Abuyyy Egziabeher yibarekeh ken betseboche and thank you so much who is working with konxela office she is so wonderful job done good job Rahel you so blessed welldon to All you guys your kindness and all hands together for ever Ethiopian sisters brothers may God blessing you all
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ እስኪ ደስታችሁን በላይክ ግለፁ 👍
አለሀምዲሊላሂ፡አለሁአከባሪ፡
elelelelel
Allah yederasillat
iyesus wodaje diresi ibaki iyesus atitewewu diresi iyesus
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እንኳን ደስ አለቹ ደስ አለን የኛ ሀገር ሰው በጣም እናመሰግናለን ሁለቹም ትንሽ ትልቅ ሳይል በአጣቃለይ ትልቅ ምስጋና ።👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️👍
ወላሂ ሙስሊም ወንድሞቼ እኔ ከናተ ብመሆኔ አልሀምዱሊላህ ኮራሁባችሁ የኔ አዛኞች አቡ አሚራዬ ምን ልበልህ😭❤
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
Hulum naw yazenaw ok
ያረቢ
አሜን
ሃያሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዘጠኝ ወር አርግዤ እንደ ተገላገልኩ ያህል ደስታ የተሰማኝ ተባረኩ ይህንን ሚዲያ ከዚህ በኋላ ለጥሩ ነገር ተጠቀምበት ተባረክ።
ሰው በወጣትነቱ ፈጣሪ በሰጠን አዕምሮ ጥሩ ነገር ሲሰራ በጣም ደስ ይላል ፣ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
@@kamilawollo7528 ተከታይሽ ነኝ እኮ እህቴ
አልሀምዱሊላ በስደት ላይ ይህን ያህል ጡሩ ወንዱሞች አሉን አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቃችሁ አንዱ ስንሆን ያምርብናን ምን ጌዜም አንዱ ነን በቤሄርና በሀይማኖት አንለይም ኢንሽአላ ያረብ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ምን በሀይማኖት አድ ከሆን ለምን ሙስሊም ኪርስቲያን ተባባል በን ያለሽው ደደምነሽ
@@AaAa-nt4yq
ከመሳደብሽ በፊት ሀሳቧን ተርጅ
እንካን ደስ አለን አላቹ በእውነት እንደዚህ ሁሌም ስሩ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች
እንኳን ፈጣሪ አተረፋት ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚
ሁላችንንም ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
አቦ አሚራ ልጆችህ ሁሉ ዘር ማዘራችሁ ሁሉ ደስ ይበላችሁ ለሁላችሁ ሁሉ እግዚያብሄር ይክፈላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
Thanks God bless you abu amera
አልሀምዱሊላህ እህትወንድሞቻችን እድሜናጤናይሥጥልን ያረብ ጀዛካላህ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
ተመሥገን ፈጣሪ እንኳን ተገኘች። እንደው ምንበድለን ነው መከራችን የበዛው?
እኛኮ ኢትዮጵያኑች ከተባብርንኮ ከቡዙ ነገር እንታደጋለን አላህ ያዋደን አቡ አሚር ሌሎቻችሁም አላህ ይጠብቃችሁ
አቡ አሚራ ለሁሉ ነገር ሀላፊነት የሚሰማዉ ሰዉ ነዉ እንዲህ አይነት ሰዉ ያብዛልን አልሃምዱሊላህ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሁላችሁም ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈላችሁ ❤❤❤❤
አልሀምዱሊላ
እውነት እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው ሁላችሁም የዚች አንዲት ነፍስ ተሯሩጣይው ስለታደጋችው በጣም እናመሠግናለንአብርሽ የቄራው
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
በዉነት የጃችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የስደተኞች ወዳጆች😢😢❤❤❤❤
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
@@kamilawollo7528 እሽ
Aminii 🤲
ያረቢ አልሀምዱልላ ለከልሀዱ ኡፍፍፍ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እናንተንም አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይከፈላችሁ ሁላችሁንም ባላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ ለስደተኛች ደራሽ
ፈጣሪ ይጠብቃት
አልሀምድሊላ ላላህ ምስጋና ይገባዉ አላህ ይጠብቃችሁ እኳን ደስ አለን እዚህ ስንተባበር ነው እሚያምርብን በዘረ በሀይማኖት መከፍፈል ለማንም አይጠቅምም ዘረኝነት ጥብ ናት ብለዋል የኛ ዉዱ ነብያችን ሡለላህ ሀለይሂ ወሠለም
አልሃምዱሊላህ እናታ ደኣ አሰለፈ አሊሰጠት አልሃምዱሊላህ 🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲!!!!!
