ሦስታችን ምንም ሳናጠፋ ተሰደበ ናል ስማችን ጠፍተዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 442

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 3 роки тому +97

    ዘንድሮ እኮ አይታወቅ ብሎን እንጅ ጠቅላላ ሰው ሁሉ አብዷል

    • @kaboshbaitcha9993
      @kaboshbaitcha9993 3 роки тому

      🤔🤔🤔🤔🤔🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @ሰሚረሀስልጤYouTube
      @ሰሚረሀስልጤYouTube 3 роки тому

      ክክክክክክክክክክ በትክክክክል

    • @الحمدلله-ن8ص4ح
      @الحمدلله-ن8ص4ح 3 роки тому

      ሀስቢ አላህ ወኢኒ መል ወኪል የምር ጨረሶ አብዳል ሰው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

    • @hgobd5546
      @hgobd5546 3 роки тому

      ትክክክክል

    • @habsha
      @habsha 3 роки тому +3

      እኔ እምለው ምናለ ተመካክረን በየተራ ብናብድ ያላስታማሚ ቀረን'ኮ

  • @tube2834
    @tube2834 3 роки тому +56

    ኑ ግዜችንን እንጠቀምበት ቁረአን አብረን እንቅራ

  • @ጀነኝስደተኛዋአይዱኒያፈተ

    ለራሱ ያለወቀ ለሰው ጠበቃ አይመንታ ሳሚ የስደተኞ አባት አላህ ይጠብቃቹሁ ጀማልም እንደዛው ሚሰደበው መልካም ሥራ ማይወድህ ሰው ነው በስደብህ አላህ የበለጠው ይመነዳህ 🤔

  • @samiraahmed4888
    @samiraahmed4888 3 роки тому +30

    እረ የዬት ከብት ነው እድህ የሚለው አድርሡልኝ በሣሚ እዳይመጡ ምድረ ጋጠ ወጥ ሁላ በላቸው ጀሜ አተም በርታ በእናተ የመጣ ድርድር የለንም በለው

  • @ኢነሏሀማአሷቢሪን-ቀ3ገ

    እረ እባካችሁ ምግብ ነበር ተሰብስበው ሲበሉ ያየሁት እደት ነገር ትበላላችሁ አተ ለራሱ አላህ ይህዲክ በስራቸው እነሱ መጥፎ ቢሰሩ ተጠያቂ ናቸው አትባሉ

  • @ሱመያሱመያ-የ9ቨ
    @ሱመያሱመያ-የ9ቨ 3 роки тому

    ትክክል ነው ሰውየው ምንም ጥፋት የለውም ያእኒ ዛሬ ላይ አላህን የሚፈራ ሰው ጠፍቷል እና ከባድ ነው ጀማልም ሁልግዜ ስትነገር አሰማም ወደ አላህ ተመለስ

  • @እሙዒምራንቲዪብ
    @እሙዒምራንቲዪብ 3 роки тому +1

    የሀግሬ ልጆች ከሀገረ ሲወጡ ንጽህ አምሮ ባዶ ፌስታል ይዘው ወጡ አሁን ደሞ ባዶ ጭቅላት ንጽህ ልብስ እቃ ይዘው ይገባሉ አላህየ መጭረሻየን አሳምረልኝ በሠላም ከቤተሠቦች ጋ አገናኝኝ

  • @ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች

    ሚናው በሁለት በወናዎች መጣህብንሳ ወይንስ ስራህ ተነቅቶብህ ነው እዛ ሰፋር ከሆንክ ተዋው ቢናቃብህም በይነቃብህም የሰውን ለብ አትብላ የውመሰ የሴት በይመናታና በሰሚ አትምጡብን አላህ ይጠብቃቻው ጀማል አንታ ዳሞ ሚዚቃ ሚናምን ተዋው አይጠቅምህም ስለ ዲንህ/ሀይመኖት ተማር በዚ በምቹ ግዜ ሁላችንም ዳነችንን ተምራን የምታገብር የርጋን

