☑️የወሎ ሣቅና ጨዋታ ነዉ የሚያምርብን አይገባም ነበር እንደዚህ አይነቱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024
  • ሽ ዓ መት አይኖር የምን ጭንቀት የምን ሀዘን …….. በል አማራየ ፣፣፣፣፣፣……
    ከመቶ ስልሳ ሽህ በላይ በአንድ ጊዜ የታያዉ ምርጥ ያመቱ !!!!!!! !!!!!!!
    በጥቂት ወራት ተከፍቶ ብዙ ተከታዮች ያፈራዉ # Wollo Tube /ወሎ ቲዩብ # ስለ ወሎ ፊልሞችን፤ሙዚቃዎችን፤የሠርግ ፕሮግራሞችን የገጠር ትዉስታ የሚያስታዉሱ ዝግጅቶችን የሚለቀቁበት ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለዉ ቻናል ነዉ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ለዓለም ለማስተዋዎቅ የበኩለዎን ይወጡ ቪዲየዎችን ለሚያቋቸዉ በመላክ ሰብስክራይብ እንዲያደርጉ ይጋብዙልን ስለ ትብብረዎ ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    የተለያዩ አዳዲስ ፊልሞች ፕሮገራሞች፤ቀልዶች ቁምነገሮች፤ዝርዝር መረጃ የሚቀርብበት አማራጭ ሚዲያ ሲሆን በተለያዩ አማራጮች ቀርበናል
    t.me/wollotube... ,
    / wollotube80000
    / wollotubeethiopia
    / @wollotubee
    / wollotubeethiopia
    / tv_wollo

КОМЕНТАРІ • 96

  • @wollotubee
    @wollotubee  Рік тому +4

    ከመቶ ስልሳ ሽህ በላይ በአንድ ጊዜ የተያዉ ምርጥ ያመቱ !!!!!!! ምርጥ ቪዲዮ !!!!!!!

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 4 місяці тому +1

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🦁🦁👍🏻

    • @SeydYmam-py9fh
      @SeydYmam-py9fh Місяць тому

      ​@@osratgold7930ሀዪቅ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Рік тому +4

    በእውነት ወሎየ ያልሆናችሁ እነ እንትና ምን ተሰማችሁ?ወሎየነት ደግነት፣ወሎየነት መታደል እየታረደ እየተዘረፈ ፈገግታ የማይለየው ጀግና ህዝብ በበሀሉ የሚኮራ ጥርት ያለ ኢትዮጵያዊ ነው ታድያ እንትናና እንትና አማራን ለምን ይጠሉታል? ወሎ ሰላምሺ ይብዛ ወሎየ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ወሎየነት በጉልበት አይገኝም እንትናም ወደ እንትንነትህ እኔም ወደ ወሎየነቴ ባይ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 6 місяців тому +1

    ሰላምና ፍቅር ጤና በፈንድሻው የአማራ ህዝብ ሰማይ ይዝነብ አማራነትኮ ውበትና ፍቅር ነው ግና?????

  • @ZinetAbdu-b5n
    @ZinetAbdu-b5n 2 місяці тому +1

    ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ስደት እስከመቸ ያረብ

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ 4 місяці тому +2

    ሳቅና ጨወታ. ዝና ካማራቺሁ እደኛ. ሀይቅ. ላይ. እድ ምነው. ለግ ዳ በተወለዳቺሁ. 😢😢መገን ወርጣየ. የለግዳው ሽጋ. አወል ይመር. አይይይይ❤❤❤

  • @AminatMohammed-q9j
    @AminatMohammed-q9j Місяць тому +1

    ዉይይያገሬ ልጆይ ወሎ ሀይቅ❤❤ ወድሞቸ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 роки тому +7

    ተጨንቆእስከመቸ ደግአረጉት የጤናሳይሆንየእብደትነው እኛምበሰውሀገርካበድንቆየን ያሀገር ሰላምማጣት ወንድምእህትአባትእናቶቻችንጭፍጨፋአሳበደንንን😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈🙈

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ 2 роки тому +2

    ሱባሀን አላህ አላህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም ካንዱቤት ደስታ ካንዱ ሀዘን

  • @እሙረያንሀገሬንወዳድ
    @እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 роки тому +24

