Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ክፍል 10

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 408

  • @egziabherfikrnew4235
    @egziabherfikrnew4235 5 років тому +92

    እስቲ እንደኔ አልቃሻው መምህር ያስጠላው👍👍👍👍

  • @adonaydaniel5763
    @adonaydaniel5763 5 років тому +169

    ውይ ይሄን መምህር ተብየውን ባላየው ደስታየ ነው ሊጥ ነገር ልፍስፍስ ቅቅቅቅ

  • @usbduidhdoh121
    @usbduidhdoh121 5 років тому +4

    ኮሜንቶች መምህሩን የጠላነው ካራክትሯን በደንብ ስለተጫወተው ነው አይመስላችሁም ጓደኞቸ

  • @madinamadina6951
    @madinamadina6951 5 років тому +55

    አልጫ አልጫ አትበሉ የተሰጠው ካራክተር ነው: :

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 років тому +35

    ድራማው በደብ ሳይጀመር ይሄሰው አልቅሶ መሞቱ ነው 😭😂 የምር ትወና ይችላል ሚስቱ ግን እኔንም አቃጠለችኝ 😂 ከዘመኗ ፂወን ጋ ዝምድና አይጠፍትም ትጠየቅ

    • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
      @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 років тому +2

      kkkkkkk iwuneteshen new dem tafelalech

    • @richtubeyenebaenat9069
      @richtubeyenebaenat9069 5 років тому +2

      ሳይሆን አይቀርም የጓደኛ ምክር ገደል ይከታል ።አንዳንዴ እምናደርገውን ከህሊናችን ጋር እንጂ ከጓደኛ ጋር መማከርም ጥሩ አይደለም ።

    • @andriss9003
      @andriss9003 5 років тому +1

      ክክክክክክክክክ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 років тому +1

      ክክክክክክ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 5 років тому +1

      ኧረ እስዋ ትሻላለች ከምር

  • @helinagetachwe7284
    @helinagetachwe7284 5 років тому +32

    እኔ ደሞ ዛሬ 2ተኛ እኝ _የአገሬ ልጅች እንኳን ደስ አላቹ አብይ ተሽለመልኝ መቼም የእሱ ደስታ ኛው ነው ዛሬ ዱባይ እንኳን በኢትዮጵያ በንዲራ ደምቃለች

  • @እማክፉሽንአልስማ
    @እማክፉሽንአልስማ 5 років тому +78

    ነገ ካገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ

  • @senikonjo3900
    @senikonjo3900 5 років тому +18

    ለጥጋበኛ ወንዶች እንደ ሰርኬ አይነቷን ሚስት ይዘዝባቹ አሜን በሉ

  • @tube-ki6yu
    @tube-ki6yu 5 років тому +2

    ወንዶችየ ይሄን ሁሉ ኮመንት አንብባችሁ ከሆነ ከአሁን በኋላ ኮምጠጥ ማለትን ልመዱ ያን ነው የተረዳሁት ከሴቶች መምህሩም ቢያበዛው

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 років тому +1

    ዛሬ ደግሞ ሴትን የሚገፍ ወድ እጅ ሴት ወድን የምትገፍበት ግዜ አይደለም የመምህሩን ካራክተር በጣም አበዛቹሁበት ወድ ልጅ እደት እደዚህ ይሆናል ቦቅቦቃ

  • @asherakamohamed7423
    @asherakamohamed7423 5 років тому +31

    አረ የምትሳደቡ አላዓህን ፍሩ አሊጫ ምናምን አይባልም ካራክተሩን አስመስሎ ነው የሠራው

  • @እሙዬስደተኛዋ
    @እሙዬስደተኛዋ 5 років тому +19

    ውይይይ ይሄ መምህር ፈረደበት እሱ የተሰጠውን ካራክተር ነው የሚሰራው አትሳደቡ

    • @desuyeyegetalije1495
      @desuyeyegetalije1495 5 років тому

      እኮ የእውነት አስመሳሉት እኮ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 роки тому

      በጣም እንዴ ስራው ነዉ እንጂ መሆን ያለባት

  • @zinab390
    @zinab390 5 років тому +12

    ዛሬ ደግሞ በዚህ አስተማሪ ላይ ዞራችሗል አትፍረዱ ይፈረድባችሗል ከከከከከከከ😜

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 років тому

      ድራማ ላይ መፍረድ ደሞ ያስፈርዳል? ሕዝቤ ድራማና ሂወት እየተቀባዤረበት ነው.... ባይሆን ድራማ እንዴት አንድ ሰው መመልከት እንዳለበት google አርጉ ! HOW TO WATCH/ENJOY TV DRAMA!