  • @sususha6835
    @sususha6835 3 роки тому +3

    ሱበሀን አላህ አሁን አይመንና ሣማ የሥደተኞች ፈጥኖ ደራሾች ተቆርቋሪዎች ናቸው ምን አደረጉት በአላህ😥😥😥😥

  • @riima5804
    @riima5804 3 роки тому +4

    ዕድሜ ለአይመን ዕና ለሳሚ ለስድተኞች ከአላህ በታች የሚደርሱልን ናቸው

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 3 роки тому +2

    ወይ ዘንድሮ የብደትም ልክ አለሁ እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችህ

  • @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ
    @ሰላምዋጋው-ወ1ኰ 3 роки тому

    በጤናው አይመስለኝም ይህ ሰው
    ምክር ሌላ ስድብ ሌላ
    ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት በሉልኝ አደራ

  • @romansanyiihacaaluu5985
    @romansanyiihacaaluu5985 3 роки тому +20

    ክክክከ ወይ ዛንድሮ ስንት አይነት እብድ አለ

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 Рік тому

    ጀማል በጣም ጎበዝልጂ ዉነትህን ነዉ ለደዚህ አይነት ሴታስት ወንድ ዝምታ ትልቅ ስድብ ነዉ

  • @alemababa4361
    @alemababa4361 3 роки тому +3

    እንኳን ስድብ ላተ ሌላም ይገባሀል ጥርስህ ያማረ እደሁ እሚዲያ ላይ ወጥተህ የማንንም ወሮ በላ ሀገር አሰዳቢ እያወጣህ መገልፈጫ አይደልም ፈጣሪ የሰጠህ ማጌጫ ነይ አተ አላወቅህም እጂ የነሱን ሀጸያት ዙሙት መስራት አተ ነክ የተሸከምከው ማስታወሉን ያድልህ

  • @yanisantos4267
    @yanisantos4267 3 роки тому

    Jamal your a very good person...I love you

  • @ganettamrat5716
    @ganettamrat5716 3 роки тому

    እግ/ር አምለክ ከክፉ ይሰዉራችዉ ይጋርመል ዬዘንዴሮ ነጋር ዎይ ጉድ ብቻ ፋጠር ይጠብቄን!

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 3 роки тому +3

    ወላሂ ቀንተዉ ነዉ ዴግሞ ሳሚና አይመን ምንአጠፉ ጉዲ ዘንዲሮ ኧረ ሰዉ ነቀለ ነቀለ ኡኡኡ

  • @ቢላልሠኢድ
    @ቢላልሠኢድ 3 роки тому

    ትክክል ነው አንተ ጀማል የሠው ነውር እያወራህ ነው ደግ አደረገህ

  • @rahmarahma8392
    @rahmarahma8392 3 роки тому +1

    አላህከምቀኛይጠብቀን

  • @senayityeenatenafaki4051
    @senayityeenatenafaki4051 3 роки тому +7

    በሳሚ በአይመን ቀልድ የለም
    ጀማልም ያዝናናል 🙏

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 роки тому

    አረ እድህ ለሴቶች ከተቆረቆርክ ና ዛሬ ከስርቤት ለማዉጣት የጀማልን ያህል ጩህላቸዉስኪ እደዉ ማነህ ዴሞ አተ ጉድነዉ ምንአጠፉ እስኪ

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 3 роки тому +1

    ዘደሮ ከደህነኛዉ እብዱ በዚቱሊ ሁሉ አብዱሌአላህይናላቅልህ በልዉ ጀሚ በረታ እሱዉ ተዘቀዘቅበለዉ ለሡነዉ👎👎👎👎👎👎ለተ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +2

    ኑ እንተዋውስ መልካም እንጋራ🍇🍇 ዲናችን እንውቅ አለብን አደራ ማነው ለዱኑ ለአኸራው ያሳስብው ካሳስባቹ ኑ ሁላም በኢትዮጵያ ከምሽቱ አራት ሰአት ጥያቄ መልስ አለ እንማማር እንውቅ🌺✅✅✅✅✅አህለን