    አሁን በዚህ ሰአት ሙዚቃ መልቀቁ መልካም ነው ደረጀ ዘረህ ተመረጦ እየታረደ ልብ ይስጥክ እኔ የአማራ ህዝብ ነሀዘን ተውጦ ነው ያለው ይቅረታ የሰፈሬ ልጅ ነኝ የሀይቋ ለሀገሬ ሟች ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅረብ ይሁን እጅጉን አዝኛለሁ በወለጋው ጭፍጨፍ😢😢😢😢

    • @foziyamohammed97
      @foziyamohammed97 2 роки тому +6

      ኡሙ ረያን ውደ እኔም አዝኛለሁ ወላሂ ሰው እንደ እንስሳ እየተጨፈጨፈ ሙዚቃ የሀዘን መግለጫ መሆኑ ነውደ አናዶኛል

    • @cedarscell6342
      @cedarscell6342 2 роки тому

      ችሎታችሁ፣ሚገርም፣ነዉ፣ነገር፣ግን፣አዘኑን፣አሰብ፣አሩግት፣

    • @teodorosmekurray
      @teodorosmekurray Рік тому

      አማራ ሆዳም ነዉ

    • @yemerebelay1873
      @yemerebelay1873 Рік тому

      ምን ይደረጎ የሐይቋ

  • @رقيهمولا
    @رقيهمولا Рік тому +2

    አማራየሀገሬናፋቀኝአሁንሥ

  • @فاطمه-ث3ق
    @فاطمه-ث3ق 2 роки тому +3

    ሡበሀን አላህ ላዱ ሣቅ ላድ ሀዘን ነዉ ያረብ ሠላም አምጣ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 роки тому +2

    መሳሪያየሚባልነገርየላቸውም አማራየተውንቃቃቃ

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ 4 місяці тому +1

    ጀግና. ሀይቅን. ይዛ. ወረባ ቦ. እራያ ድረስነው. ስትሰው አጣን😢😢😢

  • @amnihathwby6900
    @amnihathwby6900 2 роки тому +5

    የኔአማራወች ስዉዳቹህ💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @Aነኝየሀይቁ-s3z
    @Aነኝየሀይቁ-s3z Рік тому +1

    ወሎ ሐይቅ አገሬ 💚💚💚💚💚

  • @rabiyarabi2685
    @rabiyarabi2685 2 роки тому +2

    ያገሬልጆች መሸአላህ አላህይጠብቃችሁ

  • @Rebiyajemal
    @Rebiyajemal 2 години тому

    My ወሎየነቴ❤❤❤❤❤

  • @ZinabMoh-y3n
    @ZinabMoh-y3n 3 місяці тому

    ያገሬሠወች ትዝ አለኝ ወላሒ መቸም የማይረሣ

  • @AhmedA-zw2ys
    @AhmedA-zw2ys Рік тому +3

    ወሎ ፍቅር ሀገር

  • @zeintyimam2341
    @zeintyimam2341 Рік тому +3

    ወየው ያገሬን ልጆቺ አየሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ወሎ ሀይቅየ አላህ ይጠብቅሽ🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰

    • @ZinabMoh-y3n
      @ZinabMoh-y3n 3 місяці тому

      ኧረየኔዉድ እንተዋወቅ እኔም እዛዉነኝ

  • @birtkanhussen6525
    @birtkanhussen6525 Рік тому

    ዋው ያገሬልጆች ስትችሉ

  • @husein-Nur
    @husein-Nur 7 місяців тому +1

    ወሎ የት አካባቢ ነዉ ?