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
አልሃምዱሊላህ ከቲራ ጥበበኛው አምላካች አላህ እናነተንም አላህ ይጠብቃችሁ ወንድም እህቶቸ ወገኖቸ አላህምራችሁ እረጅም ያድርግልን ቃል ያንሣል
እንኳን ደስ አላቺሁ እጂግ ደስ ብሎኛል ወገኖቸ ጌታ ጤናና እድሜ ይስጣቺሁ እልልልልል ብያለሁ አሁን ኤራቴን ልብላ ኤንደናነተ ያለውን ያብዛልን
እንኳን ደሰ አላቹ እንኳን ደሰ ያለን እጅግ በጣም ደሰ ይላል አቡአሜራ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ቤተሰቡህን እግዚአቡሄር ይጠቡቅልህ ሁላችሁም ትቡቡራቹ በጣም ደሰ ይላል ጓደኝዋ ሰማች ? እኔም ጋር መሽቷል ግን መጨረሻውን ሳልሰማ ልትኝም አልፈለኩም አሁን በጣም ደሰ ቡሎኝል ቆንሰላሯ በጣም የምትመሰገን ናት እግዚአቡሄር ይጠቡቃት ።
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
እሰይ እንኳን ደስ አለነ የኔ እናት አልቅሸ ልሞት ግን ወንድም እህቶቸ አንድንታችሁ በዘር በሀይማኖት ሳትለያዮ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ብሎኛል ።
በስደት አይጨከንም የልፍታችሁን ወጋ እግዛብሄር ይክፈላቹ የናንተም ሂወት ያሳምርላቹ ቃላት የለኝም ያገሬ ልጆች
ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እናተ ደጋግ ወንድሞችን እቶች ስለ እናተ ቃላት የለኝም ፈጣር ይባርካችው ከፈጣር በታች በናተ ምክንያት ነው የእታችን ህወት የተርፈው እንኳን ደስ አላችው አለን 😍😍😍👌ፈጣር ሆይ ለተጨነቁት ለተችገሩት አንተ ድርስላችው
ቃል አጣሁ ላችሁ ፈጣሪ የጣብቅልን እናተን በክፉ የሚያይ አይኑ ይጥፋ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌❤️❤️❤️❤️💪💪💪🥰
ፈጣረ ይድረስላት የቤተሰቧ አምላክ ይጠብቃት ሀሰት ይሁንላ።
@@mamushimame2591 Fetare tsnatachehun ayto erdachehu hulem feker selam taena kehulachen ayeleyeben Betam des yemtelu wogenoche bemder melkamun beakera yejenet senk yehunelachehu
Enat ehetachehu negn
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
@@kamilawollo7528 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን
ወላሂ እኔ ስራየን ትቸ ነበር እየሰማሁ ያለሁት ያረብ አልሀምዱሊላ ከላህ በታች እናንተ ስላላችሁን ደስ አለኝ እኔሙ ጆርዳን ነኝ ያረብ ጨነቀኝ አላህ ይድረስልን እናንተንም ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ እስኪ ዱአ አንረሳሳ ያረብ ያረብ
አልሀምዱሊላህ ያረቢ ፈርጅ ሁመሙመና ያኢላሂ ጀዛኩሙላህ ኸይር ሀባይብ ኩሁም
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዝአብሔር ዱአችሁን ይስማችሁ ወንድም እኽቶቼ አሜን
አልሀምዱሊላህ ዉድ ወንድም እህቶቼ ያገሬ ልጆች እንካን ደስ ያላችሁ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አልሀምዱሊላህ
