የገዛ ጓደኛዬ በመርፌ አደንዝዛ ታስደፍረኛለች... / aser tad

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 200

  • @Bitu-z5q
    @Bitu-z5q 2 місяці тому +26

    እሷ ባትቀየርም ወንድሜ ለሌሎቻችን የሚጠቅም ነገር ነው የነገረችን ብዙን ሠው እንደሚያፅናና ነው የተሠማኝ የእሷ መቀየር ደግሞ ይቀጥላል እኔን ግን ውስጤ እግዚአብሄር እንዳለን ስትናገር ተፅናንቻለሁ ከማንም ይሁን ቃሉ የሚጠቅመንን መውሰድ ይሻላል

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 місяці тому +11

    ምንም ወሬ አላበዛህም ጨዋታህም ደስ የሚል ነው በርታ ወንድማችን

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 2 місяці тому +4

    ማስተዋል የምታወሪውን ብትኖሪው ጥሩ ነበር ማውራት ቀላል ነዉ በተግባር መኖሩ ነዉ ከባዱ ለዛም ነዉ ጥቂቶች ብቻ ናቸው የሚተገብሩት አንቺንም ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 2 місяці тому +7

    አንደኛ❤❤ማስተዋል ተምታቶባታል ያወራችውን አትኖረውም👍

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому +11

    ሴቶችዬ የሴት ጓደኛ ይቅርባቹ እውነት እኔን ብትጠይቁኝ ኖሮኝ አያውቅም እህቴ እና እናቴ ናቸው ጓደኞቼ ስወድቅ ማይወዱት 😢❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому +3

    አቴር ትክክል ነህ ጥፍሯ ማተብ የላትም ያለችው ትክክል ቢሆንም ለእይታ ለላይክ ይመስለኛል ደሞም ነው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ማንን ለማታለል እየሞክርን ብናውቅ ጸጸቱ ይጎዳናል አንዘባበት ይቆዬን

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 місяці тому +2

    ሂድ ጀዝባ እኔ የጓደኛየን ሚስጥር ለማንም ትንፍሽ አልልም ባባየ እወድሀለሁ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ ❤❤❤❤

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q 2 місяці тому +2

    8:05 -8:12 ላያዝከው የሰርግ ቪድዮ :: መልካም ጋብቻ!!! በጣም መሻሻል ያልቻለው ይሄ ፅንፍ የያዘ ሰውን በውጫዊ አካልመፈረጅ:: በጣም ያልሰለጠነ አስተሳሰብ ነው:: ይች ሰው ነች እንደማንኛችንም .. የሰርጉዋ ቀንም እንደማንኛችንም ልዩ ቀን ነው:: ሁሉም አመዳም ነው በትንንሽ ልዩነቶች ሰዎችን ስታናንቁ በጣም ነው ምትገርሙት:: ሰልጥኑ እንደዚ አይነት ሜም ምትሰሩ ደንቆሮዎች:: አንተ በውስጥ ማንነትህ ማንንም መማረክ አቅቶች እሱ በስብዕናዋ ስትዳር ስትኳል ተቃጠል ያልሰለጠንክ የፈጣሪን ስራ ማታከብር ርጉም ህዝብ::

  • @ZinashKassa-s5v
    @ZinashKassa-s5v 2 місяці тому +4

    ስለድፍረቴ ልጄ ይቅርታ አድርግልኝ አንተ ከሀገር የወጣህበትን መንገድ ለልጄ ፈልጌ ነው ኮንፒተር ሳይንስ ከአዳማ ተመርቋል

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 2 місяці тому +3

    አሴር ለዚች ሸንበቆ ማስተዋል ተብዬዋ የሰጠኻት መልስ ደስ ስላለኝ ነው ስለ እግዚሐብሔር የዋህነትና ይቅር ባይነት ታወራለች በሰጣት ተፈጥሮ ሳትጠቀም ሰው ሰራሽ ቀንድ ቀጥላ ቆዳ ምን ትመስላለች

  • @hrutemkhrutemk8507
    @hrutemkhrutemk8507 2 місяці тому +11

    ወይኔ አሴር 100 ላክልኝና ከሰው እኩል አድርገኝ

  • @grmachewkelemwerk457
    @grmachewkelemwerk457 2 місяці тому

    ጠፋርዋን ትተህ ለራስህ ወይም ለሌሎች የመጠቅመውን ንግግርዋን ብትሰማት ባይ ነኝ እስዋ ብትለወጥም ባትለወጥም ለራስዋ ነው ግን ደግሞ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገረችው እስዋን ትተን የተናገረችው ነገር ላይ ትኩረት እናድርግ ለሁሉም ይጠቅማል የሚስማማ 👍

