🔴ሰፈር ስር መጠቋቆሚያ ሆነን ነበር🙄የቤት ሰራተኛዋ አስደሳች መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • 🔴ሰፈር ስር መጠቋቆሚያ ሆነን ነበር🙄የቤት ሰራተኛዋ አስደሳች መጨረሻ
    🔴የቤት ሰራተኛዋ 3 አመት ሰርታ የ 3 ወር ብቻ ከፍለው አባረሯት
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@EyohaMedia‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@Addiskememoch‬

КОМЕНТАРІ • 533

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 місяці тому +180

    ልጁን አለማድነቅ አይቻልም አስረግዞ አለመካዱ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንድ መገኘቱ የሚገርም ነው ❤❤

    • @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
      @ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 4 місяці тому +2

      አረቦችሥ ሸቃላ ይሉሺየለ እዴ ምነው እና ምድናት ሠራተኛነበረች ልጆን ጠለፈችው ባለትዳረ ሆነች አከተመ እና ሠራተኛናት

    • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
      @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ 4 місяці тому

      @@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ መጀመሪያ የፃፍኩትን ኮሜንት በደንብ አንብቢ ሲስቱ

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 4 місяці тому

      በጣም 👍 ❤❤❤

  • @صوصوبنتمحمد
    @صوصوبنتمحمد 4 місяці тому +120

    ሰራተኛ ሰራተኛ የምትሉ ሰወች ስራኮ ያኮራል እንጂ አያሳፎርም

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 4 місяці тому +1

      እኮ ምንም ሚያሳፍር ነገር የለውም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 4 місяці тому +1

      ተያቸው ስላልገባቸው ነው😢

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 4 місяці тому

      @@RHAMAYGATA ene gira yegebagn neger tadiya min tibalalech? Ene anchi bet teketire bedrmoz keserahu yebet serategna inji min ibalalehu? Ebet west keserahu yebet serategna new mebal yalebign:: aserie degmo yebet emebet tibalalech:: min honachu new hod yemibisachu? Man tibalalech tadiya?
      Ene lemisale areb hager yebet serategna neberku 18 amet befit ahun degmo awropa esralehu lerase gin ahun yemengist serategna negn
      Tewu hod aybasachu yebet serategna nachu::

    • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
      @RijsiejHdjejjdj-by4ki 4 місяці тому +2

      ትክክል ወላሂ ስራ ያኮራል።

    • @Fatima-p2j1s
      @Fatima-p2j1s 4 місяці тому +1

      Ina minchigr alew sarategna malet?

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +240

    የቤት ሰራተኛ እንዴት የምትሉት ሰዎች ።❤በቃ አቁሙ የቤት ሰራተኛም ሌላውም በ 9 ወር የተወለደው ከአፈር የመጣ ወደ አፈር እኩል ይመለሳል❤

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 4 місяці тому +22

      ታዳ ምን ችግር አለው ሆ ዶክተር መምህር ሁሉም እንደየ ስራ ዘርፉ ሰራተኛ ነው ስራ ምን ችግር አለው እኛስ በአረብ ሀገር የቤት ሰራተኛ ነን አይደል 😅

    • @hayat8927Subscribe
      @hayat8927Subscribe 4 місяці тому

      አስተሳሰባቸው ዝቅ ያለ ነው

    • @ElsabetAbrar
      @ElsabetAbrar 4 місяці тому +5

      እና የቤት መምህር እንበል ወዮ

    • @ksaksa9220
      @ksaksa9220 4 місяці тому

      ስህሁምየእድምልጅ፣ንው 0:58

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  4 місяці тому +4

      ልክ ነው🙏🙏🙏

  • @Genet398
    @Genet398 4 місяці тому +78

    ድስ ይላል ግን እኔ ምለው ስራትኛ ለምንድነው ምገለለው 😢ደህነት እንጂ ሁላችን ብ9 ወር ነው የተወለድነው መብታችን ይከበርልን😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +56

    ምን ችግር አለው ልጁ ከወደዳት የቤት ሰራተኛም ምንስቴርም የብሮ ሰራተኛም ፓይለቱም ስራ ስራ ብቻ ነው ፈረጅ አገር ሁሉም የፅዳት ሰራተኛ ነው