    • @ኤፍራታትኩ
      @ኤፍራታትኩ 5 років тому

      endy endwem syaszen yemer

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 років тому +8

    *በወርቃችን በዶክተራችን በመሪያችን በአብያችን ማሸነፍ የተደሰታችሁ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ አብቹዬ አሸነፈ*

  • @kalkidanaleng9605
    @kalkidanaleng9605 5 років тому +1

    Bezn seat ye mameheru aynet wend ale are yelem betam alqasha uuuuy ene gen yelem new yemilew enantes mentelalachu yelem yemitlut like argu

  • @mesilove8668
    @mesilove8668 5 років тому +3

    ወይኔ ይህ መምህር ያመርር ቀን 💪

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 років тому +2

    የእመብረሃን ስም ባትጠሩ ደስ ይለኛል የጭንቅ አማላጅ በከንቱ አትጥራ ልፍስፍስ የወንድ አሰዳቢ

  • @mihretbeyene9792
    @mihretbeyene9792 5 років тому

    እር እንኳንም ተገላገልክ መምህሩ እልል እደማለት ለቅሶ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 5 років тому +33

    የወንድ ቅዘናም ልፍስፍስ ሲያስጠላ የሳርካለም ባል ኤጭ

    • @nasser3448
      @nasser3448 5 років тому

      እውነትም የወንድ ልፍስፍስ

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 років тому

      እሱ በደንብ እየተወነ ነው

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 років тому +18

    ምድር ላይ እንደዚህ ሚስቱን የሚፈራ የሚንቦቀቦቅ ባል አለ ግን እኔማ ባላያቸዉ ደስ ይለኛል እባካችሁ አስተካክሉት ባል እንደባል ሲሆን ነዉ የሚያምረዉ

    • @Enat1999
      @Enat1999 5 років тому

      ፍቅር እኮ ነው ምን ያድርግ😜😜😜

    • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
      @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 років тому +2

      አዎ ውዴ አለ ለምሳሌ እኛ ስፈር ሚስቱ ልክ እደዝህ ስውየ ሚስት ነች ሚጥሚጣ ማለት ነች ግን ልጁ በጣም ስለሚወዳት የወር ደመወዙን አምሳቴም ሳያስቀር ለሷ ይሰጣል እሱ ግን ሁሌም ከጎድኞቹ በታች ነው የሚሰራው አያስም ግን ምን ይደረግ ሲመክሩት ለሷ ሄዶ ይናገራል ክክክክክክ አይገርምም ሲወዳት ለጉድ ነው

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 роки тому

      @@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ የሆነ ነገርማ አለት

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    አቶ መምህር ሰርኬ ሚስትህ ሳትሆን ጠላትህ ናት እንኳንም ሄደች እስኪ ዛሬ እንኳን ወንድ ሁን

  • @rodaes3894
    @rodaes3894 5 років тому +19

    ክክክክ ኮመንቶች ግን ጤናችሁ ያሳስበኛል የተሰጠው ካራክተረ ነው ምን ይደርግ የኔም ደሜን ያፈለዋል ግን ምን ላድርግ

  • @heiejejnzisksn7933
    @heiejejnzisksn7933 4 роки тому +1

    እንዲህ አይነት እንደ አስተማሪው ወንድ አለ ይገርማል በጣም ይስጠላል ወንድ እንዲህ ሲሆን

  • @balagerustube
    @balagerustube 5 років тому

    በቅርብ ቀን ስርጭት የሚጀምረውን ATN Tv ETHIOPIA ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አስተያየቶንም ያድርሱን እናመሰግናለን

  • @memeseid4752
    @memeseid4752 5 років тому +1

    ወይ ታሪኩ ውይ መልፈስፈስ ኣ ትግስቱን ስጠጠኝ አለች ....

