One of the best ማራኪ ወግ I have ever seen so far, she is so wise, humble, and mature as she mentioned she's the most motivational person not only that she's honest with herself which she can open up about how she gets here. Bless her more.
oh really? 😂 so there are none who work hard like her but can't even afford to provide for themselves? but somehow she's some kind of unique person born with luck and built such empire without nothing? 😂 ask yourself
እናመሠግናለን !!ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ጥያቄዎችህ በሙሉ ተገቢና ወሳኝ ናቸው። እንደተለመደው ምርጥ ጠያቂ ነህ!!
አዎ ምርጥ ጠያቂ ነው እሷም ጀግና ሴት ናት በርቺ ጎበዝ 👏
Yemertoch mert nat
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
@ኤሊያናቲጊስት
@@elianatigist8816
Rich Bexame salceris gwagwe edme kxena gara yesxish
Endet new minagnesh pls bsew Ager niran single mam ney lijochen Aqim bfqedwe Astemiralew xekara ennate ney biyye Am proudid on my self
ሴት ልጅ እንደዚህ ጀግና ሆና ሳይ ደስ ይለኛል
በርቺ።
በጣም ❤
በጣም ጀግና ሴት
በጣም ጀግና ሴት
also me
ራሄል ኣንቺ ጉረኛ፡ ጉራሽን ምንም ኣይጠቅመንም ።
በጣም ደስ ያለኝ ንግግር: "አሁን ያለኝ maturity ድሮ ቢኖሮኝ ኖሮ ትዳሬን አልፈታም ነበር::" የትዳር ፎርሙላውም ይሄው ነው:: ትዳር ማለት ተቻችሎ መኖር ማለት ነው::
ትዳር እግዚአብሔር ሲባርክ ነው ሁሉም ትዳር ተብሎ አይጠራም ሱባኤ ግቢ እማ እግዚአብሔር ያች ያለው ይመጣል ለበጓ ይሆናል የተለያየሽ
20አመት ጠበኩ አልበስል ብሎኝ እኔ አረርኩ
የእሷን የትዳር አጋር ታውቀዎለች በቀላሉ ያንን የትዳር አጋሯን መፍታት አልነበረባትም (ወይም እንደዛሬ ቢሆን ታቅበት ነበር )ነገር ግን ይሄ አባባል ለሁሉም ሰዎች አይሆንም ምክንያቱም የሁሉም ሰው ባህሪ የሚቻል አይደለም ሂወት የሚያሳጣ ሰው አለ ያንን እንለየዎለን እንጂ ባንድ ቃል ትዳር መቻቻል ነው የሚለው ለሁሉም ሰዎች አይሆንም እንደ ሁኔታው ነው
አዎ ተቻችሎ ማለፍ እና ማስተዋል መብሰል ከእድሜ የሚገኝ ነው። አዎ ልክ ናት ትዳር ማስተዋል እና ማሰብ ያስፈልጋል
ዛሬ ያቀረብካት ውብ ኢትዮጵያዊት ከእስከዛሬዎቹ እንግዶችህ ሁሉ አንደኛ ነች ለኔ የማትኩራራ ፣በባህሏ የምትኖር ፣ አማርኛዋን በትክክል የምትናገር። ግልፅ የሆነች ጠንካራ ወይዘሮ።🎉🎉🎉❤❤❤
ዋው ምርጥ አድርገሽ ገልፀሻታል
ብጣሻም ነች
በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ የሆነች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት:: እድሜሽን ያርዝመው::👍
Wow betam Gobez set 👌🏼
@@Mercy-mw9nt complexam
እሷ ሁሌም የማትቀየር ጎበዝ ጠንካራ ሴት ጀግና ነች ሁሌም የማከብራት የድሮ አለቃዬ ራሄል እድሜ ጤና ሞገስ ይስጥሽ ❤አምላክ
ምን አይነት ድንቅ ሕይወት የገባት ንፁህ ሴት ልጅ ነች ተባረኪ ድንግል ትከተልሽ
ውይ ገና ሰራተኛዋን እህቴ ስትል መልካምነትሽን ይገልፃል አብዝቶ ይጨምርልሽ እድሜሺን ❤
Eahtem Aelcet 3 honew new yemnrut bedenb semew
የተማረ ይግደለኝ የምባለዉ አባባል በተግባር አሳየችን አሜን
Yetemare endih new agul medam medam miyachawitachewm alu serategnan eyeredachachew miniku..