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 4 місяці тому +1

      አይ እሷ ናት እኮ ያልተለወጠች ወጥተን የምንሰራውን ማን ያውቃል ከጠረጴዛና ከተሽከርካሪ ወንበር ወጥቸ ስሸቅል እንደምውል ማን በነገራችሁ

  • @ኩሩሀበሻይት
    @ኩሩሀበሻይት 4 місяці тому +60

    እኔ የማደንቀዉ ልጁን ነዉ የኔ ጀግና በኮንፊደስ ተቀበላት ሳይሸመጥጥ ጎበዝ ልጅ ነዉ በሽታ አደለ አላህ እረዚቅህን ያስፉልህ ጩጨዉ❤❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +3

      😢😢 ሱበሀን አላህ በዝሙት ሥላሥረገዘ ነው አጅብ ከጥመት አላህ ይጠብቀን

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 4 місяці тому

      @@ttww9470 አለመካዱን ነው ያለችው ሆ ስንቱ ነው አድርጎ ሲያበቃ አላቅሽም አላቅም ብሎ የሚሼመጥጥ ሆሆ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      Yes🙏

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk 4 місяці тому

      ​@@ttww9470ሙስሊም አይደለም እኮ በነሱ እምነት ከተፈቀደ ምን ችግር አለው

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 4 місяці тому

      ​@SeadaHassan-qy6pk yedenkurena tege yeman emenet new zemuten yemidegefew ? Men albatem eni yayewt ande muslim sew nebern enam lejachen zemut selesravhena selaregezeche enardataln aymanotachenem yefekedal sil semechalwegen be cerstena degmo fetary yametawen nebese fetary new yemiwesdew tebelo selemitamen sayhone metenekeku new yemimekerew Marsden ayfekedemen yehi new leyounetu fetarim eko yeker yelal enqan sew

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +32

    ባልዬዉም በጣም ጀግና አፍቃሪ ነዉ ልጅቷን እንደሚወዳት ከመጀመረያዉም ያስታዉቃል ❤❤❤❤ አይለያቹሁ❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +51

    ኢትዮጵያ የቤት ሰራተኛ ስራ መሆኑን አያቁም እናት እድሜ ይስጦት

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 4 місяці тому +42

    ሶፍ አንተ በጣም ትለያለህ አሏህ ካሰብከዉ በላይ ይስጥህ አሏህ ይጠብቅህ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 місяці тому +15

    እናት እናት ነች ይሄ ልጅ በረከት ይዞ ይምጣ ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 4 місяці тому +12

    እሰይ ልጁ ባለመዉረዱ በጣም ደስስስስስ ይላል የሚወለደዉ ልጅ በረከት ይዞ ይምጣ ተመስገን።

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 4 місяці тому +20

    የተባረክህ ልጂ ነህ ስንቶቹ ወልደው ይከዳሎ አንተ ግን ልዬነህ❤❤❤❤🎉

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 місяці тому +21

    እናት እኮ የዉሃ ናት😢❤ ወላሂ የኔ እናት እኔ አሳድግላቸዉ አለሁ አለች

  • @AyinalemNigus
    @AyinalemNigus 4 місяці тому +10

    የምር ልጆን ግን ሳልድቅው ማለፍ አለቺለም በእውነት ጀግና ነው የልጅ አውቂ ነው አስተዋይ አለቅም ብሉ ብከዳት ኑሮ የች ልጅ ሚዳላይ ትውደቅ ነበረ የምር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ፎዚነኝያባቴንግስትየእናቴ