  • @yeimeirymlijederbea7800
    @yeimeirymlijederbea7800 3 роки тому +2

    ወይኔ ዛሪ አጥበው አስጥተውያል አለ ምስጊን😂😂😂😂😂

  • @hasnatyoutb420
    @hasnatyoutb420 3 роки тому +1

    የሳሚን ፎቶ አይቼ ነው የመጣሁት በሳሚ ቀልድ የለም የእግሮን እጣቢ አደርሱም ሰወን ለመሳብ ካልሆነ በሰተቀር

  • @makiyakasim3455
    @makiyakasim3455 3 роки тому +3

    ሡብሀን አላህ ምን አይነትም ሠው አለ አዑዙቢላህ
    ወንዲሞቼ አትዘኑ ዋናው ትግሥት ነው ሆ
    ኢነሏሀ መዐሷቢሪን 👈/ አላህም ከታጋሾቹ ጋር ነው

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 3 роки тому

    ሠዉ ሁሉ አእደ አሁን ምን አጠፍ ጀማል ፡አይመኒታ ሳሚ መልካም ወዲሞቻችን ናቸዉ ማንም አይሠማህ ወይዘንዲሮ

  • @zainabzainab4068
    @zainabzainab4068 3 роки тому +1

    አዎ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ጀማል ኡኡኡኡኡ ስንት አይነት ሠዉ አለ

  • @habsha
    @habsha 3 роки тому +16

    ጀማል ፈቀድልኝ አጥቤ ላስጣህ ፍቀድልኝ በርታ➺❤

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሠው አጥበው ያስጡ ለልብስ ማሽን ስለመጣ ነው 🙄🙄🙄ትእግስቱ ን ይስጠን ጤነኛ ጠፍ

  • @sameerasameera1087
    @sameerasameera1087 3 роки тому +1

    ትክክለ ለንቴ ሲያስሂ ኖዎ አላሀን ፍራ ጃመሊ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ

    ለካ መልከምም የሚሠራ አይመሠገንም አሁን ሢሚ ማስረሻን ኧረኡኡኡነው ቤይናችን ላይመጣንሁ እግዚአብሔር ሰገጤነህ አተ እራስክ ክካም ነህ አተራስህ ምኑነው በእግዚአብሔርስም በመጀመሪያ ካፍህ የሚወጣውን አሥብ ከብት

  • @ሡሡነኝየእናቴቅመም
    @ሡሡነኝየእናቴቅመም 3 роки тому +2

    ብጥርቅ ቀዳዳ ክፍት አፉን አትክፈት ደሞ እነዚህ ሰዎች የስደተኞች ወንድሞች ናቸው

  • @የታጠቅአድነቅነኝ
    @የታጠቅአድነቅነኝ 3 роки тому

    ቲክክል ጀመልን በተመለከት ወለህ ሰህ

  • @ሂባከሚዛንቲፔየሳዳትወዳጅ

    አላህ ሂዳይስጣቸዉ አላህሉአክበር

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 3 роки тому +1

    ጀማልሁሴንምያጣልህ❤❤❤❤❤

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ

    ትክክልነውደግ አረጋችሁ

  • @tube-ls5su
    @tube-ls5su 3 роки тому

    እኔ የምላችሁ ውድ የሐገሬ ልጆች የሠውየውን ቪደወ ሼርና ላይክ አታድርጉት አውርቶ ይቀራል ላይክ አታድርጉ የሣሚን ያክል ለሠው የሚያዝን ሰው የለም

  • @jamilahali910
    @jamilahali910 3 роки тому

    ጀማልየ ሳቅ የሆነ የማናደድ ብሀሪ አለው ፈገግታህን በመጠኑ አድርገው

  • @tttube6528
    @tttube6528 3 роки тому

    ጀምየአንተ ዝም ብለህ ሣቅ ሣሚና አይመንታን አትንኩ የሥደተኞች አባት ወገን ወንድሞቻችን ናቸው በየቆሻሻው በየ ጉድጓዱ እየገቡነው የሚያወጡት ወገኞቻችንን

  • @samiraahmed4888
    @samiraahmed4888 3 роки тому +2

    ጀሜዋ ወድሜ ዝበላቸው ቢሣደቡም ወደኋላ እዳትል የኛ ጀግና በርታ ጀሜዋ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 3 роки тому