  • @adisgetane
    @adisgetane Рік тому +1

    ያምራል

  • @ZinabMoh-y3n
    @ZinabMoh-y3n 3 місяці тому

    ወላሒ አምና ነበርኩ ዘንድሮ ስደትለየኝ

  • @hayathh9416
    @hayathh9416 2 роки тому +4

    አላህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን

    • @sarahamaxamed
      @sarahamaxamed Рік тому +1

      ወለየወች የኔማሮች ይመቻችሁ እወዳችኋለሁ

    • @hayathh9416
      @hayathh9416 Рік тому +1

      @@sarahamaxamed እኛምእንወድሻለን

  • @Hነኝወሎየዋ-k5x
    @Hነኝወሎየዋ-k5x Рік тому +2

    ሀይቅ እመያ መስሎኝ ነው

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Місяць тому +1

    ወሎሎሎ ፋቅር

  • @ፍትህለመስጅዶቻችን
    @ፍትህለመስጅዶቻችን 2 роки тому +5

    አረ የኔ ወንድሞች አሉ

  • @Bilalkassawmohammed9730
    @Bilalkassawmohammed9730 Рік тому +3

    ጉድ ሀይቅ ግማሹ በጫት ግማሹ በሙዚቃ ቀልቡን ተነስቷል

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ 4 місяці тому +1

    መወለድስ. ሀይቅላይ. መወለድ ወርጣየ. የለግዳው. መብረቅ. አወል ይመር. ኑርየሰይድ❤❤❤ወድሞቸ

  • @ኢክራምእንድራሰ
    @ኢክራምእንድራሰ 4 місяці тому +1

    አገሬነፍቀኝእይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HazeraEthio
    @HazeraEthio 2 місяці тому +1

    🌺🌺🌺

  • @emanseid7953
    @emanseid7953 Рік тому +1

    አይ እሄቀን በጨዋታአለፋ አይሥደት እኔ ተሠደድኩኝ ጓዴኛየየትነሺ አብረን ሥጨፍርዋልን ተለያይተንቀረን አይወሎ ሀይቅየ ፍቅርብቻ

  • @emanseid7953
    @emanseid7953 Рік тому +3

    ወላሂ እሄ የተጨፈረው ገና ሠላማዊሠልፍወጥተን ነው አዘባርቁ ሀዘን የመጣብን ከሁለት አመትወድህነው እሄ ገና ጦርነት ሣይመጣነው የተጫወትነው

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому +2

    አይይይይ ወይኔ ሰርጌን አስታወሳችሁኝ አብሮ ሀይቅ የት ሰፈር ናችሁ እስኪ እንገናኝ ከሀውይ ጋር

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 роки тому +1

    አይወሎ💚💛❤️💘💘

  • @AnadkeAlemu-in2kp
    @AnadkeAlemu-in2kp Рік тому +1

    😮

  • @SaDa-zl4cx
    @SaDa-zl4cx Рік тому +1

    የኔ ዉዶች

  • @zebibeseidali68
    @zebibeseidali68 9 місяців тому +1

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 роки тому +1

    Wow wow wow

  • @balkewwoorr4208
    @balkewwoorr4208 Рік тому +1

    megen keshoa new yimechachu wudoch

  • @SadSad-v2t
    @SadSad-v2t 9 місяців тому +1

    አይይይ ትዝታ

  • @fatimahsid7376
    @fatimahsid7376 2 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @dawitkemal4955
    @dawitkemal4955 Рік тому +1

    🙏🙏🙏

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому +3

    ግን ሀይቅ ነው ይሄሁለ

    • @Zeinaa-x9p
      @Zeinaa-x9p 10 місяців тому

      ወላሂ ሀይቅ ነው

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HassenJemal-pl6qz
    @HassenJemal-pl6qz 6 місяців тому +1

    ባቺነዉ የሳኩት

  • @Aisha-iw6ug
    @Aisha-iw6ug 3 місяці тому

    😍

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w 6 місяців тому +1

    ወገንህ እየተመረጠ እየታረደ ጭፈራትለቃለህ😂😂😂😂

  • @RukeyaAbdu
    @RukeyaAbdu 2 роки тому +1

    😭😭😭አይ እደው በአሁኑ ስአት ሙዚቃ💔አሏህ ሂድያ ይስጣችሁ😭😭😭ሰዉ እደዛፍ እየተጨጨፍ ማልቀስ እጁ ድሊቂያ አረ ምን ላይ ነን 😭

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለምኮ እህት አላህ ይዘንልን😭😭😭❤

  • @wollotubee
    @wollotubee  Рік тому

    ከመቶ ሽህ በላይ ተመልካች ያፈራዉ ምርጥ የዘመኑ ምስል !!