    ደግ አረጋችሁ በሉ ደጋግማችሁ ውለዱ😂😂😂😂

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 4 місяці тому +12

    ሶፊን ማነው እደኔ እርጋታውን የሚወድለት በላይክ

  • @Eaiytin80
    @Eaiytin80 4 місяці тому +21

    ክብር ለሰራተኛ ወላ ላዚም ያረቦቹ ይበቃናል በቃ ###😊

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 4 місяці тому +9

    እናትየዋ በጣም አናዳኝ ነበር
    ልጁ ግን በጣም ሃቀኛ ሰው ነው በሙሉ ኮንፊደስ አዎ የኔ ነው አለ አቦ ዘር ይውጣልህ

    • @hannatsehaye5097
      @hannatsehaye5097 4 місяці тому

      Tegnash Enat Nachew Egzabher Rejem Edma Yestesh

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +14

    የቤት ሰራተኛ የምትሉ ሰዎች ልቦና ይስጣቹ የቤት ሰራተኞች የራሳቸው ኑሮ ቢኖራቸው ሰው ቤት መፍጋት ፈልገው አይገቡም ዛሬ የቤት ሰራተኛ እያላቹ የምታንቁዋሽሹ ትላንት እናንተ አፀያፊ ስራ ስትሰሩ የነበራቹ ናቹ የቤት ሰራተኛ ማለት እኮ ባለሞያ ሙያው ሁሉ በእጅዋ ያለ ናት ምድረ ገለቱ ሙያ የሌላት በቤት ሰራተኛ ገበናዋ የሚሸፈነው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ኑሮ ነው ከፍ እና ዝቅ የሚለው የቤት ሰራተኛ የአይምሮ ሀብታም ናት ክብር ለቤት ሰራተኞች አከብራችዋለው ሶፊዬ ተባረክ ለአይምሮ ደሀ ለሆኑ ሰዎች ጥሩ የሚሆን ትምህርት ነው ክበርልኝ እወድሀለው❤❤❤❤❤❤

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 4 місяці тому

      Yes 🙏

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 4 місяці тому

      Tadiya man yibalalu ene bebekule yebet serategna negn min chigir alew 😮 yebet ensesa enebelat ? Weyis yebet emebet nat?
      Man bilen enetrat ? Anchim degemshew iko 😂😂 ene yebet west serategna negn aserie yebet emebet nat gebash?
      Ene gered weyim yebet west serategna ebalalehu :: sageba degmo yebet emebet honalehu aleke :: atalekaksu moya new yebet serategna

    • @fantayeedo3733
      @fantayeedo3733 4 місяці тому

      Awo degmewalew semu alkefagnem meknyatum eysereqech sayhon eyeserach selehon yekefagn zeqe yemiadergut yemyanquasheshut newe akebrachewalew ewdachewalew❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 4 місяці тому

      @@fantayeedo3733 eteye fantaye
      😀😀 zeqim alau kefim aleu semachew yebet serategna new yemibalut:: siyagebu degmo yebet emebet yibalalu eskeziyaw deres yebet serategna yibalalu:://

    • @Zippo915thZippo91th
      @Zippo915thZippo91th 4 місяці тому

      ልክነሽወላሂ ሠራተኛ እደቆሻሻለሚያዩሠወች አላህ ልቦናይሽጣቸው

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 4 місяці тому +2

    እናትየዋም። ደስ ትላለች ።ጥሩ እናት ናት ።።ልጅም ጐብዝ ጨዋ ነው በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።።።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +14

    አያት ምን ሆነው ነው የልጅ ልጅ ልጅ ማየታቸውን በምስጋና አሜን ማለት ነበረባቸው❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 4 місяці тому +2

    ልጁ ገበዝ ነው ግን ሴት ልጁቱ አሳዛንችኝ ዘመድ የለኝም ስትል ሶፊ ምርጥ ሰው❤❤❤

  • @LdiaZewdu
    @LdiaZewdu 4 місяці тому +6

    እኔ የእናትና ልጂ ሥላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Alh973
    @Alh973 4 місяці тому +10

    ጥሩ ነው እኔ ግን ምንም ባፍቅር ሰራተኛቸው ሁኝ የማይታሰብ ነው ቢወደኝ እራሱ አላምነውም ይህ ፍቅር ከወለደች በኋላ የሚዘልቅ ከሆነ አሪፍ ነው

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 4 місяці тому +4

    ሶፊዬ እባክህ እባክህ ለእናትየዋና ለልጅቷ ብለህ ትንሽ ነገር አድርግና ዳራቸው

  • @የመርዋእናትነኝስደተኝ
    @የመርዋእናትነኝስደተኝ 4 місяці тому +7

    ሶፍ የመቀሌ ልጅ ጤናዋ የት ደረሰች ብታቀርብልኝ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 4 місяці тому +8

    ዋው ጀግና እናት ጌታ ራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ፍቅራችሁን ይብዘለችሁ❤❤❤❤❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 4 місяці тому +4

