Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅሞችእስቲ ማን ነው አረብ ሃገር እስጥልትት ያረገው እናቱ ቤት ወቶ መግባት የናፈቀው እህት ወንድሙ ጋ መጫዎት ያማረው 😭😭😭😭
እኔ
Aneh ❤❤❤
እኔ የኔ ውድ አይዝሽ አንድ ቀን እንቀላቀላችዋለኝ ❤
እኔ ምርር ብሎኛል የሰው ሀገር እውነት 😭😭😭 ብቻ ፈጣሪ ረድቶን ሰላም ለሀገርችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭እኔ ኡፍፍፍፍፍ
ሎሚየ ዛሬ አምሮባታል ስኪ ሎሚን የምትወዱ
ሁላቸውም እንወዳቸዋለን
መልሽ
😗😗😗
ሁላቸዉንምደስይላሉ
ሎሚ በተለይ ሽርጥ ለብሳ ስታፀዳ እራሴን ስለማይባት እወዳታለሁ ታሳዝነኛለች
የእኛ ወች ስወዳቹሕ የአለም ቅናት እንደኔበሳቅ የገደለው ማነው?😁😁😁
ተቃጠለችኮ በገዛጆ ሥትቅደረደር ከርማ
@@አሚነኝቤተሠቦቸንናፋቄ ሰብስክራይብ አርጉኝ እሙ ስወድሽ
እኔወላ
ማህሌት ደምሪኝ
እኔ ወላ ❤️❤️❤️😂
ላገባነው መልካም ትዳረ በሉኝ ስወዳችሁ የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ
መልካም ትዳር ያድርግልሽ እህቴ
Melkam tdar💗💖💖💕💕💕💖💗
መልካም ትዳር
መብሩክ
የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ በላይክ አሳዉቁኝ💚💛❤
👍👍👍
😢😢
ደቂቃ ስለተጨመረ እና በጊዜ ስለመጡ ደስ ያለው 👍 እንዴት ጓግቼ እንደምጠብቅ እሁድ እስኪደርስ 😍😍😍😍
እኔ 3ስአትን ነበር እምጠብቀው ልቤ ነው ስቅል የሚለው
Ena betam naw mewdachew 😍
Kolet
የኛን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ እስኪ በላይክ አሳውቁን
እኔ ግን አንድ ቀን በጉጉት ጠብቄ አላቅም
@@saramokriya1942 ለምን
እኘም ኡሁድ ኡሁድ እጠብቀለን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
እስት ስኣት ይጨመር ይምትልቱ ላይክ👍
ደቂቃው ከ37 እስከ 40 መሆን አለበት የምትሉ እደበፊቱ ይሁን
ኧረ በፊት እስከ50ነበረ አሁን ቀነሱት
ይህ ድራማ በጉጉት ነው የምጠበቀው 😘😘😘 በጣም ነው የሚመሠጠኝ 🙄 ትምህረት ቤቴን ያሰታውሰኛል🙄 ያለም ቅናት አይጣል🤣🤣🤣 ለሁላችንም እወነተኛ ፍቅረ ያደለን😘😘
ሳምንቱ አልቆ ሳምንት ላደረስከን ፈጣሪያችን ሆይ እናመሰግንሀለን አሚን 🍇🍇🍇
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን፫
Ameeeen.
አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን
@@gogogogo742 በጣም ሆደ
Wow baga nagiyan dhuftan wedochi koo hedu isin jaladha namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowoowowow baga nagan dhufte jecha like godha Namin akka koo diraama Kan jalata 💋🌹🌹
በጣም ምርጥና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው አንዳንድ ነገሮችን እንዳስተውልና ትኩረት እንድሰጣቸው አድርጎኛል በአጠቃላይ ሕይወታችንና ኖሮአችንን የሚያሳይ ድራማ ነው ሁላችሁም ተባረኩ! እንደ በፊቱ ደቂቃዎች ቢጨመር ባይ ነኝ የአሁኑ በጣም ትንሽ ነው በዛላይ እሁድን ብቻ ጠብቀን ነው በርግጥ ይገባኛል ይህንን ለመስራት አስቸጋሪና አድካሜ እንደሚሆን ይገባኛል በተለይ በዚህ ወቅት ቢሆንም ትንሽ ደቂቃዎች ቢጨመር መልካም ነው በሌላው በኩል በጣም እናመሰግናለን!።
በሰምት 2 ግዜ ይሁንልን የምትሉ
እስኪ የኢትዮጵያ ስላም የናፍቀዉ አምላኬ ሆይ ስላም ፍቅር አንድነት አምጣልን
አሚን
እማ እንደማመር
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
አለም የምትቀናው ነገስ😆😆
ዛሬ ኮሜቶች ቀደምኳቹ ስለቀደም ኩ በላይክ አጋጩኝ
ወይ ጉድ ለሴቶች ብቻ የፈቀደው ማነው ይህ የሁላችንም ላይፍ ነው ወሏሂ ሴት ነኝ ኢሜሌ በወድ ስም ተከፍቶ ነው ክክ
አዲሥ ፍቅር ጀምሬአለሁ መጨረሻዉን ያሣምርልሽ በሉኝ የኛዎቹን የምትወዱ
አውዞሽ ውዴ መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግልሽ
@@የደሙፍሬነኚ አሜን ከ4አመት በኋላ የተጀመረ ነዉ
ያሳካልሽ
@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ አሜን🙏🙏🙏
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንልሽ ግን መቸም ሳውዲ እንዳይሆን
በሳምንት አንድ ቀን ሆኖ ደቂቃው በጣም አጠረ ሰአት ይጨመር 😳😳
አለምየ ቻይዉ እግዲ ሲለምንሽ እቢ ብለሽ😂😂😂😅
እኳን በሠላም መጣችሁ የኛወች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹
ክክክክክክክ ተንጨረጨረችኮ😂😂
😁😁😁😁😁
የፍቅር ሣቅ ድሥ የሥሚላችሁ በላክ 👍
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ከባሌ ጋር ልማለስ ነው አንድ ልጂ አለን አላህ ያሳካላችሁ በሉን
ጥሩ ውሳኔ ነው ፍቅር ይብዛላችሁ
አላህ ሸይጧንን አልርቆላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ ልጃችሁም በናንተ እጅ የሚያድግ ያድርገው
አላህፈቀቅራቸሁን ይመልሥላቸሁ
ማነው እንደኔ የኛዎችን በጉጉት በስስት የሚጠብቅ ቲቸርዬ ምርጥኮ ነሽ
እኔ ሎሚ አይይይታዛዝነኛለች ሥወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤😍😍
ዛሬ ዳዊት የት አለ ፀጋ ደስ ብሏተል በተረፈ አመሰግናለሁ መልካም ሥራ ለዬኛቹ
የኛ ዎቹ በጣም ታምራላችሁ ሃሳባቹ ይሳካላቹ ❤👍ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹💕💕
ዛሬ ከ21 ወደ 30 ስለስገባችሁት ደስ ይላል በተረፈ አለምየ አትቅኒ እረጋ በይ ከከከከከ በሉ 40 ደቂቃ አርጉት
😂😂😂😂ሀይሌ እልልልል ያለ ፍቅር ውስጥ ነው ለመወፈረም ጥረት ላይ ነው አለምየ ደግሞ እልል ያለ ቅናት ውስጥ የትምህርት ቤት ትዝታ በድራማ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሎሚየ ያንችን መጨረሻ ማየት ናፍቆኛል ደግሞም ያልፍል
የኛወች የኔ ቅመሞች እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር ጸባይሽ ከኔ ጋ ሲመሳሰል
ዛሬ በጣም ከፌቶኛል እስክ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh geta kanch gar yihun
አይዞሽ ማሬ አይክፋሽ እታለሜ😭😭
@@እኔማለትያውእኔነኝ ❤
@@zeroto2347 ❤
አይዞሽ ማማዬ አይክፋሽ
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ያሳለፈኩትን የትምህርት ቤት ሕይወት ታስታውሱኛላቹ ❤
የእኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ ሰወዳችሁ ከልቤ ነው😘
Wawo የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ የአለም መኮሮፌ ማኖ እንዴ እኔ የተመቻኝ
ተይ የኔ ውዴ ደምሪኝ
እውነት ለመናገር እኔ ምን መሆን እንዳለብኝ እስካሁን አላቅም
እረ እኔም አላዉቀዉም
@@alifawwaz7005 በቃ እስካለን ዝም ብለን እንኑር
እኔስ ብትይኝ 😭🤣🤣😂😂
አቤት የሀይሌና የአለም ቅናት ...
ይች ታርብ አገር ተመላሽ ነኝ የምትለው ብዙም አልተመቸቸኛም የሆን ነገር ያሰበች ይመስላል
እንም ብያለሁ
4
ትክክል.እኔራሱ..
