ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው ምን ጉድ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 48

  • @AnsheMuhba
    @AnsheMuhba 3 місяці тому +1

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Рік тому +6

    ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሡብሀነላሂ ያረቢ ሠው ሀብታም መሆኑንጅ የገንዘቡ መገኛ ምንጭ ሀላል ወይስ ሀራም የሚለው አይታየንም " አጅብብብ ወላሂ በንፁህ ጉልበታችን የምናገኛትን አላህ ይባርክልን ያረብብብ

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Рік тому +6

    ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም ❤❤ሰለላሁ አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤❤ሰለላሁ❤❤አለይሂ ❤❤ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Pnice-j2p
    @Pnice-j2p Місяць тому

    Masha Allah Masha Allah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Selelahu Alwyhi Weselem

  • @طيبهطيبه-غ3ظ
    @طيبهطيبه-غ3ظ 8 місяців тому +1

    ሱበሀንአሏህ አላህይጨምርህወድማችን

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Рік тому

    ሱብሀንአላህምንአይነትነው።ሀራምየሰራሰውአይከብርም።በረካየለው።አላሄይጠብቀን

  • @cgf8399
    @cgf8399 Рік тому

    ሀስቡንአላህወኒአመልወኪል አላሆይ መጨረሻችንንአተዉአሳምረልንያረብ ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉ያረብ በሀላል በሀቅ ላይ አጥናን ያኢላሂ ከጉትጓቿሾይጦንአንተዉጠብቀንያረብብብ

  • @EsmilAbdu
    @EsmilAbdu 6 днів тому

    ሁሱ(ሁሴንአህመድ)አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ

  • @fatumaassen877
    @fatumaassen877 Рік тому

    አሏህ በሀላል ገዘባችንን አብቃቃን ያረብ
    ወመልሀያቱዱንያኢላመታኡልኸሩርብሎናል ዱንያየመታላያነችና በስመጨረሻችንንያሰምርልን

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 Рік тому

    ሠ አ ዎ❤❤❤
    አላህ ይጠብቀን ያረብ!!😊

  • @rabiyarabiya5876
    @rabiyarabiya5876 Рік тому

    አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @ኡሙቢላልሰለምቴዋ

    ሰለላሁ አለይወሰለም

  • @mahlaalmansoori9264
    @mahlaalmansoori9264 Місяць тому

    ጉድበልአለያገሬሰዉ ጭራሽእድህአይነትበዚህዘመንአለእረወየትእንቃየኡመተሙሀመድወንድማችንጀዛክአለህጠንክርአላህጋርከአንተብዙእጠብቃለን

  • @LeylaMahamed-h9w
    @LeylaMahamed-h9w 3 місяці тому

    በሌ በወር አበባ ግዜ ግንኙነት አደረገ አላህ ይቅር እንድለኝ ምን ለድርግ?

  • @Fatima-c3y5k
    @Fatima-c3y5k 9 місяців тому

    አላህይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishasaed9247
    @aishasaed9247 Рік тому +1

    እረ ጉድ የማይሰማየለምዘድር😢😢😢😢

  • @zdmohammed
    @zdmohammed 5 місяців тому

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ፈትዋ መየቅ ፈልጌ ቆይ የሁሱን ቁጥር የምታውቁ ተባበሩኝ 😢

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 Рік тому

    ሱበሀን አላህ የማይሰማ የለም

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 7 місяців тому

    ኣስተغፍሩላህ ያረብ ሀላል እንጅ ሀራም የገባበት ገንዘብ ኣልፈልገም ኣላህየ ባላማወቅኳ እንዳልሸውድ በኣላህ እጠበቃሎህ ሀራም ያለው ነገር መጨረሻው ኣይ ከዱንያ ኣይ ከኣክራ ፋሱስ ነው የምትቀረው ኣላህ ይጠብቀን

  • @FfUyy
    @FfUyy 2 місяці тому

    ሰለላሁ🎉አለይሂ🎉ወሰለም🎉 ሱባሀን አሏህ አሏህ ሀላል 🎉 የሆነዉን🎉 ይረዝቀን

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 Рік тому

    ሱብሀን አላሕ ምን አይነት ጥያቄ ነው

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd Рік тому +2

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ZEDTube-mt8mm
    @ZEDTube-mt8mm 8 місяців тому

