162,600 ብር ትርፍ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • 162,600 ብር ትርፍ
    ቡራዩ ከተማ 1200 ዶሮ አስጀምረናል
    የተሌግራም ቻናላችን
    t.me/+SUL-r6xR...
    የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች
    youtube.com/@A...
    አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች
    www.tiktok.com...

КОМЕНТАРІ • 32

  • @MahletMahi-mf4yz
    @MahletMahi-mf4yz 2 місяці тому

    ጎበዝ በርታ እኔም መጥቼ እሰለጥናለሁ እዉነት አተ ትችላለክ ክበር እግዚአብሄር ያስፋክ ለብዙዎች ያትረፍርፍክ ጀግና ነክ

  • @SamuelgasheKabato-hf9jh
    @SamuelgasheKabato-hf9jh 5 місяців тому

    ወንድሜ ስለ መረጃህ ከልቤ አመሰግናለሁ።
    ያለሁት ደቡብ አፍርካ ነው። በሰሞኑ ወደ ሀገር ቤት እመለሳለሁ እና በዶሮ እርባት ስራ መሰማራት የረጅም ጊዜ ህልሜ ነው። ስለዝህ ላማክርህ እደውላለሁ እና አንሳልኝ። ብዚ በማትሆንበት ሰዓት በማታ እደውልልሀለሁ።

  • @getade7536
    @getade7536 6 місяців тому +3

    ከዚ በፊት ከ 1000 ዶሮች በቀን 5600 ብር አካባቢ የተጣራ ትርፍ አለው ብለህ ነበር በቀን። አሁን ደሞ ከ2000 ደሮ የቀን ገቢ ~5300 ነው እያልከን ነው። ታዲያ ይሄ ሁለቱ አይጋጭም። እንደኔ ላለ ለመጀመር ለሚፈልግ ሰው ቲንሽ ግራ ያጋባል

  • @biniboni2815
    @biniboni2815 6 місяців тому +2

    ወንድሜ አሁንም አመስግናለሁ ስኬት ዝም ብሎ የሚገኝ ነገር እንዳልሆነ ከምትናገርው ተርድቻልሁ እኔ በአሁኑ ስዓት በታክሲ ማሽከርከር ስራ ላይ ነው የምገኝው የስራ መስኩ ለሶስት አመት ያክል ብቆይም ለለውጥ የሚሆን እንዳልሆነ ተርድቻለሁ እንዴ ነው ወደዚህ ቢዝነስ መግባት የምችለው የዶሮ ቢዝነስ የራስህን ልፋት የሚፍልግ ስለሆነ እኔም ምርጫዬ የሆነ ለዚህ ነው በክራይ ግን እውነት ያዎጣል ለማንኛውም ማታ ሁለት ስአት እጠብቃችሀለሁ ለተጨማሪ እውቀት

  • @user-ev4ze3fn1r
    @user-ev4ze3fn1r 3 місяці тому

    kelijinete indezi aynet sira malet hulegeb farmer mehon filagot neberegn. gize ina akim yifeligal thanks more!! from awash eriya.

  • @samsonmichael112
    @samsonmichael112 6 місяців тому

    አይኒ ዶሮ እርባታ ከሀያ አመታት በፊት ነው አስብ የነነበር ው ከሠባት አመት በፊት ግን ለመጀሙር ያኔ ሦስት ጓደኛሞች ፍሬንድሽፕ ብለው ኤግዝቭሸን ማዕከል ተዋውቄ ስልጠና እነሱጋ ወስጄ ለመጀመር ቦታ አጥቼ ብዙ ሰዎች አድቫይዝ አድርጌ አንድ ሁለቱ ጀምረው አንዱ ወዲያው ሲተወው አንደኛው ግን አንድ አምስት አመት ሰርቶ ተወው ያው ቦታው ሁለት መቶ ብቻ ነበር እና ከመኖ ጋር አልተመጣጠነም እናት ግን እንደገና ውስጤን እየሞላኽው ነው እናም አንድ ቀን ወስኜ እንድመጣ እየሞላኽኝ ነው ስከታተልህ ከሰባት ወር በላይ ሆኖኛል በጣም ቅን ምርጥ ስራውን ወዶና አፍቅሮ የሚሰራ ታታሪ ወጣት ነህ በርታ አንድ ቀን ወስኜ እንድመጣ ምእየሞላኽኝ ነው ሱስ ሆነህብኛል አልቀርም ።
    ሳሚ ነኝ አ አ

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek7103 2 місяці тому

    ወንድሜ ወጭው እውነት እንደምትለው ነው? ከግብር ጋር ተያይዞ እንዲሁም ባለቤቱ ስራውን ለማሳለጥ የሚያወጣቸን ወጭዎች ግምት ውስጥ አላስገባህም.