እኔም ገና ስትመጣ ነው የመሰለኝ
😂😂😂😂 ከአረብ አገር የሚመለሱ ችኮች ሾጥ ያደርጋቸዋል የሚባለው ነገር እውነት አስመሰለችው😂😂😂😂
እንኳን በደና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማ አሪፍነው
ማነው እሰኪ ቅናት አይኑ ይጥፋ የሚል ሰብሰክራይ ላይክ በማረግ እንዛመድ የኛ በርቲ የኔ አበባወች ጥሩ ድምፅ አላችሁ ትልቅ ድምጻዊ ትሆናላችሁ በርቱ ነጻነትን ስላየሁት ደሰ ብሎኞል ማነዉ እሰኪ እደ እኔ ሁላቸዉንም የምትወዷቸዉ ❤❤❤
ስወዳቸው ትዝታየን ይቀሠቅሱብኛል የእስኪ ማነው እዴኔ የሚወዳቸው የገጠር ልጅ ሁኖ ያደገ 😊 ስወዳቹሁ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛወች
ኡፍፍፍ እንዳኔ ማነው ባጉጉት የምጣብቅ እሁድ ቶሎ ማድራስ እንቢ አላኝ
ጎሽ ደቂቃው ትንሽ ተጨምሯል ትንሽ አሁንም 45 47 አድርጉ
ሎሚዬ የኔ ቆንጆ 🥰
ስወዳት ሎሚን ❤❤🎉🎉
የኛዎች ስወዳቹሁ ከስደት እስከ አገረ ከቤተሰቤጋ ያየሁት ምህራፍ 3ድጋም በሥደት ለብቻዬ ምዕራፍ 4እናመሰግናለን
የኛወች ምርጦች እንኳን መጣችሁልን
እኔ ግን አስተማሪዋን በጣም ነው የምወዳት በጣም ጋበዝ ናት
ኮሜት አደኛ ስጠብቃቹ ነበር እና በጣም ነው ምወዳቹ
የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ
እስኪ እደኔ ከልብ የምወዷቸው😍😍😍😍
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘የኛ የሁላችን እንኳን ደህናመጣቹ ልኝ 💞💞💞💞
የኛዎች እንደኔ የሚመቸው በላይክ
መምህሯን ሥወዳት
ውድየኢትዮልጆችሰላማችሁይብዛ
Well come yegna ❤❤❤❤❤
የኛ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ💕💕💕💕💕
የመዳም ምርኮኞች ኑ እንየው የኛ ተለቋል ኧረ ቀስ አትጋፉ ሆ
kkkk
😂😂😂😂
@@mihrettube5211 ሳቂልኝ በደብ ሰላምየ
@@samirahassan8440 ሳቅሺ ሳቄነው ሰሙ
የኛዎች በጣም ነው ምወዳችሁ😘
የኛዎች ወፋረዋል ሴቶቹ ከሎሚ ውጭ ሌሎች ተድበለበሉ
እንደማመር
Bnffff😍😗😄
እንኳን በዳህና መጣቹ የናወች😍😍
የአለም ቅናት 😀
የኛ ወችንና ቤቶችን ብቻ ነውምከታተል ከዝሙት የፀዳሌላውን ፊልም ማየትትቸ አለሁ
ከአርብ ሀገር መጣሁ ያለቸዉ ልጅ ግን ያለ ሜካብ እቤትም ውስጥ አትቀመጥ አብዛችዉ እኮ ሆ ዱቄት
እውነት ነው ጭራሽ እኮ ልታሰድበን ነው
ልታሰድበን ነዋ አሁን የየትኘዋ የአረብ ሀገር ሴት ነች እደዚህ አሸጓሊት የምመስለው?