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +7

    ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 2 місяці тому +6

    አለማስተዋል ምን አጭሳ ነው😅😅😅😅

  • @Top1earth
    @Top1earth 2 місяці тому +8

    ማስተዋል ግን ሙድ እየያዘች ነው ከ ሬማ ጋር እየጠጣች እና እየዘፈነች የአለም ደስታ ያልፋል ትላለች መሆንን እንሁን እንጂ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому +1

    ማስተዋል ደስ የሚለው እኔ አላለችም እናተ ነው ያለችው አዳምጡ 👌👌

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 2 місяці тому

    ማሲቲ ፈጣሪ ስለረዳሽ ተመስገን ነው

  • @Mulat-bn4sj
    @Mulat-bn4sj 2 місяці тому +2

    Aser Broo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ era selam dehna nachi weye melselgn nafkagnalch leminden naw youtub ematseraw❤

  • @ተሼ
    @ተሼ 2 місяці тому +4

    አረብ ሀገርም በየ አስባልቱ ፊሪጅ አለና በዉስጡ ምግብ ና በጎን የመጠጥ ቧንቧ አይቻለሁ መልካሙን እንኮርጅ😊

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 2 місяці тому +1

    መልካም ነገር ነው የምታቀርበው ነገር ግን እንደ ታናሽ ወንድሜ ልንገርህ አይንህ በጣም ይርገበገባል ያ ደም ብዙ ግዜ ድህረ ገፅ ላይ የምትቆይ ከሆነ የኮፒውተር ከቨር ወይም ለአይንህ መነፅር ተጠቀም እንዳትጎዳ በተረፈ በርታልን ሁሌም አሪፍ ነው👌🙏

  • @maedotadamu8110
    @maedotadamu8110 2 місяці тому +2

    Betam nw eko mewdh❤

  • @DanielGetachew-v4e
    @DanielGetachew-v4e 2 місяці тому

    bro የካናዳን መንገድ ታሳየኛለ አታሳየኝም?

  • @danielgetachew5892
    @danielgetachew5892 2 місяці тому +1

    ምንም ፈታ አላላልኩም አዘንኩ አረ ወዴት እየሄድን ነው።ጎደኛ ሚስጢረኛ ነበር ።ማን እንመን

  • @Natitube463.
    @Natitube463. 2 місяці тому +1

    ኧረ ብዙ አታወራም

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 2 місяці тому +3

    የምር ሰው ክፋት ግን ሰው ማመን ቀብሮ ነው

  • @MisikirKeya
    @MisikirKeya 2 місяці тому

    አሴሮ እኔእኮ ገና ሠላም ሠላም ስትል ነው የምስቀው ስወድህ እኮ❤❤❤❤

  • @SaadaSaid-j6l
    @SaadaSaid-j6l 2 місяці тому +1

    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስንት ወገኖቻችን እየተራቡ ጎና ወተው በወደቁቡት መቀመጫላይ ብር ይረጫሉ

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 2 місяці тому

    ማስተዋል ይጨምርልሽ ደስ ይላል።

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 місяці тому +2

    አንድ የባንኩ ዝርክርክ አሰራር ነው ይህ ሰው በባንክ ማናጀሩ ፍቃድ ከሌለው ምን ሊያደርግ ወደ ውስጥ ገባ? ሁለተኛው ነገር ያን ሁሉ ደንበኛ ሰብስቦ ወረቀት ሲያስፈርም የባንኩ ሰራተኞች ተኝተዋል ወይ? ይህ ሰው ተቀጣሪ ካልሆነ እንዴት ወደ ባንኩ ገባ ስለዚህ የኔ እህት የባንኩ ጥፋት ስለሆነ ባንኩን መክሰስ ትችያልሽ ምክንያቱም ባንኩ የሌባው ተባባሪ ነው ጥፋቱ የእነሱ ሰለሆነ ያስቀጣቸውል