    እኛ ምንእናድርግ ታዲ

  • @seadamohamed5057
    @seadamohamed5057 3 роки тому +1

    አብሽር ወንድም አላህ አይጥላችሁ ከሠው ምንም አይጠበቅም

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 3 роки тому

    ጀማል ጎበዝ ነው አትቄና ስቆ ያስቃል እንዳተ____________አይደለም እጪ ቱቱቱቲቱቱቱ

  • @zeezazeeza4167
    @zeezazeeza4167 3 роки тому

    Tatki😘😘😘👌🙏mert sew keshi koshasha garsemun attera lemanigawebi pic ymechhi

  • @zነኚስደተኛዋ
    @zነኚስደተኛዋ 3 роки тому

    ክክ ክክክ ውይ ዘንዶ ርጀማልኔ፣የአገሬልጂ፣ይመቺሆ፣

  • @rahmarahma8392
    @rahmarahma8392 3 роки тому

    ፈጣሪምቀኛየንእቤትአውለውአለያገሬሰው

  • @Forum12345
    @Forum12345 3 роки тому +1

    ማነው ከኛጋር ቁረአንና ኪታብ በተጅዊድ መማር የሚፈልግ ፕሮፋይሌን ሐጭናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ነገር እንማር ተቀላቀሉ ጀዛእኩም አሏህ ኸይር

  • @ፎዚነኝየረሱልወዳጅ

    ወድም ጀማል በነገራችን ላይ አንተ እደኔ ከሆነ ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ የምታመጣው ቪዱወ በጣም ከሙስሊም የማይጠብቅ ነው እስልምና የሰወችን ነውር እያወጣችሁ ለጥፉ ብሎ አላስተማረም ምክኒያቱም አንደኛ እነሱ ሰሩት ሁለተኛ አንተ በየሚድያው አወጣከው ሶስተኛ ማንማውም ሰው አየው ይህ እራሱ የአይን ዚና ይባላል አላሗክበር እስኪ ድንን እንማር እናስተርም በአላህ ወላሂ ሌላ ነገር ቀይረህ ብሰራ ቃል አላህ ቃል ረሱል በለህ በትናገር በአላህ ዘንድ ተወዳጅ መልካም ባሪያው ትሆናልህ እመነኝ ወደ አላህ እጁን ዘርግቶ ያፈረ የለም እና እባክህን ወደ አላህ ተመለስ ቆም ብለህ አስብ

  • @ganetbaqallaa8514
    @ganetbaqallaa8514 3 роки тому

    💔🙈😭Ayii Abashaa keenyaa waali Arbsu malee wali jajabesu hin bekaani

  • @eehanahana5182
    @eehanahana5182 3 роки тому

    የኸን ይዙ የሳውድ እስር ቤት ነበር ለዘላለምማስለቀስ

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ወይኔ 😂😂😂😂👈እኔ በዝም አልከታትልም ግን አንዳዴ አያለሁ ሳቅህ የመቸኛል😂😘 ለተሳዳቤዉች መራቃችው 😂 ወይ ዘንድ ማለት አሁን ነበር😂😂

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    እረ አሏህን ፍሩ ሳሚና አይመን ከነሱበላይ ማነው ለዜጎች የሚያዝን አሏህ ይጠብቃቸው የኔ መልካሞች

  • @kareemahussain6134
    @kareemahussain6134 3 роки тому

    አይዞህጀምባጥቡህምትደርቃለህ ጠንክርለነሡአልክ

  • @tigistshumet7021
    @tigistshumet7021 3 роки тому

    ጀማል ዉዴ ዘንድሮኮ ቅንና ለሰዉ መልካም እሚያደረግ ቅን እሚያስብ እየተረገጥነ ነዉ ያለን እንደ ፋራና እንደሞኝ ነዉ የሚያዩን ያሳዝናል