ክክክክክክ ምን ትመስላለች አርብ ሀገር የመጣ ዱቂት ይቀባል ማለት ነው ስሙን እራሱ በደብ አላውቀውም እኳን ልቀባው አታብዙት እሺ ሆሆሆ
🤣🤣🤣ይች አመዳም ልታሠድበን ነዋ
ሸቃላ ይኸው አደል ክክክክክ
እስኪ የሀይሌ አድናቂ ላይክ ያርግ
ኮመት አደኛ ነኝ ስላማቺሁ ይብዛልኝ ያገር ልጆቺ
ፍቅርን እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍👍
ዋው ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ
የኛወች ውቦች ናቹው ውድድድድድድድድድድ💚💛❤️
የኛወችን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ሰው ይኖራል
የኛወቹ በጣም ነው የምወዳችሁ በሳምት ሁለግዜ ልቀቁልን እስኪ እባካችሁ
ምን መሆን እንደምፈልግ ወስኘ አላቅም 😭😭😭😭😭😭
የምር እኔ እራሱ ምን እደምሆን አላቅም ዝም ብየ መኖር😭😭😭
4.1 እና .2 ግን እባካችሁን ደቂቃውን ጨመረ አድርጉልን በተረፈ በጣም ምርጥ ድራማ ነው👏👏❤
አለም ዘ ቅናት ሀሀሀሀሀ በይ ፅናቱን ይስጥሽ 😃😃
ክክክክክክክክክ
የኛዎች እዴት አመሻችሁ ክፍል 5 ልቀቁልን
የኛወች እንኳን ደና መጣችሁ እንደኔ ምትወዶአቸው ጎራ በሉ
ሰው ደቸ
የኛዎች እኳን ሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ
እኔስ የናፈቀኝ አለም ሃይሌን የራሧ የምታደርግበት ቀን ልክ እንደኔ ቅናት የሰፈረባት ናት
እንኳን ደና መጣችሁልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ዉዶች እንኳን በሰላም መጣቹ
Next አፍጥኑት 😂😂😍
በጣም ምርጥ ነው ግን?ለምንድነው ሁላችሁም ያንገት ማተባችሁን ምታወልቁ እባካችሁ ንቁ
ተከልክለው ይሆናል
እዴ ለምን ?ይሄ እበት ነው ማተብ አውልቁ ተብሎ መስራት አለ እዴ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው።
@@shdbjdjdj8996 ብዘዎቹ እኮ ይከለክላሉ ደራሲዎቹ
የናዎች በጣም ነው እምወዳቹ በሪቱ
Ani diramaa kana baye jaladheraa jirenya lomituu na bosisaa ture wlh namni aka koo lomifi gaditaan laki na xuqa
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ
ኡፍፍፍ የመዳም ስራ የሰለቸዉ አለ????😂
እኔም
ጎበዝ ካንፍደስሽ ደስ ይላል። በራስ መተማመን ከሁሉ በላይ የምትፈልጊውን ነገር ታስተላልፌያለሽ።
አረ ላይክ ተሰቶኝ አያቅም
ከከከከ
የላይክ ጥቅሙ ምድነዉ ንገሪኝና ላይክ ላርግሽ
@@ሀሊማወሎየዋዩቱብ በቃ ሞራል ይሰጣል ደሞ ወንድ ነኝ
@@70hudinmutube58 ላይክ አረኩህ ደሥ ይበልህ
ሎኒዬን እንደኔ የምትወዶት ላይክ በሉኝ እህት እስኪ ስታምር
እንደኔ ግን ማነው የኛዎችን በጉጉት የሚጠብቅ አለም ማለት እኛ ሴቶች ነን እንዲህ ነን ሲወዱን እንሸሽና ሌላ ሲይዙ ቅናት ያንጨረጭረናል የኛዎች አንደኛ
አይ የኛ የሴቶች ባህሪ ይገርማል መጀመሪያ ኮርታ አለምዬ አሁን ቅጥል አለች😁
ሙስሊሞች በዲቃ ክርሲቲኖች በጥሎት አስብኝ ሰላም እድወልድ ጨቆኛል
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በስላም ወልደሽ ታቀፊ