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 2 місяці тому

    Atr pls yete state nehe pls engenage adenakihe nege Calgary new yalhute

  • @addistesfa1404
    @addistesfa1404 2 місяці тому

    Dawit Dreams 😂😂😂 ere and sost ken altegnahum nbr

  • @MuluemebetZerihun
    @MuluemebetZerihun 2 місяці тому

    የትምህርት ቤቱ ጉዳይ እወነት ነው

  • @ZidanZidan-xr1nd
    @ZidanZidan-xr1nd 2 місяці тому

    ወንድሜ መቼ ነው ምትሰማን ወሬ አታብዛ

  • @abrehammeaza1577
    @abrehammeaza1577 2 місяці тому

    እውነት ነው እየፈረሰ ነው

  • @እህተጸዲቅቤተኤል
    @እህተጸዲቅቤተኤል 2 місяці тому

    በማስተዋል ጉዳይ ልክ ብለሀል አሴርዬ...... እረ ጋይስ እየኖርን እናውራ....አላቹ በየሰፈሩ እንደዚ ምትሰክሱን..... እረ ጋይስ እኖርን እናውራ

  • @swiz_good
    @swiz_good 2 місяці тому

    አረ ንገረኝ በቢዚት ስገባ እንዴት ነው የምሁነው

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471 2 місяці тому

    በስማም እሽ ማስተዋልን ሰማናት ጀርባዋስ አይ እንጃ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @Livetube-M1
    @Livetube-M1 2 місяці тому

    አስሮ ትመችኛሌ በማንኛውም ሰው ጀርባ ቅስም የምሳብር ሰው አየጣፈምና አትስማቻው❤

  • @bettyfikre
    @bettyfikre 2 місяці тому

    Asro brother

  • @kalumama-k6x
    @kalumama-k6x 2 місяці тому

    5:00 this part i can't endet endasakegn ateykegn😂😂😂

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 місяці тому +1

    ንግግሯ ትክክል ነው ግን እየኖረችው አደለም የሰይጣን ጥፍር አድርጋ ዝምብላ ታወራለች

  • @NetsanetMisgan
    @NetsanetMisgan 2 місяці тому

    Wiiii asirye yene wudd eyayehuwat sayew yeneberew tfruwan new yelben negerklgni dersew bande bdg blew haymanotegna mekari sihonu ygermegnal degmo mlktu gilts new❤

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 2 місяці тому

    አትስለምለም 😂😂😂😂😂😂 ያራዳ ልጅ በፍቅር ነዉ ምዎድህ ጓደኛ ከሌለህ ከዛ አትስለምለምያራዳልጅበፍቅርነዉምዎድህጓደኛከሌለህከዛጨርሰዉ 😂😂❤❤

  • @ozo_nu
    @ozo_nu 2 місяці тому +2

    Dawit dreams newa guys

  • @SamrawitSamuel-p4l
    @SamrawitSamuel-p4l 2 місяці тому

    አዎ አኔም የሆነ ግዜ አንደዚህ አንዱ ንግድ ባንክ ሰዎችን ሲመዘግብ የነበረ ልጅ ሞባይል ባንክንግ ለማስከፈት ሄጄ ፎርም መሙያ ወረቀት አምጪ ብለዉኝ ምፅፈው ልጅ ጋ ስሄድ አዚው ልክፈትልሽ ብሎኝ ስልኬን ተቀብሎ ከዛ መታወቂያሽን ኮፒ አድርገሽ ነይ ሲለኝ አሺ ስልኬን ስጠኝ ስለዉ ስልክሽ አዚህ ነው መሆን ያለበት ሲለኝ አምቢ ብዬ ነው የተቀበልኩት

  • @blenfekadu8096
    @blenfekadu8096 2 місяці тому +4

    እኔ ቪዲዮህን ካገኘሁ ባያስቀኝም ላይክ ማድረግ አይከብድምና ሌሎቻችሁም እንደኔ አድርጉለት ።

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 місяці тому

    ,ሰውን ማመን ቀብሮ ነው ኡፉ

  • @semharashenafi696
    @semharashenafi696 2 місяці тому +1

    Wow wow waldam👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ademseid-nu9cz
    @ademseid-nu9cz 2 місяці тому

    ትመችኛለሽ ብሮ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 місяці тому

    ኧረ ምንም ወሬ አላበዛህም አሴር ዘና እያልን ነው❤

  • @AmanuealNove
    @AmanuealNove 2 місяці тому

    Welcome bro

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 2 місяці тому

    Masteeal wera ena tegbar 1 aydelm megemrya gn anchi nuriwe egziyaber yesteshen mekdes ema endalehonea adergshew.... seman yetera hula aydenm be sema yemtalu yetbalwe yanchi aynetun nw anchi le tadagiwoch areya mehon chay tefresh ye diyabelisn asmeselo sela egziyaber mawerat rasu be semu endemzebt nw