  • @zakgech5294
    @zakgech5294 6 місяців тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው በጠም አበረታች ነው ስራውን ለመጀመር ቴሌግራምህና ማግኘት ግን አልቻልኩም ከቻልክ አስቀምጥልን🙏

  • @hailuasrat990
    @hailuasrat990 6 місяців тому

    ጀግናችን በርታልን

  • @AbayHaile-cd9cw
    @AbayHaile-cd9cw 5 місяців тому

    ዶሮዎቹ ወደ ምርት እስከሚገቡ ድረስ የሚወጣውን እጅግ ከፍተኛ ወጪ ከግምት አልገባም ከ 400000 /ከ አራት መቶ ሺህ ብር በላይ ነው

  • @poultryfarminethiopia9613
    @poultryfarminethiopia9613  6 місяців тому

    🎉በፅሁፍ ለማግኘት ከታች ይቀላቀሉ
    የተሌግራም ቻናላችን
    t.me/+SUL-r6xRBXl5r0hq
    የትንንሽ እርባታ አስተማሪ ቪድዮ ለማግኘት ከታች
    youtube.com/@Aynishetfarm?si=Dfw8bcuxoKMmFXxl
    አጫጭር አስተማሪ ቪድዮ ለማገኘት ከታች
    www.tiktok.com/@poultry75?_t=8joS41KwbXZ&_r=1

  • @yidenekatchewdibaba6602
    @yidenekatchewdibaba6602 4 місяці тому

    Nice

  • @alemenshtube
    @alemenshtube 5 місяців тому

    Thank you❤👍👍👍

  • @wollo4001
    @wollo4001 6 місяців тому

    ጎበዝ

  • @user-ss3yx3lf8s
    @user-ss3yx3lf8s 6 місяців тому +1

    Anduwa doro aynuwa abtuwal keredawk bye new

  • @henitube2822
    @henitube2822 6 місяців тому

    ከመቀሌ ነዉ ኣንድ ጊዜ በዉስጥ ላወራህ እፈልጋለዉ

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 6 місяців тому +1

    ኤረ አይንሸት ስለ ዘመናዊ hatcher & incubator የሆነ ዝግጅት አቅርብልን

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 6 місяців тому

    በእሬሴ ግቢ ውስጥ ብሰራ የንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ ማውጣት ይጠበቅብኛል??

  • @zumrayoutube8055
    @zumrayoutube8055 6 місяців тому

    አሹዋ ላይ ነው እንዴ ያሉት

  • @AhmedALI-ku6ss
    @AhmedALI-ku6ss 6 місяців тому

    ለስራህ ታማኝ ሁን፤፤ መጀመረያ ስትሰጥ ወሩን የጠበቀ አይደለም፤፤ ክትባት አሟልተህ አትሰጥም፤፤

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 6 місяців тому

    ለምን ግን ለሥልጠና ብቻ 4500 ብር የምትጠይቀው ?

  • @abdulkerimfedlu286
    @abdulkerimfedlu286 6 місяців тому

    Hulle sele birr!

  • @fanosg7583
    @fanosg7583 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedALI-ku6ss
    @AhmedALI-ku6ss 6 місяців тому

    mejemerya meche silk tanesaleh

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 6 місяців тому

    ዶሮዎቼ አምስት ወር ከ ሀያ ቀናቸው ነው እስካሁን 10% ብቻ ነው እየጣሉ ያሉት ከ 1000 ዶሮዎች ኖርማል ነው ወይስ ችግር አለ መጣል የጀመሩት አራት ወር 15 ቀን ላይ ነው

    • @poultryfarminethiopia9613
      @poultryfarminethiopia9613  6 місяців тому

      Normal ይደለም 78-82% ምርት ይጠበቃል

    • @semiramiftah1513
      @semiramiftah1513 6 місяців тому

      @@poultryfarminethiopia9613 እባክህ ወንድሜ በቀን አንድ ኩንታል መኖ ይበላሉ ቪታሚን ከውሀ ጋር ተቀላቅሎ ነው ሚጠጡት ታዲያ ምንሊሆን ይችላል መልስልኝ እባክህ

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 6 місяців тому

    ጎበዝ በርታ