አብሽሪ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ጭንቀት መፍትሄ አይሆንም በሽታ ነው ትርፉ ዱአ ብቻ ነው መፍትሄው
አይዞሽ በርቺ መልካም ልጅ ይስጥሽ
እመብርሃን የጭንቅ አማላጇ በሠላም ትገላግልሽ አይዞሽ
አይዞሽ እግዚአብሄር በሰላም ይገላግልሽ
መልካም ትዳር እግዚአብሔር ያከበረው የትዳር ይሁንልሽ❤❤🇪🇹🇱🇧
እኔ ምኞቴ ሸቃላነት ጨርሸ መዳም መሆን ነው ክክክክ እስኪ ሻቃለች እደኔ የተመኛችሁ አላችሁ
እኔ እንዳች ነኝ እግዚኣብሔር ከ ፈቀደው ሁሉም የሳካል የኔ ሸቃላ በሪች
ክክክእኔም
አይዞችሁ መዳም እንሆናለን የበናት
ውይ አለምየ የያሬድ ፍቅር ነው እንደዚህ እሚያረጋት
አር የመዳም ቅሞሞች ስራ ፈልጉልኝ መካ
ካመንሽኝ አናግሪኝ
የት ነሽ ቤሩት ከሆንሽ ላገናኝሽ
@@ሰላሜነሽማርያም-ቨ1ቐ ሳኡዲ ነኝ ማሪ
ዛሬፀጋ ፈገግብላለቺ የኔቆጆ ሁሌም ሳቂ
ተስፈኞቹ በርቱ ተበረቱ ኢንውደችሁለን
ዉይ ስወዳችሁ እንካን ሰላም መጣችሁ
ሀይሌም ቅናት ጀመረው
ገባ ገባ በሉ የመዳም ቅሞች
እስቲ ማን ነው አረብ ሃገር እስጥልትት ያረገው እናቱ ቤት ወቶ መግባት የናፈቀው እህት ወንድሙ ጋ መጫዎት ያማረው 😭😭😭😭
እኔ
Aneh ❤❤❤
እኔ የኔ ውድ አይዝሽ አንድ ቀን እንቀላቀላችዋለኝ ❤
እኔ ምርር ብሎኛል የሰው ሀገር እውነት 😭😭😭 ብቻ ፈጣሪ ረድቶን ሰላም ለሀገርችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
😭😭😭😭እኔ ኡፍፍፍፍፍ
ሎሚየ ዛሬ አምሮባታል ስኪ ሎሚን የምትወዱ
ሁላቸውም እንወዳቸዋለን
መልሽ
😗😗😗
ሁላቸዉንምደስይላሉ
ሎሚ በተለይ ሽርጥ ለብሳ ስታፀዳ እራሴን ስለማይባት እወዳታለሁ ታሳዝነኛለች
የእኛ ወች ስወዳቹሕ የአለም ቅናት እንደኔ
በሳቅ የገደለው ማነው?😁😁😁
ተቃጠለችኮ በገዛጆ ሥትቅደረደር ከርማ
@@አሚነኝቤተሠቦቸንናፋቄ ሰብስክራይብ አርጉኝ እሙ ስወድሽ
እኔወላ
ማህሌት ደምሪኝ
እኔ ወላ ❤️❤️❤️😂
ላገባነው መልካም ትዳረ በሉኝ ስወዳችሁ የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ
መልካም ትዳር ያድርግልሽ እህቴ
Melkam tdar💗💖💖💕💕💕💖💗
መልካም ትዳር
መብሩክ
መልካም ትዳር
የሀገሩ ሠላም የናፈቀዉ በላይክ አሳዉቁኝ💚💛❤
👍👍👍
😢😢
ደቂቃ ስለተጨመረ እና በጊዜ ስለመጡ ደስ ያለው 👍 እንዴት ጓግቼ እንደምጠብቅ እሁድ እስኪደርስ 😍😍😍😍
እኔ 3ስአትን ነበር እምጠብቀው ልቤ ነው ስቅል የሚለው
Ena betam naw mewdachew 😍
Kolet
የኛን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ እስኪ በላይክ አሳውቁን
እኔ ግን አንድ ቀን በጉጉት ጠብቄ አላቅም
@@saramokriya1942 ለምን
እኘም ኡሁድ ኡሁድ እጠብቀለን
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
እስት ስኣት ይጨመር ይምትልቱ ላይክ👍
ደቂቃው ከ37 እስከ 40 መሆን አለበት የምትሉ እደበፊቱ ይሁን
ኧረ በፊት እስከ50ነበረ አሁን ቀነሱት
ይህ ድራማ በጉጉት ነው የምጠበቀው 😘😘😘 በጣም ነው የሚመሠጠኝ 🙄 ትምህረት ቤቴን ያሰታውሰኛል🙄 ያለም ቅናት አይጣል🤣🤣🤣 ለሁላችንም እወነተኛ ፍቅረ ያደለን😘😘
ሳምንቱ አልቆ ሳምንት ላደረስከን ፈጣሪያችን ሆይ እናመሰግንሀለን አሚን 🍇🍇🍇
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
አሜን፫
Ameeeen.