  • @Semuni25
    @Semuni25 2 місяці тому

    Breakthrough

  • @Eferata-z7l
    @Eferata-z7l 2 місяці тому

    ስወድክ እኮ 😘😘😘😘😘

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 2 місяці тому

    በጣም ብዙ ግዜ የታየነውየምታቀርበው ላተ ገና ማየትህ ሊሆን ይችላል ተደጋግሞ ሲታይ አያስቅም ያንተን ሀሳብቻነው እያየን ያለነው አዲስ አምጣ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 2 місяці тому

    እኳን ደህና መጣህ😅

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 2 місяці тому

    በናት አሴር ኤኔስተግራም ላይ መልስልኝ

  • @woinshetmekuriya1206
    @woinshetmekuriya1206 2 місяці тому

    ለኛ ምን ይሰራልናል

  • @EphremObsa-p1h
    @EphremObsa-p1h 2 місяці тому

    Thank you Mastewal!!!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 місяці тому

    እንደው እውነት ከሆነ ትምህርት ቤት ይፈርሳል እኔ አላውቅም ትምህርት ቤት ማለት እኮ ከሁሉ ነገር መከበር ያለበት ነው እኔ እውነት ከሆነ ይሄ በእውነት አገሬ ዘቅጣለች ማለት ነው ግን ለማመን ያቅተኛል

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 2 місяці тому

    felgak neber pls melseln??????

  • @bezawitsolomon2399
    @bezawitsolomon2399 2 місяці тому

    2 dekica anese aydel🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @YenguslejJesus
    @YenguslejJesus 2 місяці тому

    በዚህ ዘመን ጓደኛ ባለጌዎች ናቸው::

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 2 місяці тому

    የሐሳብ ባለሀብቶች ጋርማ ሲያቀብጠኝ ገብቼ ስድሴትሺብሬን ተበልቼ ወደቤቴ😢😅😂😂

  • @BikoAlemu
    @BikoAlemu 2 місяці тому

    Geta eko ewant I am happy about mestewal ewant segaba zema eyseyagm

  • @GOLDENNIGHT000
    @GOLDENNIGHT000 2 місяці тому

    awo ewnet new ye timirt betu lifers new kezam beltom eko kifiya kifelu teblen keflen liyawm birun ke timirt komiete keykachu wisedu tebilenal

  • @makbel-ep
    @makbel-ep 2 місяці тому

    የምታወራውን አትኖሮውም እኮ

  • @neba1034
    @neba1034 2 місяці тому +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 😘😘😘😘

  • @NaomiAbiyMelakuTeshome
    @NaomiAbiyMelakuTeshome 2 місяці тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ዛሬስ ተመቸኅኝ

  • @rahelsolomon7893
    @rahelsolomon7893 2 місяці тому

    Dawit derm

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 2 місяці тому

    መጀምርያ ጥፍርሽን ኣስተካክዪ ምን ትመስላልች በናታቹ፡ አንደሰይጣን ጥፍሯን ኣሹላ ኣታፍርም አንዴ?

  • @CR7_sara
    @CR7_sara 2 місяці тому

    አሴር ተው አተልጅ ካለውበት ህይወት አውጣኝ ወደዛ ሀገር አስወስደኝ በእናትህ😢

  • @mekdesmulatu4801
    @mekdesmulatu4801 2 місяці тому

    ተማሩአልተማሩም አድነው ተመርቆ እቤትለመቀመጥነው

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 2 місяці тому

    Mastewal satineka lemankat simokir.... tifruwa siyasfera..besigawa akibraw yihon? 😂😂😂😂😂