አልሀምዱሊላህ ወንድሞች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ የአንድን ሰዉ ነፍስ ያዳነ የአለም ሁሉ ሰዉ ነፍስ ያዳነ ያክል ነዉ ትብብራችሁ ይቀጥል
እውነትነው
ኡፍፍፍ ጀግኖች ወድም እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ተመስገን🙏🙏🙏🙏
ኡፍ ማነው እንደኔ ጧት ላይ ሰምቶ ሙሉ ቀን ሲጨነቅ የዋለ
ዛሬወላሂ መዳምን መፍራትቸ ሥከታተልየዋልኩት እህ ጭቀት ያረብአልህምዱሊላህ እኮንምወጣችያረብደሥታየአሁንል ነግራቹህአልችልም እህቶቸ ሥላሉኝ እኔምሥደትሥለሆኩ ብዙ ተጨናነቄነበርእህቴ ናት
ደስየሚል ነው
አልሀምዱሊላ ምስጋና ላላህ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
@@mamushimame2591 እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
እም ብርሃን ትድረስላት እጃቸውን ሽባ ዓይናቸውን ጨለማ ታድርገው. እግዚአብሔር ሆይ የእጅህን ሥራ ስልጣን አሳልፎ አይሰጥም
እራሄል ሂሮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሁላችሁም ለተባበራችሁ ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Jazak Allah Khairun brothers and sisters who are trying to help this sister.
እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ይባርክልህ ወድሜ አተንም ብርክ ያርግህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቆንስሏንም በጣም አመስግኑዋት
😥😥😥😥🤕🤕
ባላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ በውነት ለናንተ ትልቅ ክብር ይገባችሀል
እግዚአብሔር ሁላችውንም ይጠብቃችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልል ምን ይሳነዋል እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሠላም ወደ ሀገራችሁም ይመልሳችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት እኔ ቃል አጣሁ እኛ የሚያምርብን በክፉም በደጉም አንድላይ ስንቆም ነው ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የሰራችሁት ስራ የወላድን እንባ የእህታችንን ህይወት የታደገ ትልቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁላችንንም
ቃል አጠረኝ. አልሃምዱሊላህ እንኩዋን ደስ አላችሁ እህት ወንድሞቼ
እኛ ኢትዬጲዊያኖች እዲህ ስንተባበር ነው የሚያምርበን ስለሁሉም እግዚያብሄር ይመስገን ያች ግን ችግር እዳይደርስባት ከአድ ሰፈር ያለችው
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
አላህ ኸይር ምዳችሁን ይክፈላችሁ አልሀምዱሊላህ ከማለት ዉጭ ለአላህ ሌላ ምን ከፈለዋል አልሀምዱሊላህ
ያ!!!!!!!!!!!!!!!!አላህ 🤲አላሁ አክበር!!!አላሁ አክበር !!!አላሁ አክበር !!!!