  • @emanibrahim3906
    @emanibrahim3906 3 роки тому

    ፍታበልጀማልየ በራሥክ ጀሜልየ መሠቅህድሦ ሰትል

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 3 роки тому

    ጀማልየ. ለብድ. መልስ አትስጥ. ሰውየው ያስቃል

  • @ngisettube5380
    @ngisettube5380 3 роки тому +1

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍👍👍👍

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 3 роки тому

    Wayy zediro hullum Abduwall yaa rabii

  • @alifalif6387
    @alifalif6387 3 роки тому

    የራሱየሰራውንእንደንስሀእየነገረህነውጀማልአትፍረድበትተጨንቆምይሆናልየሰራውእያስለፈለፈውይሆኖልጀ
    ማልዱአአርግለት

  • @lubabahlubaba2266
    @lubabahlubaba2266 3 роки тому

    ቀናተኛ ምን አገባህ በውስጥ አትመክረውም ጎበዝ ከሆነ ነክ ምላስህን ነበር አኡዙቢላህ አንተ ምንም አትረባ እሱ ብዙ ትምህርት እያስተማረ ነው ጀማል ምን አባክ አገባህ እረ ያንተስ አይሚንታን በአንተ ምላስ ትሰድበዋለህ እረ ሊላሂ ታአላ ብሎ ለአሏህ ብሎ ይሄን ሠው በአደባባይ በሚዲያ አውጥቶ ይቅርታ አስብሎ እሚያሚበረክከው ጀግና ሰው ቀስቅስበት ምላሰኛ ሰው ሲያስጠላ እጪ ቀናተኛ ቀንቶ ነው ጀማሉ በርታ እናይልሀለን እንከታተለሀል ምርጥምርጥ ቁምነገር አዘል ትምህርት አቅርብልን አሏህ በተሰዴባቺሁት አገር ይስጣቺሁ

  • @lubhabalubha577
    @lubhabalubha577 3 роки тому

    ጄማል፣ወድሜ፣ለሠውሥድብ፣ቦታአይኑርህ፣ምክንያቱም፣ሶሻልሚድያየሚሠራሠው፣አዱሲዴግፈ፣አዱሲነቅፈነውእሽ

  • @ayishaawle2308
    @ayishaawle2308 2 роки тому

    ያአላ አተ ጠብቀን

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 роки тому +1

    ወይ ቲክቶክ ምን ጉድ ችሎል ለማንኛውም ሽር ላይክ እር መላላጥ

  • @أيًاكانالذينمربهسيمضي

    ሳስበው እኔ ብቻ ነኝ ያላበድኩት አልሀምዱሊላህ

  • @YARED12A34
    @YARED12A34 3 роки тому

    እሂ ሁሉም ቅናት ነዉ አቤት

  • @bettybetty8062
    @bettybetty8062 3 роки тому

    እግዚአብሔር ሆይ ምን ጉድ ነው ኤጭ

  • @Aነኝየሀራው
    @Aነኝየሀራው 3 роки тому +1

    አች ጀም እንኳን ትመችኛለሽ ትዘሊዋለሽ እደጦጣ በሰል እራስ😁😂😂

  • @FaisalFaisal-vk3xy
    @FaisalFaisal-vk3xy 3 роки тому

    Min ayinet kidti balege bihon new indih misadebew qomata yeqomata zer iresa inante zimi balu wendimoche lezih baalege asadagi yebedelew qimalam bota atistu bago sira chihun qatilubat qinat indih yemuyaregew shafafa

  • @abiabi4968
    @abiabi4968 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rabiaabdu3420
    @rabiaabdu3420 3 роки тому