ውስጡን ለቄስ ስም ግንባታ ይዛ ነው በጣም ሰው የምትንቅ መጥፎ ጅንታ ነች
@@Mercy-mw9nt አላየንም ግን ለአፋቸውስ ሰራተኛዬ ሲሉ እሚቀፉ አሉ መቸም የኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ከመሆን ክፍ አረብ ትሻለኛለች እኔ ለዛ ነው ጥሩ ያልኩት ውደ
ቅን እና አስተዋይ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ:: ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ:: ከአንቺ ብዙ መማር ይቻላል:: እግዚአብሔር አሁንም በነገሮችሽ ሁሉ ይቅደምልሽ እሱ የፈቀደው በሙሉ ይከናወንልሽ ምክንያቱም ከእንደአንቺ አይነት አስተዋይ እና ቅን ሴት ብዙ ሰው ይጠቀማል ይማራል እና እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርከው የአንቺ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን እህታችን:: (Stay blessed)
በመጀመሪያ ጋዜጠኛ ግዛቸው በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት የሴት ወይዘሮ ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎኛል ድንካሬ ,ድፍረት ,ብርታት ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ ከዚም በላይ እንደምማር አምናለሁ ራሔልዬ እና በድጋሚ ክፍል 2 ብትቀሪብልን የምትሉ like አድሪጉ Please
እሶ እንዴት ሰው እንደምትንቅ ሚዲያ ላይና ሂወቶ ምንም አይገናኝም ብጣሻም መጥፎ ፎው ነች
@@Mercy-mw9ntየመጀመሪያ ሰው
@@fetihussein8059Tnx ተባረኪ menakewa ሳይሆን yawerachewn nger😍legha seatoch its perfect ዋናው esu nw🙏
እኔ ለመጀመሪያ ግዜ እንደዚህ ተመስጨ ስሰማ እናም ባላለቀ ብየ የተመፕሁት ፕሮግራም she is so nice and kind love her so much❤ God blesse you
Thank you.
የነገዋን እራሴን ባንቺውስጥ አየሁት
በደንብ ነገዬ ላይ እንድሰራ እና ህልሜን እንደማሳካ ዛሬ አረጋግጫለሁ!!! አመሰግናለሁ❤❤❤
በስመአም እኔ የአየሁት ጀግና ሴት ረጋ ያለች ሴት አስተማሪ የሆነች ወይዘሮ አቀረብክ ተባረክለኝ ❤️🥰🥰🥰🥰
ጀግና ሴት የአመለካከት እይታዋ የራስ መተማመን ችሎታ ለስራ ያላት ፍላጎት ገራሚ ከአንች ብዙ እንማራለን እራሴን እንዳይ አድርገሽኛል አመሰግናለሁ🙏
ጋዜጠኛ ግዛቸው በአጭር ጊዜ እያየነው በሁሉም ነገር እየበሰለ ነው። ጥያቄዎችህና እንዲያወሩ እድል የምትሰጥበት መንገድ ንደነቃል..ብዙ ሚዲያዎች ሳያዳምጡ መሳሳቅና ለሙያው እንዳልተፈጠሩ ያሳያል። እግዚዓብሔር አሁንም ሞገሱን ይጨምርልህ።
ተባረኪ Madame Rahel! I respect you for what you said about the great leader Meles, and the advice you took from him.
በጣም ደስ የምትል አንደበቷ ጣፋጭ አነጋገሯ የተቀመመች መልካም ሴት ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ በእውነት ስለ ሰራተኛዋ የገለጠችበት መገድ ወይኔ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኅቴ ራሔል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ግዞ❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ሴት! ሙሉ ሴት! አይን የምታፈዝ ልብ የምታጠፋ ባለ ብዙ ልምድ፣ አንቂ አነቃቂ ሴት ነች። a Wise and warrior woman
Wow 👌
One of the best ማራኪ ወግ I have ever seen so far, she is so wise, humble, and mature as she mentioned she's the most motivational person not only that she's honest with herself which she can open up about how she gets here.
Bless her more.
oh really? 😂 so there are none who work hard like her but can't even afford to provide for themselves? but somehow she's some kind of unique person born with luck and built such empire without nothing? 😂 ask yourself
ከተናገርሽው ሁሉ አንድም የሚጣል ነገር የለውም ይገባል በጣም ጠንካራና እድለኛ ነሽ ረጅም እድሜ ይስጥህ እህታችን።አድናቂሽ ነኝ
እንዴት ልብ ሙልት የምታረጊ ሴት ነሽ በማርያም❤❤❤ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካል ምንክንያቱም ከጥንካሬሽ በላይ እግዚአብሔርን ስለምታስቀድሚ...
ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር።በተመስጦ በደከመ ኮኔክሽን ረጅም ሰአት ወስዶብኝ ያየሁት ።ምርጥ የተማረች የገባት ትሑት ግልጽ ጠንካራ ሴት ወይዘሮ በቋንቋዋ የምትጠቀም አስተማሪ ናት።አንተም ወጣት ጎበዝ ትሕትናህ የሞላህ ሞገስ ያለህ በጣም የምታድግ ጋዜጠኛ ነህ።ዘመንህ ይባረክ❤
ጀግና ሴት ዋው ስታምሪ ንግርሽ ትህትናሽ በጣም ደስትያለሽ❤❤❤❤
ወ/ሮ ራሔል በጣም የምወዳት ኢትዮጵያዊ ናት የማሳመንና የመምከር ተሰጥኦ አላት ያላትን ሀሳብ የምታካፍል መልካም ሴት ናት እናመሰግናለን ተባረኪ።
ራሄል ስራ ፈጣሪ ብቻ አይደለችም ልቧ ንፁ የሆነች መልካም ሴት ናት ምክሯ ለውጦኛል ተባረኪ ከዚህም በላይ ያሰብሽበት እንድትደርሺ እመኛለሁ ❤❤❤
ምርጥ ጠያቂ ነህ ለብዙ ወጣቶች አርዓያ እና ድንቅ ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
ደጋግሜ ሰማሁሽ ለብዙ ወጣቶች አርአያነትሽ በእውቀት የተሞላው ኢትዮጵያዊነትሽ አቦ የተባረከ ይሁን ቀሪ ዘመንሽ መማርና ማስዋል ለሌላው መትረፍ እንዳንቺ ነው;
በጣም ጎበዝ፣ በራስ መተማመን፣እና የምታወራውን ጠንቅቃ የምታቅ። ለምሳሌ ለመለስ ዜናዊ የሰጠችሁ ምስክርነት በጣም ደስ ብሎኛል። በርቺ
ግሩም ቃለመጠይቅ ነው። ራሔል ሞገስ ጀግኒት ብያታለሁ። እርግጠኛ ነኝ እሔ ቪድዮ ማራኪ ወግ ከለቀቃቸው ቪድዮዎች ሁሉ በተመልካች ብዛት ሪከርድ ይሰብራል። ማራኪ ወግን ሁሌ እከታተለዋለሁ የዛሬው ደሞ በጣም ደስ የሚል ነው👍ከ 1 ሚልየን ጊዜ በላይ ይታያል ብዬ አስባለሁ። ውሸት, ክሕደትና ቅጥፈት እንደባሕል በተወሰደበት ወቅት እንዲህ እውነትን የሚናገር ሰው መስማት ያስደስታል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስተር መለስን ቤተሰቡንና አኗኗሩንም አስመልክታ የሰጠችው ምስክርነት ግሩም ነው።
እውነታን እኔ አሳባን ደጋፊ ነኝ መጀመሪያ ለቤተሰቦቼ እምችለውን አድርጌ ነው ወደትዳር የገባውሁት በቤተሰብ ተመረቁ መንገዳችሁ ሁሉ ቀና ይሆናል❤❤❤❤❤
እኔ ለቤተሰቦቸ ነው የኖርኩ ስምት አመቴ ትዳር ከያዝኩ አሁን ቤተሰቦቸ እድሮ መርዳት አልቻልኩም ብቻ መሆን ነጻነት አለ ልጆች ስለወለድኩ ነውጅ😢
እግዚአብሔር ይባርክሽ አንተም ስራህ ይባረክ እንዲህ ትምህርት የሚሆኑ ሰዎች እንድናይ ረድተህናል።
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ ኢትዮጵያ ስንት ጀግና ሴት ያላት ሀገር ናት ንግስትም ሴት ነበራት ወደሀላ ጉዞዋችን በዝቶ ነው የትዳር አገላለፅሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ ነው በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ አሚን
ማራኪ ቱዩብ እባክህን ራኤል የማገኝበት መንገድ ፈልግልኝ/አገናኘኝ በፈጠረክ እኔ ሴት ነኝ ምናልባት ለሌላ ነገር የምቀልድ እንዳይመስል እባክህን እባክህን ክፍሌ አገር ነው ያለሁት በዚህ አጋጣሚ ራኤልም ካየች እንድታወራኝ ላይክ አድርጉልኝ ወገኖቼ
የራሷ ቲክቶክ አላትኮ ለምን አትጽፊላትም
@@emebethagos6066 ፅፈላት ነበረ ግን አታይም እህቴ አመሰግናለሁ ስለጥቆማሽ
Fetare yirdash wud🙏@@ጩናጌታቸው
Bole lay Medhanialem Moll wist suk alat ezaw letaggnat techyalesh ...