    ልጅቷ የለለ ደስ ብሏታል አጅብብ አይ ማጣት አይ ማግኘት ሁሉም ሠውን ይቀይራል ሶፌ ጎበዝ

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት 4 місяці тому +9

    ዋዉ ደስ ይላል ማዘርዬ ስነምግባራቸው ደስይላል

  • @Kirubeltsegay
    @Kirubeltsegay 4 місяці тому +1

    በጣም ደስ የሚል ነው በዚህ እድሜ ይህ ልጅ ፈጣራ ነው የሰጠው እንኳ ደስ አላቸው እናትየው መልካም ናቸው 🎉🎉🎉ይህ በማየት በጣም ጥሩ ነው ይህን ይህል ከእግዚአብሔር የተሰጠው ስጦታ ነው

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 3 місяці тому +1

    ልጁ ጀግና ነው ከመጀመሪያ እደሚያፍቅራት ያስታውቃል እስከመጨርሻው ያድርግላቸው

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 4 місяці тому +6

    ምንም ቤት ቢሰጡአችሁ ማዘርን ማገዝ እንዳታቆሚ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 4 місяці тому +2

    ልጂ. የምገርም. ነው. ይወዳታል ማለት ነው. እግዛአብሔር. መጨረሻውን. ያሳምሪላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 4 місяці тому +5

    በርታ ሶፊ መልካም ነህ ስለሰው ስለሰው ቀድጀ ልልበሰው ነዋ ወድሜ ጀምርህ ተውከው

  • @Befikdu
    @Befikdu 3 місяці тому +1

    no more ለሠው ክብር ይኑራችሁ ሠራተኛም ሠው ነው ሢቀጥል እናትቱ ያለ ማዲነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 4 місяці тому +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው የተባረከ ሀቀኛ ነው

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 4 місяці тому +7

    እኔ ለልጁ ክብር አለኝ ጀግና ነው በዚህ እድሚው ለልጁ መሰዎት ከፍሎል ነገ ልጁ ይህንን መሠዎት ሲየው አባቱንም እናቱንም ያከብራል መጥፎ ንግግር ነገ ልጆዎቹ ሲያዩት አድገው ጥላቻ ነው የሚሳዩት

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym 4 місяці тому +10

    ሶፊዬ የእኛ ውድ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    ግን ድገት የምትሉት ነገር😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በርቱ ግን ልጁ ጎበዝ ነህ ማርያምን ሥንት የሚሺለጠለጥ ወድ ባለበት እደ እበት ወልዶ የሚጥል

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 4 місяці тому +3

    የነእናቱ በራስ መተማመን የሚበልጠው የኔ ልጅና የልጄ ልጅ ነው ብለው የሰውን በተለይ የአበሻ ወሬ ማሽማጠጥ ማንጎጠጥ ተቋቁመው እንደዚህ አይነት ደረጃ መድረሳቸው በጣም የሚያስመሰግን ለሰውም አርአያ የሚሆኑ እናት ናቸው በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር የሚፈሩ ሰውንም የሚያከብሩ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ለእናንተም የበለጠ ፍቅር ይስጣቹ መሰላም ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 місяці тому +4

    ይትበሮች እንጃ ምን እደሚል አላውቅም አሥታራቂ በጠፋበት ግዜ እግዝአብሄር ይስጣቹ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 4 місяці тому +1

    ልጁ ግን ጎበዝ ነው ይክዳል ብየ አስቤ ነበር ከዛ ሁሉ ግርግር ብኋላ እድህ ሁናችሁ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ሶፊየ አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @sameera151
    @sameera151 4 місяці тому +7

    ልጁ ግን ሚስኪን ነው አለመካዱ ውለዱ ክበዱ ልጅ በልጅነት ነው❤❤❤❤❤

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 3 місяці тому +1

    አሁን ተመቸሽኚ ማዘርጥሩነው ፈጣሬ በሰላም ከሁለት ያርጋት እህታችን🎉🎉🎉

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 4 місяці тому +6

    ልጁ የምገርም ነው ይወዳታል ማሌት ያሳዝናል

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому +7

    ጎበዝ በርታልን ሶፍሻ የስንቱ ሒወት ተስተካከለ በአላህ ፈቃድ በአንተ በአንተ
    ሰበብ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 4 місяці тому +1

