🙄🙄
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
36ተኛ ነኝ☺️☺️☺️
የማዳም ቅመሞች ኑ አብረን እንየው
ሰላማችሁ ይብዛልኝ😘🇪🇹
እሽ እማ
የፀጋ ሂወት ከኔ ሂወት በጣም ይመሳሰላል እኔም በኣለባበሴ የተነሳ ማለቴ እንደ ጓዶኛቼ ኣለመልበሴ በተነሳ በትርፍ ግዜ ትምህርትቤት ስንጠራ መሄድ እየፈለኩኝ እቀር ነበር እና በድህነት የተነሳ በራስመተማመኔ ወርዶ መፈጠሬን ያስጠላኝ የትምህርት ላይፌ ነው ያስታወሰኝ ለማንኛውም የትምህርት ላይፌ ብቻ ሳይሆን የሚወደው ትምህርቴን እና ተዋናይ የመሆን ፍላጎቴ ወደውስጢ ውጬ ስደት እንድወጣም ኣድርጎኛል ኡነትም ድራማው የኛ የሁላችን ታሪክ የምያንፀባርቕ ነው ቀጡሉበት
ደስ የሚል አስተማሪ ነው በጣም አጠረ ደይቀው😘
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የምጠብቃቸዉ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት በቅንነት
ኸነኘነኸገገኸጀከገኸከነ
ቁላ ራስ ነሽ
ደቂቃው በጣም ትንሽ ነው ይጨመር የምትሉ
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ..!
ይሄን ድራማ ግን ሀይሌ ነው የሚያደምክው የሚይስማማ አለ
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
አይ ፀጋ አበጥረው ላኳት😂😂😂የኢትዮጲያ ቶክስ በዓል ሲደርስ ለመተኮስ እምሰለፈውን ነው ያስታወሽኝ ፀጋ ዛሬ ላይ ያሁሉ ቀረና😂😁
ምርጥድራማነበር ግንደቂቃቸምሩልን እኡበህግአምላክ
Yegnawoch betam konjo sera new bertu,lomeya yena konjo setamere gobaze betarafa egizabher amlak yexabeqachu,😍😍😍😍❤❤❤❤❤👈Ethiopian egizabher yasebate
ይሄን ድራማ የማየው የሀይሌን እና የሰላምን የሚያሳልፉትን ጊዜ ለማየት ነው😊😊😊
ዳቴል የምሰራው ታባዬ እወድሻለሁ 😍😍😍😁😘
የእውነት ተበለሁ እስከዛሬ በለማየቴ በጣም ደስ የምል ድራማ ነው በርቱ💓💓😍
ምርጦች ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን እረ ግን ደቂቃውን????
እንዴት ጓግተን እኮ ነው ምንጠብቃችሁ አረ ደቂቃ ጨምሩልን 🙏🙏🙏
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው በርቱ ተበራቱ
ፀጋ ተተኩሰሽ ስትመለሽ አሳቅሽኝ 😂🥰🤗
ፀጋዬ sewdesh eko
Dawite sewdeki
Fekir yene tatabis telyalshe
Aleme yene tenshgya
Hana yene awaki
Hayele fker nk
Lome yene miskin
I'm so proud of you 🤗
ዛሬም አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
👊👊👊👊
@@ወይዘንድሮ-ዐ2የ 😘😘😘😘
ፀጋና ሎሚ ስወዳችሁ የሀይሌናየሀንዬፍቅር ደስሲል
ተው ግን ደቂቃ ጨምሩ ስወዳችሁ💘💘💘
እኔ ይህን ድራማ ሳይ የትምርት ቤቱ ትዝታየ የልጂነት ፍቅሬ ደስ እሚለዉ ነገር አሁንም ባሌ መሆኑ ነዉ
በጣም
የኛዎቹ አንካን በሰላም መጣችሁ በሳምት ሁለቴ ቢሆን
አይ ፀጋ እራስሽ ብታስተካክይው ይሻል ነበር ይሄ የሁላችንም ችግር ነበር ግን አሁን መፍተሄው በእጃችን ነው እራስሽን ስትሆኘ የበለትጠ ታምሪያለሽ አሪፍ ነው ቀጥሉበት እናመስግናለን
የኔ እናት እንዴ አኔ ፀገን የምወድ Like
Eney
Enee
የኛ የሁላችንም ታሪክ እንኳን ደህና መጣችሁ❤💛💚🙏
ኧረ ደቂቃዉ አጠረ ግን አሪፍ ድራማ ነው ሎሚ❤በጣምእወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እውይ ስወዳቹ እኮ 🤗
የኛዎቹ ደስ ትላላችሁ በርቱ ግን ለምንድ ነው ማህተብ የማታደርጉ???