በርግጥ ኮሜት መፃፍ አልወድም ግን በጣም ጀግኖችን ሳይ ዝንም ብዬ ለማለፍ ሂልናዬ አይፈቅድም እና በጣም ጠንካራ እና ትሁት ሴት ነሽ❤❤❤👍👍
በጣም በጣም ጀግናና ንግግሮ የማይጠገብና ትምርት ሰጪ ሴት ናት በጣም ነዉ ያነቃቃችኛ እንኳንም አቀረብክልን ለምን ማንነቶን አናቅም ነበር እና ደግመክ ቢታቀርባት እራሱን ንግር ብትደግመዉ እንኳን አትሰለችም የአመቱ ምርጥ እንግዳ ብያታለዉ
እውነት ለመናገር እራሴን ከ10 እና 15 አመት በኃላ እንድመለከት ነው ያደረገችኝ በጣም ለብዙ ሴቶች አራዓያ የምትሆን ሴት ናት፡፡ ትዳር ላይ ያለንን አመለካከት እንድናስተካክል እና ትዳርን የምናይበትን መንገድ እንድናስተካክል የሚረዳ አመለካከት ነው ያላት፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡
አገሬ ሰው አላት ተመስገን ወ/ሮ አኢትዮጵያ ብየሻለሁ ❤ 🎉 ማራኪ ወግ ደሞ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
ምን ዓይነት ድንቅና ውብ የሆንሽ ሴት ነሽ?!!!ዋው! እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
እውነት ከአይን ያውጣት
ሷ@@genetgetachew2150
የምር ደስ የሚትል የተማረች ጠንካራና ልባም ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ድንግል ጨምራ ትባርክ አሜን
በጣም ምወዳት የሴት ወይዘሮ የተከበረች ሴት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሪችዬ ተባረኪ☺️
የኔ እመቤት ተባረኪ ክብር ለመዳህኒ አለም ስላልሽ ክብርን ለሱ ሰለሰጠሽ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል
ጥበበኛ ሴት ጌጧ እግዚአብሔር ነው አለቀ። አንዱን ልጅሽን ይባርክልሽ
በጣም ጨዋና ስርአት ያለሽ ሰው ነሽ።ክብር የሚገባውን መመስገን ያለበትን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር አንስተሽ ያመሰገንሽበት መንገድ የሚደንቅ ነው ከጥቂት መጥፎ ነገር የሚመሰገን ብዙ ጥሩ ነገር ያላቸውን ሰው ማመስገንሽ እውነተኛነትሽን ያሳያል።አክባሪሽ ነኝ
I love Meles Zenawi everybody has a mistake. Respect
የኔ ቆንጆ እናት አደበቷ ንፀህ ነዉ ሰራተኘዋን እራሱ እህቴ ስትል እዴት እዳስደሰተኝ በጌታ 🥰🥰🥰❤❤እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይሽ ማማየ ጠካራ ጀግና ነሽ👍👍👍
ትልቅ የሕይወት ትምህርት ! ሰው በአንድም በሌላም ይማራል ልብ ካለ ! ተባረኪ !ትልቅ ትምህርት ካንቺ አግኝቻለው
What a wonderful interview with a hero & role model women for others. Love and respect from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
It's not just ወግ, it's also one of the best classes I've ever taken. I greatly appreciate Rahela. Thanks Maraki Weg
Glad you like it!
ትግስት ዋልተንጉስ ትመስላለች ድምፃም መልኮም ጀግና ሴትነች❤❤❤
አነጋገሯ እና ድምፇ ይመሳሰላል
እረ ምኗም አይመስል ጥጓ ጋ አትደርስ ያች የፌክ ሴት አይደለች እንዴ እረ ማጠጋጋት
ልክ ነው ድምፃቸውም መልካቸውም የሚመሳሰል ነገር አላቸው እኔም እንደዚሁ ነው የተሰማኝ 😂🤭🤓✌️
@@tsiondubale1293አረ አይባልም ነፃ አስተያየት መስጠት መብት ነው ከተስማማሽበት ጥሩ አለዛ የማትስማሚበት ካለ ፅፎ ማሳወቅ አለቀ እላፌ መናገር እራስን ማስገመት ነው 😉😳🤭
ቁጪ
እዉነትም ማራኪ ወግ ሁሉ ነገሯ ማራኪ አነጋገሯ ስርአቷ ለሰዉ ያላት አክብሮት ስታወራ አወሯሯ ብቻ እስከዛሬ ዩቱዩብ ላይ ያተንም ሆነ የብዙወችን ፕሮግራም አይቻለሁ ኮሜትም ሰጥቼ አላውቅም የዛሬዋግን ትለያለች በጣም ነዉ የወደድኳት አፌን ነዉ ያስከፈተችኝ አውርታ እስክጨርስ ጀግና ሴት
እስከዛሬ ከጋበዝካቸው እንግዶች አንደኛ ነች እናመሰግናለን ማሪኪ ወግ አዘጋጅ
ስለዚህ ጀግና የኢትዮጵያ መሪ በመስማቴ የተሰማኝ ደስታ ልዩ ነዉ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ያየሸዉን በማዉራትሽ አመሰግናለሁ❤❤❤
Who’s ጀግና?