      ትክክል፣ሰብስክራይብአድርጊኝውደ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  4 місяці тому +1

      🙏🙏

    • @hathat7509
      @hathat7509 4 місяці тому

      ​@@KumNeger-uc3etእኔ ምልክ የመቀልዋ ልጅ እንዴት ናት

  • @AmsalMengistu
    @AmsalMengistu 4 місяці тому +7

    የቤትሠራተኛ አያፈቅርም፣አይፈቀርም ያለውማነው ሠዎች ናቸው የእድልጉዳይነው የቤትሠራተኛ ያረጋቸው የተወለድት በዘጠኝወር፣፣የተወለድትከሠውነው፣አመለካከታቹን አሥተካክሉ ሠዎች

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 4 місяці тому +4

    ጅግና እናት እንዳንቺ ይብዛልን እግዝአብሄር ይሥጥሽ የደስታ ግዜ ይዉሁኒልሽ

  • @FathumaFathuma-tx5sr
    @FathumaFathuma-tx5sr 4 місяці тому +2

    እናትነት ይህነው ማሻ አላህ የማታውቃትን መራት አምጥታ ከምትሰቃየት የምታውቃትን ልድ በጣም አረፍ ነው 🎉

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 4 місяці тому +13

    ✝️🙏👉ልጁን ግን⚘️ በጣም አከብረዋለሁ። በብዛት ሰዎች ከሠራተኛ መውለድ በጣም ስላልተለመደ በብዛት ሰዎች ይከዳሉ ፤ አሱ ግን በዛ ጭንቀት ውስጥ በነበረበትም ሁኔታ በማመኑ በጣም አድንቄዋለሁ❗
    ወንድ ልጅ ነክ በጣም ክብር አለኝ❗
    ተባረኩ ብዙ ተባዙ ጠንክራችሁም ወረኞች ጎረቤቶችን አፋቸውን አስይዙአቸው በአንድነታችሁ አና ፍቅራችሁ ብሎም ማዘርን በመርዳት ከፍ ትላላችሁ❗
    ትምህርትክን ግን መጨረስ አለብህ ለሷም ሞራል በመስጠት እንድትጨርስ አበረታታት❗❗❗

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 4 місяці тому +1

    ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክህ ችግረኛን እንድታይ አይንህን የንስር አይን ያድርገው፤ በርታልኝ ውድ ወንድሜ ይመችህ

  • @RabeyaSayed-cs4ms
    @RabeyaSayed-cs4ms 4 місяці тому +1

    በጣምየሚገርም የሚገርም ችሎታያላችሁ ሚዳያወች እሄሁሉ የሆነዉ የተሥተካከለዉባተነዉየምትደነቁሚዲአወች

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s 4 місяці тому +3

    ናቲ ግን ይመችህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ❤ እናታችንም የናትነት ጥግ ኖዎት እረጄም እድሜ እና ጤና ይስጥውት🙏
    ሶፊ በቅርቡ ሀገር ልመጣ ነበር ፈራሁ የኑሮ ዉድነት ምን ትለኛለህ😂

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 3 місяці тому +1

    ዋውእናትየዋ❤❤❤❤ደስየሚልውሳኔ❤❤❤❤እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽእህቴ እመቤቴ ማርያም ሁሌም ካችጋትሁንእህቴ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ekrW
    @ekrW 4 місяці тому +1

    አሁን ላይ ከቤት ሰራተኛ ወደ ሚስትነት እየተቀየሩነው በቃ ባል ያላችሁም ቢሄን አስቡበት😂😂

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 3 місяці тому

    ለምርቃኑ ፊታቸውን ተገልጠው ብሮግራሙን ያሳዩን የምር በጣም ጎበዝ ልጅ ነው

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 4 місяці тому

    ተባረክ ወንድማቺን ይህ ሁሉ ባንተ ነዉና ........ኑርልን ::

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 місяці тому +3

    አቦ ሶፊ ትችላለህ ምን አለበት አገራችንን ወክለህ አምባሳደር ብትሆን

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 місяці тому

    ያ ሁሉ የምታደርገው ፈጣሪ ይከፍልሀል የውስጥ ሰላም አለህ ይታያል ሰላም ያለዉ ሰዉ ነዉ ስለሰዉ የሚያስብና ተባረክ ወንድም

  • @masarat2998
    @masarat2998 4 місяці тому +5

    ጋዜጠኘውን ሳላደንቅአላልፍም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 4 місяці тому +6