  • @adisshambel7510
    @adisshambel7510 5 років тому +2

    እናመሰግናለን

  • @እማክፉሽንአልስማእማክፉሽ

    እሄ መምህር። ግን። እውነት። ወንድ። ነው። ያረቢ። እንዲህ። አይነት። ባል። ከምሰጠኝ። ቁሜ ልቅር። ውይ

  • @aznamariamyenatualije6801
    @aznamariamyenatualije6801 5 років тому +5

    ውይ ይሄ መምህር ደግሞ እንዴት እንደሚያናድደኝ የወንድ አልጫ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው እሚያምርበት

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 5 років тому +1

    እህህህ ይሄን ድራ እየወደዳችሁት እደኔ ይሄን የወንድ አልጫ ባላይ እደት ደስ እደሚለኝ እስኪ ወንድ ወንድ ምስል ባትሆንኳን ቆፍጠንንንን

  • @እግዛቤሔርፍቅርነው
    @እግዛቤሔርፍቅርነው 5 років тому +8

    ፊልሙ አሪፍ ነው ግን መምህር ታሪኩ አበላሽቶታል ውንድ ልጅ እንደዚህ ሲሆን ያስጠላል ሆኖም አያቅም ያውም የኢትዮ ድሮም ቀይ ውንድ በጭብጨባ ነው ሚመስለኝ😂😂😂😂

    • @senikonjo3900
      @senikonjo3900 5 років тому

      ክክክክ ቀይ ወንድ በጭባጫ

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    ውይ ጥሎብኝ ልፍስፍስ ወንድ አልወድም ወንድልጅ ቆፍጠን ኮስተር ሲል ነው ደስ የሚለኝ ለማንኛውም ዛሬ ደስ የሚል ቀን ነው ውዱ መሪያችን አኩርቶናል እንካን ደስ አላችሁ

    • @abitube3078
      @abitube3078 5 років тому

      ማር ይመስለኛል ካራክተሩነው የተስጠው ገጠብሀሪ መስለኝ። በቅንነት ስብ አርጌኝ

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 років тому +1

    ቃልዬ ምንድነው ሚስጥሩ ካገባሽ ወዲህ ውበቱን ነው የደፋብሽ ድሮም ቆንጅዬ ነሽ አሁን ደግሞ የበለጠ አምሮብሻል በተረፈ ቃል እና ካሊብ ናቸው መፋቀር ያለባቸው

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 4 роки тому +1

    ወይኔ ዬኒ/ታርኩ የተሰጠህ ካራክተር ግን የኢትዮጵያ ወንድ ካራክተር ነው ውይ ተቃጥይሄ ልምት ነው ፊልም መሆኑን እስክረሳ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ግን ያስጠላል ወንዶች ግን ይዘዝባችው እንደዚህ አይነት ሴት

  • @kenufecade9313
    @kenufecade9313 5 років тому

    በጣም አረፋ. ነው. ቀጥልበት

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 5 років тому +3

    ወይኔ ጋጋን ሳየው አይኔ🙄🙄🙄🙄አለ ይሔንን ሠውየ በአካል ባገኘው ልጄን ያለ ቀኔ ነው እምወልዳት።

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 років тому +7

    ተለቀቀ ተለቀቀ ኑ ኣብረን እንሹፎው ውዶች ግን ከይቅርታ ጋራ እነዛ የሴት ኣባወራ ያለችበት ባል ከነ ሚስቱ ይስተካከልልን።

  • @ሪችየድሮዋW
    @ሪችየድሮዋW 5 років тому

    እህ ተለማማጭ ወድ ያስጠላል እህ ቆፍጠን በል እኛ ሴቶች እደሆንን ሲገለማምጡን ነው ፎንቃ የሚይዘን ክክክክ

  • @አለምአለም-ጰ7ቘ
    @አለምአለም-ጰ7ቘ 5 років тому +1

    እኔ ወንዶች እንኳን እንደዝህ አልቃሻና ነፍዝ ተጨምሮ እንድውም አስጠልታቹኛል።ክክክ ስቀልድ ነው። ደሞ ይችን አልሽ ብላቹ ወረዱብኝ አሉዋቹ ወንዶችዬ