@@HAHA-ws4fgMeles Zenawi Asrea❤❤
ኣንተ ለዚች ውበ እሀት ለጋበዝክልን እናመሰግናሃለን።
በጣም ድንቅ ሴት ናት።
I haven’t seen this lady before but I must say that she is the most humble, eloquent and intelligent woman . Kudos to you 👏🏾
በጣም እምወዳት ጀግና ሴት ዛሬ ደግሞ በጣም እንዳቃት እና መውደዴ ጨመረ Big respect for her 🥰🥰🥰🥰
ግዜ ተባረክ በጣም በሳል ሴት ስላቀረብክልን ባጣም ነው የተደሰትኩት የአነጋገሯ ብስለት ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ያስተላለፈችው መልዕክት በጣም ደስ ይላል ተባረኪ Bless U all
ደስ የምትል ደርባባ በሳል እና ጠንካራ ሴት ነሽ ደግሞ በጣም በሳል የመሆንሽም ምስክር ስለ ቀድሞ ጠ/ሚኒስተር አቶ መለስ ዜናዊ የገለጽሽበት መንገድ ይበልጥ በሳልነትሽን ነው የተረዳሁት እኔም በጣም የማደንቃቸው ምርጥ መሪ ስለነበሩ አገላለጽሽን በጣም ነው የወደድኩት ጀግናን ጀግና ሲገልፀው እንዴት ደስ ይላል
ከተናገረችው ከዚህ ሀሉ ስለ መለስ ብቻ ነው የተመቸሽ ?
@@be8cab በሳል እና ጠንካራ የሚለው ቃል ሁሉንም ያጠቃልላል በግሌ ደግሞ የቀድሞ ጠ/ሚኒስተር መለስን እጅግ በጣም ስለምወዳቸው እና ስለማደንቃቸው የበለጠ እሳቸውን የገለጸችበት መንገድ ተመቸኝ በቃ ይኸው ነው
ጀግና ሴት፣ግሩም ተናጋሪ ፣ የማትሰለችነሽ :: ልጃችን፣እህታን በሚዲያ መተሽ የእናቶቻችንን ጀግንነት ሳይማሩ የተማሩትን ታሪክ እደገና በዘመነ መንገድ አድሰሻል በተግባርም አሳይተሽናል:: ይህ ጀግንነትሽ በአንቺ ተገድቦ ቢቀር ያሳዝንል አንች የኖርሽውን ስለሆነ የምታስተምሪው አደራ ሴት ልጆቻችን እየጠፋ ስለሆነ ሀይ ባይ የሚል ሰው እንዳች ያ ስፈልጋቸዋል::
እርግጥ የኑሮ ችግር ባገራችን እንዳለ ቢታወቅ
ሴት ልጆቻችን ነጋቸውን ከማየት ይልቅ በጥቅም ተደልለው እንዳይቀሩ፣ መክሊታቸውን እንዳይቀብሩ ማስተማር የምትችይ ሴትነሽ:: እኔ አንችን የምጠብቅሽ በOprah winifry ደረጃ መተሽ ስታስተምሪ ማየት ነው የተመኘሁት::
በሚዲያ ቀርበሽ
የማስተማር ብቃት ብቻ ሳይሆን ፀጋውም አለሽ ጌታ ባአንች ሊጠቀም ከወደደ ፀልይበት ፈጣሪሽን ጠይቂው:: ጌታ አንችን አክብሮና፣ መርጦ ቤተመንግስት ገብተሽ እንድታስተምሪ የረዳሽ አሁንም ዙፋኑ ላይ ነው:: ይህንልል የቻልኩት ይህን ቪዲዮ ላይ ሳይሽ ስላንች የገረመኝ ልብ ሙላትሽ፣ ድፍረትሽ፣ አርቀሽ ማየትሽ: ነጻነትሽ፣ የተሰጠሽን እድልም ሆነ ምክር አክብረሽ ተግባር ላይ ማዋልሽ ፣ ከሁሉ ይበለጠ ስላች የደነቀኝ ያአንች መዝገበቃላት ውስጥ አይቻልም የሚለውን ቃል ደምስሰሽ ይቻላል የሚለውን መፈክር ይዘሽ የወጣሽ ሴትነሽ የስኬትሽ ሚስጥር ያ ይመስለኛል :: ይህ ትውልድ በራሱ ላይ ተስፋ በመቁረጡ ይመስለኛል ሱስን እንደመፍትሄ የቆጠረው ::
እየፈረድኩ አይደለም እንዳንች እያንዳንድን የተዘጉት በሮችን ፈትሾ በመክፈት ብታስተምሪያቸው መፍትሄው ላይ ሊደርሱ ይችላሉ የሚል ምኞቴን መግለጽ ነው ::
ለእዚህ ትውልድ የሚያስፈልገው የአፍ ካራቴ ሳይሆን ባገኘው አጋጣሜ በሀቅ ሰርቶና ኖሮ በምሳሌ የሚያስተምረው ሰው ነው:: እድሜና ጤናውን ይስጥሽ እኔየ 70 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ብሆንም ለቀረችዋ እድሜየ ዛሪ ካንች ብዙ ተምሪያለሁ ምክንያቱም ለመማር ይሚረጅ ሰው የለም:: ተባረኪ ልጅሽን ይባርክሽ ጌታን አስቀዲሚ ከፊትሽ የሚቆም ማንም አይኖርም::
Romans 8:31.25
If God is for us, who can be against us?