    እሰይ ብዙ ተባዙ
    ሶፊም ተባረክ

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 4 місяці тому +1

    አሁን እናታችን ወደድካት በእውነቱ❤

  • @Asiya-lq1vq
    @Asiya-lq1vq 4 місяці тому +5

    እፉ አልሀምዱሊላ ሶፊ እንካንም ሠላም መጣህ እንደት እንደምሣሣልህ ምርጥ ወንድም የኔ ሆደ ባሻ የሰው ልክን ባንተ ላይ ነው የማየዉ አላህ ይሀፍዝህ ወንድሜ

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 4 місяці тому +1

    ልጁ አለመካዱ በጣም አድንቂዋለሁ ጎበዝ🎉🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 4 місяці тому +4

    ሶፊዬ በረካ ነህ እኮ እናቴ የሆነ ነገር ጀምረህ ፍጻሜው ያምራል

  • @Haymanot1-e5y
    @Haymanot1-e5y 4 місяці тому +7

    ሶፊ የእውነት ሰው ነህ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 4 місяці тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላንተ በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 4 місяці тому

    ሰቲየዋ በጣም ጠንካራ ሰው ናችሁ አለህ እድሜ ይስጣ ነዉ መድረክ እወዳቹአለዉ❤❤❤❤ የተመለከተውን በሙሉ ይወዳቹ አል❤❤❤

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 4 місяці тому

    በዚ ያረቦች ይብቃን ክብር ለሰራተኛ😢😢😢😢😢

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 4 місяці тому +2

    ዋዉ በርች ማሚ ባለፈ አናደሽኝ ነበር ይሁን ሠራተኛም ሠዉ ነዉ ሁሉም የዘጠኝ ወር ነዉ

  • @emayelakew650
    @emayelakew650 3 місяці тому

    ጎበዝ እናት በጣም ጥሩ ልጅ ናት እሱም ጥሩ ልክ ንው። በጣም ጥሩ ትዳር ነው የሚሆነው።እርስወም ጥሩ እናት ነወት መጅመሪያ ቢበሳጩም ። ጋዜጠኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጎበዝ ነህ።

  • @صفيه-ق3ث
    @صفيه-ق3ث 3 місяці тому

    ሶፊየ የድምፅ ጥራት ትንሽ ያስፍልጋል

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 4 місяці тому +1

    አይ ለያ ችሁ በጣም አሪፍ እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏 እሄ ሁሉ ባተ ነዉ ሶፊዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 4 місяці тому

    የሚገርም ነዉ በልካም እናት አሳቢ ልጁም ከመጀመሪያ አልካደም አእምሮ ያላት እናት ተባረኩ

  • @ms93s96
    @ms93s96 4 місяці тому +6

    ሶፍየንየምትወዱብቻ👍👍👍

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 4 місяці тому +3

    ሰርቶ መብላት ሰውን ዝቅ አያታረገውም ሰው ነት በምን ታሳለይ የቤት ስራተኛ ብሎ ስም ብቻ በጣም ያነድድላ ሳይስራ የሚበላ አለ ለዚቺ ከቱ አለም ዋነው ፍቅር ነው

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በእውነት የሚገርም ቤተሰብ ነው ለምን በዛ ስዓት ማንም አይምን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому

    ሶፍዬ አላህ በረካ ያድርግህ የኛ ጀግና አንተንም ለእነዚህ ልጆች እንደ መለአክ ነው የደረስክላቸውና አላህ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ😮

  • @KelemwaKifle-ny9kk
    @KelemwaKifle-ny9kk 4 місяці тому

    እናት እናት እናትየኔእመቤት 1000 አመት ትኑር ጎበዝ እናት ሰው ቢየዐራ ሳምንት
    ነው እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እኚን
    እናት አከብሪያቸው እሽ የኔቆንጆ❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 4 місяці тому +1

    ማሻአሏህ መልካምና ጠንካራ እናት በርቺ 👍👍👍👍

  • @GenetWeso
    @GenetWeso 4 місяці тому

    አቤት የልጁ ቅንነት እናትየዉም ጤና ይስታችሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +4