አሜን አሜን አሜን የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን
@@gogogogo742 በጣም ሆደ
Wow baga nagiyan dhuftan wedochi koo hedu isin jaladha namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wowoowowow baga nagan dhufte jecha like godha Namin akka koo diraama Kan jalata 💋🌹🌹
በጣም ምርጥና አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው አንዳንድ ነገሮችን እንዳስተውልና ትኩረት እንድሰጣቸው አድርጎኛል በአጠቃላይ ሕይወታችንና ኖሮአችንን የሚያሳይ ድራማ ነው ሁላችሁም ተባረኩ! እንደ በፊቱ ደቂቃዎች ቢጨመር ባይ ነኝ የአሁኑ በጣም ትንሽ ነው በዛላይ እሁድን ብቻ ጠብቀን ነው በርግጥ ይገባኛል ይህንን ለመስራት አስቸጋሪና አድካሜ እንደሚሆን ይገባኛል በተለይ በዚህ ወቅት ቢሆንም ትንሽ ደቂቃዎች ቢጨመር መልካም ነው በሌላው በኩል በጣም እናመሰግናለን!።
በሰምት 2 ግዜ ይሁንልን የምትሉ
እስኪ የኢትዮጵያ ስላም የናፍቀዉ
አምላኬ ሆይ ስላም ፍቅር አንድነት አምጣልን
አሚን
እማ እንደማመር
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
አሚን በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
አለም የምትቀናው ነገስ😆😆
ዛሬ ኮሜቶች ቀደምኳቹ ስለቀደም ኩ በላይክ አጋጩኝ
ወይ ጉድ ለሴቶች ብቻ የፈቀደው ማነው ይህ የሁላችንም ላይፍ ነው ወሏሂ ሴት ነኝ ኢሜሌ በወድ ስም ተከፍቶ ነው ክክ
አዲሥ ፍቅር ጀምሬአለሁ መጨረሻዉን ያሣምርልሽ በሉኝ የኛዎቹን የምትወዱ
አውዞሽ ውዴ መልካም የፍቅር ዘመን ያድርግልሽ
@@የደሙፍሬነኚ አሜን ከ4አመት በኋላ የተጀመረ ነዉ
ያሳካልሽ
@@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ አሜን🙏🙏🙏
መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንልሽ ግን መቸም ሳውዲ እንዳይሆን
በሳምንት አንድ ቀን ሆኖ ደቂቃው በጣም አጠረ ሰአት ይጨመር 😳😳
አለምየ ቻይዉ እግዲ ሲለምንሽ እቢ ብለሽ😂😂😂😅
እኳን በሠላም መጣችሁ የኛወች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹
ክክክክክክክ ተንጨረጨረችኮ😂😂
😁😁😁😁😁
የፍቅር ሣቅ ድሥ የሥሚላችሁ በላክ 👍
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ከባሌ ጋር ልማለስ ነው አንድ ልጂ አለን አላህ ያሳካላችሁ በሉን
ጥሩ ውሳኔ ነው ፍቅር ይብዛላችሁ
አላህ ሸይጧንን አልርቆላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ ልጃችሁም በናንተ እጅ የሚያድግ ያድርገው
አላህፈቀቅራቸሁን ይመልሥላቸሁ
ማነው እንደኔ የኛዎችን በጉጉት በስስት የሚጠብቅ
ቲቸርዬ ምርጥኮ ነሽ
እኔ ሎሚ አይይይታዛዝነኛለች ሥወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤😍😍
ዛሬ ዳዊት የት አለ ፀጋ ደስ ብሏተል በተረፈ አመሰግናለሁ መልካም ሥራ ለዬኛቹ
የኛ ዎቹ በጣም ታምራላችሁ ሃሳባቹ ይሳካላቹ ❤👍ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🇪🇹💕💕
ዛሬ ከ21 ወደ 30 ስለስገባችሁት ደስ ይላል በተረፈ አለምየ አትቅኒ እረጋ በይ ከከከከከ በሉ 40 ደቂቃ አርጉት
😂😂😂😂ሀይሌ እልልልል ያለ ፍቅር ውስጥ ነው ለመወፈረም ጥረት ላይ ነው አለምየ ደግሞ እልል ያለ ቅናት ውስጥ የትምህርት ቤት ትዝታ በድራማ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሎሚየ ያንችን መጨረሻ ማየት ናፍቆኛል ደግሞም ያልፍል
የኛወች የኔ ቅመሞች እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር ጸባይሽ ከኔ ጋ ሲመሳሰል
ዛሬ በጣም ከፌቶኛል እስክ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Ayzosh geta kanch gar yihun
አይዞሽ ማሬ አይክፋሽ እታለሜ😭😭
@@እኔማለትያውእኔነኝ ❤
@@zeroto2347 ❤
አይዞሽ ማማዬ አይክፋሽ
በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ያሳለፈኩትን የትምህርት ቤት ሕይወት ታስታውሱኛላቹ ❤
የእኛዎቹ እንኳን በደና መጣችሁ ሰወዳችሁ ከልቤ ነው😘
Wawo የኔ ውዶች እንኳን በሰላም መጣችሁ
የአለም መኮሮፌ ማኖ እንዴ እኔ የተመቻኝ
ተይ የኔ ውዴ ደምሪኝ
እውነት ለመናገር እኔ ምን መሆን እንዳለብኝ እስካሁን አላቅም
እረ እኔም አላዉቀዉም
@@alifawwaz7005 በቃ እስካለን ዝም ብለን እንኑር
እኔስ ብትይኝ 😭🤣🤣😂😂
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
አቤት የሀይሌና የአለም ቅናት ...