If you say the sky is the limit, you mean that there is nothing to prevent someone or something from being very successful. They have found that, in terms of both salary and career success, the sky is the limit.
ኢትዮጵያዊያን ስኬታችንን በግልፅ የመናገር ልምድ የለንም እናማ በአንቺ በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ
She is Very Inspiring, confident and remarkable lady! Thank you, Rahel & of course, the host too! Appreciated!
የተዋጣለት ቃል እና ምልልስ! ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጉጉት ነዉ ያደመጥኩት።
ራሄል ተመክሮሸን እና ስኬትሸን ስላጋራሸን እናመሰግናለን። በጣም ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሸ።
ለብዙዎች ተምሳሌት ትሆኛለሽ።
ጋዜጠኛው አንተም ጥሩ መጠይቆችን ነዉ ያቀረብከው። በርታ ተበራታ።
ጀግና መንፈሰ ጠንካራ እና አስተዋይ ቅን ሴት ነሽ አቦ ተባረኪ ለብዙ ወጣቶች መልካም አርአያ እና ብርሀንን የምትፈነጥቂ አነቃቂ አበረታች ውብ ሴት ነሽ:: ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች ብስለት እና ማስተዋል የተሞላባቸው ፈርሀ እግዚአብሔርን የተቃኙ ስለሆኑ ቢሰሙ አይጠገቡም:: እራሴንም ቆም ብዬ እንዳይ አድርገሽኛልና እንደዚህ አይነት ለወገን እና ለሀገር ኩራት የሆነች ብርቱ ሴት በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ ኮርቼብሻለሁ እህቴ:: አሁንም የምታምኝው አምላክሽ በፊትሽ ይቅደምልሽ:: ቅንነት እና ብርቱ የሆነ ትልቅ አላማሽን ደጉ እግዚአብሔር ያከናውንልሽ የሚያከብሩትን የሚያከብር ደግ እና ታላቅ አምላክ ነውና! ጀግኒት ብዬሻለሁ!
በጣም የምትመሰኚ ሰው ነሽ።ሴት ነሽ አልልሽም ሰው ነሽ።ዛሬ ካየሁት ነገር ሁሉ ፀሎት ቤትሽ የብዙ ጊዜ ጥያቄዬን መለስሽልኝ አመሰግንሻለሁ እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አንድ ቀን አገኝሻለሁ።
Im really happy to see successful Ethiopian women thank you gazetaghiwu
በስመ ስላሴ ስም በመጀመርያ አክባሪሽ ነኝ ባርከሽ ስትበይ አንገትሽ ላይ ሳይ ማህተብሽን እግዚአብሔር ስላከበርሽው አከበረሽ በበረከት ይህን ያልኩበት ምክንያት እንጃንቺ ስኬታማ የሆኑ ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ዘመናዊነትን መርጠው ማህተብ አያደጉም ካንቺ ይማራሉ ብዮ አስባለሁ እግዚአብሔር ይርዳን በርቺ
ትክክል ውርደት የሚመስላቸው ናቸው
High Respect. ከሚሊዮን አንድ። የአገር ኩራት። ሰላምና ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልሻለሁ።
ua-cam.com/video/Gy7Eaty2nv0/v-deo.htmlsi=PILnVGIjy5P9UP7Q
ዋው እደዚች አይነት በራሷ የምትተማመን ሴት በጣም ነው የምወደው አዳንድ ሴቶች የዘላለም ሸክም ተሸክመው ለዘላለም ሲያለቅሱ በጣም ነው የምናደደው።
በጣም ገራሚ ሴት ነሽ ንጹህ ሴት ነሽ እውነትኛና ጥሩ መስካሪ ስለ ምታውቂውና ስለ አየሽው ነገር እንደ ዘንድሮ ስው በተቃራኒ ሳይሆን በትክክል የምትገልጺ ጀግና ነሽ።
ሴት ከምንም በላይ ስራ ስትሠራ ደስ ይለኛል የሠው እጅ እየጠበቁ መኖር ለኔ የሞት ልምምድ ነው ሁሉም በተሠጠው ራስን መቻል ትልቅ እረፍት ነው❤❤❤