የኔ ቆጆ ጪቀቶዋ እየበዛ ብታስጨንቀኚም ግን እምትናገራቸው ነገሮች ደስይሉኛል ሁሉም ታምራላችሁ
ስወዳቸው ማነው እደኔ እሚወዳቸው ያለፍኩበትን ያስታውሱኛል
betam arif dama new
ሎሚ የኔን ታሪክ ነው የምትተውነው አያቴ አሳድጋኝ እየተማርኩ ሞተችብኝ ከዛ ብሓላ ህይወት ከባድ ነበረች ከዛም አሁን ሁሉም አለፈ አይዞሽ ሎሚየ ፀጋም ሀረካቶ ተቀይራል አሁን ሁሉም ፍንዳታ ሰአት ላይ ናቸው በርቱ የፍቅር አባት ፍቅር ነው ደስ ሲል እናቶም እደዘው ግን ምነው ደቂቃይቱን ቸር አደርጋችሗት 🙄🙄
እንኳን በሰላም መጡ ወዶችዬ
እዳሀይሌ መብላት አይደለም ሰወዳችሁ አይዞችሁ በርቱ
እስቲ ፍቅርን የምትወዱዋት 👍
እሲ በቀን ሁለት ይለቀቅ የምትሉ እና ደቂቃ ይጨመር የምትሉ
ደምሪኝ አህት
ሎሚ ንግግሯ እርጋታዋ አያቷን እየመሰለችኝ ነው
ፍቅር እልኸኝነቷ ፍላጎቷ ሳቋ ቀልዷ ምናምን አብዛኛውን የጉርምስና እድሜ ላይ ያሉ ልጆች ባህሪ ይመስለኛል
ባጠቃላይ ደስ ትላላቹ
በጣም ጥሩ ነው በርቱ
ወይኔ ይህ ድራማ በጣም ብዙ ት/ት አለው በርቱ
Thank you for your work Yegna, such a great show. Do you have any plans to add Amharic or English captions?
ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው
Yenga yenga new machm kifu ankchu widoche🇪🇹❤😍😘
ፍቅር እና ፀጋን በጣም ነው የምወዳቸው
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ
ወይኔ የፍቅር አባት ልዩ ነህ አባቴ💝💪 ሐይሌ በቃ ትርፌ ሆነክ አረፍከዉ😂😂
አይሌነ ፋቅር ቢፈቀራ በጠም ደስ እለን
minutes yechamar betam short eyaragachew nw
እንኳን ደና መጣችሁ 🙏💚💚💛💛❤❤
በሳምንት አነድጌዜ ሰአቱ በጣም ያጥራል ብቻ በርቱ ደስይላል
Thanks every very.much our best
እንኩዋን ደና መጣችሁ ምርቶቼ
እኔ ዳዊት ሎምን ምወዳት ይመስለንያል
ለማንንያዉም ይመቻችሁ ግን ደቂቃዉ ላይ ቅሬታ አለንይ ትንሽ ቢረዝም
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
የኛወችእኳን ደህናመጣችሁ ኑ የማዳም ቅመሞች ገባገባ በሉ እንይ በህብረት
ደቂቃ ጨምሩልን ብለን ማስታወቂያ መረቃቹልን...።
ፀጋ ቁጂና እየጀመረሽ ነው 🤣በጣም መጨነቅ ጀመርሽ ሀይሌ በጣም አቧካህ የፀጋ እህት ስታሳዝን
አረ ደቂቃ ጨምሩበት በጣም አነሰ ደቂቃው ።። በተረፈ በጣም ምርጥ ነው ድራማው
ፀጋ 60 ብር ወጣበት ሁለት ሰምንት ይቆያል ክክክክ
Ene dero be 10 ber hulet wer yekoyelegnal
🤣🤣🤣
@@jerytube5481 🤣🤣
Gin ewnet new 60 birr geba wey Ethiopia niro
አሁን ግን 60 ብር አለ ወይ ክክክክ እኔ 15 ብርም አላገኛም ነበር ሰው ሁላ ፀጉሩን ሲሰራ እኔ ተጨባርሬየ
ምርጦቼ ስወዳቹ ስጠብቃቹ መጣችሁልኝ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ
በጣም ነው የምወዳችሁ😍😍
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድራማቹ ማስተወቂያ አረጋቹት ደቂቃ ይጨመር ምትሉ እጃቹን
በጣምደሥትላላችሁፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሀይሌ በሳቅ 😂😂ሎሚዬ አይዞሽ
ይህን አይነት ኑሮ አደል አለማችንን የገደላት በሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች የሆናችሁ በዚህ ጊዜ አታባክኑ የንሰሀ ሞት እንኳ እንድንበቃ በዚህ ግቡና አብረን እንማር እስከመቸ ደግሞ ሳያውቅ በልጅነት የበደልነው ይብቃን ኑ ኑ ኑ አብረን እንማር
ማን ነዉ የኛወችን ከልቡ የሚወድ like
ስላም የሁሉ መስርት ነዉ
እና ስላም ለሀገራችን ያምጣልን አሜን
የመዳም ቅመምች ኑ እስኪ ድካማችንን ትንሽ ፈታ በማለት እነርሳዉ