    ጉድነውነጪባርባሪውበዛ ሳሚ ና አይመንታምንአጠፉ ለስደተኛየሚቆረቆሩአይደሉ

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 3 роки тому

    ክክክክል በለው እደው ጀማል እኔኮ ከንሱ ያተ አንጋገር ነው የማስቀኝ ቻለው እግድህ

  • @makemeka4708
    @makemeka4708 3 роки тому +1

    ተዋቸው ለምቀኛ ቦታ አትሥጣቸው በቃ ጀማል እወዲሀለሁ ይቺን ኮሜንት ካየው ይህ ሠውየ

  • @ዘማችለቤተሰቦቼልጄንናፋቂ

    አተን ለምን ይሰድብሀል 🤔🤔🤔🤔አፈር ይብላና ለምድነው ስደበኝ የምትለው

  • @rahma.bintnuru2341
    @rahma.bintnuru2341 3 роки тому

    ይሄ የሴት ምላስ አኡዙቢሏህ ያረቢ ምን ጉድ ነው

  • @tube-ls5su
    @tube-ls5su 3 роки тому

    አላሕ ሒዲያ ይስጥሕ አይ ጀማል ሠው ስራፈት ነው እስኢ አይመን ሳሚ ምን አደረጉት

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 3 роки тому +8

    ጀም አብሽር አጥቦ አሰጣህ

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 3 роки тому

    yh sewu ,metfo sewu ena Tiru sewu leyito yemayawu weslata sewu newu

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 роки тому +1

    ጀማል አብሽር ወንድሜ

  • @fikiryoutube6075
    @fikiryoutube6075 3 роки тому

    ክክክክክክ ጀማሎ አብሽር ምንም እንዳይሰማህ ከወረደ ሰው ጋ አትመላለስ እንተ ብቻ ልብህ የፈቀደልህን ጥሩ ነገር አድሪግ በርታ👍👌

  • @ተምርወሎየዋ
    @ተምርወሎየዋ 3 роки тому

    ዝበላቸው ውንድም አተሀቅነው የምትናገረውት

  • @Ee-zm5lp
    @Ee-zm5lp 3 роки тому

    ቱቱቱቱቱቱቱ ያአላህ አተሠላምአውራድልን ወይዘድሮ😭😭😭

  • @gsgsg3509
    @gsgsg3509 3 роки тому

    አዳድይታሳዝነኛለህ ጅማልአይዞህ

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 3 роки тому

    ታጠቅ እውነትን እንጂ እሚናገረው ሰውን አይሰደብም

  • @የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ

    እረሳሚና. አይመን. አዛኚናቸው

  • @SaeedSaeed-iy4gq
    @SaeedSaeed-iy4gq 3 роки тому

    ትክክል ነው ለራሳችሁ ስትሉ ነው ለይቱባችሁ ነው የሰው ነውር እምታወጡት

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 роки тому

    ጄማልሥወዲህ፣የኪቱብመጄመሪያትላክስህ፣ሲመቸኝ

  • @fatumafatuma1758
    @fatumafatuma1758 3 роки тому +1

    አትሥማቸው ጀማልየ ለወሬኞች

  • @endrisfentaw2530
    @endrisfentaw2530 3 роки тому

    ወላሂ የሚናገረውን እደግፈዋለሁ

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ

    ጀም የኔ ውድ አብሽር ለስው ወሬ አትስማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ

    አብሽር ጀምስዬ

  • @nejatmohamd7763
    @nejatmohamd7763 3 роки тому

    ታጠቅን አትናገር የሱን ስም አትጥራ በምድር ላይ እንደሱ እውነት ተናጋሪ የለም አላህ ይጠብቀው

  • @ራዲራዲ-ነ9ጨ
    @ራዲራዲ-ነ9ጨ 3 роки тому

    አዬ ጀማል አሳቀኝ ሚስኪን እረ የታባቱ ምን አገባውና እራስህን አታስደፉር

  • @meymunatube9849
    @meymunatube9849 3 роки тому

    ደምሩኝ ያጀመአ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ነኢማቱዪብ
    @ነኢማቱዪብ 3 роки тому

    አጀብ ሴቱ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ለአለማቱጌታ ተዝህ ባይረስ ቆሻሻ ቦታ እንዳልገኝ ያደረገኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ

  • @Laila-vs6rg
    @Laila-vs6rg 3 роки тому

    አይዞህ ጀሜው😳😳

  • @zehabashanew9138
    @zehabashanew9138 3 роки тому

    እንኮን ደስ አለክ

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 3 роки тому

    ክክክክ

  • @ዘማችለቤተሰቦቼልጄንናፋቂ

    አረ ጀምዬ ምን ልሁን ነው የሚለው