አዎ በጣም ከባድ ነው ትዳር እራሡ ሥራ ሣይኖር ማግባት ጥሩ አይደለም የወንድ መጫወቻ መሆን ነው
ደመሩኝ የስደት እህቶቼ
❤❤❤❤❤
Of course
ተባረኪ ርች ደግሞ አንባቢ እንደሆንሽ ሰምቻለሁ ይበልጥ የአግዚአብሔርን ቃል
አንቢቢ መጽሐፍ ቅዱስ ለህይወትሽ ለዘላለም ህይወት ይበልጥ ትበረቻለሽ እወድሻለሁ
በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽየ ንግግርሽ ስርአት ወሬሽ ከተግባር ጋር ስለሆነ ደስ ትይኛለሽ መልካም ሴት ልጅሽ ታድሎ
Real women, packed with wisdom, happiness, hope and joy. Thank you. God bless you. 🙏
መለስ የአዋቂነት የጨዋነት ልክ ነው!!ነብስ ይማር የኛ ጀግና!!
በእውነት እንደ ስምህ ማራኪ ነገር ነው የምታቀርበው!ተባረክ!የምትገርም እህት !!
በጣም ጎበዝ ሴትነሽ ትሁትነትሽ ለስራ ያለሽ አመለካክት ብዙ ነገርሽ እኛን ሴቶችን የሚያበረታ ጉልበት የሚሆን ጀግና እህታችን ነሽ በጣም ነው የማክብርሽ እድሜ ክጤና ይስጥሽ
በጣም ልክ ነሽ ሁሉም ወንድ ለመጥፎ ነገር ብቻ አየደለም የሚቀርበን
በእውነት ከላይ የተሰጠሽሽ ምጡቅ አዕምሮ ያለሽ ብቻ የምትደነቂ እንስት ነሽ የምድሩን ዓለም ስኬታማ እንደሆነልሽ የሰማዩንም ቤት ይባረክልሽ በጣም የምታኮሪ ተምሳሌት ነሽ ያስብሽው የነካሽው ሁሉ የተቀደሰ ነው ሠላምሽ ይብዛ ልጅሽም ሀገር የሚያስጠራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
I have no words በጣም ጎበዝ ናት ትልቅ ትምህርት ይሆነናል👏👏👏
በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው፡፡ ድንቅ የሆነ አርያ የምትሆን ናት ሪች ተባሪኪ አስተማሪ ነገሮች አላት፡፡ በዕድሜ በፀጋው በጤናው ያኑርሽ፡፡
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ውይ ግዞዬ ተባረክ የኔን ጀግና ምርጥ ስላቀረብክልን ኡፍ ተባረኪ እመቤቴ ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ።
ትክክለኛ እውነት ተናጋሪ ሴት ተባረኪ
እጅግ የተባረክሽ ሴት ነሽ በመንፊሳዊውም በአለማዊውም ምንም አይጎልሽም ለማንኛውም በረከት ከለይ ነው ወደፊት ልጅሽ ተመርቆ ብቻሽን የምታሳልፊያትን ቀን ከባለቤትሽ ጋር ተቃቅፈሽ የምታሳልፊ ያድርግሽ ድንቅ ሴት ነሽ።
እንዲህ ደስ የሚል ኢንተርቪው አላጋጠመኝም ትምህርት ሰጭ ነው ተባረኪ እህቴ
❤
ምርጥ ሴት ናት ቲክታክ ላይ ሁሌም እከታተላታለው ወርቅ የሆነች ሴት ናት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ነክ ጥያቄ አጠያየቅቅ አቀራረብክ ሁሉ ነገር አንደኛ
ጀግና ሴት አባት ነኝ እና በጣም ደስ አለኝ አባትና እናትዋ አክባሪ ፣ እውነትን መስካሪ ፣ ታታሪ ፣ የአገር ኩራት ፣ ሞዴል እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ከአንቺ ይማራሉ
ደስ ብሎኝ የሰማውት interview ከልብ እናመሰግናለን
በእውነት ጀግኒት ነሽ አሁንም በእርግጥ ብዙ ከዚህ የበለጠ መሥራት የምትችይ ነሽ ለብዙ እህቶች ምሣሌ የምትችይ ሴት ፍጥነትሽን አደንቀዋለሁ ይህን የተባረከ አይምሮ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ይስጥሽ ደግሞ ትዳርሽ እንደገና እንደ እናት እና አባትሽ ሆኖልሽ ለማየት ያብቃን ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ከተመረቃችሁ በኋላ በእናት በአባት ተመረቁ ላልሽው እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ 100% እውነትሽን ነው በተለይ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናየው ትዳር በጣም ያስተዛዝባል