  • @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ
    @ሉሉወሎየዋ-ኰ6ዐ 5 років тому +8

    ቱ ይበ በጭባጫ ምን ሆኖ ነው ዴሞ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል እኮን ለዝች ለጅብ ተዴብቃ ለምትበላ

  • @maserat1616
    @maserat1616 4 роки тому

    ዎይ ታሪኩ ባላይህ

  • @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
    @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 5 років тому +2

    እወድሀቹሀለው

  • @hassenmouhammed4727
    @hassenmouhammed4727 5 років тому +14

    ኧር እደወንድ ልጅ ኮስተር በል አቶ መምህር

    • @WeWe-zp3fl
      @WeWe-zp3fl 5 років тому +1

      እጭ የወንድ ሞዛዛ አልወድም ጥሎብኝ የወንድ ጠብራራና ኮስታራ እንጅ እስኪ እንደኔ የማትውዱ ላይክ

    • @KkKk-ei5nq
      @KkKk-ei5nq 5 років тому

      Kkkk

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 років тому +1

    እንካንም በስላም መጣችሁ ተውዳጆች

  • @mekidesschere5209
    @mekidesschere5209 5 років тому +6

    እንዴውይሄ ታሪኩ እሚባል ልፍስፍስ 😃😃😃ግን እንደዚህ አለ

  • @user-wi4pe4ck8p
    @user-wi4pe4ck8p 5 років тому +2

    Interesting 1 agin

  • @ፍቅርስጦታነው
    @ፍቅርስጦታነው 5 років тому +2

    እንኳ ደና መጣችሁ ደሞ ስርኬ የምትበላ ሴትዮ አቃጠለችን በሚጥሚጣ ነበር ማጠን

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 років тому +2

    እር እዳአቶ መምህሩውያለ ባልይስጠን ሜስትዬዋግን ምንሁናነው እድህየሜያርጋት ጺወን በይትመጣችይ ሆ በልመምህር ጠከርበልአተም

  • @inasalremas8788
    @inasalremas8788 5 років тому

    Konjo naw bertu

  • @aynalemmezamore9460
    @aynalemmezamore9460 5 років тому

    Nice new gan yaha memahar Tebayew bisatekakel

  • @senitsega6722
    @senitsega6722 5 років тому

    ውይ የወንድ አልጫ የሆነ መምህር ufffff😀😀😀

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 років тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነውየሚሳ

    እረወዲያ ወንድልጂ እንደዚህ ሲልፈሰፈስ ደስ አይልም ሲያስጠላ

  • @viprak4736
    @viprak4736 5 років тому +10

    ውይ ይሄ መምህር ሲያስጠላ የወድ አልጫ ሆነ

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 5 років тому +7

    ካሌብ እና ቃል ኪዳን ግን መጨረሻ ላይ አንድ ላይ እዳትሆኑ ፈራው ክክክክክክ ነገራችሁ አላማረኝም

  • @አስኒየማርያምልጅ
    @አስኒየማርያምልጅ 5 років тому +2

    የወንድ አልጫ ሲያስጠላ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል የሚያምርበት

  • @banchitibebu4320
    @banchitibebu4320 5 років тому +1

    መምህሩ በጣም ልፍስፍስ ነው

  • @munashemsu4213
    @munashemsu4213 5 років тому +17

    ክክክክ ሊጥ መምህር ምን አይነት ሴት ነው ወንድ ቆፍጠን ሲል እንጂ እንደዚ ሂ ስስጠላ

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 роки тому

      የሥራው መስክ እንጅ እንድማ አይሆንም በተግባር

    • @jcjddbdb5141
      @jcjddbdb5141 4 роки тому

      እዴኔ ሠውየነው

  • @محمدعلي-ق3ل4ط
    @محمدعلي-ق3ل4ط 5 років тому

    ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @high1166
    @high1166 5 років тому +4