  • @foziyamohammed97
    @foziyamohammed97 2 роки тому +3

    አሁንስ የኢቴዬ ነገር አስጨንቆኛል ወንድሜ አሁን ይህ ቨደወ ግዜው ይመስለሀል የአማራ ህዝብ በወለጋ እየተጨፈጨፈ እረ ተው ግን ምንም ማድረግ ባንችል እንኩአን ምን መልቀቅ እንዳለብን እንኩአን እንወቅ ፕሮግራሞችህን እከታተላለሁ ሁሊየ ዛሬግን ቅር አስብለሀኛል የሀዘን ግዜ እኮ ነው ምን ነካህ ለሁሎም ግዜ አለው ወንድሜ በወለጋ የሰው ደም ነው የፈሰሰው ይገባሀል ወስጤ ቆስሎአል የ3 ቀን ልጅ ነው የተገደለው ያለምም ሀጤአቱ እህህህህህህህህህህ

    • @Tube-ip9xt
      @Tube-ip9xt 2 роки тому +2

      በጣምያሳዝናል

  • @ZinabMoh-y3n
    @ZinabMoh-y3n 3 місяці тому

    መገን አወል ለግዳ ሑሉንም ይበልጣል

  • @RahmetKebede
    @RahmetKebede 15 днів тому +1

    አረ ባለፀጉራሙን መገኛዉን ተባበሩኝ😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @Zeinaa-x9p
    @Zeinaa-x9p 10 місяців тому +1

    ወይኔየሠፈሬ ልጆች አበዱብኝ

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 2 роки тому +1

    💚💚💛💛❤️❤️💯

  • @hyatali5235
    @hyatali5235 2 роки тому

    ወኔነዉእኔምዘፈንጭፈራ
    ምድነዉእልነበረዘድሮአየሑትየደሥታብቻይመሥለኝነበረጭፈራለካበደሥታዉምሐዘኑምይካተትበታል

  • @نايفعثمان-س6ط
    @نايفعثمان-س6ط 2 роки тому +4

    እዳው ይሄሁሉ ውጤት እያለነው ጁታው የወረረን

    • @Šøfě-m3p
      @Šøfě-m3p 2 роки тому +3

      መሳሪያ የላቸውማ😢

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش 2 місяці тому

    አጀብአላህ ይሄሁሉ እያለ ነዉ ጁንታዉ ያሮጠን የወንድ አልጫ አታፍሩም በሚድያስወጡ

  • @tamemamadre246
    @tamemamadre246 Рік тому +1

    እምውዳችሁ

  • @jordanjordan3824
    @jordanjordan3824 2 роки тому +1

    ፀጉራችሁን አዳገሩ ባህል በሰርኣት ተቀረጡ አታጃጅሉት
    በተረፈ ታምራላችሁ

  • @መዲነኝየህልሜደራሲእኔዉእ

    ስለዲናችሁ አላህ ያሳወቃችሁ ስለሱላት የማያወቅ ሁላ ነው ይሄ ሁላ

  • @nageb21
    @nageb21 Рік тому +1

    💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋

  • @Zeinaa-x9p
    @Zeinaa-x9p 10 місяців тому +1

    ኧረሀይቆች ፓሦሚሌዎች አበዳችሁ

  • @ፍቅርከሀገሬልጆች
    @ፍቅርከሀገሬልጆች 2 роки тому +1

    አማራ ማደነስ እንጂ ውጊያ ዜሮ ዘራቹሁ ታማርጦ እየታጨፈጨፈ

  • @mekele7
    @mekele7 Рік тому

    yet new liyu botaw

  • @ኢልሀም9135
    @ኢልሀም9135 Рік тому

    እረ ወዳ😊

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 2 роки тому +1

    ከመደለቅ ዉጭ ሊላ አታቁም እጭ

  • @dinbushdinbush3737
    @dinbushdinbush3737 Рік тому

    ሲያስጠሉ

  • @fooddoor8670
    @fooddoor8670 2 роки тому +1

    ጦርነት ሲመጣ ገደል ትገባላችሁ እርስ በርሳችሁ በመጥረቢያ በጩቤ ትጋደላላችሁ የወሎ ወጣት ምንሽ ቅጤ ዶሮ ነው ከብት ናችሁ

    • @የህልሜደራሴ
      @የህልሜደራሴ 4 місяці тому

      እረባክሽ. ወላሂ ሀይቅንይዞ እራያ ድረስ. መች ሽየለም. ማንመክቶት እሳቱን ስትወድምአጣን😢😢😢😢

  • @ZinetAbdu-b5n
    @ZinetAbdu-b5n 2 місяці тому +1

    ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ስደት እስከመቸ ያረብ