5 ጀማሪ ዶሮ አርቢዎች የሚሰሩት ስህተት |Top 5 poultry beginners mistake |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 17

  • @EdlawitTsegaye-h3d
    @EdlawitTsegaye-h3d 2 місяці тому +1

    ለ 10 ዶሮዎች እንቁላል ለሚጥሉ በቀን ምን ያህል ኪሎ መሰጠት አለበት?

  • @DagimMekonenn-zr6gy
    @DagimMekonenn-zr6gy Місяць тому +1

    ትንኞችን እንዴት ከዶሮቤት ማጥፋት እችላለሁ please???

  • @kemlaseid4129
    @kemlaseid4129 2 місяці тому

    Txs

  • @MunaMohamed-s1f
    @MunaMohamed-s1f Місяць тому +1

    አረ አይንዬ ስለ ቅንቅን ስራልን

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 2 місяці тому

    😍😍😍😍👍👍

  • @howtox8084
    @howtox8084 2 місяці тому

    የእንቁላል ሽያጭ እንዴት ነው? የት እና ለማን ነው ሚሸጠው?

  • @asterashetu9595
    @asterashetu9595 2 місяці тому

    ኩሳቸው በጣም ውሃ ለሚሆን ዶሮዎች መፍትሄ ንገሩኝ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому

    Gemariii Gemari Gemari 1000 time 😂

  • @LrKa-o2y
    @LrKa-o2y 2 місяці тому

    ❤👌👍👍👍

  • @ASura46
    @ASura46 2 місяці тому +1

    ዶሮዎቼ 20ኛ ሳምንት ገብተዋል አመጋገባቸዉም አንተ በሰጠኸኝ መሰረት ነው የምመግባቸው በcage ነው ሚኖሩት መብራት ከዋናው እስካልጠፋ ድረስ መብራት እስካስፈላጊው ሰአት ድረስ ይበራላቸዋል ግን እስካሁን አንዳቸውም እንቁላል አልጣሉም ይህ ነገር normal ነው ወይ? አመሰግናለው!

  • @66Amani32
    @66Amani32 2 місяці тому

    ጥያቄ አለኝ እንቁላል ዶሮ በምን ምክንያት እንቁላሉ መጣል ታቆማለች እና ለመመለስ ምን ማድረግ አለብን

  • @AbenizerGirma-ic1di
    @AbenizerGirma-ic1di 2 місяці тому

    Doroche tamew neber mn larg