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
በጣም ጨንቆኝ ነበር እግዛብሔር ይመስገን ሁላችሁም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክፉ ነገር አይካችሁ ተባረኩ ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነው
ራሄልዬ ተባረኪ።
አላህ እናንተን የሰጣት ይፈርጃታል ፡እየጻፍኩ ነው ደስታ የሰማሁት ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አላሁ አክበር አለሁ አክበር አላሁ አክበር
እግዚአብሔር ይመሥገን እናንተንም ከክፍነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
You gus are so so kind God bless you brother and sisters
እግዚአብሔር ይመስገን
ወንድሞቼ እና እህቶቼ ሠላማችሁ ይብዛ ይህንን ፍቅርና መተሳሰብ ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ እናንተንና ቤተሰባችሁን በሁሉም ነገር ይባርካችሁ።ታኮራላችሁ።
እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን ያብዛልን🙏 ስለደግነታቹህ እናመሰግናለን
👍
ወይዬ ወገን እንዳለኝ ዛሬ አወኩ አልሃምዱሊላህ በዚህ አይነት ነገር ላይ አንድ እንሁን በጣም ደስስስስ የሚል ነዉ ማሻ አላህ
አልሃምዱሊላህ ኡፍፍፍ ምሥጋና ለአላህ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
እንካን አአላህ በራህመት አይኑ አያት በጣም ነው ደሰ ያለኝ የሱዳን ኒትወርክ ዘግቶ አሁን ሰለሰማሁ ብዘገይም እልፍፍፍፍ አልሀምድሊላህህህህ ድአችንን የሰማ ሁላችንም በሰደት ነው ያለነው ምን ይግጠመን አናቅም አላህ ከመታረድ ያድነን
}ያሙሳህል አሸዲድ ያሙለይን አልሀዲድ የሙንጅድ አልዋዕድ አክርጅና ምንሀል አልመዲቅ ለአውሳዕ አጠሪግ ቢከ ነድፋ ማ ነጢግ ላሀውላ ወላቅዋ ኢላ ቢላህ አልዐዚም አቡ አሚራ ጀዛከላሁ ኬር ረቢ ይጠብቅህ አልሀምዳሉላህ
ዉነት በጣም ነዉ ያሚያኮሩት እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ ያረብ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ወድማችን ፈጣሪ እርዥም እድሜ ጤና ከመልካም ፍሬ ሁሉ ጥገብ ዘርህ ይባርክ
እልልልልልል እንኳን ደስ አለን ፈጣሪ ይመስገን
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ለመግለፅ.የሚከብድ.የእ/ር.ሥጦታናችሁ.ፈጣሪ.አብዝቶ.ይጠብቃችሁ
የኔ ወንድም እግዚአበሔር ይባርክሀ
አቤቱ ፈጣሪ አምላኬ ክብር ይግባህ ተመስገን አምላኬ እናንተም ተባረኩ
የኔ ወንድም ድሮም ኢትዮጽያ እንዲህ ናት ከነመላው ቤተሰብህ ተባረኩ ።
አላህቀጭቀትሁሉ ያዉጣችሁ በጣም ደስስ ብሎናል እፍፍፍ ከጎኗ ለቆማችሁ ሁሉ አላህ ይዘንላችሁ
አቡአሚራየ አላህ መልካም ስራህን አብዝቶ ይክፈልህ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነው የተባበራችዋትም ተባረኩ ራሔል እድሜ ይጨምርልሽ
ወድሞቸአላህ ይጠብቃችሁ
እግዚአብሄር ይመሥገን በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሄር ይስጣችሁ የአገሪልጆች
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይክፈላችሁ።
ወወወወወ በጣም ደሰ ይላል
ክብር ልግታ ይሁን
ዎግኖቼ ግታ አብዚቶ ይባርካቹ
ትልቅ ፍቅር ኖው ያሳያቹን
ሁሉቹንም ግታ ይጠብቃቹ
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ለናተም ለተጨነቃችሁላት ለዚ እንድትበቃ ላደረጋችሁ ከፈጣሪ በታች እናንተ ናችሁ እና ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
Abuyyy Egziabeher yibarekeh ken betseboche and thank you so much who is working with konxela office she is so wonderful job done good job Rahel you so blessed welldon to All you guys your kindness and all hands together for ever Ethiopian sisters brothers may God blessing you all
አላህ ይጠብቃት ያረብ 🤲🤲
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
Wawo
ዋው ዋው እግዝአብሔር ይመሥጌን
ወገኖቼ ፈጣር ይባርካችሁ 😁😄😄😄
ወገኖቼ ኮሯባቹሁ እድመይስጣች
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይከፈላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ማሻአላህ ተባረክአላህ ጀሚአን እህት ወንድሞቸ ያሰላምምምምምምም ትለያላችሁ ወላሂ ኮራሁባችሁ 💗💗💗😭😭😭😭አልሀምዱሊላህ ያረብብብ ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ
ተመስገን ኣምላኬ ሆይ ከክፉ ነገር ጠብቀን እንደወጣን ኣታስቀረን በሰላም ወደኣገራችን መልሰን
ዛሬ ነው ያየሁት እግዛብሔር አምላክ ይባርካችሁ ስለ አደረጋችሁ ሁሉ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን! ተመስገን ፈጣሪ! ተመስገን!ተመስገን!