ይች ታርብ አገር ተመላሽ ነኝ የምትለው ብዙም አልተመቸቸኛም የሆን ነገር ያሰበች ይመስላል
እንም ብያለሁ
4
ትክክል.እኔራሱ..
እኔም ገና ስትመጣ ነው የመሰለኝ
😂😂😂😂 ከአረብ አገር የሚመለሱ ችኮች ሾጥ ያደርጋቸዋል የሚባለው ነገር እውነት አስመሰለችው😂😂😂😂
እንኳን በደና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ ድራማ አሪፍነው
ማነው እሰኪ ቅናት አይኑ ይጥፋ የሚል ሰብሰክራይ ላይክ በማረግ እንዛመድ የኛ በርቲ የኔ አበባወች ጥሩ ድምፅ አላችሁ ትልቅ ድምጻዊ ትሆናላችሁ በርቱ ነጻነትን ስላየሁት ደሰ ብሎኞል ማነዉ እሰኪ እደ እኔ ሁላቸዉንም የምትወዷቸዉ ❤❤❤
ስወዳቸው ትዝታየን ይቀሠቅሱብኛል የእስኪ ማነው እዴኔ የሚወዳቸው የገጠር ልጅ ሁኖ ያደገ 😊 ስወዳቹሁ ሰብስክራይፕ አድርጉኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ የኛወች
ኡፍፍፍ እንዳኔ ማነው ባጉጉት የምጣብቅ እሁድ ቶሎ ማድራስ እንቢ አላኝ
ጎሽ ደቂቃው ትንሽ ተጨምሯል ትንሽ አሁንም 45 47 አድርጉ
ሎሚዬ የኔ ቆንጆ 🥰
ስወዳት ሎሚን ❤❤🎉🎉
የኛዎች ስወዳቹሁ ከስደት እስከ አገረ ከቤተሰቤጋ ያየሁት ምህራፍ 3ድጋም በሥደት ለብቻዬ ምዕራፍ 4እናመሰግናለን
የኛወች ምርጦች እንኳን መጣችሁልን
እኔ ግን አስተማሪዋን በጣም ነው የምወዳት በጣም ጋበዝ ናት
ኮሜት አደኛ ስጠብቃቹ ነበር እና በጣም ነው ምወዳቹ
የኛወችን በጉጉት የሚጠብቅ
እስኪ እደኔ ከልብ የምወዷቸው
😍😍😍😍
የመዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ😘😘😘😘😘
🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘የኛ የሁላችን እንኳን ደህናመጣቹ ልኝ 💞💞💞💞
የኛዎች እንደኔ የሚመቸው በላይክ
መምህሯን ሥወዳት
ውድየኢትዮልጆችሰላማችሁይብዛ
Well come yegna ❤❤❤❤❤
የኛ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ💕💕💕💕💕
የመዳም ምርኮኞች ኑ እንየው የኛ ተለቋል
ኧረ ቀስ
አትጋፉ ሆ
kkkk
😂😂😂😂
@@mihrettube5211 ሳቂልኝ በደብ ሰላምየ
@@samirahassan8440 ሳቅሺ ሳቄነው ሰሙ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
የኛዎች በጣም ነው ምወዳችሁ😘
የኛዎች ወፋረዋል ሴቶቹ
ከሎሚ ውጭ ሌሎች ተድበለበሉ
እንደማመር
Bnffff😍😗😄
እንኳን በዳህና መጣቹ የናወች😍😍
የአለም ቅናት 😀
የኛ ወችንና ቤቶችን ብቻ ነው
ምከታተል ከዝሙት የፀዳ
ሌላውን ፊልም ማየት
ትቸ አለሁ
ከአርብ ሀገር መጣሁ ያለቸዉ ልጅ ግን ያለ ሜካብ እቤትም ውስጥ አትቀመጥ አብዛችዉ እኮ ሆ ዱቄት
እውነት ነው ጭራሽ እኮ ልታሰድበን ነው
ልታሰድበን ነዋ አሁን የየትኘዋ የአረብ ሀገር ሴት ነች እደዚህ አሸጓሊት የምመስለው?