እህቴ ትክክለኝ ሀሳብ ነዉ ቤተሰብየመጀመሬያ በህይወታችን ቅድሜያ መስጠት አለብን።
ምርቃትና ሰርግ አን ድ ላይ ደስ ይላል
እደለኛ ነሽ!! የነካሽው ሁሉ የሚሆንልሽ❤በረከትሽ በእኔ እና በዘሮቼ ላይ ይደር ❤❤❤
በራስ መተማመን ትልቅ ዋጋ ስለመኖሩን ተገንዝቤሀለሁ !በርቺ ጀግና ሴት ነሽ፣ተባረክ።
ብሮ እውነት ስራዬን አቁሜ ያየውት ሾ ዋው እርጋታዋ አነጋገሮ + ሰለ ክብር የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የገለፀችበት ፓለቲካ ሳላቅ እንዳለችው በጣም ብዙ ሰው እንዲሁ ነው ሚወዳቸው ነፍሳቸው በቀኝ ትረፍ keep up don't give up dude❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ተመሰጭ ነው
የሰማሁት ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩት
ፈጣሪ ያክብርሽ እናመሰግናለን❤❤🙏🙏
ሪች በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ የእውነት ጥንቅቅ ያልሽ በራስሽ የምትተማመኝ ጀግና ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
ሪች ጀግኒት የእውነት በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
እኔ ፕሮግራሞችሁን ሁሉ በፍቅር ነው የምከታተለው የዛሬው ግን ይለያል ብዙ ቅንነትና ጀግንነት ያየሁባት ሴት እድሜሽንም ልጅሽንም ገንዘብሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ እናመሰግናለን💞🙏💕 የልብሽ ይሙላልሽ!!
ደስ የሚል ኢንተርቪው ስለነበር በደከመ ኮኔክሽን ከ2 ሰአቴ በላይ ወስዶብኝ ነው ያየሁት።ጨዋነትና ትህትና ቋንቋዋን በትክክል የምትጠቀም ግልጽ ነጻ ሴት ወይዘሮ ናት።አንተም ምርጥ ትሑት ጋዜጠኛ ነህ።ይመችህ❤
ዋዉ እጂግ በጣም ደሥ እምትይ ጀግና ሤት በስማም ትህትና ሥታወራ ጀግና በራሥ መተማመን በጣም ደሥ እምትይ ጠንካራ ለብዙዎች ምሣሌ የምትሆኝ ሤት ነሽ ፈጣሪ እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥሽ❤❤❤❤❤
ባለመሀትቧ ማእድሽን በእግዚአብሔር ስም ባርከሽ ስትጀምሪ የተመረቅሽ ጎበዝ ሴት ነሽ ማንንትን ;ስው መሆንን ;ዝቅ ብሎ በመስራት ;ክፍ ማለትን እሳይተሻል !! እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ ልዩ ነሽ እንደበተ እርቱኡ ጨዋ የጨዋ ልጅ በጣም ልቤ ውስጥ ነው የገባሽው ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ያስብሽውን መድሀኒእልም ይፍፅምልሽ ተባረኪልኝ 🙏🏾❤️🌿
Thank you Rahel you're role model of a good example to strength women's in Africa. I'm so proud of you.
God bless you more 🙏
ጥንቅቅ ያለሸ ደሰ የምትይ ሴት ነሸ እመቤታችን ከባለቤትሸ ጋር አንድ አርጋችው ልጃችውን የምትድሩ የልጅ ልጅ የምታዩ ታድራጋችው። 🙏🙏🙏🙏🙏
❤
ድንቅ ስብእና የተላበስሽ
ጊዜሽን በኣግባቡ የተጠቀምሽ ድንቅ እመቤት!
በቡዙ ተበረኪ
ትልቅ አስተማሪ ዝግጅት እናመሰግናለን ። በተለይ ምክሯ ትንሽ ቆየት ብላችሁ አግቡ ለወላጆቻችሁጊዜ ስጡ ተመረቁ። እግዚአብሔር እድሜከጤና ጋር ይስጥልን ተባረኪ።
ራሄል አንድበተ ርቱዑ ነች ብዙ ትምህርት ሰጠችን እግዚአብሄር ይስጥልን