  • @BezaTaye-qx6gs
    @BezaTaye-qx6gs 2 місяці тому

    ወይ ማስተዋል 😂😂😂

  • @CakewaCakewa
    @CakewaCakewa 2 місяці тому

    አሴር😊😊😊❤❤❤

  • @ENDALKACHEWABEGAZMEHAMME-fc1hc
    @ENDALKACHEWABEGAZMEHAMME-fc1hc 2 місяці тому

    afeh newa stawora erjm new

  • @ethio_code
    @ethio_code 2 місяці тому

    Alpha breakthrough😂😂😂😂

  • @AlemeKirkos
    @AlemeKirkos 2 місяці тому

    Amen

  • @abel8835
    @abel8835 2 місяці тому

    አሴሩ ቤትሽ እቃ እንደሌለው ያስታውቃል ያስተጋባል እንደ ጉራጌ ፍራሽሽ ላይ ለጥ ነው❤

  • @Sara-q8b3d
    @Sara-q8b3d 2 місяці тому

    አልገባኝም በጌታ ምንድን ያደረጋት ወረቀቷን ቀይሮ

  • @TsinatFirew-w4z
    @TsinatFirew-w4z 2 місяці тому

    Plssss asert guys atbel

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 2 місяці тому

    ማስተዋል ልትቀየር ትችላለች ባትቀየርም እኮ እግዚአብሔር ካልረዳት አትችልም አንችም ጥፍርዋ ምን አገናኝ ሃጢያት ነው እንዴ ጥፍር ባትቀኡየርም ያፅናናልያዘኑትንያወራችው እውቀት ነውጥበብ ደሞ ስትኖረው ነው የጠቢብ ዓይብ በራሱ ላይ ነው እንዲል እስዋን ትተን እራሳችንን እንይ

  • @Orthodoxtewahdo-12
    @Orthodoxtewahdo-12 2 місяці тому

    Bro endet neh

  • @SamrawitSamuel-p4l
    @SamrawitSamuel-p4l 2 місяці тому +1

    ለኔ ሚስጥር ከነገርከኝ ለ ባሌ አነግረዋለሁ አሱ የማይቀር ጉዳይ ነው ለሌላ ሰው ግን አኔም አሱም አናገርም ምንም ነገር ይሁን ከደበቁት ይደብረኛል

    • @emumuhmdbntsaide
      @emumuhmdbntsaide 2 місяці тому

      እኔም ባሌን መደበቅ አልችልም እሱም እንደዛው

  • @Sara-q8b3d
    @Sara-q8b3d 2 місяці тому +1

    ከበደ ይልቅ እሷ በግ ሆነች

  • @sewugnaTube21
    @sewugnaTube21 2 місяці тому +1

    Aser Please promot arglgn 4 zur ye wegesha temari negn❤

  • @MeryTdey
    @MeryTdey 2 місяці тому

    ወይይ ኮሪደር ልማት😢😢😢

  • @tigistmitiku-gp7qi
    @tigistmitiku-gp7qi 2 місяці тому

    Esu tsegur ena tifrm yanchi ayidelm

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 місяці тому

    ነገሩ ባንክ ቤትጰያሉ አብረው ተባባሪዋች ናቸው ደሞ የባንክ ቤቱ ቅጥር ካልሆነ ምን ይሰራል እዛ ውስጥ ደሞ ባንክቤትን ያህል ካሜራ አለመኖሩ ምንድነው ይች ሀገር እንደካሮት ቁልቁል መውረድ ነው እንዴ ስራዋ

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c 2 місяці тому

    Ya shortu chawta 👏

  • @ZewdituWeyesa-iz7ei
    @ZewdituWeyesa-iz7ei 2 місяці тому

    Lebachehun. Enji. Lebsachehun atekdedu yelale mastewal berchi endeafesh yehunelesh konjo

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 місяці тому

    በማደንዘዣ ተደፈርኩ ማለት እኮ እሬሣ መድፈር ማለት እኮ ነው ደፋሪዉ እራሡ እሬሳ እንጂ ።

  • @aragaw172
    @aragaw172 2 місяці тому

    Never lough

  • @million1075
    @million1075 2 місяці тому

    Very clash lol😂

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 2 місяці тому

    እረ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች አሳድጉኝ❤❤❤

  • @HagereĶurate-f1k
    @HagereĶurate-f1k 2 місяці тому

    mastewalim paster honech inde indewerq aferaw cherchish wedetnew inatu 😂

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 2 місяці тому

    Aser temchegnalek yarada leg nek...gn aun ye musherawan mame fogern belw yeseruten antem ezi lay medgemk ..kensu bemn teshalke hulachenm ye egziyaber ye eju serawoch nen

  • @marcillasyoutube2703
    @marcillasyoutube2703 2 місяці тому

    She say not yesterday she said for today the next day, okay? Don’t go back done.✔️

  • @BereketAbay-ub1gv
    @BereketAbay-ub1gv 2 місяці тому

    Arif😂😂😂😂