    አሰላሙአሊኩም

  • @سكينه-ن6ض
    @سكينه-ن6ض 2 місяці тому +1

    እኔምጥየቄነበረኝግንቁጡሩንመግኘትአልቸልኩም ‏‪6:06

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 3 місяці тому

    🌺🌺🌺

  • @FathyaAhmad
    @FathyaAhmad 3 місяці тому

    ወይኔ በቃ ሰው ጨለለ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 3 місяці тому

    💙

  • @lina-ei2ri
    @lina-ei2ri 6 місяців тому +1

    ጥያቄ እዴት ነው መጠየቅ የሚቻለው በአላህ

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg Місяць тому

      ቲክቶክ ላይቭ ላይ ይገባል እዛ ጠይቁ

  • @alal1087
    @alal1087 3 місяці тому +1

    ወንድሜ ጥያቄ ነበረ ኝእንዴት ነው መጠየቅ እምች ለው

    • @RydttRydyg
      @RydttRydyg Місяць тому

      ቲክቶክ ላይቭላይ ይገባል እዛ ጠይቁ ያጀመአ

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Рік тому +2

    ሠ አ ወ የኛ የሙሥሊሞች ነብይብቻ ሀቢቢና ሙሀመድ በሠው ትከሻ በሠው ልፋት በሠው ደም የመጣ ገንዘብ እንደት ሀብት ሊያመጣ ይችላል ሀላልጂ ደሞም ያሥተሳሰብ ጥበት ካልሆነ ቢመጣም በረካ ብሎም ደሥታ የለው የሠው የሠው ነው !ረሡልን የሚወድ ሠለዋት ያውርድ የኛ ሀቢብ ሠ አ ወ

  • @ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ

    ኸሥቢአላሁወናመልወኪል

  • @hawabedero6687
    @hawabedero6687 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁለየም አከትትልህአለሁ መሸአላህ አላህይጨምረልህ
    ግንአድጥያቄ አለኝ ጥያቄየምንድነዉ እኔ አረብሀገረነዉ እምስራዉ እናም የምሰራባቸዉ ሰዉች ዋይፋይ አይሰጡኝም እናም ጓደኝይ ሰትህድ ሞልታልኝሀኸደች እናምእኔ ዝምበየእጠቀማለሁ ሰወቹግን አያቁም ሀራምይሆንብኛል እሽ አጥፍች ተዉበትባድረግ ላልመለስእድትይታያል አብራራልኝ ጀዛካላሁኸይር

  • @hiboibrahim7262
    @hiboibrahim7262 9 місяців тому

    ጥያቄ ነበረኝ እደት ላገኝህ ወድሜ

  • @hiboibrahim7262
    @hiboibrahim7262 9 місяців тому

    ጥያቂ

  • @AyalewDamise
    @AyalewDamise Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሙቤ ሰላም ነህ አንዲነገር ላዋይህ.እኔ ሰለምቴነኝ አሁንላይ በጣም ችግርላይነኝ.ቤተሰቤም.ካልተመለስክ.አናግዝም.እያሉኝነዉ ሙስሊሙም.ከጎኔሁኖ.ችግሬን.እየተጋራኝ አይደለም.ምንይሻለኛል.ሀቢብ

  • @Naima-or6qc
    @Naima-or6qc 11 місяців тому

    ጥያቄ መጠዬቅ ፈልጌ ነበር

  • @ArAr-u8n
    @ArAr-u8n Рік тому

    አላሁመ ያሙቀልበልቁልብ ተብት ቀልቢ አላድንክ

  • @cgf8399
    @cgf8399 Рік тому

    ላኢላሀኢለላመሀመደረሱለላሂ🎉አላህይጨምረልህወንድማችንሁሴን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 Рік тому

    አጂብ ነዉ

  • @radiya-w8q
    @radiya-w8q Рік тому +1

    ፀጉር አበላልጦ መቆረጥ ይቻላል