ክክክክክክ ምን ትመስላለች አርብ ሀገር የመጣ ዱቂት ይቀባል ማለት ነው ስሙን እራሱ በደብ አላውቀውም እኳን ልቀባው አታብዙት እሺ ሆሆሆ
🤣🤣🤣ይች አመዳም ልታሠድበን ነዋ
ሸቃላ ይኸው አደል ክክክክክ
እስኪ የሀይሌ አድናቂ ላይክ ያርግ
ኮመት አደኛ ነኝ ስላማቺሁ ይብዛልኝ ያገር ልጆቺ
ፍቅርን እንደኔ የሚወዳት 👍👍👍👍
ዋው ደስ ይላል ምርጥ ቪድዮ ነው ተመችቶኛል
እኔ ሁሉን አሟልቸ በተሰብ ሁኛለው
ጀማሪ ነኝ እስቲ እናንተም በተሰቤ ሁናቹ ድጋፋቹን አሳዩይኝ
የኛወች ውቦች ናቹው ውድድድድድድድድድድ💚💛❤️
የኛወችን እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ሰው ይኖራል
የኛወቹ በጣም ነው የምወዳችሁ በሳምት ሁለግዜ ልቀቁልን እስኪ እባካችሁ
ምን መሆን እንደምፈልግ ወስኘ አላቅም 😭😭😭😭😭😭
የምር እኔ እራሱ ምን እደምሆን አላቅም ዝም ብየ መኖር😭😭😭
4.1 እና .2 ግን እባካችሁን ደቂቃውን ጨመረ አድርጉልን በተረፈ በጣም ምርጥ ድራማ ነው👏👏❤
አለም ዘ ቅናት ሀሀሀሀሀ በይ ፅናቱን ይስጥሽ 😃😃
ክክክክክክክክክ
የኛዎች እዴት አመሻችሁ ክፍል 5 ልቀቁልን
የኛወች እንኳን ደና መጣችሁ እንደኔ ምትወዶአቸው ጎራ በሉ
ሰው ደቸ
የኛዎች እኳን ሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ
እኔስ የናፈቀኝ አለም ሃይሌን የራሧ የምታደርግበት ቀን ልክ እንደኔ ቅናት የሰፈረባት ናት
እንኳን ደና መጣችሁልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ዉዶች እንኳን በሰላም መጣቹ
Next አፍጥኑት 😂😂😍
በጣም ምርጥ ነው ግን?ለምንድነው ሁላችሁም ያንገት ማተባችሁን ምታወልቁ እባካችሁ ንቁ
ተከልክለው ይሆናል
እዴ ለምን ?ይሄ እበት ነው ማተብ አውልቁ ተብሎ መስራት አለ እዴ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው።
@@shdbjdjdj8996 ብዘዎቹ እኮ ይከለክላሉ ደራሲዎቹ
የናዎች በጣም ነው እምወዳቹ በሪቱ
Ani diramaa kana baye jaladheraa jirenya lomituu na bosisaa ture wlh namni aka koo lomifi gaditaan laki na xuqa
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ የሁላችንም ታሪክ
ኡፍፍፍ የመዳም ስራ የሰለቸዉ አለ????😂
እኔም
እኔ
ጎበዝ ካንፍደስሽ ደስ ይላል። በራስ መተማመን ከሁሉ በላይ የምትፈልጊውን ነገር ታስተላልፌያለሽ።
አረ ላይክ ተሰቶኝ አያቅም
ከከከከ
የላይክ ጥቅሙ ምድነዉ ንገሪኝና ላይክ ላርግሽ
@@ሀሊማወሎየዋዩቱብ በቃ ሞራል ይሰጣል ደሞ ወንድ ነኝ
@@70hudinmutube58 ላይክ አረኩህ ደሥ ይበልህ
ሎኒዬን እንደኔ የምትወዶት ላይክ በሉኝ
እህት እስኪ ስታምር