    በርግጠኝነት ፌቪና ደቭ አብረው በፍቅር እደሚጣመሩ እርግጠኛ ነኝ በቀልድ ተጀምሮ የምር ይሆናል ደግሞም ደስ ይላል ምክኒያቱም ፌቢ እጮኛሽ የውሸት ሰው ነው

  • @محمدعلي-ق3ل4ط
    @محمدعلي-ق3ل4ط 5 років тому

    የታድዩስ አፍቃሪ በጣም ነው የምወድሽ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 5 років тому +3

    የዚህን አይነት አልጫ ባሌ ከምታደርገውስ ይቅርብኝ ቱ

  • @lelaalemabrham5703
    @lelaalemabrham5703 5 років тому

    ልፍስፍስ ነገር ውይ ተቃጠልኩ መምህሩ

  • @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ
    @ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ 5 років тому +3

    እር ሰዎች ዝም ብላችሁ አትሣደቡ.እሱም .የተሰጠው ካላክተር ነው የሰው ሞራን አትንኩ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +3

    የዳይትና የፌቢ ነገር ምን ይሆን መጨርሻው የሳሚ ጎደኛ ለራሱ ነው እዴ ልጂቱን የሚፍልጋት እርወዳ የዛሬ ጎደኛ

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 років тому +5

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ
    ሰላም ሰላሙን እንመኝ ለአገራችን ጥላቻ ና ጸብ የሰይጣን ነውና የውንድ የድንች አልጫ ልበለው ወደ ቻላሌ ግቡና ሰብ…… አድርጉኝ

  • @ቤቴልሄምየማሪያምልጅ

    ጥሩነውበርቱ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 5 років тому

    እንኳንደናመጣችሁወንድእንደዚሲሆለፈስፋሳይደብራል

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 5 років тому

    Yehan lefesef kezy drama aswetut shentam

  • @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ
    @ማራናታማራናታ-ሠ5ለ 5 років тому +17

    ይሄ ድራማ ይመቸኛል ግን የሰርኬን ባል ሳይ እበሳጫለው የወንድ አልጫ Aጭ😎🤔😏

  • @ረምላ-ጨ8ቘ
    @ረምላ-ጨ8ቘ 5 років тому +1

    የሳሚ አድናቂ ነኝ ላይክ በሉኝ 😂😘

  • @werkiyeyemaryamleje8880
    @werkiyeyemaryamleje8880 5 років тому +6

    ውይ ኧረ ይሄ መምህር ተብየው በጣም ነው የሚደብረው

  • @bade5071
    @bade5071 5 років тому

    አሪፍ ነው

  • @yalemtube3919
    @yalemtube3919 5 років тому +1

    ኤጭ የወድ አልጫ ወድ ቆፍጠን ሲልጂ

  • @ጀሪጀሪ
    @ጀሪጀሪ 5 років тому +6

    እረ መምህሩ እድ ወንዶች ኩስትር በልጅ አቃጥለህ ልትገለኝ ነው

  • @maddnahswaleh8723
    @maddnahswaleh8723 5 років тому +3

    ኮሜቶቺ ግን ጠሺ ናቺሁ እዴ የተፃፈለትን ነዉ ያነበበዉ አትሳደቡ ጂልሺ እናተናቺሁ ሆሆሆሆ ልጁ ለማለቃቀሰ ብቃት ሰላለዉ ግማሺ ጨረቃ ድራማላይም እደዚህ አይነት ገፀባህሪነዉ የሚተዉነዉ

    • @abitube3078
      @abitube3078 5 років тому +1

      ትክክል ማር። በቅንነት ስብ አርጌኝ

    • @sarahtesema8291
      @sarahtesema8291 5 років тому +1

      ትክክል

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 років тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂HI endate hhh

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +2

    ቃልዬ😍😍

  • @helantasfayee
    @helantasfayee 3 місяці тому

    😮😮👍👍

  • @meymunaehayu7351
    @meymunaehayu7351 5 років тому +2

    እኔ የታሪኩ ገፀ ባህሪ እንዴት እንደሚያናድደኝ በወንድም ሆነ በሴት እንደዚህ አይነት ባህሪ እዴት እንደሚያቃጥለኝ ጥሩ ትምህርት

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ቃልየ ውበቱን ደፍቶብሻል

  • @አባይ-ኸ7ፈ
    @አባይ-ኸ7ፈ 5 років тому

    ወይ ይህ መምህር ሲስጠላ እኔ በበኩሌ ወድልጅ ሲርበተበት አልወድም

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 років тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልዬ ስወድሽ

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 років тому +5

    ጋጋን እሚወድላይክ ይግጨኘ

  • @mesimesi7783
    @mesimesi7783 5 років тому

    enkani dase alchu ena btami dase blognali

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 5 років тому +1

    ዳስላል ባርቱልኝ ላምያት እኛ አለኝ 💟💟

  • @ginnanat5540
    @ginnanat5540 5 років тому

    የኔማር ውድድድድድድድድድ አደኛነኝ

  • @ከዲ-ቈ5ዠ
    @ከዲ-ቈ5ዠ 5 років тому

    ክክክክክክክክክክክክ አረ ወዴት ልድረሠዉ የወድ አልጮ እፍፍፍፍ

  • @እየማርከኝእየማርከኝ
    @እየማርከኝእየማርከኝ 5 років тому +2

    ኤጭ ይሄን መምህር ተብዬ ሽልጥልጥ አስወጡልኝ ሆሆሆሆ

  • @abelove3722
    @abelove3722 5 років тому +1

    የምትሳደቡ ልጆች ግን ታስቃላችሁ በቃ የተሰጠው ገጸባህሪ ነው ምን ያድርግ ክክክክክክክክ ፈረደበት እኮ

  • @alfutube7188
    @alfutube7188 5 років тому

    Inkwn das alachu abuchu tekleyachin yesalm shilimat sile terekebu hagarachinin slmawn yabzalin andinetachinin yastekakilinin Amiiiiin balu

  • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
    @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +21

    ያ አልጫ ሰውዬ ዛሬም ካለ ንገሩኝ አላይም😤 ሲያስጠላ ማለቴ ባለፈው ሚስቱ ያስለቀሰችው😂

    • @kasahuneyob5909
      @kasahuneyob5909 5 років тому +1

      Kkkkkk are tewut

    • @tushayfyfyg1474
      @tushayfyfyg1474 5 років тому +2

      ክክክክክክክክክክክክክ ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው እንጂ

    • @tushayfyfyg1474
      @tushayfyfyg1474 5 років тому +2

      እኔ ግን ፌቨን እና ልጁ የእውነት የሚጋቡ ይመስለኛል

    • @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ
      @ሁሉምያልፋል-ደ8ኈ 5 років тому +1

      ውይ ዛሬ ብሶበት መጣ ግን እንዲህ አይነት ወንድ እትዮጵያ ውስጥ አለ በፈጣሪ

    • @egziabherfikrnew4235
      @egziabherfikrnew4235 5 років тому

      Enem yastelagnal alcha wend

  • @hurmajan3786
    @hurmajan3786 5 років тому

    Welcome

  • @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
    @ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 років тому +1

    መልመጥመጥክን ተውና አልገባኝም 😂😂😂

  • @muluyetube9190
    @muluyetube9190 2 роки тому

    የወድ አልጫ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 років тому

    ሀይልዬ ነው ወዳወድ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ፊቢዬ ዛሬ ሁለተኛ አየሁሽ የኔ ቅመም

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 років тому

    wel bertulen

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ከሰውየው እናተ ታስቃላችሁ የሚጫወተው ካራክተርነው ምንያድርግ

  • @emuzeleke2087
    @emuzeleke2087 5 років тому +2

    እኔ ልፍስፍስ ወንድ አይመቸኝም ቆራጥ ጀግና ካልሆነ

  • @mekimarkmkea6934
    @mekimarkmkea6934 5 років тому

    ዋው አንድኛ ነኝ