የክራር ስልጠና ክፍል4 የቁጥር አወጣጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 39

  • @metaMeta-u4p
    @metaMeta-u4p Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናልን

  • @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ

    እባክህ ወንድም ኣትጥፋ ሁሉም ግዜ ቪድዮ ኣቅርብ በጣም ጥሩ ጥሩ ስልጠና ነው 🥰🥰🥰🥰🥰በርታ

  • @bizualemtesfa6882
    @bizualemtesfa6882 2 роки тому +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @GirmaKumsa-j4e
    @GirmaKumsa-j4e 6 місяців тому

    እግዚአሔር ይሰጥልን

  • @buzuneshtamirattesems6800
    @buzuneshtamirattesems6800 2 роки тому +1

    በረታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yemekeleyayeliji886
    @yemekeleyayeliji886 2 роки тому +1

    በቅርብ ቀን ትምህርት እንደምታስጀምረኝ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይስጠልኝ

  • @girmachewworku3392
    @girmachewworku3392 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ። ትምህርቱን እየተከታተልን ነው።ነገር ግን የበገና የጣት ቁጥር የተለማመድኩ በመሆኑ ክራርን በበገና የጣት ቁጥር መለማመድ ይቻላል ወይ?

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 місяці тому

      ይቻላል ግን አቀኛኘቱን ቅደም ተከተል እንደ በገና ከሆነ ነው ፡፡፡እንድህ ከማድረግ ደግሞ በክራር ስልጠና አካሄድ መሰረት ብትለማመድ ይሻላል፡፡፡ለበለጠ መረጃ ተለግራም ላይ 0946252514 አውራኝ

  • @afeworkzuza
    @afeworkzuza 5 місяців тому

    Silk kutirn lakilign kirar megzat feligalehu

  • @gizachewsisay2583
    @gizachewsisay2583 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ደራርቦ መምታት ወይም ማሰመር ከብዶኛል እግዘኝ

  • @Dr.FrehWuhib
    @Dr.FrehWuhib Місяць тому

    እናመሰኛለን ወንድማችን። የመዝሙሩን ቅኝት እንዴት ነው ማወቅ የሚቻለው?
    እባክህን እሷን ግልጽ አድርግልኝ።

  • @nebyatmulugeta
    @nebyatmulugeta Рік тому +2

    yakob kabersabhn aslmdn

  • @kiyaadane4363
    @kiyaadane4363 2 роки тому +1

    አንድ ቁጥር ከአውራ ነው ወይስ ከትንሹ ጣት ነው ሚጀምረው?

  • @sahelegeberiale6029
    @sahelegeberiale6029 2 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፤ እየሰጠሄን ስላለው ተከታታይ ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ !!! ለሁሉም መዝሙራት(ለንስሃና ቸብቼቦ መዝሙራት) ድግግሞሽ ማስገባት ይቻላልን?

  • @Mekdes1110
    @Mekdes1110 2 роки тому +1

    በዙም መቼ መቼ ነው የምታስተምረው ?

  • @ቤተተዋሕዶዩቲብ
    @ቤተተዋሕዶዩቲብ 2 роки тому

    ሲገርም አሁን ክራር ይዠ ያንተን ቢድው ለማይት እየፈለግሁህ ነበር ሰርች ላረግህ ስል መጣህልኝ😀

  • @EyobFilipos
    @EyobFilipos Місяць тому +1

    ስምሽን ጠርቸ ይለቀቅ