    ❤❤ ማዘር ቀድሞውም ከልጆቶ ማታረግዝ እንካን ቀድሞ በሶ ላይ ያደረጉት ትክክል አልነበረም።

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 4 місяці тому

    እማማዬ ጀግና ኖት ልጆንም በስረአት ስላሳደጉት ነው የገዛ ልጁን ያልካደው አይዞዎት እርሶም እድሜ ይስጦት መልካም የእናቶች ምላሴ ኖትና መካም ይግጠማችሁ😮😮

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 4 місяці тому +1

    ናቲ ደግሞ ተባረክ አምነህ መቀበልህ ተባረክልኝ

  • @eexx5392
    @eexx5392 4 місяці тому +1

    ሶፊኮ የሰላም ሰው ነህ እውነት እግዚአብሔር ከዝህም በላይ ይጨምርልህ

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 4 місяці тому

    ማንም ሰው ቢሆን ሳይሰራ አይኖርም ሁሉም ሰው ሰራተኛ ነው ልዩነቱ የቤት ወይም የውጪ ስለሆነ ልዩነት ባናደርግ

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 4 місяці тому

    ጀግናእናት እረጅም እድሜ የኔእናት ልጅወት እትልቅ ደረጃደርሶ ያስደስታችሁ ያድሺ ያርግላችሁ እናቴ

  • @herdskloiiyad5902
    @herdskloiiyad5902 4 місяці тому +1

    እኔ በልጅት ኮራሁ ወድልጅ መውለድ እዳተ ነው እናትህ ታድል እዴህ በኮፊደስ መቀበል❤❤❤❤❤

  • @yidnaderea7618
    @yidnaderea7618 4 місяці тому

    ይሄ ነው ሚፈለገው ስው ያለውን ይበል ፍቅርና ፍቅር ያሽንፈል።

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 4 місяці тому

    ሰዉ ሰዉ ነዉ የቤት ሰራተኛ የሚባል የለም ክብር አትንኩ እንድህ እያላችሁ አታዉሩ እኛም እኮ ሁላችን ሰራተኛነን መስረቅ ነዉ መጥፎዉ ስራ ክብር ነዉ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 4 місяці тому +1

    ሶፊ መልካም ሰው እግዝይቢሒራ አምላክ ይስብከውን ይሳካልክ ይስንቱን እምባ ነው ይበስከው

  • @taibah5903
    @taibah5903 4 місяці тому +1

    ማዘርዬጎበዝነወት መጀመሪያ ቢያናዱኝምአሁን ደስብሎናል እድሜ ይስጠወት

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 4 місяці тому +1

    ልጁ ጥሩ ልይነዉ መሻአሏ እሷም ፀባዋ ጥሩነዉ

  • @fyrozfyroz6719
    @fyrozfyroz6719 4 місяці тому +10

    የተባረከ ልጅ እ/ር ይባርክህ ልጄ ነው ብለህ ማመንህ እራሱ በጣም ትልቅ ነገር ነው

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 4 місяці тому

    እናትዬዋ ጥሩ እናት ናቸው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት ወሬ የሴጣን ስለሆነ እርሶችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይ ወሬ እናት እኮ መካሪ ነበሩ እንዴት አባሪ ይባላል ብያለሁ እኮ ምን እናውራ ጊዜ ነው

  • @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
    @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 4 місяці тому +1

    ዋውውው የኔ ውቦች ፍቅራቹህን ይጨምርላቹ ማዘርየም ምርጥ እናት ነወት❤❤❤❤❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 4 місяці тому +1

    ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ሶፌ ምርጥ ሠው 🌹🌹🌹

  • @ceesnmuneer-gq2og
    @ceesnmuneer-gq2og 3 місяці тому

    አይዞሽ እናት ነት። እደዚህ ነው ዝበያቸው
    ጀግና እናት። ነሽ እየመከርሽ። ጠካራ
    እዲሆኑ። አጠክሪ ያቸው። ጿለት እያረግሽ

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +5

    ሶፍዬ የምወድህ በምክንያት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 4 місяці тому +1

    እግዝዮ ቤተክርስትያን ይሄድ ይሆን በእዝህ እድሜ ይህንን ያክል ስም ማጥፋት ውጤት
    የልጅትዋ ጨዋነት አስከብረሻል እራስሽን