አላህ ይፈርጃት እኔሥ ጨንቆኛል ጭቅላቴ ልፈነዳነው መጨረሻው ግን ያማረው የሠመረይሁን ያረቢ 🤲
ማሻልልአአህ ጅዝክ
ታብርካልል 🙏🙏💓💓
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
Hoo.."God is great " guys Alahe bless you heat all of you Thank you thank you
ለራሀሄልና ለተባበራችሃት ግሩ በሙሉ ዋጋውን ፈጣሪ ይክፈላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንደነታችን😍😍😍 አላህ ይጠብቃችሁ
ተመስገን ጌታየ☺️☺️☺️👏👏
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁን ከአልታሰበ አደጋ ያድናችሁ ሁላችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቡአሚራ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ጀዛችሁኖአላህይክፈላችሁ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜኝ
ደሰ ሰትሉ እንዲህ መረዳዳታችሁ ሰዉነት በጠፋበት ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል የተጨነቀ ሲፈረጅ እተንም አላህ ያኑረልን ወድሞቸ😍😍💚
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
በእውነት ለወገን ደራሽ ወገን ነው የተባለው በምክንያት ነው እኽት ወንድሞቼ እግዝአብሔር ብድራችሁን ይክፈለው ድካማችሁን ይቁጠር ዱሀችሁን ይስማ እና በእውነት በሰላም ተገኘች የሚለውን መልካም ዜና ያሰማን በጨለማ በብረሀን በሁሉም ስፍራ ያለ አምላክ በሰላም በጤና ካለችበት ያውጣት ፈጣሪ ይጠብቃት
አቤቱ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ሁሉ ይቻልሀል እና አንተ ድረስላት ጠብቃት የኔ ከርታታ በሰላም ለቤተሰቦችሽ ያብቃሽ እኽት ወንድሞቼ ልፋታችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላችሁ ቸር ያሰማን ተባረኩ ስደት አይኑ ይጥፋ
ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካቹ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
እሕትአለምየደምሪኝኝኝኝኜ
በህይወት ይጠብቃት
አስያ ትንሽ ምላስሽን መቀነስ ብታረጊዉ ጥሩ ነዉ
አይባል ለምን ጥሩ ነገር አታስቤም ሁላችንም አንድነን
አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናታንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ዮዲት ደሴ የምትባይ ባለኮሜንት ኮሜንትሽን ሁሉም ሰው እንዲያየው እፈልጋለሁ በአጭር ቃላቶች የፃፍሻት ኮሜንት ተመችቶኛል
##በሁሉም እምነት ያሉ ኢትዮጵያዊያን በክፉ ቀን አንድ ነን በጣም የሚገርመኝ ሙስሊም አረብ ክርስቲያን ሃበሻን ብትጎዳ ሃበሻ ሙስሊሞ ለሃበሻ ክርስቲያኗ ታግዛለች ደማችን አንድ ነው ደማችን ሳናስበውያገናኘናል ቪዲዮውን ሳይ በጣም አለቀስኩ
እልልልልልል ተመስገን ሙስሊም የክርስታኑ አምላክ ክብር ተመስገን እኔምለዉ የለም ወገኖቼ ኑሩ እባዬን መቋቋም አልቻልኩም
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹ እንኳን ደስ አለን ወንድሞቼ እህቶቼ አላህ ኸይር ጀዛቹን አላህ ይክፈላቹ አላህ ይጠብቃቹ አቡ አሚራ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
ፈጣር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ወንድሞችየ ኩፉ አይንካቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